No video

የቤተሰብ ጨዋታ (ጃሉድ፣እሱባለዉ፣ብስራት፣ዳግማዊት፣አስቴር እና ተወዳጅ አርቲስቶች ልዩ የበዓል ፕሮግራም) Yebetesebe Chewata New Year

  Рет қаралды 1,673,649

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@amharicwrite5291
@amharicwrite5291 6 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት አላችን የዛሬ አመት ባገራችን የምነሣልፍ ያድረገን አሜን በሉ
@user-yr7gv6op5s
@user-yr7gv6op5s 6 жыл бұрын
አሜን ወይኩን
@user-so8fg9xv2y
@user-so8fg9xv2y 6 жыл бұрын
አሚን
@user-zd1uo7oh7d
@user-zd1uo7oh7d 6 жыл бұрын
አሜን
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 6 жыл бұрын
አሜን
@user-qq5cn8jg5n
@user-qq5cn8jg5n 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በስደት አለም ይመም ከባድ ነው አሞኛል ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ጃሉድ ደላኸኝ አቦ ግልፅነትህንና ነፃነትህን ወደድኩልህ😂👌🏻😅,,, የጃሉድ ወዳጆች እዚጋ Like ግጩት እስኪ
@aydateferi517
@aydateferi517 6 жыл бұрын
Jalode ymchale wawe jalode nesa sew
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 6 жыл бұрын
ጃሉጅልጥ
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 6 жыл бұрын
እሱባለውንወድጀእምስቃየውንእህታችሁንምንልሁንመላበሉኝከዱባይአብዷቢነኝ
@mafi5956
@mafi5956 6 жыл бұрын
ጡዘታም
@gilanybourjeily3517
@gilanybourjeily3517 6 жыл бұрын
Yoni Yo Yo iggyujdsbljfv no o no BCD
@mcswu3207
@mcswu3207 6 жыл бұрын
ጃሉድ ለምንም ነገር የማይጨነቅ በመሰለው ነገር የሚኖር ስወደው
@samri_yedenglemaryamlej6670
@samri_yedenglemaryamlej6670 6 жыл бұрын
እስክ ጃሉድ ያሳቃቹሁ በ like እንያቹሁ
@seblehsebleh3320
@seblehsebleh3320 5 жыл бұрын
ሆዴን ነው ያሳመመኝ ክክክክክክክክክክክክክክ
@ezanatolera768
@ezanatolera768 5 жыл бұрын
Jalud
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 5 ай бұрын
😂😂
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 5 ай бұрын
Jalude 😂😂
@mulesart4718
@mulesart4718 6 жыл бұрын
ጃሉድ is from another Planet. love u
@meryyebaye6733
@meryyebaye6733 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስዴት ሀገሬ ልገባ 10 ቀን ቀረኝ ለመስቀል ሀገሬ ነኝ እህት ወንድሞቼ እንኳን አዴረሳችሁ መልካም ብአል
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 6 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ማር እኔ5ወር በኋላ እገባለሁ እስቲ ስለ ካርጎ እውቀት ካለሽ ንገርኝ ኢመራት ነኝ
@fraewengabrae8166
@fraewengabrae8166 6 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@ghgg1061
@ghgg1061 6 жыл бұрын
Yhunlsh
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 6 жыл бұрын
በስላም እንኳን መጣችሁ ዋይይይ እንዴት ያምራል
@bentjemal7081
@bentjemal7081 6 жыл бұрын
በሰላም ግቢ እኔኳን መቸ ልግባ አላውቀውም።ኡፍፍፍፍ
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 3 жыл бұрын
የምንግዜም ምርጡ የቤተሰብ ጨዋታ እስካሁን እሄ ብቻ ነው 👏😊❤️😍
@betyedil6859
@betyedil6859 5 жыл бұрын
እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ በሳቅ ሞትኩ😄😄😄😄
@makebaaebra557
@makebaaebra557 3 жыл бұрын
የአበደ ነው
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
እንጀራ ፍለጋ ከአገር የወጣችሁ የፈጠረን ጌታ ብርታቱን ይስጣችሁ ፍቅርና ጤናውን ያድላችሁ ሠላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ መልካም በዓል ይሁንልን
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 6 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን እህት ማር
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@User-eu6pi
@User-eu6pi 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bideriyayimer915
@bideriyayimer915 6 жыл бұрын
Amen
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ በሰላም ሀገራችን ለመግባት ያብቃን
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 6 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን አድርሳችው😘 የስደት 🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጎደኞቼ የዛሬ አመት😍 እቅዳችን 😘ተሳክቶ ከቤተስቦቻችን ጋር ምናሳልፍ ያድርገን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼2011🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️
@medinamohammed9005
@medinamohammed9005 6 жыл бұрын
በአንተ ተስፋ አልቆርጥም አሚን
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 жыл бұрын
Amen
@hann7303
@hann7303 6 жыл бұрын
Gashe tada des yilalu
@turuo7039
@turuo7039 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dhfu1463
@dhfu1463 6 жыл бұрын
Amen Amen
@abrhamdaniel356
@abrhamdaniel356 6 жыл бұрын
ይሄ ነው የቤተሰብ ጨዋታ ማለት የመሰለህን አውርተህ ዘና ብለህ የምትጫወተው እንጂ ቃላት እጥንተህ ስእል መስለህ መተህ የምትሄድበት መሆን የለበትም ለማንኛውም እናመሰግናለን።
@menkirketema5904
@menkirketema5904 6 жыл бұрын
የሱባለው: ድምፅ: ካለመሳርያ: በጣም: የሚገርም: ነው::
@banmele7883
@banmele7883 3 жыл бұрын
reall voice nw
@selamselam2999
@selamselam2999 2 жыл бұрын
p
@selamselam2999
@selamselam2999 2 жыл бұрын
ij
@user-lp1sg2zi9k
@user-lp1sg2zi9k 6 күн бұрын
Awo
@KsaKsa-sk1up
@KsaKsa-sk1up 6 жыл бұрын
ይህ አመት ከመዳም ቤት የምለያይበት አመት ነው እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ውድ ያገሬ ልጆች እንደኔ ቤተሰብ እና ሀገሩ የናፈቀው ሰው kkkkkk እንኳን አብሮ አደረሰን ነፂ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን
@mercimarsha5449
@mercimarsha5449 6 жыл бұрын
Ksa Ksa ይርጋልሽ
@KsaKsa-sk1up
@KsaKsa-sk1up 6 жыл бұрын
@@mercimarsha5449 አሜን ለሁላችንም
@mercimarsha5449
@mercimarsha5449 6 жыл бұрын
Ksa Ksa በጣም
@leylakamal7841
@leylakamal7841 6 жыл бұрын
Aminnnnnn yareb
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
@kiloyamukleblakulubisebitk8497 6 жыл бұрын
ያ ደርግልሽ በስልም gebiy
@zbsfe2193
@zbsfe2193 6 жыл бұрын
Jalud is the most pure hearted person among all the artists,The best indeed
@EG-dd7rs
@EG-dd7rs 6 жыл бұрын
He is dying of alcohol and drug. He really needs help.
@user-jk2nm1rc2b
@user-jk2nm1rc2b 6 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ እሱቤ የእውነት በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሄር ሁሌም ከፍ ያድርግህ
@makiyahussian4325
@makiyahussian4325 4 жыл бұрын
ጃሎድ ታድሎ ምንም አያስብም ኧረ ምንም አላስብም አላለም 😂
@erueru8128
@erueru8128 6 жыл бұрын
የሱባለው ወዳጆች like
@salamsalam211
@salamsalam211 6 жыл бұрын
ውድድድድድድድ እሱ
@lealembirhan6813
@lealembirhan6813 6 жыл бұрын
እስኪ የሀገር ልጆች ይችን ሊንክ በመንካት kzfaq.info/get/bejne/mt17ocqlptfWlGg.html ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ አዲሱን አመት በመደመር ወደፊት የሚወጡ አስተማሪና አዝናኝ ቪዲዮዎችን በማየት እንማማር እንዝናና።
@sopiayaiso3268
@sopiayaiso3268 6 жыл бұрын
@@lealembirhan6813 ض
@erueru8128
@erueru8128 6 жыл бұрын
@@cugkgjoo9232 እና ምን ያስቃል የገጠር ልጅ መሆን
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 6 жыл бұрын
እሱባለውየኔቅመምእሚስቅወንድውስጤነው
@user-tl1cb6it7t
@user-tl1cb6it7t 6 жыл бұрын
ጃሉድ በሳቅ ገደልከኝ ስውየውን አላስወራ አለው እኮ ጦዞ ነው እንዴ የመጣው
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 6 жыл бұрын
ክክክክክ አራ ስደብር የውንድ ላፍለፊ ሰው ሥጠላ።
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 6 жыл бұрын
Lol
@user-gl9rw9uj3b
@user-gl9rw9uj3b 6 жыл бұрын
ሳምሪ የሽገሮ ሳምሪ ክክክክክክ
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 6 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም ተንቀዠቀዥ እኮ
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@jonyleesparta1682
@jonyleesparta1682 4 жыл бұрын
ጀሎድ ውስጤ ነው
@rozatadesse4757
@rozatadesse4757 6 жыл бұрын
ጃሉድዬ የኔ ፎንቃ ምርጥ ሰው ጉራ የማያቅ ይመችህ አቦ ፈታ አደረከኝ ❤️
@seadaabdu2595
@seadaabdu2595 6 жыл бұрын
Roza tadesse 😘
@rozatadesse4757
@rozatadesse4757 6 жыл бұрын
😍😘
@mexalove7700
@mexalove7700 6 жыл бұрын
እሩዝ እንዴት ይውረድ ዛሬ አይ መች ይሆን የሚሞላው መልካም አዲስ አመት ፍትህ ለሻቃሎች
@user-yr7gv6op5s
@user-yr7gv6op5s 6 жыл бұрын
እያነቀንም ቢሆን ነገን ለመኖር ዛሬ ሩዛችንን መቃም ነው እማየ የ፭ልፋል በሚለው እንሂድ የሚሻለው እሱ ነው አይዞን
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 6 жыл бұрын
ክክክክክክፍበራሰችን ግዜ ተሰደን ፍትህ ትየላሽ ክክክ
@hayatmohammad2761
@hayatmohammad2761 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-gl9rw9uj3b
@user-gl9rw9uj3b 6 жыл бұрын
MEXA LOVE ክክክክክ
@lemmamegersawustenew2623
@lemmamegersawustenew2623 6 жыл бұрын
Kkkkk awo fithhhh
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት አምላኬ መዳኒቴ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን መጨው አመት በስላም ላገሬ አብቃኝ የኔ ጌታ
@eyarusalemmekonnen4156
@eyarusalemmekonnen4156 6 жыл бұрын
ጃሉድ አቦ ይመችህ ፕሮግራሙን አደመከው ፏ ብሏል በራሱ አለም ላይ ነው ያለው
@jerrysmith8697
@jerrysmith8697 6 жыл бұрын
Jalude can not keep quiet, he talks a lot.I love that dude
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ሴቶቹ በባህል ልብስ ደምቃቹሀል እኔም በማዳም ኢንፎርም ከላይ እስአታች ለብሻለሁ ምን ይለኛል ክክክክክክክክክክክክ
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በሳቅ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 6 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 6 жыл бұрын
The Sam to you
@kalmkalm382
@kalmkalm382 6 жыл бұрын
እኔም ክክክክክ
@hayateabdulisamade1030
@hayateabdulisamade1030 6 жыл бұрын
ሀያቲ ያልፋል
@user-fr2jz1vm5w
@user-fr2jz1vm5w 6 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ ይህ ሁሉ ሙዚቃ ያንተ መሆኑን አላውቅም ነበር ይገርማል
@user-fr2jz1vm5w
@user-fr2jz1vm5w 6 жыл бұрын
@Eyu Me እኮ ሰው ለምን ግን በራሱ ጥረት እውቅናን አያገኝም ሰው በለፋበት መታወቅ ይከብዳል
@sosnasosna2333
@sosnasosna2333 6 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ በውነት ደስ ይላል ያገሬ ሰው
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 6 жыл бұрын
ሃሃሃ ጃሉድ ከምር ይበልጥ በጣም ወደድኩህ,,,,,ሌላ አለም ላይ ነሽ እኮ,,,,አቦ ይመችሽ,,,,ፈታ ፈርቸስቸስ ,,,,,
@starboy7788
@starboy7788 6 жыл бұрын
Betikikil
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 6 жыл бұрын
አላዘር ሳሙኤል kkkkkkk
@user-xc7wd7hp1n
@user-xc7wd7hp1n 6 жыл бұрын
Kkkkkkk አይገልፀውም
@ruiryuo1782
@ruiryuo1782 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@semirabeshir7245
@semirabeshir7245 6 жыл бұрын
ውዶች ጥርሴ አሞኛል አላህ ይማርሽ በሉኝ በጣም ያማል መድሀኒት ካላችሁ ነገሩኝ
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
ሠሚር ሠሚር egizabiher yimarshi enam eyamemin naw berdi semata yamenali
@ghghghghghgh8621
@ghghghghghgh8621 6 жыл бұрын
የፊት ጥርስሽ ካላደለ መንጋጋሽ ከሆነ አስነቅይው አለበለዚያ መቸም አይተውሽም የጥርስ ህመም አይጣል ነው አላህ ይሽፊኪ
@user-ll5dg8jj3g
@user-ll5dg8jj3g 6 жыл бұрын
ሠሚር ሠሚር አላህ ያሽርሽ እህት የጥርስ በሽታ መጥፎ ነው አውቀዋለሁ እና በደቃቁ ጨው ሞቅ ያለውሀ አድርገሽ ተጉመጥመጭው እናም እብሩሽሽ ላይ ጨው አድርገሽ ማታ ማታ ፍቂው ጥርስሽን እኔ ትንሽ ለውጥ አይቸበታለሁ
@mohamedhabashi9857
@mohamedhabashi9857 6 жыл бұрын
yana marr ayzoshi enam 6 aswatchalhu awkawalhu yaw maswatat naw ged naw
@samrawithabeshawit9157
@samrawithabeshawit9157 6 жыл бұрын
ውይ እህት ፈጣሪ ይማርሽ
@dghhkfdg9208
@dghhkfdg9208 6 жыл бұрын
የእሱባለው አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
@ademyassin5085
@ademyassin5085 6 жыл бұрын
Embi
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 6 жыл бұрын
esubalu hulngru yedro fekrnayan selmimslni balayu dess yelnal hulngru ersu nw esk kumtu yegrmal adlftatr
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል 140 ተማሪ ለ1 አመት በነፃ የት/ት እድል በቃ ሀገሬ ኢትዮጵያ ማደጓ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ አዲሱ አመት የፍቅር አድርግልን ማንም ሰው ተቸግሮ ተርቦ ተጠምቶ ማደራ አጥቶ አያሳየን ይለፍልሽ እምዬ ሀገሬ
@ekrambirgu9099
@ekrambirgu9099 6 жыл бұрын
ከነፂ ይበልጥ ጃሉድ ያስቃል ግን እውነትም እንደ አፈር መልበስ ምን የሚያስፈራ ነገር አለ!!
@user-vp9hf1ue8l
@user-vp9hf1ue8l 6 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጃሉድዬ በጣም ነው ያዝናናሃኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጌታ በሳቅቅቅ ገደልከኝ ♥
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 жыл бұрын
በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ🌻ዘመን ከዘመን ተሼጋጋሪ ያድርገ😍የልባችን ሞልቶ ቀጣይ ዓመት ለሀገራችን ያብቃን❤
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 6 жыл бұрын
susu hassen Amen 🙏
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
አሚን
@user-od1bh2di5s
@user-od1bh2di5s 6 жыл бұрын
Ameeeeeen
@user-dt1eh7cc7f
@user-dt1eh7cc7f 6 жыл бұрын
ሀሌማዬ የኔ ሳቂታም ስወድሽ
@YeHaniTube
@YeHaniTube 5 жыл бұрын
ቲጂ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቆንጆ
@solihabesha722
@solihabesha722 5 жыл бұрын
ግን ምስኪን ነው ጃሉድ ከምር የዋህ ነው ክፋት የለውም ባባየ ፈጣሪ ይጎብኝህ ከጎንህ ይሁን
@user-cz9ko8mh2z
@user-cz9ko8mh2z 6 жыл бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ኢትዬጵያዊያኖች በሙሉ የውነት ተሰደን ያለን ሰወች ሳናቀው ደስታና ፍቅር እያመለጠን ነው 2012 አገራችን መግባት አለብን ለሡ ምን ይሳነዋል ያችን ቀንም ያሳየን ይሆናል 😍😍😍ያመት ሰው ይበለን
@madheenamadheena1647
@madheenamadheena1647 6 жыл бұрын
ኡንከን ለዱአመት
@only7389
@only7389 6 жыл бұрын
አይገርምሽም ጥርግ በይ!!! አስር ጊዜ “ልሄድ ነው!” “ልሄድ ነው!”ስላልሺኝ “ባክሽ ቆይልኝ” የምልሽ መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል፡፡ ጓዝሽን ጠቅልለሽ ከአጠገቤ ጥፊ! አልዋሽም መጀመርያ ላይ ጥሩ ጊዜ እንደምናሳልፍ ገምቼ ነበር፡፡ ተስፈኛ አይደለሁ! አዎ... ለጓደኞቼም “እሷን ማንም አይቀማኝም”፤ “ጊዜው የኔ ነው!” ብዬ ነበር:: አንቺ ግን… አንቺ ግን… ህይወቴን ምስቅልቅሉን አወጣሽ ብዬ ስጠብቅ ብሰሽ አረፍሽው!!! አልዋሽም፣ አሁንም ተስፋ አልቆርጥም … ተስፋዬን የጣልኩባት ሌላ አለች ከአንቺ በ10 ዕጥፍ እንደምትሻልም ተስፋ ሰንቄያለሁ አንቺ የሰበርሺውን እንደምትጠግን…. አንቺ የከለከልሺኝን እንደማትነፍገኝ ዕምነቴ ነው፡፡ በላዬ ላይ ደረበ ብለሽ ደሞ እንዳታለቃቅሺ… አንቺን ከህይወቴ ጨርሼ ሳላስወግድሽ ጫፏን አልነካውም የአብነት አጎናፍርን የሚል ዜማ ለመጨረሻ ጊዜ ጋብዤሻለሁ….***** ደህና ሁኚ 2010 ቶሎ ነይልኝ 2011 HAPPY NEW YEAR
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@elsangussu6278
@elsangussu6278 6 жыл бұрын
Abo yemchesh shewodshgn yewntgna tarik meslogn neber
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 6 жыл бұрын
ሀረግ የድንግል ማርያም ልጅ ....እውነት በጣም ተመቸኝ ክክክክክክ
@Fujairah-rg7ec
@Fujairah-rg7ec 6 жыл бұрын
What sap layi likelishalew
@user-ib3ct9xv5n
@user-ib3ct9xv5n 6 жыл бұрын
ደስ ሲል የእውነት ታሪክ መስሎኝ ነበር 👌👌
@tita2619
@tita2619 5 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት
@user-rs9rs7dj1i
@user-rs9rs7dj1i 6 жыл бұрын
እሱቤ ድምፁ ምንም የማይቀየር ምርጥ ልጅ
@amytube1013
@amytube1013 6 жыл бұрын
ነፂየ ክፍት ሆድ ባስ ብሎኝ ነበር እንካን መጣህልኝ ትንሽ ፈገግ እላለሁ ሸቃላ መሆኔ ዛሬ ነው የተሰማኝ በስደትም ባገርም ያላችህ እንካን አደረሳችህ መልካም አዲስ አመት
@hayatmohammed4392
@hayatmohammed4392 6 жыл бұрын
ሲከፋህ አልወድም አይዞሽ የኔ ውድ እህትሁላችንም ነን
@sintayehumulatu4618
@sintayehumulatu4618 6 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ አመት በአል ሁሌም በያመቱ ይመጣል ዋናው ሰላም መሆናችን ነው ካመት አመቱ ያድርሰን መዳኒያለም
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 6 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ እኔም ሳለቅስ ነው የዋልኩ እና እህቴ ሁሉም ያልፍል አይዞን
@SD-pr6km
@SD-pr6km 6 жыл бұрын
አይዞን ♥♥♥
@KsaKsa-sk1up
@KsaKsa-sk1up 6 жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል
@user-rv3dz5gp8q
@user-rv3dz5gp8q 6 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ ሀገሩ የናፈቀው እንደኔ .ኡፍፍፍ.
@solosofi2480
@solosofi2480 6 жыл бұрын
Jalyd made this show better 😂
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
ጃሉድ ውስጤ ነው ሃሃሃሃሃ
@user-yf1vy7md1v
@user-yf1vy7md1v 6 жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ 2011 አዲሱ አመት የሰላም የብልፅግና ይሁንልን
@sofyatube5374
@sofyatube5374 6 жыл бұрын
አሜን አሜን
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
ለካ እሱም አዲስ አመት ነበር😂
@user-uf1cy8we5t
@user-uf1cy8we5t 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በመዳም ኩሽና ያላችሁ በሙሉ
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
ላተ ስል እኖራለሁ ameeeeen
@zizimohd9707
@zizimohd9707 6 жыл бұрын
ነፂን, ዛሬ ገና ሲሳቀቅ አየሁት 😊😊 ወይኔ ወንድሜ; መቼም ይህ ፕሮግራም live ቢሆን ኖሮ ስንቱን እናይ ነበር 😂😂😂#jalud #👌
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 3 жыл бұрын
"ነገሩ እዴት ነው "....ኖርማል "ናጋሩ እዳት ናው " ጃሉድ 🤣😂
@dunyiakadir9159
@dunyiakadir9159 6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እውነት አላፍፈርኩም እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና የመከባበር የታመሙ የሚድኑበት የታሰሩ ከእስር የሚፈቱበት ዘረኞች የሚለወጡበት ያላገቡ የሙያገቡበት ያልወለዱ የሚወልዱበት እንዲሁም ለዚ አመት እንድንደርስ ለፈቀደልን ፈጣሪ ይመስገን በሉ አሚን በሉ አትከፍሉበት ደሞ ላይክ እንዳይረሳ ለአዲስ አመት እንደ ስጦታ እቆጥረዋለው 😍😍😍
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
አሚንንን
@nejuahmed5540
@nejuahmed5540 6 жыл бұрын
አሚን እህት
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 6 жыл бұрын
ጃሎድ በሳቅ ገደለኝ ድንበር የሚባል ነገር አያቅም አይደል የሁሉም ተራ ላይ ይደመራል 😂 ጦዞ ነው የመጣው መሰለኝ 😉😄 ሲመቸኝ ግን 😘😘መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም🌻💐💕ነፂ ባታግዛቸው ኖሮ 25ሺውን አያገኙትም ንበር
@user-xp5hz3id6k
@user-xp5hz3id6k 6 жыл бұрын
Zebeba Abdy 😂😂 እኮ ሳብ ሳብ አድርጎ ነው የመጣው
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 6 жыл бұрын
መቅዲ የቴዲ አፍሮ አድናቂ መቅዲ የቴዲ አፍሮ አድናቂ 😂😂😂ግን ደስ ሲል ተጫዋች ነው
@hehegebsheheye2445
@hehegebsheheye2445 6 жыл бұрын
Kkkkk
@bobnani6115
@bobnani6115 3 жыл бұрын
ከሁለት አመት ቡሀላ ደግሜ አይውት እንደ አዲስ ነው ጃሉድ ያሳቀኝ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 жыл бұрын
ወይ ጃሉድዬ ነፍሴ ውድድድድድድድ ንፁሁ የዋህ ሰው እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ ።🤣💐
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 6 жыл бұрын
እካንአደረሳችዉ አዲሱአመት ያላገባችዉ የምታገቡበት ያልወለዳችዉ የምትወልዱበት ያድርግላችዉ
@matar8280
@matar8280 6 жыл бұрын
አሜን
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 жыл бұрын
አሜን
@ameryaabdo2487
@ameryaabdo2487 6 жыл бұрын
አሚን
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 6 жыл бұрын
አሜን
@webalmasamrawit21
@webalmasamrawit21 6 жыл бұрын
አሜን፫
@arrafajman8789
@arrafajman8789 6 жыл бұрын
ነፅዬ ምርጥ ሰው ታድላቹ ፈታ ዘና ትላላቹ በሀገራቹ እኔ መቼ ነው ሀገሬ ገብቼ እንደናንተ እየሳኩኝ የማሳልፈው ? በ2011ም ሀገሬ አልገባሁም በጣም አዝኛለው ።ለማንኛውም መልካም በአል ለሁላቹም ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቼ
@bintislam6139
@bintislam6139 6 жыл бұрын
ጃልድ ውስጤ ነው
@zakaria7079
@zakaria7079 6 жыл бұрын
Bint Islam endat endamewdaw
@zemarimelayktnyasmaln9721
@zemarimelayktnyasmaln9721 6 жыл бұрын
Bint Islam ይህን ጃለድ የሚሉትን ለመጀመሪየ ጊዘ ዛረ አየሁት
@ahmedinamuu1287
@ahmedinamuu1287 6 жыл бұрын
ነፂ የኛ ሳቂታ እንኳን አደረሰህ ሁሉም ያምርብሀላ
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 6 жыл бұрын
ጃሉድ ምነው ቅልቅል አልክ ተራክ ሲደርስ አውራ ዝም ብለክ አዳምጥ
@kalmkalm382
@kalmkalm382 6 жыл бұрын
ክክክክክ ነገረኛ ምን ስትይ አየሽው ክክክክክክክ
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 6 жыл бұрын
ክክክክቦንበሌ ይመስላል
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 6 жыл бұрын
ክክክክ ጥልቅ ጥልቅ ይላል ቸኮላ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 6 жыл бұрын
@@user-or7sm6lr4p ክክክክ
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 6 жыл бұрын
@@kalmkalm382 ክክክክ መጀመርያ እይውና አስተያት ስጪ
@user-qn7rg7xl6o
@user-qn7rg7xl6o 6 жыл бұрын
ነፂ ስጠብቅህ ነበር ውይ ለመሳቅ ላንተ ሚከፈል ቢሆን ያለ ምንም ጥርጥር እከፍል ነበር ሰላምህ ይብዛልን 😍😍 እሱቤ ምርጤ ስወድህ እኮ 😘😘😘
@alemuchane2
@alemuchane2 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በተለይ ደግሞ ካሸነፉ በኃላ ገንዘቡ ለተማሪወች የመማሪያ ወጭ ገንዘቡን በማበርከታችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
21:10 ጃሉድ ምን ያሳስብሀል? ኧረ ምንም ክክክክክ በሳቅ ገደለኝ
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 6 жыл бұрын
እስቲ መሄጃ የሌለኘ ሚሥኪን ነኘ ላፍጥጥበት የአረብ ልጆች ሊደፉኘ ነው በሳምንት በሳምንት የሚወልዷቸው
@rozenash2527
@rozenash2527 6 жыл бұрын
እማዬን ናፋቂ abshri
@user-vl9bh7kl3i
@user-vl9bh7kl3i 6 жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ እህቴ
@ameryaabdo2487
@ameryaabdo2487 6 жыл бұрын
ክክክክ አይዞኝ
@loveismilkbutnotderink8385
@loveismilkbutnotderink8385 6 жыл бұрын
ክክክክክ አይዞሽ እኔን ባሳምንት ሳምንት ነው እንዴ የሚወለደው
@user-xo5cr6mn1e
@user-xo5cr6mn1e 6 жыл бұрын
እማዬን ናፋቂ ኪኪኪ በሳቅ ሞትኩኝ
@user-nv8qk9qo6p
@user-nv8qk9qo6p 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደግሞ አንደኛ ነኝ የዛሬን ደስስስ እንዲለኝ👍👌👌👌 ሁላችሁንም ውድድድድድድ💖😍😍😘😘😘
@sweet4158
@sweet4158 6 жыл бұрын
ነፂዬ ይመችህ ሰውን ዘና ማድረግ ትችላለህ ይመችህ😃
@fedilashemsdin3753
@fedilashemsdin3753 6 жыл бұрын
ጃሉድ ብስራትን አሸማቀህ ጨረስከው እላዩ ላይ እየተለጠፍክ 😂😂
@user-no4if8fw2f
@user-no4if8fw2f 6 жыл бұрын
Fedila Shemsdin vccvvdrx1111221 and 11111q1 on the future 22221 bensh 21
@kkuuu2800
@kkuuu2800 6 жыл бұрын
ጃሉ እንደዚህ ቀለል ያለና ደስ የሚል ሰው አይመስለኝም የሆነ ከበድ የሚል ነበር የሚመስለኝ
@samigosb8538
@samigosb8538 6 жыл бұрын
Melkam adis amet yhunlachu ye krstna teketayoch from Eritrea Fqr yashenfal rhus hadush amet bealn
@sarahyimariyamlij6646
@sarahyimariyamlij6646 6 жыл бұрын
እሱብየ መስቀልህ እንዴት ውበት ሆኖሀል እሱ ይጠብቅህ
@zinetmohammed5912
@zinetmohammed5912 6 жыл бұрын
ወይ ሀሊማ ስታሳዝኒ በዱንያ ፍቅር እልም ባለው ጨለማ ተውጠሻል አላህ ይመልስሽ
@abdullahm3849
@abdullahm3849 4 жыл бұрын
ምን ሁና ወደትክክለኛዉ ሀይማኖት ነዉ የመጣችዉ
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 5 жыл бұрын
እደዛሪ ስቂ አላቅም በውነት ጃሎን እደት እዳሳቀኝ
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 6 жыл бұрын
ያስላም ልኮመንት 24 ድርጃ ነኝ እናም በአዲስ እመት ልልምናቹ የሞራል ድጋፍ እድርጉልኝ ስውዳቹ እፍፍፍፍፍ
@user-ob7tm8jz5h
@user-ob7tm8jz5h 6 жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 +++"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ፥ ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም፤ ወይረውዩ አድባረ በድዉ" መዝ 64፥11 {በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳዉም ሰብን ይጠግባል፤ የምድረባዳ ተራራዎች ይረካሉ}+++ +++ እንኳን ለአዲሱ ዓመት ለዘመነ ሉቃስ በሠላም በጤና በፍቅር በአንድነት አደረሰን!! +++ አዲሱ ዓመት ኃጢአታችንን በንስሓ ዉኃ የምንታጠብበት፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ በቆረሰልን ሥጋው ባፈሰሰልን ደሙ የምንታተምበት፣ የተጣላን የምንታረቅበት የምህረት ዘመን ይሁንልን። መልካም በዓል!!! 2011ዓ.ም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካሙን ሁሉን ተመኛሁላችሁ
@seifubrhan1489
@seifubrhan1489 4 жыл бұрын
When Jalud was born I am the one who took his mother to hospital 44 years ago!!!
@ayenadismesfin7586
@ayenadismesfin7586 6 жыл бұрын
ታዴ ማለት ለመግለጽ የሚከብድ ምርጥ አባት ነው እንወድካለን ታዴ እርጅም እድሜ ይስጥክ ከጤና ጋር መልካም ሠው
@ayenadismesfin7586
@ayenadismesfin7586 6 жыл бұрын
Addisalem
@genifiker3958
@genifiker3958 6 жыл бұрын
ማነው ጃሉድ እሚባለው ግን ጤነኛ ነው ድብልቅልቅ ያደርጋል
@videwdawelodhhdyd7534
@videwdawelodhhdyd7534 6 жыл бұрын
Geni Fiker አይመስልም እስታይሉ ይናገራል
@belitinagordano5121
@belitinagordano5121 6 жыл бұрын
እብድ ነው ነካ ያደርገዋል
@lulumhammed4796
@lulumhammed4796 6 жыл бұрын
Geni Fiker ሱሰኛ አይደል ዘብረቅ ማድረጉ የማይቀር ነው
@elham0902
@elham0902 5 жыл бұрын
😀😀
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 6 жыл бұрын
This show is awesome. I like it!
@medinaabdu-zz6zf
@medinaabdu-zz6zf 11 ай бұрын
Who's watching this on the edge of 2016 almost 5yr have passed since this video
@elsaaklilu8054
@elsaaklilu8054 3 жыл бұрын
ግልፅ ሰው ደስ ሲል በጣም ደስ ይላል ጃሉድ ምርጥ ሰው
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 6 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ብስደት ያላችሁ የዛሬ አመት ሀሳባችን ሞልቶ ቤተሰቦቻችንን ጠብቆ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ሀገራችን የምናከብር ያርገን ያርገን
@kokobemolla8153
@kokobemolla8153 6 жыл бұрын
ዉድ ኢትዮጵያን እንኳን ለ2011 አድስ አመት በሰላም አደረሳችሁ፣አደረሰን መልካም አድስ አመት! እዉይ ደስ ስትሉ😍ሀሊምዬ ቀሚስሽ ሲያምር😱
@seniarsenal2199
@seniarsenal2199 6 жыл бұрын
ጃሉድ በሳቅ ገደለኝ.ነፂ የሳቅ ምንጫችን እንኳን አደረሳቹ
@kalidoo5558
@kalidoo5558 6 жыл бұрын
ይሄ አዲስ አመት.. የታሰሩ የሚፈቱበት.. ጎጠኛ ሸረኛ ምቀኛ ከሀገራችን ንቅል እሚሉበት.. ፈታ ዘና ብትን እምንልበት ያርግልን
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 6 жыл бұрын
ሀሊማ የዱኒያን ጨለማ ትፈሪያለሽ ሙዚቃ ይዘሽ ቀብርንና የቀብርን ፈተና የቀብርን ጥያቂ አትርሺው ዋልሽ ሞቼ እንደምትሞቺ አታውቂም
@alhamdulilahalhamdulilah120
@alhamdulilahalhamdulilah120 6 жыл бұрын
እንደ እሱዋ እኮ ክርስቲያን ሆናለች
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 6 жыл бұрын
@@alhamdulilahalhamdulilah120 አረ አልሆነችም አልሀምዱሊላህ ስትል ነበር እኮ ሀይማኖትማ አለወጠችም። ግን አሁን በዱኒያ ጨለማን ስንፈራ እቀብር ገብተን እንደት ነው ማለት ይኖርብናል
@aishabint6403
@aishabint6403 6 жыл бұрын
er yechi asedbi tawoba adergi allah yestur
@keandallahbestekerlalaamel5732
@keandallahbestekerlalaamel5732 6 жыл бұрын
Nd Bbv siyamresh yeker 😏😏😏🤮
@abdumohammed6286
@abdumohammed6286 6 жыл бұрын
Definitely she’s out of track. Allah hidaya yistish
@kalkidantesfaye4952
@kalkidantesfaye4952 6 жыл бұрын
ጃሉድ አፋቸው ውስጥ ልገባ ነው እንዴ ሆሆይ 😂😃😄😄 ለማንኛው እንኳን አደረሳቹ
@user-ep5fu9bi2g
@user-ep5fu9bi2g 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በአገር እና በውጭ ያላችሁ በሙሉ አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ይቅርታ የመተሳሰብ የአንድነት መልካም ነገር የምንሰራበት ይሁንልን አሜን በሉ
@heleybabey99
@heleybabey99 6 жыл бұрын
ጃሉድ በጣም ይስቃል ... እንኳን አብሮ አደረሰን
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 6 жыл бұрын
ደስ ይላል እኲን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ባል ይሁንልን ስደተኞች እህት ወድሜቼ የዛሬ አመት የዛሬ አመት እኛም ባገራችን ጃሉድ ግን ጣጣ የለህም
@retareta8675
@retareta8675 6 жыл бұрын
ደስ ይላል 140 ተማሪ ወጭ ዋው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bh7kw1tt6f
@user-bh7kw1tt6f 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ጃሎድ አልያሲዝ አለኮ መቼም ለእርዳታ ስለሆነ ነው እንጂ ግማሹን ነፃነት ነው የመለስው ግን ይሁን ለተማሪዎች ስለሆነ ተባረኩ
@hayuyoutobe2978
@hayuyoutobe2978 6 жыл бұрын
በስደት ላይ ያለችሁ እህት ውድሞቸ የዛሬ አመት ተቤተስቦቻችን የምናሳልፍ አላህ ያድርገን ። ሙስሊም ክርስታኑ በሙሉ እኮን አደረሳችሁ ለአድሱ አመት።
@user-rp3jt6jb1p
@user-rp3jt6jb1p 6 жыл бұрын
_እስከ ዛሬ ተዋንያኖችን ነበር የምታቀርቡልን ዛሬ ግን ድምፃውያንን አቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን ነፂዬ 😍😍😍_
@user-et4wq5wn8d
@user-et4wq5wn8d 6 жыл бұрын
ነፂያችን እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ዘመን ይሁንልን መልካም አዲስ አመት
@selamwitsharew8950
@selamwitsharew8950 6 жыл бұрын
Jaludi i love your personality netsa sew dess sill
@milenrufta5283
@milenrufta5283 6 жыл бұрын
ለኑሯችን ድምቀት እንደዚህ ፈታ ያለ ሰው ያስፈልገናል ቆምጨጭ ያለ ሰው በበዛበት ኑሮም ቆምጨጭ ባለበት ሰዓት እንዲህ ፈታ ሚያደርገንን ያብዛልን ጃሉድ አንደኛ
@rahme8539
@rahme8539 6 жыл бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታይዎች በሙሉ ♥1440 ለሂጅራ እኳን በሰላም አደረሳችሁ
@Gm-ox5oc
@Gm-ox5oc 6 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን
@amirramzi1191
@amirramzi1191 6 жыл бұрын
Rahma Ad amiiiiiiiin yee wede
@ehhsue20
@ehhsue20 6 жыл бұрын
እኩን አብሮ አደረሰን
@hedidiahedidia5865
@hedidiahedidia5865 4 жыл бұрын
Man terashi ?
@engochatube568
@engochatube568 6 жыл бұрын
እረ ጃሉድ መርቅነካል እንዴ ተንቀለቀልክ ሊሞት ነው እንዴ
@sebelwongelyemamolijwogaye6190
@sebelwongelyemamolijwogaye6190 6 жыл бұрын
Ayebalim
@mestiasfaw5167
@mestiasfaw5167 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 6 жыл бұрын
Eseheyewot baraki Baraki ekooo marr
@user-xc7wd7hp1n
@user-xc7wd7hp1n 6 жыл бұрын
kkkkkkk ሆ ተንቀለቀለ እኮ አፉ ውስጥ ሊገባበት እኮ ነው
@tsinatayal798
@tsinatayal798 6 жыл бұрын
YIONAL 2011 YESU NEW TERA SINORU MEKELKEL SETAMEMU LEMEN
@typingtyping1617
@typingtyping1617 6 жыл бұрын
Jalud he is the real one ☝️ I really appreciate ur honesty
@user-og9wj7xg1d
@user-og9wj7xg1d 6 жыл бұрын
እሱቤ በዚህ በሚያምር ድምፅህ ለኛ በስደት ላለነው ሀገር መግባት ጠልተን ሳይሆን ንሮ አልሞላልን ስላለ እና ስንት አመት ብንሰደድም ሀገር ስንገባ የቆየንበትን ያህል ውጤት አለመያዛችንን የሚገልፅ፣ ወደን ፈቅደን ብቻ ሳይሆን ንሮን ለማሸነፍ እንደተሰደድን እና ያለ ስማችን ስም ለሚያወጡልን ማህበረሰብ የሚያስረዳ አንድ ሙዚቃ ነጠላም ይሁን አልበምህን ስታወጣ ዝፈንልን እባክህ ።ሀገር ስንገባ እነሱም እኛን እኛም እነሱን በተለያየ አይነት አይን መተያየቱ ይበቃል ።እነሱም ወሬ ብቻ ሳይሆን ሀገር ስንገባ እኛን ባለችን አቅም ስራ እንድንሰራ ይተባበሩን ብር ብቻ መያዛችን ሀገር ገብቶ ለመኖር በቂ አይደለም ።
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 6 жыл бұрын
ጃሌድ እኮ አላስወራዉ አለሰዉየዉን ሳይጠሩትአቤ ይላል
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
muluy at kkkkkkkkkkk
@user-xf5gf2bu8e
@user-xf5gf2bu8e 6 жыл бұрын
ውዶች ነፂ መቷል ኑ ዘና እንበል ባዲሱ አመት የብቸኝነት ኑሮ የከፋችሁ አብሽሩ እሽ ያልፋል አላህ ሶብር ይስጠን
@berhemeresa2980
@berhemeresa2980 3 жыл бұрын
ገላዋ የሚለዉ ዘፈን ምርጥ ነዉ
@natimelita8913
@natimelita8913 6 жыл бұрын
The award goes to jalud 👏👏👏👏💥💥
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 348 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,8 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ነሀሴ-16  2016 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:38
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 23 М.
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,8 МЛН