ሚካኤላ ኤፊን ተጣላችው | ፕራንኩ ወደ እውነት ፀብ ተቀየረ 😭

  Рет қаралды 63,767

Efi G

Efi G

27 күн бұрын

ሚካኤላ ኤፊን ተጣላችው | ፕራንኩ ወደ እውነት ፀብ ተቀየረ 😭
like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
Instagram | efigboy?igshid=...
TikTok I vm.tiktok.com/ZMNS3DyqV/

Пікірлер: 324
@melmeja
@melmeja 26 күн бұрын
ሚካኤላ መኖሯን ሲያይ ቶሎ ብሎ እንደኔ ከፍቶ ማየት የጀመረ 🔥
@abiysolomon-vm6ed
@abiysolomon-vm6ed 26 күн бұрын
Lemn
@Mavo2020
@Mavo2020 26 күн бұрын
Yup
@SamuelKerie
@SamuelKerie 26 күн бұрын
that's why i am watching him
@zainabyzz
@zainabyzz 26 күн бұрын
እኔ
@sirakgetnet6141
@sirakgetnet6141 25 күн бұрын
Me
@merd24
@merd24 25 күн бұрын
ሚካኤላን ባየሁ ቁጥር አጭበርባሪ የኢትዮ ሴቶች እንዴት እንደሚያስጠሉኝ የምር ዕድለኛ ነህ ደግሞም ክብር ልትሰጣት ይገባል == አታስከፋት == ፍቅር ከላይ የሚሰጥ ነው አባቴ
@yop_gamer8515
@yop_gamer8515 10 күн бұрын
were becha
@user-qf5ky4eh7c
@user-qf5ky4eh7c 7 күн бұрын
አራም ብርሲኖርክ እኮነው የምትወደደዉ የሴቶች ሀግ ነው ማለቴ በኢትዮጵያ 😅
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 26 күн бұрын
እርጉዝ ሆና አታናዳት
@omegasmindset
@omegasmindset 18 күн бұрын
Who says she is pregnant
@Beniyas33333
@Beniyas33333 25 күн бұрын
አማሪኛ አስተምራት ግን እንዲ እያደረቃት ሳይሆን fun ይሁን በተጨማሪ ፕራንክ እንኳን ቢሆን be genuine don’t forget ኢትዮጵያዊ አይደለችም ,all i can see በጣም እደምትወድህ ነዉ ያማለት ግን take her for grant ማለት አይደለም በጣም ተንከባከባት የኛ ሰዉ ሲተርት ''በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል'' ዋ አቶ ኤፊ
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 24 күн бұрын
ችክ አትበል ኤፊ። ለአንተ እጅግ ትበዛብሃለች፣ ፈጣሪህን አመስግን። ደሞም እያሰለቸሃት መሆኑ አልገባህም። እንዲህ በይ፣ ይህን አድርጊ ምናምን እያልክ ቡሊ እያደረግሃት መሆንህ አልገባህም።Cut it out ዱድ
@SaraSara-vf5cq
@SaraSara-vf5cq 26 күн бұрын
ኤፊ አረ አታናዳት በማርያም ደስ የምትል ልጅ ናት ❤❤
@wubneshadmase7815
@wubneshadmase7815 25 күн бұрын
አጉል ስልጣኔ ይላል የሀገር ሰው!!! አዲሰ አበባ ለምትኖሩ በተለይ አታደባቁ ... አማረኛችሁ ምያምር እየመሰላችሁ ሁለት ያጣች እንዳትሆኑ ሀሀሀ😂🎉😢😅
@tenubekele5553
@tenubekele5553 25 күн бұрын
@@SaraSara-vf5cq ትንሽ ልጅነት ያጠቃዋል
@user-fo3ci1mg1m
@user-fo3ci1mg1m 25 күн бұрын
በጣም ሆዳምና ገና ህፃን ነህ እሷን ተንከባከባትእስኪ
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 25 күн бұрын
ግን ማርያምን ለምንድን ነው ሁሌ ምግብ ላይ አታበላትም ጌታን ትብላበት ከቻልክ ቀንሰህ ካተ ስጣት ካልቻልክ የራሳን ትብላ አትብላባት
@tenubekele5553
@tenubekele5553 26 күн бұрын
ኧረ ተው አንተ ሰው አይባልም አታናዳት ይሄ እንደ እኛ አገር አንዳንድ ወንዶች ጣትህን አትወዝውዝ ልክ አይደለህም እንግዲህ እርጉዝ ከሆነችም ማናደድና የማትፈልገውን ነገር አታድርግ ጥሩ አይደለምና አማርኛውን ለማስተማር ሞክር
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 25 күн бұрын
ረጋ ብለህ በፍቅር አስተምራት መጀመሪያ የቤትህን ሰላም ጠብቅ Overnight የሚሆን ነገር የለም እርጉዝ ናት ሚስትህን ተንከባከባት መጀመሪያ
@gezegeta923
@gezegeta923 26 күн бұрын
If Mikala leaves, I will leave too 🙂 Take care of her as a queen...
@beneyamdaniel9391
@beneyamdaniel9391 11 күн бұрын
በእዉነት በሚዲያ ላይ መቅረቡ ምቾት የሚሰጣት አይነት ልጅ መሥሎ አልተሰማኝም በግሌ። እባክህን ምቾት አታጣት 🙏🙏🙏
@tesfahop8496
@tesfahop8496 26 күн бұрын
Please don't show us how to disrespect our girl. Show us how to love and respect them.
@THE100SFAMILYs
@THE100SFAMILYs 25 күн бұрын
He hasn't done anything wrong; he's simply trying to teach her Amharic and demonstrate how challenging it is to speak in Amharic all day without mixing in English words. Let's not interfere with his efforts.
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 25 күн бұрын
Efi let me tell you something! Before you start eating your food feed to Mikayela first (ጉርሻ)
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 26 күн бұрын
እዉነት ነዉ ኤፊ በጣም አስተማሪ ቪደዎ ነዉ ሁላችንም ጋር ያለ ችግር ነዉ ወላ በተረፈ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ጎበዝ ነህ በርታ
@user-es3kx2ie5h
@user-es3kx2ie5h 25 күн бұрын
ማትፈልጋት ከሆነ ከኔጋ አስተዋውቀኝ❤
@user-qr8db8bn9g
@user-qr8db8bn9g 24 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@arifkays141
@arifkays141 21 күн бұрын
መለት 😂😂😂😂😂 ትለያለ
@Localaspect
@Localaspect 16 күн бұрын
💀💀💀
@Henok.G11
@Henok.G11 25 күн бұрын
efi g እንኳን ደስ አለክ ሚኬኤላ ኡርጉዝ ናት❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 26 күн бұрын
አንተ ተረጋጋ ነፍሰጡር ሴት አታበሳጫት:: እንደሕፃን አያርግህ :: ይይህችን ዉብ
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 25 күн бұрын
Exactly!don't act like childish
@user-zg8gd3pf6u
@user-zg8gd3pf6u 25 күн бұрын
efi g እንኳን ደስ አለክ ሚኬኤላ ኡርጉዝ ናት
@kedejaa
@kedejaa 26 күн бұрын
ልጅቶ የሀበሻ ዝርያ አለባት መሰለኝ የሀበሻ ቆጆ ነው ዩምትመስል
@MisaSt-hz8tr
@MisaSt-hz8tr 24 күн бұрын
Geramy Video Nw Efisha 😂 Videohun bemulu eyasaku neber 😂😂 endemeker egnan eyaznanahen lesua geze mestet endat zenega #We Love u both isin jaallanna
@user-nl3uf2wr8d
@user-nl3uf2wr8d 25 күн бұрын
ትለያልህ የምር big respect yemr🎉❤❤❤❤
@user-dj1jf4ui9c
@user-dj1jf4ui9c 25 күн бұрын
I swear this is so much fun, I enjoyed it, u made my night😂😂😂I know the freedom it gives to switch to amharic and talk ......she is nice though. U r lucky u found such girl,, she is sooo patient oh my God
@user-Nys973
@user-Nys973 19 күн бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጅ ብሮ ትመቺኛለሽ ብሮ በርቺልን 👍
@AbeloTamirat
@AbeloTamirat 26 күн бұрын
I See mikela is super sis ❤❤❤❤but don't warn Ef.g ..ps support mikela in bab❤❤❤
@kidushk2525
@kidushk2525 25 күн бұрын
To day she look so cute god damn❤❤❤❤ tutu ke eye yawetalesh papnt😮😮😮
@EthoMoneyAcademy
@EthoMoneyAcademy 21 күн бұрын
wow bro i can see the love u have for her bro, ere efi man mnshe new mtasdebriyat aynafam yesuwa beteseboch siyayut yhen
@hematology_oncology_tube
@hematology_oncology_tube 26 күн бұрын
she is sooo sweet don't make her sad man,, we can hear u if you both in english eko, u can speak the whole vid in english when u are with your freinds do it in english u got it Efi? need answer
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 25 күн бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@simonbrhane2231
@simonbrhane2231 25 күн бұрын
Wow congratulations bro she's pregnant🤰🎁
@gezegeta923
@gezegeta923 25 күн бұрын
Mikala speaks English, her heritage may be from Caribbean, but her soul is Ethiopian. Thank you Efe bringing her back to her roots!!! Take care of her as a queen...!
@Ismail-rg8oo
@Ismail-rg8oo 23 күн бұрын
😊😊😊ስታምር እሶ
@user-ss9dw2qi8u
@user-ss9dw2qi8u 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ንወድሃል ምርጥ ሚስት
@lemlemtsegaye1202
@lemlemtsegaye1202 25 күн бұрын
Is she pregnant? Since the last video I have been noticing her belly...I am happy for you guys.
@efulavibe
@efulavibe 2 күн бұрын
man keep her safe don't paly by her feeling She deserves more than you
@yohi9
@yohi9 26 күн бұрын
Efi stoooopp it please🙄🙄🙄🙄🙄🙄😣
@MonetizeHive
@MonetizeHive 26 күн бұрын
Efi crazy man 🔥🔥🔥
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 25 күн бұрын
Queen is back 😂❤❤❤ with kingo
@meri-qj1nq
@meri-qj1nq 26 күн бұрын
ere yhe lje gen men honek new erguz nat tenkebakbat atanadat enje besmab menu lay new yetalat menm eko keber mibal yelewm endezi aynet prank yastelal::
@semiramohamed1458
@semiramohamed1458 26 күн бұрын
Respect her dude
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 26 күн бұрын
ወይኔ ግን ደስ ስትል እሷ የራሷን ሀገር ወንድ ይሻላት ነበር የኛ ወንዶች ዱዝ ናችሁ አቃጣዮች
@selamhailu1990
@selamhailu1990 26 күн бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@gdhdg3660
@gdhdg3660 25 күн бұрын
በጣም አቃጥሎ ሌደፋት ነው ለራሱ ነው ሜበላ አያጎርሳትም
@kaleabtube2258
@kaleabtube2258 26 күн бұрын
First 🖐 efiiiiiii
@user-qf5ky4eh7c
@user-qf5ky4eh7c 7 күн бұрын
በጣሞ ትመቸኛለህ ግን በጣም ፈጣን ነህ ሀሳብ ግን አሪፍ ነው😂😂
@Danielabrha70
@Danielabrha70 26 күн бұрын
You have to translate all you say to her each word correctly efi ❤ cause am reading some bad comments that she might read them and feeling bad man ❤❤❤
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 26 күн бұрын
ሁሉም ኮመንት ስለሷ ጥሩ ነው ሚያወራው
@DawitAraya-bt6lh
@DawitAraya-bt6lh 25 күн бұрын
She is so cute❤
@YabseraYabu-if8uk
@YabseraYabu-if8uk 19 күн бұрын
Ere egnam techegerenal efig boy men yeshalenal 🤔😂
@Efig_ethio
@Efig_ethio 26 күн бұрын
Cukur sefer asayen man😢😢😢
@Allaboutlove-e4b
@Allaboutlove-e4b 23 күн бұрын
Mikaela you’re beautiful and we love you ❤
@Kalsew
@Kalsew 26 күн бұрын
Efi si jaalanna 🔥
@tigisttasew899
@tigisttasew899 25 күн бұрын
I love her she’s so cute ❤
@makde171
@makde171 25 күн бұрын
ሚካኤላ ስትኖር ቡዙተመልካች አለህ ደስትላለች አማረኛ ግን አስለምዳት
@BirukeFredaweke
@BirukeFredaweke 23 күн бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 26 күн бұрын
Love you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:17
@maki4470
@maki4470 25 күн бұрын
በጣም ነው የደበረኝ ዛሬ የምር አበዛሀው
@DHDtech837
@DHDtech837 26 күн бұрын
Love you mikela
@billgatez8627
@billgatez8627 26 күн бұрын
Next vid give her gifts🎉
@ቤዛዊት
@ቤዛዊት 18 күн бұрын
የሀገሬን ልጂ ፈልጌ ወደ ሀገሬ አልክና ገባትዴ አላለም😂😂😂
@lultube1969
@lultube1969 25 күн бұрын
እረ ይደብራል በደምብ እንዲታይልህ ሮማንቲክ አብዛበት
@krmilk3770
@krmilk3770 25 күн бұрын
ሚካኤላ የኔ ምስኪን ❤
@meseleaschenaki4794
@meseleaschenaki4794 2 күн бұрын
Mistih nat ende efi gena zare slehone new videown say
@mathiasgebreegziabher5431
@mathiasgebreegziabher5431 26 күн бұрын
you have absolute love for your country and identity. keep it up!!
@Etabex_77
@Etabex_77 26 күн бұрын
U are best
@shegabesta909
@shegabesta909 26 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነው ወንድሜ ሰላም ነው ወይ ሰላም ይብዛ ቀስ እያልክ አማርኛን አስመላሽ ሊከፋቴ የሚችለው እኮ እንደ ሰው ቀስ በቀስ ማስለመድ ያለበት ሊከፋ ትችላለህ በርታ🎉🎉🎉
@MaskemAbye
@MaskemAbye 25 күн бұрын
ሁሌም አማረኛ ብታወራ ደስትላለሕ እመብርሀንን
@selamawitabebe9604
@selamawitabebe9604 25 күн бұрын
You need to grow up man. I feel like she loves you. I hope it is only for a joke. But If you're treating her the same as you treating her in camera, she will leave you eventually. Show us how should a man treat his girl nicely not a childish thing like you did on this episode.
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 26 күн бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ከጠለብ ስወጣ በአረበኛ ነበር የማናግራቸው ሀበሻወቹን እየስቁብኝ አንድ ጊዜ ከለመዴ ሌለኛው ሰው ትዝ አይለንም
@yitbarekzewdu5862
@yitbarekzewdu5862 17 күн бұрын
አፈር ስሆን part😂😂🔥
@user-kb3bm5zp7c
@user-kb3bm5zp7c 26 күн бұрын
Efi ere echin tenkebakebat ylele nw des mtlew man
@zekiman-sj2bc
@zekiman-sj2bc 26 күн бұрын
በ ሚስት እና በርስት ቀልድ የለም ብሮ ጠበቅ አርግ አታስቀይማት አታናዳት plz
@HirutKetsela
@HirutKetsela 25 күн бұрын
Love you Michaela
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 23 күн бұрын
ጥሩ ኣያለህ ቐጥሉልህ ⛰️❤️🎉
@מולואלמיהו
@מולואלמיהו 8 күн бұрын
Part 2 temachtognn man esat demo arif eka nw bifa nw
@DagmeAbayneh-ye4jj
@DagmeAbayneh-ye4jj 26 күн бұрын
Aye efig 😂😂😂😂
@Jesus-4721
@Jesus-4721 26 күн бұрын
please make it on captions
@KebronAklilu-vl4xf
@KebronAklilu-vl4xf 25 күн бұрын
Ara efi erguz set atand trw ayedalem mariyamn
@merertuabera2765
@merertuabera2765 25 күн бұрын
ሚኬኤላ ጥሩ ልጅ ናት በጣም ❤️♥️❤️♥️
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 23 күн бұрын
ወይኔ ይህ ልጂ ትንሽ ይመሥለኝነበር ለማሥረገዚምደርሶልእዋይ😂😂
@anwarkedir740
@anwarkedir740 22 күн бұрын
😂😂😂
@DAMOT88
@DAMOT88 25 күн бұрын
የልጅ ትልቅ ሰው ኤፊ
@ethiohd478
@ethiohd478 26 күн бұрын
she is beautiful and decent, we can hear you in English please. was sagen sie mein freund? bileh tinadedaleh
@ummuarkantube2906
@ummuarkantube2906 25 күн бұрын
ባይገርምክ እኔም ከልጆቼ ጋር መግባባት አቅቶኛል😅
@APPTUKI
@APPTUKI 26 күн бұрын
ere like adrgu feligewu newu
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 17 күн бұрын
እንኳን አንተ አብረህ እየኖርክ አይደለም ሳይኖሩም እንግሊዝኛ መናገር የሚያበዙ ሞልተዋል እውነትህን ነው ሊታሰብበት ይገባል ቋንቋችን እየጠፋ ነው::
@UsmiHD
@UsmiHD 5 күн бұрын
Hule kesuagar Sera benatek
@Haymitatube
@Haymitatube 25 күн бұрын
ደስ ስትሉ😂
@abiyata_
@abiyata_ 20 күн бұрын
እሳን በምን አዉረተሀት ነዉ ምግቡን 9/10 rate ያደረገችዉ??😁😁😁 ተበላሽ Efi
@bekabeka7732
@bekabeka7732 25 күн бұрын
yetebareke tidar, gin bizo atabesachat
@nagabulicha3551
@nagabulicha3551 25 күн бұрын
Living in UK don't forget that
@eliashailemichael4814
@eliashailemichael4814 26 күн бұрын
She likes you very well that why she is taking your food.
@selamhailu1990
@selamhailu1990 26 күн бұрын
She is Beautiful
@GosaGona
@GosaGona 26 күн бұрын
I love brother ❤❤❤❤Ethiopian
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 25 күн бұрын
መቼ ነው እምትወልደው።ቺኳ ኤፋ
@rofnal6789
@rofnal6789 25 күн бұрын
Ya awo 🎉😊
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 26 күн бұрын
Efi ማኛ❤
@pandora6894
@pandora6894 24 күн бұрын
sima echin lig benefsih tebkat sititay betam miskin timesilalech
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 25 күн бұрын
Efi please respect Mikayla !!!
@anantsfu2567
@anantsfu2567 25 күн бұрын
Haha I think you virgin, he knew what she like that is his girl and everything he was doing that she love it
@menge23
@menge23 26 күн бұрын
ፈታ ኮ ነው ምታደርጉኝ😊 ይመቻቹ የምር ያጣፍጥላቹ😍
@user-fj5qr5vw9m
@user-fj5qr5vw9m 26 күн бұрын
How is it test?
@User43127
@User43127 25 күн бұрын
Bro ydebral endi atargat
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 26 күн бұрын
Ena erasure endat endamebasach barasa MN absta hoga nw elalhu Ethiopia eyanorn qanqachen laya qel
@habengerezgiher6982
@habengerezgiher6982 26 күн бұрын
Atera bak adame setwetu agere enate mnamn tashkualetaleh ende eski gebana nur man kelekeleh
@rofnal6789
@rofnal6789 25 күн бұрын
Michaela ferdebat 😢😢😢😢❤
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 58 МЛН
ያልጠበኩት ጊዜ ከማሂ ጋር ! - ዞር ዞር
31:25
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 89 М.
አዲሱ የውጭ ሀገር ኑሮዬ
33:49
Prince Belliti
Рет қаралды 95 М.
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 4,1 МЛН