"በአዕምሮ ህመም ላለመያዝ ክትባት የወሰደ የለም... " የአዕምሮ ጤንነት //MENTAL HEALTH// on Helen Show

  Рет қаралды 28,950

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 ай бұрын

ዘወትር ማክሰኞ በማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያደርገው ሄለን ሾው ዛሬ በአእምሮ ህመም በተለይ bipolar disorder ላይ ትኩረቱን አድርጓል፤ እሌኒ ምስጋናው የአእምሮ ህክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማህበር አባል መስራች በአእምሮ ህመም ያለፈችበትን ታሪክ ታነሳለች፤ ቅድስት ገ/ስላሴ psychiatric nurse practitioner ስለ ተለያዩ የአእምሮ ህመሞች ምልክትና ህክምናው ላይ ማብራርያ ትሰጣለች፡፡
This episode of "Helen Show" focuses on, "mental illness", mainly on bipolar disorder. Eleni, a founding member of the Psychiatric Service Users Association, shares her journey with mental illness along with Kidist G/Silasie, a psychiatric nurse practitioner who explains the symptoms and treatment of various mental illnesses.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#helen_show
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 82
@user-bl3zi8uj8f
@user-bl3zi8uj8f 3 ай бұрын
Dear Helen Mesefen, I am writing to express my heartfelt admiration and appreciation for the incredible work you do as the host of your TV program. Your unwavering commitment to empowering your community, promoting psychological therapy, and uplifting lives is truly inspiring. As a university student from Ethiopia, Debre Birhan, I have had the privilege of growing through your programs. Your dedication to creating a positive impact on the lives of others has left an indelible mark on my heart and mind. You have become a beacon of hope and inspiration for our generation. I am honored to consider myself one of your biggest fans. I eagerly look forward to the day when we can meet in person, so I can express my deepest admiration and share my heartfelt wishes for your continued success. May you continue to shine brightly, touching countless lives and making the world a better place. ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! With warmest regards and utmost respect, Dagim
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 ай бұрын
Well said! I wish every student in Ethiopian Universities/ Colleges can write/ express like you do. Thank you, @user-b/3z8uj8f. Thank you, Helen.
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@helenshow1669
@helenshow1669 2 ай бұрын
Hi Dagim, Many thanks for your kind and thoughtful feedback on the show. It means a whole lot to me and our team that you’ve found the programs we present useful and empowering. This is precisely the reason why we do what we do. I was in Debre Birhan back in January to visit Haile Manas Academy, beautiful city. Keep watching! Helen❤
@addedyalew
@addedyalew 3 ай бұрын
ህሉ ሁሌም የምታቀርቢያቸው ቶፒኮች አያልቅብሽም እገረማለሁ ስትጠይቂም በትክክል ሃሳቡን ጠንቅቀሽ ታቂዋለሽ የምትፈልጊውን ጥያቄ! ተግባራዊ የሚሆኑ ህይወታችንን የሚያግዙ ነገሮች ናቸው ይዘቶችሽ ....በርቺ በውነትና በትጋት
@assegedchseyoum6920
@assegedchseyoum6920 3 ай бұрын
❤❤
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@yodlesworth7987
@yodlesworth7987 3 ай бұрын
This is the first time I have seen true journlaist. Whe did her research, who asked important and to the point questions and respectful. I really hope others learn from you and do thier job! I am proud of you Helen! Eleni as always well represented. MHSUA moving forward.
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@nigistbezabehi2053
@nigistbezabehi2053 3 ай бұрын
Helen, You are life for us, please keep on doing your amazing work, you are a teacher, Ohh what can we do without you! God bless you all. Thank you so much!
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው መተጋገዝ አለብን በጣም አመሰግነችኋለሁ በጣም አሰተምራችሁኘል እግዛብሄር ይርዳችሁ🙏🙏🙏
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@sabasabina8372
@sabasabina8372 3 ай бұрын
My Beautiful sister so proud of you!!!!
@mitikuabera7370
@mitikuabera7370 3 ай бұрын
እጅግ ግሩም ና አሰተማሪ ነው ። ከፈጣሪ ጋር ሚድን ነው። እኛም የችግሩን ሰር መሰረቶች ና መፍትሔዎች ለመረዳት ና ለመፈለግ ሰለ አእምሮ ጤና ያለንን ግንዛቤና ዕውቀት ማሳደግ ይገባናል ። ያለ አእምሮ ጤና ጤና የለም ና !! ሄለን አመሰግናለሁ ።
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@enuyalew6145
@enuyalew6145 3 ай бұрын
​@@keriamen3250lemin alishi
@mihretwondafrash
@mihretwondafrash 2 ай бұрын
ተባረኪልን እሉዬ ለዚህ ትልቅ እድልና ለተቸገሩ መፍትሔ በማድረግ አንቺ ባለፍሽበት መንገድ ካንቺ ጋር ሆኖ የረዳሽ ጌታ ይባረክ፡፡
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 3 ай бұрын
I understand your pain my son suffers from Autism and bipolar disorder! Thank you for sharing your story ❤❤❤ may the Lord continue blessing you with grace!
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 2 ай бұрын
@@keriamen3250 it is a chemical imbalance that needs medications! It is not feeling of boredom that you can overcome. Learn more about bipolar disorders!
@Adugna-wy9lh
@Adugna-wy9lh 3 ай бұрын
"በአእምሮ ህመም ላለመያዝ ክትባት የወሰደ ሰው የለም" ግሩም መልእክት ነው። ስምብትዬ፣ ከራስ አልፎ ለሌሎች ሰዎችም ሕይወትን ከማካፈል የበለጠ ደስ የሚያሰኝ አገልግሎት እምብዛም ነው። በርችልኝ። HelenShow, በጣም እናመሰግናለን። ቄንጆ አቀራረብ ነበር።
@lidya_Yetesfaye
@lidya_Yetesfaye 3 ай бұрын
Betam asfelagi conversation in our community. Thank you Helen !
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@adiamissac896
@adiamissac896 3 ай бұрын
የእኛ ማህበረሰብ ኣይደለም ታማሚን ያልታመመን ያሳምማል! በተለይ በተለይ የኣእምሮ በሽተኞችን ሓዘንተኛን ህሙማንን እንዴት በቃላችን እንደምንገድላቸው መግለጫ ቃላት የለኝም!!! ለነገሩ ማህበረሰቡ ራሱ ሆደ ባሻ ሰለሆነ ኣይፈረድበትም!
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@anuwarkader
@anuwarkader 27 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው
@Heni-wo7su
@Heni-wo7su 3 ай бұрын
What helps me is Yoga and praying
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@mekdes5120
@mekdes5120 3 ай бұрын
As usual a very informative interview. Way to go Helenye. Looking good as well.
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@mekdes5120
@mekdes5120 3 ай бұрын
@@keriamen3250 Wow you are very wrong about this. Mental health problems are actually very responsive to medical treatment in addition to removing triggering factors. Please read
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
@@mekdes5120 Not at all. Those pills and injections are neurotoxins. They are detrimental to the body and soul. They are also highly addictive. Please read Dr. Peter Breggin's books and watch his KZfaq videos on the dangers of these neurotoxins. He is a psychiatrist.
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
@@mekdes5120 Mental is not physical, but is related. Mind and brain are not the same, though they're related. The neurotoxins are highly addictive and numbing. Do not take them.
@Blessed1243.
@Blessed1243. 3 ай бұрын
Hi Helen ,pls one program regarding toxic working environment many of us passing through this
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@AksheZed
@AksheZed 3 ай бұрын
God bless you and family ❤❤❤
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@nadberhe7364
@nadberhe7364 3 ай бұрын
Very helpful. Thank you 🙏
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 3 ай бұрын
Helen could you please prepare about gambling addiction? Thank you
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@afeworkaragaw2705
@afeworkaragaw2705 3 ай бұрын
This program is dedicated for Ethiopia politicians , really it deserves to them
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@mahletsemere4492
@mahletsemere4492 3 ай бұрын
Thank you 🙏
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@kd4512
@kd4512 3 ай бұрын
Very educational. Thank you. Could you please invite people with knowledge of neurodivergence
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 3 ай бұрын
Tiru timihirt agnchebetakehu thank you
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@zenebechhaile3745
@zenebechhaile3745 3 ай бұрын
💕
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 3 ай бұрын
አና ወንድማአ ታሞ ነው ለው ሊረዳኝ የሚችል ካለ አርዱኝ አባካችሁ አባካችሁ
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@user-pf8xg8wn1j
@user-pf8xg8wn1j 3 ай бұрын
Hali you look defrent
@TruthwillShine
@TruthwillShine 3 ай бұрын
Lebsu newu
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 3 ай бұрын
እንዴት እንዳማረብሽ ሄለንዬ ሽው ብለሻል ተገርሜያለሁ!
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@yacobashenafi4152
@yacobashenafi4152 3 ай бұрын
Thank you very much.
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@tigisttadesse9546
@tigisttadesse9546 3 ай бұрын
ሰላም ሄለን ፕሮግራምሸን አልፎ አልፎ እከታተላለው የዚኛው ቶፒክ ግን ብዙውን ቤተሰብ የሚነካ ነው እኔም በዚህ የችግር ውስጥ የተጠቃ ቤተሰብ አለኝ በሃሰብም ሆነ በምክር የሚረዳኝ ሰው እፈልጋለው ከቻልሽ የስልክ ቁጥሯን ብትሰጭኝ በአክብሮት እጠይቅሻለው አመሰግናለው
@fmayt7975
@fmayt7975 3 ай бұрын
ስልኩ አኮ ጽፈውታል ስክሪኑ ላይ
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@linamesfin1789
@linamesfin1789 3 ай бұрын
አረ ሄለን በምንድን ነው እንዲህ የከሳሽው how do you lose your weight and also how you keep it consistent please share your experience. Thank you
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@kkmbia2393
@kkmbia2393 2 ай бұрын
⁠@@keriamen3250omg when the music plays in England African dance in Eritrea
@helenthomas5230
@helenthomas5230 3 ай бұрын
WEFRET BECHA SAYHON YEENGLIZEGNA QUANQUA KALATEM KENESESHAL, YEBEL NNEW.
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@Emanu2018
@Emanu2018 3 ай бұрын
እኔም አለብኝ ብዬ እገምታለው እናቴ ቀውስ ትለኛለች በልጅነቴ ድብርት በጣም አለብኝ
@senaityemanne422
@senaityemanne422 3 ай бұрын
Aizosh. Please reach out to this group
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
@@senaityemanne422 አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@Ethiopia750
@Ethiopia750 3 ай бұрын
Please where I got her
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
አዕምሮ አንጎል አይደለም ስለዚህ እንክብልና መርፌ ያብሰዋል እንጂ አያድነውም። መፍትሄው ከሚያስጨንቁ ነገሮች መላቀቅ ነው።
@Adugna-wy9lh
@Adugna-wy9lh 3 ай бұрын
ተጨባጭ ተሞክሮ ያለው ሰው ተጠቅሞ ምስክርነቱን እየሰጠ ነው። ስያብስ ሳይሆን ስያሽል ግን እያየን ነው።
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
@@Adugna-wy9lh በፍፁም:: የእንክብሉ ሱሰኞች ናቸው: በዘዴ ካላቆሙትም የዕድሜ ልክ ነው:: ያደነዝዛል: ከፍተኛም ሱስ ያስይዛል እንጂ አያድንም:: የሕክምና ሙያተኛ ስለሆንኩ ከተሞክሮ ነው የምናገረው:: ከቻሉ ስለሳይኪአትሪ አደገኝነት የሚገልፁትን የDr. Peter Breggin መፅሐፎች ያንብቡ: ሳይኪአትሪስት ነው እራሱ:: ይልቅስ በደልን: ንቀትን: መገለልንና ጭቆናን እንዋጋ: ሰውን ላልተገባ ጭንቀትና የአዕምሮ መዋዠቅ ስለሚዳርጉ::
@keriamen3250
@keriamen3250 3 ай бұрын
@@Adugna-wy9lh መርሐ ግብሩን በፅሞና እንደገና ተመልከቱት: ብዙ ነገሮች ፍንትው ብለው ይገለ ፅልዎታል:: መንስኤዎች: የእንክብሎቹ ችግሮች...
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
Amhara buda Tenkuwye it’s all I blame
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 36 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 4,2 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 45 М.
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 2,2 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 3,6 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,2 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 5 МЛН