/በስንቱ/ Besintu EP 48 "ስፖንሰር"

  Рет қаралды 893,384

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#besintu_sitcom
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 329
@mmn8883
@mmn8883 Жыл бұрын
ጌታዬ አላህ ሆይ የተጨነቀ የተከፋን የተበደለን የተጨቆነንን በነሱ ላይ ረህመትን አውርድ ያረብ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Жыл бұрын
ኣሚንንን ያረቢ
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
Amenn,yarib❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asdhadd5925
@asdhadd5925 Жыл бұрын
እናንተ ባትኖሩ ይህ ማለቂያና ለውጥ የሌለው የስደት ህምወት😢 እንዴት ይገፋ ነበር በርቱልን❤በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ክፉ አይንካችሁ ❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
እሱፈጣሪነው
@samihopetube6783
@samihopetube6783 Жыл бұрын
Amen
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
አሜን፫😢
@genat9284
@genat9284 Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@user-bj9kd1tw2e
@user-bj9kd1tw2e Жыл бұрын
አሜን እህቴ 😢
@nunukiya6145
@nunukiya6145 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ደቂቃው ትንሽ ይጨመር የምትሉ ..👍 ደግሞ ልቀቁልን አታጓጉን❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ወይኔ መጨረሻው እስካለቅስ ነው የሳቅኩት😅😅😅 በስንቱ ሚስትህን ማስከበርህ ጀግና ያስብልሀል😊
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 Жыл бұрын
ልክ እንደኔ በስንቱን የሚወደዉ ካለ በተረፈ ወንድም እህቶቼ ዉድድ ነዉ የማደርጋችሁ
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 Жыл бұрын
​@Humanity and respect 😳😳😳😳😳
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Love you to my dear sister ❤❤❤
@yesorno7631
@yesorno7631 Жыл бұрын
​@@rozimuslimgirl1237 አትሸወጅ በኤርትራ ስም የሚሳደብ ነፍ ትግሬ ነው ያለው። እኔ ኤርትራዊ ነኝ ያለቦታው ሲሳደብ አይቼ ነው። ❤❤❤from 🇪🇷
@wendsnfenta7984
@wendsnfenta7984 Жыл бұрын
እኔ
@solomieberhrasmerom4037
@solomieberhrasmerom4037 Жыл бұрын
​@@rozimuslimgirl1237 qààwq
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ በፍቅር ነው እምወደው ❤
@mohammedabdumohammed3131
@mohammedabdumohammed3131 Жыл бұрын
እኔም አንሺን በጣም ነው የምወድሽ
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Жыл бұрын
ወይ በስቱ የሳቃችን ምንጭ ማነው እንደኔ የሚወደው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንደነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
@nahombiruk9004
@nahombiruk9004 Жыл бұрын
Mentesinot 😂
@AhlemOumer-wu9ds
@AhlemOumer-wu9ds Жыл бұрын
ስንቱ ሰው አገሩን በስፖንሰር በቀየረበት ሰአት ለቤተሰብ ክብር መቆም ታላቅ ምሳሌነት ነው በስዬ❤❤❤
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ይገባችኋል 2milon እኛ ደግሞ ላይክ በማረግ እናግዛቸው ebs የምርጦች ምርጥ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
በስንቴ ስወድህ እኮ ሽልማትህ ይገባሀል🎉🎉🎉 የኔ አዝግ ❤
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ ዛሬ በተለይ መፅሀፉ ሲያነብላቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው የእናት ጡት ነካሽ ጭራቆች ተመችቶኛል እስኪ እንዲህ ዘና አርጉን እባክህ በስንቱ የእናት ጡት ነካሾች መጽሀፍ እንዲታተም ለሙሌ እስፖንስር ፈልግለት😂😂😂
@christiannewcreation4112
@christiannewcreation4112 Жыл бұрын
2m ለመግባታቹ ዋና ምክንያት በስንቱ ነው
@yelijochalemtube1806
@yelijochalemtube1806 Жыл бұрын
ትክክል
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
Congratulations 🎉 EBS for 2M
@user-bf5tg3xz1q
@user-bf5tg3xz1q Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው በጣም ደስ ይላላ ኮንግራ 2 mlion❤❤❤❤
@feyselareb6247
@feyselareb6247 17 күн бұрын
ይመችህ
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ተማሪ እያለን ለሽንት ወጥቶ የማይመለሱትኮ ናቸው ዛሬ የቀበሌ ሰራተኛ ሆነው መከራችንን የሚያሳዩን። ይችም ስልጣን ሆና
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Ай бұрын
ትክክል 😢😢ቂጣችን እስኪግል ተቀምጠን ተምረን መጨረሻችን ስደት ሆነ😢😢😢
@betitube5721
@betitube5721 Жыл бұрын
ስንቶቻችን ነን ለገንዘብ ብለን ራሳችንን ዝቅ የምናደርገው ከክብር ይልቅ ገንዘብን የምናስበልጠው ቤት ይቁጠረው እናመሰግናለን
@HiwotBogale-tu4ty
@HiwotBogale-tu4ty 11 ай бұрын
Cnggk
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ወይ በሴ በቢላ ወጋ አላለም የስጋ ቤት ቀልድ ነው የምትቀልደው በለኛ 😂😂😂😂😂
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 11 ай бұрын
Erif aye besenete abateshe lay yetalegne hahaha Arif episode neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.
@tktk2709
@tktk2709 Жыл бұрын
You deserved EBS 2m.❤
@Ahmed-211
@Ahmed-211 Жыл бұрын
Ebs tv እንወዳቹሃለን ❤️ እንኳን ደስ አላችሁ 2M 🙏
@ebstvWorldwide
@ebstvWorldwide Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🤗
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Жыл бұрын
ወይ በስንቱ ገደለኝ በሳቅ😂😂😂
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
I love this show ❤❤❤❤❤👏🇪🇹
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
እደኔ ይህን ድራማ በጣም የሚወደዉ አለ :ወይ በሰንቱ:በጣም ደስ ይላል በርቱ👍👍👍😂😂😂😍😍😍😍
@samira7639
@samira7639 11 ай бұрын
ማነው የበስንቱ ድራማ የሚናፍቅ እንደኔ ቆንጆ ፊልም😂✅💚
@yeabtsegaadeladaye1010
@yeabtsegaadeladaye1010 Жыл бұрын
እንደ በስንቱ እና ሙሉቀን ብኩን ከመሆን ይ፣ሰውረን😂
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ደስይላል በርቱ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ማነው እደኔ ይሄ ድራማ ሱስ የያዘው🤙😅
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
በስንቱኮ ልዩ ነህ❤❤❤
@alemttshaymenberdagnew8258
@alemttshaymenberdagnew8258 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትለው
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
Waw congregation EBS 2 000 000 MILLION subscribers❤🎉
@admikbelehu1277
@admikbelehu1277 Жыл бұрын
ሂሩት በአለም ላይ ባላቸውን ከምናምኑ ከሚሸከሙ ጥቂት ሴቶች አንድዋ ነች::
@afroethio7066
@afroethio7066 Жыл бұрын
ዋው!በስንቴ አለቃህም እንዳንተ በሳቅ አፍርስ ነው .በርቱልን!!😂
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o Жыл бұрын
ዋው መቁረጥ ይሉሀል እንዲህ ነው በስንቱ በሚስቱ የማይደራደር❤
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
ወይኔ በስንቱ በቢለዋ ወጋ😅😅😅😅
@MusseTeshome-ie3vw
@MusseTeshome-ie3vw 4 ай бұрын
The best drama ever. I hve no word
@worebado6556
@worebado6556 Жыл бұрын
የዛሬው አንደኛ ተብሎ ይመዝገብ❤❤❤❤
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🎉❤ኢቢሲዎች እንኳን ደስስ አላችሁ 2ሚል ደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤ በስንቱዬ ሂሩት ስወዳችሁ❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤
@serdinonabebe5553
@serdinonabebe5553 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@tesfish4740
@tesfish4740 Жыл бұрын
Uuuf besak firrriss new yalkut Enameseginalen
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
ዋውውውው ደሥሢል ሁለት ሚሊወን❤❤❤
@melakeweldemariam4588
@melakeweldemariam4588 Жыл бұрын
Betam ejig betam kewededukut Part 100 % so muss !!
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ሥወዳቹ በርቱ 😂😂😂
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
መስከረም የኔ ልዩ ስወድሽ ❤❤❤❤ የኔ ውብ
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 Жыл бұрын
የዚህ ሙዚቃ ችግሩ ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው በርታ አሪፍ ስራ ነው🫶🏼
@omsomi4897
@omsomi4897 Жыл бұрын
ዋው በሴ አንደኛ👏👏👏👏👏
@dfdh-kc7gu
@dfdh-kc7gu Жыл бұрын
❤❤❤❤ የኔ ልዬውች
@neimaaminu6360
@neimaaminu6360 Жыл бұрын
አይ በስንቱ መቸነው ሚሳካልህ
@fregenetworku7423
@fregenetworku7423 Жыл бұрын
I love you ❤❤❤besentu
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
ኢቢኤስ ሁለት መሊዮን ሰብሥክራይብ ዋው ደስ ይላል congratulations 🎉🎊🍾🎈
@sfgdsdffds1930
@sfgdsdffds1930 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ባልናሚስት
@bizuyetube371
@bizuyetube371 Жыл бұрын
wow ebs 2million you deserve
@GedionMoges-dl8qu
@GedionMoges-dl8qu Жыл бұрын
it wes so greet it wes so funny ebakachu endezi ketlu eshi wedachwalewu betam melkam ena yetesaka yesra gize yihunlachu😍😍😍😍😍😍😍
@meklitbirhanu4979
@meklitbirhanu4979 Жыл бұрын
Besnte betam desyilal
@BasketBallInsights2.0
@BasketBallInsights2.0 Жыл бұрын
Best sitcom comedy
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
አበሻ እራቱ ኩራቱ ነዉ በቃ ምግብ አላዘጋጂም ለወደፊቱ ባሌ ኩራቱን ይመገባል 🤣🤣😂😂አይ በስዬ 😘❤❤ እወዳችኋለሆ ❤❤❤
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Жыл бұрын
በስንቱ 3 ክፍሎች ብቻ ቀሩት
@EthiowareSEG
@EthiowareSEG Жыл бұрын
I loved the "rush hour style" misunderstanding scene, never gets old😅
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
😂😂😂😂
@onelove7063
@onelove7063 Жыл бұрын
The mi yu scene 😂😂
@messfengetachew2580
@messfengetachew2580 Жыл бұрын
Bro
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
አድርቅ የሆነ ባል ደስ ይላል ቤት ያሞቃል..!!
@wwxx662
@wwxx662 Жыл бұрын
❤ሰውዳችውየኔውደቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HawiWashiun
@HawiWashiun Жыл бұрын
❤beyond btseru
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
Wow amazing 😻 show 💪💪🇪🇹❤️
@tessemabiniam3921
@tessemabiniam3921 Жыл бұрын
አደኛ❤
@meaza2509
@meaza2509 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ EBS 2M 🎉🥳🥳
@ebstvWorldwide
@ebstvWorldwide Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🤗
@meskeremtsedale1028
@meskeremtsedale1028 11 ай бұрын
congratulations 🎉🎉🎉
@enderasu1670
@enderasu1670 Жыл бұрын
አንድም የበስንቱ episode አምልጦኝ አያውቅም እኔን የሆነ ማነው😎🤙
@etalatube8105
@etalatube8105 Жыл бұрын
Alemayehu, mechem yante yetiwena neger betam betam yileyal! Ewnet eko new yemimeslew!!!!
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
😂😂😂 አየሁት ቅድም 😂😂😂😂አሳቀኝ
@nuredincarlos9199
@nuredincarlos9199 Жыл бұрын
ድራፍት እየጠጡ አርአያ መሆን አይከብድም በስንቱ
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x Жыл бұрын
ሥወዳቺሁኮ
@samihopetube6783
@samihopetube6783 Жыл бұрын
ናፍቀኸኛል በስንቱየ😊
@miliesey947
@miliesey947 Жыл бұрын
Ay besnte hurtye muqurateyy❤❤❤
@ritaabera878
@ritaabera878 11 ай бұрын
በጠም ደስ የምትል
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂የዛሬው ደሞ እለም ያለ ፖለቴካ ማንን ለማጥቆር ነው 😂😂😂😂😂😂
@abebechgirmagirma
@abebechgirmagirma Жыл бұрын
መጨረሻዉ part 😂😂😂😂😂
@HasenEdo
@HasenEdo 10 ай бұрын
Muziqa Afanorom
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Жыл бұрын
ከስድብ ከዘረኝነት የፀዳ ፍቅር እና አድናቆት ኮሜንት የሚገኘው በስንቱ ላይ ብቻ ነው::
@queenFiling-yn5dx
@queenFiling-yn5dx Жыл бұрын
Nce one
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i Жыл бұрын
ብስንቱ እና ጩብት እንዴት እንዴምማቹኝ 😂😂😂❤
@bedrimussa4109
@bedrimussa4109 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 ወይኔ ተረቱ እኔንም ስልኬን አሰጣለኝ
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 11 ай бұрын
Betame awedachehalehu 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@YishakFasil
@YishakFasil 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ar gdlkn perfect sra nw ❤
@AkA1habesha
@AkA1habesha Жыл бұрын
Besintu zare akorahigne..😂😅😊
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አሌክስዬ ከልብህ ነው የራስህ ንግግር ያሳቀህ ወጋታደርገኛለች 😂😂😂😂😂
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
የሽብራው ጥርጥር ወይኔ በስቱ😂😂😂😂😂
@rastafarianlife9836
@rastafarianlife9836 Жыл бұрын
Egnam thank you blenal ebs tv woch 🤗
@efremworku6307
@efremworku6307 Жыл бұрын
ጀመረ
@Meskerm-xe5oc
@Meskerm-xe5oc Жыл бұрын
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Ай бұрын
❤አይ በስንቱ
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይ በስቱ ❤❤❤
@needam555
@needam555 9 ай бұрын
❤❤
@haileslaseseyoum1242
@haileslaseseyoum1242 11 ай бұрын
❤❤❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
🚶‍♂️ዛሬስ በስንቱ ቁምነገርሰራ😂
@binuhailu424
@binuhailu424 Жыл бұрын
በስዬ ስወደው እኮ
@MG-hk9vt
@MG-hk9vt Жыл бұрын
አንዴ የጦር መሳሪያሽን አውሽኝ😂😂
@tsegayeabebe5055
@tsegayeabebe5055 Жыл бұрын
We love you from mars
@EnyeGelaye-yh4rl
@EnyeGelaye-yh4rl Жыл бұрын
Betam konjo new
@user-wl4dd3vb3y
@user-wl4dd3vb3y 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@saramedia2423
@saramedia2423 Жыл бұрын
congregation Ebs for 2m
@ebstvWorldwide
@ebstvWorldwide Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🤗
/በስንቱ/ Besintu EP 49 "የአላማ ጽናት"
39:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 909 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 293 М.
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 18 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 71 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 710 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 29 " ወጪ ቆጣቢ -2"
35:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu "ቅቤያም ኮረዳ"
34:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 364 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 25 "የአባት ውለታው"
36:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 632 М.
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4 МЛН
СПАС СИТУАЦИЮ😂
0:53
Чистая Линия
Рет қаралды 3 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 5 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН
ЗНАКОМСТВА С ЛУЧШИМ ЗЯТЕМ 😂😂 #копы
0:42