46ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ቀበጧ ልጃቸውን ለመግራት በደብተራ ሴራ ወደአረብ ሀገር የላኩ ቤተሰቦች መጨረሻ

  Рет қаралды 32,741

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 401
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እድለኛ ነኝ ፊለፊት ተገናኝን መምህሬ👏👏ምን ላዳምጥ እያልሁ ነበር እንኩዋን ለሠማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ። ኑ እንማር እናዳምጥ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን👏
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mekdesmekdes5603
@mekdesmekdes5603 Жыл бұрын
Amen inkon abiro aderesen
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ የኔ መልካም እህት
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህርዬ የመምህር ፍሬዎች እንኳን ለተክልዬ ወረሀዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ🥰❤️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን🌹♥️አሜን አሜን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@mitawiha316
@mitawiha316 Жыл бұрын
amen
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🙌
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
አሜን
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ እህት ወድሞቸ ችግርዉስጥነኝ ሰሞኑን😭😭😭
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ የመምህር ተማሪዎች ግን እኔ ብቻ ነኝ ሼር እማረጋችሁ ለምን አታረጉልኝም
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የሥላሴ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ አረ እኔ ገና ዩቲብ ላይ መግባቴ ነው አላየሁም ነበር ይህ ገና መስማት ጀመርኩኝ እና ሼር ያላደረግሽልኝ ምን ሆነሽ ነው ግን ደህና ነሻ የኔ ውድ 💞💞💞
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so አሁን መግባቴ ነው ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ለሁሉዬ እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ መልካም እህት እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ እህት💞💞💞👏👏
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
ሁላችንም እንዲህ ነቅተን የእግዚአብሔር ልጆች ብንሆን ኖሮ ዛሬ የአውሬው መንፈንስ መጫወቻ ባልሆንን ነበር እርስ በእርስም ባልተከፋፈልን ነበር ብቻ ቅዱስ ፀባኦት ይርዳን የልቦናችንን አይን ያብራልን። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ብርሃን ከአንተ ጋር ይሁን።
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ከስደት መልስ በአካል ለመማር ያብቃን 🤲💞💞
@temesgenayanababa6501
@temesgenayanababa6501 Жыл бұрын
ስላም መምህር ስላም የተዋህዶ ልጆች እዴት ዋላችሁ ።አያቴን ለማስቆረብ ፈልጌነው እባክች የመምህርን ሱቅ ጠቁሙኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ በእውነት የተቀደሰ ሰራቸውን የተባረከ ሰራቸቅን ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ድንግል እናቴ በመልካም ስራችሁ መካከል ትሁን በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የማማከር አገልግሎቱ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ እንደት መታደል ነው ይህንን ስራ መስራት የምር አንጀቴን ነው የነካኝ 😭😭እንባዬ መጣ ምክንያቱም ስንት በችግር ውስጥ ያሉትን ሰዎች ሀሳብ እየሰጣችሁ ለቁርባን እያበቃችሁ ከችግራቸው እንድወጡ አድርጋችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ሆነችሁ ለሰዎች መንገድ እያሳያችሁ ነው መምህሬ በጣም ደስ አለኝ ባንተ ስራ በእውነት እግዚአብሔር በሚያውቀው ሆዴ ባባችብኝ የኔ አባት ውድ መምህሬ 🤲🤲🤲ተስፋ ሥላሴ ከነ መላ ባምተሰቡ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የቅዱሳን ረደኤት በረከት አይለያችሁ ድንግል እናቴ ከነ ልጇ ትጠብቅልኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ከክፉ ነገር አይንካብኝ መምህሬን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡልን በመንገዳችሁ ሁሉ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይምራችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ መምህሬ የእኛ እንቁ የተዋህዶ አለኝታ ኑሩልን አባቴ💞❤🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_ ስራዬን ባርክልኝ የኔ ጌታ ከጥቂት አድጌ እንድበርታ በረከትህ ብዙ መች ያልቅብህና ብቻ ስጠኝ እንጂ እድሜዬን ከጤና 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 _ይህ መዝሙር ስሰማ ደስ ይለኛል መምህሬ አው መልካም ስራችሀን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ይህንን መልካም ስራችሁን የሚትሰሩበት ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ከክፎዎች ምላስ ይሰውራችሁ ላንተ ክፉ ነገር የሚያስቡትን ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስጣችሁ ወደ በጎ ምግባር ይመልሳችሁ አሜን መምህሬ በጣም ነው እምወዳችሁ የኔ ውድ አባት የእማ ፍቅር ወዳጅ ኑሩልኝ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿👏👏👏👏👏🌻🌻🌻አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የኔ መልካም መምህሬ_
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Жыл бұрын
Ewnt new bka memhrn sayw hod ybsyal
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
ውይ መምህር እንዲህ አይነት መታደል ለኔም በጣም ደስ የሚል መመረጥ ነው እንኳን ለሰማህት አለቃ ለሊቀ ሰማት ቅ/ጊወርጊሰ አመታዊ በአል አደረሰን መምህራችን የሁሉም በሽታ ነው ደብተራና በአድ እምነት እሽ ጓጉቸ እየሰማው ነው እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቅህ አሜን
@hailemichael7702
@hailemichael7702 Жыл бұрын
መ/ር ተስፋ ስላሴ እንደምን አመሸህ ፤ የኪቢሸዋ ከኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሶቦቼ እንኳን ለአባታችን ለፃዱቁ ለአቡነ ተክለሃይማኖት አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤❤
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ይርዳን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ኑርልን ዲያቢሎስ ይፈር ይዋረድ
@mihretmihret5644
@mihretmihret5644 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር። እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአባታችን ተክለሃይማኖት ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሳቹ እባካቹ በፀሎት የበረታቹ ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
ቤተሰቦቸ እንኳን ለአባታችን አብነ ተክለ አይማኖት ወርአዊ በአል አደረስን መምህር አንተንም አደረሰህ አምላክ ይጠብቅህ አሜን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ የጻድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት በረከት ይደርብን
@halemahalema5104
@halemahalema5104 Жыл бұрын
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@workietube5640
@workietube5640 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@dfdd6569
@dfdd6569 Жыл бұрын
እህቴ በረከትሺ ይደርብን አስካላ ማርያም እና ፀጌ ማርያም እና ማዛ ድንግል በፀሎትሺ አስብን
@kokeb1234
@kokeb1234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ መምህረችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወራዊይ መታሰቢ አደረሳችሁ ገጠመኝ እስካ መጨረሻው እናድምጥ ርዕስ አንይ።መምህር በማህል ጣል የሚያደርጋት በጣም ጠቃሚ ነው።እህታችን ወለተ ኪዳን ብለሽ አስቢኝ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ ውድ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ጸጋውን ያብዛልህ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Жыл бұрын
እግዛብሄር በቤቱ ያፅናሽ ወለተ መድህን ብለሽ በፀሎት አስቢኝ....
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነዉ መምሕር እንደምን አመሸክ እንካን ለፃዲቁ አባታችን አባ ተክለሀይማኖት ወራዊ በአል አደረሳቹ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@emualmu1923
@emualmu1923 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር 🤲🏿እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ በዓል 😍😍🙇🏿‍♀️
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን እህታችን በፆሎትሽ እስብኝ ወለተ ስላሴ በልሽ እናቴ🤲
@user-ww7gh1zn6j
@user-ww7gh1zn6j Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ እዴት ነህ? መምህርዬ በርታልን እኔ ምንግዜም በርታ ነው ምለው እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ 🙏🙏 በጣም ትምህርት ሰጭ ነው እራሳችንን መልስ ብለን እድናይ ያደርጋል በተለይ እኛ በስደት ያለን እዴት ከሀገር እደወጣን ወደኋላ እድናይ አመጣጣችን ያደርገናል ። እድሜና ጤና ይስጥልን መምህርዬ🙏🙏🙏
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ሁላችሁ አስቡኝ
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማለን በውነት በቤቱ ያፅናህ መምህራችን በእዲሚ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤💒💒💒💒🙏
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
ወንድም ፣መምህር ተስፋዬ አበራ፣የዘውትር ጥረት የእምዬ ማሪያም ልጅ መድኃኒያለም ያበርታህ!!!
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለፃድቁ አባታችን ተክለሀይማኖት ወረሀዊ በአል አደረስን 🙏🙏👋😍☦️☦️☦️
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
መምህር ኑርልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን አባታችን
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አብሮ አደረሰን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ይጠብቅልን ቤተሰቦቼ በጸሎት አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላቹሁ
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልዬ ነዉ ሁሌም ልብ የሚነካዉ የሰዎችን ገጠመኝ በምታቀርበዉ አንዴት አስተማሪ የሆነ ነዉ በቤተሰብ ዉስጥ ባለ ማወቅ የሚመለከ የከፉ አሰራር አግዚአብሔር ፍጥረቶችን የማይጥል አምላካችን አሳልፎ አይሰጥም የራሱ መንገድ አለዉ አናመሰግናለን መምህር
@kesetebitsuamlaktesfay9650
@kesetebitsuamlaktesfay9650 Жыл бұрын
መምህር የምትስተምረዉ ትምህርት ለህብረተስቡ በጣም ትልቅ ለዉጥ ነዉ መምህር ተስፌ ኤርትራዉያን ያንተን ትምህርት አጅግ ብዙ ብዙ አይተለወጥ ነዉ የግርምካል ቤተስብ ለመጥይቅ ስደዉል ነገሮች አይተብላሽብኝ ነዉ ብጽሎት ኣስቡኝ ስላችዉ የመምህር ተስፌ ገጠምኝ ተከታተል ሲሉኝ ስዉ ምንያሕል አንደተቀይሩ ያስያል ሰለዚ አግዚያአብሄር ይርክ ወንድማችን
@fikerradis6128
@fikerradis6128 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ፃዲቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በመምህር ትምህርት ውስጥ እራሴን አግኝቼዋለሁ እና ካለሁበት ችግር ውስጥ ለመውጣት ስለተቸገርኩ ፀሎታችሁ ያስፈልገኛል በፀሎት አስቡኝ
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መመህርዬ ላንተ ፅናቱን ፀጋውን ብዝዝዝት ያድርግልክ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደናመጣህልን የጨለማውን ኑሮዬ ወደ ብርሃን የመጣውት ባንተ ገጠመኝነው አሁን ምእመናን ዛሬ ደስብሎኛል ኪዳነምህረት እናቴ አደራ ያልኳትን ፍፃሜውን አሳመረችልኝ ዛሬ ኪዲዬ የኔ እናት ሁሌም ከፊቴ ቅደሚ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ጋ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ሁሌም የህይወትሽ ዘመን ብርሃን ይሁንልሽ እማዬ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ እማዬ ልክ ነሽ የመምህር ትምህርት ገጠመኞችን የሰማ ሰው ይለውጣል ያልሰማ ሰው ይቀወማል አይይ አለመታደላቸው ይገርማል
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 Жыл бұрын
መምህረ ቃለሂወት ያሰማልን ለብዙ ፍሬ የብቃህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asternegeash1312
@asternegeash1312 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ የሚል ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
አቤት ትእግስት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በገጠመኝ መሀል ተሳስተህ ተናግረሀታልኮ የምታማክርበትን ቀን አውቂያታለሁ እንዳትቀይራት
@tigyemaeryam6738
@tigyemaeryam6738 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ገራሜ ነው ቃለ ሂወት ያሠማልን መምሕር 🤲🤲🤲🤲
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ደካማዋን ሐጽያተኛዋን ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Жыл бұрын
ወለተ አረጋይ ወልደ ዮሀንስ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ አስቡኝ
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ከራስም አልፎ ሌሎችንም መቀየር መቻል እጅግ የተባረከ እና የተመሠገነ ስራ ነው ፈጣሪ አሁንም ጸጋውን ጨምሮ ይስጣት መምህር ይህንን ገጠመኝ በማቅረብህ እናመሠግናለን ምክንያቱም ሠው በምን እንደሚለወጥ አይታወቅም ፈጣሪ ያገልግሎት ጊዜህን ያብዛልን አሜን❤❤
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አወ በጣም ያደክማል እማ ፋቅረ ብረታቱን ትስጥህ እህታችን በጣም ደስ ይላል ህይወቷ በጣም ያስቀናል በፀሎት አስቢን ወለተ ማረያም ብለሽ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ተስፋ ሥላሴ እናታችን ጽዮን ማርያም ትቅደምልህ አስተዋይ ልቦና ያድለን ቸሩ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
የሚገርም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረድቶሽ ለቤተሰቦችሽ ለጓደኞችሽ ተረፈሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በቤቱ ያኑርሽ በፀሎትሽ አስቢን መምህራችን ይህ ሁሉ የሆነው ባንተ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ የተመኘሀውን ያሰብከውን እግዚአብሔር ይሙላልህ እናመሰግናለን 😍👏😘💒❤🙏
@haregwayne1493
@haregwayne1493 Жыл бұрын
ተመስገነ አምላኬ መምህር ለአመታት የነበረ ጥይቆይ ይመልስ አግንቻለሁ። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ።
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
እህቴ እኔን ደካማ እህትሽን ወለተ ሀና በፆሎትሽ አስቢኝ አቤቱ ጌታሆይ የአፍ ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድረገኝ እምነትን ጨምረልኝ 😥👐👐👐
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥ ይህ ትምርት እጅግ አንቅቶኛል
@dubaidubai7100
@dubaidubai7100 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪመላክ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህእግዚያብሔር ይባርክልህ
@mimifirew1943
@mimifirew1943 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ዛሬም ተመስገን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ውድ አባት🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤የእህታችን ታሪክ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላት የአገልግሎት ዘመኗን ያርዝምላት በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ያኖራት በእውነት በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነች መጨረሻሽን ድንግል ማርያም ታሳምርልሽ እህታችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ማራኪዬ በጣም እምወድሸ እህቴ🥰
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ፈተናነው እህቴ በፀሎትሽ አስብኝ ውለ ተስላሴበላችው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Keyehulum
@Keyehulum Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ
@user-wy7zg8ff7r
@user-wy7zg8ff7r Жыл бұрын
ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እህታችን በፆለትሽ አስብኝ ወልደ ሳሙኤል ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ጊዮርጊስ ወለደ ሰንበት ወልደ ማርያም ወለተ ሰንበት ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወልደ ሚካኤል
@ethiopianlovely6856
@ethiopianlovely6856 Жыл бұрын
መምህር እኔም ከሀገሬ መውጣቴን ወደድኩት ስንቱን አስተማረኝ ተመስገን አምላኬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ ብላችሁ ቤተሰባቼ
@user-vi4nw1ht1d
@user-vi4nw1ht1d Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እህታችን ፀጋው ያብዛላት በእውነት ደስ የሚል በርታት ነው እግዚአብሔር ምን ያህል ቅርብ መሆኑ በዚህ ብቻ ብዙ ማስተዋል ይቻላል መምህር በርታ ተቋሚኦች ድሮም ነበሩ አሁንም አሉ ነጌም ይኖራሉ የሚድን ሰው ብዙ ሰው እየዳነ ነው በርቱ የኔ ገጠመኝ የተደረገልኝ ታአምራት እርግጠኛ ነኝ 2 ክፍል ይሆናል ለሀገሬ ያብቃኝ መምህር ብዙ ታሪክ አለ ህዝቡ ማንቃት ተገቢ ነው ሰይጣን ሴራው የሚያጋልጥ ሰው ባለመኖሩ ነው እኮ ነው ይሁ ሁሉ መከራ ውስጥ ነው የገባነው በርታ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ከሁሉም ጋር ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ በእውነት እህታችን እመቤት ምርምር ትጠበቅልኝ ብልሽት ቦታ በፀሎት አሰብን መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በጸሎት እነግርሃለሁ 🙏🙏🙏
@sindugetahun9032
@sindugetahun9032 Жыл бұрын
Memher edmena tena yestk sel temrtk betam einamsgnlen
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እንደት ከረማችሁ ይሺ መምህራችን እናዳምጣለን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ደሰ የሚለ ትመርትነወ እህታችን በእወነት ደሰ ይላል
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
መምህር የኛ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደብተራን ከአለም ያጥፍልን እግዚአብሔር ደብተራ ጠቆይ ባይኖር ኢትዮጵያ ልጆቾ አይሰደዱም ነበር
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
😍😍😍😍 መምህርዬ እግዝያብሔር ከነቤተበክ ተባረክ ፈጣሪ ያኑርልን ለደኔ አይነት ሰው ክበርልኝ በፀሎት እንድበረታ አድገኸኛል አመሰግናለው🙏
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን በፀሎትሽ አስቢኝ እህተ ሚካኤል ብለሽ ወገቤን ድስክ አድርጎ ይሔው አስሮኛል ሁላችሁም አስቡኝ
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n Жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥነን እታተችን በጣም እናመሰግናለን በፀሎት ኣስቢኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ
@saratsegay6969
@saratsegay6969 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏hunken Dena Maxu memirhachin egzabher yimasgen selam la betasabk selam la Ethiopian selam la tewahedo 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷Elelele Elelele Elelele ye zares des yemil new egzabher enanim yirdagn la kubur damu la kudus sigaha yabqegn 🤲🤲
@hollhooll1713
@hollhooll1713 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእኛም ለስዋ ይደርስ ለኛም ለሀገራችን ግብትን ለነስሃ ሞት አበቃን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
መምህረ እኛ በምንኖረበት አገረ በጣም ገና ባዲስነቱ የማይጠቀሙት ልብሶች ብረድ ልብሶች በጣም በዙ ነገረ አለ በዚህ አጋጣሚ ዱባይ የምትኖሩ እቶች ካላችሁ አሰባስበን ወደ ሀገረ ቤት እንላክላቸው ብዙ ነገረ ነው የሚጥሉት ባዲስነቱ እባካችሁ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። እባክህን መምህር በዚህ ጉዳይ ባገኝህ ባማክርህ በፀሎትህ አስበኝ ፣ እህተ ማርያም እባላለው መምህር ቢሮ መጥቼ አጣውክ እደ አምላክ ፍቃድ ባገኝህ።
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማል በጣም ደሰ የምል ፈተና ገጠመኝ ነው በፅሎት አሰብን እህታችን ወለተ ማርያም በለሽ
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቦመምህር🌿🌿🌿🌿🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እዴት ደስ ይላል እህታችን በጣም አርያ ነሽ በቤቱ ያጽናሽ በጸሎትሽ አስቢን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስራየን ባርክልኝ የኔ ጌታ እልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
@user-xx1rw4ch9i
@user-xx1rw4ch9i Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ውድ መምህራችን እሰይ ልክ A ስጨርስ መጣህልን ተመስገን ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገር እንድንማር እግዚአብሔር ይርዳን ኑ ቤተሰቦቼ እንማር አብረን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እህታችን እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 Жыл бұрын
ታድላ ቀናሁ መታደልነው 🙏🙏🙏
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 Жыл бұрын
በውነት ለመምህራችን ቃለ ህይ ወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
በእውነት መምህሬ እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን በእውነት በርች ለኛም በረከትሽ ይድረሰን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነወ መምህር ይሄ ያንተ ውጤት ነው ዕድሜ እና ጤና ከሁሉም ቤተሰብህ ጋር ይስጣችሁ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን በእውነት እልልልልል በእውነት እህታችን እና ወለተ ሰላሌ አሰብ በ ድንግል ማርያም እንኳን ደስ አለሽ ማር ሰለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋው አይጓደልብህ ምዕመናን ወንድሜን የሰው እጅ ተደርጎበት ታሟልና ብርሃኑ ብላችሁ ፀልዩልኝ።
@teshometeshome2058
@teshometeshome2058 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Жыл бұрын
መምህራችን እግዝአብሄር ምችልበትን ምያበረታህን በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልህ ለተቸገረው እድትደርስ እግዝአብሄር ይጠብቅህ አይዞህ
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ዕንቁ መምህር የመምህር ተማሪዎች ኑ እንማማር እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ
@tigyemaeryam6738
@tigyemaeryam6738 Жыл бұрын
አብየቱ አንተ ማረን 🤲🤲🤲🤲 መመሕር ቃለት ሂወት ያሠማን
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና እንደህታችን እኛም በሰደት ያለነውን በፀሎተሸ፣በሰግደት፣ያበረታን እኔም ባገኝህ ደሰ ይለኛል ፈጣሪ ይረዳኝ አንተንም ከክፎ ነገረ ይጠብቅህ
@Miratewangel2413
@Miratewangel2413 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@yaredendalew8377
@yaredendalew8377 Жыл бұрын
እረጅም እደሜ የሰጥልን አምላክ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ድንግል እናቴ ከነ ልጇ ታስባችሁ ቅዱሳን መላእክት ያስባችሁ
@FM-ys3ig
@FM-ys3ig Жыл бұрын
እንዴት ነህ መምህር ፈጣሪ አንተን በቤቱ ያቆይልን አድሜና ጤናውን ከነቤተሰቦችህ ያድልልን። መምህር እባክህ ኪዳነማርያም ብለህ ጸሎት አድርግለኝ ወንድሜ ላይ ያለው ያብር አንከርት መንፈስ እንዲወገድለት
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዉ እንደ እህታችን ጠንካራ ያድርገን ስደታችን ለበጎ መሆኑን በጣም እያየዉበት ነዉ እኔም ስደት ባልመጣ ጠፍቼ ነበር የምቀር መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን💞💞💞
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በውነት መምህራንችን በረታ ጸጋውን ያብዛልህ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
ቃለ እይወትን ያሰማልን መምህር እጅግ ጠሩ ነገር ነው እየሰራህ ያለሀው እኛም በጸሎት እየተጋሁ ነው
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
መምህር በእዉነት እግዚያአብሔር ይጠብቅ ለሀገርችን ይማርን
@fatemiaf1449
@fatemiaf1449 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት በደንብ ነው እያስተማርከን ያለህ እስካሁን ደብተራወች አሁንም ጥበብ ነው እያሉ ሠውን እያታለሉ ነው እደው ህጋዊ ፍቃድ ተሰቶናል እያሉ የባህልም ህክምና ነውእያሉ የአባቶቻችንም ጥበብ ነው እያሉ ህዝቡን ለአጋንት እያሰገበሩት ነው እባካቹህ ሁላችንም እንንቃበት አጋንትን መምህር አንተን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@user-fw4my1mo4f
@user-fw4my1mo4f Жыл бұрын
መምህር ቃልህወት ያሰማሊን
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
ስራዬን ባርክልኝ የኔ ጌታ ከጥቂት አድጌ እንድበረታ በረከትህ ብዙ መች ያልቅብህና ብቻ ስጠኝእንጂ እድሜዬን ከጤና እልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን መምህሬ 😘👏👏👏😘😘😘😘🙏
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 18 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН
48ኛ A ገጠመኝ ፦የተሰወሩ አባቶች ታሪክና የዘመናችን ገጠመኞች ( ክፍል አንድ)
1:03:03
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 629 М.
❤148ኛ Live  ለእሸቱ መለሰና  ለማን ያዘዋል መልስ የሚሆን እንወያይ
3:02:57
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 59 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН