No video

Yalemwork Jenberu - Na Mare | ና ማሬ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

  Рет қаралды 1,732,863

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 405
@freeworld6783
@freeworld6783 2 жыл бұрын
ፋና_ላምሮት ላይ ነው ያየሁሽ እሁን ግን ባንች ሙዚቃ ሱስ ተጠምጃለው በቀላሉ ሱስ ላይ የማልወድቅ ሰው ነበርኩ 💚💛❤️
@shegawferede2189
@shegawferede2189 2 жыл бұрын
Mn yishalenal betam enji her song is special
@birhanuwoldegebriel2766
@birhanuwoldegebriel2766 2 жыл бұрын
Ha ha ha ha
@bineluda7558
@bineluda7558 2 жыл бұрын
አንደኛ ምርጥ ዜማ ከምርጥ ድምፅ ጋር እንዴት እንደወደድኩት ሀምሳ ጊዜ ይሆናል የሰማሁት በርቺ ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 жыл бұрын
የሚገርመው ይቺ ልጅ ዘፋኝ መሆኗን እንኳን አላውቅም ነበር ግን ወርቅ ምንግዜም ወርቅ ነው ነጥሮ ይወጣል:: ከፋና ላምሮት በሗላ ይኸው ገና ዛሬ እያየሁት ነው፥ የሚገርም ወርቅ የሆነ ድምጽ ነው ያለሽ የ፹ እና ፺ ዎቹን ክዋክብቶች የምትተኪ የዘመናችን ምርጥ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም::
@abibeyene9692
@abibeyene9692 2 жыл бұрын
@Alemeshete እኔስ ብትይ ዘፋኝ መሆንዋን አላዉቅም ነበር ደስ የምትል ናትኝ.
@rita4819
@rita4819 2 жыл бұрын
አሰሱንም ገሰሱንም እየዘፈኑ ቢያሰለቹኝ ከሙዚቃ መንደር ብጠፋ ይችን የመሰለች ልጅ አስመለጡኝ ጊልዶ የስራህን ይስጥህ በርች ማሬዋ ፋና ላምሮት ታሸንፊያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ፋና ላይ ነው ያገኝሁሽ የኔ ውድ ድምፀ ማርዋ አድናቂሽ ነኝ ደሜ በርቺ 💪💪💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@hamdiali5962
@hamdiali5962 Жыл бұрын
We Hachette
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 3 жыл бұрын
ና ማሬ ና ማሬ ና ለ ንፅሁ ፍቅራችን ስትል ና ማሬ ና ማሬ ና 🥰😘🥰🥰
@user-xl8lm1qg1f
@user-xl8lm1qg1f 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ የዘጠናወቹን ድምጥሰማሁለበል የተለየነው💔😭👈
@kalisarafikidavid6578
@kalisarafikidavid6578 4 жыл бұрын
Good song!! We love you Ethiopians from Rwanda🇷🇼
@kalisarafikidavid6578
@kalisarafikidavid6578 Жыл бұрын
@@thankyouGod2119 oh, no dear! You can help🤣
@user-it1se5hf4u
@user-it1se5hf4u 4 жыл бұрын
እንኳን ለደብረ ታቦር በዓለ በሰላም አደረሳችሁ ::
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 2 жыл бұрын
አለባበስሽን አሥተካክይ እሕት ድምፂሽ ያምራል በጣም ጎደሬኮ የምነት ሐገር ነበርች አሑላይ ግን አዝማሪ የበዛበት ሆኗል በዚሕ ውብ ድምፂሽ ዘምሪበት ውዴ🙏🙏🙏
@salehayimer1111
@salehayimer1111 2 жыл бұрын
አዝማሪ የመጣው ከጎደር ነው
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 2 жыл бұрын
እማ ለሰዳቢ አትስጭን አዝማሪ አይባልም ስራነው ሲቀጥል ሀይማኖትሺን ለራስሺ መጀመርያ እራስሺን ፈትሺ ማንም በዚች ምድር ንፁየለም
@salamst8116
@salamst8116 Жыл бұрын
ስራ ነዉ አዝማሬ አትበይ ወረኛ ምን አገባሽ ስለጎንደረ የቅናት መንፈስ😷😷😷
@temesgendemessie9301
@temesgendemessie9301 3 жыл бұрын
ዋው ጣፋጭ ድምፅ
@gentleman4427
@gentleman4427 2 жыл бұрын
ከ ፋና የመጣችሁ እጃችሁን ወደላይ🙌
@mabubaabakeno8491
@mabubaabakeno8491 2 жыл бұрын
👆🏽
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 5 ай бұрын
Fun 😂😂😂😂 i'm fano
@user-mt3xe3xw1t
@user-mt3xe3xw1t 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርች😍😍😍😍😍😍😍
@FanomektYe
@FanomektYe 5 ай бұрын
የኔ ውድ በርችልኝ አሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤ 2:51
@nigussiegizaw2423
@nigussiegizaw2423 Жыл бұрын
ያልምወርቅ እንደ አንድ ያንቺ አድናቂ ሰዉ፡- የሚሰጡሽን ስራዎች ካንቺ አቅም አንፃር መምረጥ ይኖርብሻል የሚል አስተያየት አለኝ። አለምጦ መዋጥ በጣም ጥሩ ነዉ። አቅምሽ ዘመን የሚሻገሩ ስራዎች የሚያክል ወይም የሚልቅ በመሆኑ ።መልካም ጊዜ።
@radetkasa1731
@radetkasa1731 2 жыл бұрын
ከድምፅሽ ፍቅር ጠሎፎኛል የኔ ጎንደሬ ይቅናሽ❤
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r 9 ай бұрын
እኮንም ለራስሽ ዘፈን አበቃሽ ያለም ወርቅ የኛ ጀግና ከምንም በላይ አድናቂሽ ነኝ የኔመልከመልካም❤❤❤❤❤
@user-gw8fl3vi3l
@user-gw8fl3vi3l 2 жыл бұрын
ባለባበስ ለይ ቢታሰብበት ጥሩ ነው ከዚያ ውጭ ግን ጣዕመ ዜማ ያለውና የሚወደድ ዘፈን ነው Bravo✡
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
ጎንደር አማራዊት ዉድድድድ ከሸዋ እህትሸ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰
@salamst8116
@salamst8116 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@YaredTesfay-wp1xx
@YaredTesfay-wp1xx 3 ай бұрын
በጣም ብዙጊዜ አዳመጥኩት ይመችሽ ያለም
@user-xn9ld1jn7e
@user-xn9ld1jn7e 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጠ ናቹ 🇪🇹 🇪🇷
@mayikotube3412
@mayikotube3412 4 жыл бұрын
Ertirawochum wustachin nachu😍😘❤
@isayasyirga5608
@isayasyirga5608 3 жыл бұрын
ኤርትራዊ ውስጤ ናችሁ💗
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድድድድድድድድድድ
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደብሮኛል እስኪ በ like aስደስቱኝ ደስ ይበለኝ
@mahibrhan7914
@mahibrhan7914 4 жыл бұрын
ዛሬስ እኔም ድብር ነው ያለኝ ጌታን
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 4 жыл бұрын
@@mahibrhan7914 አይዞሽ ማር ሁሉም ለ በጎ ነው የት ነሺ ማር
@mahibrhan7914
@mahibrhan7914 3 жыл бұрын
@@user-qv8sy8mp6h ሪያድ ኣንቺስ
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 3 жыл бұрын
@@mahibrhan7914 ቤሩት ነኝ 😭😭
@hawitube4863
@hawitube4863 4 жыл бұрын
ደስ ይበለኝ ላይክ አድርጉኝ የስደት እህታቹ ነኝ
@Thefuture-Z
@Thefuture-Z 4 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@tube3791
@tube3791 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ያልፋል
@user-yw8rs8oz1w
@user-yw8rs8oz1w 3 жыл бұрын
ኤረ ደስ ይብልሽ ዉዴ አይዞሽ💖💖😘😘😘👌
@mulusewabebe2091
@mulusewabebe2091 2 жыл бұрын
አለባበስሽን አስተካክይ በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለሽ ፣ጎንደሬ መሆንሽንም አትርሺ
@hawitube4863
@hawitube4863 4 жыл бұрын
አላየሁትም ልቅደማቹ ብየ ነው ና ማሬ ❤
@obiyya3372
@obiyya3372 2 жыл бұрын
ድሮም ምርጥ ነበርሽ Glad fana more ወደ ህዝቡ ስላመጣሽ You are amazing....
@user-pv1uh7hu1f
@user-pv1uh7hu1f 11 күн бұрын
የኔ ወርቅዬ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 2 жыл бұрын
It's amazing, it's absolutely great music.
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 2 жыл бұрын
Believe me or not, in the future she will become one of the best singers in ethiopia She can manage her wonderful voice. That is talent.
@habeshanmarkh-mark453
@habeshanmarkh-mark453 2 жыл бұрын
congra
@tizitagetachewu6153
@tizitagetachewu6153 Жыл бұрын
betkkl yalkewu new eyehone yalewu
@usehhyh
@usehhyh Жыл бұрын
Not one of the best singer. She will be the queen. Now also for me she is the queen. She substituted aster aweke for me
@ethotube3543
@ethotube3543 4 жыл бұрын
ኑ መሬ መሬ like🤓ግጩኝ ተስፈ አልቆርጥም😂😂❤❤
@medaliakal7977
@medaliakal7977 3 ай бұрын
This song is very Nice. This artist yelemwork is good...from Djibouti
@zemenemiskir8793
@zemenemiskir8793 2 жыл бұрын
One of the best music which is underrated, I don't understand why the view for this music is still in thousands instead of in millions. I found this music Yesterday in KZfaq and I don't remember how many times I watched it and still I didn't get enough of it.
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
Because back then she wasn't famous like now. Our people give attention mostly for famous not beginner that's the reason Unfortunately. Me personally haven't get a chance to see it till now.
@zemenemiskir8793
@zemenemiskir8793 Жыл бұрын
@@marmar803 well said, that is always the trend. being successful in attracting the attention of Ethiopia's for truth is hard earned. but easily brain-washable for fake and pretentious information.
@enatubekoye4154
@enatubekoye4154 2 жыл бұрын
የኛ ወርቅ የበለሣይቱ አብሮ አደጋችን ሥወድሸ
@ecaccount7816
@ecaccount7816 Жыл бұрын
አለምዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እሚያምረው እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድ አድናቂሽ እና ያገርሽ ልጅ ነኝ ከአርባያ ትህትናም እንዳንች ብትሆን ምኞቴ ነው በጣም ነው እምወድሽ
@kalgalsaid2032
@kalgalsaid2032 4 жыл бұрын
I like this song with Ethiopia🇪🇹🇭🇺🇭🇺
@sekartube4543
@sekartube4543 4 жыл бұрын
የሀሊማ ድምፅ ይመስላል በርቺ🤙
@tseganeshalebel4401
@tseganeshalebel4401 Жыл бұрын
ፋና_ላምሮት ላይ ነው ያየሁሽ እሁን ግን ባንች ሙዚቃ ሱስ ተጠምጃለው በቀላሉ ሱስ ላይ የማልወድቅ ሰው ነበርኩ 💚💛👌
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
Best music " we don't buy for love "
@demekesiltan1805
@demekesiltan1805 Жыл бұрын
በጣም አስደማሚ ድምጽ! በርቺ በእርግጠኝነት ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ።
@tigabumelkamu8046
@tigabumelkamu8046 4 жыл бұрын
Wow Yalem...Titi...It is senior melody !
@getahunfitsum
@getahunfitsum 2 жыл бұрын
You knew it 1 yrs back
@tigabumelkamu8046
@tigabumelkamu8046 2 жыл бұрын
@@getahunfitsum Yes Sir
@eremetmolla7953
@eremetmolla7953 4 жыл бұрын
ያለም ወርቅ ዋውው በርችልኝ ያገሬ ልጅ ቲቲየ የኔ ዉብ ሰወዳቹ በርቱልኝ ጓደኞች
@abcdefghabcdefgh8064
@abcdefghabcdefgh8064 2 жыл бұрын
ቀጥይበት ፍቅር ታሰዣለሸ የኔ ማሬ
@fasilgonderew5723
@fasilgonderew5723 Жыл бұрын
Tileyalesh!!!
@abdohassan5009
@abdohassan5009 3 ай бұрын
Allah ya'izak ilove ethiopian songs from somalia
@eshetealutube
@eshetealutube 2 жыл бұрын
the condition and the time may not allow to listen your music before, even this is nice too. why the people and me saw it before? sorry!! 10M viewrs needed. you are a here, and winner of FANA LAMROT. hoping to listen your music always. great.
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 2 жыл бұрын
I agree with you so but I tell you only 1 brother. She will become one of the greatest musicians.She has an incredible voice, she can sing all, Her voice is more powerful than the musical instrument.
@user-nq8tn9nn4o
@user-nq8tn9nn4o 4 жыл бұрын
ዋው ድምፅሽ ያምራል
@tadebarch
@tadebarch 4 жыл бұрын
Wuyyyyyyyyy Betam Begugut Stebkew Yenebere Sra Woyne Yalmyeeeeee Betam New Miyamrew
@user-xn9ld1jn7e
@user-xn9ld1jn7e 4 жыл бұрын
ሁሉ ሽኮር ብጣዕሚ ደስ በለኹም
@enyewzeleke8041
@enyewzeleke8041 4 жыл бұрын
ምርጥ :ዘፈን :ነው ይመችሽ : ማር!!
@user-ic4vd9nn7y
@user-ic4vd9nn7y 4 жыл бұрын
ዋው ነው ዋው የሆነ ደምጽ ነው 😍😍😍😍😍😍😍
@getahunfitsum
@getahunfitsum 2 жыл бұрын
እናንተ ቀድማችሁ አውቃችኋል
@NonaNona-ee9hz
@NonaNona-ee9hz 4 жыл бұрын
When the song started I felt it's Sudanese song cause the music also, I liked Sudanese out fit(altoop) it's a nice addition to video clip. Follower from sudan❤
@mameawash8838
@mameawash8838 2 жыл бұрын
Real sound of angels
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ድምፅ ይገርማል
@seniamberbir9578
@seniamberbir9578 2 жыл бұрын
very wonderful singer grill take care for future thats Why future we Wait a lots successful ok dear yalemwork jemberu l wish birilliant seccessful from yours!!!❤.....
@AlemuAdugna
@AlemuAdugna Жыл бұрын
it is the best music you will continue
@melattadesse6935
@melattadesse6935 2 жыл бұрын
የምር አንደኛ ነሽ ለሁሉም ጊዜ አለው በርቺ
@virginiaharvey
@virginiaharvey 2 жыл бұрын
Great video.artiste.visual.all best to crew.
@lakewmelkamu8600
@lakewmelkamu8600 2 жыл бұрын
what a lovely voice you have!
@dinkuabate3705
@dinkuabate3705 2 жыл бұрын
ገና ድሮ ነው ያሸንፋሽው !! ወደፊት ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖች እንደምጣወጪ እርግጠኛ ነኝ።
@danieltaye7685
@danieltaye7685 2 жыл бұрын
Lik endene fana lamrot lay aytuat yemeta man nw
@KadarSahal
@KadarSahal 3 ай бұрын
best of best
@fekrfekrfekrfekr4584
@fekrfekrfekrfekr4584 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራነው ቀጥይበት በርች
@neima9405
@neima9405 2 жыл бұрын
አይገርማቸም ሙዚቃ እንዳላት አላቅም ነበር ፋና ላምሮት ነው ያወኳት
@abebawabebe4037
@abebawabebe4037 4 жыл бұрын
እዩልኝ የኔን ገዳይ በርቺልኝ ያልቲ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወድሽ እና ድምጽሽን የማደንቀው ነው። በዚህ ዘፈን ላይ አዘፋፈንሽን ወድጀዋለሁ። አንድ ነገር ግን አሰተያየት ሳልሰጥሽ የማላልፈው። የዳንሽ ፍጥነት ከሙዚቃ የዜማ የአመታት ፍጥነት ጋር እኩል አልሄደም። ያንቺ አደናነስ ፈጠነ። ልክ እንደ ካሴት በፍጥነት እንደሚጠነጥነው። መጀመሪያ ሁሌ የእንቅ ስቃሴሽን ሁሌም ከሙዚቃው ጋር መስማማቱን አረጋግጪ። ከቀረጻ በፊት መለማመድ አለብሽ። በአካል ባገኝሽ እንዴት አርጌ በዚህ ዘፈን እየደነስኩኝ አሳይሻለሁ። ልክ ቀስ እያልሽ ወተት በትንሽ ማሰሮ እንደሚናጥ ቀስ እያልሽ ቢሆን የሱዳኖች ትክ ክለኛውን አደናነስ ታገኝው ነበር። በዚህ በኩል ያለው አስተካክይ። በተረፈ ሸጋ ነው።
@AHBDinthehouse3121
@AHBDinthehouse3121 3 жыл бұрын
ww bes of best amharic songs
@sahlegebrielbelete5343
@sahlegebrielbelete5343 2 жыл бұрын
What an Underrated Piece of Art. You Proved Yourself to be Worthy. Keep It Coming. You Got a Great Future Ahead of You.
@migbarutiruneh8808
@migbarutiruneh8808 4 жыл бұрын
ዋውው ድንቅ ስራ ማርሽም ይምጣልሽ ፍቅርን አጣጥሙ።
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@MinaluBekele-vi8gd
@MinaluBekele-vi8gd 5 ай бұрын
Mezmur Achibet dimstun 😮😮😮😮😮😮😮
@abcdefghabcdefgh8064
@abcdefghabcdefgh8064 2 жыл бұрын
አድናቂሸ ነኝ በጣም የኔ ቆንጆ
@habesha2965
@habesha2965 2 жыл бұрын
ና!!!!! ማሬ ያምራል በጣም
@zekariasbekalu9985
@zekariasbekalu9985 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ በርች ላይክ ብቻ? ምርጥ ነሽ
@mayaasmamaw4460
@mayaasmamaw4460 4 жыл бұрын
It's an amazing song😍😍😍
@Qeybdiid25
@Qeybdiid25 4 жыл бұрын
Can you understand it? What talking about .
@mayaasmamaw4460
@mayaasmamaw4460 4 жыл бұрын
@@Qeybdiid25 Like all love songs, she asks him to come back to her, she does not like that he is far from her, she remembers the good moments they shared together..
@maxamuudaxmed4587
@maxamuudaxmed4587 3 жыл бұрын
Raya Saba mac
@simgnanimute9963
@simgnanimute9963 2 жыл бұрын
wow yeny wed enkwanem yhigery lej hionesh
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 Жыл бұрын
Wow nice berchi yalem werke 💗💗💗
@danielargo-xq9jn
@danielargo-xq9jn Жыл бұрын
Very good good good good!!!!!!
@tadesedesme7485
@tadesedesme7485 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ቃላት የለኝም በርች ውዴ
@ephremmengesha
@ephremmengesha Жыл бұрын
Goodd song we love you my love
@radaofir9619
@radaofir9619 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ድምፅሽ ተመችቶኛል❤
@samuelgonie526
@samuelgonie526 2 жыл бұрын
yalemye keep it up the good work.May GOD with you
@meklitdesalegn3535
@meklitdesalegn3535 2 жыл бұрын
ከፋና ላምሮት መልስ አየሁት ዛሬ ጉድ ሙዚቃ በተውኩ በስንት አመቴ ዛሬ ባች የተነሳ ተጠመድኩ መዳሜንም አልሰማ አልኩ ስትጠራኝ በርች
@Azmeraw-ml3hx
@Azmeraw-ml3hx 9 ай бұрын
አቤት ድምፅ!!!
@nefetegnawanmute4161
@nefetegnawanmute4161 2 жыл бұрын
Ejig betam tiru sira new wude 1th beyeshalehu wodejewalehu
@estibelasfaw1860
@estibelasfaw1860 4 жыл бұрын
በርች ደስ ይላል
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 2 жыл бұрын
የኔ ወርቅ.....❤🙏❤🙏❤🙏
@rozixsdiamnd6071
@rozixsdiamnd6071 4 жыл бұрын
ዋው የሀገሬ ልጆች በርቱልኝ ደስ ይላል😍😍
@user-um5wq7tq7k
@user-um5wq7tq7k 2 жыл бұрын
አቦ ምርጥዬ ነሽ ዋው ድምፅሽ
@bisratyihun6252
@bisratyihun6252 2 жыл бұрын
Welcome; beautiful song and I will expect more
@girmachewab9108
@girmachewab9108 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፋና ላምሮት ጋ ነው ያየሗት ያንንም ቅርብ ጊዜ በአሰፉ ደባልቄ የተወዳደረችበትን አይቼ ልዩ ነች ያለምወርቄ
@messia8257
@messia8257 7 ай бұрын
ስወድሽ ❤
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 8 ай бұрын
ስርቅርቅ የሚል ድምፅ ልክ እንደ ፍቅራዲስ
@temesgengashaw9041
@temesgengashaw9041 2 жыл бұрын
TLEYALESHI WUDE
@kedejamebrat8237
@kedejamebrat8237 4 жыл бұрын
ዋው ያገሬልጅ በርች ምርጥስራነው
@takelebirhab4536
@takelebirhab4536 2 жыл бұрын
I don't know you before I know you from fana lamrot now I am listening your best song!!!!
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
የኔ ውድድ አቤት ድምፅ
@zemenemiskir8793
@zemenemiskir8793 2 жыл бұрын
wow, Yalemwork, you have exceptional voice, I hope you will continue singing more songs and we will enjoy listening to your songs in the future.
@gobekedir3699
@gobekedir3699 10 ай бұрын
wow
@biniyamdagnaw4650
@biniyamdagnaw4650 3 жыл бұрын
yena adgnoche 1#menm mayewtalt sera abedi yachen bertalen kenbru lay
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Nice song! 👍
@user-zk9qq3ld9f
@user-zk9qq3ld9f 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉ
@liul1985
@liul1985 2 жыл бұрын
bravo yalem !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
Melat Code - Demam Konjo - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
6:51
East African Media
Рет қаралды 3,7 МЛН
የያለምወርቅ ጀምበሩ ጥያቄ የሌለው ብቃት
6:45
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН