አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ ወቶበት 80ሺ ብር ብቻ ያስገባዉ ፊልም -ጌታቸዉ ታደለ .Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 163,310

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

7 күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment #Bamakashe
#ለምለም_ሃይለሚካኤል
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 752
@YASSERALMUTAIRI-ok6wu
@YASSERALMUTAIRI-ok6wu 3 күн бұрын
ባማካሽ የሚለውን ፊልሙን የሚወድለት እደኔ🥰🥰🥰
@Getami_nigusu
@Getami_nigusu 2 күн бұрын
Me😊😊
@ejersatesfayeofficial2687
@ejersatesfayeofficial2687 2 күн бұрын
የሚገርም ፊልም ነው❤❤❤ እኮ
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 Күн бұрын
አዎ እኔም ተስፉ ሲኒማ አይቼዉ ወድጄዉ ነበር በርታ
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 Күн бұрын
እኔበጣምነውየምወደው
@EthioSkillShare
@EthioSkillShare Күн бұрын
❤❤❤❤
@user-hj4gs7iq8x
@user-hj4gs7iq8x 4 күн бұрын
በወርቅ ቀለም ተፅፈሻል ድንግል ሆይ ለኔ ተሰተሻል አከብርሻለሁ እመቤቴ ተስፍ ፅዮን ነሽ ለህይወቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 3 күн бұрын
Ewunet new Ameen Ameen Ameen 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@tayehabtemariam4519
@tayehabtemariam4519 Күн бұрын
❤❤❤
@tinawalemesert
@tinawalemesert 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-kv9zp4xz5z
@user-kv9zp4xz5z 3 күн бұрын
እባክህ ወድሜ በኮሜዲያ እሸቱ ላይ ቀረብ ብዙ ተመለካች አለው ደጋግ ሰወቸ አሉ❤❤❤😢 አይዞህ ተሰፍ አተቁረጠ
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 Күн бұрын
ሳብስክራይብ አድርግልኝ ማረ❤❤
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Күн бұрын
ትኽክል❤
@user-zs9vd5xd4c
@user-zs9vd5xd4c Сағат бұрын
ትክክል በዛ ምጣልን በኮሜድያን እሸቱ ወንድምህ ናልን 🙏🙏🙏
@ZhareSeild
@ZhareSeild 5 күн бұрын
ዋዉ ዋዉ ባማካሽ ያተ ስሁፍነው ዛሬ ድረስ የማየው ምርጥ ፊልም የኔ አባት የምር ጥበበኛ ነህ ተስፍ አትቁረጥ❤❤❤
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 Күн бұрын
ያመንካት የወደድካት እዲ በስስት ስምዋን የምትጠራት እመአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እሱዋ የልብክን ትፈፅምልክ አይዞኝ ወድሜ....የምርግን ጀግናነክ❤❤❤
@someone7260
@someone7260 5 күн бұрын
ወይኔ ወንድሜን እስከ ዛሬ ተናግረህ የማታውቀውን ነገር ተናግረህ በጣም አስለቀስከኝ🥹🥹 ማንም ኢትዮጵያዊ ደፍሮ ያልሰራውን ፊልም ሰርተህ አሳይተሃል!!! ገና ይህ ሁሉ አልፎ ለብዙዎች የምትተርፍ ልጅ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ💪🏽💪🏽በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጥ!! ሁሉም ለበጎ ነው የሆነው!! 🙏🙏
@Christube27
@Christube27 3 күн бұрын
Dingle tetbkih
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md 14 сағат бұрын
ምድነዉ እምለው ፊልሙ
@ZainabAlabraha
@ZainabAlabraha 10 сағат бұрын
​@@MariamMariam-xe2mdባማካሽ ይላል
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 5 күн бұрын
የኔ እናት እምዬ የጭንቅ ቀን ደራሿ የጭንቅ ቀን አማላጇ እሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ካለህበት ስብራት ጠግና ታውጣህ❤❤❤ ግን ebs ላይ ብትቀርብ ለብዙ ሰው ተደራሽ እነረዲሆን🙏🙏🙏እማምላክ እናቴ ይሄን ልጅ የልቡን መሻት ሙይለት ለምስጋና ተመልሶ እንዲመጣ አድርጊልን😢🎉❤❤
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 4 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@user-vi5fw8hc4h
@user-vi5fw8hc4h 4 күн бұрын
አሜን
@user-rm1iz8ez3r
@user-rm1iz8ez3r 2 күн бұрын
አሜን
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 16 сағат бұрын
Amen
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 3 күн бұрын
ይገርማል የእውነት ቃላት ሁሉ አጣሁለት።ልናግዘው ከጎኑ ልንሆን ይገባል
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 2 күн бұрын
ቲጂ ዛሬ ገና ያቀረብሽው ደስ የሚል አንደኛ ከህጻናት ጋር ከምትላላጪ እንዲህ አይነት ነገር ለሀይማኖት ቀናዊ የሆነ ነገር አቅርቢ
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 17 сағат бұрын
የማይረባ ነገር ከምትፅፊ ባትፅፊ ቢቀርስ
@kasu3477
@kasu3477 3 күн бұрын
አይ የኛ ነገር ሰው ሲወድቅ ሲቸገር የውስጡን የሚነግረው ሲያጣ ሲሞት የሰራው ይነገራል በአካል ሳንረዳ እመብረሀን መጨረሻክን ታሳምርልህ🥺🥺🥺
@abeba1
@abeba1 4 күн бұрын
እሼጋ ብትቀር የተሻለ ቪው ይኖረዋል በጣም ጎበዝ ነህ ፈተናህ አልፎ ስትመሰክር እንደምሰማ ተስፋ አለኝ ወንድሜ አስለቀስከኝ ማርያምን😢😢
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 3 күн бұрын
ባማካሽ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው። ከመውደዴ የተነሳ ከ7 ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ። ሁሉም ነገሩ የተዋጣለት ፊልም ነው። አንተ ወጣት በጣም ብርቱ ነህና በርታልን፤ አትድከም ተስፋ አትቁረጥ፤ በእግዚአብሔር ታምነህ ወደፊት ሩጥ እልሃለሁ💪
@SamrawityeMikaelLj7552
@SamrawityeMikaelLj7552 5 күн бұрын
የእዉነት ክርስቲያን እኮ እንዲህ ነዉ ዉንድሜ ምድር ላይ ብዙ ነዉ ፈተናዉ ብቻ ተመስገን ተርፈሀል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አይዞህ ግን በyou tub ም ብትመጣ 🙏
@abejeayele4307
@abejeayele4307 4 күн бұрын
ዛሬ ገና ጥሩ ሰው አቀረብሽ ቲጅ
@user-sk6mj1yi5y
@user-sk6mj1yi5y 4 күн бұрын
እኔ ኢትዮጲያ ላይ ለይት ያለ ፊልም ያየሁት ያንተን ፊልም ነው በጣም ነበር የምወደው በሌላም ፊልም ትመጣለህ ብየ እጠብቅ ነበር ግን ሌሎች አርቲስቶች ለምን አላበረታቱትም ለይት ያለ ፊልም ይዞ ስለመጣ ነው ከጎኑ ልኮኑ ይገባል ወንድማችን በርታ❤❤
@rozazouba7538
@rozazouba7538 3 күн бұрын
😢awo filmu bexame arife nber😢 benatcu enrdawe enaberetatawe sielune engizaleti weyme tik tok ykfetina bezame mabertatati ycalale😢
@HaregewoinAyechew
@HaregewoinAyechew Күн бұрын
እዉነት ነዉ ለነየት ያለ ፊልም ነበር እግዚብሔር በጊዜ እና በሰዓቱ ያነሳል አይዞህ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 4 сағат бұрын
መቀኛ ስለሆኑ ነው እንጂ ድራማው አንደኛ ነው
@tube1921
@tube1921 5 күн бұрын
የኔ ወንድም እምትወዳት እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ትረዳህ በረታ እሷን ያመነ ምንም አይሆን የሚወደድ ሰው ነው እሚፈተን ❤️❤🙏
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 4 күн бұрын
ማንን ያመነ አር አስተዉይ
@tigisit2534
@tigisit2534 4 күн бұрын
እመብርሀን ወላዲተ ቃልን ያምነ ነው ያለችው ላብራራልሽ 🙄ልጇ አምላኳ ነው :::::​@@user-rd6iy4pq3f
@tube1921
@tube1921 4 күн бұрын
@@user-rd6iy4pq3f የጌታችን የመሐኒታችን የእየሱስ ክርስቲስ እናትን እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያምን 🙏 ምን አጨረጨረሽ ውሻወች ይጮሀሉ እኛ ግን የተዋህዶ ልጁች እመብርሃን ይዘን ወደፊት ነን🙏
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 4 күн бұрын
@@tube1921 አር ቀስ ብይ አዘንኩልሽ እንጂ የምን መጨርጨር መጸሐፍ ቅዱስ አንብቢ ካልሆነ ቃሉን በደንብ ተማሪ
@AlehegnAshagrie
@AlehegnAshagrie 4 күн бұрын
Koy mn bet neh ante kena beker lela amlak atamlk alen enji bamelkats Degmo enante sle bible ltnegrun balhone, ay gud medehanialem libona ysth
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 3 күн бұрын
ይሄልጂ በጣም ትልቅ ቦታ እደሚደርስ ምንም ጥርጥር የለኝም ❤እጂህ ወርቅ ነው የምትወዳት እመቤቴ የልብህን መሻት በቅርብ ታድርግልህ ጀግና ነህ 🙏🏽❤️
@emeliaa612
@emeliaa612 12 сағат бұрын
አሜንንንንን❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 күн бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ይህን ጀግና ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤እኔም በቴክታክ እገባለሁ❤❤❤❤❤
@yonasAsmare-jm5kf
@yonasAsmare-jm5kf 9 сағат бұрын
Menem huge men AGeban Ega Yeteyekeshe ale
@zenabowanegash-ns5bx
@zenabowanegash-ns5bx 4 күн бұрын
በኖረኝ እና በገዛውት እግዚአብሔር የፈቀደላችው እባካችው ግዙ በረከት አገኙ
@hiwotemelaku1812
@hiwotemelaku1812 15 сағат бұрын
ስእሉንልጁንለመርዳትወይስለመዳን
@yenebebtariku8878
@yenebebtariku8878 2 күн бұрын
የኔ እናት ክብር ምስጋና ይድረስሽ። እመአምላክ የዘረዓይቆብ እመቤት አቁራሪተ መዓት አረ ስንቱን ጠርቼ ዘልቃለሁ-------- የጌታዬ እናት ይህ የክብርሸ ጅማሮ ነው ገና ይቀጥላል። ዓለም ይስማ --- "ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት አለም አይድንም"
@user-op8sv7pu5j
@user-op8sv7pu5j 5 күн бұрын
እእምትወዳት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብከዉን ታሳካልህ😍
@SitaFanta
@SitaFanta 4 күн бұрын
በእንባ ነው የጨርስኩት እመቤቴ ማርያም የህይወትህን መንገድ ታብራልህ በጣም ብዙ ነገር የተማርኩት ከሰማሁት ነገር😢😢😢😢
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 5 күн бұрын
አይይ በየቲክቶኩ ለሚያሽቃብጡ ነው የኛ ሰው የሚተፋው ያለውን ሁሉ። ጠንክሮ ለሚሰራው አይሆንም ብቻ እመ ብረሃን ስሟ የተመሰገነ ይሁን እሷን የያዘ አፍሮ አያውቅም አሁንም የልብህን መሻት ትፈፅምልህ👏 የሙዚቃውን ነገር እመ ብረሃን ከልቤ ነቅላ ትጣልልኝ ምኞቴ ነው😢
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 5 күн бұрын
ወላዲተ ቃል ትጠብቅኸ ወንድምነቴዋ በእዉነት ዉይይይ መታደል ድንግል ማርያምን እኔም በወደድኳት😢😢
@YaredMulualem-qc5qr
@YaredMulualem-qc5qr Күн бұрын
ሰማዕቱ ይከተልህ እመብርሐን ከፍ ታድርግህ ችግርህን ፈልቅቃ ካንተ ታላቅህ አይዞህ ወንድማለም❤❤❤❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 3 күн бұрын
በጣም የምወደው ተዋናያ ባማካሽ ላይ እማምላክ ታሪክ ትቀይራለች በቤቱ ያፅናህ እጅህን ቁርጥማት አይንካው ሰኔ 21እንገኛለን በወርቅ የተሰራው የእማምላክ ምስለ አድኖ ለጨረታ ይቀርባል🎉❤🎉የተዋህዶ ልጆች ሼር ሼር ሼር አድርጉ አዳርሱ ለአለም🎉
@esewoketama9052
@esewoketama9052 3 күн бұрын
እንዳታስቡት በፍፁም አይቀርብም ጨረታ ምስለ አድህኖን ስሎ ጨረታ የማቅረብ ምንም ሀይማኖታዊም ህጋዊም መብት የለውም።መብት ያላት ቅድስት ቤተክርስትያን ብቻ ናት።ይሄ ፈፅሞ ማጭበርበር እና ስርአተ ቤተክርስቲያንን መናድ ነው ማንም አይፈቅድለትም ይሄንን።ሌላ መንገድ ይፈልግ ይሄ ኑፋቄ ነው።እንዳትሳሳት ነገ አንዱ ተነስቶ ታቦት ቀርጫለሁ ኑ ጨረታ ግቡ ይለናል ጠብቅ
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 5 күн бұрын
የምትወዳት እመብረሀን ቀጣህ ህይወትክን ታስተካክልልህ የኔ ወድም🎉😢
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 5 күн бұрын
ደጋግሜ ካየሁት ፊልም ባማካሽና ሞጋቾች ነዉ እባክህ ክፍል ሁለት ይቀጥልልን የምትሉ አሥኪ በላይክ ግለጹ
@ayalbeyen
@ayalbeyen 2 күн бұрын
በደንብ critically አደመጥኩት በጣም በጣም ጀግና ከውስጡ የሚናገር አስተዋይ የተማረ ልጅ ሆኖ አገኘሁት ።የእመብርሃን ና የልጇ በረከት ለዘላለም ይደርብህ።
@Tiobsta
@Tiobsta Күн бұрын
"የአንቺን ስም ይዤ አንቺን ወድጄ ሲዖል መግባት ራሱ ለእኔ መታደል ነው!!!" ምን አይነት ፍቅር ነው ???ታድለህ!!! ደግሞ እመአምላክን ወላዲተ አምላክ የት እንደምታደርስህ ታያለህ❤❤❤
@sinte4959
@sinte4959 16 сағат бұрын
Interview በእንባ ነው የጨረስኩት። ይህ ጀግና ወንድማችን በምንችለው ከጎኑ እንሁን፣ እንርዳው። አንድ platform ላይ ገቢ እንሰብስብለት። እባካችሁ አስተባብሩት።
@user-jk2tb7go6r
@user-jk2tb7go6r 5 күн бұрын
የኔ አባት አይዞህ አይ ሰው ሲፈለጉ አይገኙ አሁን ያን ሁሉ አለፈ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሁንም መጨርሻህን ያሳምርልህህህ😢😢😢😢❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 5 күн бұрын
በስመአም የወደድኩት ፊልም ቢኖር ባማካሽ ነው ቆይ ታሪኩን ላዳምጥና ልኮምት😢😢
@BetiBe-y4m
@BetiBe-y4m 3 күн бұрын
የሚገርም ፊልም ነዉ ባማካሽ በጣም አሁንም አላየንም ለየት ያለ እንደ ባማካሽ ቆየው ካየሁት ግን ዉስጤ ቀርቶአል ጌታ ይርዳህ እኛም የሌለን በታብ ታብ ለብዙዎች እንዲደርስ መርዳት ይባላል እንደቀላል ባናየው ትንሽ የሚመስለንን በሌላ ታሪክም እናግኘው ጌታ አክብሮት በበረከት
@user-po1kz6fo4t
@user-po1kz6fo4t 5 күн бұрын
የኔ አባት እዴት እዳሳዘንከኝ ኡፍፍፍፍ😢😢😢አይዞህ ነገም ሌላ ቀን ነው እመብርሀን ትርዳህ 🥰🥰🥰🤲🤲😥
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 4 күн бұрын
እመቤቴ ከነልጆ ዎ ጥላ ከለላ ትሁንህ እሶን አምኖ የወደቀ ማንም የለም እሁን ነው መኖር የምትጀምረው አይዞህ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 5 күн бұрын
ፊልምን በጣም ነበር የወደድኩት❤እመቤቴ ጥጠብቅህ
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 5 күн бұрын
እኔም😢
@bitybity4949
@bitybity4949 4 күн бұрын
Mindnew ye film sim
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 3 күн бұрын
ባማካሽ ሌላውን አላቀውም ​@@bitybity4949
@ToloshiGetachew
@ToloshiGetachew 3 күн бұрын
Bamkashi
@MariamMariam-xe2md
@MariamMariam-xe2md 14 сағат бұрын
ምድነዉ ስሙ ፊልሙ
@hayatali-ha6yt
@hayatali-ha6yt 4 күн бұрын
ባማካሽ ምርጥ ፊልም ነው እንደገና በአዲስ በዘመቻ እናየዋለን አብሽር ጠንካራው ወንድማችን
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 сағат бұрын
የባማካሽ ደራሴ ራስህ ነህ እጅግ በጣም ይገርማል የሚገርም ድርሰት የሚገርም ትውና ነው እጅግ የተለየ ነው እኮ ኢትዮ የተለየ ነው ሰው ግን መቀኛ ነው እግዚአብሔር ፍፃሚህ ለመንግሥተ ሰማያት ያድርግልህ በመገድህ ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተከተልህ ትጠብቅህ
@Mekdess-jd2zh
@Mekdess-jd2zh 4 күн бұрын
የኔ ወንድም ለመጀመሪያ ጊዜ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ላይ ነዉ ታሪክክን የሰማዉት ለንተ የደረሰች የይርጋለሟ ቅድስት አርሴማ አሁንም እሷ ትርዳክ የምትወዳት ቅድስት ድንግል ማርያም መቼም አታሳፍርህም ይሳካል የእኔ አባት❤
@EeEe-gm8vw
@EeEe-gm8vw 5 күн бұрын
O m g ዛሬ 4ኛ ነኝ. ምርጥ ፊልም ነው ባማካሸ አይቸዋለሁ ቲጅ I Love you mame ❤❤❤❤
@user-uo4ve8tf7v
@user-uo4ve8tf7v 4 күн бұрын
የኔ ጀግና የኔ ልበሙሉ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ አማካሽ በጣም የምወደዉ ፊልም ነዉ ምናልባት በሀገራችን አደኛ ደረጃ እሚሰጠዉ ነዉ ሁኖም ሰይጣን ሊፈትንክ ነዉና ተመስገን እኳንም አለፍከዉ ደግሞ የሰለሞንን ጥበብ አብዝቶ አድሎካል ትግልክ ቀላል አይደለም እምትታገለዉ ከመናፍስቱ ጋር ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክክ መሻትክን ሁሉ ይሙላልክ እሳ ያከበርካት ወላዲት አምላክ መሻትክን ሁሉ ትሙላልክ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 3 күн бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መሆን መታደል ነው ወንድሜ አሁን በከፍታላይ ታቁምክ በጣም ደስ ነው የሚሉት ስእለ አድኖችው 🙏
@arsematena6396
@arsematena6396 2 күн бұрын
የኔ ጌታ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ እራሴን ባተ ጫሜ ውስጥ አስቀምጨ ነው ያዳመጥኩህ respect ❤
@rahelasres3414
@rahelasres3414 4 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ቆንጆ ፊልም ነውኮ አንዳንዴ ያጋጥማል ግን እንኩዋን ደህና ሆንክ አንተ ምታምናት ድንግል ማርያም ታርክህን ትቀይራለች 🙏🏼🙏🏼
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 12 сағат бұрын
የኔ አባት እንኳንም እመቤቴ አትርፋ በቤቷ አቆየችህ 😢😢😢 ፊልሙ ደግሞ ከአማርኛ ፊልሞች አንደኛ ነዉ ለኔ ወጣ ያለ ፊልም ነዉ ገና ብዙ ትሰራለህ እመቤቴ ስራህን ትባርካለች❤🙏🙏🙏
@samiguragewtube2573
@samiguragewtube2573 3 күн бұрын
ባማካሽ ምርጥ ስራ ነው ብሮ ወደፊት መሰናከል አይጠፋም የኛ ሀገር አርት መሰዋትነት ይጠይቃል እኔም እያየሁት ስለሆነ በርታ በልልኝ ❤
@user-so7gl4qu7q
@user-so7gl4qu7q 4 күн бұрын
የኔ ውድ ወንድም በርታ በርታ ከጎንህ ነኝ በበኩሌ። አንተ ከዚህም በላይ እደምትሰራ ተስፋ አለኝ። ቲክቶክ ባልወድም ላንተ ስል እከፍታለሁ። የምነግርህ ነገር ቢኖረኝ ላይ ነጋ አይመሽም መሽቶም የቀረ ግዜ የለም። ያሰብከው ላይ ከዛም በላይ እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ። ለሰው የማይቻለው ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለዋል። እግዚአብሔር መልካም ነው ተስፋ እዳትቆርጥ እመነኝ ትልቅ ደረጃ ላይ እደምትደርስ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልህ እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም። ያመንከው አምላክ የታመነ ነው። አይበለውና ቲክቶክ ላይ እዳሰብከው ካልሆነ የእመቤቴን ስእል አድኖ እዳትሰጥ። የጎደለህን ተባብረን እንሞለለን ማርያምን ።
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 5 күн бұрын
❤❤❤❤ባማካሽ ምርጥፊልም ነበር
@ayanaandualem
@ayanaandualem 16 сағат бұрын
በህይወቴ እንደ ባማካሽ እጅግ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ያየሁት ፊልም የለም በጣም ገራሚ ፊልም ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 4 күн бұрын
ዋው እሄን ልጅ ሳላደቀው አላልፋም ፈጣሪ ይባርክህ ኢትዮጵያ ስመጣ ካተ ስዕል እወስዳለሁ ተባርክ❤❤❤
@a2zcrafting176
@a2zcrafting176 5 күн бұрын
በራሱ ዩyoutube ቢለቀው ከዚህ በላ ገንዘብ አያገኝም??በርታ ጀግናነህ
@user-dq9mw8ru3r
@user-dq9mw8ru3r 2 күн бұрын
Awo shitotal
@SmilingComputerChip-lz9hm
@SmilingComputerChip-lz9hm 4 күн бұрын
የምር በጣም ደስ የሚል ፊልም ነበር እኮ ግን ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ የምትወዳት እመቤቴ ማርያም ሂወትክን ታሳምርልህ😢😢❤❤❤❤
@engochaMolla-ek2sz
@engochaMolla-ek2sz 5 күн бұрын
የኔ አባት የምታምናት እመብርሀን ሂዎትህን ትቀይርልህ
@DagmawitMekonnen-u3m
@DagmawitMekonnen-u3m 2 сағат бұрын
ገና ሳየው ፊልሙን የማን ድርሰት ነው ነበር ያልኩት ዛሬ ገና አየሁት በጣም በጣም ጀግና ነህ ማርያምን በዚህ ደረጃ ፊልም የሞከረ የለም u are hero❤❤
@hayuw7597
@hayuw7597 4 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንደ ዳዊት ለመመረጥ ጎልያድን ያክል ፈተና ይበዛል እናም እኔ በአቅሜ ማግዝህ ነገር ባይኖርም ስራ ብዙ እየሞከርኩኝ ፌል ያረግብኛል ህመምህ ሰለተረዳሁ ነው ቢቻ ዋናው እመብዙሀን በወርቅ ለማስጌጥ መብቃት ምን አይነት መታደል ነው ቀናሁ❤❤❤❤❤❤❤እሶን ይዞ ለአለም በቂ ነገር ማግኘት ነው
@habtamualemu2485
@habtamualemu2485 17 сағат бұрын
በጣም ከረጅም ጊዜ በኋላ እንዲክ ፕሮግራም ተመስጨ ስከታተል እና ቃላት የለኝም በተመስጦ ነበር ያዳመጥኩት ድንግል ማርያምን ይዘክ አታፍርም የምትፈልገውን ታሳካልሃለች በርታ ወንድሜ
@waleedgadah3095
@waleedgadah3095 3 күн бұрын
ድንግል ማሪያም መጨረሻህን ታሳምርልህ ወንድሜ❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 3 күн бұрын
ማርያምን በእንባ ነው የጨረሰኩት የምታምናት እመብርሀን ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ያሰብከውን ታሳካልክ ዳግም በደሰታ በዚሁ ፕሮግራም ለምሰጋና እናግኝክ እናቴ ድንግል ማርያም ሁሉን ነገር ታሳካልክ ወንድሜ አይዞኝ ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም
@user-pz6jo4zq6l
@user-pz6jo4zq6l Сағат бұрын
ወላድተ ቃል በወርቅ ቀለም ስምህን ትጻፈው በዕውነት ሰዋያዊይ ማጋህ እደወርቅ ያማረ ይሁንልህ ❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 5 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ❤❤
@helenlove4359
@helenlove4359 4 күн бұрын
የእውነት በጣም የምወደው የማደንቀው ወንድም ነው ❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ ሁሉም እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው
@HappyLifeJacket-vx2kc
@HappyLifeJacket-vx2kc 4 күн бұрын
እግዚዓብሔር ፍፃሜህን ያሣምርልህ የምታምናት የምትወዳት ድግል ማርያም ያሠብከውን ታሣካልህ🙏🙏🙏
@TesgaTesga
@TesgaTesga 4 күн бұрын
እመብርሃን የምትወዳት ቀረህን ዘመንህን ያሳምረልህ በእዉነት በእባ ነው የጨረሱት ታረክህን ወንድሜ😢😢😢
@muchayeatalo3260
@muchayeatalo3260 4 күн бұрын
ድንግል ማርያም ባለህበት ቦታ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ወንድም አለም በጣም እሚገርም ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ😘😘😘😘😘🌼🌼❤❤❤❤❤🌼🌼❤❤❤❤
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 3 күн бұрын
የኔ አባት እመ ብርሃን የልብኽ መሻት ትፈፅምልኽ በእድሜ በጤና ትጠብቅልኝ🥰🥰🥰🥰👏👏
@eivsjc620
@eivsjc620 4 күн бұрын
እመብርሀን ሁሌም ከፊትህ ትቅደም ወድሜ ❤❤❤❤❤❤
@falmataaleencaamida1693
@falmataaleencaamida1693 4 күн бұрын
አቤት ብስለት አገላለፅ የተመካህባት እመ አምላክ ከፍ አድርጋህ ታሳየን ❤❤❤
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 4 күн бұрын
አንዳዴ እግዚአብሔር የምንፈልገዉን ሁሉ የማያደርግልን እንዳንጠፋ ነዉ ብየ አምናለሁ።ጌችየ የአርሴምየ ልጅ እኔ አንተን ሳይ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ተዓምርን የሚያደርግ ይመስለኛል😊በርታልን እመአምላክን ይዞ ተስፋ መቁረጥማ አይታሰብም ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ❤❤🎉🎉🎉🎉
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 4 күн бұрын
አላህ ያግዝህ ፣በጣም የሚያሳዝን ትሪክ ነዉ
@user-selamtube
@user-selamtube 23 сағат бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት እናታችን ድንግል ማርያም ህይወትን ትቀይርልህ❤
@melakuKnfu
@melakuKnfu 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ተስፋ አትቁረጥ ጀግና ነህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ በርታ
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 күн бұрын
እናቴ ቅድስትድንግልማርያም ለኔም በስደት ስንቱን መለፍኩት በእናቴ ❤❤❤❤
@MeklitKanko
@MeklitKanko 3 күн бұрын
እመአምላክ ፍቅሯን ትጨምርል በጣም ቀናው ደጋግሜ ሰማውት❤❤❤❤❤
@user-tc3yn4el8s
@user-tc3yn4el8s 5 күн бұрын
መታደል ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው 😢😢😢እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው እና እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን ወንድምዬዬዬ አይዞህ ሁሉም አለፈ በእግዚአብሔር ቸርነት በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😘😘❤❤❤
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 3 күн бұрын
ትክክል❤😢
@user-hj4gs7iq8x
@user-hj4gs7iq8x 4 күн бұрын
እመብርሃን ወላድተ አምላክ በነገሮች ሁሉ ትርዳህ አትለይህ እግዚአብሔር ያንተን ልብ በመልካም መንገድ የመራ እኛንም ይምራ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vo2is4xc3w
@user-vo2is4xc3w 3 күн бұрын
ወይይይ ታድለክ የተባረክ😢ፀጋውን ያብዛልው እመብርሀን ሁሌም ትጠብቅክ
@user-nx2fc3dj2p
@user-nx2fc3dj2p Күн бұрын
ወድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እመብርሃን ትርዳህ ።ባማካሽም ምርጥ ፊልም ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት ።ማን ያዘዘው እሸቱ ጋር ይቅረብ ?
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 3 күн бұрын
ባማካሽ ያተ ፊልም ነዉዴ ኡፍፍ በጣም የወደድሁት ፊልም ነዉ ከምር ይለያል❤❤❤
@erosaEshet
@erosaEshet 5 күн бұрын
አይዝህ ወንድሜ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 3 күн бұрын
የኔ ወንድም እመብርሀን ያሰብኸውን ታሳካልህ❤❤❤
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 4 күн бұрын
ወንድማችን የምትወዳት አዛኝቱ የምሕረት እናት እመ ብርሃን ህይወትህን ሁሉ ታስተካክልልህ የልቦናህን መሻት ትፈይምልህ አሜን በእውነት መታደል ነው ወላዲተ ቃልን መውደድ እመ አምላክ ሆይ ❤ ፍቅትሽን በልቦናችን ሳይብን አሳድሪብን አሜን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Күн бұрын
እመብርሀን የልብህን መሻት ትጨምርልህ የሮቡ ሰይፈ ሥላሴን ዛሬ ሳደርስ አንተ ትዝ አልህኝ ምንኛ መታደል ነው ምንኛ መመረጥ ነው ምንስ ብለህ ብትፀልይ ነው ግን እመቤታችን በዝርፋፋ ቀሚሷ ታጎናፅፍህ አሜን❤❤❤. የመምህር ተስፋየን አግኝው ወይንም ትምህርቱን አዳምጥ እመነኝ የት ደረጃ እደምደርስ በተረፋ ቅድስት ድንግል ማርያም ከፍ ታድርግህ
@NanaAlshahrani-cc5ll
@NanaAlshahrani-cc5ll 2 күн бұрын
ወይኔ እኔ የኢትዮጵያ ፊልም አይቼ አወቃለው እደባሞካሽ የወደኩት የለም የሚገርም ድንቅ እና ልዩ ፊልም ነው❤❤❤
@yilfashew1621
@yilfashew1621 3 күн бұрын
የኔ ጌታ እመቤታችን እራሷ ትዳብስህ እርሷ ራሷ ትርዳህ
@HusenKeder-dv3zc
@HusenKeder-dv3zc 2 күн бұрын
ዋው የሰፈሬ አብሮ አደጌ የቤዛው ፈርጥ ልጅ አይዞን በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ ❤❤
@yenantw21
@yenantw21 3 күн бұрын
ወይይይ የኔ ውድ እመብርሃን ትጠብቅህ አሁንም ሁሉንም ነገር ትተህ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂድና የምድራዊንም ሰማያዊንም ህይወት ይገልጥልሃል ሊቁ ሰማዕቱ ።🥰🥰🥰በፈጣሪ እሼ ጋር ቅረብ ታሪክህ ሰውን ይቀይራል ።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 күн бұрын
ማርያምን ፌልሙን አይቸዋለሁ በጣም ነበር የወደድኩት ❤❤የኔወድም😢አይዞህ ይህ ሁሉ የሆነዉ በምክንያት ነዉ ሁሊግዜም እመብርሀን ከጓንህ አትለይህ❤❤❤❤
@BerukMengst
@BerukMengst 5 күн бұрын
Embrhan terdah abo
@melakuamare8562
@melakuamare8562 5 күн бұрын
እመቤታችን ከጎንህ ናት
@helinagebeyehu
@helinagebeyehu 4 күн бұрын
እመብርሃን ትቁምልህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየኝ❤
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 3 күн бұрын
ወድምነት እግዚአብሔር መጠረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤የልቦናህን መሻት ከሀጥያት በቀር ያሟላልህ😊❤😢😢😢😢
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 5 күн бұрын
አይዞክ ወንዲም
@aadd8812
@aadd8812 4 күн бұрын
የኔ አባት የምትወዳት የምታምናት እመቤቴ ትጠብቅክ❤❤❤
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 5 күн бұрын
እመ አምላክ የኔ እናት እሷን እናት ያደረገ ከአንበሳ መንጋጋ ይድናል እግዚአብሔር እሷን እናት አድርጎ ስለሠጠን የተመሰገነ ይሁን💚💛❤
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 4 күн бұрын
Amen amen amen
@user-bs5hm6oj7m
@user-bs5hm6oj7m 13 сағат бұрын
ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ ስትቸገር ማንም ሰው ዞር ቢሎ አያይህም አይዞህ እመብርሃን አለው ትበል ፈተና ሲበዛ ለመልካም ነው 😢😢
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 4 күн бұрын
አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ያልፍል ለበጎነው. ❤❤❤እማምላክን ወላድታምላክን የያዘ ማንም አያፍርም ❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 3 күн бұрын
ባማካሽን ከዛሬ 5 አመት በፊት ነበር ኢትዮጵያ ሆኜ ያይሁት በጣም የምወደው ነው በርታ አይዞህ ተስፋ እዳቆርጥ❤❤
@beemntethiobia6654
@beemntethiobia6654 4 күн бұрын
ባማካሻ ምርጥ ፊልም ነበር አዳንድ ነገሮች ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር አይዞክ ወድሜ
@user-zp9cs9td6d
@user-zp9cs9td6d 5 күн бұрын
አይዛህውድሜ😢
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 110 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 68 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
JR ካፕል ከ ጃሞ ጋር ተፋጠጡ-Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
48:43
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 110 МЛН