ela tv - ያለምወረቅ ጀምበሩ | ኢትዮጵያ ታየችኝ [የፋና ላምሮት አሸናፊዋ] - Yalemwork Jenberu | New Ethiopian Music 2022

  Рет қаралды 2,907,057

ELLA RECORDS

ELLA RECORDS

Жыл бұрын

New Ethiopian Music 2022 | Ethiopian Music 2022 | Amharic Music
ela tv Production - Yelemwork Jenberu - Ethiopia Tayechgne - New Ethiopian Music 2022 - ( Official Music Video )
Subscribe today: goo.gl/7936J7
ያለም ወርቅ ጀምበሩ - ኢትዮጵያ ታየቺኝ - አዳዲስ የሙዚቃ ቪዲዮዎች 2022
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2022 | Ethiopian Music 2022
Tigrinia Music 2022 | New Tigrinia Music 2020 | Eritrean song 2022
New Eritrean Music 2022 | Eritrean Music 2022 | Amharic Song |
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic

Пікірлер: 1 300
@user-xi9hz7qm3x
@user-xi9hz7qm3x Жыл бұрын
ማነው በተደጋጋሚ የሰማዉ ይህን ገራሚ ስራ ሰላምሽ ይብዛ እህት
@madinamadina953
@madinamadina953 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ደምጸ መረዋዋ
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 Жыл бұрын
ከ🇪🇷👈🏾 ❤አማራ💚💛❤ እወዳቹ አለው አንድ ቀን እመጣለው ጎንደር❤ የ ጎንደር❤ ልጅ ነኝ እማገባው። 🇪🇷❤💚💛❤👏🏾🙌🏾
@demamumesfin2931
@demamumesfin2931 Жыл бұрын
Eritreans and Gonderians have much in common: honest, respectful, hardworking, religious, brave, and heroic.
@user-ub5xj1xk4s
@user-ub5xj1xk4s Жыл бұрын
ምስ ሓረድትኻ ክትዋሰብ? ስለምንታይ ካብኦም ተፈሊና ሃገር ኮኤንና?
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 Жыл бұрын
@@user-ub5xj1xk4s ኣነ ድጸልኦ ኣብ ዓለም ቆማል ትግራዋይ🤮👈🏿 ከምዚ ከማካ ሓሳድ ረሳሕ ጨናዊ ዓለት ጥራይ እዩ። ካብታ ጨናዊት ደጋል ዓባቅ ረሳሕ ማህጸን ሓፍትካ ብዓሰርተ ዕጽፊ ኣምሓረይቲ❤ ትሕሸኒ።
@user-ub5xj1xk4s
@user-ub5xj1xk4s Жыл бұрын
@@danielkahsay5038 እወ ትግራዋይ ቆማል፡ ረሳሕ ጨናዊ ዓሌትዩ። ኣምሓራይ ከኣ ሓራድን ጨቋንን እዩ። ስለዚ ነዞም ዓጋመን የእዱግን ገዲፍካ ጓል ዓድኻ ጓል ኤረይ ጻዕዳ ዘይትምርዖ?
@demamumesfin2931
@demamumesfin2931 Жыл бұрын
@@user-ub5xj1xk4s Your nick name speaks love and peace but your words are misguided. Amhara never ever fought Eritreans in history let alone butchering even the juntas who betrayed them. It was the Amharas who harbored Eritreans during your fight for independence and kept the properties of many Eritreans for over 20 years and pass it over to them with respect. Do you know all that story? Have a nice read and time.
@mikimakmeku6572
@mikimakmeku6572 Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ሁሉ ያብዛልን በተረፈ ሙዚቃዉ ዋዉ ነዉ
@adanealemayehu1626
@adanealemayehu1626 Жыл бұрын
ከግብርኤል ከጨርቆስ ስላሴ ዋልድባ፣ መቸም ሰው አይጠፋም ሜሮን የተቀባ!!! 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@zedtur1536
@zedtur1536 Жыл бұрын
አንደኛ
@hiwotderessa1255
@hiwotderessa1255 Жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ጎንደር ስሄድ አጠገቤ ያሉትን ሰዎች ኢትዮጵያ እኮ እዚናት ነበር ያልኳቸዉ ውስጤ ያለዉን ስለ ተጫወትሽ ደስ ብሎኛል I love gonder ባልወለድብሽም እወልድብሻለዉ!!!
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
ክብርት ይስጥልን 🙏
@hiwotderessa1255
@hiwotderessa1255 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@hiwotderessa1255
@hiwotderessa1255 Жыл бұрын
ፋሲል ታዛ ሆኜ ኢትዮጵያ ታየችኝ እናት አለም ስላት ምነዉ በሸማችኝ . . . ከገብርኤል ከጨርቆስ ስላሴ ዋልድባ መቼም ሰዉ አይጠፋም ሜሮን የተቀባ እንደ ደረጃዬ ለኔ እንደሚገባ አረ ባባጃሌ ጎንደር ለኔም ቀባ😍😍😍🙏❤🙏
@demamumesfin2931
@demamumesfin2931 Жыл бұрын
You will have it soon!
@hiwotderessa1255
@hiwotderessa1255 Жыл бұрын
@@demamumesfin2931 I will 🙏❤🙏
@desalegnfentaye4847
@desalegnfentaye4847 Жыл бұрын
you have a nice voice ፍሲል ታዛ ሆኜ ኢትዮጵያ ታየችኝ ፤ እናታለም ስላት ምነው በሰማችኝ፤ ቸሩ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን።
@user-yu6dh7qo2b
@user-yu6dh7qo2b Жыл бұрын
Enat alem slat maw basamachign saw hagar hugna
@user-sf7yz9jx2o
@user-sf7yz9jx2o Жыл бұрын
ከዳጋ እስቲፍኖስ ዘጌ ጣና ገዳም አማራየ💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰ጎንደርየ 💚💛❤️🤍
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
የግጥሙ መልእክት ገብቶሃል? አማራነትን አያሳይም ።
@user-gl1rl3hx9t
@user-gl1rl3hx9t Жыл бұрын
እውነት ነው አማራዬ ወደ ፊት!!
@user-sf7yz9jx2o
@user-sf7yz9jx2o Жыл бұрын
@@ethiopiaafrica5008 በአንድ በኩል ዳጋ እስቲፉኖስ ዘጌ ጣና በባህር ዳር ዙሪያ የሚገኝ የጎጃም ክፍለ ሀገር ነው መቸም አማራነትን የሚያፈርስ ሀሳብ ታስተላልፉለች ብየ አላስብም
@user-jf3tw2zg3l
@user-jf3tw2zg3l Жыл бұрын
Tikiki meliktu lela nw aysachalachewum enji
@atuusol3548
@atuusol3548 Жыл бұрын
ጎንደሬወች ስወዳችሁ፣ ከምንም በላይ ጀግና ሀገር ወዳድ ባለማተብ ናችሁ በጣም ያምራል ::
@biniyammebratu1691
@biniyammebratu1691 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች እግዚኣብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!!
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@getubekoye3022
@getubekoye3022 Жыл бұрын
ስለ ጎንደር እሚመጥን የተረጋጋ ዘፈን ነዉ በጣም ደስ ይላል በርች👌
@Mimipaulos
@Mimipaulos Жыл бұрын
በጣም አይ ሀገሬ ❤️ፈጣሪ ለሀገርና ለህዝብ ብሎ የሚዋደቀውን ጥምር ሀይል ይጠብቅለ‍እን ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤️
@mahiletmesifin
@mahiletmesifin Жыл бұрын
በረችልኝ 💚💛❤
@onetow8844
@onetow8844 Жыл бұрын
@@Mimipaulos ስድሳ ሆድ ድድ።።ብስምብ።።ስምድድ ድድ።።ብስምብ።።ስምድድ ሦ ድቅድቅ
@fhch1651
@fhch1651 Жыл бұрын
​@@Mimipaulos😊
@haileengdaw8045
@haileengdaw8045 Жыл бұрын
ድምፅሸን ስሰማ የሚነዝረኝ ነገር አለ ድምፅ 100 % ግጥም 100% ቅንብር 100% ቦታው 100% ሁሉም 100% ነው ያለምዬ በርች
@elizabetmelese200
@elizabetmelese200 Жыл бұрын
"እንዲህ ቅርብ ነው ወይ ጎንደር ለፀሀይ ጎህ ሳይቀድ ማለዳ አብርቶ ሚያሳይይ!!!"❤❤❤❤❤👏👏
@Ethiowegtube973
@Ethiowegtube973 Жыл бұрын
እኮ
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው🙏🏾
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Жыл бұрын
Ere Gitim, Love you.
@hanaasfaw2878
@hanaasfaw2878 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
አይድምጰ ግራማሞገስ ወይማማር ጀግናነሽ በርቺ
@user-io4lb5xk4u
@user-io4lb5xk4u Жыл бұрын
ምርጥ ስራ በርቺ ❤❤❤አድናቅሺ ከወ ትግራይ ድምፅ ዋዉ ነዉ ሠላም ለምድራችን🙏
@zelalemfentahun5377
@zelalemfentahun5377 Жыл бұрын
10q for all
@user-d9t
@user-d9t Жыл бұрын
Feqer ena Selam letegray wondemochachin
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Amen 👌🤲
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 Жыл бұрын
ሐገሬ ናፈቅሽኝ ጌታ ሆይ እባክ የኢትዮጵያን ዳግም ትሳዬዋን አሳየኝ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ሐገሬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
@gashatube6962
@gashatube6962 Жыл бұрын
ጎንደር ሁሉ እንዳማረብሽ እናት አለም ምርጥ ስራ "ተው እንጂ ተው እንጂ አንሁን እንደ ልጅ አርገው እንዲበጅ"
@johnking4876
@johnking4876 Жыл бұрын
ፋሲል ታዛ ሆኜ ኢትዮጵያ ታየችኝ እናት ዓለም ስላት ምነው በሰማችኝ 😍😍😍😍😍😍
@zemenueshate5142
@zemenueshate5142 Жыл бұрын
እጂ ነስቻለሁ🙏🙏🙏🙏 ሀገሬ ሁሌም ትፈተናለች እመኑኝ ሁሉንም አሸንፋ ታድሳ ትወለዳለች💕💕
@yeamanulaberalegn5483
@yeamanulaberalegn5483 3 ай бұрын
ጨለማዉ ብልጥግና ን ስናሼንፍ የምንጨፍርበት ሙዚቃ ይሆናል !! ቅድሚያ ትግል ። ድል ለፋኖ !! ብልጥግና ይዉደም !!
@amanueleyasu7777
@amanueleyasu7777 Жыл бұрын
አቤት ግጥም አቤት ድምጽ አቤት ቀሚስ አቤት አለባበስ በጣም ያምራል ሙሉ የሆነ ስራ ነው። ጎንደሬወች ስወዳችሁ፣ ከምንም በላይ ጀግና ሀገር ወዳድ ባለማተብ ናችሁ።
@endalewfeleke1356
@endalewfeleke1356 Жыл бұрын
wow
@user-vn2nm4ff9b
@user-vn2nm4ff9b Жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ኮሜንት እኛም እንወዳችሁኋለን ❤🥰🥰
@eldanahonelegn8960
@eldanahonelegn8960 Жыл бұрын
💕🙏🙏🙏
@sitifkadu1950
@sitifkadu1950 Жыл бұрын
@@endalewfeleke1356 =
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
🥰🥰
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
“እንዲህ ቅርብ ነው ወይ ጎንደር ለፀሀይ ጎህ ሳይቀድ ማለዳ አብርቶ የሚታይ “ የኔ ወርቅ ግሩም ስራ ነው ከአለባበሱ ጀምሮ ከፍ በይልን 😍ጎንደሬዎች ደሞቸ ውድድ ነው የማደርጋችሁ እህታችሁ ከወሎ ራያ ቆቦ ❤
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
እኛም ውድድድ ❤🙏
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
እኛም ውድድ
@user-wv8vz1fl5s
@user-wv8vz1fl5s Жыл бұрын
እኛ ጎንደሬዎችም ራያ ቆቦን እንወዳችኋለን! ደማችን አማራ ነውና።የናተን ባህልም ሁሌም ነው የምንወደው።ወንድምሽ ነኝ ጎንደር አማራ
@zelalemfentahun5377
@zelalemfentahun5377 Жыл бұрын
egnam enwedishalen ehitalem
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Жыл бұрын
እኛም ውድድድድድ በማያልቀው የኔ ቆጆ ደማችን ናችሁ አማራየ እህትሺ ነኝ ከጎንደር ማርየ ❤️❤️🌹🌹🌹💞💞🥀🥀💐💐🌺🌺💪💪👍👍😍😍💛💛🌷🌷🌷❣️❣️💘💘😘😘😘💕💕💙💙💙💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😘😘💕💕💘💘
@AYlove2487
@AYlove2487 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@romogang350
@romogang350 Жыл бұрын
I like music Ethiopian and culture I'm Malian🇲🇱 in Italy 🇮🇹
@danbeltube3338
@danbeltube3338 Жыл бұрын
ሲፈቅድ እና ሲዎድ ጎንደር ሲታረቅ ዘውድ ይደፋል ካባ እንደ ጥሩ ወርቅ እግዜር የሰጠህን ጎንደር ለእኔም ስጠኝ ሲታደል ደርሸ መቸው አያመልጠኝ አንደኛ ነው ❤❤
@AbyssiniaMedia1980
@AbyssiniaMedia1980 Жыл бұрын
"እንዲህ ቅርብ ነው ወይ ጎንደር ለፀሀይ ጎህ ሳይቀድ ማለዳ አብርቶ ሚያሳይይ!!! አቤት ግጥም አቤት ድምጽ አቤት ቀሚስ አቤት አለባበስ በጣም ያምራል ሙሉ የሆነ ስራ ነው።
@werikkassa6976
@werikkassa6976 Жыл бұрын
I will say this is the best best music Of course you have the amazing voice your style the way you dress you are so calm please do not change your style and thank you thank you thank you❤️❤️🌹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abebederbie4827
@abebederbie4827 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ሙዚቃ
@ansuwrmohamed8885
@ansuwrmohamed8885 Жыл бұрын
ሱማሌ ሁኝየ ጎንድር ገባሁ በሃሳብ ዉይ ድምፅ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y Жыл бұрын
ና ወንድሜ ❤😢
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
ሶማሌና ኢትዮጵያ እኮ አንድ ነን የኔ ወንድም! ናልን በፍቅር እንቀበልሃለን!!
@ሀገሬኢትዮጽያ
@ሀገሬኢትዮጽያ 21 күн бұрын
አበበ ብርሃኔ የቀበሌ 4 የጎንደር ልጅ በጣም አድናቂህ ነኝ። ይህ ዜማ ወርቅ ነው። ጎንደርን ሰፈሬን .......አስታስወስከኝ። 🙏🙏
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ የኔ ውብ ከተማ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@user-gp7fy7nb9g
@user-gp7fy7nb9g Жыл бұрын
ልዩ ነሽ ከእነስራሽ❤❤❤ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሃገራችን ሰላሟ ይብዛልን
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy Жыл бұрын
አሜን ይብዛልን
@ahmedarebu9992
@ahmedarebu9992 Жыл бұрын
የ ሀሊማ አብዱ ሮህማን ድምፅ ቃና እዚህ ውስጥ ይገኛል
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
ፍትህ ለሀገር ወዳዱ ለአማራ ህዝብ ፍትህ. ለራያ ለቆቦ ህዝብ ፍትህ በማንነታችን ለሚግደሉት ለወለጋ ለራያ ለቆቦ ህዝብ ፍትህህህህህህ ለየዋሁ ህዝብ ለአማራ ህዝብብብ
@adeydramawithyoutube8484
@adeydramawithyoutube8484 Жыл бұрын
እሥኪ ፖለቲካህን ተው አንተ ሥላወራህ የሚሆን ነገር የለም
@getayawkal2612
@getayawkal2612 Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ እድግ በይልኝ የኔዋ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤
@Dagi-man
@Dagi-man Жыл бұрын
ምርጥና ትሁታዊ ስለኢትዮጵያ ተስፋነትን ያስቀደመ ስራ ነው በርችልን
@Zeritkeygbllovemycountry364
@Zeritkeygbllovemycountry364 Жыл бұрын
I love amharic music you have a nice voice keep it up u have a talent from Eritrea peace 🇪🇷and 🇪🇹
@EthioVoice
@EthioVoice Жыл бұрын
I love Eritrean music 🇪🇷
@wendifrazewdie2393
@wendifrazewdie2393 Жыл бұрын
Two eyes,Two Ears on One face like 🇪🇹 and 🇪🇷 you are my dear brothers
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n Жыл бұрын
💚💛❤️🕊️🕊️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
💛💚❤️💕💘 ኢ...... ስወዳችሁ 🎉🎉❤
@mathitilachew7644
@mathitilachew7644 Жыл бұрын
We are families,i wish we united again.❤
@eldanahonelegn8960
@eldanahonelegn8960 Жыл бұрын
የእዉነት ምርጥ ስራ ነዉ እንወድሻለዉ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ጎንደርየ የኔ ሞገስ የኔ ካባ 💕💕💕💕💕💕💕💕
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
🫶💕ጎንደርዬዬዬዬዬ 💕ንፍቅፍቅ አልሽኝ !!!🙏🙏 👍👍በጣም ጥሩ ድምፅ አለሽ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው🙏🙏🙏🙏
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
የጎንደር ወርቅ (እህት ማር) እጅግ ድንቅ ሥራ ነው የኔ ፍቅር እንኳን ደስ ያለሽ ።
@samriz9458
@samriz9458 Жыл бұрын
አለምዬ ከፋና ላምሮት ጀምሬ እየተከታተልኩሽ ነበረ ድምጽሽ በጣም ያምራል እና እየጠበኩሽ ነበር በርቺ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy Жыл бұрын
አሜን
@tesfatemesgen7680
@tesfatemesgen7680 Жыл бұрын
Kemir mirt ethiopia ye natalwm Gonder lij nesh abo yimechsh
@ahmedyimer8318
@ahmedyimer8318 Жыл бұрын
ዋው ያምራል ኢትዮጵያዊ ቃና ነው ያለው ሁሌም በተስፋ የምጠብቃትን ኢትዮጵያ ነው በዜማሽ ውስጥ ያስቃኘችን|ያለምወረቅ ጀምበሩ
@milkaamen6601
@milkaamen6601 Жыл бұрын
በሚገባት ልክ ተቀኝተሽላታል ኢትዮጵያን ግሩም ስራ ነው ከአንች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ግጥም የፃፈልሽም ክብር ይግባው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም እድል።
@abebetube1172
@abebetube1172 Жыл бұрын
ወይ ድምፅ 💯ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ❤️
@TonyOCHGBO
@TonyOCHGBO Жыл бұрын
Wow very nice good job ♥️👍
@johnstudio24
@johnstudio24 Жыл бұрын
I am from Israel and i am really enjoyed in Ethiopian music, and that is why i made Ethiopian lyrics music. Love ❤️ u ethiopians
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h Жыл бұрын
🙏😘
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 Жыл бұрын
10q
@agaretube2103
@agaretube2103 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@user-ji1qs8vw6z
@user-ji1qs8vw6z Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርችልን 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤
@getanehmelesse573
@getanehmelesse573 Жыл бұрын
Just I share you're comment as also for Israel love you isealian land of jusus
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 Жыл бұрын
እናቱን የሚወድ ይመርቃት💚💛❤️
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k Жыл бұрын
ከቃል በላይ ነው አማራ አገር ወዳድኑቱ ሁሌም ደስ ይለኛል
@getasewalemnew9753
@getasewalemnew9753 Жыл бұрын
ውድ ኤርትራውያን እና የሀገሬ ልጆች ሠላም ይሻለናል እና ሠላሙን ፈጣሪ ይችረን እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 Жыл бұрын
🌾🇪🇷🇪🇹🌾
@mahiwoloyewa6528
@mahiwoloyewa6528 Жыл бұрын
@@africanhabesha9650 🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪👈🙏
@solomongebreamlak279
@solomongebreamlak279 Жыл бұрын
What a nice voice you have, keep it up!! May God bless you all your coming events as wallllllllll from Eritrea 🇪🇷.
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@weynimulue9631
@weynimulue9631 Жыл бұрын
Km
@tezeraasegu609
@tezeraasegu609 Жыл бұрын
ማልቀስ ስራየ ነው ጎንደር የኢትዮጵያ ነገር በጭራሽ አይሆንላትም እንዴት አርግዘህ እምጠህ ወልደህ ያሳደከውን ኢትዮጵያን የሚያክል ሃገር ችላ ትላለህ ጎንደርና የኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው። ተባረክ ፣ ብሩክ ሁኝ እህታለም።
@Helen-vj4mv
@Helen-vj4mv Жыл бұрын
my አማራዬ አቤት ድምፅ👑👑👑👑👑👑💚💛♥️💚💛♥️👌👌👌👌👌👌👌👌
@mahderey
@mahderey Жыл бұрын
I appreciate u 👏🎤🎧betam betam gobez nesh qetiybet yene konjo👌💖keep it up✊🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Libanos
@Libanos Жыл бұрын
Fana lamerot big respect for recruiting this beautiful singer I’m so amazed she’s not an ordinary singer she have this beautiful voice and the music her voice it’s wow well done 👍
@robertrobertsalau2774
@robertrobertsalau2774 Жыл бұрын
Maasai from🇰🇪 love Ethiopia people ♥️
@Ra.com65
@Ra.com65 Жыл бұрын
We love you 🇰🇪 too
@mekonnenborena9106
@mekonnenborena9106 Жыл бұрын
The warriors of Kenya, maasai. The rich culture and of course one of honest people in the country. I love Kenya
@yinebebmezgebu779
@yinebebmezgebu779 Жыл бұрын
we Love u too,neighbours
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Жыл бұрын
Thank you rob Kenya part of east Africa love you
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 Жыл бұрын
ጎንደሬዎች ትችላላችሁ እመቤቴን ስወዳችሁ woow
@hayat6676
@hayat6676 Жыл бұрын
እንዲህ ቅርብነውወይ ጎንደር ለፀሀይ 🔥🔥🔥
@user-ew6jl9ju4c
@user-ew6jl9ju4c Жыл бұрын
እባየ ይመጣል ስለእምየ ኢትዮጲያ ሲዘፈን የኔ ዲቡሸ ስወዲሽ
@Ayax722
@Ayax722 Жыл бұрын
Hai I can,t understand eathopia because I'm Indian but i like so much music and people Ethiopia. So my name is Khan thank u very much .
@melkamukassie3248
@melkamukassie3248 Жыл бұрын
I am really indebted to Fana Lamrot for discovering this queen! I couldn't stop listening to this music ...you are a living miracle
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 Жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርች ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስል 💚💛❤🙏🙏
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy Жыл бұрын
አሜን
@yeabsiradebebe1008
@yeabsiradebebe1008 Жыл бұрын
መዳረሻሽ ታላቅ ነው፣፣፣ምርጥ ድምፅ !!!
@nigussiegizaw2423
@nigussiegizaw2423 Жыл бұрын
ያለምወርቅ ጀንበሩ፣ከፋና ቴለተቭዥን ውድድር ጀምሮ ጎበዝ ለሙያዉ የምትመጥኝ መሆኑን ፡ እንደ አንድ መደበኛ አድማጭ ማወቅ ችያለሁ፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ፡፡ ባለ ምርጥ ባለተሰጥዎ ነሽ፡፡ የዉዳሴ ማዕበልን ለሞራል ስንቅነት እንጂ በባህሩ እንደማትዋጪ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ብዙ ነገር ከአንቺ እንጠብቃለን፡፡ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ፡፡
@tekeinfo3635
@tekeinfo3635 Жыл бұрын
አምሓራ የኢትዮጵያ ምሰሶ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@adeydramawithyoutube8484
@adeydramawithyoutube8484 Жыл бұрын
ዘረኛ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
@@adeydramawithyoutube8484 ቆሻሻ አማራ ኢትዮ ግም አንተ ነህ ዘርኛ የሸተትክ
@tekeinfo3635
@tekeinfo3635 Жыл бұрын
@@adeydramawithyoutube8484 በፍጹም ዘረኛ አይደለሁም እውነታ ነው ደግሞ እየተመለከትን ነው ።
@Ethiopya.
@Ethiopya. Жыл бұрын
@@adeydramawithyoutube8484 እንድ ውንፊት ይዝርዝርሸ ልክ ነው
@abrhammekuant2319
@abrhammekuant2319 Жыл бұрын
ጥበብ የያለም ወርቅ ያለምም ናት የሷ አሟልቶ ሲሰጣት ልክ ነው ቀሚሷ በርች ነው በርች ነው ሌላ ምን እላለሁ እኔ ባለኝ አቅሜ ይሄን ሰጥቻለሁ 👏👏
@MohammedAhmed-hj6ky
@MohammedAhmed-hj6ky 11 ай бұрын
I love Ethiopians 🇪🇹and Eritrean🇪🇷 musics lyrics
@simegnmesfin6416
@simegnmesfin6416 Жыл бұрын
ያለም ወርቅ እንጠበቅነው ሙዚቃሽ ያስደምማል በጣም ነው የወድኩት
@nigussiegizaw2423
@nigussiegizaw2423 11 ай бұрын
የማትጠገብ ናት። በተሻለ ስራ ለመምጣት ያብቃሽ። በእኔ በኩል ከሆድዬ ጀምሮ የቤተሰብ ስሜት ነዉ ያለኝ።መልካም ጊዜ ይሁንልሽ።
@abdullaawal7659
@abdullaawal7659 Жыл бұрын
ድቅ ስራ ነው የኔ ቅመም አቤት ድምጽ 100% አለባበስ 100% ግጥም100% ሁሉም ድባብ አለው በርች
@astawilmu4492
@astawilmu4492 Жыл бұрын
አቦ መጨረሻሽ ይመር የኔ እህት ወግና ባህልን የጠበቀ እናታለም ጎንደርየገለፀ ምርጥ ዘፈን ይሉሻል ይሄ ነዉ!!
@tsegayebiset5859
@tsegayebiset5859 Жыл бұрын
ኩራት፤ጀግንነት፤ሰላም፤የሀገር ፍቅር፤ቆራጥነት …………….ጎንደር ወስጥ ብቻ ያሉ እስኪመስለኝ ድርስ
@Sarbet888
@Sarbet888 Жыл бұрын
You are Gold; these days, the musicians are the only ones who still connect me to the Ethiopia I love.
@kassayedagnaw3954
@kassayedagnaw3954 Жыл бұрын
I have listened it for the whole day, what shall i do. it told me the mystery of my Religion and my Country. Thanks Yalemwork. GOD Bless Ethiopia
@hanaasfaw2878
@hanaasfaw2878 Жыл бұрын
Similar feeling I even cried with love
@abenzer68
@abenzer68 Жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ 👍👍👍ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 5 ай бұрын
ሰው መክሊቱን ሲያገኝ እደዚህ ነው❤❤❤
@user-lf1tv1ix2h
@user-lf1tv1ix2h 6 ай бұрын
ያለምወርቅ አንችን ምገልፅበት ቃል የለኚም ብርች ያሳድግሽ።
@alemtube1549
@alemtube1549 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ💚💛❤️😉😉 ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏
@hananhanan-sd1hq
@hananhanan-sd1hq Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ጎደሮች በፍቅር እወዳችኋለሁ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
አቤት ግጥም አቤት ድምጽ አቤት ቀሚስ አቤት አለባበስ በጣም ያምራል ሙሉ የሆነ ስራ ነው።
@ayinalemdemise0168
@ayinalemdemise0168 Жыл бұрын
Wow 👌
@beyenetigistu9503
@beyenetigistu9503 Жыл бұрын
ከገብርኤል ከማርቆስ፣ስላሴ ዋልድባ፣ መቼም ሰው አይጠፋም ሜሮን የተቀባ፣ እንደደረጃዬ ለኔ እንደሚገባኝ፣ ኧረ ባባጃሌው ጎንደር ለኔም ቀባኝ። ....አስደናቂ ስራ ነው። ያለምወርቅ ጀምበሩ
@demoztessemie1466
@demoztessemie1466 Жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ። ያለምዬ(my classmate) ሰላምሺ ይብዛ አቦ። It's amazing voice .
@serkalemzewudie9807
@serkalemzewudie9807 Жыл бұрын
Getting such type of musician is nice at this time. since most Ethiopian musician's today are not as attractive as the old musician but this Lady. Great respect.
@user-vn2nm4ff9b
@user-vn2nm4ff9b Жыл бұрын
ዋውውውው ሁሉም ነገር የተሳካለት ሙዚቃ ያለሞርቅ እንደስምሽ ሁሉም ነገርሽ ወርቅ ❤❤❤❤🥰
@yeamanulaberalegn5483
@yeamanulaberalegn5483 3 ай бұрын
የአርቲስት አበበ ካሴ ምትክ እንደምትሆኜ ተስፋ አደርጋለሁ ። አርቲስት ሁሌም ከእዉነት ጋር የመጎዝ ግዴታ ስለለበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ
@tsehaytsehay7284
@tsehaytsehay7284 Жыл бұрын
ሁሌም አይከፈውም ጎደር ደጉ የያገሬሠው በርች በርች
@galaxyacademy5301
@galaxyacademy5301 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን እህታችን ። ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን!!!🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@neza88
@neza88 Жыл бұрын
ጊዜ እያሸከመ ጊዜ ሲያሳርፍኝ አቤቱ ስንቱን ችዬ ስንቱ እድል አልፈኝ የቤቱ ልጥ ማገር ምሰሶው ታረገኝ ቤቱ🇪🇹ይፍረስ አልል ያለ ስሜ አልገኝ ያለምዬ የእኔ ወርቅ ትችያለሽ
@edenhailu275
@edenhailu275 Жыл бұрын
I love amhara❤️ people ❤️❤️
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 Жыл бұрын
10q
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን❤
@tigistfisha5691
@tigistfisha5691 Жыл бұрын
ዋዉ በርቺ ያለም ወርቅ ስራወችሺን ሁሉ በራሴ እራይ ነዉ የማያቸዉ፡
@josefemack2206
@josefemack2206 Жыл бұрын
waw ምርጥ ስራ አለምዬ አማራዬ ጎንደር መልካም እድል💚💛❤🔥🔥👏👏👏💪💪💪
@hanaasfaw2878
@hanaasfaw2878 Жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽ ደስስስ የሚል ጎንደር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያየ❤❤❤❤
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 Жыл бұрын
በጣም ውብ የሆነ ሙዚቃ ነው :: ወርቅ ነሽ እንደስምሽ
@user-ow2ke4du6p
@user-ow2ke4du6p Жыл бұрын
ጎንደርዬ የኔ ፍቅር ስላሽ ይብዛልኝ 🙏♥️
@fanuelyodit7219
@fanuelyodit7219 6 ай бұрын
ኤርትራዊ ነን ግን ይሄ ዘፈን ሰምቸ እማተግበው ነው ጎበዝ ቀጥይበት
@Ra.com65
@Ra.com65 Жыл бұрын
Wow SO beautiful 💚💛❤️🌹🌹🌹እባክህ አምላኬሆይ ኢትዮጵያን አስባት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ij4sx1hb1h
@user-ij4sx1hb1h 11 ай бұрын
አቤት ውበት አማራዬ የሀገር ታሪክ የሀገር ፍቅር ❤❤❤ ኢትዮጲዬ ❤❤
@birtukantehiue9280
@birtukantehiue9280 Жыл бұрын
ስንቴ እንደሰማሁት በጣም ደስታ የሚል ስራ ነው ያለምየ በርቺ 😊😊🔥🥰
@adisadmasu2127
@adisadmasu2127 Жыл бұрын
ስለኢትዮጵያ ተስፋን የሚያሳይ ስራ ነው በርች የአለምዬ ከአንች ገና ብዙ እንጠብቃለን
@fidel_tube1
@fidel_tube1 Жыл бұрын
ግጥም...ድምጽ...አለባበስ...በጣም ያምራል!
@solotub890
@solotub890 Жыл бұрын
ደስ የሚል ሰራ ነው 👏👏👏❤❤❤
@user-ww5uc7zs2y
@user-ww5uc7zs2y Жыл бұрын
Amhara culture is amazing ❤️
@alemedia4960
@alemedia4960 Жыл бұрын
ዘፈኑ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለዉ የተረጋጋ የጎንደርን ባህል የጠበቀ ስራ ነዉ;; ካንቺ ከዚህ በላይ ብዙ ስለምንጠብቅ ቀጠይበት;;
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ይሄን ሙዚቃ፣ ምን ይሻለኛል፣ በጣም ነው የወደድኩት፣ ፈጣሪ የድሮ ፍቅራችን በቸርነቱ ይመልስልን፣ ሰውን በሰውነቱ የማከብር የምወድ ወንድማችሁ ነኝ፣ ያለምዬ እህቴ በርችልኝ፣ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ።
@workuhiruy356
@workuhiruy356 Жыл бұрын
ድንቅ ነው! ይበል ለኢትዮጵያዊነት የሚመጥን ጥበብ ጤና ሁኝልኝ የእኔ ልጅ💚💛❤️
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w Жыл бұрын
የኔ ደምፀ መረዎ በረችልኝ ❤❤❤ የኔዎ የጎንደረ ወብ
@birukgegziabher5744
@birukgegziabher5744 Жыл бұрын
What can I say ...Amhara is gifted..so peace for our country.. Always Amhara....
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 38 МЛН
ያለምወርቅ ጀምበሩ መገን ወሎ - seifu on EBS
3:05
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3,1 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,2 МЛН
ХАЛТУРЩИК
0:23
KINO KAIF
Рет қаралды 4,6 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 4,7 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 4,7 МЛН