እኔ ራፕ ሳደርግ ቱፓክ ከሞት ይነሳል 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

  Рет қаралды 349,892

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

"ዘወትር ሰኞ በ ዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው በማንያሸንፋል ጨዋታ ዛሬ ኮሜዲያን ያሲኖ እና ኮሜዲያን አድማሱ ዋና(ቢጫ ወባ) በተቃራኒ ቡድን በመሆን ይፋለማሉ፡፡
In today's episode of 'Manyashefal,' hosted by Zewetr Desalegn, we'll witness Comedian Yasino and Comedian Admasu Wana( Yene bicha weba) competing as opposing teams. It's set to be an exciting matchup!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 504
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 ай бұрын
እንደኔ ቢጫ ወባን አይቶ የመጣ🙌 ደግሞ ተናፍቋል ጠፋ በጣም❤❣️❣️❣️❣️
@FikirT-vn8dr
@FikirT-vn8dr 2 ай бұрын
❤❤❤
@samira7639
@samira7639 Ай бұрын
💞💕
@SusuYeedu
@SusuYeedu Ай бұрын
እኔ 😂😂😂😂
@dani__1_1
@dani__1_1 Ай бұрын
mi 😂😂😂
@user-gz3gx6ux9t
@user-gz3gx6ux9t Ай бұрын
Yemr muluwn lemayet ene bcha yemetahu meslogn neber ale ቢጫ ወባ
@kingasfw8937
@kingasfw8937 Ай бұрын
Tiktok laye ayeto yemeta 😂
@your_favourite123
@your_favourite123 23 күн бұрын
Yhewww😭😂
@hayu684
@hayu684 2 ай бұрын
ዘወትር በየሳምንቱ ቢጫ ወባ ይሁን በቋሚነት❤❤❤
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 ай бұрын
አይባልም ክብር የሚባል አታውቂም እንዴ ባለጌ
@SusuYeedu
@SusuYeedu Ай бұрын
​@gravitymoለምን ሠደብሻት መጥፎ ነገር አልተናገረች 🤕bile7558
@tsegawdaniel4095
@tsegawdaniel4095 Ай бұрын
🙏🙏 bica woba always
@YHC123
@YHC123 2 ай бұрын
ምስኪን ቢጫ ወባ ጨዋታው ራሱ አልገባውም😁
@SisayeAlemayhue
@SisayeAlemayhue 2 ай бұрын
Betam asazenge hegun balmwku😂😂😂
@senaitgetachew471
@senaitgetachew471 2 ай бұрын
ማንበብ ይችላል ግን?
@YHC123
@YHC123 2 ай бұрын
@Senait 😁
@samira7639
@samira7639 2 ай бұрын
አረ አዴማሱ የኔ ቢጫዎባ ፈታ ነው የሚያረገዉ ይመቸዉ ቪዲዮ ሳልጠግበዉ ነው ያለቀዉ ደግሞ ቢቀርብ እራሱ ሀሳብ ጭንቀት ያለበት ሰው ይለቀዋል👍😂😂😂💞💞💞
@VgGf-cm3do
@VgGf-cm3do 2 ай бұрын
በጣም 😂😂
@geez2115
@geez2115 2 ай бұрын
ኮምንታተሮች ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ትላላቹ ታሳፍራላቹ ክብር ስላላቸው ነው እናንተን ለማስደስት ቢጫ ወባ የተጋበዘው ልብሽ እስኪፈርስ እየሳቅሽ ቅሬታ ትጽፊያለሽ እንዴት እንደተደሰትኩ እኔ ነኝ የማውቀው ይሄ ልጅ የተለየ ነው ሊደገፍ ሊበረታታ የሞራል ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ሰው የሚታከመው በሞራል ድጋፍ ነው👍
@ismailezra5808
@ismailezra5808 2 ай бұрын
ትክክል🎉
@afro90s78
@afro90s78 2 ай бұрын
እውነት ነው
@BzuneshMola
@BzuneshMola 2 ай бұрын
በትክክል
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
ትክክል❤
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 2 ай бұрын
ወሬኞች የራሳችን አሮ የሰው የምናማስል እኮ ነን 7እና8 አመት መዳም ቤት ከምንቀመጥ እራሳችንን እንይ።
@daneldanel114
@daneldanel114 2 ай бұрын
ዘወትር ፈረንጅ ጎረቤቴና ይሄን ፕሮግራም ደስ በሚል ስነምግባርና መድረክ አያያዝ ነው ምታቀርበው የአነጋገር ዘዬህም ድንቅ ነው ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን !
@YeabsiraMuluken-me8bm
@YeabsiraMuluken-me8bm 2 ай бұрын
ምሽቴን ያሳመርልኝ ምርጥ ፕሮግራም የኔ ቢጫ ወባ😂😂😂😂😂
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
እኔ ዘወትር ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስ ይበላችሁ ደስታ አይጠገብና ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት ክፉ አይካችሁ የማታ ይስጠችሁ ወጥቶ ከመቅረተሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Qeneni
@Qeneni Ай бұрын
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
@@Qeneni ❤❤❤
@muluzewede
@muluzewede Ай бұрын
❤❤❤
@fanuelworku9971
@fanuelworku9971 Ай бұрын
የኔ ቢጫ ወባን ቲክ ቶክ ላይ አይቶ የተመለከተ
@AmanuelTetemke
@AmanuelTetemke Ай бұрын
Alen alennnn
@Natilyrics12
@Natilyrics12 Ай бұрын
አለን
@KhalidNgusu00
@KhalidNgusu00 25 күн бұрын
እኔም እሱን ለማየት ከዛዉ ሰፈር ነዉ የመጣሁት
@TsigeredaNigussi
@TsigeredaNigussi 11 күн бұрын
Ena😂
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i 2 ай бұрын
ወይኔ የኔ አባት ቢጫ ወባ ታድሎ የዋህነቱ ከአስተዋይ ንግግሩ እና ጨዋታዉ ጋ ደስ ሲልልልል አቅራቢዉም በደንብ ተረድተህ በተረጋጋ ንግግር ስላዋራኸዉ አመሰግናለሁ
@ethioaddis7631
@ethioaddis7631 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ኮመንት ልፃፍ! አሳቂ ነን ብለው ቀልድ ለመፍጠር ከሚሠቃዩት ይልቅ እንዲህ እራሱን ይዞ የመጣው ሌላ ባህሪይ ለመልበስ ያልተሠቃየው የዋህ ልጅ በጣም አስቆናል.
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 ай бұрын
በሳቅ ነው የጨረስኩት😂😂እናተስ አቤት ቢጫ ወባ 👍👍👍
@Kidste78
@Kidste78 2 ай бұрын
በጣም ያስቃል የእውነት ሳያነብ ነው የሚጫወተው
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 ай бұрын
​@@Kidste78ቀላል ውዴ በራሱ ሙድ😂😂😂
@user-lw7jy3nd3i
@user-lw7jy3nd3i 2 ай бұрын
እደዛሬው ስቄ አላቅም ምን ሆኖነው😂😂😂
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 2 ай бұрын
​​@@user-lw7jy3nd3iሆደ ቆሰለ😂😂😂ውዴ😂
@AbedelaAhamd
@AbedelaAhamd Ай бұрын
Me too
@Lina-pe8js
@Lina-pe8js Ай бұрын
የአመቱን ምርጥ ሳቅ ነዉ የሣኩኝ ተባረክ
@Fekerfeker-sc4wv
@Fekerfeker-sc4wv 2 ай бұрын
የያሲን የያሲን ፓርት እያሳለፍኩ ነው ያየሁት ቢጫ ወባ ገደለኝ በሳቅ
@EmutiDereje
@EmutiDereje Ай бұрын
እኔም እንደዛው
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 2 ай бұрын
የዛሬውስ ከፋ እረ ውሀ ጠማኝ አላለም አይ ቢጫ ወባ 😂😂😂😂😂ተወዛግቦ አወዛከበን እኮ 😂😂😂😂
@GodisloveItsme
@GodisloveItsme Ай бұрын
ዋው ዘወተር ሰውን ትሪት ስታደርግ ክብር ስትሰጥ ትለያለህ ስማርት ነህ 👏 ቢጫ ወባዬ ይመቸኛል ገር ነው
@ZeynuMeka-qr4ti
@ZeynuMeka-qr4ti 2 ай бұрын
ድጋሚ ቢቀርብልን ደስ ይለናል ይመችህ አድምዬ
@LiyaLeyu
@LiyaLeyu 2 ай бұрын
አይ ሰዉ ሁሉ እንደሱ የራሱ አለም ላይ ቢኖር ሁሉም ደስተኛ ይሆን ነበር
@Ffrita2068
@Ffrita2068 2 ай бұрын
Exactly 💯
@LiyaLeyu
@LiyaLeyu 2 ай бұрын
በራሱ ሙድ የሚኖር ሰዉ አቦ ይመቸዉ
@VgGf-cm3do
@VgGf-cm3do 2 ай бұрын
የኔ ቢጫ ዎባዬ ቪዲዮ ሳልጠግበዉ አለቀ አረ በሳቅ ደግሞ ይቅረብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sb6gt8jy4r
@user-sb6gt8jy4r 2 ай бұрын
ቢጫ ዎባ ደግሞ ይቅርብልን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው ያየሁት እንደ ዛሬ ፈታ ብዬ አላቅም ዞትርዬ😂💞😂💕😂😂💞😂😂😂😂😂😂😂
@wowreact5
@wowreact5 Ай бұрын
😂😂
@dagimbelay7894
@dagimbelay7894 Ай бұрын
ቢጫ ወባ በጣም ሚስክን ነው ኤረ በሳቅ ገደለኝ አቦ ይመች 😂😂😂
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 2 ай бұрын
Era ቢጫ ወባ ደብሮኝ ነበር ሆዴን አቆሰለው😅😅😅
@neima2690
@neima2690 2 ай бұрын
በዚህ ፕሮግራም እደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉
@user-bc4jg1dc1h
@user-bc4jg1dc1h 2 ай бұрын
ዘወትርሰላምህብዝትይበል
@solocmc
@solocmc 2 ай бұрын
አንዳንድ ጊዜ እዚህ ፕሮግራም ላይ መቅረብ እራስን ማዋረድነው አይመስልህም አቶ አድማሱ ግን በሕይወቴ እንደዚህ ቀን ስቄ አልውቅም አመሰግናለሁ አቶ አድማሱ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 ай бұрын
አድማሱ የዋህ ነህ እኮ❤❤ ያሲኖ ምርጥ❤
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂የዛሬዉስ ወየዉዉዉዉዉ
@tizu4300
@tizu4300 2 ай бұрын
ወይኔ ቢጫ ወባ 🤣🤣🤣🤣
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 2 ай бұрын
ወይኔ እደ ቢጫ ወባ ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂😂
@user-uo6ke8mq9g
@user-uo6ke8mq9g 2 ай бұрын
ይመችክ በራሱ ዓለም ያለ ሰው ሌላ ታሪክ ውስጥ አድሜ
@DtGh-kn4vn
@DtGh-kn4vn 2 ай бұрын
የኔ ቢጫ ዎባዬ ደግሞ ይቅረብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@endeshaw527
@endeshaw527 Ай бұрын
ከበሬው ላይ ያለው አባባልሽ ተመችቶኛል ከሳቄ ብዛት አልቅሻለሁ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@samsonamsalu3335
@samsonamsalu3335 2 ай бұрын
ወይ ቢጫ ወባ! የእባቡ ድምፅ የጉድ ነው።
@Burte-mj1li
@Burte-mj1li 2 ай бұрын
ዘወትር በርታ መበረታታት ያለበት ልጅ ነው ጀግና ነህ
@stenurhussen3318
@stenurhussen3318 Ай бұрын
Yasin gn keldih wez ylewum bichs weba andegna😂😂😂 yne mskin
@user-ox3sr4lp4z
@user-ox3sr4lp4z 2 ай бұрын
ጨዋታው አልገባውም ማርያምን
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 2 ай бұрын
በጭራሽ ሚስኪን😡
@user-do3ub4on6z
@user-do3ub4on6z 2 ай бұрын
አስኪ ቢቻ ዎባን የሚዎዳት 👍👍👍👍👍
@user-ll3fk4cf2u
@user-ll3fk4cf2u 2 ай бұрын
ኣቦው ይመችክ ብጫ ወባ አንደገና ይምጣልን
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 Ай бұрын
አድማሱ ዋና ከላይ ፍንጭት ከስር ግጭት አቦ ይመቸው ያለብኝ የኑሮ ጫና እንድረሳው ነው ያደረገኝ ኮሜድያኑ ተበላ ይደገም በቃ ከሌላ ሰው ጋር አስደግሙልን ቢጫ ወባዬ ይመችክ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@guitaropia
@guitaropia Ай бұрын
Endi endasakegn zemenih yesak yihun brother Admasu
@user-zv2il4so3d
@user-zv2il4so3d 2 ай бұрын
አሜን አሜን አተንም ዘወትረ ደስይበልህ❤❤❤❤💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-iu8zd4hn6q
@user-iu8zd4hn6q Ай бұрын
u r legend yemr..sew belbu yalewn new misemaw
@BHzxb
@BHzxb 2 ай бұрын
የልጅቷን. ትእግስት. አለማድነቅ. አይቻልም. እኔ ብሆን. ትቸዉ ነበር የምወጣዉ. 😂😂😂😂
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Ай бұрын
ምን እንደሁም እሱ በጣም ጎበዝ ነው ምን መልስ መለሰች እንደሁም አናዳኝ ልሞት ነው
@BHzxb
@BHzxb Ай бұрын
@@mekdesjaky871 አላልሽም. ጉድ እኮ ነዉ. ሳስረዳትኮነዉ. የምመልሰዉ. አስረዳ ይባላል መልሱን. እራሱዉ ይጠራዋል. ልጁቱማ. ቁጭብላም. መጠበቋ. ጎበዝ ነች. ሆሆሆሆ
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Ай бұрын
Kkkkk ewnetshin new​@@BHzxb
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 2 ай бұрын
አዞ 🐊 አወ መልሳለች ምስኪን መለሱን እየነገራት😂😂
@user-lalabmts
@user-lalabmts 2 ай бұрын
Awo
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 2 ай бұрын
አይ ቢጫ ወባ በሳቅ ሆደን አሳመመኝ😂😂😂😂
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 2 ай бұрын
አዉቀዉ ዘለዉት ነዉጂ አዞን ራሱ ነው የነገራት😂😂😂😂😂😂
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 2 ай бұрын
😂😂አወ ሚሰማ አልመሰለውም
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 2 ай бұрын
አዎ 😃😃😃😃😃😃😃
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 2 ай бұрын
@@yelijeenat6425 ትንሽ ሆነን 😂😂ትምህርት ቤት መምህር በጥያቄ ሲያፋጥጠን የምንረዳዳት ነገርን ነው ትዝ ያስባለኝ😂
@Loveword49
@Loveword49 Ай бұрын
የአድማሱን አይነት በራስ መተማመን ቢኖረኝ ሚሊየነር እሆን ነበር
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 2 ай бұрын
😅😅😅😅ኧረ የዛሬው😂😂😂ውይ ሆዴ 😂😂😂
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 2 ай бұрын
ዘወትር እወድሀለሁ
@borukboruk4476
@borukboruk4476 2 ай бұрын
😂😂😂😂 የዛርዮ ይለያል😂😂
@joeyanderson6660
@joeyanderson6660 Ай бұрын
Why? What changed
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
ቢጫ ወባ በጣም ተመቸኝ ወሃ ጠማኝ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሞትኩኝ : እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
@user-od9qv6rm7x
@user-od9qv6rm7x 2 ай бұрын
ዞትርዬዬዬ የኔ ወንድም ስወድህ ወይኔኔ በሳቅ ነው የጨረስኩት 😅😅😅😅😅😅
@user-sx2il5sf3i
@user-sx2il5sf3i Ай бұрын
ቢጫ ወባ ጫወታው ገብቶት አሸናፊ እስክሆን ድረስ ደግሞ ይቅረብ ።ዘውትር ትህትናህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@nura861
@nura861 2 ай бұрын
ያሲኖ❤❤
@nuryeyimam4251
@nuryeyimam4251 2 ай бұрын
ዛሬ ምኑንነው ያመጣችሁት
@Fekerfeker-sc4wv
@Fekerfeker-sc4wv 2 ай бұрын
ያሲን ለማሳቅ ብሎ ስለሚሰቃይ አያስቅም ቢጫ ወባ ፈታ አድርጎናል
@user-ye5dd2dr2v
@user-ye5dd2dr2v 2 ай бұрын
Ethiopia la zelalem tinur yemtlut eski like gichu pls
@user-gn6qz4fh8w
@user-gn6qz4fh8w 2 ай бұрын
የቢጫ ወባ ድፍረት ግን በጣም ነው ሚገርመኝ
@afro90s78
@afro90s78 2 ай бұрын
የኔ ቢጫ ወባ በጣም አዝናኝ ሰው ይመቸው
@sol1921
@sol1921 Ай бұрын
ያኛው እኔ ኮሜዲ ነኝ ብሎ እንዳያወራ ቢጫ ወባ የሚባለው ነው ቀልደኛ
@yeshi5969
@yeshi5969 2 ай бұрын
ቢጫ ወባ ግን ሙዲ እየያዘ ነዉ ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂😂😂
@Qeneni
@Qeneni Ай бұрын
የምሬን ከልቤ ነው ያሳቀኝ አቦ ይመችክ የሚገርም ልጅ ነው አድማሱ ቢጫ ወባ
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 ай бұрын
weyene sewuyewu men yemselel😅😅😅😅
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 ай бұрын
ቢጫ ወባዎች ዛሬ ዘና አረጋችኹኝ ውይ ሆዴን አመመኝ በሳቅ😅😅😅😅
@user-ou8ut5ww2u
@user-ou8ut5ww2u Ай бұрын
እናቴን ትለኛለህ❤ እንዳተ አይነቱ ባይኖር አለም ምንም ናት ጨዋታ ነው Elite absolutely elite bro 😂
@marekonjo9241
@marekonjo9241 Ай бұрын
ቢጫ ወባ ምርጥዬ በሰቅ አስለቀሰኝ ኡፋፋፋ ይመችህ አቦ😂
@gechkt4079
@gechkt4079 2 ай бұрын
ዘወትር ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤
@RichRich-mi7xp
@RichRich-mi7xp Ай бұрын
የፕሮግራሙ አዘጋጅ አንደኛ ነው❤
@ameernuredin6642
@ameernuredin6642 Ай бұрын
Man of the game Admasu
@RihanaRiha-if6hp
@RihanaRiha-if6hp 19 күн бұрын
ምስኪን የጨው እቃ 😂😂😂
@fanuelworku9971
@fanuelworku9971 Ай бұрын
ከቢጫ ወባጋር ያለችዋ ግን በጣም ጎበዝ ነች
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 2 ай бұрын
መጀመሪያ ሲቀርብ ማስረዳት ነበረብህ😅😅😅😅😅😅
@Ksm2kiyar
@Ksm2kiyar Ай бұрын
ቢጫ ወባ😂😂1 ያሲን ተበላህ
@selamtube-2157
@selamtube-2157 2 ай бұрын
Admasu Number one ... Oh God he is killing me.
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 ай бұрын
ቢጫ ወባ ያለው ሰውዬ ምንም ጨዋታው አልገባውም😂😂😂😂
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ፈታ የሚደርገኝ ፕሮግራም 😂😂😂😂
@nesraneara
@nesraneara 2 ай бұрын
በሳቅ ገደለኝ የኔ ቢጫ ወባ😂😂
@habtsheteshetu8588
@habtsheteshetu8588 Ай бұрын
አድሜ ግን አንደኛ ነው ምን አይነት ጀግና ነው
@Blds866
@Blds866 Ай бұрын
በሳቅ ኣስለቀሰኝ ቢጫ ወባ😂
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 2 ай бұрын
ጉራ ብቻ የምን ክብር ነው ምትሉት መዝናኛ ፕሮግራም መሰለኝ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Ай бұрын
😂እህ 😂😂😂ልቤ ፈነዳ በሳቅ😂😂
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 2 ай бұрын
እነ ቢጫ ወባ ልጁ እኮ ተመልካች እጂ ተወዳዳሪ አይመሥልም
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf Ай бұрын
የኔ ቢጫ ወባ❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj 2 ай бұрын
You cant bring this guy to main stream media. If you care, help him. He has obvious developmental issue. Not make mockery out of him over and over. It is a shame for the media.
@user-m5544
@user-m5544 Ай бұрын
Lesew betam new kibir yalew adme ❤❤❤
@wowreact5
@wowreact5 Ай бұрын
የኔ ቢጫ ወባ የናፈቀው የታላቹ 😂😂
@user-xu3qc6bo6g
@user-xu3qc6bo6g Ай бұрын
አይ የስደት ስጦታየ( ጀዋሌ)ስቱን አሳየችኝ አሠማችን የኔ ስጡታ ሞባይሌ❤ በሳቅ አፈራፈረችኝ😂😂😂😂😂
@mahletmichael-zr8iw
@mahletmichael-zr8iw Ай бұрын
😂😂😂😂ቢጫ ወቯ የዋ ሰው
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 Ай бұрын
ከዚህ ሠፈር ቀጥሎ ያለው? አላውቀውም 😂😂😂😂
@hiwothiwi2511
@hiwothiwi2511 2 ай бұрын
ደስ ይላል የዛሬው 👍
@Saade_Haseni-Sehami
@Saade_Haseni-Sehami 2 ай бұрын
ይህብሮግራም ፈታ የማደርግ ነው ግን የዛሬው በሳቅ ሞትኩ ውይ ብጫ ወባ 😂😂😂😂😂😂
@AlexAlexoo-dn8tq
@AlexAlexoo-dn8tq Ай бұрын
Weynie Nefsachew aymarm😅😅😅
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 Ай бұрын
አድሜ (ቢጫ ወባ) እንዴት እንዳዝናናኝ አትጠይቁኝ!!
@abebabahirutegegni1044
@abebabahirutegegni1044 Ай бұрын
እንደ ዛሬ ዘና ብዬ አላውቅም 🤣🤣🤣🤣
@FikaduNeg
@FikaduNeg 2 ай бұрын
❤❤😅😅😅🎉 amazing
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 2 ай бұрын
በሳቅ ገደለኝ ሚሲኪን የለቦታው አምጥታችሁ አድማሱ ከሱም ብሶ ይቆጣል😂😂
@user-iu8zd4hn6q
@user-iu8zd4hn6q Ай бұрын
Aybalm think over it
@joeyanderson6660
@joeyanderson6660 Ай бұрын
​@@user-iu8zd4hn6q Did you enjoy it
@jenabgadyoo541
@jenabgadyoo541 Ай бұрын
ቢጫ ወባ በጣም ነው ያዝናናን😂😂😂😂😂😂😂😂
@AdaKing-b9b
@AdaKing-b9b 19 күн бұрын
ኧረ አልቻልኩም😂😂 ቢጫ ወባ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 ай бұрын
ሽንት መጣ ለዚህ ነው ሚዘፍነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
ብራችንን ሌባ በላብን  🤣🤣   //ማን ያሸንፋል?//
42:16
BEST Auditions from America's Got Talent 2024 So Far!
1:39:12
Got Talent Global
Рет қаралды 6 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 51 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 4,3 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,6 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 13 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 13 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН