142ኛ ♦A ልዩ ገጠመኝ፦ አረቦች እየደፈሯት የተሰቃየች ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 34,488

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 357
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 жыл бұрын
መምህር እንካን ደህና መጣህ በመጀመሪያ እግዚአብሄርን እድናውቅ ሀይማኖታችንን እድናወቅ ሰለመናፍስት እድናውቅ ሌት ከቀን እየለፋህ ለምታስተምር እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር ረዥም አገልግሎትና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግንሀለን ውድ መምራህራችን በርታልን አንተ ስትበረታ እኛም እንበረታለን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mersha714
@mersha714 2 жыл бұрын
,
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@mersha714 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@maebeltsegay5939
@maebeltsegay5939 2 жыл бұрын
q1qq1qqqq1q1qqq11qq11qq1q111qqqqqq-
@user-uv8uo8zg7w
@user-uv8uo8zg7w 2 жыл бұрын
ስዕለቴ እንዲሰመሸር ፀልዩ በእናታችሁ ይሻሀው ተስፋ ጊዮርጊስ በፈጣሪ የሚያስበኝ በላይክ ግለፁ ፀልዩዩዩዩዩዩዩ
@molokbety6970
@molokbety6970 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜነአሜአሜነ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@molokbety6970 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@user-sg3yk1kr2x ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_በሥላሴ በጣም ከባድ ገጠመኝ ነው በአረብ ሀገር ያለውን ነገር ያየ ሰው ያውቃል እንጂ ያላየ ሰው ምንም ነገር አይገባውም ነገር ግን እግዚአብሔርን ካላወቀን ፈራሀ እግዚአብሔር በውስጣችን ከሌለ ብዙ ነገር በስህተት እንሰራለን ግን በህጋዊ የሚሰራ ሰውና በህገወጥ የሚሰራ ሰው ልዩነት አላቸው ህጋዊ የሚሰራ ሰው እየተጎዳም ዝም ይላል ህገወጥ የሚሰራ ሰው እንደዚህ አይነት ነገር ካዩት ስራውን ትተው ሌላ ቦታ ቀይሮ ይሰራሉ ምክንያቱም አማራጭ አላቸው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ስለረዳን ነው እንጂ ብዙ ብዙ ነገር አለ ግን ልጅቱ በጣም ጎበዝ ነች እግዚአብሔር ወደ እራሱ መራት መጨረሻዋን ያሳምርላት በእውነት ግን ማለት ነው አርቦች በጣም ፈሪ ናቸዉ ማለትም መጀመሪያ እኛ እነሱጋ ያለውን ቀረበታ ካዩት ነው ወደ ሰራተኛ የሚያዘነበሉት እንጂ የመጅመሪያ ኮስተር ካልን ይፈራሉ ከአንድም ሁለትም ሶስትም ድረስ ያለውን ነገር መገናዘብ አያቅተንም ይህ ሰው ምን አስቦ ነው የሚለውን ነገር እኛ እራሳችን ማወቅ እንችላለን እኛ ዝም ካለን ቀረበታውን ይቀጥላል ግን ምን ፈልገህ ነው እኔ ለሚስትህ እናገራለሁ እኔጋ አታውራ አትጠጋኝ ካንል ትንፍሽ አይሉም የአረብ ወንዶ ቀፎ ነገር ናቸዉ ግን እኛ ጠበቅ ማለት አለብን ከማነኛውም ወንድ ሴት ልጅ እራሷን ጠበቅ ማለት አለባት ያኒ ማንም ደፍሮ አያናግራትም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን በብዝዎቹ የተደፈሩ በየቤታቸው የተደበቁ አሉና ይህች እህታችን እግዚአብሔር በምክንየት ነው ያወጣታ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትጠብቃት መምህሬ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ከልብ እናመሰገናለን እህታችን ከታረቅሽ ምንም ነገር በውስጥሽ ቅር እንዳይልሽ ይቅር ካልሽ ማ ሁሉንም ነገር መተው ነው እህቴ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጥልን ይቅርታ እኮ ታላቅነት ነው ሌሎችን ይቅር ማለት ካልቻልክ ይቅርታ ያላደረከው ሌሎችን ሳይሆን ለራስህ ነው።"አባት ሆይ ይቅር በላቸው" ብለህ ስለ ሌሎች ብትማልል ለዚህ በርህራሄ ለተሞላው ተማፅኖህ "ልጄ ሆይ አንተንም ይቅር እልሃለሁ" የሚል ምላሽ ታገኛለህ።ስለዚህ ለራስህ ይቅርታ ማግኘትን በጽኑ የምትሻ ከሆነ ለሌሎች የምታደርገው ይቅርታ ዋስትና ይሆንልሃል። ይቅርታ ባደረክ ቁጥር በልብህ የሚሰማህ ሞቃ ያለ ደስታ ለዚህ በቂ ማሳያ ነው።_
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የእማ ፍቅር ወዳጅ ውድ መምህራችን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁ 💚💛❤️
@mikaelabate12
@mikaelabate12 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን ከዛ ሁሉ መከራ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@elizabethmichael8768
@elizabethmichael8768 2 жыл бұрын
የሱን ልብ የመለሰልሽ አምላክ መልሰሽ ያንችንም ጥላቻ እንዲያስወግድልሽ ጠይቂው ያደርግልሻል መድኃኒአለም ድንቅ አምላክ ነው !!!
@selamawitemu5820
@selamawitemu5820 2 жыл бұрын
የመጀመሪዋ እኔ ነኝ ብስራተ ገብርኤል እባላለሁ ፀልይልኝ ምህር ብዙ ሰምቼ ከልተለወጡት መሀል ነኝ
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 2 жыл бұрын
ለዚህ ያበቃው እግዚሐብኤር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከምንም በላይ ቅዱስ እና ታለቅ እግዚሐብኤር መምስገን ነው ሁለንም ለእግዚአብሔር መተው ነው ጌታዬ አምላክ እወዳለሁ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
አዎ በስደት ስንኖር ፈጣሪ ከእኛ ጋር በብዛት በዓረቡ ዓለም ያሉ እህቶቼ ቆራቢ ፈራ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ናቸው ብዙ ጠንካሮች አሉ⛪️❤🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ👍!!!
@temesgenalemu3111
@temesgenalemu3111 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ🙏🙏
@fera7834
@fera7834 2 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር ይመስገን አንተን ለሰጠን መቼም ይሄንን እርኩስ መንፈስ በየቀኑ በሰይፈ ስላሴ ቀጥቅጬ ቤቴን እያፀዳሁ ነው እድሜ ለአንተ ጤናን ይስጥኸ
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በሰው ሀገር ሁኖ እግዚአብሔር እንኳንም ፀሎትሽን ሰማሽ እህታችን አንቺን የሰማ እኔንም ይስማኝ ሱባኤ በጣም ጥቅም አለው ለባለቤትሽ ደግሞ ፍፁም ይቅርታ አድርጊለት ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#አይ😥😥 በስደት ያለውን ፈተና ጉድ መከራ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው በውነት እኸታችን እኳንም መደኋኔ ዓለም እረዳሽ ደስ ይላል በቤቱ ያጸናሽ አሜን፫ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጲያ እናታችን!! 💒❤💒📚🇪🇹🔐👈✅🙏🙏
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 жыл бұрын
አሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
@@user-dq7jq9ov5v ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን
@user-ds3qy5bx7j
@user-ds3qy5bx7j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@kdest____6070
@kdest____6070 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን💖💒 እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን🙏
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
@user-ub5dt4wr2c
@user-ub5dt4wr2c 2 жыл бұрын
እንደ ቅዱስ ያራድ በዘመርኩልሽ እንደ ኤልሳበትም በመሰገንኩሽ እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለሑ ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታየ ፃወን አምባ ከለላየ ዝማሪ መላይክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መሕር እረጅም እድሜ ና ጤና እስ ከነቤተሰቦችሕ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለአዛኝቷ ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም በጤና ከነ መላው ቤተሰብህ አደረሰህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን በፀሎትህ አስበን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እህተ ሥላሴ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ተምረንበታል ከታሩክሽ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን እልልልልል 👏👏👏👏እልል 👏👏እልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እንዲሁም ህፃኑአ በቤቱ ያፅናሽ 👏አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ: በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን: የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::
@meieymelese5697
@meieymelese5697 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🕯🕯
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚 አሜን🤲
@zufanz6720
@zufanz6720 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
ኤልዳናዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ ባርኮ ቀድሶ መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማክ
@user-xl5fx6he8v
@user-xl5fx6he8v 2 жыл бұрын
ዘማሪ መላከት ያሰማልን የዘመናችን እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ተመላቤተሰቦችህ ይጠብቅልኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤መዝሙረ ዳዊት Psalms 129፡(130)። የመዓርግ፡መዝሙር። 1፤አቤቱ፥አንተን፡ከጥልቅ፡ጠራኹኽ። 2፤አቤቱ፥ድምፄን፡ስማ፤ዦሮኽ፡የልመናዬን፡ቃል፡የሚያደምጥ፡ይኹን። 3፤አቤቱ፥ኀጢአትንስ፡ብትጠባበቅ፥አቤቱ፥ማን፡ይቆማል፧ 4፤ይቅርታ፡ከአንተ፡ዘንድ፡ነውና። 5፤አቤቱ፥ስለ፡ስምኽ፡ተስፋ፡አደረግኹኽ፤ነፍሴ፡በሕግኽ፡ታገሠች። 6፤ከማለዳው፡ሰዓት፡ዠምሮ፡እስከ፡ሌሊት፡ነፍሴ፡በእግዚአብሔር፡ታመነች። 7፤ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ምሕረት፥በርሱም፡ዘንድ፡ብዙ፡ማዳን፡ነውና፥እስራኤል፡በእግዚአብሔር፡ ይታመን። 8፤ርሱም፡እስራኤልን፡ከኀጢአቱ፡ዅሉ፡ያድነዋል።
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ ፀሎት አላደረግኩም ነበር ስራ ይበዛብኛል
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
@@user-xr2ub5kx5c 😘🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
@@user-so5ge3wn6y 😘🙏
@abrahaml1841
@abrahaml1841 2 жыл бұрын
Betam befikir minebeb tselot new. Lbn ymestal
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስለምታስተምረን ስለምትመክረን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን መምህራችን እህታችን እግዚአብሔር እንኳንም እረዳሽ 💒✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መመህርዬ
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 жыл бұрын
ስሙ የእግዚሀብሔር ከፍ ከፍ ይበል የድግልማርያም ልጅ የሚገርም ነው ስደቴን ወደድኩት ተመሰጌን🙏🙏🙏
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንዴት አላችሁ 🙏
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ውድ መምህራችን አሁንም ከስደት ተመልሳ እንደተለመደው ሱባዬ ገብታ የእርሷ አዳም እሱ መሆኑን ማረጋገጥ ትችላለች እኮ በእውነት እንዴት ጠንካራ ነች እህቶቼ ሀረብ አገር ቤቱ ለፆሎት አይመችም: ለስግደት አይመችም: ለመፆምም :አይመችም..... ወዘተ እያልን ስንቶቻችን ነን ምክንያት ምንደረድረው ባለታሪካችን እንኳን አሮጊት እየተንቀባከበች ምንም አላገዳትም እና እንበርታ ኢሺ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንካን በስላም መጣህ ቃለህይወት ያስማልን አሜን ዝማሬ መላእህክት ያስማልን አሜን
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን ብዙ ነገር እንድናውቅ ለምትረዳን መምህራችን እግዚአቤር እድሜና ጤና ያድልልን
@user-mx3uc8jd3e
@user-mx3uc8jd3e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ መምህር በእውነት አንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እንዴ ገና ሰራን እኮ ስንቱን አስተማርክን ከስንቱ ስተት መልስከን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እንኳን ሊመናሽን ሰማ ረዳሽም በጣም ደስ ይላል ነገር ጊን እህታችን እግዚአብሔር ላንቺ የዋለልሽ ዉለታ አስብ እና የቂም መንፈስ ከዉስጥሽ አዉጭ ቂመኛ አትሁኝ ለዳቢሎስ እጂሽን አትስጪ ወንድማችን ማለት ባለቤትሽ ወደው ላይሆን ይቺላል እሄ የዳራጌ ለምሳሌ አንቺ ሳትወጅ ሳትፈልግ አጥያት እንዴ ሰራሽ ማለት ነው ሁላችም እንበድላለን ማንም ንፁ የላም ነገር ጊን ሁለም የይቅርታ ልብ ሊኖረን ይገባል ከአጠፋዉ ይቅርታ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ውድ የእማ ፍቅር ልጅ እንኳን ደና መጣልን የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑኑኑ እን ማር. በእውነት ሰለማይናገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ይቅርታ ካአደረግሽ በንፁህ ልብሽ ይቅርታ አድርጊለት መምህርስ ምን አደረገ ቢቆጣሸም ቢኮርፍም የሚጠቅምሽን ነገር እንጀ ለማይጠቅምሽ ነገር ታውቂለሽ መጥፋ እንደማያአሰብ በደንብ ተውቂለሽ ሰለዚህ ተሰማምቶ መኖር ነው ሚሻለሁ እህታችን እህተ ስላሴ ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብሽ ወለተ ማርያም እያለሽ እኔንም አሰቢኝ
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማክ በስደት አለም የምንኖር ሁላችንም መዳንያአለም አባቴ ይጠብቀን ከክፉ መንፈስ ሰራ ይታደገን
@hem9841
@hem9841 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን አለና በቸርነቱ መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እነየ ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸለት ያስብኝ በተስቤቸየ አድራ
@user-gm2sp2pu7r
@user-gm2sp2pu7r 2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሠማልን መ ምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ በርታልን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተበላሸ የሰው ሕይወት ሁሉ አንደዝች ልጅ ይሰተካከል እህቴ ልብሽ አንደ መለሰ ፀልይ ይመለሳል ዝማሬ መለአክትን ለጣፋጭ አንደበትለዘመረች ህፃን ልጅክ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ጋር ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
በእውት ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር የልጆችህ አምላክ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ እህቶቻችን እግዚአብሔር ያስተማረን ይቅርታን ስለሆነ ምንም ያክል ጉዳትሽ ብያሳዝንም ደሞ የበለጠው ፀጋ እንድበዛልሽ እንደኔ ይቅርታ ብታደርጊለት ። መምህርም ቀን ከሌት የሚደክው ዝቅ ብሎ እግዚአብሔር ማገልገል እንዳለብን አይደል ጎዶልያስ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@user-hc3nj2rt1u
@user-hc3nj2rt1u 2 жыл бұрын
ለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በርታልን. ሰለ ሁሉም ነገር እግዚ ኣብሔር የተመሰገነ🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@alemtekle506
@alemtekle506 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ከዚያ በኋላ ምንም አይነት ቂም አያስፈልግም ብትራራ ነው መምህር ተስፋዬ ያንተ ሓሳብ ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-fw4my1mo4f
@user-fw4my1mo4f 2 жыл бұрын
መምህር ቃልህወትያሰማሊን እግዚአብሔር ይጠብቂህ💓💓💓💓💕💕
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አምሜን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን የእውነት በጣም ከባድ ገጠመኝ ነው የአረብ ሀገር ሲቃይ ያየ ያውቀዋል እኅታችን እኅተ ስላሴ ከዛ ሁሉ ወተሽ በመንፈሳዊ ሕይወት እዝህ ላይ በመድረስሽ የእውነት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እና ደግሞ ትዳርሽም እዲባረክልሽ ይቅር ብለሽው በፍቅር ሞኖር አለባችሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር እኛን ይቅር ካለን እኛም ደግሞ የበደሉንን ሰዎች ይቅር እንበል የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን፫ ትዳራችሁን በበረከት ይሙላላችሁ👏❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏❤❤
@yadagalmaryamlajii5343
@yadagalmaryamlajii5343 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ለእህታችን የደረሰ አምልላክ ለኛም ይድረስልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህር በጣም እናመሰግናለን ሽአመት ኑርልን
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 жыл бұрын
መምህር እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይታደጋል ያድናልም አሜን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በጾለታችሁ ወለተ መድህን ብላችሁ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እኔም መመለስ ያቃተኝ ነገር አለኝ በማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እህቴ አይዞሽ ። ይቅር ማለት ለእራስ ነው ጥቅሙ።
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ "" እኔ የኢ/ ኦ/ ተ/ ቤተ/ ተከታይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ሆይ እኖራለሁ በቤትሽ .....
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር በጣም ልብ የሚመስጥ አጥት የሚአለመልም መዝሙር
@elk5824
@elk5824 2 жыл бұрын
እግዚአቢሔር ይመስገን። መምህር እግዚአቢሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ብጣዕሚ ትምህርትካ ንፈትዎ ።ኣማርኛ ምስምዕ ተማሂረ መናጋገር ብቻ ለምቸግረኚ ። ቃል ሂወት የስማዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን። May God bless you and protect you and your family.
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ መምህራችን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ የአረብ ወንዶች ፊት ከስጠሃቸው በጣም አስቸጋሪ ናቸው አይረዱም እኔ ፊት አልስጣቸውም ከሴቶቹ ጋር ነው ምስቀው ምጫወተው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞💞💞
@user-es4fn5dv8i
@user-es4fn5dv8i 2 жыл бұрын
አግዛኣቢሄር ይመሰገን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው ለኣህቴ የምልሸ ግን አንቺ አንካን ከኣህዛብ ከማያምኑ ገላሸ ኣየሰጠሸ አግዛኣቢሄር ይቅር ብሎሻል አና አንቺም ከልብ ይቅሬታ ኣርጊለት ደሞ ባልሸ አሰከሆነ ድረሰ ፍጹም ይቅሬታ ማረግ ኣለብሸ ውድዋ ኣህቴ አግዛኣቢሄር በልቡ ያጽናሸ መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልኝ
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 2 жыл бұрын
እሰይ እኳኖ ተሣካልሽ እህታችን ግን ለባለቤትሽ ይቅርታ አድርጊለት እግዚአብሄር የእኛንሥ ሀጺያት ይቅር ብሎን የለ ሰው ሥንሆን ደግሞ እንሣሣታለን የይቅርታ ልብ ይኑርሽ ማማየ
@user-nr9wt5zt5s
@user-nr9wt5zt5s 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መመምህር እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት የቀሰምኩ እገኛለሁ መድሐንያለም ያክብርህ ማንም ምንም ቢል እንዳሰማ በርታ ብዞቻችን ነፍሳችንን ለማዳን እየታገልን ነው
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ኑኑ የመዳም ቅመሞች ገጠመኝ ተለቋል እየኮመኮምን ወደስራችን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሜ 🤣🤣🤣
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 жыл бұрын
ስለ ማይኒንግ ስጦታዬ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባውና አሜን፫ ተመስገን አምላክ ሆይ ቃል ይህውቴ ያሰማልን መምረህችን በእውነት
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 жыл бұрын
በእውነት እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ደንግጬ ነበር ብሩ የጠፋ መስሎኝ እህታችን ይቅር ማለት የክርስቲያን ግዴታው ነው አምላካችን ይቅር እዳለን እኛም ይቅር መባባል ነው ያለብን በተረፈ በርቺ እመብርሃን ትርዳሽ
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
Amen amen amen , 🙌 elililililil. Egziabher hulem yetemesegene yhun 🙌
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም መጣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@martabrhanu798
@martabrhanu798 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንካን ሰላም መጣክ መምህራችን እህታችን ካገባሸ በሆላ ቂም በቀል ኩርፋ አይጠቅም እግዚአብሔር እንዳለሁ እኔ ይቅር እንዳልኮቹ እናተም እርሰ በራሳቹ ይቅር ተባባሉ እንዳለ አንቻም ውሰጥሸን ያለው ጥላቻ እግዚአብሔር ሆይ ንቀልልኝ ብለሸ ጸልይ እሱ ያሰተካክልልሻል እሺ ይቅር በይው እህታችን እህተ ሰላሴ እመቤቴ ታሰብሽ እውነት እግዚአብሔር ሱባዬሸን እንኮን ሰማሸ እኛ በአረብ አገር ያለን ሰው እመቤቴ ትጠቦቀን ከዚ ሰደት ያተረፍነው እግዚአብሔር ማወቃችን ነው። ለአይማኖት ሰደት ይሻላል እሰከምል የደረሰኩት እግዚአብሔር ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልል👏👏👏👏👏
@genigirma72
@genigirma72 2 жыл бұрын
ሠላምህን ያብዛልን መምህር በእውነት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን አይ ስድት ምክርዉ በዙ ነው ኮ😥እግዚአብሔር አመላክ ግን ምስ ስድትኝች ነው የልዉ እመቤቴ ማርያም ለሃገራችን ተብቃን ሁላችንም ስላም ፍቅር እንደነት ይሰጥን አሜን🤲🌾🕊
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን በጣም የሚገርም ነው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተርፈሺ በቤቱ ያፅናሺ👐❤🌿መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👐❤🌾🌿🕊⛪🇪🇹
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr ye ne mar Zemari melaek yasemalen Egziabher yasadgshe 🙏🙏🙏💖
@hshshshshsjs9464
@hshshshshsjs9464 2 жыл бұрын
Amen tebareki mhemir
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን ከዚህ ያወጣ እኝንም ከምንጨነቅበት እግዚአብሔር ያውጣን
@user-ul5yd9ep5x
@user-ul5yd9ep5x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰግን ይሆን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናልን በዙ እንድነማር ሰላደርገሽ እናመሰግናለን ከዚም ይህ ሁሉ ለደርገለሸ እግዚአብሔር ከልብሽ ይቅርታ አድርጋ እህቴ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል 😘
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 жыл бұрын
እህታችን በቃ ሰው ይሳሳታል ሴጣን ያስታል ከልብሽ ይቅርታ አድርጊና አብረቹ ኑሩ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 2 жыл бұрын
እህታችን መተው ነገሬን ከተተው ይባላል እግዚአብሔር ሁሉን ትቶልን ነው የምንንኖረው የቅርታ ይቅርታነው ግማሽ ይቅርታ የለም ለራስሽ ሰላም ስትይ ለኛም ብዙ ትምርትን ሰተሽናል የተሟላ አድርጊው
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒🙏
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ሥለማሽ እድለኛ ነሽ እባክሽ እህቴ በፀሎት አሥቢኝ ወለተ ኪዳን ብለሽ እኔ ውጭ ያለሁ ሊያገባኝ ሢጠብቀኝ የነበር ፍቅረኛየን አሁን ለማግባት በተለያየ ምክንያት 6ወር ሆነኝ ግን መጋባት አልቻልንም እህቶቸ በፀሎታችሁ አሥቡን ወለተ ኪዳን እና ገብረ ተንሣየ ብላችሁ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
ኣዎ ክርሰትያን መተው ነው እህታችን የመጨረሻው ያሳመረልሽ እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን⛪✅🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመሰገን ።መምህር ቃልህወት ያሰማልን
@user-kc9vv5fy3d
@user-kc9vv5fy3d Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር እውነት ነው እግዚአብሔር የሥደተኛች አምላክ ነው ለዘመና እኛን መሥሎ ሂይወታችን ምሥቅልቅሉን ሢያሣየን የነበረውን በጨለማ አኑሮን የነበረው ጥላታችን ጠይጣን ባምላካችን በሥሙ እራሥ እራሡን ብለና በተናቅነው በትንሾቹ እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ወራሾቹ እንደሆንን አውቀናን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏💟💟💟
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 жыл бұрын
ትክክል መምህር እግዚአብሄርን ያወቁት በስደት ነው
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 2 жыл бұрын
egziabher ymesgen 🙏
@darleshefurno6206
@darleshefurno6206 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mulubelay4925
@mulubelay4925 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጡ ስለምታቀርቡልን ትምህርቶችና ገጠመኞች እግዚአብሔር ያክብርልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብወ ይስጥልን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር በእዉነት የዝች ልጅ ታርክ የኔም ታርክ ይመሳሰላል በእዉነት ብዙ ችግር አጋጥሞኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሉንም አለፌ አለሁ በቸርነቱ በጣም እየተገረምኩ ደግሜ ደጋግሜ ነዉ ያዳመጥኩት እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ደግሞ ባልሽን ይቅርታ አድርጊለት እሱ ተፀፅቶ ጥፋቱን ካመነ አምነሽዉ ኑሪ
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይሙላላችሁ እስኪ በመልካምነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን ጫን በማረግ
@tt7u791
@tt7u791 2 жыл бұрын
መህር ሰላም ላንተ ይሁን እህታችን እግዚአብሔር እኛን ያስተማረን እየ ተበደሉም ብሆን እቅር ማለትን ነው እና ስለ እግዚአብሔር ብለሽ ከልቢሽ እቅር በይሁ እግዚአብሔር አምላክ ካንችጋር ይሁን
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር በሀጣት የወደቅነዉን ያያል ያነሳል ከመከራም ያድናል አኳኩ ይከፈትላችኋል ብሏል በእዉነት ለህታችን የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ለኛም በስቃይ ዉስጥ ላለነዉ ይድረስልን አሜን እህታችን በርች እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@rozaabere2025
@rozaabere2025 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እኔንም አስበኝ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይህን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን ይቅርታሽ ከልብ ይሁን ባልሽው ጊዜም ተመልሰሽ ከባልሽ ጋር ወልደሽ በፍቅር ኑሪ ሁሌም አመስጋኝ ሁኚ እኔ ማነኝ የሚለውም ጥያቄ ሁሌ ማሰብ ያስፈልጋል ያሳለፍሽውን ህይወትም አስቢ ካጠፋሁ ይቅርታ እግዚአብሔር ብዙ ነገሮችንም አድርጎልሻል ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ❤️❤️❤️
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
እህታችን በእዉነት እንኩዋን እግዚአብሄር እረዳሽ ባለቤትሽንም ከልብሽ ይቅር በይዉ እህታችን መተዉ መሄሬን ከተተዉ አለ ያገሬ ሰዉ እናም ይቅር በይ ከልብሽ
@yalemworksisay3081
@yalemworksisay3081 2 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን አ
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 2 жыл бұрын
Qala hewat yasamalen mimher
@user-qf1gz2zz6f
@user-qf1gz2zz6f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
142ኛ ♦B ልዩ ገጠመኝ፦ከአረብ ሀገር  እንደመጣች ጠንቋይ ያገባት ሴት መጨረሻ
43:19
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН
ሰበር ቪዲዮ‼️ሌላ ድንቅ ስራ‼️
14:08
Hasab Meda
Рет қаралды 1,9 М.
49ኛ  ልዩ ገጠመኝ ፦ ይህማ ያንቺ ፀባይ አይደለም በሏት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:17:52
የንስሐ መዝሙራት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
46:05
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 23 М.