/በስንቱ/ Besintu EP 55 ''የአዕምሮ ሀይል"

  Рет қаралды 1,118,314

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Besintu_sitcom
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 471
@abela0
@abela0 10 ай бұрын
እኔ ግብረሰዶማዊነትን አጥብቄ እቃወማለው!!! እናንተስ??🙏🙏🙏
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 10 ай бұрын
እኛም እንቃወማለን 😢😢😢
@abdunasirseid2679
@abdunasirseid2679 10 ай бұрын
Min "enantes?" Yasifeligewal lemircha yemikerb guday ayidelem eko, kemidregets allah yatifachew yareb....ameeen
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 10 ай бұрын
እኔም እቃወማለሁ
@aronabfj8454
@aronabfj8454 10 ай бұрын
እኔም እቃወማለው
@yachoyacho1301
@yachoyacho1301 10 ай бұрын
እን ቃወማለን
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 10 ай бұрын
እህቴ ወንድሞች እግዚአብሔር🙏🙏🙏 ኢትዮጵያን 😢ይጠብቅ😭 ግብር ሰዶማዊንት እቃዎማለዉ 🙅🏿‍♀️🙅🏿‍♀️🙅🏿‍♀️🙅🏿‍♀️🙅🏿‍♀️🙅🏿‍♀️🙅🏿‍♀️🙅🏿‍♀️
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 10 ай бұрын
አጥብቄ እቃወመለሁ
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho 10 ай бұрын
በጣም አዛናኝ ነው ❤❤❤ግን ግብረ ሰዶማዊነት ልንቃወም ይገባናል😢
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 10 ай бұрын
አው እንቃወማለን 😥
@fatumatube5204
@fatumatube5204 10 ай бұрын
ሰዶም ምንድን ነው ብዙ ቦታ እያየሁ ነው
@lubelove2466
@lubelove2466 10 ай бұрын
​@@fatumatube5204 እኔም አልገባኝ
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
​​@@fatumatube5204የኔ የዋህ ባታዉቂዉ ይሻል ነበር😢 ግን ወንድ ከወንድጋ ሴት ከሴትጋ መጋባት እና ፆታ ቀይሮ መኖር ሴቱ ወንድ ለመሆን ወንዱ ሴት መሆን😢😢😢በጣም ያስጠላል ጊዜዉ ያስፈራል የውጭ አፀያፊ ተግባር ኢትዮ እየገባ ነዉ😢😢
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho 10 ай бұрын
@@fatumatube5204 መጽሐፍ ሮሜ ምዕራፍ ፣1:25_28 ያንብብ/ኦረት ዜሌዋውያን ምዕራፍ 18:22 ያንብብ
@nejulove
@nejulove 10 ай бұрын
ይህን አድስ ነገር ግብረሰዶዊነት የምንሰማውን አላህ የሰይጣን ጆሮ ያድርግልን
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 10 ай бұрын
የኢትዮዽያ ልጆች እስኪ ሠላም እንባባል
@naturaly30
@naturaly30 10 ай бұрын
Selam
@NatanMel-ig7ft
@NatanMel-ig7ft 10 ай бұрын
Salam
@bitsu3744
@bitsu3744 10 ай бұрын
Selam
@titidebebe3398
@titidebebe3398 10 ай бұрын
ሰላም ዛሬ በጣም ከፍቶኛል
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 10 ай бұрын
ውይ አለን አገራችን ሰላም አላህያድርግልን
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 10 ай бұрын
ግብረ ሰዶማዊያንን እናጠፋቸዋለን ነው ሚባለው ያውም ድራሻቸውን💪
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 10 ай бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አላህ የታሠሩትን ያሥፈታልን የተጨነቁትን ይፈርጅልን የታመሙትን ያድንልን በሠላምለሀገራችን ያብቃን ተበልቶ የማያልቅ እጀራ ይስጠን አሚንንን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-no4sh3dx4b
@user-no4sh3dx4b 10 ай бұрын
Amiin ya rabbi 🤲🤲
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 10 ай бұрын
አሚንንንን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@emuadmasu873
@emuadmasu873 10 ай бұрын
Amen 🙏 🙏
@user-gs4gq3in9x
@user-gs4gq3in9x 10 ай бұрын
አሚንንንንን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 10 ай бұрын
በስየን ሚወድ እንደኔ ማነው እጅ ያውጣ በስንቱ የዚህን ዘመን ወንዶችን ይገልፃል ምትሉ 🖐
@tebsimahmed2658
@tebsimahmed2658 10 ай бұрын
በስንቱ ድራማ የሚወድ👍👍👍👍 ያያረገ አይወድም ማለት ነው የሚወደውን ለማወቅ ነው እሺ 😂😂😂
@admikbelehu1277
@admikbelehu1277 10 ай бұрын
የዛሬው ኮከብ ተዋናይ ዮሀንስ(ሙሉቀን)
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 10 ай бұрын
ፍትህህህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገን ኢሄን አፀያፊ የሆነ ግብረሰዶምን ተግባር ፈጣሪ ያጥፋልን😢😢😢😢
@meseretlema9655
@meseretlema9655 10 ай бұрын
እናት ከሌለች ባዶ ነው ሁሉም ነገር ቤተሰብ የምትሰበስብ እናት ናት እናቶቻችን ኑሩልን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 ай бұрын
ቸሩ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ በስርቤት ያሉት ለሀገራቸው እንዲበቁ እርሱ ይርዳቸው😢
@elsanurye5843
@elsanurye5843 10 ай бұрын
ቅዱስ አማኑኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን
@kalkidangirma6453
@kalkidangirma6453 10 ай бұрын
እኛ ኢትዮጲያውያን ስንዋደድ እናምራለን❤❤ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 10 ай бұрын
እንደ ሽመልስ እና እንደአብይ በጥባጭ እያለ አይታሰብምፈጣሪ ይገስፃቸዉ
@user-lf8dl6ul4j
@user-lf8dl6ul4j 10 ай бұрын
Selam
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h 10 ай бұрын
ያምርብን ነበር አንድናምር የማይወዱ ሆድ አደሮች ግን አጫረሱን አላህ አንድ አድርጎ የሚመራንና ሀገርና ህዝቡን የሚወድ ፈጣሪውን የሚፈራ መሪ ይስጠን ያረብ
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 10 ай бұрын
ያረቢ ሳቃችንን መለስልን አገር ሰላም ሲሆን ነው ለካ የመንስቀው እፍፍፍፍ ሁላችንም በየሀይማኖታችን ለሀገራችን ፋጣሬያችንን እንለምን 💚💛❤አላህ አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን
@kidistgetachew5125
@kidistgetachew5125 10 ай бұрын
ይህንን ድራማ ሁልግዜ ከልጆቼ ጋር ነው የማየው ነገር ግን አሁን አሁን በጣም ነው የምሳቀቀው የሚማሩትን አስቤ ምክንያቱም የሂሩት አባትና እናት ሆነው የሚጫወቱት ሰዎች ሲዋረዱ ነው የሚያሳያው ትልቅን ማክበር የሚለው ነግር ተዘሎል እና አዘናለሁኝ በዛ ላይ ልጆቹ ሁሌም የሚሉት አማች መጥፎ ነው አይድል ይሚል ጥያቄ ያቅርቡልኛል እናም ትንሽ ከባድ ነው በዛ ላይ እነዚህን የመሳሰሉ ተዋናይ ይዛቸሁ ምን አለ ጠንካራ የቤተሰብ ሲፈጠር ብታሳዩ
@samira7639
@samira7639 10 ай бұрын
የዛሬዉ ደሞ የተለየ ነው ይመቻቹዉ እቦ ሁላቹም አንደኛ ናቹዉ ክፉ አይንካቹዉ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹዉ👍❤😂😂
@user-oo3lt2th9o
@user-oo3lt2th9o 10 ай бұрын
ፍትህ ስዑድ እስርቤት የምነኙ ወገናኖቼ😭😭😭😭😭😭
@mohamedshukri6308
@mohamedshukri6308 10 ай бұрын
በእውነተኛ ህይወት ላይ ልክ እንደ በስንቱ ግልጽና ገራገር መሆን ብቻል YES የምትሉ 🎉
@bereketberigelaye3126
@bereketberigelaye3126 10 ай бұрын
ግብረ ሰዶማዊነትን አጥብቄ እቃወማለው እናተስ ስታገኙዋቸው ግደሉዋቸው ቃሉ ነውና የሚለው
@immanuel342
@immanuel342 10 ай бұрын
ኢትዮጵያን መሆን ያለብን አንድ ነገር አለ እርሱም እውነቱን፤ ማወቅ፤መነጋገር፤በእውነትም ላይ መቆም ነው የሚያዋጣን፡፡እውነት ምንድር ናት?
@chakorsamissu
@chakorsamissu 10 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ ይባርካቹ ና ለሰው ልጂ ሁሉው ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@rahelassefa9868
@rahelassefa9868 10 ай бұрын
ግብረ ሰዶማዊነትን እንቃወማለን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 10 ай бұрын
Eyesus yadnal amen amen amen
@-entertainment8118
@-entertainment8118 10 ай бұрын
በፍቅር እንወዳጅ እስቲ የኢትዮጵያ ልጆች
@marthahidego7902
@marthahidego7902 9 ай бұрын
በጣም ነው የሚያሰቁኝ ሁሉም ይችላሉ ሆናቹ ነው የምትተውኑት እናመሰግናለን
@user-bj8ks6jf4j
@user-bj8ks6jf4j Ай бұрын
Ye EBS Tv ማስታወቅያ በጣም የደበረው ሰው እንደኔ ማን ኣለ
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x 10 ай бұрын
እንደኔ መብራት ሲይዘዉ የደነገጠ😅
@abuyetube
@abuyetube 10 ай бұрын
ግብረ ሰዶማውያንን እቃወማለሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@meskremketema145
@meskremketema145 10 ай бұрын
እነበስንቱ በእውነት ጨምራችኋል በጣም ነው የሣቀኝ ቀጥሉበት ማስተማሩም እንዳለሆኖ በተለይ ትውልድን የመታደግ ስራ ላይ አተኩሩ።
@tebibusolomon9395
@tebibusolomon9395 10 ай бұрын
አረ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው 😂😂😂 it’s make my night 😂😂😂😂
@Mayatube16
@Mayatube16 10 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያዊና ኤርትራውያን ወዳጆቼ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ!🙏
@emuadmasu873
@emuadmasu873 10 ай бұрын
Amen selamachin Yebza
@user-cq4jj3vd6k
@user-cq4jj3vd6k Ай бұрын
አረ ሙሉቀን በሳቅ ገደልከኝ እኖዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤
@HayatQueen12
@HayatQueen12 10 ай бұрын
በሴ የሳቃችን ምንጭ😂😂 ኑሩልን ሁሌም ❤️😍እዳታቋርጡት🥺ኮሜቶች ምን አዲስነገርአለ ኮሜታቹ ሁሉ🤔
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
ሆ ሚዲያ ላይ እያየሽ አይደለም እንዴ?"ግብረ ሰዶም ወደ ሀገራችን እየገባ እንደሆን🥺🥺🥺
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
መቼም የማያረጅ ሰዉ ቢኖር በስንቱ😮😮 እኔ ልጅ እያለዉ እንዲዉ ነዉ አሁንም እንዲዉ ነዉ እኔ ሽበት ጨርሶኛል😂😂😂
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 10 ай бұрын
ይገርምሻ እኔስ ብትዪ😂
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 10 ай бұрын
እኔ ግብረሰዶማዊነትን አጥብቄ እቃወማለሁ ከባድ ሃጥያት ነው
@yosefgebeyehu7122
@yosefgebeyehu7122 10 ай бұрын
እየጠበቅን ነውውውውው
@Natanimeerimyes
@Natanimeerimyes 10 ай бұрын
yah
@tesfahunmekonnen1293
@tesfahunmekonnen1293 10 ай бұрын
muluken is the best today.
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 10 ай бұрын
በእውነት በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@mamemt
@mamemt 10 ай бұрын
እናት ማለት ቋንቋ ነት በትክክል❤
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 10 ай бұрын
በስየን ምትወዱ እስኪ በላይክ አሣዪ ከሂሩቴ ጭምርነው ታዳ😂😂
@user-zs6ur3jh8w
@user-zs6ur3jh8w 10 ай бұрын
በጣም ነው። የምወዳችሁ❤❤❤
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 10 ай бұрын
በስንቱ ይመቸኛል አለማየው የሳቃችን ምንጭ💚
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
ሲትኮሙ መልዕክት አለዉ ጥበብ እያላቹ በመፅሐፉ በምኑ ላይ የጥንቆላ ስራ ለሜሰሩ ጥሩ መልዕክት ነዉ አስተዉሉ
@mekebebechikssafershamekeb1040
@mekebebechikssafershamekeb1040 10 ай бұрын
እናት እናት ነች
@hailehaile4853
@hailehaile4853 10 ай бұрын
እዚህ ትዕይንት ውስጥ ግብረሰዶማዊነት የሚታይበት ሰው አለ ወይ?
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 10 ай бұрын
ወንዶች እሴቶችን እሚፈልጉት ለጥቅማቸው ብቻ ብለው ነው እሚፈልጉት ክብር ለእናቶች
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 10 ай бұрын
Hahaha, Erat genfo
@melikam1213
@melikam1213 10 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለዓለማችን
@habiba4424
@habiba4424 10 ай бұрын
ድል፣፣❤❤፣ለፍኖ❤❤
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 10 ай бұрын
ቶሎ እንደመተምጡ ተሰፍ አለን😢😢
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 10 ай бұрын
The best sitcom ever!!
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj 10 ай бұрын
ሀሀሀሀ ተይ እያልኳት እንብ ብላ አልጋ ላይ ጥላኝ ሙሉ ቀን የሚባል ተፈጠረ
@jemijemi9375
@jemijemi9375 10 ай бұрын
ሰላምለኢትዮጵያሰላምለህዝቦቿ፣ሰዶማዊንእቃወማለሁ
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 የዛሬውስ ከፋ...... ሙሉ የለችም በላቹ ሙሌን ታንከራትቱታላቹ አደል 👏👏👏👌
@enddess9833
@enddess9833 10 ай бұрын
ሴት ካጠገብህ ሳይኖር ሲቀር ምኑን እንደምትይዝ, ምኑን እንደምትጨብጥ ከጠፋህ አላደክም! ልብስህን ለማጠብ, ምግብህን ለማብሰል, አልጋህን ለማንጠፍ..... ካልቻልክ..... ነህ::
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb 10 ай бұрын
🎉 ❤ basintu bamalaqu aznanal miraf hulat baqibqan Inxabqalan😊
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 10 ай бұрын
እናትዬ ❤❤❤❤ ሙሌ ደሞ ዛሬ 😂😂😂
@melatdemeke9846
@melatdemeke9846 10 ай бұрын
Good job😂😂 I lo🎉ve bisintu ❤❤ and hirut
@yerosanture1202
@yerosanture1202 10 ай бұрын
We are waiting
@azebchanie1026
@azebchanie1026 10 ай бұрын
I can’t stop laughing 😂😂😂😂😂😂😂
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz 6 күн бұрын
Ehen sitcom betam new miwedew
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 10 ай бұрын
ውይ ሙሌ ማነው በቃርያ ጥፉ ዎይ በእጅ ጥፊ የመታኝ አለ 😂😂😂
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 10 ай бұрын
አይ ሙሉቀን ይመችህ የምር ዘና ነው ያልኩት
@HannaHelwa
@HannaHelwa 10 ай бұрын
Buzum teketatay ayidelhum gin echn lij betam new yemwodat
@samrinegash178
@samrinegash178 10 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ይለያል 😂😂😂❤❤❤
@michaelgebremeskel1417
@michaelgebremeskel1417 9 ай бұрын
This is high quality entertainment
@akalone9464
@akalone9464 10 ай бұрын
ኧረ የዚህማ ቀጣይ ክፍሉ ይሰራ የምትሉ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 10 ай бұрын
እሺ በተረጋጋ የታባክ ነው ያስቀመጥካት😂😂😂😂😂😂😂😂
@elda2283
@elda2283 10 ай бұрын
Betam des yelar
@FilimonSemere
@FilimonSemere 8 ай бұрын
Bravo
@robinyoremammo7261
@robinyoremammo7261 9 ай бұрын
besaq gedelun iko
@MeseretYenealem
@MeseretYenealem 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጢችሁ በስቱ የሣቅ ምንጭ😂😂😂😂
@Hana-nx8ps
@Hana-nx8ps 9 ай бұрын
እዉነት ❤❤❤❤❤
@user-sn8kg2yj6o
@user-sn8kg2yj6o 8 ай бұрын
በጣም አስቂኝ ድራማ ነው የምር ስደብረኝ እናተን ነው ማየው ስስቅ ውላለው አቤት ትወና ትችሉበታላቹ😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@NatanMel-ig7ft
@NatanMel-ig7ft 10 ай бұрын
Good work
@user-uo7gr1ez9w
@user-uo7gr1ez9w 10 ай бұрын
አንደኛ 👌👌👌👌👌
@user-qd5kc4qb9l
@user-qd5kc4qb9l 10 ай бұрын
ባራራራም ባዴ ባዴሳ: ላይክ ማረግ እንዳይረሳ. ፓራራራራም
@remla8692
@remla8692 10 ай бұрын
gobelalay❤ ke fekr ga kerehben eko nalen
@addisaregay2940
@addisaregay2940 10 ай бұрын
I am Wating it is SO the Spance
@addisaregay2940
@addisaregay2940 10 ай бұрын
me too
@hanakiya7711
@hanakiya7711 10 ай бұрын
Hagerachenen selam yadergln😭
@Tinchi9
@Tinchi9 10 ай бұрын
I can’t stop laughing 😂😂😂😂😂
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ሀገራችንን ሠሩ መድሀኒያለም ከመከራ ሁሉ ይሠውረን በለተ ቀኑ ሠላም ይስጠን ይቅርም ይበለን ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ😢😢😢
@emuadmasu873
@emuadmasu873 10 ай бұрын
Amen 🙏 🙏
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 10 ай бұрын
ሰላም ለሃግራችን😢
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 10 ай бұрын
we are waiting 😢😢
@natnaelgetnet3531
@natnaelgetnet3531 10 ай бұрын
Merafe 1 tetenakeke i miss eskijemer hamus matan miss letasedergugn new please come ASAP thank u.
@johnelshaday6432
@johnelshaday6432 10 ай бұрын
አረ በከንቱ ናፍከቀናል አኮ
@NumberSeven49
@NumberSeven49 10 ай бұрын
Besintu is always funny!😅
@zekariyasfikadu4035
@zekariyasfikadu4035 10 ай бұрын
አረ Gays ምዕራፍ 2እስኪጀምር ድረስ በምን ልንደበር ነው😢😢😢
@senaitgutema5760
@senaitgutema5760 10 ай бұрын
Yenatoch waga aykoterim
@kalkidantesfaye7718
@kalkidantesfaye7718 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂wey besntu yezarew betam yaskal
@samsondemes6220
@samsondemes6220 10 ай бұрын
ይህ ሴትኮም ያዝናናል ነገር ግን ሁልግዜ ወንዶች...
@abebechtube4392
@abebechtube4392 10 ай бұрын
Wel came basintu ❤❤
@fedlbretabret
@fedlbretabret 7 күн бұрын
❤❤❤
@wisdomworkers1223
@wisdomworkers1223 10 ай бұрын
miraf hulet eskiweta lndeber new malet new gibre sedomawinetn ekawemalew
@kalkidanabebe531
@kalkidanabebe531 10 ай бұрын
እየጠበኩ ነው
@KemalYesuf-ey7in
@KemalYesuf-ey7in 5 күн бұрын
I like yoy
@negussetamene4542
@negussetamene4542 10 ай бұрын
የበስንቱ ድራማ ደራሲ እስካሁን ካየሁት ውስጥ የሚበዛው የወንድ ባሎች የማይረቡትን ብቻ ዩሚያሳይ ነው ምነው በኢትዮጵያ ጠንካራ ወንዶች የሉም ወይ ብጣም አዝኛለሁ
@msaratm1234
@msaratm1234 10 ай бұрын
በሄወትህ መንቀል የምትፈልገው ሰው የለም? አለ መንቀያው ጠፋ እንጅ ተመችቶኛል ፍትህ ለኢትዮጲያ ህዝብ😂😂
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 453 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
38:31
ebstv worldwide
Рет қаралды 852 М.
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 18 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 8 - Helina Drama Part 8
27:38
Salkan Tube
Рет қаралды 194 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 43 "የትዳር ግሬደር"
46:16
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 693 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 891 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 679 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.4 ''አምስት ቁጥር"
43:50
ebstv worldwide
Рет қаралды 965 М.
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 2,9 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 14 МЛН
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН