"አባቴ እወድሀለው" የኤላ ማን እና የልጁ ክርስቲና ሙዚቃ... //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 210,107

ebstv worldwide

ebstv worldwide

18 күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 307
@konjokonjo1281
@konjokonjo1281 16 күн бұрын
የኔ ማር ፍቅር እድግ በይልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አይለያችሁ መልካም የአባቶች ቀን
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 16 күн бұрын
አባትኮ ልዩነው😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 16 күн бұрын
ትክክል
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 16 күн бұрын
አባዬን አስመጣችዉ🥺 እድግ በይ ማርዬ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@user-bg3bf4id1b
@user-bg3bf4id1b 16 күн бұрын
ጎበዝ አባት...እግዚአብሔር ያሳድግልህ... ንግግሯም አለባበሷም እንደ እድሜዋ ነው!!!
@user-qs1pv5
@user-qs1pv5 4 күн бұрын
👍👍👍👍
@PapiKing-ph9eo
@PapiKing-ph9eo 16 күн бұрын
እደጊ አይለያችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@almazminayehu3442
@almazminayehu3442 15 күн бұрын
ዉስጤ ነው የተረበሸው ሁፍፍ የውላችንንም አባት እንኩዋን አደረሰልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@sahilebedru-bf9uk
@sahilebedru-bf9uk 16 күн бұрын
እናቴ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰሽ የኔ የአለም ምርጥ እናት ❤❤
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 16 күн бұрын
የኔ ቅመም የአባትሽን እድሜ ያርዝምልሽ አንቺም እደጊ አድግሽ ለቁም ነገር የምትብቂ ያድርግሽ በቅመምነትዋ❤❤ የትስማማችሁ እጅ አውጡ❤❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 16 күн бұрын
መልካም የአባቶች ቀን
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 16 күн бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ አባቴ በጣም ናፈቀኝ የአባት ስም ሳይ ነው የገባሁት❤❤❤❤❤❤❤ አባቴ መከታዬ ክብሬ
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራች እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ
@fremenda3566
@fremenda3566 16 күн бұрын
መልካም የአባቶች ቀን አድግ በይልኝ ማማ
@kidumedia-
@kidumedia- 16 күн бұрын
ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ቅንነት ለራስ ነዉ 😢
@user-mg8ix6kk6j
@user-mg8ix6kk6j 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ መልካም የአባቶች ቀን❤❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 16 күн бұрын
ደስ የሚሉ አባት ና ልጅ ምርጥ ስራ መልካም የአባቶችንን ቀን አባቴ መከታዬ እናቴ ኩራቴ ለይቼ ማሞገስ ሰለ ማልችል ነው ወገኖቼ!!!!!
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 16 күн бұрын
❤ 👏 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሕፃንነት ድምጿ ሲያሳዝን 👏❤
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ እድሜ ና ጤናን ይስጣቹ መዳኒዓለም
@ethiopia884
@ethiopia884 16 күн бұрын
የዘንድሮ ወጣት ለጁን እንዲህ እየመለመለ ለመናፍስቱ ዓለም ይገብራል። ደግሞ እንደ ጥሩ ነገር በኩራት ማውራቱ ይገርማል። EBS ህዝቡ እስከሚገባው ሚስጥራዊ ምግባራችሁን፣ ስንቱ የዋህ በተዘረጋው መረብ ተጠልፎ ምድሪቷ ትረክሳለች።
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 16 күн бұрын
በጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 16 күн бұрын
❤❤❤❤ እድግ በይ
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 16 күн бұрын
መልካም የአባቶች ቀን በአለም ላይ ላሉ መልካም አባቶች በሙሉ ።🎉
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 10 күн бұрын
እድግ በይ ማር ፈጣሪ ከጎናቹ ይሁን ምርጥ አባት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 16 күн бұрын
ኤላ 💝የሰፈሬ ልጅ 💝💝ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ❤በጣም ትልቅ ሰዉ ሆንክ bro 👌
@BatyAtk-tz2nl
@BatyAtk-tz2nl 14 күн бұрын
የኔ ማር ትደግልህ በጉጉት እንጠብቃለን
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 16 күн бұрын
መልካም የአባቶች ቀን🌷🌷🌷🌷🌷
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 16 күн бұрын
የነ መሪ እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 16 күн бұрын
እድግ በይ የኔ ጣፋጭ❤😘😍😍
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 16 күн бұрын
Amazing god bless you
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 16 күн бұрын
Just woww❤
@Senusyoum
@Senusyoum 16 күн бұрын
አስለቀጣችሁኝ! እኔም አባቴን በጣም ነው ምወደው ። እድሜ እና ጤና ይስጥክ አባት አለም
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 13 күн бұрын
አባቴ እወድሃለሁ እረጅም እድሜ ለአባቶች አይይ አባቴ በጭቅላት ካንሰር ታሞብኝ💔 በስድት ጪቀት ልሞትነው
@user-ue5uc3tr2e
@user-ue5uc3tr2e 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳደግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s 16 күн бұрын
የኔ ማር ፈገግታዋ ስረአቷ ደስ ይላል ፈጣሪ ያሳድግሽ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 14 күн бұрын
ታድለሃል ደሥትላላቹ የሚያሥቀና የልጅና አባትፍቅር❤🎉🎉
@kadijaa8750
@kadijaa8750 15 күн бұрын
አንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🥰🥰
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 16 күн бұрын
የኔ ውድ ወንድም ተባረክ አባት ማለት እንደዚህ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-rz2uz3ff9o
@user-rz2uz3ff9o 16 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 Сағат бұрын
Wow amazing! !!!
@ELIASZEWUDEHORIDOFA
@ELIASZEWUDEHORIDOFA 16 күн бұрын
wow amazing
@user-qp6pd4ft8d
@user-qp6pd4ft8d 16 күн бұрын
እኔም እዳች መኖሬን መፈጠሬን የምወድለት አባት አለኝ እዳውም እደኔ ያለ አባት ለልጁ መስዋትነትን የሚከፍል ዝቅ ብሎ ለፍቶ ልገልፀው አልጅልም😢ብዙ መገፍትን ያለፈ ለልጆቹ ሲል ያቻለ አባት አለኝ ያዳካልኝና ላኩራው
@Ekramm.Mohammed
@Ekramm.Mohammed 16 күн бұрын
አባቴ እወድሀለሁ❤❤❤
@Fit-with-Hana
@Fit-with-Hana 15 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ተሳክቶ ለማየት ያብቃን🎉🎉🎉
@Tigist-xs1nt
@Tigist-xs1nt 16 күн бұрын
Good luck 🎉
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 16 күн бұрын
የኔ ውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@saratube7323
@saratube7323 15 күн бұрын
ዋዉ እድግ በይ የኔ ቆንጁ
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 15 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሣድገሽ
@user-ok3lj4lc5q
@user-ok3lj4lc5q 16 күн бұрын
ወይኔ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 16 күн бұрын
Wow amazing 🌹🌹🌹❤
@lulloveSimba
@lulloveSimba 15 күн бұрын
Happy Father's Day
@user-dv9vg3lk5e
@user-dv9vg3lk5e 4 күн бұрын
ጎበዝ
@YaredMulualem-qc5qr
@YaredMulualem-qc5qr 16 күн бұрын
የአባቶች ተምሳሌ ውድድድ ❤❤❤
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 16 күн бұрын
አው አውነው ደስ ያለዬ ሆሌ አገርቤት ስለናት ብቻ ሲዘፈን እጠላለው ሆሎም የራሶ ምርጫ አለ እኔም ሆሎነገሪ አባቲ ምርጥ ዘፈን ሌላም ድገም ስለአባት
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 10 күн бұрын
It made me cry 😢 I'm terribly missing you Dad and may rest in peace my beloved Dad 😭😭💔💔
@user-kz3qp6qw1w
@user-kz3qp6qw1w 11 күн бұрын
WoW amazing❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 15 күн бұрын
❤❤ 🎉🎉 ለሁሉም ልጆች አባቶች
@dawittamagn3476
@dawittamagn3476 13 күн бұрын
ቃል የለኝም ❣️❣️❣️❣️❣️❣️ ለ ሁለታችሁም
@fetifeti-fd7fk
@fetifeti-fd7fk 16 күн бұрын
Yene abat shi amet nurlig ❤❤❤
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr 16 күн бұрын
የኔ አባት ሙቶብኛል እሲኪ ዱአ አርጉልኝጀነተል ፈርዶሥ ይወፍቅልኝ❤❤❤
@user-no9cb9wx7y
@user-no9cb9wx7y 16 күн бұрын
አላህ ይረህማዉ ጀነተል ፍርዶዉስ ይወፈቀዉ🤲 የኔም ሙቶብኛን😢
@etetewami9042
@etetewami9042 16 күн бұрын
።።።ጎበዞች ስታምሩ
@mesrtGetahun
@mesrtGetahun 16 күн бұрын
አባቴ በኖርክልኝ😢😢😢😢😢😢😢መልካም የአባቶች ቀን
@SenaitChernet-bo5wh
@SenaitChernet-bo5wh 16 күн бұрын
wooow Amazing❤❤❤🎉🎉🎉
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 16 күн бұрын
ስታምሩ ❤❤❤
@betty-2121
@betty-2121 15 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እባዬን አመጣሽው 😢❤❤❤
@bezawitnova
@bezawitnova 16 күн бұрын
Wowwwww❤❤❤
@user-fl5ei1th2x
@user-fl5ei1th2x 16 күн бұрын
ከአይን ያውጣሽ የኤላ ልጅ ትልቅ ቦታ ድረሽ
@user-hl1kl6br5d
@user-hl1kl6br5d 9 күн бұрын
good
@liduofficial6305
@liduofficial6305 16 күн бұрын
wow👏👏👏👏
@bzeleke2487
@bzeleke2487 14 күн бұрын
It’s number one
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 16 күн бұрын
አባዬ የኔ ውድ በልጅነቴ አመለጥከኝ አሁን አድጌ ምነው በኖረና ብረዳው ብዬ ያንገቀግበኛል አላህ ይርተምክ
@user-xi7qg5uj9q
@user-xi7qg5uj9q 16 күн бұрын
❤❤❤
@user-kf9dl3ke6s
@user-kf9dl3ke6s 7 күн бұрын
❤❤❤❤
@Cookie17554
@Cookie17554 15 күн бұрын
አባት ብሎ ዝም ነህ የልፋተህን ፍሬ ያሳይን ጀግና። አባት ነህ ምርጥ ደሞ ስወደውኮ
@mekdelawitendris9652
@mekdelawitendris9652 16 күн бұрын
Happy fathers day ❤
@user-cz7px6hm6g
@user-cz7px6hm6g 16 күн бұрын
Ela
@YaredTeshome-pj3ou
@YaredTeshome-pj3ou 16 күн бұрын
Wow❤
@FrezermekonnenMekonnen-gw7lp
@FrezermekonnenMekonnen-gw7lp 16 күн бұрын
Waw gerami sira nw lijen Kal nw yayehubet uffff love you kal
@hanamimi6044
@hanamimi6044 16 күн бұрын
ሲያምሩ🎉❤
@AsAs-xy6qj
@AsAs-xy6qj 16 күн бұрын
Wow❤❤❤❤
@samiramuleta3519
@samiramuleta3519 16 күн бұрын
❤wawooo Guddaa dhuu Bareeduuu kooo
@Eyu-dz2gr4xm8p
@Eyu-dz2gr4xm8p 16 күн бұрын
Be confidence new yasadegat ❤
@dawoodosman9945
@dawoodosman9945 14 күн бұрын
በጣምነው ደስየምትሉት 😊😊😊😊❤❤❤❤
@sifanbelay-by7rb
@sifanbelay-by7rb 16 күн бұрын
Yene konjo edig bey🥰🥰
@user-vi7ew7cu5t
@user-vi7ew7cu5t 16 күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@fikirtegemechu3678
@fikirtegemechu3678 16 күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤
@HeretAyelew
@HeretAyelew 15 күн бұрын
የኔቆንጆ እድግበይ❤❤❤
@user-pl9im7sn6i
@user-pl9im7sn6i 16 күн бұрын
Kerstin egzayebar yesadegesha ebs layemakeraba batam terunewu lelelocalegocha temahart thonalecha ebs 🙏
@EmamituMituema
@EmamituMituema 16 күн бұрын
Teru new ebaye new yemtaw 🎉🎉🎉❤❤❤
@user-wz2gt8yg5o
@user-wz2gt8yg5o 13 күн бұрын
Wow love it log life Dad
@Destavich
@Destavich 16 күн бұрын
ድንቅ ልጅ!
@MerryMery-mq7ug
@MerryMery-mq7ug 16 күн бұрын
Wow👌❤❤❤🎉🎉
@habtu44
@habtu44 12 күн бұрын
ደስ ስትሉ አባት እና ልጅ
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w 16 күн бұрын
ስታምሪ ❤❤❤❤❤ ❤❤
@user-je9wy4ed8k
@user-je9wy4ed8k 16 күн бұрын
Waw❤❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 16 күн бұрын
❤❤❤❤🎉happy fathers 👨 day
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 16 күн бұрын
ታምራላች ሁ
@LomiLomi-hj7kb
@LomiLomi-hj7kb 16 күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohammedGoshu
@MohammedGoshu 10 күн бұрын
የኔ ወድ ክርስቲ በጣም ነው ምወድሽ
@user-xv2mz9qv1l
@user-xv2mz9qv1l 16 күн бұрын
ኤላ ❤
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤edg Baby yene mar mirt abat
@AhmedMahamed-wv1tj
@AhmedMahamed-wv1tj 3 күн бұрын
Bawaalii L❤1a1
@zuzuyasufe
@zuzuyasufe 16 күн бұрын
የኔውድአባት❤❤❤❤
@habeshalove4698
@habeshalove4698 14 күн бұрын
ማዕተብሽ👏🥰🥰🥰🥰
@user-nh8qx1yd2z
@user-nh8qx1yd2z 16 күн бұрын
Yene mar❤❤❤❤❤
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 42 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Shy Girl Arshiya FREAKS OUT The Judges! | Auditions | AGT 2024
7:14
America's Got Talent
Рет қаралды 5 МЛН
NEW VAMPIRE EPISODE INCOMING 😈
0:27
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,8 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 476 М.
NEW VAMPIRE EPISODE INCOMING 😈
0:27
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН