"ለፍቅር ጥያቄ ዝግጁ ነኝ" የኔ ቢጫ ወባ Mabriya Matfiya

  Рет қаралды 247,088

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

"ለፍቅር ጥያቄ ዝግጁ ነኝ" የኔ ቢጫ ወባ Mabriya Matfiya
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 903
@almhabacll5740
@almhabacll5740 3 жыл бұрын
አንደኛ
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....................
@shadafaris6051
@shadafaris6051 2 жыл бұрын
አርት ውስጥ በጣም ታሽቻለው ማሳጅ ቤት እራሱ እንደዚ አያሹም አላህ ይጠብቅህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከዛ ኪኒኔ አንተ ትሻላለክ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በአራዳ ቋንቋ የዘፈነ ብርቅዬ ነው በራስ መተማመኑን በጣም ነው የማደንቀው በርታ የእውነት
@bekritube4518
@bekritube4518 3 жыл бұрын
እረ ሁሌ አቅርበው የሀገር ችግር ያስረሳል 😁😁😁😁
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 3 жыл бұрын
😂😂😂
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
በጣም ሀሀሀሀሀሚስኪን ሳየዉ ያስቀኛል እኔማ 😂😂😂ዉ ሲል ደነገኩ እኔ ጎኑ ያለዉ ምን አለ እህ
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-bq1wn6xi5h
@user-bq1wn6xi5h 3 жыл бұрын
😁😁😁
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 жыл бұрын
እኔ ያሳቀኝ ሙዚቃ ታቆማለክ ሲለው ለምን አቆማለው ብሎ ሲያፈጥ ነው 😂😂 አረ ብታቆም ነው ሚሳለን 🙄
@alember9524
@alember9524 3 жыл бұрын
እረ በሳቅ ገደላችሁኝ ጋዜጠኛውም ያዝናናል የእኔ ቢጫ ወባማ ድፍረቱ በቂ ነው😂😂😂😂
@dagneshedo8068
@dagneshedo8068 3 жыл бұрын
this guy has 100% confidence so don't break it down
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 3 жыл бұрын
yes!
@millitube5011
@millitube5011 3 жыл бұрын
18:01 ቀስ ብለህ እለፍ ሲል የሠማዉ ማነዉ
@asimaru5913
@asimaru5913 3 жыл бұрын
ምርጥ ኣድማጭ ነህ ይገርማል ተመልሸ ሰማሁት
@munhagos272
@munhagos272 3 жыл бұрын
እረ በሳቅ ገደለኝ
@biruktawiteya2181
@biruktawiteya2181 3 жыл бұрын
እኔ እሱጋ ነው ያልቻልኩት በቃ
@jordankiflu6348
@jordankiflu6348 3 жыл бұрын
@@biruktawiteya2181 lemindinew gin endeza yalew??
@user-in3hv9if5r
@user-in3hv9if5r 3 жыл бұрын
@@jordankiflu6348 የነዋይን ዝፈን እንዳይለው ነዋ😁
@tamiratargaw5262
@tamiratargaw5262 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይህንን ልጅ ለአንተ አደራ
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 2 жыл бұрын
😂😂
@shikursuleyman7650
@shikursuleyman7650 3 жыл бұрын
ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ሰዉ እዲህ ነዉ በርታ ካላገባህ እዳትነካ 👏👏👏
@yonayon5598
@yonayon5598 3 жыл бұрын
Let's forget his talent but I can't hide his honesty .keep on fighting and moving for your passion bro!
@wisdom_ETHIOPIA
@wisdom_ETHIOPIA 3 жыл бұрын
አራዳነት አማረኛ አቀላጥፎ መናገር ሳይሆን being creative exactly like him and making money. Keep going man 🕺🕷
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
አማርኛ አቀላጥፎቶ ማውራት አራዳነት ነው!!
@wisdom_ETHIOPIA
@wisdom_ETHIOPIA 3 жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 Elon musk, LeBron James, CR7, Neymar Jr, Will Smith, Kevin Hur, Vladmir Putin, Donald Trump, Kany West, The weekend, Snoop Dogg, Narendra Modi, Priyanka Chopra and many others, they don't even know the existence of the language called አማረኛ. So what now? Exactly like them, Admasu Wana doesn't even have an interest to learn አማረኛ while still being an Ethiopian. And I wish that you understand language is a tool for communication but not sign of intelligence. Improve your arguments and we can argue as well as learn from. Thanks
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜....................
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 3 жыл бұрын
Wel said👍
@MG_22
@MG_22 3 жыл бұрын
@@wisdom_ETHIOPIA yamhal ende ahun yetekeskachew sewoch amhariga lemin ytekemalu yeminorut lela hager degmo creative yemtlew yhen new are besmam😂😂😂
@mekdes5825
@mekdes5825 3 жыл бұрын
እኔ እንዳተ ድፍርት ቢኖርኝ የት በደርስኩ ነበር😂😂😂😂
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 жыл бұрын
😂
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
😂😂😂😅
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 2 жыл бұрын
😅😅
@abelebe5035
@abelebe5035 2 жыл бұрын
እኔም😂😂😂😂
@mihiretloha3842
@mihiretloha3842 3 жыл бұрын
በራስ መተማመንን ከአድማሱ ዋና መማር 👌😀
@user-pf7dj3wj8c
@user-pf7dj3wj8c 3 жыл бұрын
ቅን ልብ አለው ይለያል
@miami8347
@miami8347 3 жыл бұрын
ቅን ስለሆነ በራሱ ስለሚተማመን እኔ በሱ ስስቅ እሱ በኔ ገንዘብ ይደበራል ላይክ ኮመንት አደርጋለው ይትዩብ ይከፍለዋል ታድያ ከኔበላይ ፋራ አለ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ😁😁😜😜
@kemuti7847
@kemuti7847 3 жыл бұрын
Lezi ahun man like yaregal yefelege neger bihon sketama mehon aychlm
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 жыл бұрын
እናአንቺምለጌዜያዊ ተሥብሸ
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
😄👌👌👌👌👌👌👌👌
@zaektube3037
@zaektube3037 3 жыл бұрын
ገና አሁን ፋራ መሆኔ ገባኝ ወቸው ጉድ አለ ሰውየው😂😂😂😂🤭🤭
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 Honestly He is a good entertainer! መበረታታት አለበት
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 жыл бұрын
እረ በናትህ አንዳንዴ ጋብዝልን አደከመን እኮ ይመችህ በነጻነት አንዳንተ ነው መኖር በርታ
@endegtebeje467
@endegtebeje467 Жыл бұрын
ቅቤ ነጋዴ ነኝ አላለም ። የምር የሊስትሮች ቀለም እየዞረ ሲሸጥ አውቀዋለሁ እኮ ሆ
@dagneshedo8068
@dagneshedo8068 3 жыл бұрын
ላጲስ ግን አጠያየቅህ ልክ አየይደለም we should have to respect first
@mxo3212
@mxo3212 3 жыл бұрын
ya agul mud leyz ale...
@lominatplc3860
@lominatplc3860 3 жыл бұрын
Esun eytayka ko almsk aycalem
@Ettyofacts
@Ettyofacts 2 жыл бұрын
Ewnet feneketew neber ezaw
@bereketabate1834
@bereketabate1834 6 күн бұрын
Kezi belay endet yakberew
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
ዋ ዋ ዋ 3 ጊዜ ክክክክክክ ታድሎ በራሱ አለም ነፃ ሁኖ ነው እሚሮር
@abewalelign2300
@abewalelign2300 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ሰው ያደንቃል , Respect bro
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
ስሜት ነው በቃ ተመቸኸኝ በለው ማን ምን አገባው ዝፈን የፈለገ ይስማ ያልፈለገ አይስማ በቃ በሳቅ ገደልከኝ 💛💛💞💌💞💜💟
@HambisaA
@HambisaA 3 жыл бұрын
ልጁ ከታዋቂዎቹ በላይ ያዝናናል
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
እዚ የምታሾፉብኝ የቅናት መንፈስ ያለባችሁ ናችሁ ብሏችኋል 😂😂😂
@diehard0155
@diehard0155 3 жыл бұрын
Both the host and the guest are big time entertainers.
@asabnehdagnew7898
@asabnehdagnew7898 3 жыл бұрын
እባካችሁ ከሙዚቃ ባለሙያ ጋር አገናኙት ኮሚድያን መሆን ይችላል
@Abayzh2pd
@Abayzh2pd 3 жыл бұрын
በየዋህነቱ እንወደዋለን ወደ ኮሜዲ ቢሄድ የተሻለ ይሆናል
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 жыл бұрын
ወኔዉ የአንተን ያክል ትንሽ ድፍረት ቢኖረኝ🙈🙈🙈🙈🙈
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 жыл бұрын
ምስኪን ነው የሚመሰለኝ ያሳዝነኛል ጋዜጠኛው በሰሙ ሲገለፈጥ አናደደኝ😉
@behappy6830
@behappy6830 3 жыл бұрын
Eskahun kanebebkuwachew comment tsehafiwoch anchen And(1) teneya ageyew 👍🏾👍🏾👍🏾 berchi
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
ይሄ ጨዋ ልጅ ነው(አድማሱ) አክብሮቱ ደስ ይላል ላጲስ እንደዚህ አይነት አድናቂና መልካም ሰው ኪኒኔ ከዚህ ልጅ መልካም ነገር ቢማር ጥሩ ይመስለኛል
@tumasana8669
@tumasana8669 3 жыл бұрын
ደስ አይልም ጋዜጠኞ፣ ከጋበዝክ አክብር፣ የመንገድ ዳር አሿፊ ነው ምትመስል።
@lilpapi2785
@lilpapi2785 3 жыл бұрын
Right 👍🏽
@abelgebeyaw5205
@abelgebeyaw5205 3 жыл бұрын
Right
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 3 жыл бұрын
ትክክልል
@tigrayfirst5399
@tigrayfirst5399 3 жыл бұрын
እራሡ ልጁ ምን ቁምነገር ኑሮት ነው ???ጋዜጠኛ ላይ ፊጥ እምትሉት
@s.m.749
@s.m.749 3 жыл бұрын
ልጁ ራሱ እያሾፈ አይደል እንዴ 😂😂
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch 3 жыл бұрын
አድማጮቻችን አትበል ተመልካቾቻችን በል እባክህ ላጲስ
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
Ke radio lemdobet new
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
ፍቅር ወተት ነው ጋብቻ እርጎ ነው 😂😂😂😂😂አላለም ዉይ ጥበብ አረ ተይ ጥሪኝኝኝኝኝኝ
@americaneaglegtllc2211
@americaneaglegtllc2211 3 жыл бұрын
Tebeb keterachish Atesemi abet atbeye:- ye mariam bekil eyefechahu newu beyeee
@hsee3071
@hsee3071 3 жыл бұрын
ክክክ
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
😄😄😄😄😄😄
@heniz8124
@heniz8124 3 жыл бұрын
ልጅ ቂቤ ነው
@shamslove6401
@shamslove6401 2 жыл бұрын
አላለም ሚለውቃል ያስጠላኛል
@enukiya2555
@enukiya2555 3 жыл бұрын
ዋ ዋ ዋ 3 ግዜ ብሎ እርፈው
@retareta8675
@retareta8675 3 жыл бұрын
በጣም ቅን ልብ ያለዉ የዋህ ንፁ ልብ ያለዉ ሰዉ
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 3 жыл бұрын
haha ጋዜጠኛው ምን ያርግ እኔ ብሆን አይደለም ቁጭ ብዬ ኢተርቪ ላረግ ሳየው ሽቴ ሁሉ ሚያመልጠኝ ይመስለኛል እኔ ግን ሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር ከዘፋኞች እኩል ጀሀነብ መግባቱ ነው
@meazameaza4000
@meazameaza4000 3 жыл бұрын
ማነው ያለው መህመድ ነው እንዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😆🤣😆😆🤣🤣🤣
@japheth325
@japheth325 3 жыл бұрын
Yea that's wt I'm sayin'!
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 3 жыл бұрын
ማረያምን እውነትሽን ነው
@zelaftube5292
@zelaftube5292 3 жыл бұрын
@@meazameaza4000 ምነው በናንተ ሀይማኖት ዘፋኞች መንግስተ-ሠማይን ይወርሳል እንደ?? እኛ መሀመድ ሳይሆኑ ያሉት የተከበረው የአምላካችን ቃል ክቡር ቁረአን ነው
@fofofofo3157
@fofofofo3157 3 жыл бұрын
@@meazameaza4000 ዳቢሎስ ነገር ነሽ
@user-bl6ul1fy3h
@user-bl6ul1fy3h 3 жыл бұрын
😂 I love this guy
@Dhiydjo
@Dhiydjo 3 жыл бұрын
Interiviewer : walk taregalek Admasu:no begre meramed new mwedew😂😂
@sofanitgirma8734
@sofanitgirma8734 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን በጣም ያናድዳል እንግዳ ብሎ ከጋበዘ ማክበር አለበት። በዚያ ላይ ጥያቄ ጠይቆት መልስ ሊሰጠው ሲጀምር ያቋርጠዋል። that is disrespect
@tesfalemafework9939
@tesfalemafework9939 3 жыл бұрын
ትክክል ቀልድ ሲበዛ ይዘላል
@lijelias2296
@lijelias2296 3 жыл бұрын
Yesss
@yesewuhager1579
@yesewuhager1579 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነው እንዳውም ሰውየው እኮ በጣም ነው የሚበሳጭ ቀለደ በጣም ገገመ እንዴ ጋዜጠኛው ትግስቱ የሚገርም ነው
@lilpapi2785
@lilpapi2785 3 жыл бұрын
Right
@alametube2428
@alametube2428 3 жыл бұрын
ፍቅር ወተትነው ጋብቻ እርጎነል ሲጣሉ አሬራ በሚጥሚጣነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bq1wn6xi5h
@user-bq1wn6xi5h 3 жыл бұрын
😁😁😁😁ማጋጨትነዉ
@abelebe5035
@abelebe5035 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 FACT MITMITA NWE
@danygz8106
@danygz8106 3 жыл бұрын
put t some respect on this man bro
@jerryjerryalem9853
@jerryjerryalem9853 2 жыл бұрын
Stop under minding this guy😢 he is awesome confident person😘
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
ላጲስየ ሥወድሕ ማርያምን አድማሱ የኔ አዝግ በናታቹሕ አትስደቡት ፈታነው የሚያደርግ የዋሕነውከምር
@alenema87
@alenema87 3 жыл бұрын
Ewonet new
@wamiilee3649
@wamiilee3649 3 жыл бұрын
Let your guests speak, don't interrupt
@firahuwatasia2218
@firahuwatasia2218 3 жыл бұрын
ምስኪን ነው እውነት የዋህ ነው እኮ
@natxo7270
@natxo7270 3 жыл бұрын
አቦ ላፒስ ግፈኛ ነሽ ግን አዝናንተሺኛል የሆነ ቀን ሲደብርሽ ድጌ ጥሪው 😀😀😀😀😂😂😂
@girmareta8844
@girmareta8844 3 жыл бұрын
😀😀🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
😃😃😃😃
@mela79king
@mela79king 3 жыл бұрын
እደዚ አይነት ብዙ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ስላሎ Please keep up this program 😂😂😂👌👌👌👏👏👏
@mikbunya2522
@mikbunya2522 3 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ስውዬ ቀስ ብለህ እለፈ ነው ያለው?😁😁😁
@hibrekelemework8836
@hibrekelemework8836 3 жыл бұрын
ene becha yesemawte meselogn neberr yemechshe 1gna joroo
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@emerald21576
@emerald21576 3 жыл бұрын
እንደው ይሄ ልጅ በናታቹ ሁሌም ይቅረብልን!!! የማብርያ ማጥፊያ አዘጋጅ፤ በእውነት ተመችተህኛል.....በርታ!!! በዚህ ሃዘን በበዛበት ዎቅት እንዲህ ዘና የሚያደርግ ዝግጅት ለተምልካች ማቅረብ በውነት ብልህነት ነው!!!
@rediholiclove871
@rediholiclove871 3 жыл бұрын
He made my day! thanks
@jamestube9181
@jamestube9181 3 жыл бұрын
የምር ደፋር ነሽ ቢጫ ወባ ህልምህን ኑር ሰላምህ ይብዛ
@rahelricho6259
@rahelricho6259 3 жыл бұрын
ፈቅር ወተት ከሆነ እርጎ ትዳር ከሆነ ሁለቱ ሲበጠበጥ ልጂ አሬራ ሊሆን ነው 😂😂😂😂
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 3 жыл бұрын
ቅቤ
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 3 жыл бұрын
ቅቤ ነው ልጆ
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
ዘፈን እንከምሞት አልተውም አልክ እንግዲህ ወደ ጥልቁ ጉድጓድ ነው መጨረሻህ ሲኦል ነው ...ዘፈን ሀጢሀት ስለሆነ
@yaredetu4681
@yaredetu4681 3 жыл бұрын
ወሪያም ጴንጤ ማን ስሚው አለሽ
@ok2800
@ok2800 3 жыл бұрын
God is good እውነትሸ ነው ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን
@ethioprofile3209
@ethioprofile3209 3 жыл бұрын
በዚ እንኳ ካቆመ ብለሽ ነው 😂😂
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ሀርድ ነው 🤣🤣🤣 ወይኔ ድፍረቱ 100% 🤣ሲጣሉ አሬራ ነው አላለም 🤣🤣
@tena9047
@tena9047 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የተደበቀብህ ነገር እንድታይ ግልፅ ያርግልህ ይሄን ነው ምለው
@sheshe4202
@sheshe4202 3 жыл бұрын
አሜን ሞትኩ🤣🤣
@mimebeza3240
@mimebeza3240 3 жыл бұрын
እረ በሳቅ ገደለኝ እውነትም የሆነ ነገር ተሸፍኖበታል
@yedani5574
@yedani5574 3 жыл бұрын
I appreciate you Lappies, I respect
@roberabelay5704
@roberabelay5704 3 жыл бұрын
Betam yabede interview temechitonal 👍👍👍
@s.m.749
@s.m.749 3 жыл бұрын
Confidence on 100%!! 😂😂
@samikef6983
@samikef6983 3 жыл бұрын
አድማሱ የኔ ጀግና አንደኛ ነህ አንተ ራፐር ነን ከሚሉት ይበልጣል አንጂ አያንስም !!!!!!!!!!!
@tewodrosaschalew462
@tewodrosaschalew462 3 жыл бұрын
Betam gobez. Muzika kante belay miyawk yelem. You are legend😂😂😂
@dawitzewge
@dawitzewge Жыл бұрын
Great confidence !! Keep working hard !!
@qidusmichael1897
@qidusmichael1897 3 жыл бұрын
ጭንቅላቱ ግን ፈጣን ነው ። በእውነት ተመልከቱት ጥያቄ ሰጠየቅ በሰከንዶች ውሰጥ መልሰ ይሰጣል ፡ ኣኣኣኣኣኣ ኡኡኡኡ ኣይልም ። ያው የሃገራችን ኑሮ ሆኖ እንጅ ከልጅነቱ የምያየው እና የምያግዘው ኣግኝቶ ተምሮ ብሆን በጣም ጥሩ የተማረ ለብዙዎች መሰረት የምሆን ሰው ይሆን ነበረ። ኣሁንም ፈጠራው ኣደንቅለት ኣለሁ ኣይዞን ወጣቱ።
@makimaki5824
@makimaki5824 3 жыл бұрын
ጋዘጤኛው እራሱ ቀላል አያቀሳስርም😂😂😂😂😂😂የኔ ቆንጆ ኑሪ ናአ ጉድህን ስማ
@etmulatv5329
@etmulatv5329 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደዚህ ሰውዬ ድፍረት ስጠኝና መመሬን ቀና ብዬ ልየው
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 2 жыл бұрын
Event now abiy enkan pm hono yala same thing you can do it to.
@Ethiozefennews
@Ethiozefennews 3 жыл бұрын
i like his confident
@netsanet2951
@netsanet2951 3 жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣😂😂🤣🤣🤣😂እረ ትችላለህ ሃሃሃሃሃ ማንንም እንዳሰማ ምቀኛ😂
@behayilutesfaye3413
@behayilutesfaye3413 3 жыл бұрын
Disrespectful journalism
@abelarron2057
@abelarron2057 3 жыл бұрын
Min yebelew tadey yelojo mode new ante bethon min taregaleh ena endememeslgn
@ethioaddis154
@ethioaddis154 3 жыл бұрын
18:01 did i hear kes beleh elefew....? i cant
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
እረ ላጺስ ልጁን ወደ ታች አትየው he is a real artist
@todtod5393
@todtod5393 3 жыл бұрын
This dude genuine !!! the host a bit confused and not serious !!!
@elaabegaz4456
@elaabegaz4456 3 жыл бұрын
እራሱን ነው ሚመስለው አሪፍ ነው በርታ አድማሱ ምርጥ ሰው
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
የመጀመርያው ወንድ ድንግል የመጀመርያው የሴት ልጅ አክብሮት የሰጠ ልዩ ነህ በቃ በርታ ወንድሜ
@merontadesse5020
@merontadesse5020 3 жыл бұрын
ውይ በናታችሁ በጣም ነው ያዝናናኝ ይመችህ
@bazenscollection8195
@bazenscollection8195 3 жыл бұрын
When the journalist start talking about neway, he said kes bleh elef ...... hahahaha
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 жыл бұрын
የእዉነት ላጲስ በሣቅ ሆድህን ካልታመምክ ተመስገን ነዉ እኔ ግን ሆዴ ቆሠለ😂😂😂😂😂((
@Wondistudio
@Wondistudio 2 жыл бұрын
ግልፅና ደፋር ሁኑ እንደ አድማሱ !!
@wisdomwayeducation
@wisdomwayeducation 3 жыл бұрын
Keep up admasu
@tamrathile4293
@tamrathile4293 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው አድማሱ እራሱን የሆነና የሚሆን ነው በመሰለው መንገድ የሚሄድ ደስ ይላል
@user-qt3mh6yn2f
@user-qt3mh6yn2f 3 жыл бұрын
በራሱ የሚተማመን ነው ጉበዝ በረታ
@bezabihbukala4932
@bezabihbukala4932 3 жыл бұрын
3 gize wa wa wa🤣🤣🤣
@amanuelazanaw9781
@amanuelazanaw9781 3 жыл бұрын
Yehone time yalfelhe yehonale bro keep it up yemceshe ..
@Habesha.Explained
@Habesha.Explained 3 жыл бұрын
The interview in its entirety is great. However, the interviewer seemed very condescending. The dude is hilarious 😂😂😂
@kaletube4043
@kaletube4043 3 жыл бұрын
3 ጊዜ ዋ ዋ ዋ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mekdes5825
@mekdes5825 3 жыл бұрын
ንግዱ ይሻለው ነበር
@agnchewamsalu2965
@agnchewamsalu2965 3 жыл бұрын
ልጁ የዋህ ነው ጋዜጠኛዉ ግን (ለነገሩ ጋዜጠኛ ለማለት ይከብደኛል) የሆነ ደባሪ ነገር ነው የልጁን የዋህነት ተጠቅሞ ጎል ለማስቆጠር የሚጋጋጥ ነገር.....አባቴ ከኢቲክስ አትውጣ!!!
@user-in3hv9if5r
@user-in3hv9if5r 3 жыл бұрын
ምን የዋህ ነው 18ደቂቃ ላይ ስሚው እስኪ😂
@wochew
@wochew 2 жыл бұрын
Haaaaaaaaaaaa you make my day thanks bro
@dawitfikre8367
@dawitfikre8367 3 жыл бұрын
29:46😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ere Wuuuuuuuuuu
@mimysoly2231
@mimysoly2231 3 жыл бұрын
እረ በሳቅ ተመቸኝ♥
@zenawinaigzi1627
@zenawinaigzi1627 3 жыл бұрын
Keep up the good work Admasu, And Arts tv make sure this host gets more manners and learning.
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን :: በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን:: እንወዳቹሀለን❤💚💜................
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
ሲጣሉ አሬራ ወይ እዳዬ ዘንድሮ የት ሄጄ ልፈንዳ አለች ፈንድሻ ወይ ጥበብ😄😄
@user-rs6hu6vv1k
@user-rs6hu6vv1k 3 жыл бұрын
Jili
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 жыл бұрын
አንደኛ ነህ😂😂😂😂😂😂
@yetmworkgashaw4746
@yetmworkgashaw4746 3 жыл бұрын
አለመማር ግን አንዳንዴ ደፋር ያደርጋል ትንሽ ስናውቅ ምን ይሉኛል እያልን የምናውቀውን ደብቀን ባለንበት እንቀራለን አንዳንዳዴ እንዲህ ሆኖ ሰው ሣይ ይገርመኛል
@fitsumgebre2721
@fitsumgebre2721 3 жыл бұрын
this program is Dope
@dawitfikre8367
@dawitfikre8367 3 жыл бұрын
31:37 Reporter: ene lapis negn esu demo bicha weba nw bicha weba: admasum negn😂😂😂
@onetruth4649
@onetruth4649 3 жыл бұрын
RIP
@MahaMohammed-wd3mv
@MahaMohammed-wd3mv 10 ай бұрын
I luv em😚
@Abeymandfro1199
@Abeymandfro1199 3 жыл бұрын
Guys did you here that eyaweraheg new eyezefenk new omg😂😂😂 I’m Died
@s.m.749
@s.m.749 3 жыл бұрын
Yess that part had me dead!!😂😂😂😂
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 I know
@eyobbelay1972
@eyobbelay1972 3 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ሞትኩ😂🤣😂🤣
@loveethiopia386
@loveethiopia386 3 жыл бұрын
የአለማችን ደፈሩ ዘፈኝ
@badernawaf3351
@badernawaf3351 3 жыл бұрын
Hwa Hwa
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 3 жыл бұрын
ይመችሽ አድሜ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 119 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
የኔ ቢጫ ወባ ያልተጠበቀ ፕራንክ ተደረገ
17:51
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН