MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የአሳብ ኃጢአት እያለብኝ ልቁረብ ወይስ ይቅርብኝ ?

  Рет қаралды 34,657

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

15 күн бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 194
@abyaabya1075
@abyaabya1075 14 күн бұрын
እኔ ዱርዬ ነኝ በብዛት መንፈሳዊ ነገር አይገባኝም አልረዳም ነበር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እግዚአብሄር ረድቶኝ እየገባኝ እየተረዳሁት ነው። ቀሲስ የሰጡት መልስ 100% ገብቶኛል። ይሄንን የምታነቡ በሙሉ እባካችሁ እራሳችሁንም ልጆቻችሁንም ከባእድ አምልኮ ጠብቁ እኔ አሁንም ድረስ በዛርና በጨሌ ጣኦት አምልኮ ምክንያት የገባብኝ ሰይጣንና አጋንንት ተግባራዊ ክርስቲያን ለመሆን በማደርገው መንፈሳዊ ጉዞ ላይ ትልቅ ተራራ ሆኖብኛል። እግዚአብሄር ይማረን።
@melakuteshome910
@melakuteshome910 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 14 күн бұрын
እመብርሃን ትርዳህ
@olderisgoodworldisbad9070
@olderisgoodworldisbad9070 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ድንግል ማርያም ለሁላችንም በምልጃዋ ትርዳን።
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 13 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እመብርሃን የከበደህን ተራራ ትናድልህ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 13 күн бұрын
Ayezoke enam enidezawe negne yemotena yemenore tegeli new yemaderhwe
@muluyieshibabaw8888
@muluyieshibabaw8888 13 күн бұрын
ኧፉፉፉፉ!!!ብቻ ምን እንደምል አላውቅም ይኸን ላሰማኝ እግዚአብሔር ይመስን የአመታት ጭንቀቴ ዛሬ ተቀርፎ ሲወድቅ ተሰማኝ። ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን! የመርሃ ግብሩን አዘጋጆች ዘመንና ትጋታችሁን ይጨምርልን አሜን !!!
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 9 күн бұрын
አሜን ፫ በእውነት
@alazars4613
@alazars4613 14 күн бұрын
እኔ ማልፈልጋቸው መጥፎ ሀሳቦች ይመጡብኝ ነበረ ስፀልይ እና በቤተክርስቲያን ሳለው አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን በርሱ እርዳታ ተፈውሻለሁ ። ለእህቴ ምመክራት ነገር ለንስሃ አባቷ ነግራ ይፀልዩላት እኔ በዛ መንገድ ነው የቀለልኝ ።
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k 13 күн бұрын
ይህን መጥፎ ሀሳብ መንፈስቅዱስ ይቀይረዋል።እሱን እንዲለውጠን እንለምነው በእውነት ያደርግልናል አሜን
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 11 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ስምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን
@sameTy-pb7cj
@sameTy-pb7cj 13 күн бұрын
ማን ነው ከምእንመናን ክፉ ሀሳብ የሌሌበት ከድንግል ማርያም በስተቀር እርሶ በሀሳቦም በስጋውም ድንግል ናት ሀሳቦ ሁሉ እንዳምላክ ሀሳብ ነው ፍህተወትን እንቢ ለክፉ ሀሳብ አንቢ ማለት ነው እንጅ ዲያቢሎስ ምን ይሰራል
@SeifuTeshome-ge5ll
@SeifuTeshome-ge5ll 13 күн бұрын
ይህ ሀሳብ የእኔም እኔጋም አለ አሁን ግን መልሱን አግኝቻለው ቃለሕይወት ያሰእማዎት አባቴ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 14 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 13 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያቦዛሎት ውድ መምህራችን በእግዚአብሔር በቸረነቱ ያስብን የብዙዎቻችን ችግር
@user-kc6pt3wb4w
@user-kc6pt3wb4w 12 күн бұрын
በእውነቱ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እሔን ጥያቄ ላቀረብሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔም ችግር ነው 😢አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ😢
@mekdimekdi5644
@mekdimekdi5644 13 күн бұрын
አምላኪ ሃይ ያለብኝን ችግር አንት ታቃለህ አንተ አርዳኝ😢😢😢😢
@SariTilahun
@SariTilahun 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይማረን ለንሰሀ ያብቃችሁ በሉን በስደት ላለን ወገኖቻችሁ በፀሎታችሁ አስቡን አባቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኔ ትልቅ መልስ ነው የተግባር ሰው ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን
@LdeaKia
@LdeaKia 11 күн бұрын
ቃልኢወት. ያሰማልን. አባታችን እባካችው. ወለተ. ስላሴ. ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ. ስጋደሙን. ልቀበል. ከአሰብኩኝ ሁለት አመት. አለፈኝ. መወሰን አቃትኝ አባካቹ. ይፈቅድልኝ ዘንድ. በፀሎታቹ አሳስብልኝ. እንደኔ. አጥያተኛው. ያለሱ. ደም አይነፃልኝም. ግን. ውሳኔ. አልባ ሆንኩኝ😢😢
@Splee-wg8sl
@Splee-wg8sl 10 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-hx5ye1gs3q
@user-hx5ye1gs3q 7 күн бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ😢😢😢
@AdyamTadesse-z8t
@AdyamTadesse-z8t 5 күн бұрын
😢😢😢
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Күн бұрын
እመብርሃን ሁላችንን ትርዳን!
@user-xv3vk1xj9p
@user-xv3vk1xj9p 14 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏 የብዙዎችን ጥያቄ ነው የመለሱልን
@-channel-yh1kc
@-channel-yh1kc 11 күн бұрын
አባታችን ጥኡመ ልሳን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄ ጉባኤ ምታዘገጁ ደሞ የስንቱን ነብስ እየመለሳቹ ነውና አምላክ በበረከት ይጎብኛቹ
@bizualemtefera3038
@bizualemtefera3038 12 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን የብዙ ጊዜ ጭንቀቴና ጥያቄዬ ተመለሰልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@vjgu7406
@vjgu7406 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን እኳን ደህና መጣችሁ 🌷🌷 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፡ማስተዋልን ይስጠን የብዙዎች ጥያቄነው።
@Mekdes-ts2ho
@Mekdes-ts2ho 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአቀረባችሁልን ሁሉ የያ ገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን መውረሻ ያድርግላቹ።
@meseretadamu3362
@meseretadamu3362 11 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን። በረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን። ጸጋዎን ያብዛልን❤🙏
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 7 күн бұрын
ቃለሕይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይቅር ይበልኝእኔም በሀሳቤ ብዙ ሀጢያት ነው የምሰራው ፀሎት ሰደረግ እንኳን ሀሳቤ አይሰበሰብ አፈ ብቻ ነው የሚነብንበው ልቤ ግን የለም እግዚአብሔር ልቦናየን ይመልሰልን😢😢😢 በፀሎት አሰብኝ እህቴ ወንድሞቸየ😢
@jdcell63
@jdcell63 12 күн бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን😢
@user-zm3tt2mz4v
@user-zm3tt2mz4v 10 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@MichaelAD91
@MichaelAD91 11 күн бұрын
መምህራችን የኔንም ችግር ነው የፈቱልኝ ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤አሜን
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 13 күн бұрын
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z 9 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማነዉን በልቧናችን ያሳድርብን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 7 күн бұрын
ለ ቀሲስ ቃል ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ጠያቄያችን እህታችን ደግሞ ባ ሀሳብ ፈተና የሚያመጣብሽ ጠላት ዳቢሎስ ነው ከ ማዕዱ እንድት ርቂ ያሚያመጣው ሀሳብ እርኩስ መንፈስ ነው ንቂብት የ አንቺ ሀሳብ አይደለም ግን በ እርኩስ መንፈስ ላይ ንቁበት ።
@woinshetTeshome_
@woinshetTeshome_ 4 күн бұрын
አሜን/፫/ ቃለ ህይወትን ያሰማለን።በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤እኛንም በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን😢
@tedamy1698
@tedamy1698 6 күн бұрын
አሜን፣ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ሁላችንንም፣ እኔንም የኃጢአት ራስ በጸሎታችሁ አስቡኝ፣ ኃይለሚካኤል ነኝ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን ይጠብቅልን
@yordi_2316
@yordi_2316 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ያለብኝን ብዥታ አጥርተውልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 14 күн бұрын
የኔም ጥያቄነዉ ለመቁርብም ሆነ ለቅድስትቤተክርስቲያን እንኳ ቅርብአይደለሁም በስደትነኝ ግን በሃሳብ ሀጢያት እንደሞተ ዉሻ ሁኜ ሸትቻለሁ 😭 ንስሐም እምገባዉ በስልክነዉ በአደበቴም ሃጢያት በሃሳቤም ሃጢያተኛነኝ አዳደየ እንደኔ የበደለ ይኖር ብየ አስባለሁ የኔይለያን 😭
@Legna27
@Legna27 13 күн бұрын
የሠማይ አባታችን ቸር ይቅር ባይ ነው ዋናው ከእቅፉ ሳንወጣ በቤቱ እንኑር ሁሉን ያውቃል ይቅርም ይለናል በደላችን ቢለያይ እንጅ ፍፁም የለም እህቴ በርቺ ከሀፅያት በስተቀር ሀሳባችንን ይሙላልን መድሀኒያአለም❤
@Beza27Tube
@Beza27Tube 13 күн бұрын
ከኔ የበለጠ ኃጢያተኛ አይኖርም በቸርነቱ ይዞኝ እንጅ 😢😢
@user-nw1yg8bt5h
@user-nw1yg8bt5h 13 күн бұрын
😢😢😢 ያንችው ቢጢ ነኝ ይማረን ለንስሀ ሞት ያብቃን😢😢
@Splee-wg8sl
@Splee-wg8sl 10 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@PETIROS-ds6sg
@PETIROS-ds6sg 7 күн бұрын
ከኔስ ማንም አይበልጥም ከሀጥያት ብቻ ሰልችቶኛል በደል እና ክርስቶስን ማሳዘኑ ግን አሁን አምላኬን የማስደስትበት ሕይወት ለመንኖር እመኛለው😭😭😭🙏
@user-qq6jy9nm2r
@user-qq6jy9nm2r 13 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@Samuel-3838
@Samuel-3838 13 күн бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና መምህራቺን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 11 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጻጋውን ያብዛልን 👏👏👏👏👏💒💒😇😇
@wubaddis6745
@wubaddis6745 12 күн бұрын
በጣም ጥሩ ጠቃሚ ስብከት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ-ህይወት የሰማልን!
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@Hagere03
@Hagere03 11 күн бұрын
ይህ ሀሳብ የእኔም እኔጋም አለ አሁን ግን መልሱን አግኝቻለው አባቴ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@addisietafere1918
@addisietafere1918 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz 7 күн бұрын
አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ከሃሳብ ሃጥያት የምንርቅበት ትልቅ መፍትሄ ነዉ እናመሰግናለን የሁላችን ጥያቄ ነበር
@tuuilgig
@tuuilgig 12 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ።እኔ ለራሴ የምጠይቀው ጥያቄ ዛሬ ፈቃዱ ሆኖ ተመለሰልኝ
@belachewmamo323
@belachewmamo323 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 😢
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 10 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 7 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ፀገን ያድልልን ለእህታችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱን አይንሳን አሜን🙏
@user-dn3lx3bh7x
@user-dn3lx3bh7x 8 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜከጤና ይስጥልን
@user-xu5li4op5u
@user-xu5li4op5u 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 13 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ❤
@sdgs6877
@sdgs6877 10 күн бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን
@abebesolomon6519
@abebesolomon6519 12 күн бұрын
ቀሲስ ቃለ-ሕይወት ያሰማልን
@BnbnBnbn-oc9zq
@BnbnBnbn-oc9zq 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 7 күн бұрын
ቃለህይወትቃለበረከትያሰማልን❤እግዚአብሔርይባርካችሁ
@user-lp4zd3jg1u
@user-lp4zd3jg1u 9 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣቦና ፀጉኡ የብዘሐሎም❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 8 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።
@rekikzemichael8395
@rekikzemichael8395 13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥዑም መና ነው በእውነቱ
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 13 күн бұрын
ቃለህ ይወት ያሰማልን 😢😢😢
@Love-id7ph
@Love-id7ph 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 9 күн бұрын
Egziabher ymesgen kale hiwot yasemalin Abatachin🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿🌿🌿
@MelatYebarkot
@MelatYebarkot Күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x 8 күн бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባዬ❤
@user-bt7ky3xm6x
@user-bt7ky3xm6x 3 күн бұрын
እግዚያብሄር ይምስገን
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 9 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን
@yematawork4601
@yematawork4601 13 күн бұрын
ቀሲስ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስፈላጊ ትምህርት ነው ያስተማሩን እናመሰግናለን
@stc6291
@stc6291 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትቃለበረከትን ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hx5ye1gs3q
@user-hx5ye1gs3q 7 күн бұрын
እኔም የሚስቸግረን ይሄ ነው 😢😢😢እባካቹ ፀልዩልን ወደ እግዚአብሔር መመለስ መቁረብ እፈልጋለው ኡፍፍፍፍ😢
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 14 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r 14 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n 13 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን
@a20mas18
@a20mas18 12 күн бұрын
አሜን❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤
@seraye9862
@seraye9862 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን! የንስሃ አባታችን እንድንቆርብ ከፈቀዱ ቦሃላ ከጉዋደኛችን ጋር ሃጥያት ብንሰራ ከከንፈር ውቺ ብንሳሳም ምን ማድረግ አለብን!
@bachejon4982
@bachejon4982 10 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ጥሩ ትምርት ነው
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 Күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ ነበር
@tibletsegebreysu5215
@tibletsegebreysu5215 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን።
@fggh6526
@fggh6526 10 күн бұрын
Amen kale hiywet yasemalinnn abatachinnn bereketachew yderibnnn❤❤❤❤
@lelina2127
@lelina2127 13 күн бұрын
የኔም የመቆየቴ ምክንያት ጥያቄ ነው ፤ከሀሳብ ያለፈ ቢሆንም... እግዚአብሔር አለማመናችንን ይርዳን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@BizuworkAsfaw-so1rx
@BizuworkAsfaw-so1rx 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 13 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን 🙏🏾
@ZabDavid
@ZabDavid Күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 10 күн бұрын
አረ ውዴት እየሄድን ነው የሰንበት ተማሪዋች የተክሊል ቆብ እያደረጉ ሲዘምሩ ለምን ዝም ትላላችሁ ?????????? የአጨብር ወረብ እያሉ የሚዘሉት ነገር እባካችሁ የሚጠየቅ አካል ካለ ጠይቁልን ?????????????????????? ግራ ተጋባን
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 13 күн бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-sj3xz1wf2n
@user-sj3xz1wf2n 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 13 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።
@meserbeye
@meserbeye 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@redietabreham4628
@redietabreham4628 13 күн бұрын
አባቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን። የነበረኝን ትልቅ ጥያቄ ነው የመለሱልኝ።
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 13 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@helengebreselassie241
@helengebreselassie241 9 күн бұрын
abatye kale hiwet yesmaln bzu tmare alow kberuln 🙏🙏🙏🥰
@masartn
@masartn 8 күн бұрын
ቃለህይወት ያሣማን
@ertselam
@ertselam 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KelakedanDesat
@KelakedanDesat 8 күн бұрын
ቃለወትን፡ያሰማን
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 9 күн бұрын
በእውነት የኔም ጥያቄ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 13 күн бұрын
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን👏👏👐
@gerneabdulla3985
@gerneabdulla3985 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@Splee-wg8sl
@Splee-wg8sl 10 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን
@lindaraymond4536
@lindaraymond4536 11 күн бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Azeb-yx8fx
@Azeb-yx8fx 9 күн бұрын
የሁሉም ችግር ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@NeriahSami
@NeriahSami 10 күн бұрын
Amen amen amen
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 13 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@kdjushs8357
@kdjushs8357 10 күн бұрын
እህቴ ስገጅ ፀልይ አይዞሽ
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 12 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
እግዚአብሔር ይለውጠን😪
6:35
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 2,6 М.
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አበቦችን ተመልከቱ ማቴ• 6፥28
59:13
ፈቃደ እግዚአብሔር  | Zehohitebirhan media official |
1:05:43
Zehohitebirhan media official
Рет қаралды 10 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН