"ድሬደዋን በሸገር" ልዩ የድሬደዋ ምግቦች በኩሽና ሰአት /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 80,655

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 47
@geez2115
@geez2115 2 жыл бұрын
ዩኒ እኔ አንተ ያለህበት የምትሰራው ደስ ይለኛል ሞቅ ደመቅ ፉዋ ይልብኛል አንድ ሆነህ ሺ ነው የምትሆንብኝ የምር እግዚያብሔር ከሱ ጋር የሆነ ሰው እንዲህ ነው በርታ🙏
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ነህ አንተ ያለህበት ሁሉ ፈንድሻ ነው ዋው
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አተ ያለክበት ሁሉ ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ ያለ ነው ዋው ሲያምር እዴት እደሚያስጎመጅ ግን ግን ዮኒዬ ሲጎርስ እኔን ሚርበኝ ነገርስ አላህ ካይን ያውጣህ አላህ በሰላም ያብቃኝ እንጂ የድሬ የመገዶቿ ምግቦች ናፍቆኛል
@yaredamde
@yaredamde 2 жыл бұрын
ወይ ይች ልጅ dire dawa university ስማር አቃታለሁ ኦ እስቴፖዎ ደስ ይለኝ ነበር ምግቧም ይጣፍጥ ነበር😜 ከረጅም ግዜ በሆላ አየሆት መልካም ስራ ይመችሽ ቆንጅዬዎ
@yonaschali1560
@yonaschali1560 Жыл бұрын
"... ኦ እስቴፖዎ ደስ ይለኝ ነበር..." 🤣🤣🤣 አቦ ልጅቷን ያስታወስክበት ነገር ደስ ይላል። ይመችሽ ያሬዶ። የሉላስ😉
@yaredamde
@yaredamde Жыл бұрын
@@yonaschali1560 😂😂 ምሳ ምሰአት እጎበኛት ነበር ዮኒ ጁሷም ሀሪፍ ነበር😂😂😂
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 жыл бұрын
ይመቻቹ ዮኒዬ ምርጥ ሰው
@alboyutube8828
@alboyutube8828 2 жыл бұрын
yoniye yen tehute dess yemtel sew nk sew akebari nk betam nw mewdek makebrk ❤❤❤👌
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
እጅላይ መክተፍ ጥሩ አይደለም! የተጠበስ ሥጋ፣ ትኩሱን ሰላጣ ላይ ማረግ ሠላጣዉን Fresh እንዳይሆን ያደርገዋል! Cooking skills ያስፈሎጋችኃል!
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
Good luck it looks yummy
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 2 жыл бұрын
የድሬዳዋ ምግብ ሳይሆን ስሙ የመንገድ ላይ ምግብ ነው ሚባሉት እንጂ የድሬ ምግብ ድንች ቢቻ አስመሰልሽው ዮኒ ማኛው ምችት ይበልህ
@simenehasrata7475
@simenehasrata7475 2 жыл бұрын
very health food
@madi2644
@madi2644 9 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 жыл бұрын
ዋው ሰላጣአ ጤናአ ነው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ዋውውው
@khkhs4097
@khkhs4097 2 жыл бұрын
ዮንየ ፍቅር ውድድድድ አንተ የዋህ
@biniangatu7815
@biniangatu7815 2 жыл бұрын
ሚስኪን ፍትህ ለካሜራማኖች
@user-ui1mm9gh7s
@user-ui1mm9gh7s 2 жыл бұрын
ዋው ዮኒ
@alemayalew7955
@alemayalew7955 2 жыл бұрын
ሉላ በጣም ዲስፕሊን ያለሽ ነሽ ሁሉም ፕሮግራምሽ ብቃት አለው፡ ጓደኛሞቹ የተጨቃጨቁበትን ጉዳይ ላጋራሽ የደረትሽ ልብስ ትንሽ ከፍ አድርጊያት ኳሊትሽን ይቀንሰዋል።
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 2 жыл бұрын
Arif nw betam but ንፅህና ያስፈልጋል !!! yet akababe nw ?
@abdishadire
@abdishadire 2 жыл бұрын
Dire yane wude hager allah yetabekesh
@samirajemal1709
@samirajemal1709 2 жыл бұрын
Ywadfiti Manoraye Dere Migibu 1Ngaaa Yonii Lula 😘😘😘😘
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍
@akodrive2926
@akodrive2926 2 жыл бұрын
lula human hair ayamerebeshem
@nurkemaln2530
@nurkemaln2530 2 жыл бұрын
Ej lay adrgo mekteff ayemekerem leteneqaqa
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
ዩኒ አክባሪህ ነኝ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እኔ ግን የማይገባኝ ሥማቸውን ሲናገሩ እስከነአባት አለመሆኑ ስታይል ነው?
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
Yone yen wed wedime lulaye yen konjo sisi wedd new yemargachu
@jarule50cent84
@jarule50cent84 2 жыл бұрын
Lulaye love eko nes anhin mayet berasu migeb nw
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 2 жыл бұрын
oil brush ነው እኮ ምን ሆናችሁ ነው ማማሰያ ያደረጋችሁት እሳት መንካት የለበትም እኮ። do you know how Mich chemical there is in plastic and when heat gets to it, it will release those chemical in you food. Please don't put food in plastic and heat it or don't use plastic spatula. Use a wood.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል!
@meazayemane4572
@meazayemane4572 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው የድሬደዋ የድንች ሰላጣ ስጋ ሲገባበት አይተንም በልተንም አናውቅም በመሰረቱ ድንች ሰላጣ በየመንገዱ በቀዝቃዛ ያለ ስጋ ተሰርቶ ነው የሚሸጠው ሙከራው ግን ጥሩ ነው
@Hayat79725
@Hayat79725 2 жыл бұрын
Very dangerous to eat in restaurants in Ethiopia
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
@@Hayat79725 why????? U think about oil brush
@Hayat79725
@Hayat79725 2 жыл бұрын
@@haregfamily8584 አታያትም እንዴ በsilicon ስታማስል
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ቀፊራ የድሬ ገበያ ነው፣ ደቻቱ የሰፈር ስም ነው አፈትኢሳ እንዲህ እያለ ውቧ ድሬ ታያለች።
@amanuel7643
@amanuel7643 Жыл бұрын
ባለ ሆቴሎ ሉላን ነው ምታክለው ፐ
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 2 жыл бұрын
abet wubet ka megereme tehetena gare lula
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 жыл бұрын
ምግብ ቤቶች የሚዲያ ሽፋን ስታገኙ የምታቀርቡትን ምግብ በዛ አድርጋችሁ አቅርቡ… የማስታወቂያ ሽፋን ማግኘታችሁን መረዳት አለባችሁ… የምግቡን አሰራር ማሳየት ብቻ ሳይሆን ምግቡን በርከት ዋጋውን ቀነስ አድርጋችሁ ካቀረባችሁ ሰውም ወደ እናንተ የመምታት ፍላጎት ይኖረዋል
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 2 жыл бұрын
እጅ ላይ ባይከተፍና መክተፊያ ብትጠቀሙ ይመረጣለሰ
@annamarry2277
@annamarry2277 Жыл бұрын
አባካችሁ የድሬ ምግብ አትበሎ የፈጠራ ስራችሁን አሁን ያመጣችሁት ነው እንጂ የንሮ ውድነት ያመጣውን ስንት ምግብ እያለ ሌላው በእጅ አትቆረጡ የሚል ኮሜት አነበብኩኝ ያለመክተፊያ ቢለዋ እግር ላይ ተደርጎ ይከተፋል ድሬ ጥበበኛ አገር ነው።
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
It isn't fair you guys just eating and eating infront of the camera men .
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን የአሜሪካን ገበያ ይጎብኙ
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ዮኒ! አቤት ማሽቋለጥ ስትችልበት? በሉላዬ ባል ግን ቀናሁበት! ሉላዬን የመሰለች በአካል ብቻ ሳይሆን በስብዕናዋ ቆንጅት ኢትዮጵያዊ ሴት ሚስት አገኘ! ዕድለኛ የሚለውን የሐና ሙዚቃ ለሉላዬ ባል ጋብዠዋለሁ!
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 2 жыл бұрын
Why don't you eat the salad by your own plates eeee
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 жыл бұрын
Lula don't cook wering you jacket
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 586 М.
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 18 М.
አቦ የድሬ ሰው! እውነትም ፈታ ያሉ ሰዎች!
1:05:00
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 660 М.
በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ 7 ጤናማ ተፈጥሮአዊ ምግቦች| 7 Best foods high in Vitamin D
13:28
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 12 МЛН
ToRung short film: 🙏save water💦
0:24
ToRung
Рет қаралды 37 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 24 МЛН