ጋሻዬ!! GASHAYE EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONG9 September 2023

  Рет қаралды 268,936

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

10 ай бұрын

Пікірлер: 412
@andinetabel
@andinetabel 9 ай бұрын
ጋሻዬ የሆነ ወዳጂ የሆነ ሞገስ የሆነ እግዚአብሔር ነው < ዘመኔናቹ የተባረከ ይሁንላችሁ ብርኪ ሁኑ
@abebehonja2328
@abebehonja2328 8 ай бұрын
🎉ጋሻዬ አደሰልኝ ምዕራፈን ተባረኩልኝ የልቤን ዘመራችሁልኝ
@abebehonja2328
@abebehonja2328 8 ай бұрын
አሁን 🎉 ዘመናችሁ ሁሉ ይለምልም የመንፈሴን ጥማት አረካችሁልኝ
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 9 ай бұрын
ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን አደረሳችሁ ኤቢ እና ኤዱ እንዲህም ኢትዮጵያ ና ኤርትራ ቤተሰብ መልካም አድስ ዓመት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DrZelalem
@DrZelalem 9 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር መንፈሱ ያለበት ጥራትና ትጋት የሚታይበት ፍቅር የነገሰበት ክብሩ የሚገለጥበት ጌታ ይክበር ተባረኩ
@tege6254
@tege6254 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@selamzerihun6869
@selamzerihun6869 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-ky8ez6bp3o
@user-ky8ez6bp3o 9 ай бұрын
ጋሻዬ ስንት ግዜ ትምክት ያረኩት ወዳጅ ገለል ሲል መልሶ ሲሆን ፈራጅ እስከ ዛሬ እስከ ኣሁንዋ ደቂቃ እንደ እየሱስ ኣላየሁኚም በቃ ( 2× ) ኣለመቀየሩ ሲገርምርኝ ጭራሽ ከስንት ሞት ጠበቀኝ ሆነልኝ ጥላ እና ጋሻዬ የመጨረሻዬ ኣለመለወጡ ሲደንቅርኝ ሆነልኝ ጥላ እና ጋሻዬ የመጨረሻዬ ጋሻዬ ጋሻዬ ! ኣንተ ባትሆን እማ ጋሻዬ ጋሻዬ ! በእጅህ የያዝከኝ ጋሻዬ ጋሻዬ ! እንደ ሌላው ግምት ጋሻዬ ጋሻዬ ! ለዛሬም ኣልገኝም ጋሻዬ ጋሻዬ ! ጠላቴን መለስከው ጋሻዬ ጋሻዬ ! እንዳይነካው ጫፌን ጋሻዬ ጋሻዬ ! ከፊት ቆመህልኝ ጋሻዬ ጋሻዬ ! ኣደስከው ምራፌን ( ኣደስከው ምራፌን ) ( 2× ) ኣሃ ኣሃ አረ ማን ይጠጋል ኣሃ ኣሃ ቀን የመሸ እለታ ኣሃ ኣሃ ኣለው ይላል እሱ ኣሃ ኣሃ በድካም በብርታት ኣሃ ኣሃ ማይለወጥ ፍቅር ኣሃ ኣሃ አረ የት ይገኛል ኣሃ ኣሃ ወዳጅ እንደ እግዚኣብሄር እኔ በምን ኣቅም ኣለፍኩት ያንን ዘመን እኔ በምን ኣቅም ኣለፍኩት ያንን ግዜ ( ጋሻ እየሆነኝ ወዳጅ እየሆነኝ ሞገስ እየሆነኝ ስንቱን ኣሳለፈኝ ) ( 2× ) ኣሃ ኣሃ ክፉ ኣልፎኝ የሄደው ኣሃ ኣሃ ሞት ያላገኘኝ ኣሃ ኣሃ በክንዱ ከልሎኝ ኣሃ ኣሃ በእጆቹ ይዞኝ ኣሃ ኣሃ ከለሊቱ ግርማ ኣሃ ኣሃ ከቀኑ ፍላጻ ኣሃ ኣሃ በክንፎቹ ጋርዶ ኣሃ ኣሃ ሰወረኝ ከኣመጻ እኔ በምን ኣቅም ኣለፍኩት ያንን ዘመን እኔ በምን ኣቅም ኣለፍኩት ያንን ግዜ ( ጋሻ እየሆነኝ ወዳጅ እየሆነኝ ሞገስ እየሆነኝ ስንቱን ኣሳለፈኝ ) ( 2× ) ይምራል ይራራል እንደ ሰው ኣደለም 2× ( ስንት ግዜ ኣዳነኝ ስንት ግዜ ኣወጣን ስንት ግዜ ማረኝ ስንት ግዜ ያዘኝ ) ( 2× ) ይምራል ይራራል እንደ ሰው ኣደለም 2× ( ስንት ግዜ ኣዳነኝ ስንት ግዜ ኣወጣኝ ስንት ግዜ ማረኝ ስንት ግዜ ያዘኝ ) ( 2× ) ኤቡየ እና ኤዱየ ጌታ የባረካቹ ቤተሰቦች ጌታ ይባርካቹ ጨምሩ ኣትይዙ ❤❤❤ እወዳቹሃለ🙏🙏🙏
@kidustekle8506
@kidustekle8506 9 ай бұрын
ኢየሱስ ጋሻችን ሞገሳችን ሀሌሉያያያ ድንቅ ነው በእውነት እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@singermekbibanteneh869
@singermekbibanteneh869 9 ай бұрын
🙏አቤኒዬና ኤዱዬ መንፈስ የሞላባችሁ❤ ከነፍሴ ተባርኬበታለው❤ 🌻ለአዲሱ አመት🌻 ድንቅ በረከት ነው፡ በብዙ ተባረኩልኝ 🙏❤
@bibieyob2693
@bibieyob2693 9 ай бұрын
I am Eritrean we love you even and edu your song has amazing grace.keep singing and worship God,
@eliyana1234
@eliyana1234 3 ай бұрын
ኦጋዴንም ሁኝ አያገባንም
@selihom6023
@selihom6023 9 ай бұрын
አባ በተለይ ለኔ ከስንቱ አወጣኸኝ ክበርልኝ የኔ እየሱስ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ዝማሬ ሙላእክትን ያስማልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞገሴ ሆኖ ጋሻዬ ሆኖ ከብዙ ያሳለፈኝ ጌታ ክብር ለሱ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hannaatena7844
@hannaatena7844 9 ай бұрын
አማን አሜን “በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።” - መዝሙር 91፥4
@saranora6393
@saranora6393 9 ай бұрын
I am ortodox but this mezmur 😢😢😢😢
@eshetemohammed5167
@eshetemohammed5167 9 ай бұрын
Be pentecostal
@LawofGod
@LawofGod 9 ай бұрын
Be a Christian, before it is to late on you! Get saved
@freebythebloodofjesus8373
@freebythebloodofjesus8373 9 ай бұрын
It's not about religion, it's all about Jesus💖💖💖💖 only the Lord Jesus can give you everlasting Life and redemption of sins not religion🙏🙏🙏. Every one has to know this truth, people create religion
@TheKitessa
@TheKitessa 9 ай бұрын
Geta cheri newu.....nebsun yeseten wedajachin kezi belay yigebawal.....Jesus❤❤❤❤❤❤
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 9 ай бұрын
What do you mean??
@mamamama5088
@mamamama5088 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍ😢ጋሻዬ ኢየሱሰዬ😢 😢አብኒ &ኤዱዬ ተባርኩልኚ በብዙ 💚💙🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lifejesus2284
@lifejesus2284 9 ай бұрын
እናንተን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ከፍ ይበል
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 9 ай бұрын
ኢየሱሴ ስምህ ይባረክ እንደ አንተ ድንቅ ጋሻ🙏🙏 የለም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሰን🌼🌻🌼🌻🌺🌻🌼 አደረሳችሁ አብ እና ኤዱ ተባረኩ ለክፉ ትገኙ 2016 ድንቅ ዝማሬ ስለ ስለደረሰችሁ🙏❤
@user-tl9rj8he2b
@user-tl9rj8he2b 9 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም አሁንም ይብዛላችሁ ❤❤
@danatomso6651
@danatomso6651 9 ай бұрын
አሜንንንንን አሜን ኢየሱስ ይማራል ወዳጀችን ነው ኢየሱስ ክብር ከብር ክብር ለኢየሱስ አዎ ሁሉ ጊዜም ከጉነችን ለኢየሱስ አሜን በጣም ድንቅ መዝሙር ነዉ ተባረኩ 😭😭😭😭😭😭
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 9 ай бұрын
ጋሻ እየሆነን ወዳጅ እየሆነን ሞገስ እየሆነን ስንቱን አሳለፈን ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ ዝማሬ ነው መጪው ዘመን የተባረከ ይሁን!
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 Ай бұрын
❤❤❤ አሜንንን አሜንን አሜንንንንንን ተባረኩ ዘመናችዉ ይባረክ ጌታን ብቻ አጌልግላችዉ ዘመናችዉ ይለቅ ኤረጅም እድመ ከፀጋዉ ጋር ያብዛላችዉ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
@fannydastadasta6374
@fannydastadasta6374 8 ай бұрын
Amen amen tabaraku bageta bayesusi sim yicamrlichu taga
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 9 ай бұрын
Amezing protestant song god blesse you singer abenezer & eden ❤❤
@MulualemMekonon
@MulualemMekonon Ай бұрын
የረዳችሁ ጌታ የተባረከ ይሁን እናንተ ደግሞ የትውልድ በረከት ናችሁ ተባረኩ
@ParesMarkos
@ParesMarkos 9 ай бұрын
መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርላችው እንፀልያለን ፀልዩ ዘመኑ ክፉ ነው
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd Ай бұрын
ውይይይ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ ተጠበቁ ተከለሉ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 9 ай бұрын
መልካም አድስ አመት 2016 የሰላም የፍቅር የሰከት የበረከት ይሁንልን 🎉 እግዚአብሔርንም አምላክ ኢትዮጵያን ከዚህ ጭንቅ ቀይሩ ሰላም ያርግልን 😢
@youngog2978
@youngog2978 9 ай бұрын
Ebiye my beloved brother 🎉🎉
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 9 ай бұрын
እኔ ምሥክር ነኝ፣ ጋሻዬ መከታዬ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አባቴ! ተባረኩ፣ ትዳራችሁ አገልግሎታችሁ ይለምልም🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 9 ай бұрын
ባላ ቅኔዎች ስጦታችን ኮ ናችሁ ቡሩካን ናችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😘😘😘😘
@tirfuketema5569
@tirfuketema5569 8 ай бұрын
Ameeen geshaye yahone eyesus getanwo ameen Ameeeen tebarekulignin
@wakjiratesfahun3682
@wakjiratesfahun3682 9 ай бұрын
My God! አስጠጋቹኝ ወደ ጌታ! ተባረኩ
@TheKitessa
@TheKitessa 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Abenaa and Edu you are blessed! Bertu besetachiwu zemen getan agelgilu!!!
@TheKitessa
@TheKitessa 9 ай бұрын
Ewunetim balekinewu....geram newu....Afaan Oromoo andi siru aderaaa...hizbuu yibarekibeti
@singerzinasheliyas95
@singerzinasheliyas95 9 ай бұрын
tebareku melikam adis amet 🙏 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 9 ай бұрын
እናንተ የተባረካችሁ የትዉልድ በረከቶች ባለቅኔዎች ፀጋ በዝቶላችሁአል❤❤❤እወዳችሁአለዉ ኢየሱሴ ሁሉነገሬነዉ🔥🔥
@memihiruerimias5520
@memihiruerimias5520 9 ай бұрын
በጣም እንዎዳቹሃለን እግ/ር መዘሙር ይጫምርላቹሁ።
@aberasheaberashe1458
@aberasheaberashe1458 9 ай бұрын
አሜን አሜን ሜን ተባረኩ አቤኔ &ኤዱዬ
@ethiotamu
@ethiotamu 9 ай бұрын
ሃሌሉያ እልልልልልል እየሱስ የ ጌቶቺ ጌታ አንቴ ነው ሃሌሉያ ጋሻይ 💕💕💕💕ታባርኩ 🥰🥰🥰🥰
@bezinashgeremew1778
@bezinashgeremew1778 7 ай бұрын
yenen hiwot eko new yezemerachihut tebareku., Gshayyyeee Telaten meleskew kefit komehlegn. senteeeeeee gizzzeeee
@zenebetesfaye2217
@zenebetesfaye2217 9 ай бұрын
አዎን አዎን ሁልግዜ ከህዝቡ ጋር የሚቆም የሚጠብቅ እና የሚመራ እግዚአብሄር አምላካችን የተባረከ ይሁን አዎን ጋሻችን ሞገሳችንነው:: እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዝማሬንም ያብዛላችሁ:: ተባረኩ!!!
@ghedemtesfaghergish5520
@ghedemtesfaghergish5520 17 күн бұрын
Wow, I am so in love with this worship song. God bless you, You and your wife are a great blessing to us.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 9 ай бұрын
ጋሻዬ🛡️ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኩልኝ ኤቢ እና ኤዲ❤
@freweinigoitom517
@freweinigoitom517 9 ай бұрын
አሜን አልልልልልልል አየሱስ አየሱስ 😇😇😇😇❤️❤️❤️❤️❤️😭💐💐💐💐💐💐🙏🙏
@sarasaro229
@sarasaro229 9 ай бұрын
Amneee😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻💖🙏🙏tabarakuuu 🥰🥰📖
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 9 ай бұрын
Amen 🙏 God bless you both ጋሻዬ የኔ ጌታ እየሰየስ 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
@amiwassie7576
@amiwassie7576 9 ай бұрын
እልልል..🙏🏽 ብሩካን ናችሁ! እናንተ ቤት ዝማሬው በሽበሽ ነው! Love you guys
@user-nb2cp3dp6r
@user-nb2cp3dp6r 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉
@seniyts3287
@seniyts3287 9 ай бұрын
Amennn amen 🙏🙌👏amen 🙏🙌👏🔥🤲❤🙏🙌amen 🙏🙌👏🔥🤲❤🙏amen 🙏🙌👏🔥🤲❤🙏amen 🙏🙏🙌👏🔥🤲❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢wowo 👏🙏❤💖🙌💙👏🙏tebareki tebareki 🔥🤲🙏❤💖💙🔥
@dibodibo8106
@dibodibo8106 9 ай бұрын
ሁላችንም እንኳን አደረሳች ❤ አዴ & አብ ተባረኩ❤❤🍇💐
@Merry944
@Merry944 9 ай бұрын
ተባረኩ ተባርኬበታለው 🙏🙏🙏መልካም አዲስ አመት ❤❤🌻🌻
@ameleworkbiresaw275
@ameleworkbiresaw275 9 ай бұрын
woww yemeral yeraral endsew aydelem,sent geze maregn,yazegn amen
@jesusismaeverything7589
@jesusismaeverything7589 9 ай бұрын
Betam des yemil Mezmur new egziabhier tdarachu na hiwetachu ybark love you abiyee and eduyee ❤❤❤
@BizoBizonish-qd6fv
@BizoBizonish-qd6fv Ай бұрын
Ufeeeee amen amen tabarikachowa yene wudochi❤❤❤❤❤
@ruthsebesibe6446
@ruthsebesibe6446 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os 3 ай бұрын
zemenachihu tidarachihu agalgilotachihu yibarek .kezih belay abru tegeletu tsega yibzalachihu .❤❤❤❤❤ kiber le mdnfes kidus yihun ye tsegawu balebet yibarek.
@user-sx1go1kj8j
@user-sx1go1kj8j 2 ай бұрын
እሰይ እየሱሰዬ ላንተ ክብር ይሁን እሰደ እልልልልልልል ከዘላለም እሰከዘላለም ንገሰ ሁሉላንተ ክብር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 9 ай бұрын
አሜን ንንንንንንንንን አግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤️🙏🙏
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 9 ай бұрын
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።ተባረኩ።
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 9 ай бұрын
ኤዲና ኤቢ ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ነው።
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 9 ай бұрын
Yeneeee gashaaa gashayee sntun newu kantegaar yalefukuy zemenachu yibarek
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 9 ай бұрын
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ቡሩካን ናችሁ አቢና ኤዱ
@user-ft8zj2hi3z
@user-ft8zj2hi3z 9 ай бұрын
Tebateku meleka zemen agerachenene egezabiher selam yaregelen
@Tsehayabune
@Tsehayabune 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክችህ ተበርኩህ ❤❤❤❤🙌🙌🌻🌻👋👋
@ameleworkbiresaw275
@ameleworkbiresaw275 9 ай бұрын
wee betam begugute setebkewu neber geta yebarkachu lene yegezewu meleket nw .betam ewodahualehu Edu and Abeni
@maremagetachew3419
@maremagetachew3419 9 ай бұрын
ክብር ለማንፍስ ቅዱስ ይሁን ❤❤❤❤
@tirfuketema5569
@tirfuketema5569 8 ай бұрын
Gashaye yahone Ameeeen Ameeeeeen tebarekulin
@naniassefa2764
@naniassefa2764 9 ай бұрын
Here we go again!!!!!!! Welcome our blessings መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 9 ай бұрын
የዘላለም ጋሻዬ የኔ እየሱስ ተባረክ❤❤❤
@almazmaz1760
@almazmaz1760 9 ай бұрын
አሜንንንን ዘመናችሁ ይባርክ
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 9 ай бұрын
ዘመናችሁ ይለምልም ፀጋው በእጥፍ ይጨምርላችሁ እወዳችኃለው ተባረኩ
@yalewalemayehu-lz6ts
@yalewalemayehu-lz6ts 9 ай бұрын
ፀጋ ይብዛለችሁ:ውድ ውደድድድ ነው ማረጋችሁ
@felaskazelelew3021
@felaskazelelew3021 Ай бұрын
ልብ የሚሞላ ዝማሬ
@edentamirat4964
@edentamirat4964 9 ай бұрын
ስንት ጊዜ አዳነኝ🙏 ስንት ጊዜ አወጣኝ🙌 ተባረኩልን❤
@danatomso6651
@danatomso6651 9 ай бұрын
ወወወወወወወወወ ተባረኩ እንኳን እግዚአብሔር እረደችሁ ዘማነችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤
@finishfinish2407
@finishfinish2407 9 ай бұрын
የኔ ጋሻዬ እየሱስ❤❤ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤ እንኳን አደረሳቹ
@user-ih5uy7lk4z
@user-ih5uy7lk4z 4 ай бұрын
አሜን ዛማናችሁ ባሞጎስ ይላቅ የምዎዳችሁ ታባራኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@wondiyewoju_
@wondiyewoju_ 7 ай бұрын
Ebe and Edu zelalemachu yilemlm tebarekulgn. Gashaye.....! Geta misikire new 100 gize belay semichyalehu yalemakuwaret! Kimem nachu!
@mekdsmatios7232
@mekdsmatios7232 9 ай бұрын
አሜን ትባርኮ😢😭
@diborabubaali1931
@diborabubaali1931 9 ай бұрын
Woww Amen!! Amen!!!! Amazing Song!!! God bless lovely Family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Buruknechuh ❤❤❤
@niftalemmengistu6203
@niftalemmengistu6203 3 ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉
@molyss8287
@molyss8287 9 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይቦርክቹ❤❤❤❤❤❤
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 9 ай бұрын
Hallelujah geta zemnachun yalemelemew
@dagnachewalemu7686
@dagnachewalemu7686 6 ай бұрын
Andlay sitzemru demo abet moges🥰🥰🥰zemrulet beka lezih cher amlak🥰🥰
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 9 ай бұрын
Egzbhier yibark Nebs alqerelgim tebarkiebetalhu Tebarekulgi kezih belay xegawun yabzalachihu . Eyesus Gieta newu Wow !
@user-ki3lh3yn6l
@user-ki3lh3yn6l 9 ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen ❤❤❤❤❤❤😢😢
@Champion_787
@Champion_787 9 ай бұрын
Glory to Jesus, God bless you my brother in Christ.
@user-gu5zk8ed6e
@user-gu5zk8ed6e 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amanuelgebregiorgistedla9751
@amanuelgebregiorgistedla9751 9 ай бұрын
ኤርምያስ 46:9 ፈረሶች ሆይ፥ ውጡ፤ ሰረገሎችም ሆይ፥ ንጐዱ፤ ጋሻም የሚያነግቡ የኢትዮጵያና የፋጥ ኃያላን፥ ቀስትንም ይዘው የሚስቡ የሉድ ኃያላን ይውጡ። ወንጌል ዮሐንስ 13:34-35 እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።
@habeshatech9228
@habeshatech9228 5 ай бұрын
Amen Amen !! Geta chmro ybrkchw
@samuealrobi7898
@samuealrobi7898 9 ай бұрын
Tebareku sewedachu bekefan gize best hager eyetetsenanebet new
@Rita-zw4gm
@Rita-zw4gm 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤እየሱስ❤❤❤ ተባረኩ❤❤😮😮
@shiwayegared2666
@shiwayegared2666 9 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@birtukangyohanis5791
@birtukangyohanis5791 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ wowowoowow❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabarakuuu egizihabiher yibarikachu amen siniti giza adanagn wowowowoow❤❤❤❤❤
@geremewalemayehu
@geremewalemayehu 2 ай бұрын
egzihabiher zemenihin be mulu yibarkew Wandime. tebarek
@teshomedegu1484
@teshomedegu1484 9 ай бұрын
Yetewededachu tsega yebezalachu tebareku.
@SitholeAron
@SitholeAron 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegawindrias8848
@tsegawindrias8848 9 ай бұрын
tebarekulin tesga yibzalachu gashaye
@dinknesh3524
@dinknesh3524 9 ай бұрын
Amennnn amennnn Amennnn amennnn Tabraku bbzu Tsaga❤❤
@natanata4590
@natanata4590 8 ай бұрын
አሜን😢🙏ታብራኩ ዛማናችሁ ይባረክ❤️🙏
@mertienash7494
@mertienash7494 9 ай бұрын
ተባራኩኩኩኩኩ❤❤❤❤
@user-bc8fx9ky8v
@user-bc8fx9ky8v 9 ай бұрын
አሜንንን ተባረኩ 🥰🥰🥰🙏
@betelhemdereje4042
@betelhemdereje4042 9 ай бұрын
😍😍😍😍geta yimesgen
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 9 ай бұрын
ጋሻ እየሆነ ወዳጅ እየሆነአለፍኩ ያንን ዘመን አሜን አሜንንንንንንን ተባረኩ
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 377 М.
ይችላል! YICHELAL EBENEZER TADESSE NEW SONG #ebenezertadesse
8:04
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 280 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ! #EDENEMIRU &EBENEZERTADESSE13 October 2021
16:15
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 493 М.
Lubbuun Koo - Bonney Wakjira & Fenan Befkadu (Official Video)
6:15
Fenan Befkadu
Рет қаралды 4,8 МЛН
🛑ማነው? ተለቀቀ!! MANEW NEW SONG EBENEZER TADESSE November 9, 2022
8:12
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 639 М.
Eden Emiru new single album 2014 / 2006
6:32
Melody Tube
Рет қаралды 1 МЛН
✨አይወድማ | Aywedema | Pastor Teddy Tadesse | ፩ ምዕራፍ concert 2024
6:46
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 329 М.
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,9 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 177 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 655 М.
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды (Премьера песни) 2024
3:39
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 382 М.