ባሏ የሞተባት ሴት በልጇና በቧሏ ቤተሰቦች መሀከል ያለዉ ትልቅ አስገራሚ ታሪክ በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 21,061

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 24
@eyuzewde9485
@eyuzewde9485 3 жыл бұрын
የኔ ባል ከሞተ 5 አመት ሊሞላው ነው የ 1ልጅ እናት ነኝ ፈጣሪ ይመስገን እናት እና አባቴ ናቸው ልጄን ሚያሳድጉልኝ እኔ አሁን በስደት ነኝ በ 18 አመቴ ነው የወለድኩት አሁን 23 አመቴ ነው ልጄ ደሞ 4 አመት ከ6ወር ሆንዋታል የ 8 ወር እርጉዝ ሆኜ ነው የሞተው ከ ባሌ ቤተሰቦች ጋር አልፎ አልፎ አንደዋወላለን
@kala8905
@kala8905 3 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ ሁላችንም በተራችን እንሄዳለን ልጂሽን አሏህ ያሣድግልሽ እረጂም እድሜ ይሥጣቸው ለሁሉም እናት ና አባት በሥላም ያገናኝሽ
@ephremyassin667
@ephremyassin667 3 жыл бұрын
እንኩዋን የባል ቤተሰብ ባልና ሚስትም ላይስማሙ ይችላሉ ይሄንን ውይይት ያቀረበ የለም የአቢአስ ማኔጀር ቀሺም ነው 👌👌👌
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ውሰብሰብ ካለ ህይወት ይሰውረን😍
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ቁርአንን በተጅውድ አብረን እንቅራ ሰብስክራይብም አድርጉኝ ኸይሩኩም መን ታአለመ ቁረአን ወአለመ ከእናንተ ውስጥ በላጩ ቁርአንን አውቆ ያሳወቀ ነው ብለዋል ረሱል ሰ አ ወ ስለዚህ ኑ እንወቅ
@danielshitaye7522
@danielshitaye7522 3 жыл бұрын
በውስጥም በውጭም ያላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ! የሥነ-ልቦና እውነታዎችን (pyschological facts) ፣ የታዋቂ ሰዎች አባባሎችን(quotes) ፣ አነቃቂ ታሪኮችን (motivation) ፣ የመጸህፍት ጥቆማዎችን (Books) ና መሰል አስተማሪ አዝናኝና ቁምነገር አስጨባጭ ፕሮግራሞችን በአማርኛ ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑን አይቆጩበትም! ጠሪ አክባሪ ነው አይቀርም ፡፡
@yonasbelay1942
@yonasbelay1942 3 жыл бұрын
ማስተዋወቅ አለባት ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ስጋ ነውና
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ውይ አላህ ወስብስብ ካለሂዎት ይሰውረን በጣም ከባድ ነው ያው እናትየውም የቤተሰቦቹን ባህሪ ስለምታቅ ይሆናል ያላቀራረበቻቸው ማቀራረብም ያልፈለገችው ልጆች ደሞ የቤተሰቦቻቸውን ነው ፈለግ ሚከተሉት በገዘብ ስለረዷት ብቻ እኮ ጥሩ ናቸው ማለት አችልም አብዛኞቻችን ብሩን ነው ምናየው ግን ከብሩ በስተጀርባ ምን እዳለ የምታቀው እሷ ናት ነፍስ እስከሚያቁ ድረስ ባታገናኛቸው
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
እና የአባታቾዉን ቤተሰብ አይደሉም እዴ ዳግሞ ልጆቹን እየራዱት አይደል ምንም ቢሆን ስጋናቸው ስጋት አይግባሽ 🙆‍♀️
@megnott28
@megnott28 3 жыл бұрын
Bethy , the short one with tirsefinchet with the black flower dress, we look exactly the same like no joke I had to ask my mom if I had a sister a lost one lol. My husband called me actually and showed me he was like omg your twin you guys are exactly the same lol.. so weird
@saratamene.ade.meseret.men8292
@saratamene.ade.meseret.men8292 2 жыл бұрын
anem.balebet.beteseboch.betam.betam.metifo.kemehonachew.yetenesa.ane.liijen.masadeg.silalichalikun.lenesu.tiche.wotaw.gen.be.aune.set.liije.4.ametu.new.gen.liyaworan.ayifelime.danulen.lejen.maginetim.alichalikum
@bbks1867
@bbks1867 3 жыл бұрын
TIKIKEL BETAM TIKIKEL KEF SILU MASTWAWEK NWE YEMIGEBAWE
@user-md6wq4nl5n
@user-md6wq4nl5n 3 жыл бұрын
እንደኔ መጥፎ አመለካከት ካላቸዉ ለምን ይረዷቸዋል ችግራቸዉን ተነጋግረዉ ቢፈቱና ብታስተዋዉቃቸዉ ያን የክል ችግሩ አይታየኝም
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 3 жыл бұрын
Enzamid
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 3 жыл бұрын
🤔🤔
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 3 жыл бұрын
Enzamid
@marinyat4609
@marinyat4609 3 жыл бұрын
End ena bitagangnachew teru nw mikenatum ye lijachaw lij sayeu libachew likayer yechilala bayi nagne
@kidesteile3284
@kidesteile3284 3 жыл бұрын
Atstwawkyachw cheknesh temhrtcwn cehrsaw ser yezaw kefu ean degun bedenb endelyeluesh.
@selamsalha6052
@selamsalha6052 3 жыл бұрын
እንዴ።። እስከ ዛሬ ሲረዷት ከነበረ መጥፎ ናቸው አልልም። ደሞ ስጋ ናቸው። እንውሰዳቸው አላሏትም። መስተዋወቅዋ አይከፋም።
@meab7556
@meab7556 3 жыл бұрын
ምን ላይ ነው የሰወቹ ክፉነት ልጆቹን ከረዱ ምንም አይነት ክፋት አይታየኝም እሷ ችግር አለባት ምክንያቱም እያየን ነው አግብተህ ባል ከሞተ ወይም ጥሏት ከሄድ አይደለም የባል ዘመድ የራስ ቤተስብ ጥግ ይዞ ያይሀል ስንቶች ናቸው ልጆች ይዘው ማንን አላያቸው ብሎ እየዞሩ ልብስ የሚያትቡ እንጀራ የሚጋግሩ በጣም አናዳችሁኛል ቆሻሻ ጥያቄ ነው
@danielshitaye7522
@danielshitaye7522 3 жыл бұрын
በውስጥም በውጭም ያላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ! የሥነ-ልቦና እውነታዎችን (pyschological facts) ፣ የታዋቂ ሰዎች አባባሎችን(quotes) ፣ አነቃቂ ታሪኮችን (motivation) ፣ የመጸህፍት ጥቆማዎችን (Books) ና መሰል አስተማሪ አዝናኝና ቁምነገር አስጨባጭ ፕሮግራሞችን በአማርኛ ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑን አይቆጩበትም! ጠሪ አክባሪ ነው አይቀርም ፡፡
@danielshitaye7522
@danielshitaye7522 3 жыл бұрын
በውስጥም በውጭም ያላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ! የሥነ-ልቦና እውነታዎችን (pyschological facts) ፣ የታዋቂ ሰዎች አባባሎችን(quotes) ፣ አነቃቂ ታሪኮችን (motivation) ፣ የመጸህፍት ጥቆማዎችን (Books) ና መሰል አስተማሪ አዝናኝና ቁምነገር አስጨባጭ ፕሮግራሞችን በአማርኛ ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑን አይቆጩበትም! ጠሪ አክባሪ ነው አይቀርም ፡፡
@danielshitaye7522
@danielshitaye7522 3 жыл бұрын
በውስጥም በውጭም ያላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ! የሥነ-ልቦና እውነታዎችን (pyschological facts) ፣ የታዋቂ ሰዎች አባባሎችን(quotes) ፣ አነቃቂ ታሪኮችን (motivation) ፣ የመጸህፍት ጥቆማዎችን (Books) ና መሰል አስተማሪ አዝናኝና ቁምነገር አስጨባጭ ፕሮግራሞችን በአማርኛ ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑን አይቆጩበትም! ጠሪ አክባሪ ነው አይቀርም ፡፡
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 121 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,9 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,6 МЛН
Три с половиной в дюймах, ууу..😂
0:56
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,4 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 17 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН