"እንደ ባሪያ ሳገለግላት ብኖር ደስታዬ ነው።" አስገራሚ የትዳር ህይወታቸውን ያጋሩን ጥንዶች // እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 364,824

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 1 400
@tigestbeletew8544
@tigestbeletew8544 2 жыл бұрын
በህይወትሽ እዴት መልካም ስራ ብትሰሪ ነው ይሄን የመሰለ ባል የሰጠሽ😁ከ አይን ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው😍😍😍😍
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ሠዉ ሁሉ ግጥሙን ያገኛል አይ ስቱን አፋረስኩት አይይይይይ
@hiwetshiferaw3463
@hiwetshiferaw3463 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሁን ከሆነ የምንሰማው ትዳር እው እሚ አሰኝ ነው እሶ ደሞ ገና ስትወድ እድል ችራት አለች እሂ አይነት ትዳር እኛንም ይጓበኘን ለፈጣሪ መመሳነው ነገር የለም
@Brikti
@Brikti 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም መልካም ባል እና አባት ነው።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@user-tk8rl7dk2d
@user-tk8rl7dk2d 2 жыл бұрын
መታደል ነው አሥቀኑኝ
@user-ku4ml8kx3d
@user-ku4ml8kx3d 2 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ እስኪ ስደተኙች እንደዚህ ያለ ባል ይስጣችሁ 😍😍
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@nourassi1370
@nourassi1370 2 жыл бұрын
ameen yane konjo
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 2 жыл бұрын
የእውነት አሜን
@abebaabeba6403
@abebaabeba6403 2 жыл бұрын
amennn
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 2 жыл бұрын
እንጠናና ምናንም እያሉ ብዙ አመት በዝሙት እየተጨማለቁ ለሚኖሩ ወጣቶች እነዝህ ባለትዳሮች ምርጥ ምሳሌ ናቸው
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
ልክ እንደባለቤቴ ነው ልጁ እኔ እንደዚ አይነት አጋጣሚ አግኝቼ ስለ ባለቤቴ ብመሰክርለት ደስ ይለኝ ነበር ቢያንስ በሱ እንኳን ባስደስተው ብዬ እንጂ የሱን መልካምንት እና ልክ ለሌለው ፍቅሩ የምከፍለው የለኝም አምላክ ይመስገን 14 አመት ሆነን ልጅነቴ ወጣትነቴ ማስተዋሌ ነህ ሁሌም አፈቅርካለው ሁሌም ሳቅክን ማየት ነው ምፈልገው .......❤️❤️❤️❤️❤️
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 2 жыл бұрын
ታድለሽ
@temufikadu3644
@temufikadu3644 2 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላቹ ታድለሻል
@user-cg2wf7in8f
@user-cg2wf7in8f 2 жыл бұрын
ልክ እደኔ አልሀምዱሊላ 14 አመታችን ትልቁ ልጀ 12አመቱ የ7ተኛ ክፋልነው
@gjch5302
@gjch5302 2 жыл бұрын
ወይኔ መታደል አች እድለኝ ነሽ ማነው ደሞ አቤት የከተማ ሰው እኮ ፍቅር ነው እወይ አንተ እንደ ናት ነው እምትከባከበው ውይ መታደል ነው
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ሲገርም ይህ ሰው ልክ እንደኔም ባል ነው ሲመስለኝ ከጠጡት የደቡብ አየር ሳይሆን አይቀርም !! 😁🥰 እኔም ባሌ ን ሳገባው 17 አመቴ ነበ ር እስከዛሬ ከልጆቻችን እኩል ነው ምያየኝ ሚንከባከበኝ ❤ ያላገባቹ በእውነት እንደኛ ባል ያድላቹ ። አሜን በሉ
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
አረረረረ ደብቁት ይሄን የሰው ልዩ የወንድ ድንቅ የአባት እንቁ❤❤
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ !! በዚህ ዘመን እንዲህም አይነት " ኢትዮጵያዊ ባል " አለ? የታደለ ቤተሰብ ነው!!! በዚሁ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያቆያችሁ!!!
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
Awo ale. Hulum wend ende Amhara wend aydelem. Ye amhara wend jib naw hodam gin yelelochachin wendoche gin werkoche nachew.
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
እረ በጣም ብዙ ባል አለ እግዚአብሄር ይመሥገን
@hawi5630
@hawi5630 2 жыл бұрын
@@nunu7353 በቃ ሁሉንም ነገር ከዘር ጋ ካላያያዛችሁ አይሆንላችሁም አሳፋሪ ትዉልድ ቱ አልሀምዱሊላሂ እጅግ ሲበዛ መልካም ባል አለኝ የወሎ ልጅ ተዉ ግን ይሄ መጥፎ አመለካከት ይቅርባችሁ
@gerd731
@gerd731 2 жыл бұрын
@@nunu7353 dumb statement
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
@@hawi5630 awo kilel 2 steat yelachum balge lik nachu. Wello ende hizb deg nachu yebalal gin le titdar athonum yebalal. Gojame kinzeram naw setu wendu demo dikala felfay naw yebalal asregzo yemiber. Tadya min enargachu yersachu gud naw
@martanoza4510
@martanoza4510 2 жыл бұрын
ያከበርከው መድሐኒአለም ዘመንህን ሁሉ ከነቤተሰህ ባርኮ ቀድሶ ያኑራችሁ። እመብርሐን አሁንም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ።
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ማርታዬ ደምሪኝ
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 2 жыл бұрын
Amen, Amen. Anchnem Medhanealem yebarkesh.
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 жыл бұрын
አሜን
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 2 жыл бұрын
ለልጅህ ቴዎሎጅ ገባህ አንተ ድንቅ አባት ነህ እመቤቴ ትባርክህ ይህ ስነምግባር ከቤተክርስቲያን አስተምሮ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ በረከት ነው አምላከ ቅዱሳን ሁሌም ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@hherut5237
@hherut5237 2 жыл бұрын
አንተ ከላይ ነው የወጣህው ባሁን ሰአት እንደዚህ አይነት ባል ምድር ላይ የለም እግዚአብሔር ዘመናችሁ የደስታ ይሁንላችሁ
@user-bx1gu9oy8s
@user-bx1gu9oy8s 2 жыл бұрын
እኛንም ከላይ ይሥጠን
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
እኔስ አልሀምዲሊላህ አላህ ሰቶኛል የኔ ውድ. M💞
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ከምር ትክክል ነሽ ይሄ ሰው ምድር ላይ አልነበረም!
@abebechg.selassie2936
@abebechg.selassie2936 2 жыл бұрын
መባረክነው፡ በጣም ፡ ትሁትና አፍቃሪ ነው። ባለቤቱም፡ በጣም አፍቃሪውና ፡ አክባሪ ሚስትነች። በጣም ደስይላሉ ፡ እግዚአብሔር ትዳራችሁን እንደ ዋርካ ያስፋ ላችሁ፡ ልጆቻችሁም ፡ ተባርከዋል ከተ ተወልደው በፍቅ የሞላበት ቤት ሲያድጉ። መድሐኒአለም ይጠብቃችሁ። ሀገራችንን፡ ኢትዮጵያን በሰላም ፡ ይባርክልን። ሰላሙን፡ ያውርድልን ።
@yryryryfhryyr8079
@yryryryfhryyr8079 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
ባሁን ጊዜ እንዲ አይነት ምርጥ ባል ይገኛል መታድል ነው ፍቅራቹን ያብዛው
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ውድ በቅንነት ቤተስንብ እንሁን
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h 2 жыл бұрын
የአማዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ ከዚህ ቢበልጥ እንጅ አያንስም ለኔ ያለው ቦታ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የኔ ውድ አላህ ይጠብቅህ 💞
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
እኔም ልዩ የሆነ ባል አለኝ ተመስገን
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 2 жыл бұрын
እውነተኛ ትዳር ማለት ይህነው ደስ ሲል እህት ወንድሞቸ በስደት ለምትኑር በሰላም ወዳገራችሁ ገብታችሁ ያሣባችሁ ተሳክቶ እደዚህ ያለትዳር ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@AnnaAnna-wy3vy
@AnnaAnna-wy3vy 2 жыл бұрын
አሜን
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
አሜን የእናቴ ልጅ ደምሪኝ
@biniammekonnen7384
@biniammekonnen7384 2 жыл бұрын
አሜን
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adanadanish6456
@adanadanish6456 2 жыл бұрын
Aman
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አብራችሁ አርጁ እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁም ይባረኩላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ታምራላችሁ!!!
@BM-tq1sy
@BM-tq1sy 2 жыл бұрын
The program is good but it's related to rakeb program so if you make a little change it will be good.
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 2 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ!!! ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል። እረጅም እድሜ ያኑራችሁ!!
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 2 жыл бұрын
መድሀኒያለም ይመስገን ዛሬ ገና የባሌን አይነት ፀባይ ያለው ሰው አየው, ብዙ እድለኛ ሴቶች አሉ ማለይ ነው😘 የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልኝ, ክፉውን ሁሉ ያርቅልን, ❤️❤️
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
ይታደሉታን እጂ አይታገሉትም ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ለብዙ ሰዎች ምሳሌ የምትሆኑ ነቸው አብራችሁ አርጅ አገራችንን ሰላም ያደርግልን 💪🇪🇹🙏
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ
@romanzena3435
@romanzena3435 2 жыл бұрын
I am always crying and praying for my daughter to get married but z important thing is to get a blessed man like this person
@saabcell2278
@saabcell2278 2 жыл бұрын
እውነት እያለቀሰኩነው ያየሁት ምን አይነት ሰው ነህ ጌታ በነገር ሁሉ ይባረክህ ምን አይነት ሰርአት ነው ጌታ ከላይነው እውነትም የላከህ እናም ጌታ በደሙ ከነቤተሰብህ ይሸፍንህ😍💖💖💖💖💖😍😍😍
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 2 жыл бұрын
አፍን በፍቅር ያስይዛል🙊በአሁኑ ጊዜ እንዲህ ያለ የተባረከና የተቀደሰ ወጣቶች ትዳር መስማት እንዴት ልብን ያሞቃል😍 እግዚአብሄር ይህን ደስታ አያጓድልባችሁ፣ አሜን/3 ትዳራችሁ፣ ጤናና እድሜውን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ፣ አሜን/3 ልጆቻችሁም እንደ ይስሐቅ የተባረኩ ይሁኑ፣ አሜን/3
@mekbmekb5675
@mekbmekb5675 2 жыл бұрын
በዕውነት ድንቅ የትዳር ህይወት ነው። የትዳር ህይወታችሁ አስተማሪ ነው። የተባረከ ባል የተባረከች ሚስት ይሏል አንዲህ ነው። ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ። ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ። በዕድሜ በጤና ያቆያችሁ።
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባረክ..... ባሁን ጊዜ ያሉ ባሎች ዱርየዎች ናቸው... እድለኛ ነሽ..... የባል ቤተሰብ ራሱ አስተዋፅኦ አለው. ብዙ ትዳር የሚበጠበጠው በ ባል ቤተሰብ ነው.
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 2 жыл бұрын
Egzabiehr Kerry zemenachuhn yebarklachu
@hadiyahasan2947
@hadiyahasan2947 2 жыл бұрын
የባሎች ተምሳሌት ነህ ወይኔ ሚስትየው እናት አባቷ መርቀዋታል ታድላ ለኔም እንዳንተ አይነቱን ባል አላህ ይስጠኝ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amekids2894
@amekids2894 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ የህ ነው አርአያነት ያለው አባት እና ባል ለ ልጆችህና ለሚስትህ ክብር መስጠት ቤተሰቦችህ መንከባከብ ልጆችን በጥሩ ስነምግባር ማሳደግ የህ ነው ለሀገር የሚጠቅመው ጥሩ ትውልድ ለሀገር ማስረከብ አንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ በረታ👏👏
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 2 жыл бұрын
ሠናይ ነው ደስ ይላል አሜን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይገባታል እግዚአብሔር ቤታችሁን ቤተሰባችሁን ይባርክላችሁ። ሴቶችዩም ከዚች መልካም ሚስት እንማር። ወንዶችዩም ከዚህ መልካም ባል ተማሩ። ድስት ግጣሙን አያጣም ለእኛም ደጉን ግጣም ባርኮ ይስጠን።
@user-ro3cy3np4k
@user-ro3cy3np4k 2 жыл бұрын
ትልቅ መልእክት ትዳራቹ ይባረክ በውነት ሴት ልጅ እንቁላል ናት ይባላል አተ ልክ እደ እንቁላል ነው የዛዝካት እማምላክ ትዳራቹን ትባርክላቹ የታደለች ሴት ልጆቻቹ ይደጉላቹ
@rodassolomon
@rodassolomon 2 жыл бұрын
ባልሽ ከባሌ ጋ በአስትሳሰባቸው መንትዮች እስኪመስሉኝ ነው የገርመኝ መልካም ባል አለሽ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ አሁን እኔም እርጉዝ ነኝ በምበላው በምጠጣው ሁሉ በጣም ነው ጥንቃቄ የሚያደርግልኝ አንዳንዴ እሱ ያረገዘ ነው የሚመስለኝ ያለው ጭንቀት ብቻ ተናግሬ ስለማልጨርሰው የድንግል ማርያምን ልጅ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ
@hawi5630
@hawi5630 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ጥሩ ባል አለኝ ለኔ እሱ ነዉ የሚኖረዉ ዉይ እረጅም እድሜ ሰጥቶልኝ አላህ በአንድ ያኑረን ህይወታችን ሙሉ
@rodassolomon
@rodassolomon 2 жыл бұрын
@@alexmekonen5116 that is your opinion lol
@rodassolomon
@rodassolomon 2 жыл бұрын
@@alexmekonen5116 If you can't be a good husband, you will be a good ተመልካች lol
@emebettaddesse67
@emebettaddesse67 2 жыл бұрын
በእውነት ከቃላት በላይ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለስውልጅ ወሳኙ ማስተዋ ልቦና ትህትና ነው እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@yemsirachredate7545
@yemsirachredate7545 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል የትዳር ህይወት ነው እህቴ የተባለከ ጥሩ ስብና ያለው ባል ነው ያለሽ እመብርሀን ትባርከው በአሁን ሰዓት እንደሱ አይነት ሰው አይገኝም ፍቅራችው ይብዛ ይለምልም ለባለትዳሮች አስተማሪ ነው የናንተ ትዳር ብቻ ቃላት ይጥረኛል 1000 ዓመት ኑሩ ከነልጆቻችው፡፡
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 2 жыл бұрын
በጠምደስየሚልነገርነውአሜንአሜንአሜን
@tigistbelete3091
@tigistbelete3091 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ታድላችሁ እምነታችሁ መሐተባችሁ ስርአታችሁ እረጅም እድሜ ተመኘሁ ከነመላ የተውሕዶ ልጆች ብያለሑ ወገኖቼ
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
Amharas orthodox naw. Gin balge naw wendum setum. Yehe ye Debub hizb chewanet naw. Sereat yalen hizboche nen
@tigistbelete3091
@tigistbelete3091 2 жыл бұрын
ቀባጣሪ ያልሠጡሽን አታረብርቢ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
@@tigistbelete3091 ewnet mechem atwedum. Balgema nachu
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ባል ማለት እንድህ ነዉ ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ብዙዋ ደምሪኝ
@israeltewabe8031
@israeltewabe8031 2 жыл бұрын
ተባረክ ለብዙ ኢትዬጲያውያን ባሎች ምሳሌና ትምህርት የምትሆን ነህ ሚስትህንና ልጆችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
Le Amhara wend bemilew yestekakel
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 жыл бұрын
ኧረ በተክልዬ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እመ አምላክ ትባርካችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እደጉ ጽደቁ ።
@hanatube5568
@hanatube5568 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ይስጠን ለሲንግሎች እስኪ ደምሩኝ💓
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
እኔም አልሀምዱሊላህ። መልካም ባል አለኝ እግሬንም ሳይቀር የሚያጥብ ከተጋባን 7 አመታችን ነው ግን ልጅ አልወለድኩም ደስ ይላሉ የኛ ቤት ታሪክ ነው የሚመስለው
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
አላህይስጥሽማሪልጂበረከትነው
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 2 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ አብሽሪ
@mekbmekb5675
@mekbmekb5675 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር በረድኤት ይጎብኝሽ
@hayatgashaw3449
@hayatgashaw3449 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል
@umuhubeyb2344
@umuhubeyb2344 2 жыл бұрын
Allah menta mentawn ystachuh lesu yemisanew neger yelem be Dua berchi yene eht
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
ፍቅሬችው እግዛብሔር አይለውጠው መልካም ትዳር ከአንተ ትዳራቸው ለሚበድሉ ወንዱሽ ቢዳምጡ ጥሩ ትምህርት ነው ሁለታቹም ፈጣሪ የተሰጣችው ትዳር ነው አይለያችው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እናት አባትሽ እንዴት አድርገው ቢመርቁሽ ነው? በጣም እድለኛ ነሽ። አደራ እንዳትለወጪ፣ የውጪ ሰው ወሬ ቤትሽ አታስገቢ በተለይ የሴት ማህበር ምናምን... ዋና የትዳር ጠንቆች ናቸው። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጣምራችሁ🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ያምራሉ በቃ ስለእናተ የምናገረው ቃላቶች አጠሩኝ። ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ። እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ በሐይማኖታችሁ ፅኑ ልጆቻችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችው እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
ታድለሽ እንዲህ አይነት ፍቅር የሞላበት ትዳር እንዴት ደስ ይላል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
በጣም እነጂ
@hikmatube1134
@hikmatube1134 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህም በላይ በፍቅርያኑራችሁ እስኩለኛም ቀን ያውጣ
@abebechdisasa7630
@abebechdisasa7630 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክላችሁ በተለይ እኔ ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር እመቤቴ ማርያምን ስሟን ስትጠራት ወስጤ በሃሴት ዋኘች
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት ይህ ነው በእውነት እህታችን እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይስጣችሁ
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ አይነት ወንድ አለ በስመአብ የእውነት በጣም ጎበዝ ወንድ ነህ እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባርክ የኔ ባል ግን የት ነህ 😳😳
@user-yd7wn6qr8p
@user-yd7wn6qr8p 2 жыл бұрын
ይመጣል ጠብቂዉ 🤣🤣🤣
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
@@user-yd7wn6qr8p አሁንማ ዘምቶ ይሆናል ብዬ ቁጭ ብያለሁ😍
@Marcylove1322
@Marcylove1322 2 жыл бұрын
@@user-qs8is8bm7y 🤭🤭🤣🤣🤣
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@user-qs8is8bm7y ወየዉ ጉደ በሳቅሞትኩ ወይ መዝመት
@hak1783
@hak1783 2 жыл бұрын
ሳህ ዘምቶይሆናልአላለችም
@user-cx8ue7qe8q
@user-cx8ue7qe8q 2 жыл бұрын
በዚህ ጊዜ እንደዚ አይነት ባል ማግኘት ከባድ ነው እድለኛ ነሽ
@zewdutefera7212
@zewdutefera7212 2 жыл бұрын
ከምር በጣም ነው የሚያስቀናው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ በእውነት ጀግና ነክ
@sadi8416
@sadi8416 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ ማሻአላህ ትዳር ማለት መተሳሰብ ነው እናንተ ትልቅ ምሳሌ ናችሁ ልጆች የሚያድጉት ቤተሰብ እያዩ ነው የእውነት ትለያላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እናንተም ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@rahelsalilew6954
@rahelsalilew6954 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህን ሁሉ የምታደርግ አንተ የፍቅር አምላክ ሰጪም ነሽም አንተ ነህ አቃለሁ አባቴ እኔ ብዙ ጊዜ የማየው እና የምሰማው ቲዳር ላላገባ ሰው እንዳያገባ ተስፋ የሚያስቅርጥ ነው አሁን በዚህ ሚዲያ ላይ መፃፍ ፈልጌ አይደለም ነገር ግን ከእነሱ ጋር እንዳለክ ስለተሰማኝ ባጋጣሚ ላዋራህ ፈልጌ ነው ❤❤❤ ለአንተ ማደሪያ የሆነ ልቦና ስጠን ፣እንደነሱ ዓይነት ደግነትና አተዋይነትን አድለን🙏🙏🙏 ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያነኑ ያጭዳል 👏👏👏 ማንም አዳም እና ሂዋን ሁሉ እንነኝህ አይቶ እንደእነሱ ዓይነት ቲዳር እንዲኖረው የማይመኝ የለም 🧎♀🧎♀🧎♀
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪን እምማፀነው ከሀብት ይልቅ እሚያከብረኝ እሚያዝንልኝ ለቤተሠብ ፍቅር ያለው መልክ ሳይሆን በማንነት ወይም ሠው በመሆን ብቻ እሚያምን ባል ይስጠኝ እህቶቸ
@yaneeabeba6836
@yaneeabeba6836 2 жыл бұрын
አሜን🤲😍
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
@@yaneeabeba6836 አሜን ይበልሽ እኔስ ተገረምኩ እህት እንዲህ አይነት ወድ አለ ለካ
@sajo132
@sajo132 2 жыл бұрын
@@mmmsss9657 bedenb ale fetarin melemen becha nw
@beautifulethiopia1125
@beautifulethiopia1125 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
@@mmmsss9657 awo ale. Amhara wendoche nachew migerrmun yelelochahin besereat naw yemyadgut
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
የመዳም ኦክስጅኖች እንደዚህ ለፍቅረኛዉ ታማኝ ባል ይስጣችሁ
@shamesshames1959
@shamesshames1959 2 жыл бұрын
አሜን
@hannahanna204
@hannahanna204 2 жыл бұрын
አሜንንን
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 2 жыл бұрын
ክክአሚን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አሜን
@user-yd7wn6qr8p
@user-yd7wn6qr8p 2 жыл бұрын
አሚንንን
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ከ100 አንድ ምርጥ አለ የሚባለው እውነት መሆኑን የመሰከርክ ምርጥ ጀግና፦ አስተዋይ፦ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለህ፦ ወንድ፦ ባል፦ አባት ነህ ከምር እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ትሁት እና ቅን ልብ ያለው ሰው ውስጤ ነው! እናቱ እግዚአብሔር ያደለሽ እና የመረጠሽ መሆንሽን በህይወት ዘመንሽ እንዳትረሽ!
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ሰጭ አምላክ ነው ድንግል ማርያም አሁንም ፍቅራችሁን ትጨምረው መታደል ፈጣሪ ለኛም ያድለን !!
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ማለት እንዴዚህ ነው እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ጤና ይስጣችሁ የኔውም ስንጋባ እንደዚህ እንደሚያደርግልኝ አምናለው 😍
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፊኝ😥 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 2 жыл бұрын
Pray my sister It will happen 🥰🥰🥰🥰
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
እዳው አብራችሁ አርጁ አይለያችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ ድራችሁ ኩላችሁ የልጂ ልጂ ልጂ ለማየት ያብቃችሁ እናተ ለኢቶቢያ ታስፈልጋላችሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
በቅድሚያ እግዚአብሄር ነው !!! በመቀጠል ሁለቱም አንድ አይነት ባህርይ ያላቸው ተዋደው ተከባብረው የሚኖሩ ባልና ሚስቶች ናቸው። ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰባቸው ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ።
@user-eb2yq2ni6s
@user-eb2yq2ni6s 2 жыл бұрын
እኔስ ገርሞኛል እንዲህ ዓይነት ባለም ለካ አለ ፍቅራቹ ያበዛላቹ የስራዊት ጌታ እንደ እናንተም ዓይነት ስዎች ያብዛልን
@user-pf9hj5uz4n
@user-pf9hj5uz4n 2 жыл бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እሰከ መጨረሻ ያድርግላችሁ ።ሁሎም ወንድ እንዳንተ ቢሆኑ እንዴት ደሰሰ ይልነበር
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
በጣም እውነት በየቤቱ እዲህም አለ
@HH-505
@HH-505 2 жыл бұрын
በጣም መታደል ነው
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 жыл бұрын
የሚገርሙ ጥንዶች ናቸው እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ
@girmawasferawkebede6582
@girmawasferawkebede6582 2 жыл бұрын
የሚመስጥ ፊልም የሚመስል እንጂ ኖርማሊ የሆነ የማይመስል ግን የሆነ ምርጥ ሕይውት ምርጥ ፕሮግራም!!!ሰውዬው ሲናገር ትህትናው! የቃላቶች ጣዕም!እንኳን ሚስቱን እኛንም መሰጠንኮ ደቂቃዋ በጣም አጠረችብኝ በሆነ ፕ/ም ላይ ደግማችሁ ሰፋ ያለ ሕይወቱን በቃ ንግግሩ ብቻኮ አስተማሪ ነውና ብዙ ምንማረው ይኖራልና ድገሙልን።አዘጋጇ ናፍቆትም ከአንቺ የትዳር ህይወትም አስተምረሽናል በዚህም አስተማሪ የሆነ ፕ/ም ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም እንዴት አይነት መልካም ባል ነህ እግዚአብሔር ለኛም የተባረከ ባል ይስጠን
@selamlealem2696
@selamlealem2696 2 жыл бұрын
እንዴት መመረጥ ነው እንደዚህ አይነት የተባረከ ባል ማግኘት አቦ ዘመናቹ ይባረክ❤
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ይህ እማ ከላይ የተሠጠ ስጦታ ነው ወይ መታደል ሲያጋጥም አሉጂ አዳንድ ወዶች አሉ ከዝህ ቢማሩ ደስ ይለኛል በተለይ ከሴት ገዘብ እሚጠብቁ
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
This man is very exceptional. So amazing. She is blessed & the family as a whole.
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ቁሜ ነው ያጨበጭብኩለት ፣ይህ ሰው ከሰውም ባህሪ አልፎ የመለአክት ባህሪ ተላብሷል ።perfect couple
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
😀😀😀ከምር ያስብላል እኔ በህይወት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንዲህ አይነት ባል ሳይ ስሰማ ከምር።የት ነው ተወልዶ ያደገው ግን እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ ያደገ ሀበሻ ወንድ ነው?!🤔
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ጎሽ
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
@@ethiosenytube2138 Amhara selhonachu naw birk yehonew gin yegya wendoche wend nachew. Chewa te chewa zer
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
@@nunu7353 ቆሻሻ ነሽ እከካም የዘረኝነታችሁ እና የእርኩሰታችሁ ጥግ ሁሉንም ነገር ወደ ዘር ቋት መክተት ስራችሁ እና መገለጫችሁ ነው!ምነው ግን ለእናተ ደደቦች ስንል ሰው የሆነ ሰው ስናገኝ እና ስናይም አናድንቅ አናመስግን አናክብር እንዴ????!ምንድን ነው ግን አላማችሁ ሴይጣኖች?!አልገባሽም እንጅ የጭዋነትን እና የመልካምነትን የሰውነትን ልክ እኛ አማራዎች ስለምናቀው እና ስለገባን መሰለኝ ያደነቅን ያመሰገንን!ባናቀው ባይገባን ኑሮማ እንዳንች የዘረኝነት መንፈስን እንጅ ከማይገባ ቦታ ማይገባ ነገር አንዘላብድም ተግባባን ንፍጥ ጭንቅላት ሰው መሳይ ሰይጣኖች?! እርር ድብን በሉ አማራ እንኳን በህይወቱ ቁሞ ሞቶ ያንቀጠቅጣችኋል ዳግም ተወለዱ የአማራን ስነልቦና ለመታደል!!!!💪💪💪💪👈አናጋሪዎች!
@hirut758
@hirut758 2 жыл бұрын
@@nunu7353 ሁለት ሶስት ቦታ አየውሽ ደጋገምሽው አማራ አማራ አልሽኮ ይቅር ይበልሽ ይሄን ስልሽ የግድ ከአማራ መወለድ አይጠበቅብኝም ይሄ አስተሳሰባችን ነው ሚስኪን ወገኖቻችንንና አገራችንን እያመሰ ያለው
@abiyasaye9709
@abiyasaye9709 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ነገር ግን በሁለት እግሯ ትቆም ዘንድም አግዛት ሁሉን ነገር አንተ አድርገህ እንዴት ይሆናል ነገ አንተ ባትኖርም ጠንካራ እናት ሆና እንድትቀጥል።
@user-zx3og9jd5s
@user-zx3og9jd5s 2 жыл бұрын
አብይ ጎበዝ አንተን ብቻ አገኘሁ this is not normal
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
በትክክል በጣም ጥገኝነት ጥሩ አይደለም
@ijmekditube2991
@ijmekditube2991 2 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ እይታ ነው።
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር እረጅ ም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለልጆቻችሁ ቅድመ አያት ሁኑ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነቤተሠቦቻችሁ
@tayechtayech5922
@tayechtayech5922 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር ለኛም የትባረከውን ህይወት ይስጠን አሜን
@blutube6754
@blutube6754 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ የኢትዮጵያ ወንዶች ከሱ ተማሩ
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 жыл бұрын
አይ አስቀናችሁኝ እኔም ባሌ እንዳንተ የምፈልገውን ሳልነግረው ያስፈልጋታል ብሎ የሚያሟላልኝን ቀን ስጠብቅ አንዲም ቀን ሳያደርግ ከመለያየት ደረስን ለቀጣይ ኢንሻ አሏህ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v 2 жыл бұрын
😁አይዞን ውዴ
@hak1783
@hak1783 2 жыл бұрын
ውይ የኔእናት
@nunu7353
@nunu7353 2 жыл бұрын
Amhara wend eko yentawekew asregzo syfretit naw
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
ለአዳም ዘር በሙሉ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ባል ከላይ ነውና እኛ ፈልገንማ እንደዚህ አይነት ስንፈልግ ጊዜው ይሄዳል ያልቃል ክክክክክክክክክክክ
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
በእውነት በእውነትእግዛብሄርን ስለምትፍራነው እንደዚህ አይነት ትዳር የሰጠህ ወንድሜ አሁንም ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብውቃችሁ ወንድሜ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ ሀላፊነቱን የሚወጣ ትውልድ ማየት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር እክብሮን የሚሰጠንን የ ትዳር የ ልጆች ሂወት ወደን እክብረን በመያዝ እላፊነታችንን እንወጣ 🙏😇❤️
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 2 жыл бұрын
በስመዕብ !!! እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ!!እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!!
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
እንደው ወንድም አለህ😂😂😂 ❓ ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም ከክፉ ሁሉ ሰውሮ አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተሰብህ ስታምሩ 💚💛❤️
@user-bx1gu9oy8s
@user-bx1gu9oy8s 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 2 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆
@hak1783
@hak1783 2 жыл бұрын
ክክክክየናትሆድ እኮ ዝኩርኩርነው
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
😁😁
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 жыл бұрын
Kkk
@senirobi4361
@senirobi4361 2 жыл бұрын
ጀግና ባል ነክ እመብርሐን ትጠብቃቹ መጨረሻቹሕን ታሳምርላቹ ከነልጆቻቹ ተባረኩ
@zenat617omer9
@zenat617omer9 2 жыл бұрын
ወይኔ እንደዚህም የሆነ ባል አለ እስኪ አላህ እንደዚህ የሁና ባል ለሁላችንም ይስጠን ዱአ እናድትጊ እስኪ
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
የኔ ቅል እራስ ና ስማ ይህን ፍቅር ታሪክ አተደሆክ በጥብጠውው ቢግቱህ አይገባህ
@user-qs7cz5ug9c
@user-qs7cz5ug9c 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 2 жыл бұрын
Hhhhhhhh
@Ergoye
@Ergoye 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-rp8td5hz4u
@user-rp8td5hz4u 2 жыл бұрын
Funny
@eth.hagere755
@eth.hagere755 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣wedw aysku .enhdh ayntu Egzyabher sest becha nw
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 2 жыл бұрын
ለፈጣሪሽ ምን ብለሽ ነበር ፀሎት ምታረጊዉ ንገሪኝ ለኔም እደዚ ከሰጠኝ
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 2 жыл бұрын
Kikk
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ኤ ትንገረን
@maldayoutube8485
@maldayoutube8485 2 жыл бұрын
እኮ
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 2 жыл бұрын
ክክክክክከ ወይኔ ምስክን
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ፍቅራችው ያስቀናል ፍጣር እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን አሜን🙌ደስ ስትሉ በእውነት😍😍
@uaeuae5521
@uaeuae5521 2 жыл бұрын
እውነት ፈጣሪ ባርኮሻል የታደልሺ ሴት በሰደት ያላቹ እ ህቶች እንዲ አይነት መልካም ሰንምግባር ያለው በእምነቱ የፀና ባል ይሰጣቹ
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
ታድለሽ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ እኔም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መልካም ባል ነው የተሰጠኝ ላደረገልኝ ሁሉ እግዘብሔር ይመስገን
@destarameta5641
@destarameta5641 2 жыл бұрын
እውነት ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እመብርሃን አትለያችሁ
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 жыл бұрын
ዘመናቹ አብዝቶ ይባረክ ቤታቹ ሁሌም የሞቀ ይሁን ፍሬዎቻችሁን በቅለው የምታዩ እንድትሆኑ እድሜ ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 2 жыл бұрын
What a wonderful man! May the lord continue his wonderful protection on you guys .
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
ለአሁን ግዜ ባለትዳሮች ጥሩ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ! መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!
@tedymedy1943
@tedymedy1943 2 жыл бұрын
ምርጥ ባልለብዙ ወንዶች አርአያ መሆን የሚችል የታደለች ሚስት ደስ የሚል ትዳርና እውነተኛ ሂወት በእምነት በፍቅር በጽናትየቆመ።ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነት ከነ ልጆቻችሁ እመኝላችዋለሁ❤
@almaztaye9590
@almaztaye9590 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ እስከ መጨረሻው በዚሁ ጠባይህ ቀጥል። እንዲህ እንዳከበርካት እግዚአብሔር አንተንም ያክብርህ ።
@meklit1543
@meklit1543 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ እደዚህ ነዉ ሲሰጥ ጌታ እደዚህ የተባረከ ትዳር ይሰጠን የአገሬ ልጆች ❤❤❤
@user-jc9ww3kb9m
@user-jc9ww3kb9m 2 жыл бұрын
የኔውም ከነሱ አያስም ከራሱ ይልቅ ለኔ የሚጨነቅ ሀቢቢ እወድሀለው
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 жыл бұрын
ይሄ ያለ ምንም ማጋነን በትክክል የኔ ዓይነት ወንድ ነው። እግዚአብሔር ሀሳብህን ሁሉ እውን ያድርግልህ። እግዚአብሔር አምላክም በአዳም ከባድ እንቅልፍን ጣለበት አንቀላፋም ከጎኑም አንዲት አጥንትን ወስዶ ስፍራውን በስጋ ዘጋው። እግዚአብሔር አምላክም ከአዳም የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት ወደ አዳምም አመጣት። አዳምም አለ ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት ስጋም ከስጋየ ናት አለ። ( ኦ.ዘ ም2:ቁ21-23) ስለዚህ ባል ሆይ የምትጨቀጭቃት፣የምትደበድባት፣ የምትጮህባት፣የማትንከባከባት፣ የማታከብራት፣ስታናግርህ በስርዓት የማታዳምጣት የራስህን ስጋ እና አጥንት መሆኑን እወቅ።
@rozikonjo2980
@rozikonjo2980 2 жыл бұрын
ውይ ውይ ውይ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር በዚህ ምድር እድለኛ ሴጣን አይያችሁ አንተ በፋጣሪና በናትህ የተባረክ ነህ ዘርህ ይብዛ ትውልድ ካናንተ ይማር እኔ ጠዋት ማታ ስታለቅሺ ደስ ትይኛለሽ እያለ የሚነርተኝ ባል ጠዋት ማታ የሚረግጠኝን ፍቅሬን የፍጣሪ ስጦታ ነው ብዬ ስኖር የናንተ ደሞ በተቃራኒው ህይወት እንዲ ነው ተመስገን ወንዶች ሀሌም ስላማችሁ ይብዛ
@demozedemoze5035
@demozedemoze5035 2 жыл бұрын
ስላሴ ቀራ ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ታስቀናላችሁ ከክፉአይን አምላክ ይጠብቃችሁፐ
@nebiyatestifanos1580
@nebiyatestifanos1580 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ : ለካ አንድህም ባል አለ በጣም የሚየርም የሚገርም በእውነት ጥሩ ባል ::ፍጻምያችኡ ይመር ::ጌታ ፍቕራችኡ ይባርኽ ::
@tinaj3749
@tinaj3749 2 жыл бұрын
ለትዳር ያለህ መረዳት ደስ ይላል! በጣም ነው ምታምሩት ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ይባርክ! ትውልዳችሁን ይባርክ! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!
@user-nv4fp6on8n
@user-nv4fp6on8n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ትልቅ ስጦታ ነው ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ሰው ባል የሚሆን ማግኘት ትልቅ እድል ነው።
@birkineshtereda2896
@birkineshtereda2896 2 жыл бұрын
አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ! አንቺ እግዚአብሔር አድሎሻል። እረጅም እድሜን ተመኘሁላቹ
@user-jk7iv3pw1z
@user-jk7iv3pw1z 2 жыл бұрын
እደዚህ አይነቱን ባለ ትዳሮች አምጡልን ተስፋ ይኑረን የመጥፎወቹ ልባችን አደማው
@gemilagemuye5132
@gemilagemuye5132 2 жыл бұрын
እቤት ይትባረክ የፍቅር ቤት ደስ ስትሉ እሉ እንደዚህ የተባረከ በቁጥር እጅግ ደስ ትላላችሁ እሁንም ጨምሩ ጨምሩ ይባርካችሁ ፍቅራችሁን ይብዛ ላችሁ ተባረኩ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
ብርክ ብርክርክ በሉ እውይ መታደል ቱፍቱፍቱፍ እመቤቴ ሽፍን አድርጋ ለማስመረቅ ለመዳር ለመኮል የልጅልጅ ለማየት የማቱሳላህን እድሜ ከጤና ጋር በእናንተ ቤት ይሙላላችሁ የአንተነህ አባት እንዲህ አይነት ዜጋ ወልደው ስለሰጡን እድሜ ይስጦት ለቅመ አያትነት ያድርሶዎ ከወንበራችን ተነስተን እናከብሮታለን EBS we proud of you 👍🏻
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ኡፍፍ እግዚአብሔር ይስጥሽ ምርቃትሽ ደስ ሲል።እኔስ በዘመኔ ሰምቼው የማላውቀው ሰው ሆኖብኝ ባያረጁስ ባይሞቱስ አልኩኝ ከምር!
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ከልክ በላይ ነክ ባልም አባትም ተባረኽ ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ ፍቅራቹሁ እስከ ዘላለም ይሙቅ ዕድለኛ ነሽ ለሁሉም እህቶቻችን ለልጆቻችንም እንዲህ ባል ያድላቸው
@maezasenay2495
@maezasenay2495 2 жыл бұрын
መታደል ነው በእውነት! እግዚአብሔር ያጽናላችሁ።
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 2 жыл бұрын
በእውነት ለማመን የሚከብድ አስተማሪዎች ናቸው አቅራቢዎችም እጅግ በጣም ትመሰገናላችሁ
@TheDallol
@TheDallol 2 жыл бұрын
HAPPY WIFE HAPPY LIFE. He is smart guy. Blessed are those who have a happy marriage. You are lucky to have such a loving caring husband. Take care of him as well.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 7 МЛН