በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ 7 ጤናማ ተፈጥሮአዊ ምግቦች| 7 Best foods high in Vitamin D

  Рет қаралды 82,914

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Жыл бұрын

#youtube #VitaminD #ቫይታሚንዲ
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/HealtheducationDoctoryoh...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Пікірлер: 89
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@hiyabesayas2109
@hiyabesayas2109 Жыл бұрын
ሰላም ደክተር ክብደት የምጨምር ባይታምን ካለህ ኣሰየኝ በፈጣሪ በእናትህ
@Daima611
@Daima611 Жыл бұрын
eshi
@beza301
@beza301 Жыл бұрын
ዶክተር ፔሬዴ ከቀረ 2 ወር ከ 5 ቀን ሁኖታል ብዙ የእርግዝና ምልክቶችን አይቻለሁ የጡት ህመም የጠዋትና ማታ ቦሚት ማቅለሽለሽ ፊቴ እንደጥቁርና ማዲያት ነገር ድካም እና የስሜት መቀያየር አይቻለሁ ግን ዛራ ቼክ ሳረግ እርግዝና የለም አሉ ምን ላርግ እባክህ
@hiritabvs1500
@hiritabvs1500 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር ክብደት ለመጨመር መፍትኼ አለው ወይ ??
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@hiyabesayas2109ደምሪኛ
@user-jc1dv4me2f
@user-jc1dv4me2f 2 ай бұрын
በጣም አመስግናሉሁ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልን ዶክተር ሼር👍
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዴክተር
@militeberhane2586
@militeberhane2586 5 ай бұрын
Merci beaucoup docter
@zwdenesheshetu7896
@zwdenesheshetu7896 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@monamona273
@monamona273 Жыл бұрын
Enamesegnalen
@samerwoloyewa4198
@samerwoloyewa4198 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@yoninet1103
@yoninet1103 Жыл бұрын
Thank you for you support
@genetmk468
@genetmk468 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@MisrakMeskele
@MisrakMeskele 4 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@user-vg7dv2fl1q
@user-vg7dv2fl1q 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@ndjndn9204
@ndjndn9204 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር
@user-ly2kc1is9z
@user-ly2kc1is9z 7 ай бұрын
ዶክተር እናምስግን አለን።
@user-zw5cd7vf6f
@user-zw5cd7vf6f 2 ай бұрын
ሠላምዶክተርእናመሠግናለን
@Daima611
@Daima611 Жыл бұрын
berta wendme ♥🥰🥰
@semirahabi
@semirahabi Жыл бұрын
Galtomiii Dr 😊
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Жыл бұрын
ስላምክ ይብዛ ዶክተር በርታልን ከልብ እናመሰግናለን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
@alemkonjootube9484
@alemkonjootube9484 Жыл бұрын
Ke 1 amet betachi lalu hesanats
@r.k.h2875
@r.k.h2875 Жыл бұрын
Selam doctor enata ke 6 amet befit new yardechiew gubet B nebrbat ene lay yemfetr edl yenorewal ketbatun mewsed yenorbgnal hipitayt B gen 6 amet honuwatal kearefechi
@antenehbekuretsion9858
@antenehbekuretsion9858 5 ай бұрын
አድራሻህን ብታስቀምጥልኝ ዶክተር🙏
@MelesGebeyew-xn4ol
@MelesGebeyew-xn4ol Ай бұрын
ዶክተርለመታከምፈልጌነዉአድሬስ
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 👍👍
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ🙏
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 5 ай бұрын
@@healtheducation2 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በመጀመሪያ ከልብ እናመሰግናለን ለምሰጠን ለጤናችን የሚጠቅመንን ❤ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ D እና ካልሴም በክኒን መልኩ እየብቻ ገዝቸ መጠቀም እችላለሁ ወይ እናም በክኒን መልኩ ከምወስደው በምግብ መልኩ ብወስደው ማንኛው የበለጠ ነው በጥቅም ዙሪያ ዶክተር❤
@zzzz7203
@zzzz7203 Жыл бұрын
ስላም
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 5 ай бұрын
👍👍👍👍👌💯
@gebeyaneshendalkachew5849
@gebeyaneshendalkachew5849 3 ай бұрын
Dr ene period erejim gze yfesegnal
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ብዙ አመት ሆነኝ ከንፈሬ እየደረቀ ተቸግሪአለሁ መላ በለኝ ?
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ዛሬ ገና ነው ያየውክ ላይክም ሰብስክራይብም አሁን ነው ያደረኩት ዶክተር እኔ በጣም በጣም በጣም ያልበኛል ሰውነቴ ሁሉ በጣም ነው የሚይያልበኝ ፊቴ ላይ ክልብስ ሲል በጣም እየተንጠባጠበ ስራ መስራት አልቻልኩም እባክክን ምን እንደማደርግ ምከረኝ
@merontsehaye3402
@merontsehaye3402 2 ай бұрын
ወደ ሀኪም መሄድ እና ምርመራ መደረግ አለበት ለምክንያቱ
@siifanbdi8495
@siifanbdi8495 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@Meme-e9r
@Meme-e9r 8 күн бұрын
ቫይታሚን ዲ የሚገኝባቸው ምግብ. ዉስጥ. ወተት. አንዱ. ነዉ. ጨጓራን. አይነካም. ወይ. ዶክተር?
@user-wf3yj1dq7k
@user-wf3yj1dq7k 5 ай бұрын
ካልሲየምን በምን ላገኝ እንችላለን
@hananethiopia6799
@hananethiopia6799 Жыл бұрын
ዶክተር መወፈር እፈልጋለሁ እና ደግሞ የምግብ ፍላጎቴ ብዙ አይደለም ምን ላድርግ በአላህ እርዳኝ 🙏
@seada9327
@seada9327 5 ай бұрын
ዶክተር ፕሊስ ስለ ቪታሚን ዲ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልክ በምን ላግኝክ
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የአሳ ዘይት ሰፒሊመንቱን ልጠቀም ፈልጌነበር ከማህፀን ና አካባቢው ካለ ህመምጋ ችግር ይኖረዋልደ የሽንትባንቧ እንፊክሽን አለብኝ ዘይቱን ብጠቀም ችግር አለው
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 Ай бұрын
የመዲሀንቱን አወሳሰድ ሳትናገር የቫይታሚን ዲ እና የካልሲየምን
@user-ly2kc1is9z
@user-ly2kc1is9z 7 ай бұрын
እኔ የካልሴም 10'63 ምን ማድድርግ አለብይ?
@user-rp9cx2bm4y
@user-rp9cx2bm4y Жыл бұрын
ለኪታሮት መድሀኒት ተባበረኝ ወድም
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Жыл бұрын
ዶክተር ኧር የፀጉር መነቀል መፍትሄ እባክህ ፀጉሬ ከስሩ ንቅል ብሎ አለቀ😭
@user-os9nh1yf7i
@user-os9nh1yf7i 2 ай бұрын
የአሳ ዘይትስ?
@ayelegetabalew890
@ayelegetabalew890 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ 4 አመት ከ 10ወሩ ነው እና በግሩ መሄድአልቻለም እባክህ የምትረዳኝ ከሆነ እርዳኝ ?
@user-ly2kc1is9z
@user-ly2kc1is9z 7 ай бұрын
ምክንያቱ ን አላውቅም አሁን እኔ መጠየቅ።የፍለኩት የካልሴሙ ግቡሉ ስንት መሆን አለብት ?
@jfudufjrnfjdjrj9485
@jfudufjrnfjdjrj9485 6 ай бұрын
እጉዳይ በአረበኛ ምድነው
@RahelSileshihaile-hb3uz
@RahelSileshihaile-hb3uz 2 ай бұрын
ሠርዲን ለህጻናት በየቀኑ ጉዳት አለው
@MisrakMeskele
@MisrakMeskele 4 ай бұрын
ዶክተር ሰላጣዎች መብላት አይመልሰውም በጣም ያመኛል
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 5 ай бұрын
እባክህ፣ዶ/ር፣ስልክህን፣ፈልጌነበር፣ወይም፣አድራሻህን፣ፃፍልኝ፣አመሰግናለው
@yalemzerfgedlu2953
@yalemzerfgedlu2953 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ በጣም ዝቅተኛ ነው ጉልቤቴን ያመኛል እናም መዳኔት ጀምሪአለሁ የፅጉር መሰባበር ያመጣል ? ማለቴ የቫይታሚን ዲ መጠኔ 10.54 ነው
@ashurah7673
@ashurah7673 9 ай бұрын
በሰትወር ይሞላ ይሆን ማር😢😢
@ssd7247
@ssd7247 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም🙏
@mekdelawitdaniel1278
@mekdelawitdaniel1278 Жыл бұрын
ዶ/_ር ከአንድ አመት በታች ለሆኑስ አሳው ይመከራል
@KassahunSeyoum
@KassahunSeyoum 8 ай бұрын
ሰላም ደ/ር ዮሃንስ ከዚህ በፊት የቫይታምን ዲ እጥረት አለብህ ተብየ መዳኒት ታዞልኝ ወስጄ ነበር። ከዛ በሃላ አልተከታተልኩም። አሁን በዚህ አመት ለየት ያለ ስሜት ይሰማኛል እንቅልፍ 🌑ማለት ቁጭ ካልኩኝ ድካምና እንቅልፍ ይወስደኛል በተለይ ቁጭ ካልኩኝ ድካም ያለው እንቅልፍ ይወስደኝና ተቀስቅሸ ለመነሳት በጣም ይቸግረኛል ምናልባት የቆየ የጨጋራ ህመም አለብኝ ከሱ የተያያዘ ይሆናል ወረረ የቯይታሚን ጉድለት ይሆናል። የእንቁላል አስኻል የቫይታሚን ዲ ምንጭነት ተብላል ስንት እንቁላል በቀን መመገብ አለብን አመሰግናሎህ ካሳሁን ነኝ ከራያ መሆኒ
@ashurah7673
@ashurah7673 4 ай бұрын
ጠዋት ሶስት
@enuyalew6145
@enuyalew6145 3 ай бұрын
​@@ashurah7673ibakish indet inde danishi nigerign ke vitamin d itiret
@user-ly2kc1is9z
@user-ly2kc1is9z 7 ай бұрын
ቢታሚንDብቅን3000እንድውስድ ድ/ክተር ሲ ውስን ነስዋ ግን ውዲያውኒ ስርዝችው
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 5 ай бұрын
እናቴ 75 ዓመቷ ነው እና ቫይታሚን ዲ በጣም አንሳል ተብላ መድሃኒት ትወስዳለች ግን ብዙም ለውጥ አላመጣችን እና በምግቡ ብቻ ይንም መመለስ ይቻላል፡፡ ሌላው እንቁላሉን ተመቶ ነው የሚጠጣው ወይስ አብስለን ፡፡ አድራሻህን ብትፅፍልን እንመጣ ነበር
@ashurah7673
@ashurah7673 4 ай бұрын
ቀቅለሺ
@zizubentadem5544
@zizubentadem5544 Жыл бұрын
እስኪ በሽጤ በኩል በጣም ያመኛል
@semiraabedela-jp3rd
@semiraabedela-jp3rd Жыл бұрын
ቱና ኤት ነዉ መግዛት የምችለዉ
@user-hj8fu4ef4e
@user-hj8fu4ef4e Жыл бұрын
ማንኛውም ድኳን ታገኚዋለሽ
@binteslam2175
@binteslam2175 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ጡት አጠባ ነበር አሁን አስቆምኳት እና ፀጉሬ በጣምይነቃቀላል ከሁለት ወር በፊት ቫይታሚንዲ ያንስሻል ብሎኝ ለሁለትወር አዞልኝ ወሰድኩኝ አቆምክኝ ወይስ ልውሰድ በሳምንት ሁለት ግዜ ነውያዘዘልኝ አሁን ግን አልተለካሁም ችግርአለው ወይ ብወስድ ኦሜጋ ስሪ እወስዳለሁኝአሁን
@tgsezinaba4665
@tgsezinaba4665 Жыл бұрын
እህቴ ስሞት መልሺልኝ እኔም እዳች ይነቀላል
@binteslam2175
@binteslam2175 Жыл бұрын
@@tgsezinaba4665 የኔ ራሱ አሁንም ይነቀላል ግን ሀኪም ሂደሽ ቪታሚን ዲ ቪታሚን ቢ12 እና ፈቅረደም በያቼው ይመርምሩሽ ሁሉም ቆንጆ ከሆነ ዚንክ Cystin. B6. የሚለውን ከሰደልያ ገዝተሽ ጧት 2 ማታ 2 ከግ ብ በኅላ ውሰጂ ና ሞክሪው
@helantilhan-yx9lx
@helantilhan-yx9lx Жыл бұрын
ቫይታሚን d3 በቀን ስንት መውስድ አለብን?ከምግብ በፊት ወይስ በኋላ ? ጠዋት ወይስ ማታ? በፈጣሪ ይሁንብህ መልስልኝ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ሀኪም ቤት ሂጀ ቫይታሚን ድ የለሽም አሉኝ
@ashurah7673
@ashurah7673 9 ай бұрын
እደበሺና ነው ከምግብ በፊትም አለ ቡሀላ አሰ
@Haymi-zt6iq
@Haymi-zt6iq 8 ай бұрын
ፊትህ ለምን አይታይም.......
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ፈልጌው ነው
@user-jq5cv4bn3w
@user-jq5cv4bn3w 7 ай бұрын
😂😂😂 ሆ
@agerenewu8397
@agerenewu8397 5 ай бұрын
ለምን ፊትህን በማስክ ሸፈንክ⁉️😊
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
ቪታሚን ዲ 3 ወይም 50.000 ግራም ነውና በቀን አንድ እድወሰድ ታዞልኛል ግን ስወስደው ለጨጓራየ ይከብደኛል ችግር አለው ወይ ደኩተር እባክህ መልስልኝ ቫይታሚኖች በጣም ዝቅተኛ ነው በሰውነቴ
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 Жыл бұрын
Wahua techach betamm
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
@@samrawityohanis3549 እሽ እማ
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w Жыл бұрын
በሳምንት አንዴ ውስጂ እኔ በሳምንት አንዴ ነው የምወስደው
@ashurah7673
@ashurah7673 9 ай бұрын
አረ በሳምት ይሄ ክኒን
@ashurah7673
@ashurah7673 9 ай бұрын
​@@user-ib4hw8gz7wበስት ወር ተስተካከለልሺ
@gulilatfelekehwold2756
@gulilatfelekehwold2756 3 ай бұрын
ቫይታሚን D እጥረት መኖር አለመኖሩን ሳናረጋግጥ ቢወሰድስ ምን ችግር አለው?
@debimebrate5312
@debimebrate5312 3 ай бұрын
ከመውሰድሽ በፊት ምርመራ ማድረግ አለበሽ
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 85 МЛН