📀EDEN EMIRU AND EBENEZER TAGESSE NEW SONG 10 March 2024

  Рет қаралды 40,731

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

3 ай бұрын

Пікірлер: 106
@EbenezerTagesseofficial
@EbenezerTagesseofficial 3 ай бұрын
ሰላም በጌታ እህትና ወንድሞቻችን እነዚህ ዝማሬዎች ለሌሎች በረከት እንዲሆኑ ላይክ እና ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ!! ተባረኩ❤️🙏
@mahderaddisu
@mahderaddisu 3 ай бұрын
Abate zemenzchihun yibark fitsameyachu yamare yihun tebareku
@BetiTesfaye-ji3dh
@BetiTesfaye-ji3dh 3 ай бұрын
bebzu melku lebzuwoch mesale nacho tebareku wedachuhalew
@Tesfanesh983sodano
@Tesfanesh983sodano 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️welllll❤️❤️❤️❤️we3ell🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝come❤️❤️❤️🌹🌹🌹ebiyye🌹🌹🌹🌹እና ኤደን ውድድድድድ ውድድድድድ ነው ማራግቺዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ታብራኩ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ሰላም ሰላም ይብዛላቺዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ሻሎም 😘😘😘😘😘✊🏻✊🏻✊🏻📖📖📖📖🫂🫂🫂🫂
@user-lz8ju6hb7b
@user-lz8ju6hb7b 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zelalem338
@zelalem338 2 ай бұрын
God bless you Eden!
@elsaasfaw9822
@elsaasfaw9822 3 ай бұрын
Amen! There is no one like our God ❤
@user-ky8ez6bp3o
@user-ky8ez6bp3o 3 ай бұрын
እኔ ያወኩት ኣሳረፈኝ ስጠራው ከደጁ ቆሜ ኣሳረፈኝ ዳነሊኝ ሃዘን ህመሜ ኣኣርፈኝ ላይተወኝ በቃ ይዞኛል ኣሳረፈኝ እየሱስ ተመችቶኛል (ዛሬ ልቤ ሞልታል ተደላድያለው እየሱስ ይዞኛል በቃ ታድያለው) (2×) (ዘመን ዘመን ሲቀየር ኣንተ ብቻ ነህ ሁል ግዜ ኣዲስ የማትቀየር በምህረትህ እጅግ ባለጠጋ ከወንድም ይልቅ የምትጠጋጋ) (2×) የቅርቤ ነህ ለኔ ሚስጥረኛዬ ገበናዬ ሸፋኝ ጋደኛዬ እናት ኣባት ሆነህ ያሳደከኝ ወደውስጤ ቀርበህ የተጠጋሀኝ አረ እኔ ኣልረሳም ብዙ ተደርጎልኛል ዝሰምር ብውል እንዴት ይወጣልኛል የምስጋና ባለ እዳ ኣልሆንም እኔ ሳመልክህ ልኑር በቃ በዘመኔ ኣሳረፈኝ ስጠራው ከደጁ ቆሜ ኣሳረፈኝ ዳነልኝ ሃዘን ህመሜ ኣሳረፈኝ ላይተወኝ በቃ ይዞኛል ኣሳረፈኝ እየሱስ ተመችቶኛል (ዛሬ ልቤ ሞልትዋል ተደላድያለው እየሱስ ይዞኛል በቃ ታድያለው) (2×) (ሰው ፊትን ኣይቶ ይፈርዳል እሱ ግን ዘልቆ ያለ ኣማካሪ የልብን ያያል በኔ ላይ ሃዘን ኣይሁን ኣለ እንደሱ የሚሆን አረ እስቲ ማን ኣለ) (2×) በከፍታ ቢሆን በዝቅታ ማይለወጥ ፍቅሩ በሁኔታ ሰው ያነሳል በዚያው ልክ ይጥላል ኣስጥሎ ኣይጥልም ጌታ እኮ ግን ይለያል እኔ ያወኩት እርሱን ከልጅነቴ ኣልተለወጠም ዛሬም ፍቅሩ የኣባቴ ተማመንኩበት እኔም ስለ ማይተወኝ እስከ ሞት ድረስ ታምኖ ስለ ወደደኝ እህህ ኣንተኑ ብዬ ኣልቀረው ከመንገድ እህህ ኣንተኑ ብዬ ሳይነድፈኝ እባቡ እህህ ኣንተኑ ብዬ ያንን ውጣ ወረድ እህህ ኣንተኑ ብዬ ኣለፍኩት እንደቀልድ ለካ ተሰምትዋል ጸሎቴ ለካ ኣይተሀኝ ነበር ለካ ያለቀስኩት እምባ ለካ እንዲው ኣልቀረ ኣባ (ለካ የተውከኝ ሲመስለኝ ለካ ጭንቀቴ ለበጎ ለካ ስለ ምትወደኝ ነው ለካ ለራሴው ጥቅም ነው) (2×) ኤድዬ ኣንቺ እኮ ትለያለሽ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 2 ай бұрын
aneeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen Ab$edu zemenachu yebarki tebarku🎉🎉🎉🎉
@14aman
@14aman 24 күн бұрын
የተወወዳቹት የአባቴ ብሩካኞች ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ❤❤❤❤👏
@user-uj6ow2cr1o
@user-uj6ow2cr1o 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ❤❤❤❤❤
@KidkidoYegeta-hd8hd
@KidkidoYegeta-hd8hd 3 ай бұрын
wow❤❤❤❤geta zemenachu yibarek
@nebinoh
@nebinoh 2 ай бұрын
Amen amen tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤
@AshuroDajebo
@AshuroDajebo 3 ай бұрын
Amen amen tabarku 🙏🙏asrafagni sitargn kadaje kome
@shuminegash335
@shuminegash335 3 ай бұрын
wow tebareku
@SeattleU.edu.
@SeattleU.edu. 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 God bless you both ❤
@genetkifle504
@genetkifle504 3 ай бұрын
Eduuuu birik bayilign ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 3 ай бұрын
አሜን አሜን !ሁኔታውን አልሰመም ።ጌታ ይባርካችሁ
@Mehret-du2cl
@Mehret-du2cl 2 ай бұрын
Ameneeeee❤❤❤❤
@Nani-hj5pr
@Nani-hj5pr 3 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛለሽ አሁንም ዝማሬ ይጨመርልሽ ❤❤ቀሚስ ነው በጣም የሚያምረብሽ ❤❤
@fretagebregziabher384
@fretagebregziabher384 3 ай бұрын
Tebareku ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 3 ай бұрын
God bless u and ur families.
@kalebtilahun7768
@kalebtilahun7768 3 ай бұрын
Wowwwwwwww amen. Yemigerem zema ena message. Tebarekulegn Edi & Abeni
@user-nb2lt3uv1p
@user-nb2lt3uv1p 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen zemenachu ybarek geta ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gedionkiros8921
@gedionkiros8921 3 ай бұрын
Amen u r blessed edu&abi
@user-fu4pq7yu3n
@user-fu4pq7yu3n 3 ай бұрын
tebarek eduuu
@Tagu-uu3tv
@Tagu-uu3tv 3 ай бұрын
Eb end edu geta zemanechun yiberk❤❤❤❤❤❤❤❤
@gegel-rn7ic
@gegel-rn7ic 3 ай бұрын
Amen ዬታመንሽው ጌታ አምለክ በእጆች ይደግፈው Abenar& aden tabaraku geta ፈጽሞ በሁሉም ነገር ይበርከችው በእነንቴ ዚመሬ ታፈውሼዋለው ❤❤❤❤
@yeshi6536
@yeshi6536 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ
@user-ss6lz2fh9e
@user-ss6lz2fh9e 2 ай бұрын
ተባረኩ 💞💞💞💞💞
@user-yt8ze1uo6d
@user-yt8ze1uo6d 22 күн бұрын
wowow amen tebarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ተበረኩ ኤዶና ኤቤ
@liyutube4637
@liyutube4637 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን ታበርክ እማ❤❤❤❤❤
@jam7all270
@jam7all270 3 ай бұрын
More grace
@user-mn5sw9il7s
@user-mn5sw9il7s 3 ай бұрын
አሜን 🌹👌👌👌
@derbi6592
@derbi6592 3 ай бұрын
Amen Amen amen eduyee tabarekii yene liyuu❤❤❤❤❤
@user-ys8ly3fx4u
@user-ys8ly3fx4u 3 ай бұрын
Zemenachu ybarek engna bereket nachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgensa1325
@meseretgensa1325 3 ай бұрын
Wowow amen tebarku❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
አሜን እየሱስ ያሳሪፋል ❤❤ተባረኩ
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 3 ай бұрын
Amen tebareku
@tihtinakassu9260
@tihtinakassu9260 3 ай бұрын
migerm zmare new tebarekulgn
@BementNegash
@BementNegash 3 ай бұрын
Edemna tena yistehi good 👍 job
@Selukko
@Selukko 3 ай бұрын
የሚባርክ ዝማሬ!በአብሮነት እያገለገላቹ ዘመናቹ ይለቅ።
@MesBaba-nb5dk
@MesBaba-nb5dk 3 ай бұрын
Tebareku
@business_ideas_24
@business_ideas_24 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል የኢየሱስ መሆን❤❤❤❤🎉🎉🎉 ተባረኩልን በእናንተ ይህን እየሰራ ያለው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ!!❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@user-zk3ut6bq2k
@user-zk3ut6bq2k 3 ай бұрын
God bless you edeyyye we love you so much ❤❤❤God bless you your family also ❤❤
@marthaaraga8893
@marthaaraga8893 3 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 3 ай бұрын
አሜንንን
@mekdesalebachew5260
@mekdesalebachew5260 3 ай бұрын
uuff😟It's a touching song, blessed by many🙏❤
@tigistdoboch9229
@tigistdoboch9229 3 ай бұрын
Amen Ameneeeeeeeeeeeeee❤
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 3 ай бұрын
AB and Edi tebareku.
@Tahaye460
@Tahaye460 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🥰🥰🥰q
@user-co1bx4mn3u
@user-co1bx4mn3u 3 ай бұрын
አምን አምን አምን አምን አምን ትባረካሀት ትባረካሀት ጌታ እግዚአብሔር ይብርካችሀ ዚሙናችሀ እውትችሀ ይትበረካ ይሀነላችሀ🍇🍇🍇👌🙏🙏ፍርም ህናት
@raheldalecha9455
@raheldalecha9455 3 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen geta abizito yibarkish
@tsegayebekere1972
@tsegayebekere1972 3 ай бұрын
Edo eebbifami! Te bareki!
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 2 ай бұрын
Ameeeen Ameeen Geta Yebarkach❤❤❤❤❤❤
@sahaalenaze5943
@sahaalenaze5943 3 ай бұрын
Ameeeeeeen Ameeen Ameeeeeeen yes Yesuus nw Erfatachin Amen taberik 🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌🙌 Amen elelelel elelelelelelelelelel halleluya 🙌🍇🙏
@alemashasefaw6597
@alemashasefaw6597 Ай бұрын
Amen amen ❤
@burutujesas5336
@burutujesas5336 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባርኩ ❤❤❤❤❤
@ammanalaqaba8598mes
@ammanalaqaba8598mes 3 ай бұрын
❤❤❤❤Amen Amen Amen
@dawitgirmafufa
@dawitgirmafufa 3 ай бұрын
Min biye libarkachuh be ewnet kifu ayagignachuh 😇😇😇
@PrenchMirkoes-tl5te
@PrenchMirkoes-tl5te 3 ай бұрын
♥️♥️♥️✊✊አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏😘😘
@tsegawindrias8848
@tsegawindrias8848 3 ай бұрын
Tebareku wudochi
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 ай бұрын
eseyyyyyy Tebareku Swedachu ❤❤❤❤ Dinq Zmare Now❤❤❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Tebarku❤❤❤
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 2 ай бұрын
Wow amen amen ahunime yibzalchu ❤😢
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 3 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen Tebarekuuuuuu❤❤❤❤
@ayenalaamgetasha-qg9hx
@ayenalaamgetasha-qg9hx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@TeabiZeray
@TeabiZeray 3 ай бұрын
Amennnn tebareku
@user-kz2hu5df8z
@user-kz2hu5df8z 3 ай бұрын
Amennnnn,tabarakii
@manessaalidabbous8659
@manessaalidabbous8659 3 ай бұрын
Emiwodshe Tabarki❤
@user-vi9qd1ox8r
@user-vi9qd1ox8r 3 ай бұрын
Ameen tebarekuliny ❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@WubalemTakiso
@WubalemTakiso 3 ай бұрын
እሜን እሜንእሜን ❤❤❤❤❤🙌💗🙏
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 3 ай бұрын
Praise the Lord.
@gelanamekonen9559
@gelanamekonen9559 3 ай бұрын
Woooowww❤❤❤❤❤
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 3 ай бұрын
Amem Amem 🙏🙏
@wubatkonjo9857
@wubatkonjo9857 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-hr1vi1yv3w
@user-hr1vi1yv3w 3 ай бұрын
Amen
@edentamirat4964
@edentamirat4964 28 күн бұрын
❤❤
@user-pz9wu2xw7m
@user-pz9wu2xw7m 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ደሴ
@ደሴ 3 ай бұрын
Amennnn
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@derartulove6388
@derartulove6388 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 3 ай бұрын
Tebareku❤❤❤
@selemawit
@selemawit 3 ай бұрын
Eduye❤❤❤❤❤❤
@raheltadesse8523
@raheltadesse8523 3 ай бұрын
Amen Blessed
@raheldalecha9455
@raheldalecha9455 3 ай бұрын
Tabarki babaze
@maranatha1308
@maranatha1308 3 ай бұрын
Tebareki
@mababa6556
@mababa6556 3 ай бұрын
Amen Amen !!!!!!!!!
@wabidesalegn7578
@wabidesalegn7578 3 ай бұрын
🥰🥰🥰
@zidanwoyisha1612
@zidanwoyisha1612 3 ай бұрын
ተባረኩ : ክፉ አይንካችሁ!!!!!.
@Abentheir6283
@Abentheir6283 3 ай бұрын
አሳረፍረኝ ሰጠራው ከደጁ ቆሜ አሳረፍኝ ዳነልኝ ሀዘን ህመሜ አሳረፍኝ በቃ ላይተውኝ ይዞኛል አሰረፍኝ እየሱሰ ተመችትኛል ዛሬ ሌቤ ምሌቷል ተደላድያለው እየሱሰ ይዞኛል በቃ ታድያለው አሹሹሹ እልልልልልልልልልል🎤🎤🎤ተባረኩልኝ ወይይይ ደሞ ሰወዳችው❤❤
@aragashavaram3144
@aragashavaram3144 3 ай бұрын
Amnnnnnnnnnnn Ameeeeeen 💞💞💞💞💞 🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
@yemsarachfikre3394
@yemsarachfikre3394 3 ай бұрын
ተባረኩ አሁንም ከማያልቅ ምንጩ የትውልዱን ልብ ወደ ጌታ የሚመልስ ቅኔ ይፍለቅ እያባረታቹ እያፈራቹ ሂዱ በመገኘቱ ያስደንቃቹ አወደቹሃለሁ
@DinkaTashoma-tw3uf
@DinkaTashoma-tw3uf 3 ай бұрын
Ameen ameen eebbaaf ta'aa
@Ethiopipian
@Ethiopipian 3 ай бұрын
Wwwwowwwwwww❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 3 ай бұрын
😃😃😃😃😃💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@user-ky8ez6bp3o
@user-ky8ez6bp3o 3 ай бұрын
ኣልሰማም (እኔ ኣልሰማም ምንም ቢለኝ ሁኔታዉ ከኔ ኣይጎድልም ይጨምራል ዝማሬዉ ኣሳልፎ ያንን ባህር ትላንትና ዛሬም ኣይተው ቀን ሲቀየር እንደገና)(2×) (ውስጤ ሲፈራ ኣቅም ሲያንሰው ተስፋ የሞሆን ሲጠፋም ከሰው በእጆቹ ይዞ ያኔ ኣሻገረኝ ዛሬም ልቤ ያውቃል እንደ ማይተወኝ) (2×) (ምንም ይሁን ነገሩ ውስጤ ኣይጠፋው መዘመሩ ትላንትና በእርሱ ኣልፋም ዛሬም ልቤ ያሸንፋል ሞላ ኣልሞላ ቀረ ብዬ ኣምልኮየን ኣልቀንስም ዛሬም እየሱስ ጌታ ነው ስንፍና ከኣፌ ኣይደርስም)(2×) (እኔ ኣልሰማም ምንም ቢለኝ ሁኔታዉ ከኔ ኣይጎድልም ይጨምራል ዝማሬዉ ኣሳልፎ ያንን ባህር ትላንትና ዛሬም ኣይተው ቀን ሲቀየር እንደገና)(2×) (በሚያልፈው ዓለም በዚ ምድር ኣንዱ ሲመጣ ሌላው ሲቀር ሲለዋወጡ ሃዘን ደስታ ሁሌም እረፍቴ/ሰላሜ ኣንተ ነህ ጌታ)(2×) (ምንም ይሁን ነገሩ ውስጤ ኣይጠፋው መዘመሩ ትላንትናም በእርሱ ኣልፋል ዛሬም ልቤ ያሸንፋል ሞላ ኣልሞላ ቀረ ብዬ ኣምልኮዬን ኣልቀንስም ዛሬም እየሱስ ጌታ ነው ስንፍና ከኣፌ ኣይደርስም)(2×) (በለስ ፍሬ ባታፈራ ከወይኑም በረት ባህገኝ እኔ ግን በፊቱ ልቅረብ በምስጋና ሱሩ ልገኝ ቦጎድል ከቶ ይህ ኣለም የሚቀዳ መች ይሞላል የኔ ደስታ እየሱስ ነው ዘላለም ልቤ ጌታ ይላል የኔ ደስታ እየሱስ ነው ዘላለም ልቤ ጌታ ይላል የኔ ደስታ እየሱስ ነው ዘላለም ልቤን ጌታ ይላል) (2×) ኤቢዬ ጌታ እየሱስ ብርክክክክክክክክ ያድርግህ
@maremare234
@maremare234 3 ай бұрын
Aenmneeeeennm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peace-4all587
@peace-4all587 3 ай бұрын
እራሳቹሁን ለማሳየት አትሞክሩ ቊሳቊስ ልብስ 👗 ንብረት 🚗 ጠፊ ነው የእግዚአብሔር ክብር 🌞 ብቻ ለማሳየት ጣሩ 👍
@AsebetchEshtu
@AsebetchEshtu 3 ай бұрын
As
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 3 ай бұрын
መነፅሩ የስድስት ኪሎ እውር አስመስሎሀል
@tsagilamma1371
@tsagilamma1371 3 ай бұрын
Ameeeeen ameeen tabrku ❤❤❤❤ get yebrk
@user-hr1vi1yv3w
@user-hr1vi1yv3w 3 ай бұрын
Amen
ጋሻዬ!! GASHAYE EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONG9 September 2023
8:17
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 267 М.
✨ኢየሱስ!! EASTER SONG BENEZER TAGESSE & EDEN EMIRU NEW SONG 15 March 2024
26:10
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 31 М.
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 38 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,9 МЛН
አልረሳም!! ተለቀቀ! ALERESAM! EDEN EMIRU NEW SONG 21 April 2021
8:29
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 433 М.
የህይወት እንጀራ!! EEBENEZER TAGESSE NEW SONG YE HEYEWET ENEJERA
8:01
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 122 М.
🛑አይረባም ከንግዲህ!! AYIREBAM KENEGEDIH EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG 19 February 2024
8:05
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 125 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 69 М.
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 9 МЛН
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 2,6 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 98 М.