ከአርቲስት ፈቃዱ ተ/ማሪያም ላይ የወሰደችው 200 ሺህ ብር የት ደረሰ?... ቤታችንን ሸጠን መልሰን ተከራየነው፡፡ባለ ታሪክ ሜላት አሰፋ ክፍል 1

  Рет қаралды 64,720

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

4 күн бұрын

ልታሳክመኝ የቤት እቃዋን ሸጣ ስትመጣ ገንዘቧን ሌባ ሰረቃት፡፡ በተኛሁበት ጉሮሮዬን የሚያንቀኝ ነገር አለ፡፡
ሜላት አሰፋን የሚያገኙበት የስልክ ቁጥር 0966148540
በገንዘብ ለማገዝ አቢሲኒያ ባንክ 101090981 የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000371831162 እናመሰግናለን::

Пікірлер: 111
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 2 күн бұрын
ሜላት አሰፋን የሚያገኙበት የስልክ ቁጥር 0966148540 በገንዘብ ለማገዝ አቢሲኒያ ባንክ 101090981 የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000371831162 እናመሰግናለን:: www.youtube.com/@BuiltInEthiopia Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
@11naniyechristiantube
@11naniyechristiantube Күн бұрын
Egziabher gn Wow! Rnkuan lezi bekash! Milas gn wow!!!
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el 23 сағат бұрын
ነፍስ ይማር😢
@እድላዊት_ለአለምነህ
@እድላዊት_ለአለምነህ 11 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይማራት የታዘብኩትን እና ቅር ያሰኘኝን ነገር ላጋራሽ ገኒዬ ልጅቷን ለመርዳት ማህበራችን ፈልጎ የኢትዮጵያ ተወካይ እንደመሆኔ ስለ ህክምና ወጪዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምናና ትምህርት ክፍል ሃላፊ የሆኑትን ዶ/ር አምሳሉ ቢተውን አነጋግረን ነበር ልጅቱ ያስፈልገኛል ያለችው ገንዘብ መጠንን እና ለህክምናው ትክክል የሚያስፈልጋት ገንዘብ የእጥፍ ያክል ልዪነት አለው ይሄ ነገር እራስ ወዳድነት እንደሆነ ይሰማኛል ይታረም
@emebetkebede5516
@emebetkebede5516 2 күн бұрын
በእመቤቴ ቃጥላ ማርያም ሂጂ እመቤቴ ምስክሬናት ትድኛለሽ አምነሽ ሂጂ ❤❤❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 күн бұрын
ቅድስ ጊዬርጊ በርሜል ቅድስ ጊዬር ፀበል ተጠመቂ
@ReduGugsa
@ReduGugsa Күн бұрын
የትም ፀበል ሂጂ ግን በእምነት ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት ፀልዪ በእውነት የሴጣን ስራ ነው የኔ ውድ የእግዚአብሄር ተአምር ባንቺ ይገለጣል
@xinabsu45
@xinabsu45 9 сағат бұрын
መድሀኒት እያስተዋችሁ ሰውን ፍጁት! ከምናውቀው ማን ዳነ! አርትስቷም በጡት ካንሰር ሞተች:: የናንተ ጳጳሶች ለከፍተኛ ህክምና አሜሪካ እየሄዱ እዚህ ህዝቡ በፀበል ትድናለህ ያልቃል! ፍትህ መጠየቅ አለበት ለሟቾች:: አይነኬ ሆናችሁ እንጂ ጉዳችሁ ብዙ ነው::
@tenad7309
@tenad7309 2 күн бұрын
አርቲስር ፍቃዱ ተ/ማርያም ♥️የማይረሳ ታሪክ ሰርቶ ያለፈ ሩህሩህ ሰው ነው:: እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው🙏🏾
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 2 күн бұрын
ሜሉ በናትሽ በርሚል ጊዮርጊስ ሂጂ እባክሽ እስካሁን ያቆየሽ አምላክ ምህረቱን እደሚሰጥሽ አምናለሁ🙏
@user-ig5eo4uj2r
@user-ig5eo4uj2r 2 күн бұрын
ፃዲቁ አቡነ ፂጊ ዪሐንሰ ታምረኛ አባት ናችው ገዳማች ሄጂ ፈጣን መልሰ ይሰጡሸል እውንት ትድኛልሸ እኔ ለሁለቶር ጡቴን በጣም ያመኝ ነበረ ፀበላችው እና እምንታችው ወንድም ለኩልኝ በስሥት ቀን ተፈወሰኩኝ ፃዲቁ ለእኔ የደረሱት ለሁሉም የታመመ ይድረሱ❤❤❤❤
@husabe5441
@husabe5441 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 2 күн бұрын
የኛ ቤት ታሪክ ነው ሜሊጋ ያለው ያንች ህመም ስቃይ ነበር እኛም ቤት ግን አሁን ልፍት ብቻ ሁነ ቀረ ወደማይቀረው አለም ሄደብኝ ወድሜ😢😢 እግዚአብሔር አድኖሽ ለማያት ያብቃን ወድሜ እደተነሳ ነው ምቆጥረው ፈጣሪየ ማራት ታሪኳን ቀይርላት🙏🙏
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Күн бұрын
Nafsee yeemar 😢😢
@selammaru4702
@selammaru4702 20 сағат бұрын
Nefs yrmar egzabher lenantem bertat yestachu
@abedaberhan
@abedaberhan 10 сағат бұрын
ነብሰ ይማር😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 күн бұрын
ውይ የእናት ድግል ማርያም እስካሁን አድርሳሻለች አሁንም እሷ የምህረት እጇን ትዘርጋልሽ
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 2 күн бұрын
የበሽታ መሃት ከሰይጣን ነው የኔ እናት የትኛውም እምነት ተከታይ ሁኚ ግን ፀበል ተጠመቂ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 2 күн бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Күн бұрын
ሁናት ነው እህቴ 🙏🥰
@ReduGugsa
@ReduGugsa Күн бұрын
እሷ ሳይንሱን ብቻ ነው የምታምነው ቅዱስ ዑራኤል አይነት ልቦናዋን በመጀመሪያ ያብራላት 100% የሴጣን ስራ ነው የፈተና መአት የሚያበዛብን እሱ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 2 күн бұрын
ውይ እናቴ ብሩን የተሠረቀችው ስላንቺ ራስዋን ጥላ ስታስብ ነው። አምላክ ይባርካት። እውነተኛ የእናት ፍቅር።
@sofi8983
@sofi8983 2 күн бұрын
ይችን ልጅ ሣያት ፍቄነው ትዝ የሚለኝ ቅመሞችየ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ደግሞ በቅንነት አበረታቱኝ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 күн бұрын
የፈጣሪ ሰራ ግን ይገርማል ሲያኖር ምክንያት አለው ሲወስድም ምክንያት አለው የሰውልጅ ፈተና እነዲሁም ጥንካሬና ብርታት ያስገርማል መጠንከርም መበርታትም የሚቻለው ያው ከላይ ሲፈቀድልን ነው አንዳድ እናት ለልጇ አንዳድ እህት ለህቱ እንዲህ መስዋትን ይከፍላል አንዳዱ ደግሞ ውይ ውይ ተውኩት ሆድ ይፍጀው አለ ጥላሁን ገሰሰ ስለ ደጋግ ኢትዬጲያውያንና ኤርትራውያን ግን ለማውራት ለማመስገን ምን ቃላት ይገልጸዋል የስንቱን ህይወት አትርፈዋል የስንቱን ቀዳዳ ደፍነዋል የሰንቱን እንባ አብሰዋል ቀሪ ዘመናቸው ሁሉ ይባረክ ።
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 күн бұрын
ጋሽ ፍቄ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢 እህታችን አንቺንም እግዚአብሔር ፈፅሞ የፈውስ እጁ ይላክልሽ የሰጪ እጆች ይዘርጋልሽ
@ReduGugsa
@ReduGugsa Күн бұрын
የኔ ውድ ካነበብሽው ፀበል ተጠመቂ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት ከነ ቤተሰብሽ ፀልዩ የእግዚአብሄር ተአምርን ታያለሽ
@tsigezegeye
@tsigezegeye 15 сағат бұрын
ለእናትሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ በጣም ጠንካራና መልካም እናት አለሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s 2 күн бұрын
እህቴ ኢሄ የዛር መፈስ ነው ማለቴ የሴጣን መፈስ ነው አደዚ ሚጫወትብሽ እና እባክሽ ንስሀ ጊቢ እና ፀበል ተጠመቂ አደራ ፀበል ተፀበሊ
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 2 күн бұрын
ፍቄ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ሜልየ እግዚአብሔር ይማርሽ
@senbetebante1368
@senbetebante1368 18 сағат бұрын
ቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ተጠመቂ እባክሽ ትድኛለሽ።አይድኑም የሚባሉ በሽታዎች ሁሉ በዚህ ፀበል ሁሉም ሰዎች ይድናሉ!ሰማዕቱ ይጥራሽና ለምስክርነት ያብቃሽ!❤ሁሉም በሽታ የሰይጣን ነው እግዚአብሔር ያድናል በነፃ❤ከዳኑት ሰዎች አንድዋ እኔ ምስክር ነኝ
@DemelashAlemu
@DemelashAlemu 2 күн бұрын
ምን ብለን ስለፍቄ ይነገራል? እራሱን መስዋዕት የሚያደርግ እውን በዚ ዘመን? ገኒ እንዲ አይነት ታሪኮችን አበርክችልን እናመሰግናለን አንቺንም፤ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 күн бұрын
ትድናለች እግዚአብሔር ይምርሻል
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Күн бұрын
የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ ምህረት ይላክልሽ😢
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ጋሽ ፍቄ ነብስክን በገነት ይኑርክ
@user-uu9sw4ff7y
@user-uu9sw4ff7y 2 күн бұрын
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሜሉዬ እግዚያብሄር መልካም ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 күн бұрын
ሜላዬ የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሸ የፍቄን ነብሳቸውን ይማር ገኒዬ😘
@rahel6046
@rahel6046 2 күн бұрын
እማይዬ አይዞሽ መድሐኒያለም ካቺጋር ነው ጋሽ ፍቄ ነፍስህ ትረፍ
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 Күн бұрын
ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ,, ከእሱ ውጪ ማንም ምንም ሊያደርግልሽ አይችልም!!! ነገሬ ስራሽ ሁሉ ከእድሜሽ በላይ ነው!! በዚሁ ልክ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እና ሕጎችን ጠብቂ!!! “ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።” - ዘዳግም 22፥5 ይህ እንግዲህ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ነው!!! ይህንን እና ሌሎችን የእግዚአብሔርን ሕጎች ወደ ጎን እየተውን እግዚአብሔር,, እግዚአብሔር እንላለን!!! የትኛውን እግዚአብሔርን ይሁን በየደቂቃው በየሰከንዱ የምንጠራው??????
@ReduGugsa
@ReduGugsa Күн бұрын
እውነት ነው ግን አለማወቅም ነው ብትፀልይ አብሶ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮትን ብትፀልይ
@user-fg4mv5ou6o
@user-fg4mv5ou6o Күн бұрын
ወይራ ሰፈር አቡነ እጨጌ ሂጂ የስኳሩ መንስኤ ነው እህቴ አይዞሽ የልጅሽ አምላክ ይማርሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማራሽ
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 2 күн бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እህቴ አይዞሽ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Күн бұрын
ቃለመጠይቁን መጨረስ አቅቶኝ አቋርጬ ወጣሁ😢😢😢😢😢😢
@user-yj5cz1hk7s
@user-yj5cz1hk7s Күн бұрын
እግዚአብሔር ይማትሽ የኔ ማር
@mariamawitemahadere3508
@mariamawitemahadere3508 Күн бұрын
ሜሉዬ የኔ ወርቅ ውድድድድ❤️❤️💕የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ትለያለች አንቺ እኮ ጠንክረሽ እኛን ታጠነክሪናለሽ የኔ ጀግና
@OmerAhmedHabonomer
@OmerAhmedHabonomer Күн бұрын
ገኔ ተባረኪ የ ሁሉም እናት ነሽ ተባረኪ
@godolyas306
@godolyas306 2 күн бұрын
እውነት ፀበል ተጠመቂ መንፍስ ነው እምኒኝ እማ አየዙሽ 😢
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@hetzuel
@hetzuel 20 сағат бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ አይዞሽ
@alemealeme7011
@alemealeme7011 2 күн бұрын
ገኔ እውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔ ቴክስት ልኬአለውቅምግን በጣም ማውቅየምፈልገው ነበር ምክንያቱም አርትሰት ፍቃድማስታውሽ እንዴት እንደሆነች ማወቅ ነበር እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እሷም ተሽሎት ማየታችን እግዚአብሔርይመስገን 🤲🤲🤲❤❤
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄ ከቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ነው በአያት ቅድመ አያት ሲመለክ የነበረ የልጅ ልጆች ላይ አርፎ በበሽታ በማሰቃየት ነው ግብሩን የሚያገኘው ብትችይ ተጠመቂ እህቴ ምንም የማይሳነው አምላክ ታሪክሽን ይቀይርልሽ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 күн бұрын
ጉሮሮሽን የማንቅሽ በፀበል ይተውሻል ኡፍፍፍፍ ያስለቅሳል
@EdilDaneil
@EdilDaneil 2 күн бұрын
ጌታ ጨርሶ ይማርሽ ሜላቴ
@ZamzamZamzam-nk9lu
@ZamzamZamzam-nk9lu 2 күн бұрын
ስታሳዝን😢😢😢
@meccam2106
@meccam2106 8 сағат бұрын
አላህ እስከመጨረሻዉ ያዲንሸ
@getasetgnagerma1661
@getasetgnagerma1661 9 сағат бұрын
እህቴ ፀበል ተጠመቂ ፀልይ ትድኛለሽ
@wogayehuWoga
@wogayehuWoga Күн бұрын
አይዞሽ አምላክ እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም
@temesgenmatewos7962
@temesgenmatewos7962 Күн бұрын
እባካችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን የዚህችን ልጅ አድራሻ ለማስተር አብነት ከበደ አድርሱለት፣ መላዉ የኢትዮ ልጆች እጀችሁን ዘርጉለት።
@እድላዊት_ለአለምነህ
@እድላዊት_ለአለምነህ 11 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይማራት የታዘብኩትን እና ቅር ያሰኘኝን ነገር ላጋራሽ ገኒዬ ልጅቷን ለመርዳት ማህበራችን ፈልጎ የኢትዮጵያ ተወካይ እንደመሆኔ ስለ ህክምና ወጪዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምናና ትምህርት ክፍል ሃላፊ የሆኑትን ዶ/ር አምሳሉ ቢተውን አነጋግረን ነበር ልጅቱ ያስፈልገኛል ያለችው ገንዘብ መጠንን እና ለህክምናው ትክክል የሚያስፈልጋት ገንዘብ የእጥፍ ያክል ልዪነት አለው ይሄ ነገር እራስ ወዳድነት እንደሆነ ይሰማኛል ይታረም
@semirabiede3798
@semirabiede3798 Күн бұрын
Egziyabhir amlake mechireshashin yasamrlshi Melatyei 🙏🙏🙏
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 2 күн бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️Good luck ❤️❤️
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ገንዬ መልካም ሴት እንን ስራ መጀመሪሽ ስንቱን ሰማን ስንቱን ተማርን እግዚአብሔር ይባርክሽ እስከና ቤታሰብሽ 🙏🥰ጊን እቺ ልጅ ፀባል ማተልብ አሌባት በሺታ ባምድር ላይ ያለው ዳብሎስ ነው አባቱም ገደላ ዌዳ ልጆች ተላለፋ የትኛሁም በሺታ ኬ እግዚአብሔር አይበልጥም እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 36 минут бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ ምህረቱ አያልቅበትምና
@bisrattekie9066
@bisrattekie9066 22 сағат бұрын
Dr genet meche new lene mitakeribin Interview Dr kokob ahunim gadonch Machu?
@user-hx9hs3wy8x
@user-hx9hs3wy8x Күн бұрын
ሜሉ አንቺ ጠንካራ ነሺ ❤❤❤😢
@MessiLekitu
@MessiLekitu 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ geny yena wed enat ewdshalew ehita anchen demo fetary cherso yemarsh
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 2 күн бұрын
አላህ አፍያይስጥሽ 😢😢😢የኔውድ ❤❤❤❤❤
@lieltmulu4056
@lieltmulu4056 2 күн бұрын
Fetari yimarsh meluye😢😢😢
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg Күн бұрын
በርሜል ቅዲስ ጊወርጊስ ሂጂ ትድኛለሽ
@brkti2123
@brkti2123 Күн бұрын
100% ብትሄድ ትድናለች ሰማዕቱ አባቴ ምን ይሳነዋል
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 8 сағат бұрын
ለምን ሰይፉ ላይ አትቀርቢም ቆንጆ በደንብ ሊረዳሽ ይችላል ህዝቡ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 күн бұрын
አረ ይሄ የቤተሰብ የዛር መፈሰ ነው እዳዚ ማረግሽ ደሞም አባትሽም ከሆነ የታመመው ከዛ ወዳች ከመጣ መፈሰነው ፀበል ተጠመቂ ሆስቢታልም ሰትሄጅ በሸታሽ ሚደበቀው አልታወቅ ሚላቸው መፈሰ ነው በሸታም እዲበዛብሽ ሚደርገው መፈሰነው ሰለዚ ብክሽን አትጨርሽ ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ታጠቢ ቁረቢ
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 2 күн бұрын
ትክክል እህታለሜ እውነት ነው ዕኛ አናስተውልም
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 күн бұрын
@@salamselamsetotaw-zi8ou አዎ በእውነት እሄ መፈሰነው እዴት ገና በ 5 አመቷ ይዞ ስኳር በሸታ ይይዛታል ምን በልታ ከዛም እየተቀያየረነው በሸታዎ ሆሰቢታልም ሰትሄድ መፍትሄ ከለለውና ካልተሻላት እሰካሁን የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ቆዮቀይቶ ይሆናል አባቷም በበሸታው ካጣችው ከዛም ንብረታቸው ሽጠው ከጨረሱ እዳይልፍላቸው ሚፈልግ መፈሰ አለ ማለትነው አዴ በበሸታ አዴ በንብረት አዴ በጭንቀት ሚመጣባቸው
@mesy6975
@mesy6975 2 күн бұрын
🙏🙏
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y Күн бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@addisabeba7811
@addisabeba7811 2 күн бұрын
Egeziabeher yeredash ymaresh
@bemnteyemaryam7478
@bemnteyemaryam7478 13 сағат бұрын
Egziyabhir amlake mechireshashin yasamrew ehte ayzoshi
@user-zj1tv8gh3e
@user-zj1tv8gh3e 2 күн бұрын
😢😢😢❤❤❤
@Haitat-f1q
@Haitat-f1q 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@yesh-yesh12
@yesh-yesh12 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 23 сағат бұрын
እህ በእንባ ጨረስኩት
@HananHanan-j2n
@HananHanan-j2n Күн бұрын
😢😢
@user-eq4kf5sw6l
@user-eq4kf5sw6l Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Күн бұрын
Amlak yemaresh
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 2 күн бұрын
የኩላሊት ምልክት ነው አለርጂ አይድለም ይህንን ቢያውቁ ኖሮ እዚህ ድረጃ አይድርስም ነበር 😢😢
@user-bh1ln2wv6y
@user-bh1ln2wv6y Күн бұрын
😭😭😭😭
@asnahasan4101
@asnahasan4101 2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 2 күн бұрын
Yemehere girma wondemu video temelkcwe egzabhere kanchipuram Gare yehune
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 2 күн бұрын
መንፈስ ነው በናትሽ ተጠመቂ
@seidassen8717
@seidassen8717 2 күн бұрын
Kkkkk
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 2 күн бұрын
Yemen menefese new yamat ayedel enede
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 Күн бұрын
Uuuuuuuffffffffuuuuff😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 Күн бұрын
Yehea yemenafest sira nw xebel becha nw medehanitu,, edema le memeher grema and tesfaye hilunem aseredeteeenale
@kasakasa3187
@kasakasa3187 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@medhaneefrem1357
@medhaneefrem1357 2 күн бұрын
hi
@user-bh1ln2wv6y
@user-bh1ln2wv6y Күн бұрын
Uuuuuuuuffffffeee yenee Qojoo Getaa yimarshii
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we Күн бұрын
gany batam nawo yamakaberesh ebakesh comant kayash baremal geyoregese hege bayate ba. Egezabehare tedenalach
@milutsega7377
@milutsega7377 Күн бұрын
Ayezoshe yene enate
@rozatube3161
@rozatube3161 2 күн бұрын
ደምሩኝ😢😢
@user-wh8pg1in6v
@user-wh8pg1in6v 2 күн бұрын
እንዴት እስከዛሬ አልዳነችም አለአህ አፊያ ያድርግሽ ያረብ 😢😢😢😢
@ChannelNatra
@ChannelNatra 2 күн бұрын
አልተቀየረላትማ ኩላሊቷ
@donkeytub3504
@donkeytub3504 2 күн бұрын
😢😢😢😢🥰🥰❤️❤️🤲🤲🙏tamsageni
@jeyilanmehmdjibril391
@jeyilanmehmdjibril391 2 күн бұрын
Balefw ykmna aelhidisehm nebrendi
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 15 сағат бұрын
በርሚል ጊዮርጊስ ሂጅ
@HfhgGfhgg-h9r
@HfhgGfhgg-h9r 2 күн бұрын
😮😮😮😮❤❤❤
@astergebrehiwot1150
@astergebrehiwot1150 2 күн бұрын
bermel giorgis hiji
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 2 күн бұрын
😂😂😂
@bisrattekie9066
@bisrattekie9066 23 сағат бұрын
Dr genet
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 77 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 10 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 83 МЛН
ያልታሰበው መጨረሻ.... አለቃቸው ማን እንደሆነ ታወቀ።
32:35
yneser ayne የንስር ዐይን
Рет қаралды 67 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 77 МЛН