No video

የቤተሰብ ጨዋታ ዋለልኝ እና ሰላም ጋር ከቅዳሜን ከሰዓት ቤተሰቦች ጋር በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 1,064,786

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 000
@AwetMahari
@AwetMahari 4 жыл бұрын
comment የትጽፉ ሰዎች ግን ከነጻነት ጋር አታወዳድሩ ይህ ራሱ በጣም ነው የሚያስቀው you are best and funny wow ሲጀመር እኮ የቤተሰብ ጨዋታ funny ሳይሆን ውድድር ነው ለማንኛውም በጣም አድንቄሃልርሁ።
@user-ke5pj4bj5g
@user-ke5pj4bj5g 4 жыл бұрын
ኖ ነፂ ኖ የቤተሰበ ጨዋታ
@mariamsaab4088
@mariamsaab4088 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@meskiethiopia5707
@meskiethiopia5707 4 жыл бұрын
Yes
@habengra85
@habengra85 4 жыл бұрын
Betkikl sew yerasu chilota alow sew lesew mewedader aydelem!!!!
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት kzfaq.info/love/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል
@user-mt3rs6ky8y
@user-mt3rs6ky8y 4 жыл бұрын
ሰቄ ሰቄ መጨረሻላይ በለቅሶ ዘጋሁት ሰላማችንን ፍቅራችንን አሏህ ይመልስልን!! ዘራችን ከአፈር የተሰራው አባታችን አደም ነው ዘራችን ሰው ብቻነው!!
@hayatmohammed5553
@hayatmohammed5553 4 жыл бұрын
ሀይይይ
@itslidya3196
@itslidya3196 4 жыл бұрын
ነፃነት ወርቅነህ እና እሸቱ ምርጥ የአራዳ ልጅ ናቹህ
@Itssamri
@Itssamri 4 жыл бұрын
Lidya tadesse 🥰🥰🥰
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
kkkkkkkk
@melakalem5007
@melakalem5007 4 жыл бұрын
Keneti aybeltm
@melakalem5007
@melakalem5007 4 жыл бұрын
Keneti aybeltm
@emmam5279
@emmam5279 3 жыл бұрын
Like
@user-wv7wh7kk4q
@user-wv7wh7kk4q 4 жыл бұрын
ዋለልኝ የተመቸው ላይክ ፍጣሪ ከዝህ በሽታ ይጠብቀን ያርብ
@Gigi10001
@Gigi10001 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ልጅ በጣም ነው የሚያስቀኝ እንኳን ላንተ ኣደረገው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
አወ ያስቃል ንቅት ያለ ነው
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 жыл бұрын
በርታ እሼቱ
@Itssamri
@Itssamri 4 жыл бұрын
ገሊላ ታደሰ 🥰🥰🥰
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@misrachkelboro2555 በቅንነት subscribe አድርጉኝ😘😘
@afsdsffdgf2976
@afsdsffdgf2976 4 жыл бұрын
ሀይ
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
ዋው ነፂን የሜተካ አተ እደሆክ ዱሮም አውቅ ነበር አይገርምም በጣም አድናቄህ ነኝ መልካም የሰራ ዘመን
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 4 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ እንኳን ደህና መጣ ነፃነትን በማስተናገድ ብንናፍቀውም እሸቱም ምንም እይለም ያስደስተናል ።
@user-kr3bm3ig3p
@user-kr3bm3ig3p 4 жыл бұрын
ዋለልኝ ተመቸኝ ማፈንደድ ሲባል አላሳይም አለ ራስን ማስከበር ይሄ ነው
@madinaahmed779
@madinaahmed779 4 жыл бұрын
ዋለልኝ ግን ስርአቱ ደስ ሲል ማ ሻ አላህ
@amitymariomario9023
@amitymariomario9023 4 жыл бұрын
Betkikel
@ridwanlove6666
@ridwanlove6666 4 жыл бұрын
በጣም
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 4 жыл бұрын
ለኩፋርማሻአላህትያለሽ
@madinaahmed779
@madinaahmed779 4 жыл бұрын
ኢስላምነውህይወቴ ኢስላምነውህይወቴ ኩፍር ሆነ ምን የ አላህ ፍጡር ነው ምን ትጃጃያለሽ
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 4 жыл бұрын
@@madinaahmed779 እናአድድቀንለአላህሱጅድላላደረገአላህንያውቃልእዴ፣
@fufyy4346
@fufyy4346 4 жыл бұрын
ጀግንነት ለሚለው የዱሮቹ ሠዎችናቸው አሁኖቹ አያጠቃልልም የሚሥማማ ላይክ
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እውነትሽን ነው የሁኖቹ ደምን መጠጣት ነው የለመድት
@fufyy4346
@fufyy4346 4 жыл бұрын
ልክ ነሸ እነዛ በነዚህ ሥም አይጠሩም ታሪካውይ ሠዎችናቸው የዱሮቹ
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
አወ ምንም ይሁን ምንም አፄወቹ ይሻሉን ነበር በነሱ ጌዜ ዘርኚት አይታወቅም ሁላችንም የዋህ ሆነን ነበር የምንኖርው አሁንማ በሀገሩ ላይ ታርዶ ጀናዛውን የሚነሱ ሰውችም ይገደላሉ ይህችን ጌዜ መቸም አርሳትም
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@ftanegeshagos799
@ftanegeshagos799 4 жыл бұрын
please dont copy our story..........
@user-zk7vz4yc9v
@user-zk7vz4yc9v 4 жыл бұрын
አሪፉ ነው ክክክክክ በዚህ ቀጥልበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤አሜን
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 4 жыл бұрын
በርታአሪፍ ነው ሁሉም የራሱ ተሰጦ አለው
@freeabraham3397
@freeabraham3397 4 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ስወድህ ኑርልን ስትጨርስ ያስተላለፍከው ሁሌም ይቀጥል ኣትዮጲያ ነን
@fafeahmed4310
@fafeahmed4310 4 жыл бұрын
ዋው እሸቱ መለሰ ምርጥ ነህ ሁሌም በቀልድህ መሀል ቁም ነገርህ ትልቅ ነው በርታልን ጅማሮው ሀሪፍ ነው
@zufanbeshir3769
@zufanbeshir3769 4 жыл бұрын
Eshtu.mrt.sew
@waine6059
@waine6059 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ከምር አንተም ነፃነትን ያየሁበት መነፅር አንድ ነው ነፄም ምርጥ ሰው አንተም እንደዛው እግዚአብሔር ከዚም በላይ ያበርታህ
@mostifaseadi8653
@mostifaseadi8653 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል አሪፍነው የነፂን ለማመሳሰል እዳትሞክር እዳይበላሽብህ ከሱ ታሳለህ ማለቴ አይደለም የራስህን ሙድ ብትጠቀም የበለጠ ያምርለሀል
@user-ew8di4sy5o
@user-ew8di4sy5o 4 жыл бұрын
አው
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ልምድ ቢወስድ
@davidodav
@davidodav 4 жыл бұрын
I do really appreciate this young journalist, Wallelgne. He is so gentle, calm and well composed. Great job young man!
@user-id1dk6hn8y
@user-id1dk6hn8y 4 жыл бұрын
ግን በቀልድ ደቂቃቸውን እየተሻማህ ነው ማለት የግል አስተያየቴ ነው ይስተካከልላቸው
@tsigegetahun7368
@tsigegetahun7368 4 жыл бұрын
ጂማሬክ ጥሩነው መልካም የስራ ዘመን ተመኘሁልክ እሼ
@fatmaomar7501
@fatmaomar7501 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወድማችን ቀጥልበት ባሁንሠአት የሚጣጥል እጂ የሚበረታተ የለም ለኔዘና ነው ያረከኚ
@hnhdegubdhjdhgdjjd8534
@hnhdegubdhjdhgdjjd8534 4 жыл бұрын
Fatma Omar
@user-gd3xt5ob3u
@user-gd3xt5ob3u 4 жыл бұрын
አቦ እሸቱ ዘላለም ኑርልኝ የእኔ ወንድም በጣም ከፋቶኝ ነበር የአንተን ጫዋታ ሳይ እንባየ ይደርቃል
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ስጦታ ኣለውና በርታ ጎበዝ ነህ👍👌።
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
እንዲህ መሳቅ መጫወት እሚያምረው ሰላም ሲኖር ነው ፈጣሪየ ሀገራችን ሰላም አድርግልን 🙏 እስኪ ሀገሩን እሚወድ ቻናሌን ተቀላቀሉልኝ ማሮቸ
@wodeanbachew9246
@wodeanbachew9246 4 жыл бұрын
በትክክል ሁላችንም በእየ እምነታችን ለአገራችን መጸለይ አለብን!!
@rawaaalhaarvet3236
@rawaaalhaarvet3236 3 жыл бұрын
m
@ekiramali1368
@ekiramali1368 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ በርታ ስደተኞችን ዘና እያረከን ነው እናመሰግናለን
@user-nd6xi7xj2r
@user-nd6xi7xj2r 4 жыл бұрын
በ መጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግለን እሼ ጎበዝ ትችላለህ የ ቤተሰብ ጨ ዋታ እንዳማረበ ት እንደሚቀጥል ተ ስፋ አለኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@seaditube4003
@seaditube4003 4 жыл бұрын
ሱደይስ በጣም ደስ የሚል ስም ነው
@queenqueen73
@queenqueen73 4 жыл бұрын
Thank You eshi benetsa keldochin lincomekm newa! Kezih behuwala alakuwaretem!
@Ahmed-211
@Ahmed-211 4 жыл бұрын
ዋለልኝ ፡ ስነስርዓት ያለው ራሱን የምያከብር ሰው በጣም ደስ ይላል
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
ኮሜንቶች የሰዉ ሞራል አትንኩ ምን ነፂ ነፂ ትላላችሁ ሁሉም የራሳቸዉ የሆነ ተሰጥኦ አላቸው በርታ አሹ እኔ እከታተልሀለሁ
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e 4 жыл бұрын
ተያቸዉ ሀበሻ ሲባል እስስት ነዉ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
@@user-sh7hs5sf2e በጣም ወላሂ ከህዝብ ፍቅር ይልቅ ገንዘብ አስበልጦ የሄደዉን ነፂ ነፂ ይላሉ ስንት ስራ ወዳድ ሞልቶ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ እናያለን
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
@@astekastek1000 አወ ዉዴ
@zebibamohammed4790
@zebibamohammed4790 4 жыл бұрын
ዋሌ እርጋታህ ደስ ይላል የራዳልጅ ይመችህ
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 4 жыл бұрын
ሁሉም የራሱ የሆነ ተሰጦ አለው በርታ ወንድም
@user-ke5pj4bj5g
@user-ke5pj4bj5g 4 жыл бұрын
1000000 ነፂ ነፂ ነፂ አከተመ
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 4 жыл бұрын
@@user-ke5pj4bj5g አዎ ግን ለሁሉም እንጀራው ነው እማ ነፂንም ከፈለግን በናሁ Chanale እናገኘዋለን ስለዚህ ሁሉንም ብናበረታታ ባይ ነኝ እኔ
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት kzfaq.info/love/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል
@mahratsmahrats653
@mahratsmahrats653 4 жыл бұрын
ስታምሩ ዋሌ በጣም ነው የምትመቸኝ ስነስርዓት ከመልክ ጋር
@user-el1sn9hi4d
@user-el1sn9hi4d 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም ልቅና ብልግና ይበዛበታል የሀገራችንን ባህልና እምነት ይፃረራል! ብታስተካክሉ ጥሩ ነው።
@hanatube1145
@hanatube1145 4 жыл бұрын
ነፃነት ማስታውቄ እየደጋገመ እና ጪብጨባ እያበዛ ፖሮጋራሙ እዲስጠላኝ አዲረጎ ነበር። አሁን ጋን አቀራረብህ ደስ ያላል
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ውብ ሊሆን ነው ሞቅ ደመቅ ሊል ነው እና ሰፍፍፍ ብለን እንጠብቃለን
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@selamfkri4025 አረኩሽ እሙ ወደኔም ነይ😘😘
@Zidaaan1
@Zidaaan1 4 жыл бұрын
Perfect for this show ! Now I can watch yebeteseb chawata!
@haimeyilma8884
@haimeyilma8884 4 жыл бұрын
Nice
@tebibusol
@tebibusol 4 жыл бұрын
Great job,for first day Performance. DON'T TRY TO BE THE PREVIOUS PRESNTER. WHEN YOU BE YOURSELF YOU WILL PERFORM BEST. DON'T PAY ATTENTION TO HATERS. EVENTUALLY THEY WILL COME AROUND. I HOPE YOU WILL ENTERTAIN US FOR MANY YEARS TO COME. GOOD LUCK!!
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
ሸኙኝ ልሂድ በቃ ይዘጋጅልኝ ሻንጣየ ኡፍፍፍፍፍ ታሜዬ ሁሌም በውስጤ አጠፋም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት።
@charitytube8548
@charitytube8548 4 жыл бұрын
ቤቴሰብ የሀገር መሠረት ነው ብየ አምናለሁ እና የሀገራችን ሰላም ወደቀድሞ ቦታ እንዲመለስ መልካም ምኞቴ ነው
@_tagaimedia9298
@_tagaimedia9298 4 жыл бұрын
እሸቱን በብቃት የሚወዳደረው የለም። በርታ እሸቱ መለሰ በኮመድ ስራህም ቡዙ እንጠብቃለን
@asefamokonen3505
@asefamokonen3505 4 жыл бұрын
ጭምብል በሳቅ ነው ያስፈነደቅህኝ ቆንጆ ነው ከስተት ብዙ ትምህርት ይገኛን በርታ
@hailetube4962
@hailetube4962 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ገና ካሁኑ አክቲቪስቶችን ይዘክልናል ነገራቸ በደንብ ምርደ በጥባጮች መልካም የስራ ዘመን ይሁንልክ እሸቱ በርታ
@user-hm5ys5lg7g
@user-hm5ys5lg7g 4 жыл бұрын
ይክ ብሮግራም የደመቀ ሣይሆን አይቀርም ጥሩ ነው
@sefinewayele4595
@sefinewayele4595 4 жыл бұрын
ere ye Dr Abiyem new
@agncheasnake5438
@agncheasnake5438 4 жыл бұрын
@@sefinewayele4595 a6uo,2
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት kzfaq.info/love/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል
@fatuma290
@fatuma290 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ በቲቢ ነበር ያየሁት። በጣም ነው ያዝናኑኝ።
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 жыл бұрын
ስወድህ ወንድሜ እሸቱ ቀልድህ ስነ ስርዓትህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከሰው ጋር ትግባባለህ 100%ስነ ምግባርህን ወድጀዋለሁ
@Eyadtube
@Eyadtube 4 жыл бұрын
ከነጻነት በብዙ እጥፍ እንደሚበልጠው አርግጠኛ ነኝ። እሸቱ የኮመዲው ሜሲ ብየዋለሁ
@merm9373
@merm9373 4 жыл бұрын
ውድ የአገርየ ልጅወች በቅርቡ አገር ልገባ ነው ዱአ አርጉልኝ
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 4 жыл бұрын
Beselam gibi
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እናት
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
@@myloveumi8095 ውይ መታደልሽ ያረብ እኔም መችይሆን ኢንሻአላህ በሰላም ግቢ
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 4 жыл бұрын
@@user-mw7rh9lx6w fetari sifekdlsh
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 4 жыл бұрын
በስላም ግቢ
@zryoutube8962
@zryoutube8962 3 жыл бұрын
አሸቱ በጣም ይመቸኛል ፈጣሪ አረድቶ ከስደት ተመልሼ እሱጋር መሄድና ጨዋታውን መጫወት እፈልጋለሁ እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጣፋጭ
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 4 жыл бұрын
ዋለልኝ የኔ ውብ ተረፍክ ሆዴ ውይ እሸቱ ክክክክክ አሏህ ይጨምርላቹሁ ውድድድድ
@user-tq8pr6yy7u
@user-tq8pr6yy7u 4 жыл бұрын
#ከነፂም#ትበልጣለህ👌👌 ማነው እደኔ ደስ ያለው😍የቤተሰብ ጨዋታን እሸቱ በመምራቱ ደስተኛ የሆናቹ #በlike 👍አሳዩ ❤ በተረፈ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹አሜን
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ከምር ስወደው 😍😘😘😘
@husseinwajo1352
@husseinwajo1352 4 жыл бұрын
@@tigisthayilu7668 ልክ ነሽ እኔም በጣም ነው የሚመቸኝ ይሄ ልጅ!
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
@@husseinwajo1352 😍
@brhanudaniel2264
@brhanudaniel2264 4 жыл бұрын
@@tigisthayilu7668 lllll
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Betammm
@user-bg7cg5ov9n
@user-bg7cg5ov9n 4 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ነው ያየውት ተመችቶኛል ይመቻችው
@alem4310
@alem4310 4 жыл бұрын
አሜን፫ጥሩ ፕሮግራም ነው ብርታ ወንድማችን
@MimiMimi-ch2ge
@MimiMimi-ch2ge 4 жыл бұрын
እሽዬ ያኔ ውድ ጎበዝ ነክ በርታ መልካም የስራ ዘመን
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ትንሽ ነፃነት በርታ ኮመታተሮች ከወር ቡሃላ ወይ እሸቱ ትላላችሁ አትዋሹ ምክንያቱም ሃበሻዎች ስንባል ወረተኛ ነን እንዳሰድቡኝ 👊
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ሀበሻ አሽቃባጭ ነዉ
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
@@user-sh7hs5sf2e አወ እደዛ ባይሆን አገር እንደ ቆሎ ባልታመሰ ነበር ልብ ይስጠን
@cellphone5055
@cellphone5055 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-ln4dr2ux9m
@user-ln4dr2ux9m 4 жыл бұрын
@@madinalove519 ቀላል አሽቃባጭ ነን የሰራን ከማበረታታት ይልቅ መንቀፍ እንወዳለን
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
@@user-ln4dr2ux9m 🍬👍👍👍
@user-wx3uv3oj4k
@user-wx3uv3oj4k 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ይኽ ፕሮግራም ገራሚ ሊሆን ነው
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው በርታ ይሄ እኮ ውድድር እንጂ ለመሳቅ አይደለም
@kelibbeqaluteshale2114
@kelibbeqaluteshale2114 4 жыл бұрын
Waliye mafendedin imb bemaletih betam korahubih cewa yecewa lij amlak yibarkih.
@semirayealahbariyasemiraye1130
@semirayealahbariyasemiraye1130 4 жыл бұрын
Indene yesake kale iski like argung😂😂😂😋
@Sara-bj4zh
@Sara-bj4zh 4 жыл бұрын
የሰውሞረን አትስበሩ ሰርቶይብላበት በጣምርጥነው
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም የራሳቸው ብቃት አላቸው
@selamselam9719
@selamselam9719 4 жыл бұрын
Tkkkl sister
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 4 жыл бұрын
Lek new.gobez new eshetu
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
አይ እህቴ አንዳንድ አሉ የሠው ሞራል የሚነኩ
@user-ps5qp7nu2r
@user-ps5qp7nu2r 4 жыл бұрын
66ትይ
@melatabreha1239
@melatabreha1239 4 жыл бұрын
ነፃነት ነፃነት ወርቅነህ እና እሸቱ ምርጥ የአራዳ ልጅ ናቹህ
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
እዬ ፕሮግራም ወደደኩት ያገሬ ልጅ እሹቱ ጎበዘ በርታልኝ አሪፈ ታቃረባለክ ዘና ፈታ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 4 жыл бұрын
ነፃነት የሚባለው ሰውዬ ወይ አያምር ወይም አያፍርም ይሄ አሪፍ ነው በዚህ ቀጥል
@user-lf7ly7rw7k
@user-lf7ly7rw7k 4 жыл бұрын
ሀሜት መሆኑ ነው ማማ ሁለሁም ምርጥ ናቹው
@jerryjerry5136
@jerryjerry5136 4 жыл бұрын
በጉጉት እንጠቡቃለን መልካም ግዜ ይሁንልክ ወንድም
@medinamohammed5361
@medinamohammed5361 4 жыл бұрын
Are selam yet hedeche walelgnim hede ahun betam astela kedame keseat
@neytsehay2086
@neytsehay2086 4 жыл бұрын
ቁጥር 2 ነጺ 😉😉 በጣም ደስ ይላል መልካም እድል ሃገራችንን ሰላም ያርግልን 🤲🤲❤️❤️
@sarahmariam91
@sarahmariam91 4 жыл бұрын
Wow eshi berta good job. Yentsi tanash wendeme anteme bekate alhe melkam yesera zemne yehunlhe techlalhe 😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@remam1024
@remam1024 4 жыл бұрын
ወላሂ ከነፂ ትበልጣለህ ድምፅህለዛ አለው ጎበዝ በርታ
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
እውነትን ያወራል አሹ ጎበዝ
@yahussein31
@yahussein31 4 жыл бұрын
እራስህን ሁነ ስትገኝ ሁሌም ተቀባይነት ታገኛለህ ነፂን በስረዉ እንደ ወደድነዉ አንተም ትወደዳለህ መቼም ቢሆን እራስህን ከሰዉ ጋር አታነፃፅር የተሻልክ መሆንህን ብቻ እወቅ በርታ አላህ ያግዝህ
@SarahSarah-qz7lo
@SarahSarah-qz7lo 4 жыл бұрын
ዋለልኝ እርጋተው ደስ ይላል የሰውማኛ ሰላምዬ የኔ ፍልቅልቅ
@lamesgin5202
@lamesgin5202 4 жыл бұрын
ነጻነት ከዛሬው ናፈቀኝ ውይይ ብቻ ይህን ሰው እስክለምደው ነጺ ማኛ ይናፍቀኛል
@user-bs9hc7rj4g
@user-bs9hc7rj4g 4 жыл бұрын
😏
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 4 жыл бұрын
አው እስክንለምደው ነው እንጄ እሼም አሪፍ ነው
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
እሹቱ ምርጥ ነወ በዛላይ ዘና ነወ ምያደርገወ
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
እስከምንለምደው ነው እንጅ ከነፂ ይበልጥ ይሰራል
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Natsenatin naho tv laye feligu ize igna inayewlen
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
እሰይ ማእተብ አላቸው እግዚአብሔር ይመስገን መእተባቹ እንዳትፈቱቱ የለላቹም እሰሩ በእመቤታችን
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
Ene alalkuim eshetu yechlail Betam arif new ketlubitttt
@enttentt8402
@enttentt8402 4 жыл бұрын
በጣም ታምረ፬ላቹ ሰላም ዋሌጋደኝነታቹ ዋሌ እርጋታህን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ
@hamidayalew8614
@hamidayalew8614 4 жыл бұрын
እሹየ በርታ በጣም ሀሪፍ ነው👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@user-dg1cy5if8z
@user-dg1cy5if8z 4 жыл бұрын
_አይ ሀበሻ ለኮሜንት አ ስትሰጡ የሰዉ ሞራን አትንኩ ደስ ይላላ በራስ ካልተመቻቸሁ ዝምታ ጥሩ ነዉ ወገኔ ዝም በሉ ወንድማችን ነዉ ይብላበት ደስ ይላል በርታ የሰዉ ትችት እንደ አይሰማህ_
@desu2455
@desu2455 4 жыл бұрын
ሰላምየ በሳቅ ደከማት ይመችክ ኣዘጋጅ ያለጥርጥር ተገኘ ።
@mame9821
@mame9821 4 жыл бұрын
ጀማሪው ጠሩ ነው በርታ ዋሌ ና ሰላም ግን ወድጃችዋለው ታምራላችሁ
@user-zl2gr7xq4t
@user-zl2gr7xq4t 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው እሼይቅናህ አቤት
@user-uq2ko3ms4b
@user-uq2ko3ms4b 4 жыл бұрын
ዋሌ የምር ከሁሉን አስተካክሎ ነው የተሰጠክ ከፀባይም ከቁመናም ከመልከመልካምነትም ……… ተጫወች
@rihaadabaduulh5346
@rihaadabaduulh5346 4 жыл бұрын
Gaalanaa
@missahlutube1136
@missahlutube1136 4 жыл бұрын
ወንድ ለማየትማ ማን ይክላችሁአል
@asyafaji3098
@asyafaji3098 4 жыл бұрын
Ishe Berta yamribehal gin berasih kelem argew nesin lememsel indatmokir
@ras8788
@ras8788 4 жыл бұрын
ዋው እሸ በርታ አባቴ በጣም ሃሪፋ ነው 👍
@rodaes3894
@rodaes3894 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሁሉም ባለው ሙያ ወርቅ ነው በርታ
@kedijangus3744
@kedijangus3744 4 жыл бұрын
ሰላም እና ዋለልኝ ስወዳችሁ
@user-rw4ng6fp9r
@user-rw4ng6fp9r 4 жыл бұрын
ዋሌ ግን ቅዝቅዝ ብሎ የሚጣፍጥ ነገር ማለትነው ልክ እንደ አይስክሪም ስላምዬም ቅብጥትሽ ውበትሽን አጉልቶ አውጥቶታል የኔ ምርጦች ከአሁን በሗላ 100አመት ኑሩልኝ
@zegazega4303
@zegazega4303 4 жыл бұрын
በርግጠኝነት ብዙ ሰዎች ምላሳቸው እንዳሳኘካቸው እገምታለሁ …ኣቅራቢው መቀየሩ ሳቢነቱ ይዳከማል ያሉ ብዙዎች ነበሩ ከነዛ ኣንዱ እኔ ነኝና ይቅርታታታ በርታ ወንድም
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 жыл бұрын
እኔ እራሡ የመጀመሪያ ቀን ሲያቀርብ እደነፃነት አልመሠለኚም ግን 100% ይበልጣዋል አሹ በርታልን ጥርሥ አታሥገጥምም
@bezabezaalemu9180
@bezabezaalemu9180 4 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ ነህ
@jeamauae6078
@jeamauae6078 4 жыл бұрын
ውይ እሸቱየ መደም አናዳኝ ነበር እስክረሳው ነው የሳኩት
@last7227
@last7227 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርታ የኔ ኮረሬማ
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
@kiloyamukleblakulubisebitk8497 4 жыл бұрын
Ya rebiy Agarchin Salme yarglen
@montahamohammed8371
@montahamohammed8371 4 жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው በጣም ያምራል ትንሹ ልጅ በርቱ
@farhiyohussein6691
@farhiyohussein6691 4 жыл бұрын
J
@htgyud1033
@htgyud1033 4 жыл бұрын
@@farhiyohussein6691
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 4 жыл бұрын
I can’t wait till Tuesday....you’re so freaking witty man....really like the new host....greatting from California....በጣም ነው ፍንድቅድቅ ያደረከኝ.
@aragawsdew9635
@aragawsdew9635 4 жыл бұрын
የሾው ንጉስ እና ንግስት ጥምረት
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 4 жыл бұрын
Wow Arif New Ashu betam des yilal
@user-fl4bf2nv5e
@user-fl4bf2nv5e 4 жыл бұрын
መልእክትህ በጣም ተመቶኛል እነመስግነለን ሽቤ
@refifasel1830
@refifasel1830 4 жыл бұрын
ነፂን አለማየቴ ቢደብረኝም አንተም ይቅናህ
@wegenanteneh1305
@wegenanteneh1305 4 жыл бұрын
በዚህ ግዜ ከነ ዋሌ ቤተሰብ መሆን እንዴት እንዳማረኝ 🤣😂😂
@mulalembaheru1155
@mulalembaheru1155 4 жыл бұрын
woow .I'm so glad to you.it is nice
@birtkanghiwot363
@birtkanghiwot363 3 жыл бұрын
እናት አባቱች እናት አባቱችሀብትንላደቢሩይከብቱችእሪኛላደረጉኝሙክርእኔግንአውቂተመራመራልውከብዙላምበርትምህርትመርጨልውእባክህአባተተውንእኔማረእባክሸእናቲተይንእናመርይተኛውንመርቲአርስናልነኑርልነኑር።።።
@zulesherefa716
@zulesherefa716 4 жыл бұрын
ካለ ነጺ አያምርም እያላችሁ ስታሽቃብጡ የነበራችሁ 😉😉
@user-sh7hs5sf2e
@user-sh7hs5sf2e 4 жыл бұрын
እረ ያምራል እስቴድዮዉ ለራሱያምራል የebsነፂ ናሆ ቲቪ በጣም ይደብራል
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
*በነፂ መሄድ አዝነን ነበር ሆኖም ወሳኝ ሰው ተተክቷል እሸ በጣም ሀሪፍ ጂማሮ ነው መልካም የስራ ዘመን ወድሜ*
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 4 жыл бұрын
የት ሂዶ ነው ነፂ. እህት?. አይመለስም ?
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
@@habihabesheya1128 አወ አይመለስም ፍና ቲቪ ላይ እየሰራነው ፕሮግራሙ ስም //እርስዋም ይሞክሩ የሚልነው
@cell9462
@cell9462 4 жыл бұрын
o.m.g besaki firs alikugn Eshe wendemachen
@habetesh16tube
@habetesh16tube 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ድንግል ማርያም ትመስገን እንዲሁም ፃድቃን ሰማርታት እግዜር ባከበራቸዉ መጠን የተመሰገኑ ይሁን
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 9 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:49
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 1,2 М.