/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ፍቅር ሲቀዘቅዝ"

  Рет қаралды 1,744,059

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Besintu_sitcom
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 1 100
@deribewterefe8335
@deribewterefe8335 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር በስንቱ እጅግ ነፃ የሆነና የራሱ ፍልስፍና ያለው ሲሆን ሂሩቴ ደግሞ የቤቱ ባላንስ ጠባቂ ናት ብቻ ደስ የሚል ትምህርት ይሰጣሉ
@mihretmamo5034
@mihretmamo5034 10 ай бұрын
Esti feta bel zimblek sikek ey mndnew aza mehon
@eyerus982
@eyerus982 10 ай бұрын
ማነው በስንቱ ባንዳ ሲል እንደኔ የሚያስቀው😂😂😂😂😂😂
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 10 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 10 ай бұрын
😂😂😂😂የዛሬው ይለያል በተከይ መጨረሻላይ ውጡ ሲባሉ ሂሩቴም ልትወጣ 😂😂
@mtom1547
@mtom1547 10 ай бұрын
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😄ጥብበ ከወለደቻቸዉ ልጆቿ ምርጡ በሥቱነዉ😄😄😄 ወሬዉበሙሉነዉ የሚያሥቀኝበተለይ ኣማቾቹ ሢመጡበት
@frihiwotabrari5273
@frihiwotabrari5273 10 ай бұрын
Me 🖐🤣
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 10 ай бұрын
አካላቴ , ጎምላላየ ምርጥ የአመቱ ስም😂😂😂😂
@tigstugebremeskel
@tigstugebremeskel 10 ай бұрын
እሱ ግን ሙዟን ደጋገማት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
የዛሬው ይለያል በጣም ያስቃል ለየት ያለ ነው ። ሳቅ በሳቅ🤣🤣🤣🤣 ሒሩት አከላቴ በስንቱ በስዬ ጎምላላዬ ሙሉ ወላንሳዬ ሙሉቀን ሞላልኝ ቢሆኑ ደግሞ🤣🤣🤣
@user-rd9do1bl2o
@user-rd9do1bl2o 10 ай бұрын
Hahaha 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂besaki gedlachunge eko bgeta yenze memuwazeze beza
@mariamnogus3567
@mariamnogus3567 10 ай бұрын
😂😂👌👌👌🤣🤣🤣😁😁😁😁
@rjgdugfbhddjemfbhddjemg1176
@rjgdugfbhddjemfbhddjemg1176 10 ай бұрын
😂😂😂😂 እረ በሳቅሞትሆ 😂😂😂
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@helentube.
@helentube. 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤️
@sammyttt000
@sammyttt000 10 ай бұрын
የዛሬው የተመቻቹ እስቲ በ Like እንያችሁ 😂
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 10 ай бұрын
በስየን ያላቹ እስኪ ልያቹ❤🙌🏼በቁጥር ስንት ትሆ ናላቹ በስንቱ የሂሩቴ እራስም ታት😂አካላቴ ጎምላላየ 😂😂አንበሳየ እንካ ሙዝ ብላ😂 እረ የኔ አካላቴ ፍቅር በስንት ጣእሙ 😂 ደሞ የፍረንጅ ስም አይ መቸኝም ሀኒ ስዊቲ ጣፍጭም ቢሆን አልፍልግም ይመችህ ጎምላላየ😂
@user-tf7dv7mz6t
@user-tf7dv7mz6t 10 ай бұрын
ሰላም ለመላዉ ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይህን ታላቅ የስፖርት ቻናል ቤተሰብ በመሆን የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ይመልከቱ !!! መልካም ቀን ተመኘዉ🙏🙏🙏
@semirakadr9252
@semirakadr9252 10 ай бұрын
​@@user-tf7dv7mz6t😊😊
@semirakadr9252
@semirakadr9252 10 ай бұрын
​@@user-tf7dv7mz6t😊😊😊
@semirakadr9252
@semirakadr9252 10 ай бұрын
​@@user-tf7dv7mz6t😊
@semirakadr9252
@semirakadr9252 10 ай бұрын
​@@user-tf7dv7mz6t😊😊😊😊
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 10 ай бұрын
ከፍቶኛልወላሂ ዛሬ ከሰዎቼጋር ተጣልቸ ሳለቅስነውየዋልኩት አይ ድህነት እጀራ አይውጣልህ ከሰው ቤት እጀራ ከተነባበረው የምየ ይሻላል እጎቻ እሚያክለው 😢😢😢😢
@endashawmekonnen2234
@endashawmekonnen2234 10 ай бұрын
አይዞን ሁሉም ያልፋል
@rahelwbshet2769
@rahelwbshet2769 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል😢
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል በፀሎት በርቼ
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 10 ай бұрын
አይዞሽ እህት
@samiraomal2034
@samiraomal2034 10 ай бұрын
Ayezoshe mamaye
@tsigebekele1494
@tsigebekele1494 10 ай бұрын
በርቱ በዚሁ ቀጥሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እኛን እንዳስደሰታችሁን እድሜ ዘመናቹሁን በደስታ ኑሩ
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 10 ай бұрын
እንደ ዛሬ 😂😂😂😂 የተመቸኝ ክፍል የለም ጎምላላየ ከፍቅር ጋር!!!
@user-tg6jn8jn4z
@user-tg6jn8jn4z 10 ай бұрын
😂
@mathewosbunaro5618
@mathewosbunaro5618 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
@user-ub2hl7sh6m
@user-ub2hl7sh6m 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@helentube.
@helentube. 9 ай бұрын
😂😂😂
@henockabayineh9633
@henockabayineh9633 3 ай бұрын
dadabi
@sosotete425
@sosotete425 10 ай бұрын
አውነት የዛሪው ደግሙ ይለያል😂😂😂
@betsinat
@betsinat 10 ай бұрын
የቀዘቀዘ ፍቅር ለማሞቅ የልብ ቅርፅ ያለው ስቶቭ😂😂😂😂😂😂
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 10 ай бұрын
እ😂😂😂😂😂አይገርምም
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ❤❤❤
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 10 ай бұрын
The best sitcom! All the actors who work on this sitcom are the best, including the writers.
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 10 ай бұрын
በስንቱ ቅጣው 😂😂በስየን በጉጉት የምጠብቁ የሂሩቴ አድናቂዎች ሰብሰብበሉ የመዳም ቅመሞችየ
@netsanet445
@netsanet445 10 ай бұрын
😂😂😂ምርጥ ድራማ ያስተምራል ያዝናናል 😂😂😂 ጎምላላዬ😅😅😅😅😅😅😅😅አካላቴ😂😂😂😂😂 እውነት ለመናገር ያንዳድ ሰው ትዳር በሰው ፊት እና እውነተኛ ሂወታቸው ለየ ቅል ናቸው
@HamelmalDejene
@HamelmalDejene 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ ሆዴ ታመመ የድራማውን መልዕክትም ወድጄዋለው በርቱ
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 10 ай бұрын
ዛሬ በጣም አሪፍ. ነው በርቱልን በስንቱ የት ማስልጠኛ ነው የሰለጠንከው እንደዚህ ልብ ውልቅ የሆንከው
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 10 ай бұрын
በስንቱና ሄሩቴ ስታምሩ ገራሚ ተዋናዮች
@mohammedmohammed-qg1xq
@mohammedmohammed-qg1xq 10 ай бұрын
የእውነት የዛሬስ የለያል እንደዛሬ ሰቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 10 ай бұрын
በስቱ ሲዘፍን 😂😂 ሎሚ ተራ ተራ በስየን አደራ አላለም
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😅
@zekariyasfikadu4035
@zekariyasfikadu4035 10 ай бұрын
ደውዪልኝ😂😂😂😂😂😅
@binyamkflemariyam617
@binyamkflemariyam617 10 ай бұрын
ስክሪብት ፀሃፊዎቹ በርቱልን ምርጥ ነው ። ትወና አንደኛ😂😂😂😂😂😂😂
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 10 ай бұрын
በትክክል
@user-ci2qy6vq5s
@user-ci2qy6vq5s 10 ай бұрын
በስንቱ በምርጦች የሚተወን ምርጥ ድራማ ነዉ፣ ስለአዝናናችሁኝ አመሰግናለሁ
@yahyamohammed5105
@yahyamohammed5105 10 ай бұрын
One of the best episode of the show.... Very educational and entertaining.....
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
ወይ አከላቴና ጎምላላዬ😂😂😂😂 ❤
@user-pq5wx6iv4s
@user-pq5wx6iv4s 10 ай бұрын
ክክክ
@famisha8283
@famisha8283 10 ай бұрын
ቲያትር የማይነው የሚመስለኝ አሌክስና መስኪ ሲተውኑ ከልባቸው ነው የጥበብ ሰዎች በርቱልን ጎምላላውና አከላቱ 😃😃😃
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 10 ай бұрын
በጣም የዝነናል በእውነት ቀጥሎበት
@fatiya8477
@fatiya8477 10 ай бұрын
😂😂😂የዛሬውስ የቀለጠው መንደር ሆነ ወይ በስንቱ❤😂
@zosekalesminlargh6182
@zosekalesminlargh6182 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 i have never seen such a beautiful comedy !! it has a good sense of hummer! it should be awarded as best of the year! absolutely pulchritudinous !!!
@eteneshkassa1408
@eteneshkassa1408 10 ай бұрын
Wow, very good
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 10 ай бұрын
ከንፈራቸው ሲረግብ😂😂😂😂😂
@yonasfisseha242
@yonasfisseha242 10 ай бұрын
The best episode!!! Try to have such stories next time I really appreciate the today seen and I can say this is the masterpiece ❤
@meseretasmare5724
@meseretasmare5724 10 ай бұрын
ደስ ይላል ❤
@user-yg4rs4ki5y
@user-yg4rs4ki5y 10 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ስታምሩ ❤❤❤
@merondebas6368
@merondebas6368 10 ай бұрын
ስውዳቹ እኮ እናንተ ሰዎች በጣም ታዝናላቹ ❤😅
@helengetachew9380
@helengetachew9380 10 ай бұрын
ማርያምን በጣምነው የምታሥቁኝ 😂እናም ምርጥ ምርጥ ትምህርትም አላችሁ👌👍 ♥ በስቱ❤❤❤❤😂😂😂😂😂 የዛሬውደግሞ ፓ😂😂😂👌 በተለይ መጨረሻው😂😂😂😂😂
@Abidara19
@Abidara19 10 ай бұрын
.......😂😂 "አካላቴ እንኪ ሙዝ ብዪ"😂😂😂😂
@beitdese8659
@beitdese8659 10 ай бұрын
ዋዉ ደስ ስትሉ በጉጉት ነዉ እምጠብቃቹ በዝየ ሂሩቴ i leve you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lunashiferaw3923
@lunashiferaw3923 10 ай бұрын
Oh my goodness, this is by far the funniest episode. You guys killed me😂😂😂😂 I couldn’t stop laughing even when I finished watching it. As always besintu takes the trophy.Kudos keep it up 👍🏾
@user-ep7mr5yg2m
@user-ep7mr5yg2m 9 ай бұрын
😙😙💚💛❤️ Love 💕
@user-ep7mr5yg2m
@user-ep7mr5yg2m 9 ай бұрын
💚💛❤️😗
@ethiokemsha9947
@ethiokemsha9947 10 ай бұрын
simply marvelous
@yordanosasnake1945
@yordanosasnake1945 10 ай бұрын
በጣም አዝናኝ ነው❤❤❤
@sport8478
@sport8478 10 ай бұрын
I don't even have words to explain how much i was entertained. Thanks EBS. Thanks Besintu.
@henokkebede5433
@henokkebede5433 10 ай бұрын
EP 54 .... wow what a great lesson, am really wonder and it is true happening this time. pls keep it up.
@UTOPIA-ETHIOPIA
@UTOPIA-ETHIOPIA 10 ай бұрын
Today's scene was the best. It has been more than a month since I lough with the other Episodes. You are born again Bese. Thank you Very much for making our day brighter.
@esayasalemayehu332
@esayasalemayehu332 10 ай бұрын
best episode. ትችላላችሁ አጨብጭበናል 👏👏👏👏👏👏👏
@Redi8
@Redi8 10 ай бұрын
This episode is one of my favourites. Ayalkibachihum ende? betam asakachihugn 😃❤
@mengistu5679
@mengistu5679 10 ай бұрын
simply number one sitcom in Ethiopian history....but you have to consider its consistency!!! keep it up
@rahimaahmed6700
@rahimaahmed6700 10 ай бұрын
Zetenagnaw shi also best sitcom ever❤🎉
@mengistu5679
@mengistu5679 10 ай бұрын
@@rahimaahmed6700 ya u r right but consistency is matter for every sitcome
@nael_xo379
@nael_xo379 10 ай бұрын
loved it as always
@gugsaalula56
@gugsaalula56 10 ай бұрын
የዛሬው የምር የተለየ ነው ከማሳቁ ጀምሮ በውስጡ የያዘውእውነታና ቁምነገር ይለያል ሁሌም ምርጥ ነው የዛሬው ግን ልዩ ነው እናመሰግናለን
@biniyamamsalu862
@biniyamamsalu862 10 ай бұрын
አልጫ እረ ወዲያ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው 😂😂😂
@Fire4376
@Fire4376 3 ай бұрын
ስራ እኮ ነው 👊😊
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 10 ай бұрын
የዛሬዋ ያብደ ነዉ 😂😂😂😂 ወየየየ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤ብስያ እና ሂሩት ❤❤
@mezgepsyche7721
@mezgepsyche7721 6 ай бұрын
Thanks Besintu long live to you and your team
@hannabiru8367
@hannabiru8367 10 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@abrehamzerihun3486
@abrehamzerihun3486 10 ай бұрын
የሜሬን ነው ካሉት የቤተሰብ life touching episodoch የፍቅር ህይወት ከትዳር በኋላ ላለው መሳሌ የሆነ ተከታታይ ትወና ስለሆነ በርቱልኝ ባይ ነኝ ።እንወዳችዋለን፧ Good job!other video editors should also take into consideration blurring the Image or event having Alcohol drinks to save future generation from self motivation doing what they see from the video,not also for add on purpose.
@alladinusman2437
@alladinusman2437 10 ай бұрын
ወይ በስንቱ ዋዉ አሌክስ ሁሌም ታስገርመኛለህ እና ሁላችሁም በርቱልን አቦ ይሄን ችግራችንን እንኳን እንደዚህ ዘና እያደረጋችሁ አስረሱን እንጂ
@atronuseyasu5517
@atronuseyasu5517 10 ай бұрын
I'm cracking up over this😂😂😂😂😂😅
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 10 ай бұрын
Amazing act😍
@addishager-yq1dn
@addishager-yq1dn 10 ай бұрын
best episode ever😂😂
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 10 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂 ስወዳችሁ
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 10 ай бұрын
Exlent !!!!!
@henokseleshi8526
@henokseleshi8526 10 ай бұрын
ከ 1 በላይ ላይክ መስጠት ቢቻል ደስታው የኔ ነበር በራሴ ግን ሚሊዮን ላይክ ሰጥቻለሁ አሪፍ ትወና አሪፍ መልዕክት❤❤❤❤👏👏👏
@callmelove-fs5dw
@callmelove-fs5dw 10 ай бұрын
Omg I can’t stop laughing 😂
@gidcfjdg359
@gidcfjdg359 10 ай бұрын
አልጫ ከድንቹ ጨምሪልኝ አይ በስንቱ ያማል ቅኔዉ😅😅😅😅
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 10 ай бұрын
ደስ ይላል ብዙ የራሳችን የሆኑ መቆለማመጫ ቃላቶች እያሉን የፈርንጅ ቃላት መጠቀም አያስፈልግም
@user-mn7sd3we5m
@user-mn7sd3we5m 10 ай бұрын
I love this sitcom ❤❤😂
@SelameMeskelu-tr1zz
@SelameMeskelu-tr1zz 10 ай бұрын
ስወዳቹ በስመአብ 😂😂😂😂
@hyme7165
@hyme7165 10 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ አይ ፍቅር የዘመኑ ፍቅርን ገልፀዉታል ልጆቹ😃😃😃😃😃
@eshetuatnafe6073
@eshetuatnafe6073 2 ай бұрын
I Like Besintu sitcom
@NegaAyalew-vz9hz
@NegaAyalew-vz9hz 2 ай бұрын
this is my favorite ❤
@solomon683
@solomon683 10 ай бұрын
የበስንቱ ቤተሰብ ትመቹኛላቹ ከፍቅር ጋር
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 ай бұрын
MAFE AND HIRUT IN THE HOUSE❤❤❤❤❤
@user-hk2hu4qr2l
@user-hk2hu4qr2l 10 ай бұрын
አሪፍ ነው ወድጀዋለው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂ዋዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@AddisFamily23
@AddisFamily23 10 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ ሁሉ ሰላም እና ፍቅር በያላችሁበት ተመኘሁ እወዳቸዋለሁ ኑ ቤቴን ጉብኙልኝ በፍቅር
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 10 ай бұрын
እኔ ግን ሙልዬ ሙሉቀንን የጋማ ከብት ብላ ስለደበደበችው ደስ ብሎኛል 😂 ሃጢያቱ ይሆንብኝ ይሆን 😢😂😂😂😂
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@barsislona4736
@barsislona4736 10 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡይይይይ😂😂😂😂
@frihiwotabrari5273
@frihiwotabrari5273 10 ай бұрын
🤣😂🤣OMG the best sitcom 👏👏👏
@alemsegedhailegebriel8865
@alemsegedhailegebriel8865 10 ай бұрын
i love bade badesa part so funny tnx besintu
@barsislona4736
@barsislona4736 10 ай бұрын
የዛሬው 😢😢😢በሳቀቅ!! ❤❤❤ሃሳቡም ጥልቅ ነው!!
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 10 ай бұрын
በስንቱ የኔን ትዳር ነው የሚያወራው እውነቱን እኮነው ለምንድነው ግን ትዳር ሲቆይ መሳሳም የሚጠፋው ኸረኡኡኡኡኡ ዛሬ ልካችንን ነገረን 😂😂😂😂😂😂😂
@kedijawelelatube
@kedijawelelatube 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@elsibekele5701
@elsibekele5701 10 ай бұрын
🤣🤣🤣 love the naming part. 🤣🤣
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h 10 ай бұрын
የዛሬው ልዩ ነው👍👍👍👍👍👌
@user-zr7fm4pu8u
@user-zr7fm4pu8u 10 ай бұрын
እንደ ዛሬ ሆዴ ቆስሎ አያቅም 😂😂😂😂 but always great job 🥰
@zuzumuhand5789
@zuzumuhand5789 10 ай бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ሙሉውን😂😂❤
@selam7643
@selam7643 10 ай бұрын
ዛሬ በሳቅ ሊገሉ ቆርጠው ተነስዋል😂😂😂
@ribkaafework5656
@ribkaafework5656 10 ай бұрын
wenet new
@megersaadugna311
@megersaadugna311 10 ай бұрын
😂😂😂
@zewdehabtemariam9602
@zewdehabtemariam9602 10 ай бұрын
በጣም ያስቃል
@user-px2fk2hd8c
@user-px2fk2hd8c 10 ай бұрын
The best sitcom ever
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 10 ай бұрын
ግን የተዋናይ ባል ወይም ሚስት እደት ቅናቱን ችለውት በትዳር እደሚኖሩ ይገርመኛል እኔ ከሴት ጋር ቆሞ ሲያወራ ባየው ውይ😂😂😂😂😂
@hlinayimareyam4605
@hlinayimareyam4605 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤
@mariouset142
@mariouset142 10 ай бұрын
እውነትነው
@meaza2509
@meaza2509 9 ай бұрын
እኔም ገና ሳላገባ ቅናታም ነኝ 🙄
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 9 ай бұрын
እኮ
@melat343
@melat343 9 ай бұрын
ለምን መሰለሽ የአርቲስቶች ፍች እሚበዛው😢
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 10 ай бұрын
ክክክክ ሞዛዞቹ አበዙት በጣም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mulukenkidane324
@mulukenkidane324 10 ай бұрын
አንደኛ
@tube6676
@tube6676 10 ай бұрын
ባላለቀ ብየ የተመኘሁት ክፍል የዛሬው ያበደ ነው የምርጦች ምርጥ😂😂😂😂😂😂 ይች ባንዳ መዳሜ አቃጥላኝ ነበር አስረሳችሁኝ
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d 10 ай бұрын
😂😂😂
@Ethiopified
@Ethiopified 10 ай бұрын
Thanks for the extended episode full of pure laughter
@solomelakew4304
@solomelakew4304 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@marew789
@marew789 2 ай бұрын
😢❤❤❤❤Great #besntu
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 10 ай бұрын
ሂሩቴ በስዬ❤
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 10 ай бұрын
በስንቱ አዝግ 😂😂😂
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp 10 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ በሥንቱ😂ግን እወዳችሃለሁ
@riyanafiseh868
@riyanafiseh868 10 ай бұрын
ከልቤ ነው የሳኩት😂😂😂
@tekawolde1880
@tekawolde1880 10 ай бұрын
ባዴ ባዴሳ😂😂😂ይመቻቹ!
@tamiratmulunesh2911
@tamiratmulunesh2911 5 ай бұрын
This is good
@user-fx9xd4cz7s
@user-fx9xd4cz7s 10 ай бұрын
Amazing
@emulayliatube
@emulayliatube 10 ай бұрын
ደውይልኝ አላለም ሽንትቤት ደርሳእክትመጣ🤣🤣🤣🤣🤣
@amrotgizaw7771
@amrotgizaw7771 10 ай бұрын
Best lesson for couples. Funny way of Teaching people.!
/በስንቱ/ Besintu EP 55 ''የአዕምሮ ሀይል"
41:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu  "እጅ ከፍንጅ "
49:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 561 М.
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
When Steve And His Dog Don'T Give Away To Each Other 😂️
00:21
BigSchool
Рет қаралды 16 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 710 М.
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 979 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
21:23
ebstv worldwide
Рет қаралды 702 М.
የልጄ ት/ቤት ምዝገባ !
6:29
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 221 М.
Betoch | “ ምን ሆኖ ይሆን?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 468
29:44
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 98 М.
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
0:14
Demariki
Рет қаралды 32 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
0:53
Он пропал без вести😱
1:00
Следы времени
Рет қаралды 1,8 МЛН
Сумел остановить эскалатор🤯@TheBlondeJon
0:40