ጨርቆስ እና የማይረሳ ትዝታዎቿ ክፍል 1 በትዝታችን በኢቢኤስ/ Ethiopia CherkosTeztachen be ebs SE 15 EP 4

  Рет қаралды 233,958

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 518
@engdagetg7794
@engdagetg7794 4 жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ቂርቆስ አባቴ ያሳደገኝ ሰማእት ሁሌም ከልቤ እወድሃለሁ
@nahomtesfayewhans7518
@nahomtesfayewhans7518 4 жыл бұрын
እኔ የአስመራ ልጅ ነኘ የ ጨርቆስ ልጆቸ በጣም ነዉ ምወዳቹ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ፍቅራቹ ልክ እንደአባሻዉል አይ ለቅም
@lanteTV1
@lanteTV1 5 ай бұрын
😂😂 ሰላም ኣባ ሻውል 👋
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
እኔ የአራትኪሎ ልጅ ነኝ መላው የአዱገነት ነዋሪ ሰፈሩ ይለያይ እንጂ ማህበራዊ አኗኗሩ አንድ ነው ደስታና ሃዘኑን በጋራ የሚያሳልፍ፣ ፍቅሩም ፀቡም የሚናፍቅ የምርጦች መገኛ አዲስአበባ💚💛❤
@waterproof4403
@waterproof4403 4 жыл бұрын
Arat kilo eree bekentu mirtye sefer new. Bifersim
@MukeOne-lp4sh
@MukeOne-lp4sh 10 ай бұрын
እር ኬሎ ማር ናት
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 жыл бұрын
ክትምርት ቤት ስንመጣ 9ስአት ቅዳሴ ሰአት ጎደኛዬ ስትቆም አብርያት እቆም ነበር እኔግን ሙስሊም ነኝ ግን ይሄን ያክል ነው ፍቅራችን ይጨርቆስ ልጆች
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 жыл бұрын
fffffffff desi sele bwenati
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Btame new des ymlew
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 4 жыл бұрын
ቂርቆስን ተሳልሜ ፥ፈሌ ት/ቤት ተምሬና ፥ከሰፈር ልጆች ጋር ተተራርቤ ቀልጄ፥ከኖርኩበት ሰፈር አገር ለቅቄ ከመጣሁ ጀምሮ ድብርቱ ገሎኛል።ጨርቆስ ሰፈር ሁሌም ውስጤ ነው።
@chrkos1
@chrkos1 4 жыл бұрын
Me too
@millionwoldemariam8417
@millionwoldemariam8417 4 жыл бұрын
me toooo🙏
@ethiocodingcafe9888
@ethiocodingcafe9888 4 жыл бұрын
የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!! kzfaq.info/love/asq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
የሚደንቅ ነው! ባልኖርበትም ጎረቤት ነበርን ገበያው መሀል ነበር ፀጉሬን የምስተካከለው...አራት ትኩሌ ከሻይ ጋር ስሙኒ እየከፈልንና በነ አቤ ሎጋ ቺንጋ ተለብልቤ አድጌ...ፖፖላሬ ተወልጄ አድጌ ብዙ ትዝታዎችን ቀሰቀሳችሁ ይመቻችሁ!
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 4 жыл бұрын
አቦ ደስ ሲሉ ጋዜጠኛው እራሱ ዲሲፕሊኑ ደስ ሲል ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች።
@sali4168
@sali4168 4 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ የጨርቆስ ልጆችን አይቻለሁ የግድ ወንድማማቾች መሆን የለባቸውም ሲረዳዱ እና ሲተጋገዙ አይቻለሁ በጣም ይደጋገፍሉ
@ethiocodingcafe9888
@ethiocodingcafe9888 4 жыл бұрын
የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!! kzfaq.info/love/asq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ
@lenalena1776
@lenalena1776 4 жыл бұрын
ጨርቆስ ይለያል በእውነት ስው የማይለይበት ፍቅር የሆነ ሰፍር የጨርቆስ ልጃ መሆኔ በጣም እካራለው
@06q52
@06q52 4 жыл бұрын
Era bakesh sent kebala nesh 😂😂😂
@samt5318
@samt5318 4 жыл бұрын
@@06q52 ቅቅቅቅቅ የወልዲያ ልጅ ናት
@06q52
@06q52 4 жыл бұрын
@@samt5318 😃😃😃👍. ena bangalehu zem bela setabowachir
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
HAhaha sagate mnem ezelay aywkegnm blesh tebtarekylesh aaaa medre yekeflw hager lij
@same185
@same185 4 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ማንነቴ ቂርቆስዬ የሰፈሬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ
@markos3613
@markos3613 4 жыл бұрын
አቦ የአዲስ አበባ ልጅ መሆን ያኮራል።
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
💕💗💕
@alukimem6920
@alukimem6920 4 жыл бұрын
Betam enji
@rahelbirhanu4013
@rahelbirhanu4013 4 жыл бұрын
🙋
@sitysity5169
@sitysity5169 4 жыл бұрын
Rahel Birhanu Mn n
@harikazintube6849
@harikazintube6849 3 жыл бұрын
Betammm
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
*ጨርቆስ ስሟ ስነሳ ፊቴ ላይ ድቅን የሚሉብኝ በሊብያ የተሰዉ ወንድሞቻችን ነዉ*
@negatigre6237
@negatigre6237 4 жыл бұрын
እውነት ነው ነብሳቸውን ይማር
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
እውነት ነው በሊቢያ በረሀ ለመሀተባቸው ሲሉ ደማቸውን ያፈሰሱት 30 የተዋህዶ ልጆች አምላክ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው እኔ ትዝ የሚሉኝ ሚያዝያ የአብይ ፆም ለት ትዝ ይሉኛል
@Merry_1215
@Merry_1215 4 жыл бұрын
ufffffffffff awo gowadegochen nebsachewen yemarewe
@israeltsehay5236
@israeltsehay5236 4 жыл бұрын
😢😢 💚.💛.❤️
@multimediashewa7958
@multimediashewa7958 4 жыл бұрын
me too😭
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
This program needs to be recognized and awarded! I wish people knew how much We’ve learned from this show!
@Ethio7200
@Ethio7200 4 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ይግደለኝ አሉ እውነት እኮ ነው እኛ ባቀናነው ከተማ አይፈነጭበትም ገገማ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ዮንዬዬዬዬዬዬ ስውድህ በተለይ ትህትናህ በጣም ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ በአንተ ውስጥ ትታያለች ረጀም እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 3 жыл бұрын
kirkos felege yordanos and hadid, never i forget. they were part of my childhood
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 4 жыл бұрын
ያራዶች ሰፈር የትም ተወለድ ጨርቆስ ላይ እደግ ይመቻችሁ የጨርቆስ ልጆች!!!!!
@MRMR-yk4ml
@MRMR-yk4ml 4 жыл бұрын
ጭር ቆስ ውስጤነው 🇪🇷🇪🇷from Eritra!
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
አባሻወር
@forniteskin1519
@forniteskin1519 4 жыл бұрын
Olso me ..tewelji yadkubet sefer
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
MR twkwles ende
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 жыл бұрын
አቦ በሳቅ ገደልከን አቅራቢው ግን በጣም ልበ ቅን ትክክለኛ ሰው ነህ ሁሌ ምታቀርባቸው ለራሴ ግርም ይለኛል እድሜ ከጤነ ይስጥህ አሜን።
@jazmindancecompany6612
@jazmindancecompany6612 4 жыл бұрын
የ ጨርቆስ ልጁች እኮ ፍቅር ብቻ አይገልፀንም ምርጡ ሰፈሬ ሰላምክ ያቡዛልክ💚💛❤😍😍😍😍😍😍
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 4 жыл бұрын
ትልቅ ቤት ኖሮን ወይም ሀብታም ሆነን ፍቅር ሳይኖረን እንደሰይጣን ከመኖር በድህነታችን በፍቅር መኖርን የመሰለ ትልቅ ነገር እንደሌለ የሚያሳይ አኗኗር ነው። ለኢትዮጵያችን የሚበጃት ይህ ነው ክፉ ነገር ይዞ የሚመጣ ስልጣኔ ጥንቅር ብሎ ይቅር።
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v 4 жыл бұрын
አልወራረድም እኔ አልገባም እዳ እንደምነው ጨርቆስ ዘወርዋራው ጓዳ። --- አረ እነ ቾምቤ፡ ባርች ፡ ጭንቅሎ ፡አፍንጮ ፡ጆሮ ፡ኩኩሻ ፡ አቡሻ ፡ ቸርኬ ፡ ዘቦንች ፡ አሹቅ ፡ ብልጡ ፡ አመዶ ፡ ዶቼ -- - የት ገቡ?
@ethiopiantube9717
@ethiopiantube9717 4 жыл бұрын
የጨርቆስ ልጆች እስቲ የታላቹ
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 жыл бұрын
አለን አለን
@mulugetatefera7517
@mulugetatefera7517 4 жыл бұрын
ሰፈሬ ስለሆነ ሳይሆን የምወደው ሰው ከክፋት ከዘረኝት ከተንኮል የጸዳ ምርጥ 1ኛ ስለሆነ ነው ቂርቆስዪን.
@wedikatro3007
@wedikatro3007 4 жыл бұрын
🇪🇷❤️🇪🇹 I am from Eritrean but I love Ethiopian people ❤️❤️❤️
@meskerem6234
@meskerem6234 4 жыл бұрын
Because they're your brothers and sisters!
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
😍
@befstive5043
@befstive5043 4 жыл бұрын
We love Ertrians too
@mikywolday4180
@mikywolday4180 7 ай бұрын
I thought Eritrea belong to Ethiopia
@lanteTV1
@lanteTV1 5 ай бұрын
ተደምረናል 😂
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 4 жыл бұрын
ጨርቆስ እውነትም ምርጥ ሰፈር ነው እድህ ሰብሰብ ብለው ነው የሚታዩት እኔ የገበያው ማእከል ላይ ካፌ መስተንግዶ እሰራ ነበር ሰው ፍቅር ነው ፀጉርን ቀለም የተቀባው እኛንም ካፌ እየመጣ ዘና ያረገን ነበር
@TekeleJemale
@TekeleJemale Ай бұрын
ሰፈሬ በጣም ነው የምወድሽ ጨርቆስዬ መሳይ ወይም ቁሬማ [ጀማል]
@zakiyemane5401
@zakiyemane5401 4 жыл бұрын
Love frome Asmara Amelka kenanta gar yihun.
@waterproof4403
@waterproof4403 4 жыл бұрын
ምንም ቢቸግረዉ ዉሻ አይበላም ጠጠር እንደምንም ብለህ ጨርቆስ ላይ ተፈጠር ሰፈሬ ኩራቴ ጌጤ ክብሬ ማንነቴ ባላቹበት ረሀ ሁኑልኝ የሰፈሬ ልጆች አስደናቂ ህብረተሰብ እኮ ነው ያለን ቂርቆስዬ ይጠብቃቹ ♥️🙏
@BasGetachew
@BasGetachew 4 жыл бұрын
የእንደዚህ አይነቱ ፍቅር ባለቤት አገሬ ኢትዮጵያ ናፈቀቺኝ አቦ ፡ እዚህ አሜሪካማ ምን አለ።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ትዝታዎች ምርጦች እንኳን በደና መጣችሁ ትዝታ ውስጤ ነው
@samiend82
@samiend82 4 жыл бұрын
You're everywhere....bezash
@mebra4289
@mebra4289 4 жыл бұрын
እኔ የጨርቆስ ሠፈር ልጅ አይደለሁም ግን በጣም ደስ የሚለኝ ሠፈር ነው በዛ ሳልፍ እራሱ ለምን እደሆነ አላውቅም በጣም ደስ ይለኛል በፊልም ሳየው እራሱ በጣም ደስ ይላል
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
ነይ እኛ ጋር ኪራይ አናስከፍልም
@mebra4289
@mebra4289 4 жыл бұрын
@@user-ni9pd2cu3e እሺ እመጣለው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new meb
@eliasa5683
@eliasa5683 4 жыл бұрын
What an amazing human beings.It takes me back to the times of my childhood. May God bless all the kids of Cherkos and all other parts of Addis
@millionwoldemariam8417
@millionwoldemariam8417 4 жыл бұрын
uffff I miss you cherkoss senbet temhrtibat yetemarkubet🙏 felaaa school I miss it 😭
@fekareted
@fekareted 4 жыл бұрын
I am from lideta we used to go cherkos to collect wire "shibo" to make ye shibo mekinna , cherkos is a place where we find everything
@ethiocodingcafe9888
@ethiocodingcafe9888 4 жыл бұрын
የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!! kzfaq.info/love/asq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ
@YG-qg6xo
@YG-qg6xo 4 жыл бұрын
ጨርቆስ ያራዶቹ ሰፈር ፍቅርን :አንድነት እና የአብሮነት መኖር ምሳሌ :አቦ ይመቻችሁ
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️የሸገርዬ ልጆች እኮ ውስጤ ናቸው
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 4 жыл бұрын
Omg the show makes me laugh, cry&enjoy it THANKS a lot we need a great show like this which to untie us, not like some people toke about fabricated story to divide people keep up a great job may God bless you
@demescoffee9557
@demescoffee9557 4 жыл бұрын
ቂርቆስ ማደግ ጠቀመኝ ስደተኛ ነኝ በሰላም ያስገባኝ ሀገሬ ቂርቆስ ሰፈሬ. አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን ስለቂርቆስ ብዙ ብዙ ብል አልጨርስም
@tsegayehabte1219
@tsegayehabte1219 4 жыл бұрын
ዋው ጨርቆሶች ይመቻቹ በነገራችን ላይ ሱዳን ስትሄድ ስማቸው በጉልህ ሚጠራው ጨርቆሶች ናቸው ምክንያቱም በሱዳን አርገው ሊቢያ ሳራ በረሃ አቋርጠው ጣለያን ሲጓዙ ከጨርቆስ ልጆች ጋር ከሆነ ሀሳብ አይገባህም ይባላል ምክንያቱም ብር ቢያንስህ አዋጥተው ፕከፍሉልካል ብትታመም ችግር ቢገጥምክ ትተውክ ጥለውክ አይሄዱም ተብሎ ይነገራል እንኮራባቹዋለን ወንድሞች
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 4 жыл бұрын
I am in love with tiztachin be EBS programme
@emutikirkos2080
@emutikirkos2080 4 жыл бұрын
እንዴት ይረሳል ያደኩበት ሰፈሬ ፍቅር ብቻ 👉❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new kidist
@mickygebmeskel9973
@mickygebmeskel9973 4 жыл бұрын
ቂርቆስ አባቴ ሁሌም ባለሁበት አለህ አጠገቤ
@jemalmergiaw5782
@jemalmergiaw5782 4 жыл бұрын
ጨርቆስ ሰፈር የጨርቆስ ልጆች ስወዳችሁ እኔ ሀገሬ ስገባ ላንጋኖም አያምረኝ ኩሪፍቱም ይቅርብኝ ጨርቆስ ብቅ ብየ ብቻ እናንተን ላግኝ 😍😜🇪🇹
@YaredoEpisode
@YaredoEpisode 4 жыл бұрын
የ ጨርቆስ ልጅ ህፃኑን ብለን ከማልን አንዋሽም ምክንያቱም ያራዳ ልጆች ነን
@yourchannel8930
@yourchannel8930 4 жыл бұрын
Semtewehal yalewn ,,,,esyasena yena egan ketarekn bewhal , egan Ethiopian love it
@nigistseleshi813
@nigistseleshi813 Жыл бұрын
Yoni mert sew yezi program fertena azegaji much respect and love for you ❤❤kirkos emye !!
@rshfgjfr7992
@rshfgjfr7992 4 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም በእውነት ከተሰናበትኳት ሰባት አመት ሆነኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይስደት
@user-sg4rf7gf7r
@user-sg4rf7gf7r 4 жыл бұрын
ዋው በፍቅር ነው ያየሁት ሰፈሬን አስታወሰኝ ፡ እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ ልክ እንደ ጨርቆስ እኛ ሰፈርም ዓዲ ሓቂ የሚባል አለ የሚያውቀው ያውቀዋል ሁለገብ ሰፈር ነው እናም በፍቅር ነው የምወደው
@sadiyamusa6037
@sadiyamusa6037 4 жыл бұрын
ሁሉም በስፈሩ አራዳ ነው ሁሉም ሰፈሩን ይወዳል የኖረበትም ነው ስለ ሰፈሩ ውበት ጥሩነት የሚያቀው የ ጨርቆስ ልጅ በመሆኔ ብቻ አይደለም መሆኔን ሳስበው እራሱ ከግር እስከ እራሴ ነው ሚነዝረኝ ፈጣሪ በሰላም ካለንበት ሰብስቦ ለሃገራችን ለሰፈራችን ያብቃን❤❤❤
@sofomer3918
@sofomer3918 4 жыл бұрын
Tekekelnesh
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 жыл бұрын
የጨርቆስ ሰው ፍቅር ነው አራዳ ጠዋት ተጣልቶ ከሰአት አብሮ በልቶ በጣም ናፍቃኛለች ሰፈሬ
@ewnetnegare7773
@ewnetnegare7773 4 жыл бұрын
Yemegermu sefer nachew!!! True love I am not from cherkose I meet so many of them they are a really genuine people I have never meet 👌🏾👌🏾👌🏾
@leonalmessileonalmessi5620
@leonalmessileonalmessi5620 4 жыл бұрын
ህፃኑን ይንሳኝ እንለያለን አያማ ዲስኮ ዳንሰር👌
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 жыл бұрын
ጨርቆስዬ የኔ ፍቅር ናፍቀሽኛል ስለ ጨርቆስ ተወርቶ አያልቅም እስቲ ፈሌ ወይም እውቀት ፍና የተማረ ላይክ ያርገኝ
@jazmindancecompany6612
@jazmindancecompany6612 4 жыл бұрын
💚💛❤ ፈሌ
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s 4 жыл бұрын
ቅርንጫፍ፥ፈሌ፥ አብዮት ቅርስ
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v 4 жыл бұрын
አልወራረድም እኔ አልገባም እዳ እንደምነው ጨርቆስ ዘወርዋራው ጓዳ። --- አረ እነ ቾምቤ፡ ባርች ፡ ጭንቅሎ ፡አፍንጮ ፡ጆሮ ፡ኩኩሻ ፡ አቡሻ ፡ ቸርኬ ፡ ዘቦንች ፡ አሹቅ ፡ ብልጡ ፡ አመዶ ፡ ዶቼ -- - የት ገቡ?
@Merry_1215
@Merry_1215 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ሚመሠክርለት ፍቅርርርርርር የሆነ ሰፈር ነው ያለን💓💓💓💓💖💖💖💖
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
ከዛሬ 25 ዓመት የነበረኝን ትዝታ ቀሰቀስክብኝ ነፍሱን ይማረውና የጓደኛዬ እህት የመጀመሪያውን ኬክ ቤት የከፈተችው እዚሁ ጨርቆስ ነው ካረሳሁት *ገነት ኬክ ቤት * ባሏም ተስፍሽ እናም የማረሳው ጨርቆስ ከመንገሱ 1ሳምንት ጀምሮ የሚዘፈነው ፣የሚጨፈረው የህዝቡ ፍቅር ትዝ ይለኛል ።
@mikreayenew7675
@mikreayenew7675 4 жыл бұрын
Thank you ,I enjoyed real story.
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 4 жыл бұрын
ዮኒ በጣም የምትደነቅ ትልቅ ሰው ነህ በአንተህ ብሮግራም ብዙ የማላውቀው ቦታዎችን አውቄአለሁ እናመሰግናለን በተለይም የድሮ ዘፈኖችን አመራረጥህ ወድጄዋለሁ
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 3 жыл бұрын
ዮናስ በትዝታው ሰወደህ እኮ በቃ ቃል የለኝም ብሮግራምህ አቀራርብህ ደሰ ይለኛል
@frawenegaber7303
@frawenegaber7303 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ሰፈሬ ሁሌም ሰላምሽ ብዝት ይበል ቂርቆስዬ ሀባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@k.s5286
@k.s5286 4 жыл бұрын
Love is unity One love Ethiopia 💚💛❤🇪🇹🇪🇷
@user-fd9ny3ft7x
@user-fd9ny3ft7x 4 жыл бұрын
ሰፈፈሬ ሰፈሬ እንዴት ውብ እኮ ነሽ መንደሬ 😍
@djdjfas4920
@djdjfas4920 2 жыл бұрын
ሁሉም የየራሱን ሳደንቅ እሰማለው እኔም ያይታይካል ጂሚ ሳሪስ
@abdulazizumer4703
@abdulazizumer4703 4 жыл бұрын
እርድና ለዘላለልም ትኑር👍🏽👍🏽👍🏽
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ምንያክል ደስተኛ እደነበረ በቆይታው አወራሩ ያስታውቃል😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-bd3oo2ej2k
@user-bd3oo2ej2k 4 жыл бұрын
እሱ መልካም ሰው ነው።
@bettybetty3006
@bettybetty3006 4 жыл бұрын
የፈረደበት ልማት ብለው ሰፈሩን አፍርሰው እንዳይበትኗቹ ምኞቴ ነው ፍቅራቹ ደስ ይላል
@kebromehile9020
@kebromehile9020 4 жыл бұрын
እኛ እኮ እረሀ ነን ለወደደን ማች ለጠላን እሬት. የትም ተወለድ ጨርቆስ እደግ ።ቂርቆስ አባቴ
@alulaalula9344
@alulaalula9344 4 жыл бұрын
I like ur program thank you for ur hard work !
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Wow endet dessss ylalu charkos wset new wdddddddddd charkosoch ❤️❤️❤️❤️❤️👍
@MM-fp4br
@MM-fp4br 4 жыл бұрын
PC breathers we love you tooooo shawelay cherkosey
@abdulazizumer4703
@abdulazizumer4703 4 жыл бұрын
I like you men as always...the way you represent is hilarious 😆
@thisshallpass5031
@thisshallpass5031 4 жыл бұрын
Born in Cherkos 51 years ago I had a childhood friend name Menelik Tesma.
@alazarhabte4670
@alazarhabte4670 3 жыл бұрын
I born and grew up there and Menelik Tesema is my cousin.
@thisshallpass5031
@thisshallpass5031 3 жыл бұрын
@@alazarhabte4670 Wow amazing! I was a small kid when I left Addis it was like 78 or 79 I still have fuzzy childhood memories. How is Menlik ? If I'm not mistaken he had a sister name Mimi or Bibi. Forward my Greetings . Thank You!
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 4 жыл бұрын
Wow 😍 😍betam dese yelale Wow Wow Wow
@abyssiniya4848
@abyssiniya4848 4 жыл бұрын
ቂርቆስ ሰፈሬ ፣ የሰፈሬ ልጆች ናፍቃችሁኛል፡፡
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 4 жыл бұрын
ዋው ሰፈሬን ስላሳየከኝ በጣም እናመሰግናለንፍቅር የሆነች ሰፈር
@astershifraw2574
@astershifraw2574 4 жыл бұрын
I. Like you. Stameru. From. USA
@alwayskeepthefaith8272
@alwayskeepthefaith8272 4 жыл бұрын
Thank you EBS. I miss my WALYA school.
@waterproof4403
@waterproof4403 2 жыл бұрын
Wabi gar ❤
@Joymberhe
@Joymberhe 4 жыл бұрын
O my God sefarayyyy I missed everything
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 жыл бұрын
ጨርቆሶች አቦ ይመቻችሁ ደስ ሲሉ አሁን እነዚህን ነው ኬኛ ብሎ ሊያስወጡ የሚፈልጉት ቄሮች በስመአብ
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
Wowwww ewnat naw i miss you jarekos
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 жыл бұрын
የትም ተወለድ ሸገር ላይ እደግ ጨርቆሶች😘😘😘😘😘😘😘
@bs128
@bs128 4 жыл бұрын
Wow viva Cherkos yetweldinbish sefere
@kiyayegetaliji7876
@kiyayegetaliji7876 4 жыл бұрын
ሰፈሬን ስላየው ደስ አለኝ ጨርቆስ ኑሪልኝ ያለሁም የሌለውም አንድ ሚያደርገን ጨርቆስ ገራገር
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 4 жыл бұрын
Brhan Abebe አተኛኛችሁን ስታስብ ደስ ይልሃል ነው ይከነክንሃል
@ethiocodingcafe9888
@ethiocodingcafe9888 4 жыл бұрын
የአንድሮይድ መተግበሪያ (Application) አሰራር በአማረኛ !!! kzfaq.info/love/asq2zk4Qb6jLRS_LRxGDAQ
@user-mx8sr7ul7c
@user-mx8sr7ul7c 4 жыл бұрын
ዮኔዬ ወንድሜ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮህ
@itsmydam5912
@itsmydam5912 4 жыл бұрын
ቂርቆስ ቤተክርስቲያን 🙏🙏 ጨርቆስ ማርገጃ ነፃ የሆነች ሰፈር በጣም የምወደው ሰፈር ከየት ነህ ማነህ የማትባልበት የፍቅር ሰፈር አሁን ግን ቅር ብሎኛል ቤቶች እየፈራረሱ አይቼ ግን ደሞ ተሰርቶ ሲያልቅ ለማያየት እጏጏለሁ
@tekleabraham2806
@tekleabraham2806 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የጨርቆስ ልጅ የሰፍሩን ልጅ ወይም ሰው ያከብራል
@sameryossef4884
@sameryossef4884 4 жыл бұрын
ሰላማቹ ብዝት ብዝትዝት ይበል ፍቅር መከባበር የበዛበት ሰፈ
@spotabyssinia
@spotabyssinia 4 жыл бұрын
Great work!!
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ቡሩካን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ💚💛❤
@user-kp3rp5pw7k
@user-kp3rp5pw7k 3 жыл бұрын
በትክክልም በሊቢያ የሸገር ልጆች እንለያለን። እስርቤቱን የተቆጣርው እኛ ነበርን የጫርቆስ እና የፓስተር። ልጆች ነበር እርድና ጥግ ድረስ ነው
@kaffawmedianetwork8019
@kaffawmedianetwork8019 3 жыл бұрын
gobezih berita hulem kante ga nenih
@fsahakahase3233
@fsahakahase3233 4 жыл бұрын
ብጣም ደስ የሚሉ ሰፈር ናችሁ ኣቦ ይመቻቹ
@sintayehudarge2459
@sintayehudarge2459 4 жыл бұрын
wow cherkoseye betam yemwedew sefer new yecherkose lejoche yemechachu weddddddddddd
@maskrma4168
@maskrma4168 4 жыл бұрын
ዋው የጨርቆስ ሰፈር ልጆች በጣም አሪፎች ናቹ የምር ለከፋማ ሀቅ ነው
@samuealrobi255
@samuealrobi255 4 жыл бұрын
wow Thankyou
@abelomediaethiopian3179
@abelomediaethiopian3179 3 жыл бұрын
Waw it's good
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 жыл бұрын
እጀግ በጣም ክክክክክክክ ፈቅር ናቸዉ 👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕😘😘😘😘
@wisaamseida7184
@wisaamseida7184 4 жыл бұрын
Abo selamachu yebeza shay yekafelaleu feta yalu ❤️❤️❤️
@lizablessed5922
@lizablessed5922 4 жыл бұрын
des tilalachu bless you gin samri benatish bititalu sew endatasgebu cheat kaladeregesh mhret adriglet
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 4 жыл бұрын
ዋው ኧረ ምንሼ የድሮ ትዝታ
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 4 жыл бұрын
ዮ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አቦ ይመችህ
@velommekonen1133
@velommekonen1133 4 жыл бұрын
ዮኒ ዛሬ በጣም ደስ የሚል program ነው በርታ !!! ጨርቆስ ሰፈሬ አንቺን ለማየት ያብቃኝ ፈጣሪ.....
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 4 жыл бұрын
Tikikl Bilehal, Enem Betam Yemwedew Tariku Yemibal Ye Cherkos Lig Libya 2005 Enega neber Ye Aba Shawul Lij Ymeslegn Neber. Lemanignawum Timechalachu. Egnam Selam Bilenal.
@natnaelteklye9450
@natnaelteklye9450 4 жыл бұрын
የትም ተወለድ ጨርቆስ እደግ miss you ሰፈሬ
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Wazi in Ethiopia  Cherkos Sefer with Kacha.
25:30
wazi world
Рет қаралды 4,1 М.
ምርጥ 10 የጃሉድ አስቂኝ ንግግሮች
9:17
የሳቅ ሱቅ - Yesaq suq
Рет қаралды 403 М.
የምናለሽ ተራ ትዝታዎች/Tizetachen be Ebs Season 1 - Ep 3
30:17
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,5 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 15 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 1,7 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 4,6 МЛН