131ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በልጆቹ ላይ ምንም የመወሰን መብት የሌለው ደብተራ መጨረሻውና ልጆቹ

  Рет қаралды 43,813

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 459
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ለ35 ሰው ነው ሼር አርጌ የመጣሁት እናንተም ሼር አርጉ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ👏
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እስኢ እልልልልልል በላችሁ እመቤቴ ማርያም ዛሬ ያደረገችልኝን አመሰግኑልኝ ሁላችሁም በጣም ደሰ በሎኛል ዛሬ መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እሰከቤተሰቦችህ በእውነት ቃላት የለኝም
@etoadiba
@etoadiba Жыл бұрын
እልልልክልልልልልልልልልል
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እልልልልልልል ልልልልልል
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
@@tigisit2534 ❤❤❤❤❤
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
እልልልልልልል የቃል ኪዳኗ እመቤት ክብር ምስገና ይግባት
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg Жыл бұрын
አልልልል
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ኧረ መምህር እንኳንም ልደትዬ አተረፈችህ🤲 እንደዚህ አትድፍፈረ ለኛሰ ተወወ ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው እንዲ በሰሰት እኮ ነው የምናይህ #አስካለ ማርያም ልደትዬ ታሰብሽ
@user-ou1mm5zz9b
@user-ou1mm5zz9b Жыл бұрын
Amen
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለእናታችን ለልደታ ለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው🙏
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 Жыл бұрын
አሜን
@samidereje3806
@samidereje3806 Жыл бұрын
መምህር ከይቅርታ ጋር ብዙ ጊዜ አንተን ለማግኘት መክሬአለሁ ግን አልኩም ።
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
እድሜ ዘመንክ ይረዝም መምህር ተስፋዬ 🙏በትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሀኒአለም ይስጥህ❤❤❤❤
@mekdes7645
@mekdes7645 Жыл бұрын
አሜን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 Жыл бұрын
መምህርዬ በነገሮችህ ሁሉ #እመቤቴ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እማፍቅር ትቅደምልህ✝️👏 #ቅዱሳን_ጻድቃን_ሰማዕታት ከጎንህ ከይለዩ 👏 ክፉ ነገሮችን በሙሉ ያርቁልህ 👏የአገልግሎት ዘመንህን #እግዚአብሔር ይባርክ ያርዝምልህ 👏👏👏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን😢😢😢 በዚህ ዘመን ከክፉ ነገር መዳን ትልቅ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር.
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ገባገባ በሉ🕊 ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው 🕊🕊🕊
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
አሰካለ ማረያሞ ፀሎት ቅዱሰን አየለይቨ አይዙቨ እህቴ ቡዙ ስዉ ከፈጣሪ ተጠለቱ የለፉ በተስበ አልን በረች በፀሎት እንስበልን ገበዘ ❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
መምህሬዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እንንኳ ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ የእማ ፍቅር ልጆች ገባ ገባ በሉ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን፫
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
#ሠልም መምህራች እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሄር ይመሰገን#እኔ ሼርር ሣላርግ አላዳምጥም #ልደትዬን ትባርክህ ከነ ልጆችህ #እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ኃጥያተኛ ቆሻሻዋ ደካማዋ ልጅሽን ለመንግሥተ ሰማያት እንድታበቂኝ በዚህ ዓለምም ከክፉ ነገር ኹሉ እንድትሰውሪኝ ዕለተ ልደትሽ ተስፋና አለኝታ አድርጌ እማፀንሻለሁና በፊት በኋላዬ ከእኔ ሳትለዪ ጠብቂኝ ዛሬም ነገም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን።።።።።
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
መምህርዬ እንካን በሰላም መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልንንንንንንንንንንንንንንንን የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን (3)👏👏👏
@alemayehuyitbarek2608
@alemayehuyitbarek2608 Жыл бұрын
Thanks
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቅህ በነፍስህ አየተወራረድክ የምታቀርበዉ ይህ ሁሉ ስራህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ከስንቱ ጋር አየታገልከ የሰዉን ነፍስ ለመታደግ በአዉነት ምድራዊዉነም ህይወትህን ሰማያዊ የሆነዉን ቅድስ ኤልሻዳይ አልፋ ኦሜጋ ይከፈልህ 😢😢😢 መምህራችን መንፈስ ቅድስ ይርዳህ አመቤታችን ትጠብቅህ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
አሜን በእዉነት
@user-cj4ml9jt4q
@user-cj4ml9jt4q 5 ай бұрын
Amen
@uxjdidiisujdjjxhzjz3324
@uxjdidiisujdjjxhzjz3324 Жыл бұрын
በጣም አሞኛል ሁላችሁም በፀሎት አስብኝ
@user-dp5ct8em8g
@user-dp5ct8em8g Жыл бұрын
የማይረሳ አምላክ ያስብሽ/ህ አይዞን እግዚአብሔር ይማሮት😢
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
ወላጆቻችን ለሰይጣን ግብር አሳልፈው ሲሰጡን ያለውን ስሜት አውቀዋለሁ በጣም ከባድ ነው ፣ ማንም በዚህ አይነት ፈተና አይፈተን ፣ እኔ ሰለደረሰብኝ የምትለው ይገባኛል መምህር 😭😭😭
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉 እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤😂 እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማሪያም ወራዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ❤🎉 የሰማነውን ለበረከት ለመልካም ፋሬ ያድርግልን❤🎉 መሰደዴ ለበጎ ነው❤🎉
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
በስመአብ እንኳን እመብርሐን ጠበቀችህ መምህርዬ እግዚአብሔር ይገስፀው ዳቢሎስን ተዋርሶ ሠዎችን የሚያዋርስ ምክትል አስመሣይ ዳቢሎስን
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
መምህር ስለአብሾ ስትናገር ጎሮቤተ የነገረኝ ነገር አስታወሰኝ የገጠር አካባቢ ነበር ጎረቤት ደብተራ ነበር ለጆቹ አብሻ ጠጥተዉ ጎበዝ ሁኑ በትምህርት እና ለኔም አባቴ ወስዶ አስደረገልኝ ግን ለእኔ እደነሱ ትልቅ ደረጃ አልደረሰኝም ብሎ የነገረኝን አስታዉሳለሁ አሁን ሰዉዬዉ መናፍቅ ነዉ እኔና ልጆቼ የአንተን ትምህርት ስንሰማ ይቃወመናል
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን አቤት መታደል ምን አይነት የልብ ንጽህና ቢኖራት ነው በአንድ ቀን የተመለሰችው እግዚአብሔር መጨረሻዋን አያሳምርልን ወድሟቿም ልቦናቸው ይክፈትልን አባቱ ጌታ ሆይ እሷን እንደጎበኘህ እኔን ልጅህን ጎብኘኝ ልቦናዬን ክፈትልኝ💔
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ልደታ ቅድሰት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ለሁላችን ትጠብቀን so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h Жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብን ይነካል በስመኣብ እግዚኣብሔር ለሁላችን መጨረሻችን ለንሰሃ ያብቃን ሌላ ምን ይባላል ከህልና በላይ ነው የእግዚኣብሔር ማዳንና እኛንም ከሚድኑት ያድርገን
@yemseracheGebre-bq6sr
@yemseracheGebre-bq6sr Жыл бұрын
መምህር እርሶን ኢትዮጵያ ከመግባቴ በፊት ባገኝ ኖሮ ብዙ አተርፍ ነበር ብዬ አስባለው በዳቢሎስ ግፊትም ይሁን በራሴም ስህተት በሂወቴ ብዙ አጥፍቻለው ከስሪያለው አሁን ግን ወይብላ ማርያምን በቃሽ በይኝ ብያት ለምኛት በጣም ጥሩ ህይወት ሰታኝ አረጋግታኝ ደስተኛ ሆኜ እኖራለሁ ❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚መምህር ተስፋ ሥላሴ ! መንገድህ ሁሉ በሥላሴ ዓይን የታየ ይሁን🤲አሜን🤲
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын
አሜን በእዉነት
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በገጠመኝ ላይ ብዙ የቤታችን ጉድ እያየን ነው እየተማርን ነው ብዙ ተምረናል ተለውጠናን ሃይማኖታችን እያወቅን ነው እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን እግዚኣብሄር ኣምላክ ልቦናችን ያብራልን ኤፍታህ ይበለን❤❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 Жыл бұрын
ይገርማል መምህር እግዚአብሔር በእዉነት ልቦና ይስጣቸዉ ለደብተራዎች
@user-xi8ex3vm9j
@user-xi8ex3vm9j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ።እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለንሰሀ ያብቃን😢😢
@user-ql9cs2lh7p
@user-ql9cs2lh7p Жыл бұрын
ሰላም እዴት ከረማችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሀና እያላችሁ😢 በጣም እያስጀገረኝ ነው ፀሎት ለማድረስ
@binyamgoytom2892
@binyamgoytom2892 Жыл бұрын
መምህር ሰላም ነዉ ሰዉነቴ ዝምብ እና ሸረሪት ነዉ የሞላዉ ተቸግርያሎ እፀልያሎ እሰግዳሎ
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 Жыл бұрын
መምህር እንኳን መድሀኒአለም አተረፈህ አቤት ደብተራ የስንት ነፍስ አጠፋ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክንፎቹን ዘርግቶ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@Gebrehiwot04
@Gebrehiwot04 Жыл бұрын
መምህር እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ። መንፈስ ቅዱስ ረድቶሃል ካንተ ጋ ነበር ጥንቃቄ ያው በምትችለው ከአቅምህ በላይ ያለውን ደግሞ እግዚአብሔር ይረዳሃል ያግዝሃል።
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንን ከዚ ይጠብቅን 🙏🙏🙏
@mikking9432
@mikking9432 Жыл бұрын
መምህር ሞተው ስለተነሱ ሱዎች እነግራችዋለው ብለክ 4 አመት ሞላው
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አሜን እኳንም አብሮ አደረሠን ሁላችሁንም የመምህር ተስፍዬ ተማሪዎች እኳንም ለልደታማር ያም አደረሣችሁ ለኢቶቢያ ሠላሟን ታጣልን ወላዲት አምላል እመብዙ የአምላክ እናት የኛመዳኒት አድነታችንን ትመልስልን ❤ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልዝ አስተማሪነዉ እንወድሀልን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
አቤት በየ ቤቱ ያለው ጉድ የኔ እንቁ መምህር የዘጠና ዘጠኙ ነገደ ምልጃ ፀሎት አይለይህ መድሐኒያለም በሱ በእናቱ በመላእክት እና በፃድቃን ሰማእታት እይታ ብቻ ያኑርህ ከጠላት እይታ ይሰውርህ ። ለእህታችን ቅደስ ገብርኤል ይፋለምላት ከእስራትዋ ነፃ ያውጣት ብስራታዊው የኔ ቁጡ መላክ ከነ ቤተሰብዋ ነፃ ያውጣት 🙏
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
የኔንም ልጅ ትምህርቱን አስትቶ ጎዳናላይ ጣለዉ ደብተራ እባካችሁ ጠጋዉ የበዛላችሁ እህት ወድሞቸ ተክለ አብርሀም ብላችሁ አስቡልኝ በልደታ ማርያም እለምናችሁ አለሁ በእማ ፍቅር በወላዲት አምላክ ልብ እዲሰጥልኝ
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Жыл бұрын
የዳንኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈውስልሽ ሁሉ በእርሱ ቀላል ነው
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 Жыл бұрын
❤❤❤የምኖድህ መምህራችን ወላዲተ አምላክ ከክፋ ትጠብቅህ እኛ ባንተ ትምህርት ብዙ አውቀናል ነቅተናል ከዚህ በላይ የምታስተምርበትን ጸጋ እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@miladres
@miladres Жыл бұрын
መምህርይምንም እልልብብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መላእክቱች ቅዱሳኖች ይጠብቁህ እንወድሀላን
@uxjdidiisujdjjxhzjz3324
@uxjdidiisujdjjxhzjz3324 Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህንን
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
ማምላክ ሁሌም ከነቤተሰብህ አትለይህ ትጠብቅህ እህታእንም ቅዱስ አማኑኤል ከዚህ ክፍመንፈስ ይገላግላት ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ብትቀበል የበለጠ ተስፋ የቆርጣል
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር በአለተ ቀና ትጠብቅልን በፀሎትህ ወለተ መድህን ብለህ አስበኝ አደራ
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እመብርሃን ትጠብቅ
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
አንተ እኮ የንሰሐ አባት ማለት ነህ። በየጊዜው የጠፋን የብዙሃንን ነፍሰ ነው የምታድ ነው። እግዚብሔር ከነቤተብህ ይጠብቅህ እድሜና ጤንነትን ይስጣችሁ
@bizumas
@bizumas Жыл бұрын
እግዚኦ ለመስማት ይከብዳል የዛሬ መምህር በመንገድክ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን እግዚአብሔር ጠበቃህ አሁንም ይጠብቅህ ከክፉ ነገር የሚጠብቅህ መላአክ ሁልጊዜ ጥለ ከላለ ይሁን እማ ፍቅር ወለድተ አምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እህታችንን የቀያረ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፨♥ስለመዝሙር የመዝሙሩ በለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አጥንት የምያለማልም ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል አሜን ቀጣዩ ገጠመኝ በጉጉት እጠብቃለሁ
@ZahraZahra-gk1yv
@ZahraZahra-gk1yv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በጸሎት አስቡኘ እስኪ ወለተ ኪዳን እያላችሁ አድም ቀን ቪዲወ ጨርሸ አላቅም ከማይጠቅመኘ ነገርኮ እስከመጨረሻው ነው እማዳምጠው😢😢😢
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤ መምህርየ ቅዱስ ገብርኤል እማ ፍቅር ከፊትም ከውሃላም ሁነው ይጠብቁህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ የኔ ኣባት🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@redietmarkne933
@redietmarkne933 Жыл бұрын
Setbke nabre gabrilne welcome my brother 🙏
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
እግዚኦ ማሃረነ ኩርስቶስ እነዚ ደፍተራዎች የሚባሉ ግን እግዚኣብሄር ይገስፃቸው መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለመስማቱ የሚከብድ የሚቀፍፍ እህታችን ፈጣሪ ወደ ትክክለኛው እንካን መለሳት❤😢
@pharmtips8969
@pharmtips8969 Жыл бұрын
እውነትም ከ አእምሮ በላይ ሆኖብካል አገላለፅክ ... በጣም ዘግናኝ ነው ቢሆንም እንኳንም አምላከ እስራዔል አነቃችሁ እናመሠግንሀለን
@liamliamshwmee3646
@liamliamshwmee3646 Жыл бұрын
ዉድ መምራቺን እንኳን በሰላም መጣህ 😍😍 መምሬ አግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛ ልህ ብዙ ትምርት የትማርኩ ቤት ህዮተን ከመጥፎ መንገድ መልሻለው 😢😢🙏🙏
@saratesfa542
@saratesfa542 Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን 🤲ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🤲🤲🤲
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
መምህር ሁሉም ይጠቅማል የተማርኩት ነገር ሰይጣንን በአላማወቅ የሚከተሉት ሰወች እግዚያብሔር አምላክ የሆነ ግዜ ህሊናቸው ሲከፍት የሰው ፍቃድ አምላክን ማምለክ እንደሚመርጡ አምለክም በምህረት በይቅርታ የሚቀበል አምላክ ነው
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ ስላሴዎች ይጠብቁህ አስካለ ማርያም እርግጠኛ ነኝ ይሳካልሻል ምክንያቱም ወላዲተ አምላክን የያዘ መቼም ቢሆን አፍሮ አያቅም
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Жыл бұрын
አቤት ፈጣጣሪ ሆይ አሳልፈህ አትስጠን እታችን አስካለማርያም ፈጣሪ ያስብሽ በርች አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነዉ መምህርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የተደበቅከው የልጆች አባት ንሰሀ ገብተክ ተመለስ ፈጣር ይቅር ባይ ነው 😢
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 Жыл бұрын
ጤና ይሰጥልኝ መምህር ዛሬ በጊዜ ተገናኝን ተመሰገን ወንድሜ እኔ ብዙ ችግር አለኝ አንተን የሚያገኞክ ቤተሰቦች በጣም የታደሎ ናቸው ለኔም አምላክ ይፍቀድ አሚን
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ገብርኤል አባቴ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦች ጥበቃው አይለይህ
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
የልዑል እግዚያብሄር ለጅ እየሱስ ክርስቶስ ልጅ ይማረን ይጠብቀን ያስተምረን መምርዬ እማ ፍቅር ትጠብቅ ለልጆችህ እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ አምላከ እግዚያብሄርን ይዘሽ ምንም ብትሆኚ ም ችግር የለም እማ ፍቅር ትጠብሽ ለአይማኖት የምትተጉ ኦርቶዶክሳዊየን እግዚያብሄር ያግዛቹ ይርዳቹ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
መምህራችን እማ ፍቅር ሂሌም ከፋትህ ትቅደም እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁን አሁንም ወደፋትም እመብርሃን በዘርፋፋ ቀማስዋ ከክፉ ነገረ ትሰውር በጣም ከባድ ነው አስካለ ማርያም እመብርሃን ትርዳሽ አይዞሽ በርቻ
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
መምህር እንኳን እማ ፍቅር አዳነችህ መምህር እባክ እራስህን ጠብቅ ለማንኛውም ቀረፅ ስትሄድ ቦታውን ለቤተሰብ አሳውቅ
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እውነት ነው እግዚአብሔር ህይወታችን እዲቀየር በዘመናችን እውነተኛ አባቶችን ሰቶናል እንጠቀምባቸው በእውነት እኔ በይሆቴ የወደቅሁ ስለእምነቴ ምንም የማላቅ ነበርሁ ግን እግዚአብሔር በስደት ወንጌልን እድማር ስለረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከወደቅሁበት ያነሳኝ አባዩሀንስ በሚያስተምሩት ወንጌል እንዲሁም የመምህር ግርማን ትምህርቶች በመማር ህይወቴ ተቀይሮል እግዚአብሔር ይመስገን ሰው በሚታይ ነገር ሊመስለው ይችላል እኔ ግን ከዛ ከሀፃያት ስራየ ማቆሜ ለኔ ትልቅ ነገርነው ያለፍቱ ዘመናት ቆጩኝ መምህር እናተን ያላወቅሁበት ዘመን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የምትወዳት እማ ፍቅር ከእነ ልጇ አትለይህ ከአጋንት ጋ እኮ ነው እየተፋለምክ ያለኸው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
@user-br1bi9re9o
@user-br1bi9re9o Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር የድንግል ማርያም ልጂ ሉኡል እግዚያብሔር ይጠብቅልን
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ መምህር አንተ በመሰለህ መንገድ ይጠቅማል የምትለውን ብታስተላልፍ አጠረ ረዘመ የሚለውን አስተሳሰብ ብትተወው ምክንያቱም እኛ እያቆምን መስማት እንችላለን ዋናው ቁምነገሩ ታሪኩ ሳይሆን በታሪኩ ውስጥ ያሉት ሂደቶች አስፈላጊ ናቸው እና አየተቸገርክና እየተሳቀቅክ እንደሆነ ያስታውቃል እኛም ሙሉ ሃሳቡን ካላቀረብክ ታሪኩ ብዙም ጠቃሚ ነው ብሎ ማሰብ ይከብዳል። ስለዚህ እባክህ እኛ መማር ያለብንን ሁሉ አብራርተህ ብታስተምር ጥሩ ነው በቁጠባ ግማሽ እውቀት ጥሩ አይሆንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን።
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህን ይጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ የተዘጋው ሂወታችን ኤፍታህ ይበለን አሜንንን🙏❤🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
በውጪው አለም ውሻ ጎበዝ እንዲሆን የተለያየ ነገር ያጠጣሉ ፡፡ እኛ አገር ለልጆችን ያጠጣሉ ይገርማል ደብተራ ፤፤
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ሠላም ውድ መምህራችን እኳን በሠላም መጣህ ቸሩ መዳኒዓለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለይ የመጣባትን ፈተና ያቅልልን ❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
እገዚአብሔር ከዚ ሁሉ ይሰውረን መምህር እመቤቴ ት ጠብቅህ❤
@kiyyayoutube8799
@kiyyayoutube8799 Жыл бұрын
ማፃፍ አለ ማቻለ ጎዳኝይ መምህር ሊቨ 12ዋይም 13ላይ ነበር ግን ካዛ ቦሀላ ላገኝይ አልቻልኩም 😢
@selamselam2754
@selamselam2754 Жыл бұрын
መምህር በማርያም ካልደከመክ አታሳጥረዉ እባክህ🤲
@aregashe419
@aregashe419 11 ай бұрын
እኮንም እግዚአብሔር አተረፍህ መምህራችን ክፍህን አያሰማን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሰማልን የሚገርም ነው ትምህርቱ 😢😢
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i Жыл бұрын
መምህር በኮሜንት እናቴን ንስሀ ግቢ ስላት የሰባል አልቀማሁ ሰዉ አልገደልኩ አለችኝ ያልኩት ልጅ ነኝ ካስታወስከኝ እናቴን በስንት ጭቅጭቅ ንስሀ ገባች ፀበል ተጠመቀች ስጋና ደሙን ተቀበይ አልኮት እሽ አለችኝ ግን ነፍስ አባቴን ላማክር አለችኝ እሽ አልኩኝ ሲጠየቁ እንኳን አንች እኔም አልቆረብኩ ቅዱስ ቁርባን መጨዋቻ ነዉይ ብለዉ ነገሮት እናቴ እብኝ አለችኝ ካሁን በፊትም አባቴን አሳምኜዉ እሽ ብሎ ተጠምቆ ንስሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን እቆርባለሁ ሲላቸዉ እንደዚሁ ነበር ያሉት ከዛ አባቴ ሳይቆርብ አረፈ አሁን እናቴ ታማለች ቁዱስ ቁርባን አልቀበልም ታስቀስፊኛለሽ አለችኝ በጣም አዝኜ እያለቀስኩ ነዉ የፃፍኩት መምህርዬ😢😢
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
እግዚያብሔር ለንሰሀ ያብቃው አስካለ ማርያም እግዚያብሔር ይርዳሽ 🙏
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ለደብተራዎች ልብ ይስጥልን እግዚአብሔር ያበርታሽ ይማርሽ እህት ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህር 🥰🥰🥰🥰
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Жыл бұрын
መምህር ሙሉ መረጃ ይደረሰን እጂ ችግር የለውም በሚመቸን ሰአት እሰማለን ለማየረባ ነገር ቀኑን እንፈጅ የለ ሰላም ለሁላችን
@mesirtwerku2226
@mesirtwerku2226 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር አተረፈህ ስስታችን ክፉህን አያሰማን እግዚአብሄር እረድቷት ፍጻሜዋን ያሳምረው
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
እመብረሀን ትጠብቅልን መምህርዬ እህታችንን አማኑኤል የርዳት 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለደብተራ ልቦና ስጣቸው ለንስሃ ይብቁ
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 Жыл бұрын
መምህር እኔም ድምጢን ይዞኛል ግን ጎፉን የለኝም ጉሮሮዬን ብቻ ነው የያዘኝ ውር አለፈኝ እመብርሀን ትማርን አሜን
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል መምህራችን አታስብ የምንረዳህ እንረዳሀለን
@fkrfkr9816
@fkrfkr9816 Жыл бұрын
በእያንዳንድ ገጠመኝ የራሴ ታሪክ አይጠፋም ፍጣሪ ብቻ ካለፍው ህይወቴ አስተምረኝ እባክህ ማረ😢😢😢ኝ በንሰሀ እጠበኝ
@selamselam625
@selamselam625 Жыл бұрын
እግዛብሄር ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህራችን መጨረሻ ላይ የምታስገባልን መዝሙር ደስ ይላል እናመሰግናለን
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
መምህር ችግር ያለበት ሰዉ ነው አየሰሙ አማያስተዉሉት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እዉነት እኛ ግን ተለዉጠናል አድሜና ጤና ይስጥልን
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ለልደታ ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓል እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው ዛሬ ደሞ የስማነው በጣም ያሳዝናል መምህር መጥኖ ይስጥህ ይሄን ሁሉ ጉድ እየስማህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተስቦችህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@zhraaas8742
@zhraaas8742 Жыл бұрын
እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶ እዳ በቆማችን ሙተናን እኮ አቤት እግዚአብሔር ትግስቱ እደስራችን ቢሆን አንድ ቀንም ባልዋልን ነበር የሀፅያታችን ምክንያ ነዉ እርስ በርስ የምጫረሰዉ መምህራችን በርታል እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ቡዙ ነፍሳት ድነዋን ከኔ ጀምሮ
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 Жыл бұрын
እህታችን እስከቤተሰቦችሽ ጨርስው መዳንይአለም ይፈውስሽ
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
አምላኬወይ ይቅር ይብለን አምላክ ምህርት በዙ ማርን ለንስሃ ያብቃን ደብተራን ያጥፍልን መምህርእመብርሃን ትጥብቅህ ከባድነው
@alexbed2441
@alexbed2441 Жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣህ መምህር
@mairyleb9245
@mairyleb9245 6 ай бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ መምህርየ እማ ፍቅር ከልጅዎ ጋ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ውይ እኳን ደና ተረፍክ መምህራችን እባክህን ተጠቀቅ ከፈጣሪ በታች በጣም አስቸጋሪ ከሆነ ይቅርብህ እኛን በብዙ ነገር ተምረናን ነቅተናን እውነት ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ትስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁን አሜን ❤❤
@hirutwubeshet2401
@hirutwubeshet2401 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memher Hamere gebrel beleh selyilgi memher
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን ደና መቱልን መምህራችን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም ለመልአኩ ቅዱስ ራጉኤል ለአባታችን ለነብዩ ኤልያስ ወረሃዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ ወይኔ መምህር እንኳን እመብርሃን ከጣላት ወጥመድ ሰወረችህ እሄሁላ ክፋት የእርሱ ነውና በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ስም የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ነው እውነት ነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ የሰወረህ ግን ምን ያህል ነው ለጭካኔ የምንፈጥነው አረ ወገኖቼ በጎ ህሊና ይኑረን መምህራችን መንፈሳዊነት ይቀደም መስማት እንጂ ማዳመጥ ማጣታችን ነው አቤቱ ልብ ስጠን
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 Жыл бұрын
መምህር እንኩአን እመብርሀን አወጣችህ ለብዝዎችአችን መዳኛ መንገድሁነህናል እድምየናቴናይስትህ
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 69 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 30 МЛН
137ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የጎዳናው ልጅ ያበደው በምንና ለምን ይመስላችኀል
1:00:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
232ኛ ገጠመኝ፦ የውሸት የተነገረ ቃል የእውነት ሆኖ ባልተጠበቀ ቀን ጉድ ሰራ
44:40
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
3ኛ ኤፍታህ እንወያይ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase is going live!
3:01:32
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН