ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

  Рет қаралды 62,099

ebstv worldwide

ebstv worldwide

17 күн бұрын

ዘወትር ሰኞ ምሽት በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው የማንያሸንፋል ጨዋታ ዛሬም ድምፃዊ ምስክር አወል እና ድምፃዊ ቃቂ ተስፋዬ ከቡድን አጋራቸው ጋር በመሆን በሁለት በተለያዩ ቡድኖች በመቧደን ይፋለማሉ እንዳያመልጥዮ ተጋብዘዋል
Join us every Monday night for "Man Yashenefal" hosted by Zewetr Desalegn. On today's episode, we have singers Miskir Awel and Kaqi Tesfaye as our special guests. They'll be joined by their teammates on two exciting teams.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 94
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 16 күн бұрын
እስኪ የምስክር አድናቂወች ላይክ ግጩኝ
@Misikir-awle2
@Misikir-awle2 16 күн бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@Misikir-awle2
@Misikir-awle2 16 күн бұрын
Thanks
@MisikirAwel
@MisikirAwel 16 күн бұрын
ሁላቹንም አመሰግናለው 🙏🙏🙏ምስክር አወል
@MisikirAwel
@MisikirAwel 16 күн бұрын
ሁላቹንም አመሰግናለው 🙏🙏🙏ምስክር አወል
@HamzaMuhe-vo2xc
@HamzaMuhe-vo2xc 16 күн бұрын
የምወዳቸው የድሮ ትዝታችን
@afro90s78
@afro90s78 16 күн бұрын
ዛሬ ደሞ በትክክልም አንብቦ ማስረዳት ዳገት ሆኖባቸዎል
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 16 күн бұрын
ቃቂ አድናቂህ ነኝ ማን ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 15 күн бұрын
ምስክር ደስተኛ ሆኖ ሰላየሁት ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ ድምፅ አለ ማሪያምን❤
@MisikirAwel
@MisikirAwel 15 күн бұрын
Thanks
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 16 күн бұрын
ኧረ የዛሬወቹስ ደሞ የጠናባቸው ናቸው በትክክልኳ የማያነቡ
@user-zb8nv2zi6i
@user-zb8nv2zi6i 16 күн бұрын
ማንበብ ላይ ችግር አለ።
@MohammedLeena-lb1qe
@MohammedLeena-lb1qe 15 күн бұрын
ቃቂን ሰየው አማላዬ የሚለው ሙዚቃ ትዝ ይለኝል ምስክርም ኢትዮጵያ በሚለው ሙዚቃው
@user-gv4lg6rl9z
@user-gv4lg6rl9z 15 күн бұрын
ሴቶቹ መሠረተ ትምህርት መጀመር አለባቸው😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-nt4oq4uj4j
@user-nt4oq4uj4j 15 күн бұрын
ምስክር ጀግና ልጅ የሚጣፍጥ ድምፅ ነው ያለህ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 16 күн бұрын
ላይቭ ላይ እኮ ከባድ ነው እንደምንመለከተው አይደለም አትፍረዱባቸው
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 15 күн бұрын
ትክክል camra አለ ሰዓት አለ ሁሉም ያጨናንቃል
@ewnization
@ewnization 16 күн бұрын
I like how the host entered the show. he is the reason for me to watch this show. Zewter you will be big brother keep up the good work.
@quenorthodox8600
@quenorthodox8600 16 күн бұрын
ሴቶቹ ድልብ ናቸው
@grbu1121
@grbu1121 16 күн бұрын
የዛሬውቹ ሴቶች እቅልፎች ናቸው
@l_kale3046
@l_kale3046 16 күн бұрын
😂😂
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 16 күн бұрын
ሴቶቹ ድንዙዝ ነገር ናቸው ፖል ስትባል አፕል የሚጋጥ ስትባል ስጋ 😂😂
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 15 күн бұрын
😂😂😂😂
@thisisethiopia667
@thisisethiopia667 11 күн бұрын
ሰቶቹ ግን .....ናቸው ምስክር.. respect!!!!!
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 16 күн бұрын
የዛሬዎቹ ፈዛዞች 😂😂
@MisikirAwel
@MisikirAwel 16 күн бұрын
ሁላቹንም አመሰግናለው 🙏🙏🙏ምስክር አወል
@hometube8205
@hometube8205 15 күн бұрын
ቃቂ በጣም የተባረከ ነው ሰው አያዋርድም ❤ እግዚአብሔር ይስጥህ የተባረከ ነው ❤
@idhdudga7544
@idhdudga7544 15 күн бұрын
Weyene setochu azege 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😢😢😢
@MohammedLeena-lb1qe
@MohammedLeena-lb1qe 15 күн бұрын
ወይ የ90,s ምርጦች
@user-si6eq7hu7d
@user-si6eq7hu7d 15 күн бұрын
ምስክር ኢትዮጵያ የሚለውን የዘፈንከው በፊት ነው ግን የዛኔ እንደ አሁኑ ምስቅልቅሉ አልወጣም ነበር ታይቶህ ነው የዘፈንከው አሁን ላይ በጣም ይገልፀዋል ሀገሬ ሰላምሽን ፈጣሪ ይመልስልን
@selahadinsherif9196
@selahadinsherif9196 16 күн бұрын
ቃቂን የደነዘዘች ሴትዮ አገነተራቹት
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 16 күн бұрын
ብዙ ዘፋኝ አቃለሁ ኩልል ያለ ድምፅ አንተን አየሁ
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 15 күн бұрын
ሁለቱም ዘፍኝ ናቸዉ የትኛዉን ነወ?
@manutd6773
@manutd6773 16 күн бұрын
Zewter betame new metmheg
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 16 күн бұрын
ምስክር አባትህ ሙስሊም ነው ማሻአላህ ደስ የምትል ልጅ ነህ በርታ
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp 12 күн бұрын
አቦ ይመቻችሁ ኡፍፍፍፍፍ የእኔ ታሪክ ነው የሰራችሁት ❤❤❤❤
@blazer7685
@blazer7685 16 күн бұрын
ጭራሽ ማንበብም አይችሉም
@Madina-mu8gc
@Madina-mu8gc 14 күн бұрын
ዉነትአማርኛእዲህይከብዳልቺሥ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 16 күн бұрын
አይ ጊዜ ሚኪያጅ ብቻ አማረኛኳን ማንበብ ያቃተው ትውልድ ብቻ መንግስት ሰራተኛ እንዳትሆኑ 😂😂😂 የኛ ሀገር እኮ የምትመራው በተማረ እውቀት ባለው ሳይሆን ስም ተጠርተው ባጥር እየሾለኩ ተማሩ የተባሉት ናቸው 😂😂😂😂
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 15 күн бұрын
ወይኔ ሴቶቹ ያሳፍራሉ
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l 16 күн бұрын
በግ ናቸዉ ሴቶቹ ስጋ ይጋጣል እንደ ?
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz 15 күн бұрын
ሴቶቹ ነፈዞች ሲያስጠሉ. ምድረ መሃይም
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 15 күн бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ አይበልም ስድብ ምን አመጣ አጂብ
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz 14 күн бұрын
@@user-rb6oq2qc4c እሺ ውዴ ይቅርታ ። አበሳጭተውኝ እኮ ነው
@sisiayali3512
@sisiayali3512 15 күн бұрын
ዋው ሁለታችሁም ጎበዝ ድምፃዊ ናቹ ❤❤❤
@SisayeAlemayhue
@SisayeAlemayhue 16 күн бұрын
yesake mnchoche well came
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 күн бұрын
አንተ ባርያ ❤ ጭፍራ ትችላለህ ሱስ ሆንከን ❤ from saudi❤
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 15 күн бұрын
እናመሰግንወደዘጠናዎቹመለሳችሁንእንወዳችኋለን❤❤❤❤❤
@longliveethiopia
@longliveethiopia 15 күн бұрын
sint aynet geletu al gin
@amen240
@amen240 15 күн бұрын
ሸንኮራ ይጋጣል?😂 ወይስ ይመጠጣል😂
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 15 күн бұрын
የዛሬወቹ ደም የማበብምንም አይችሉም በቅርብ የማየት ችግር አለባቸው😅😅😅
@sauditaif7667
@sauditaif7667 16 күн бұрын
❤❤❤❤ የምወዳቸው ሙዚቀኞች
@abuamiratube1362
@abuamiratube1362 16 күн бұрын
ጥራት የለው ቢዶወው
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 16 күн бұрын
ስወዳችሁ 😂😂😂😂 ነጭ ካሮት አለ
@Ffrita2068
@Ffrita2068 15 күн бұрын
Radishes look like white carrots 🥕
@HiwotBelay-l1c
@HiwotBelay-l1c 8 күн бұрын
ሰላም ኢቤኤሶች እዚህ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ብዙ ጌዜ ቴክስት ልኬያለሁ እባካችሁ አሳትፋኝ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራም
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 12 күн бұрын
ሴቶቹ ግን ደነዞች ናቸው ደሜን አፈሉት እኮ😢
@eloheelohe9937
@eloheelohe9937 16 күн бұрын
ምንድን ነው ግን ብዙውን ጊዜ ሴቶችን ብቻ ነው አንተ የምታወዳድረው ባላንስ አድርገው አቦ
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 12 күн бұрын
ፓል እምግጭው ልጅ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ😂😂😂
@mametube4292
@mametube4292 14 күн бұрын
አዬ ከተሜ😂😂😂😂😂😂😂
@mesy6975
@mesy6975 15 күн бұрын
ምስክር💚💛❤️👏
@user-zr3yz4fs4j
@user-zr3yz4fs4j 15 күн бұрын
አርቲሥት አራትኪሎ ነው ምሥክር አወል ይገርማል
@user-gs8iy2cp3n
@user-gs8iy2cp3n 14 күн бұрын
ሁላችሁምእንወዳችሃለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-zr3yz4fs4j
@user-zr3yz4fs4j 15 күн бұрын
እሡን ነው ምሥክር አወል
@melakudulla4313
@melakudulla4313 11 күн бұрын
ቃቂ ይፈተሽልን ሴት ነው 😂
@mamseharjafer4629
@mamseharjafer4629 16 күн бұрын
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 16 күн бұрын
እረ ወድያያ😢
@haniasmare6130
@haniasmare6130 16 күн бұрын
😂😂😂
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 16 күн бұрын
Zeweter ye sefere lij gn keyet new yemtametwachew enezen dedeboche areeee yetemeta teweld new aun eneze nachew hager yemrekebut kkkk
@user-wj4ip5hg4h
@user-wj4ip5hg4h 12 күн бұрын
ፊል ዪባላ ለኪታሮት መዳንት ነዉ ዪላሉ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 8 сағат бұрын
ምንድነው ማንበብ የተቸገሩት ሆ
@habtamugutema7017
@habtamugutema7017 16 күн бұрын
የዛሬዎቹ አልተማሩም
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 15 күн бұрын
ነፈዝ ናቼዉ ሴቶቹ😂😂😂😂
@biniyamin7995
@biniyamin7995 16 күн бұрын
Wendochu waw
@melkamutegegne186
@melkamutegegne186 11 күн бұрын
Setochi abugeda megbat alebachew or meseretetimhirt
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 16 күн бұрын
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
@user-zr3yz4fs4j
@user-zr3yz4fs4j 15 күн бұрын
አብል ኢትዮጵያውሥጥ አለ እድ የምትለው አተ ሠፈርህን እጂ ሌላውን አታውቅም ማለት ነው
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 15 күн бұрын
Matechelu sewoch atesatefu😂 anbesochu gar yalesh seteyo dem detafey
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 15 күн бұрын
ወይኔ ስጋ ይጋጣል
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 15 күн бұрын
😂😂ዴዴብ
@habtamunegash854
@habtamunegash854 15 күн бұрын
misikir
@KasahunDessie
@KasahunDessie 15 күн бұрын
ከቃቂ ጋር የቀርበችው ልጅ ዘገምተኛ ናት
@mistochannel4570
@mistochannel4570 14 күн бұрын
ዘገምተኛ ሳትሆን የክፍለ ሀገር ልጅ ስለሆነች accent እንዳይታወቅባት እየታገለች ነዉ። "የምንቀዲያው" ስትል አልሰማሀትም?
@melkamutegegne186
@melkamutegegne186 11 күн бұрын
Both of females slept, ayinefum
@ElihmAbdLMeahmdAbdLmeahmd
@ElihmAbdLMeahmdAbdLmeahmd 13 күн бұрын
ሲጀመረ ሴቱቹ ማንበብ አይችሉም
@user-qe9uy6dy6i
@user-qe9uy6dy6i 2 күн бұрын
የዞረባቸውናቸውይደብራሉ
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 16 күн бұрын
አፕል ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ግን? ክክክክክክክ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 15 күн бұрын
በደንብ ነው ያለው ግን ውድ ነው
@user-ip8vr4xw9e
@user-ip8vr4xw9e 15 күн бұрын
በደንብነዋ ውድ ነው እንጅ
@user-ip8vr4xw9e
@user-ip8vr4xw9e 15 күн бұрын
አማረኛ አልተማሩም በእግዚአብሔር ስም አረ ተውን
@Hosen-wf2ib
@Hosen-wf2ib 16 күн бұрын
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 66 МЛН
ብራችንን ሌባ በላብን  🤣🤣   //ማን ያሸንፋል?//
42:16
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4,3 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН