169ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በዚህ አይነት ሀጢአትና ርኩሰት ውስጥ እንዲገኙ የዳረጋቸው ከባድ ታሪክ

  Рет қаралды 56,141

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

10 ай бұрын

Пікірлер: 1 000
@h6ey335
@h6ey335 10 ай бұрын
ጌታዬ ሆይ #በመምህራችን_ተስፋ_ሥላሴና_በሐይለ_ሚካኤል በምያወሩበት ሰዓት ጌታ ሆይ አንተ በመካከላቸው ግባ አንተ ፍጻሜውን አሳምር🙏
@liya7235
@liya7235 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ ቅዱስ ኡራዬል ይርዳህ እመ ብርሀን ትርዳህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቅዱስ እሩፋኤል ይርዳህ
@marikwt8813
@marikwt8813 9 ай бұрын
❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን
@marikwt8813
@marikwt8813 9 ай бұрын
❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 10 ай бұрын
ወገን ዘመድ ምንም እረዳት በሌለበት ዘመን ደርሰሽልኛል ድንግል ማርያም ዉለታሽን አልረሳም👏👏👏 #1️ ልደታ ማርያም እናቴ ❤️ #Egzabiher yimsgen memihir #geta hoy yehesew memihir ej lay endigeba aderge🤲💚💛❤
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ዑራኤል የወድማችን ቤት ገብተሕ እደመለስከው ለሥደተኞችሁ ለእኛም ግባና ወደ ሀገራችን መልሰሕ ለንሰሐ ሞት አብቃን አሜን፫ እመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማረያም የጌታ እናት ለተሥፍ ሥላሴ አደበት ሆነሽ የጀመረውን አሰጨረሺውና ቅዱስ ገብረኤል እዳበሰረሸ ለኛም ተሥተካክሎለት ያብስረን🕯🕯🕯
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንንን🎉🎉
@helenma4550
@helenma4550 10 ай бұрын
Amen amen amen
@user-pp9uw3uk2u
@user-pp9uw3uk2u 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንንን በሉ
@fkarlij6004
@fkarlij6004 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teyonetameri4649
@teyonetameri4649 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍አሜን በእውነት
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 10 ай бұрын
መምህር እመብርሃን ታግዝህ የምትወደው ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳህ እማ ፍቅር ትጠብቅ ከነቤተሰቦችህ🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌾🌾🌾💒🤲🤲🤲
@user-ke5nx6sq7n
@user-ke5nx6sq7n 9 ай бұрын
ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ የመምህራችንን የልጅህን የተስፋ ስላሴን የልቡን መሻት ፈፅምለት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ መምህርዬን እረድተኸው ልጅህን መልስ ቤተሰቡን ፈውስ አሜን
@fkrfkr9816
@fkrfkr9816 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በዚህ ታሪክ ላይ ታምርህን አሳይ ለተጨነቀች ነፍስ ምህረትህን ላክ ተይዘናልና ሳንጠፋ ድረስልን🙏
@LamrotJote-sx6ve
@LamrotJote-sx6ve 9 ай бұрын
56:39
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 9 ай бұрын
አሜን፫
@arsemasara9175
@arsemasara9175 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሁንም አባታቸውን ልቡናውን ይመልስላችው የድንግል ማርያም ልጅ: መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዎጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ የምታደርገው መስዎት ቀላል አይደለም : ከክፉ ናገር ይሰውርህ🙏🙏🙏😍😍😍🙌🙌🙌🌸❤️🌺🌸❤️🌸🌺🌹🌹🙋🙋🙋
@etagegnehuminda
@etagegnehuminda 10 ай бұрын
ይህን ወንድማችንን ሃይለ ሚካኤልን እናም ከሡጋ ያሉትንም ለሥጋወደሙ እዲበቁለት ጌታሆይ እርዳዉ ከፊቱ ቅደምና የአጋንትን መንፈስ ምታለት በፀጋ ላይ ፀጋም ጨምርለት የመላከ መንክራት መምግርማ እድሜ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-vd1gg8yx4j
@user-vd1gg8yx4j 10 ай бұрын
ቅዱስ ኡራኤል ለኛም ይድረስልን ይቅናህ መምህራችን እግዚአብሄር ካንተጋ ይሁን🙏🙏
@dubaidubai325
@dubaidubai325 10 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉ ይቻለዋል እናም መምህር እግዚአብሔር ይርዳውት
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይሓግዝካ መምህረይ ❤
@lemlemkifle9792
@lemlemkifle9792 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይህን ሰው ልቦና ሰተኸው መምህርን እንዲቀርበው እርዳው ሌሎች ግብረ ሰዶማውያንም ከክፋ ስራቸው እንዲወጡ እርዳቸው አሜን 😢😢😢
@user-by2tv1fj8w
@user-by2tv1fj8w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁይ የሔን ሰው መምህር ተሰፋዬ እጅላይ እዲገባ እርዳዉ
@user-dl1ek1by1i
@user-dl1ek1by1i 10 ай бұрын
እግዚአብሔር,,,,ያበርታህ,,,መምር,,እየ😢😢
@user-mg7jn1lx1x
@user-mg7jn1lx1x 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ መምህር ተስፍዬ እርደዉ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 10 ай бұрын
መ ምህር አትጨነቅ መንፈስ ቅዱስ ስራዉን ይሰራል
@yetmworkbaye
@yetmworkbaye 9 ай бұрын
ሶሶሶሎሶዥዥዥ
@sarasara-pl7xh
@sarasara-pl7xh 10 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ለመምህራችን እርዳው
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 10 ай бұрын
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አንተ በመምህር ተስፋዬ እና በአጋንንት እስራት ውስጥ ላሉት አባትና ልጅ መሀል ጣልቃ ግባ እና በፀሎትህ በአማላጅነትህ እና በተሰጠህ ቃልኪዳን ነገሮችን አስተካክል። አሜን።
@user-pl8bb8vo2y
@user-pl8bb8vo2y 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳክ እባክህን ስልክክን ላክልኝ ማምክርክ ነገር ነበረኝ
@user-pl8bb8vo2y
@user-pl8bb8vo2y 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳክ እባክህን ስልክክን ላክልኝ ማምክርክ ነገር ነበረኝ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን ቅዱስ ሚካኤል ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ መምህርዬ
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ተስፋ ሥላሴና ሀይለ ሚካኤ በሚያወሩበት ሰአት ከመሀል ተገኝተህ ዳቢሎስን አውርደህ እነሱን ፍቅር እዲወያዩ አድርግ መምህር ተስፋየን (ተስፋ ሥላሴን) እርዳው አሜን😢
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ከባድ ነው እተገርምሁም እያዘንሁም ነው የሰማሁት አባቱ በእግዚአብሔር ፍቃድ ድኖ እንድናይ ያብቃን እማ ፍቅር ትርዳህ መምህር
@BezaAyele-zb5up
@BezaAyele-zb5up 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ መምህረ ተሰፋዬ ከእግዚአብሔር በታች ይህንን አባት እንደ ምትመልሰው ተሰፋ አለን
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih 10 ай бұрын
መምህር እኔ ደንግጨነው እምስማው እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን የመጨርሽው ዘመን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመን ነው እግዚኣብሔር አምላክ ከዝ ክፉ መንፈስ ይገላግላች ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 10 ай бұрын
የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር ያፍርስህ ወደ ስኦል ይጣልህ ያጌታ
@RrDf-cr7os
@RrDf-cr7os 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አተ የተመኘውን አድረግለት ፈጣሪ ይረዳህ መምህር እድሜ ይስጥልን🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
እሰይ መምህር መጣህልን ተመስገን 👏👏 እንኩዋን ለቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ አደረሰን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ሼር አድርጌ መጣሁ እናንተስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ በሉ እንጀምር 👏👏👏👏
@mesihaile580
@mesihaile580 10 ай бұрын
መምህር እግዚያብሄር ሰዉዬዉን እዲለወጥ እግዚአብሔር እጅህላይ ይጠልልህ እመቤታችን ትርዳህ አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 10 ай бұрын
አንካን ለመጥመቁ ዬሐንስ በሰላም አደረሳችሁ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ አግዚአብሔር ይጠብቅልን አማ ፍቅር በያለንበት ትጠብቀን
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እግዚአብሔር ፈቅዶ በአካል ባገኝህ ደስ ይለኛል
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ሆይ መምህርን እርዳው 🤲🤲🤲
@elizabethfekade5525
@elizabethfekade5525 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ጠላትን ከእግርችሁ በታች ይጣልላችሁ አሜን
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይረደክ መምህር በእጅክ አሰልፈ ይሰጥክ ይህን አባት
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c 10 ай бұрын
ይቅናህ መምህራችን ቅዱስ ሚኪኤል ይርዳህ እኔም ኣንድ ኣብነ ሰማያት እንድያድርስልህ እግዚአብሔር ይርዳኝ❤
@MERONBiratuMeron-rf7vb
@MERONBiratuMeron-rf7vb 10 ай бұрын
000
@MERONBiratuMeron-rf7vb
@MERONBiratuMeron-rf7vb 10 ай бұрын
0
@MERONBiratuMeron-rf7vb
@MERONBiratuMeron-rf7vb 10 ай бұрын
00
@MERONBiratuMeron-rf7vb
@MERONBiratuMeron-rf7vb 10 ай бұрын
00
@MERONBiratuMeron-rf7vb
@MERONBiratuMeron-rf7vb 10 ай бұрын
0
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 10 ай бұрын
ውዱ መምህራችን የቅዱንን ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለይ 🙏🙏🙏
@hayatgirma3203
@hayatgirma3203 9 ай бұрын
😂🎉
@amanuelberhe8532
@amanuelberhe8532 9 ай бұрын
ምምህር ተስፋየ እና ሃይለሚካኤል መሃከል ቅዱስ ሚካኤል ግባ
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 9 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በዚህ ነገር ገብቶ ነገሮችን ያስተካክልልህ ይርዳህ
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን እንኳን መሰላም መጣክ መምህራችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መምህር ተስፋየንም ወንድማችንም እርዳቸው ሁሉም ቆርቦ ለማየት ያብቃን በእውነት 🙏🙏🙏❤
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 10 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን
@user-dl6fe8ij4b
@user-dl6fe8ij4b 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለንዚህ ሰወች መዳኛ ምክንያት ሁን ቅዱስ ዑራኤል ይርዳህ
@bezawitlemma1745
@bezawitlemma1745 9 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳክ #መምህር ተስፋዬን እርዳው!! አባቱን እንድትቀይረው እግዚአብሔር አምላክ ረዳት ይሁንክ 🙏🙏🙏
@maxdz9446
@maxdz9446 10 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ የምትወደው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤🎉❤🎉
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 10 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይርዳህ የአገልግሎት ጸጋውን ያብዛልህ ለመስማት በጣም ከባድ ነው። መድኃኔዓለም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቸው ቅዱስ ሚካኤል ሰይጣንን አሳዶት በምልጃው ይህንን ቤተሰብ ይርዳቸው ።
@KsaKsa-mf5js
@KsaKsa-mf5js 10 ай бұрын
እንኳን ብስላም መጣህ መምህራችን ቃል ህይወት ያስመልን ፀጉው ያብዛልህ
@KenstCharo
@KenstCharo 10 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይርዳከ መምህሩያ❤❤❤❤😢😢
@asther503
@asther503 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ መንፈስ ያድልልን 😞😞😞😞🙏🙏🙏🙏በውነቱ መምህር ለኢትዮጵያ ህዝብ አንተን የሰጠ በውነቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይወዳታል የምንግዜም ፀሎቴ ነበረ የምራብዋንን ሴራ ስመነከት የድግል ማርያም ልጅ ክብር ይመገን 🥺🥺🥺❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Samifiker12
@Samifiker12 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ መምህራችን
@asde301
@asde301 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያመስግን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 10 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናታችንም የሚያምኑት ቅዱስ ገብርኤል የምስራቹን ያበስረን አሜን ፫ ቸሩአባታችን መድሀኒአለም እርዳን ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤
@selamselam8386
@selamselam8386 10 ай бұрын
ሰላም መምህርየ እንኳን በሰላም መጡ❤❤❤🤲🙏በፀለተቹ ኣስቡን😢
@FfFf-dt8ex
@FfFf-dt8ex 10 ай бұрын
መምህርየ ቃለ ሂወት ያሥማልና
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 10 ай бұрын
እነሱን የአሰበ አምላክ እኛንም ያስበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች መምህርችን እሽ እናዳምጣለን መምህርየ አባቴ የዋህ ቀን ምረጥ ስው ነህ እኮ ግን መምህራችን የእውነት እሽ እናዳምጣለን ❤❤❤
@etsubmeresha2482
@etsubmeresha2482 10 ай бұрын
መምህር ይህ ሰው እንዲለወጥ ይርዳህ እግዚሀቤር እንደሚረዳህ እርግጠኛ ነኝ
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመኝህውን የምትፉልገውን ያሳካልህ መምህራችን❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 10 ай бұрын
ይን ሰው እንድትለውጠው በሀጢተኛው አንደበቴ እፀልይልሀለሁ መምህር ተስፋ ስላሴንና ሀይለ ሚካኤልን በሚያወሩበት ሰአት ቅዱስ ሚካኤል በመካከላችሁ ይግባና ሁሉንም ነገር ያሥተካክልላችሁ ❤❤ ገጠመኙ ግን ልብ ይሰብራል ወገኖቸ 😢😢 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 💔💔 ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ፤ ከቅን ሰው ጋር ቅን ሆነህ ትገኛለህ፤ ከንጹሕ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤ ከጠማማም ጋር ጠማማ ሆነህ ትገኛለህ ፤ የሚበለው አሁን ነው መምህር የሀሳብህን ሁሉ እማ ፍቅር ትርዳህ ከባድ ነው 🥺🥺🥺🥰🥰🥰
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 10 ай бұрын
እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ ቀአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን ረቡኒ ዌል
@eftah21
@eftah21 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አድነን ከአምላካችን ከእግዚአብሔር አስታረቀን አደራ ቅዱስ ሚካኤል አባት ሆይ ለተጭነቅች ነፍስ ድረስ አባት አባዬ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳችሁ አባዬ ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
@yegebreail
@yegebreail 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን 👏
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z 10 ай бұрын
መምህር አባቴ የቅናህ ይህ ስው በእግዚአብሔር እጂ ላይ ይጣልህ እውነት ❤❤❤❤
@hanagossaye2910
@hanagossaye2910 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏🙏🙏
@shitayeteka4434
@shitayeteka4434 10 ай бұрын
Egziabher hoy yih sewuye wed betih melisew leke melaku kidus mekaeal yiridah m/r tesifaye
@yekdistdnglmaryamlg
@yekdistdnglmaryamlg 10 ай бұрын
Egziabher amlak hoy mhretun lakln memher tesfayem erdaw
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 9 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይርዳህ መምህርየ ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን🎉መምህርራችን እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤
@user-mh7ej2nt8t
@user-mh7ej2nt8t 10 ай бұрын
memhrye egziabher amlak yrdahu
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
አባትሆይ በዚህቤት አተ ግባ እኛንም ለክፉ ምኞት አሳልፈህ አትስጠን አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ኑሩልን
@fasicamelese7708
@fasicamelese7708 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ
@Tewahido567
@Tewahido567 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ::
@mekdesgirma-ej9kb
@mekdesgirma-ej9kb 9 ай бұрын
እግዚሐብሔር አምላክ መምህራችንን ይርዳው
@AmenTeferi-ut8nr
@AmenTeferi-ut8nr 9 ай бұрын
Egziabehare hoye erdawe
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 10 ай бұрын
መምህር አይዞህ #እግዚአብሔር ይረዳሃል በርታልን #እማፍቅር ታግዝሃለች አላማህ ለሰው ድኅነት ነውና በነገሮችህ ሁሉ #ቅዱሳን ይቀድሙልሃል
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርደህ መምህር
@user-xx6so1om1w
@user-xx6so1om1w 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ መምህር
@betikassa7943
@betikassa7943 10 ай бұрын
Egziabher yerdachew
@tigistteffera905
@tigistteffera905 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን መምህር
@abeltaye8100
@abeltaye8100 9 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር 🙏🙏🙏
@SebleHabte-ic8ik
@SebleHabte-ic8ik 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ መምህሬ
@gishugishu4312
@gishugishu4312 10 ай бұрын
እግዛቤሔር ይማራችው
@yohanesnega2291
@yohanesnega2291 9 ай бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ይርዳህ በሞገስ በፀጋ ይጠብቅህ እግዚአብሄር ይርዳህ
@prime5689
@prime5689 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መምህራችን ቃለህይወትያሠማልን
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-MARYAM.
@user-MARYAM. 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መምህርዬ
@user-ex8dl6ex7j
@user-ex8dl6ex7j 10 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ መምህራችን
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 10 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ይርዳህ
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር መምህር ቅድስ ሚካኤል በካክላችው ይግባ ሀይል ሚካኤል ም ለንስሐ ያብቃህ እግዚአብሔር ኣምላካችን
@tegest2826
@tegest2826 10 ай бұрын
Selame Memeher enkuan dehan methlen.emeberhan beserhe tebarkeh
@AkotetGebremedhin
@AkotetGebremedhin 10 ай бұрын
Egziabher amilak yiridah wudd memihirachin 🤲🤲🤲🤲
@yeshihaile
@yeshihaile 9 ай бұрын
Egziabher yerdah memeher
@Saraburtukala-kb8cz
@Saraburtukala-kb8cz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መምራችን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@whitemask900
@whitemask900 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ
@mestawetdemesse1756
@mestawetdemesse1756 10 ай бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማህ እግዚአብሔር ይመረራው አሳብህ ይሳካልህ❤
@habtamubeza4630
@habtamubeza4630 9 ай бұрын
Egziabher yirdah amen Amen Amen.
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በጣም አሰገራሚና አስደንጋጭ ነው አቤቱ አምላኬ ከምናየውና ከምንሰማው ነገር ሁላ ጠብቀን መምህርዬ አንተንም የሰራዊት ሁላ ጌታ አብሮህ ወደ ቤታቸው ይግባ መንፈስ ቅዱስ ያግዝህ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ ቅዱስ ዑራኤል አምሮአቸውን ከፍቶ ጨርሶ ምሮአቸው ለሰጋ ደሙ ያብቃቸው በአንድ ክርስትያን መመለስ በሰማይ መላእክት ይደሰታሉ መጨረሻው ያማረ ይሁን ❤❤❤
@SebleHabte-ic8ik
@SebleHabte-ic8ik 10 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሕ መምሕር ❤❤❤
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 ай бұрын
ሃይለ ሚካኤልና መምህር ተስፋዮ በሚያወሩበት መካከል እግዚአብሔር ይግባ ቅዱስ ሚካኤል ያግዝህ መምህር በጣም ነው የተጨነቅኩት መምህር ልቤ ተጨነቀ እኔም ከአጠገቤ የማቃቸው ሰወች አሉ የእግዚአብሔር ቸርነት ዝምታው ግሩም ነው ዝም ሲል ያስፈራል አሜን እግዚአብሔር በአድላይ ሲጫጩ ያሳይህ የፍጥረት ባለቤት ቅድስት ስላሴ ይርዳህ ❤❤❤❤❤
@MuluMengesha-dj3vz
@MuluMengesha-dj3vz 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤ እግዚኦ ያስብላል የእግዚአብሔር ቸረነቱ ድንቅ ነው ባንድም በሊላ ይፈውሰናል ተመስገነ
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
135ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የማይቀዱበት የመንፈስ ትዳር
1:31:42