በሰው ሀገር ላለሺው እህቴ || ልባዊ ምክር || ኢላፍ ቲዩብ ELAF TUBE

  Рет қаралды 100,130

Elaf Tube

Elaf Tube

3 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ምንጭ ፡- "የፍቅር በረከት" መፅሐፍ
ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 1 300
@user-uv5ze9nz6t
@user-uv5ze9nz6t 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የስዴት ኑሮ ማነው እዴኔ የሰለቸው ለሁሉም ነገር ብቻ አልሀምዱሊላህ
@hawamustafa8218
@hawamustafa8218 3 жыл бұрын
ወላሂ ፋጢምዬ እኔ ገና ሁለት ወር ሆነኝ ግን በጣም ነው የሰለችኝ ግን ግን ግን ለነዚያ ብዙ ኣመት በትግስት የኖሩትን ሳላደንቅ ኣላልፍም 👍 ምን ያህል ታጋሾች ናቸው ኣላህ ከታጋሾች ያድርገን 🙏🙏🙏
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
አብሺሪ
@user-uv5ze9nz6t
@user-uv5ze9nz6t 3 жыл бұрын
@@hawamustafa8218 እኔ 9አመቴ ካገሬ ከወጣሁ ሳኡድ አረቢያ ልጅነቴን በላው ያልፋል ኢሻአላህ የኔማር አብሽሪ አችገና ሁለት ወርሽ ከስዴት ያውጣን ያረብ
@hawamustafa8218
@hawamustafa8218 3 жыл бұрын
@@user-uv5ze9nz6t ኣሚን ኢናሊላህ 9ኣመት ሙሉ ሱብሃን ኣላህ ኣጃኣብ ነው ምን እይነት ታጋሽ ብትሆኚ ነው 🤔🤔ወላሂ እኔ እንደ ነብሰጡር 2ኣመት እስኪሞላኝ እየቆጠርኩ ነው ወላሂ ኣላህ ላሃገርሽ ያብቃሽ 🙏🙏 ዬኔ ውድ እንቅልፌን ኣባረርሽው እኮ😅😅ያኣላህ ታጋሾችን ኣበስራችው 🙏🙏🙏 እኔንም ኩነሱ መድበኝ 🙏🙏
@user-uv5ze9nz6t
@user-uv5ze9nz6t 3 жыл бұрын
@@hawamustafa8218 ሀሀሀሀሀሀ አብሽሪልኝ ወላሂ አሳቅሽኝ እዴነብሰጡር አልሽኝ. 2አመት ቀላል ናት አይዞሽ. አገሬ እሄዳለሁ ብየ በረራ የለም አሁን 10 አመት እስከሚሞላኝ መቀመጥነው አይ ሳኡድ አስጠላኝ
@nselemtewa8941
@nselemtewa8941 3 жыл бұрын
የልቤን ነው የተናገርክ አይ ስደት በ 18 አመቴ ስደት ወጣሁ አሁን 26 አመቴን ጨርሻለሁ ልጂነቴ በሰው ቤት ኩሽና አለቀ በስደት ያተረፍኩት ትልቅ ነገር አለ እሱም እስልምና ነው ከሀገሬ ስወጣ ክርስቲያን ነበርኩ በስደት ሰበብ ግን ሀቅን አውቄለሁ እድሜ ለሶሻል ሚዲያ እድሜ ለንፅፅር ግሩቦች አሏህን እንዳውቀው ሰበብ ሆነውኛል። የወጣሁበት አላማ ባይሳካም ግን ያልጠበኩትን ነገር አሏህ ሰጥቶኛል ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
አልሀምዱሪላህ እህት ከሁሉበላይ አላህ ሰቶሻል አላህ ያጥናሺ ሁቢ እኔም 16 ከመቴ ስደት ሰዉዲ 9አመቴ ሀገር ይናፍቀኛል አይምለም ጤና ካለን አልሀምዱሪላህ
@rewdamudesir5257
@rewdamudesir5257 3 жыл бұрын
አብሽሬ ውዴ ከችግር ጋር ድሉት አለ የተፈጠርሽበት ዲን አላህ እንካን መለሰሽ
@user-gt1ld2vb4w
@user-gt1ld2vb4w 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ
@user-vs7nj7ks6m
@user-vs7nj7ks6m 2 жыл бұрын
ዋናው ነገር ሀይማኖት ነው እህቴ አላህ ካንች ጋር ይሆን
@amina5368
@amina5368 Жыл бұрын
እብሽሪ የኔእህት አድቀን,ሀሣብሽይሣካል ኢንሸአሏህ
@jmibintebrahim805
@jmibintebrahim805 3 жыл бұрын
ኢላፍ ቲዩብ ~ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት ምኞቴ ነው ደሞም ይሆናል ኢንሻአላህ ።
@user-mj1rr3qu1y
@user-mj1rr3qu1y 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ማማየ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ኢንሻአሏህ
@nejibahussain1416
@nejibahussain1416 3 жыл бұрын
ይንሻ አላህ
@umu8704
@umu8704 3 жыл бұрын
@@user-mj1rr3qu1y ድምሩኝ እዚህ ቤት
@umu8704
@umu8704 3 жыл бұрын
@@nooraallah7399 ቤተሰብ እንሁን
@lubabalubaba1839
@lubabalubaba1839 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ምርር ያልኝ አላሀምዱልላ አለ ኩሉ ልሀል በሥ እኔደኔ የመረረው ላይክ ያርገኝ
@user-zn4ll5sc2h
@user-zn4ll5sc2h 3 жыл бұрын
አብሺሪ የአሄራ እህቴ አትከፊ ለኸይር ነው ወደፈጣሪሺ ቀጥ በይ እሱ ያሺርሻል ሀሣብሺንም ያቀልልሻል
@meeradubai8221
@meeradubai8221 2 жыл бұрын
አልሀምድሪላአለኩሊአሀልታጋሾችንበጀነትአብስርያረሕማንያአላሕአዱኒያሶስትናትመጀመሯዋለቅሶመሀለኘዋድካምመጨረሻዋሞት🕋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹
@amanbuser2412
@amanbuser2412 2 жыл бұрын
አለገበሽም ወይ
@user-qy4nk6vp6z
@user-qy4nk6vp6z Жыл бұрын
አለሁልሽ የኔ እህት
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 10 ай бұрын
እኔ
@user-jg3tf7bx5u
@user-jg3tf7bx5u 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በርታ ወንድማችን ላይክ ሸር👈👈
@hawamustafa8218
@hawamustafa8218 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሌም ኢስላማዊ ቻናል ውስጥ ሁሌም ስታበረታቱ ነው የማያችሁ በርቱ በመልካም ማበረታታቱን 👍👍👍👍ሁሌም ላይክ ለደዚህ ኣይነት ሰው
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
@@hawamustafa8218 ትክክል
@user-mt1be9fy4x
@user-mt1be9fy4x 3 жыл бұрын
@@hawamustafa8218 ትክክል
@fetyhabshawt8121
@fetyhabshawt8121 3 жыл бұрын
ትክክል ወዲም አላህይጨምርልህ እዳተየሚረዳን ይኖራል
@Modina-ib8on
@Modina-ib8on 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-zz9jr9fu5x
@user-zz9jr9fu5x 3 жыл бұрын
እኛ ሴቶች እየተጎዳን ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲👍👍👍🙏
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ep3kr7rc8k
@user-ep3kr7rc8k 3 жыл бұрын
አሚን
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
አሚን
@rabiabintbaba9159
@rabiabintbaba9159 3 жыл бұрын
አሚን ያረበና አለሚንንንንንንንንንንን
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ውዱ ወንድሜ ኢላፍ ቲዬብን ከልብ የሚያመሰግነው አና የሚወደው 👍
@maheletabera4297
@maheletabera4297 3 жыл бұрын
ወላሂ ወንድሜ ለአላህብየ እወዳሀለሁ ልክ ነህ አላህ ነው የሚያውቀው ሰርቸም ሳልበላው ልሞት እችላለሁ
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😪
@Nuralah-zu3rr
@Nuralah-zu3rr 8 күн бұрын
😢😢
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 2 жыл бұрын
ከድሜውም ከውበቱም ይበልጥ ጤንነትን ማጣት ከሁሉም በላይ እያመመን ያለው አሁንስ ያረብ ጤናችንን ስጠን ያከሪም ቤተሰቦቻችን ጋርም በሰላም ያገናኘን ያረብ
@fatumaseid7080
@fatumaseid7080 Жыл бұрын
አወ ውዴ የቸገረን ሕመሙ ነው የበለጠ
@SarahSarah-jo4hs
@SarahSarah-jo4hs Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 Жыл бұрын
አሚን ያረብ😭🤲
@semira7392
@semira7392 Жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ ስሉ አላ ናብይ ዉድ እህት ወንዲሞቼ አላህ ያስብነውን አስክቶ ለገርችን በስላም ያብቃን ከኩፉ ሁሉ አላህ ይጣብቃን
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንንን ያረበል አለሚንንንን ጀሚአን ሀቢብቲ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
@@user-ic1ep3ih9l ዋኢያኩም ኽይር ያኔ ልዩ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 3 жыл бұрын
ስ.አ.ወ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
@@user-ic1ep3ih9l 🌹
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 жыл бұрын
አይይይ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኩሊሀል እስኪ በስደት ያለን እህቶችን ዝምምም ብለን እንተወው ውድ በስደት ያላችሁ እህቶች አይዞን ለኛም ቀን አለ! አልሀምዱ ሊላህ ለሁሉም ነገር! ወንድሜ እንዳንተ የሚረዳን ማን ይሆን?
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ሀገራችን ተሥፋ አሥቆረጠን።።ያአሏህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 жыл бұрын
@@nooraallah7399 አይዞን ያ አይኒ የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው አላህ በሀቅ ላይ አቆይቶ በሀቅ ይግደለን እና በጀነት ይክሰናል ኢንሻ አላህ
@user-uv5ze9nz6t
@user-uv5ze9nz6t 3 жыл бұрын
@@user-yj6xm3ej5m አሚን አሚን አሚን ያረብ
@umu8704
@umu8704 3 жыл бұрын
@@nooraallah7399 ድምሪኝ
@umu8704
@umu8704 3 жыл бұрын
@@user-yj6xm3ej5m ድምሪኝ ዘቢባ
@user-vk3py4mc7x
@user-vk3py4mc7x 3 жыл бұрын
ኢላፍ ቲዩብ ሁልጊዜ እንተን ብቻ ብሰማ የማልሰለቻችሁ የልብ እርካታ የምትሰጡ ናችሁ አላህ ይጠብቅህ
@user-mm1kf3ot3p
@user-mm1kf3ot3p 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ምወድህ ለአላህ ብዬ ያንተን ምክር በመስማት ተለውጫለሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ስትሞትም ጀነት ይወፍቅህ ጀሊሉ ።
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 3 жыл бұрын
በጣም ሀቢብቲ
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
Amen
@meeaswrwbmee9161
@meeaswrwbmee9161 3 жыл бұрын
AS WR WB
@meeaswrwbmee9161
@meeaswrwbmee9161 3 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin Yaa rabbii amiiin Allah yiixabiqaanii kan katuu adunyaa👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@umu8704
@umu8704 3 жыл бұрын
@@user-qw1lb8ml3e ድምሪኝ
@user-cp6ei7ws3y
@user-cp6ei7ws3y 3 жыл бұрын
አላህ ይርዳን ስደት መልካም ቢሆንም እድሜችንን ጨረሰው በሰው ቤት። አላህ በቃችሁ ይበለንንንን መልካሙን በሀገራችን ይሻልን። ጀዛከአላህ ኸይረን
@user-ri2zk1lw2c
@user-ri2zk1lw2c 3 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@user-cq1wx7hi6c
@user-cq1wx7hi6c Жыл бұрын
እኔ ከአንድ ወር ቡሀላ ሀገሬ ልገባ ነው😓😓😓😓ኢንሻ አሏህ በዱአችሁ
@seadi536
@seadi536 3 жыл бұрын
አይ ስደት 😭😭💔💔 እኔም ናፍቆኛል የማርፍበት ህይወት ፍሬ የሌለው ገለባ ነዉ የሆነችብኝ
@fatumaassen877
@fatumaassen877 Жыл бұрын
አይዞሽ አኔምነኝ😭😭
@user-rb4mt2et7i
@user-rb4mt2et7i 9 ай бұрын
😢😢 وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 3 жыл бұрын
ያረብ የሰው ሀገር ባቃችሁ ብሎን ባገራችን ላይ ባለን ነገር ተብቃቅተን እምንኖር ያርገን
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
አሚንን
@user-jp3vb8dr4o
@user-jp3vb8dr4o 3 жыл бұрын
አሚን
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 10 ай бұрын
አሚንንን 😢😢
@user-il5nv3mb1e
@user-il5nv3mb1e 3 жыл бұрын
ይሄን ቻናል ወላሂ ሣልሰማ ነዉ እኮ ላይ የማረገዉ ሁሉም እዉነት ነዉ ወላሂ አላህ ያጠክረን ብቻ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h Жыл бұрын
ሱባአን አላህ ወድማችን ጄዛ ከአላህ ኸይርንንን የውስጤ ህመም ገለፅከልኝ ለሁላችንም የእርፍት እጀራ ይወፍቀን ያርብ የስደት እህቶቼ አላህ ይጠብቅልን 😘😘❤❤❤ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹 ኡኡኡኡኡኡ ወይ ስደት መናገር ይገብዳል ግን አልኸምዱሊላህ እኔ ስደት የወጣሁት በ21 አመቴ ነበር አውን ግን 28 አመቴ ነው ወጣትነት እድሜ በስደት አለቀ 😭😭😭😭😭 ሶስ ት ግዜ ሄጄ ሄጄ እመጣለው የምመጣው አይዞሽ የሚለኝ ሳጣ ነበር ግን በትንሽነቴ አባቴ አጥቻለው ለዛም ይከፋኛል ሰብሩ ይስጠኝ ትዳር ብፈልግም የምፈልገው አልመጣልኝም አውን አለሁ ስደት ላይ አላህ መልካም ትዳር እደሚሰጠኝ ዱአ አረጊልኝ ጄዛ ከአላህ ኸይርን💐💐💐🌹🌹
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ውስጣችን ገልፀህዋል 😭😭😭😭 አላህ የልባችን ይሙላልን የምንስራውን በረካ ያድርግልን ያስብነውንም ያስካልን ቀልባችንም በኢማን ይሙላልን ያረብ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 жыл бұрын
አሚን
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k 3 жыл бұрын
አሚንየረቢ😓😭😢😥🤩🥰😘😍
@user-fk4hh7jr5d
@user-fk4hh7jr5d 3 жыл бұрын
አሚንን
@tamkintama4100
@tamkintama4100 3 жыл бұрын
አማንንንንኖ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@amitube461
@amitube461 3 жыл бұрын
ዱንያ መቸም ቢሆን አትሞላም አሏህ መጨረሸችን ያሳምረዉ በሰ አድሚያች አለቀ ከቤተሰቦቻችን ራቅን አላማችንም አንዱን ሰንይዝ አንዱ ያምረናል በቃ ዱንያ እንዲህ ነች ያረብ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን የሰዉ ሀገር በቃችሁ በለን ያአሏህ
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 3 жыл бұрын
አሜን
@alaasaboun8394
@alaasaboun8394 3 жыл бұрын
አምንን የረብ በስለም ለሀገረቺን የቢቀኒ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/d8mWY6uKzL_eqn0.html
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ደምሩኚ የኔ ቅኖቺ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
እኔስ ግድ ሆኖብኝ እንጂ""" ስዴት መቼም እንደማይሞላ አዉቃለሁ።። እስኪ ይሁን"!!
@user-ey6tf8uu1i
@user-ey6tf8uu1i 3 жыл бұрын
ትክክል
@salhaalkuwaiti2067
@salhaalkuwaiti2067 3 жыл бұрын
አብሸሪ
@kadejala5580
@kadejala5580 3 жыл бұрын
አላህይሁንሽአይዘ
@nani969
@nani969 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ የምንችልበት ይወፍቅን
@user-pw3gm5bk9g
@user-pw3gm5bk9g 3 жыл бұрын
በጣም
@fatimafatima2722
@fatimafatima2722 3 жыл бұрын
እህቶቸ ስደትን አትሰልቹ አትጥሉትም ብዙ ነገር አስተምሬናል ሁሉም ያልፋል ግን በምቾት እየኖሩ ፈጣሪ አላማወቅ ነው ትልቁ ስቃይና መከራ የአዱኒያ ሂወት ትንሽና ጊዚያዊነች ለሙስሊሞችም አይደለችም አብሽሩ አኼራን እንናፍቅ ፈጣሪን እንናፍቅ አዱኒያን እርሷት ምንም አይደለችም
@user-zm3sw8wn6w
@user-zm3sw8wn6w 3 жыл бұрын
እኔነኝ እሷ ዱአ አድረግልኝ ያልከዉ በሙሉ እኔጋ አለ ።
@zahrasara9394
@zahrasara9394 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሃያት
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
አብሺሩ
@kamelaanatweanenafakey61
@kamelaanatweanenafakey61 2 жыл бұрын
አንቾን ብቻ አይደለሽም ይሄን ህመመም ሁሉም ቤት አለ
@seadi5740
@seadi5740 3 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም እኔ ላይ አለ የተናገርከው ሁሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ይሁን ለኸይር ነው
@sneyjmal5700
@sneyjmal5700 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ያአላህ ምናይነት ጣፋጭ ምክር ነው ጀዛአከላህ ኸይር በርታልን 👍👍👍👍👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@fhathimabegum8647
@fhathimabegum8647 3 жыл бұрын
ሱሀነላህ ይህ የኔ ህይወት ነዉ ያረቢ አተ አሳርፈን እኔንም የኔ ቢጤዎች ያረማን ሹክረን ወድሜችን
@semirayimam
@semirayimam 3 ай бұрын
የልባችንንን ሁሉ የምታዉቅ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ሁሌ ኢላፍን ስሠማ ልቤ ይረጋጋል
@user-zn4ll5sc2h
@user-zn4ll5sc2h 3 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ያረብ አላህ የኛንም ሀሣባችንን ያቅልልን እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረትም አላህ ይጠብቀን ኑ አሚን በሉ 🤲🤲
@HikmatH-dh3zl
@HikmatH-dh3zl 2 ай бұрын
አሚን❤❤
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኢላፍ ቱቢ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው 🌱🍒
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
*ሀቅ ወላህ አላህ በቃችሁ ይበለን ለእህቶቻችንም ለወንድሞቻችንም ኢላሂ እርዳን ከቅዤት*
@wefs3856
@wefs3856 3 жыл бұрын
ና ደምረኝ አካዉንቴን ሳልሰርዝ😂
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
@@wefs3856 አብሽሪ መርሀባ
@kameelakameela6474
@kameelakameela6474 3 жыл бұрын
አሚንንንንያረብብብብብ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
@@wefs3856 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@wwew9775
@wwew9775 5 ай бұрын
ያረብይ ደክሞኛል እገዘኝ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ለበጉ ነው ይህ ቀንም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብሽሩ እህቶ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድማችን ጀዘከላ ኸይር አላህ አክበር ሱብሀን አላህ አልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ መሀመድ ረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ዚክር አብዙ ውዶች
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢሻ አላህ
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 3 жыл бұрын
S.a.w
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 3 жыл бұрын
s a w
@dinachnnenweq2980
@dinachnnenweq2980 3 жыл бұрын
አህለን ወንድማችን !! ሀቅ ንግግር ተናገርክ አላህ እስኪ በቃችሁ ይበልን ያርብ
@fatomaaaaa5788
@fatomaaaaa5788 3 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዘአላህከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ህ ሠምተን ያአላህ ብርታቱን ይስጠን ያረብ ለምክር ህ ጀዛከላህ ከይር
@omarnoor8738
@omarnoor8738 3 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ወላሂ ትክክል ነው ቀጥተኞውን መንገድ የያዘ ሰው ሁሌም ልቡ የተረጋጋ አእምሮም ይረጋጋል እውነት ነው ዱንያ መቸም አይሞላም ለአኪራችን መታገል አለብ እንዴት ነው አላህ ጋር ሰንገናኝ ምን አይነት ቀልብ ይዘን ነው የምንገናኘው ይህ ነው ሊያሰጨንቀን ያረብ አላህ በሁሉም ነገር ይርዳን ሰይጣንን ነብሰያን አላህ ይያዝልን ያረብ በራህመቱ ተውበተ ነሲሀ ይሰጠን ያከሪም
@user-xd9lk2tr9r
@user-xd9lk2tr9r 3 жыл бұрын
ኑማ እናታችንን እንርዳት መልካም ስራ ለራስ ነው
@user-hd6ij5jp1z
@user-hd6ij5jp1z 3 жыл бұрын
አህለንማማ መተነል
@user-xd9lk2tr9r
@user-xd9lk2tr9r 3 жыл бұрын
@@user-hd6ij5jp1z አህለን ፊኪ ራቢቲ
@user-tv5ou7oo4w
@user-tv5ou7oo4w 3 жыл бұрын
ደምሩኝሀባይብአድስነኝ
@user-xd9lk2tr9r
@user-xd9lk2tr9r 3 жыл бұрын
@@user-tv5ou7oo4w ጠይብ
@umu8704
@umu8704 3 жыл бұрын
@@user-tv5ou7oo4w ድምሪኝ
@hawahassan7548
@hawahassan7548 3 жыл бұрын
ጌታችን ሆይ ሳእደን ያርቢ ሚስኪኖችህን ቦሮችንህ አስደስተን እርዚቃችንን ስፍ ጤነችንን ስተህ ያርቢ ስደት በቃችሁ በለን
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 жыл бұрын
ሹክራን ወንዲም አይ ያስው ሀገር እስክ መነው የስው ሀገር ያምወደውን በሞት ያጣ አልሀምዱሊላህ አላ ኩል ሀሊ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ተነግሮ አያልቅም።።ያአሏህ
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ ውደ
@gfvribiayesufimuhiyegghyes3776
@gfvribiayesufimuhiyegghyes3776 3 жыл бұрын
Eee
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ምነዉ ወዲሜ😭😭ቁሰሌን ነካህብኝ አሁንገና 😭😭😭ምነዉ 😭😭ጭራሸ አልቅሰሸ😭😭😭ሙቺ ብለህ 😭😭ብለህ ፈረድክብኝ 😭😭ጀዛከላህ ነዉ የምልህ 😭😭የዉሰጤን ህመም 😭😭ትረካህላይ አፀባረክልኝ😭😭እኔም ተነፈሰኩኝ ሹክረን አላህ ይጠብቅህ😭😭😭
@roudabintmusama5992
@roudabintmusama5992 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 3 жыл бұрын
@@roudabintmusama5992 ሹክረን ሀቢብቴ
@user-je6bv8rg3s
@user-je6bv8rg3s 3 жыл бұрын
የሁላችሁም. ታሩክ ነዉ. አብሽሪ😔😔
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 3 жыл бұрын
@@user-je6bv8rg3s ሹክረን
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 3 жыл бұрын
አብሽሪ ዉደ
@kebebtades7378
@kebebtades7378 3 жыл бұрын
ጀዛኪአላህ ሄር ወድማችን። በጣም ጡሩ ትምህርት ነው።
@rawdaa4606
@rawdaa4606 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ወንድማችን ለማትሞላ ዱኒያ እድሜአችን ጊዜአችን ፈጀን አላህ በሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን አብሽሩ እህቶች ኢማናችን እናጠናክር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@sameerahamza3550
@sameerahamza3550 3 жыл бұрын
ወላሂ እንዳንተ አይነቱ አላህ ያብዛልን ያረብ በስደት ያአላቹ እህቶቻችንም ወንድሞቻችንም አላህ ያሰባቹትን ሁሉ አላህ ያሰካላቹ ስደት እንደሆነ መቼም አትሞላም
@rukiyarukiya5283
@rukiyarukiya5283 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ጀዛህ ይክፈልክ ኡሥታዝ እኔ በቅርብ ነው ያገኘሁት ይህ ሚድያ ግን በጣም እውነት እና ማንነት ሚገኝበት መልክት ነው
@user-ti8sq2hb2m
@user-ti8sq2hb2m Жыл бұрын
ጀዛካላህ ክይር ወላሂ በጣም ልብ ሰርስሮ የሚገባ ምክር ነው ማሻ አላህ ሁልግዜ የምታቀርቡት በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ
@user-go1cn6qx9t
@user-go1cn6qx9t 3 жыл бұрын
ኢንሻላህ ዛሬስ የኔምስለኝ 😭😢😭 በርታ ወንድም👍👍👍👍👍☝ጀዛክላህ ኸይር ውስጤንው ኢላፋ ቲዩብ👍👍👍👍👍💪☝
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 жыл бұрын
ወሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ በምን እንግለፅህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ሱባሀን አላህ ስንቱ አጭበርባሪ አለ ስንቱ አሳቢ ወንድም አለ የአላህ
@user-cd9zq4ik4n
@user-cd9zq4ik4n Жыл бұрын
ወላሂ የኛ ኑሮ እንዲ ነው ወይ አያልፍልን ከልጆቻችን ከቤተሠብ ተለያይተን ኡፍፍፍፍፍፍ😢💔
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Жыл бұрын
ማማዬ አይዞን ልጅም ተስፋ ነው አላህ ያሳድግልሽ እኔ ወይ ትዳሬ አልሰመረ ወይ ስደት መስመር የለው ልጅነቴን ተነጥቄ በለቅሶ እና በሀሳብ ልሞት ነው ሀገርም መግባት ፈራሁ አብሮ አደግ ጓደኞቼ እኔ ሳገባ ስሰደድ ቤተሰብ ጋር ትቻቸው ለሁሉ ደረስኩ መጨረሻዬ ግን 😢
@annieseid545
@annieseid545 3 жыл бұрын
SubhanAllalh የስደት የሴትልጅን ድካም በትትክል ገልፀሀዋል ያ ረብ መጨረሻችን ያሳምርልን
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 3 жыл бұрын
ውድ እህቶች እና ወንድሞቸ ኩላሊቴን አሞኞል በዱአችሁ አትርሱኝ
@sadiyanuriyadalmolo1086
@sadiyanuriyadalmolo1086 3 жыл бұрын
አሏህ አፊያ ይስጥሽ ኢህቴ!!!
@user-jp3vb8dr4o
@user-jp3vb8dr4o 3 жыл бұрын
እላህ ይመርሽ የኔ እህት
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@user-cn2qn4ql7e
@user-cn2qn4ql7e 2 жыл бұрын
አላህያሽርሽ
@nimatekedir514
@nimatekedir514 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አለህ ኸይረጃዘክን አለህ ይክፈልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም የድርገን
@rabiabintbaba9159
@rabiabintbaba9159 3 жыл бұрын
አንተ ብቻ ተረድተኸዋል የስደትን ኑሮ ጀዛ ከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ እኔ ከስዴት የምወድለት ነገር ድንን ያስተምራል አልሀምዱ ሊላህ ረቢል አለሚን
@user-nf6vf8uj8k
@user-nf6vf8uj8k 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝና
@shayeatube1069
@shayeatube1069 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍ የኛ ኑሮ በስደት ከሚነገርለት በላይ አሰልቺ ነው በርቱልኝ የኔ ንግስቶች እናንተ ማለት እናንተን ለመግለፅ የአለም ሙሉ ቃላት አይበቃኝም የሚያውቃቹ ያከብራቹሀል
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-ui6hf5sb5l
@user-ui6hf5sb5l 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛሬ ለኛው ለቅመሞች ነው ሽኩረን ወንድማችን
@user-lr7dz9pv6b
@user-lr7dz9pv6b 3 жыл бұрын
ያረብ የሰብነው አሰክተህ ወደ ሀገረችን በሰለም መልስን ሹክረን ወንድማችን ትክክል አገለለፀ🙏
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 3 жыл бұрын
አሚንንን
@user-ws8iy6rh5u
@user-ws8iy6rh5u 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ውድ ወንድማችን ጀዛካላህ ኸይር ለምክርክ በሰማነው የምንጠቀም የድርገን
@saadaathiobi3206
@saadaathiobi3206 2 ай бұрын
እኔ እህታቹሁ በስደት በጭቀት በፍረሀት ልምት ነው ቁረሀን መቅራት አልቻልኩም ሰላትም በግድነው ነው የምሰግደው እህት ውድመቸ ድቃ አድረጉልኘ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rashedahmed4032
@rashedahmed4032 3 жыл бұрын
😭😭😭 ወላሂ በትክክል ያረብ ከሰው ሀገርና ከሰው ቤት አንተው ነጅ በለን ።ወላሂ ሳስበው ይጨንቀኛል ወይ አስር አይሞላ
@asiaahmedali2137
@asiaahmedali2137 3 жыл бұрын
صدقت والله دنيا٩ 😢💔 الحمدلله على كل حال🤲 بس الله يعوضنا الأخير 🙏
@ekram7082
@ekram7082 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ሀይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ወሳኝ ምክር
@mareym-gy4ii
@mareym-gy4ii 6 ай бұрын
የሁላችንም ታሪክ ነው አላህ ይዘንልን ብዙ ትምህርት የወሰድንበት ስደት ነው ብዙ ውጣ ውረድ ያረብ አተው እዘንልን ጀዛክ ኧላህ
@sofiyaendres6419
@sofiyaendres6419 3 жыл бұрын
ሁሌም ሳዳምጠው የእኔን ህይወት ይመስለኛል ያረብ በቃችሁ በለን የሰው ሀገር ኑሬን ለሀገራችንም አብቃን ያከሪም
@thaibamohammed7376
@thaibamohammed7376 2 жыл бұрын
😥😥😥😥
@alemmusa4919
@alemmusa4919 Жыл бұрын
አማነአማነአማነዪሪብዪሪብ
@user-my6wc6bo9x
@user-my6wc6bo9x 3 жыл бұрын
و عليكم السلام ورحمة وبركاته جزاك الله خيرا يااخي اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحانك يا رب 👍👍👍
@user-rz5hv3cj4x
@user-rz5hv3cj4x Жыл бұрын
የኔ ህይወት በትክክል ይህ ነው ኢላሂ ሀሳቤን ሞልተህልኝ በሠላም ከቤተሰቦቼ ጋር አገናኘኝ
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 13 күн бұрын
ወላሂ የሆደንተናገርክ ኡስታዝ😢😢😢😢ከአላማችንበላይረቢ ያሳካልንጉሉ አሚን ለኛሚጠቅመንን አላህያቅርብልን🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢
@kausarwaleed6126
@kausarwaleed6126 3 жыл бұрын
ወላሒ ኢነክ ሠደግት ሸኩራን ለክ አለነሲሐ ጀዛክ አላሕ ኸይሪ ወንድማችን
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 3 жыл бұрын
ያልካቸዉ ሁሉ እኔንፕይገልጻሉ እኔ ግን ለማንም አልናገር የሚርዳኝ የለምና ከአላህ በስተቀር 😢
@user-qy4nk6vp6z
@user-qy4nk6vp6z Жыл бұрын
ኤይ ወላህ😭😭😭😭😭
@bintahmed
@bintahmed 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላህወበረካትሁ እፍፍፍ ስደት እደኔ የሰለቸው የእማየ የአባየ ናፍቆት ሊገለኝነው ብቻ ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ረቢልአለሚን ጀዛኩምላህይር ኡስታዝ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ,ወድማችን,ስትእህቶቻችን,ፊሪጅውስጥ,ቀርተዋን,እደስጋ,አፈርሳይቀምሱ,ለሁሉምነገር,አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን
@selimtube404
@selimtube404 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ወላሂ በጣም ትልቅ ምክር ነው እንስማው ክልባችን ሀባይቤ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ሰሙ ደምሪኝ በቅንነት ❤
@user-yp8ym5hh5y
@user-yp8ym5hh5y 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ አይ ቢያዳምጡቴ የማይታክት ምክር ነው አላህ ያሣምርልን ሁሉንም ነገር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 3 жыл бұрын
ትክክል።ኡስታዝና።ጀዛክአላህኸይንጀዛ።
@drhf7107
@drhf7107 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ዬኛ ህይወት ብቻ አላሂምዱልላሂ
@user-ox1sd8gv6o
@user-ox1sd8gv6o 3 жыл бұрын
በጣምምምምምምምምም ዛሬ እኔ ልብውስ ያለዉንንንንን ነዉ የተናገርኩ ያእሏህህህህህ ያረብብብብ ኢማናችንንንን ሙሉ አድርግልን ያሃዩ ያቀዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም እህት ወንድሞቸ ያሰባችሁት ተሟልቶ ለሀገራች ለቤተሰባችን ያብቃን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@semirardwan8787
@semirardwan8787 3 жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ እሥቲህ በዱዐችን እንጠክር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ🙏
@user-fy7eb7ph9c
@user-fy7eb7ph9c 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ መልካሙን ይሻልን ዱአ አድርጉልን ኡስታዝ
@user-lm8zo9lg9v
@user-lm8zo9lg9v Жыл бұрын
የስደት ኑረ አይሞለም ብዙ አመታት አስቆጠረኩት በታለይ ከጠፈዉ ስራ ስጣም ስገኚም እረሚየን ፈጀሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ ለሁላችንም በሀገረችን እረዚቅ ይከፈትልን ጀዛከላ ህይረ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 ай бұрын
ሠለላሁአለይሂወሠለም ጀዛክአላህኸይር ኡሥታዛችን አላህእረጅምእድሜ ከአፊያጋርይሥጥህ መጨረሻችንንምአላህያሣምርልን
@saliha2372
@saliha2372 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلي الله عليه وسلم ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرا اخي بارك الله فيك ويحفظك الله يا اخي الغالي
@zamzamrahmat4567
@zamzamrahmat4567 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلي. الله عليه وسلّم ماشاءالله تبارك الله ججزاكم الله خيرا اخي بارك الله فيك يحفظك الله يااخي الغالي
@user-dg3xk1ty5e
@user-dg3xk1ty5e 3 жыл бұрын
አህለን ወሌኩም አሰለም ወረመተለህ ወበረከቱ ወንድማችን ጀዘኩመለሀ ኳይራን
@user-xw3eo9yb8p
@user-xw3eo9yb8p 2 жыл бұрын
ጀዘከለሀ. ኸይርን. ኡስታዘችን.
@sadh237
@sadh237 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ስደት ሰለቸን ያራብ ለሀገራችን አብቃን ወንድሜ በርታ ከሁሉ ዩቱበሮች እንደ ኢላፍ ቱዩብ ሚመቸኝ ነገር የለም ወንድሜ ጀዘከላሁ ከይርን ከንተ ብዙ ነገር ተምሪያለው
@Lulu-cv4wq
@Lulu-cv4wq 3 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ አህለን ኢላፍ አሏህ ይጠብቅህ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ፣አሏህ አብዝቶ ይጠብቅልን።
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
መዬ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 Жыл бұрын
@@user-ni7fg3gf3v ይሄው እህት አድርጌሻለሁኝ ።
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
@@medinaoumer2859 ❤❤
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c Ай бұрын
ሥልችት ድክም ብሎኛል😢ብቻ አልሀምዱሊላ❤
@user-dl2it9qq2o
@user-dl2it9qq2o Жыл бұрын
ወላሂ ምንብየልግለፅህ በትክክል እዉነታዉን ተርከህልናል ጀዛክ አላህ ኮይር እያለቀስኩ አዳምጨ ጨረሥኩት በትክክሉ የኔ ንሮ እድህነዉ አይ ዱኒያ
@Habibatube
@Habibatube 3 жыл бұрын
ዋልኩም ሰላም አህለን ወንድሜማችን እውነታዊ አገላለፅፅ ነው አላህ ጀዛህን ይስጥህ....
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤❤
@masiizuuizuuukoo4014
@masiizuuizuuukoo4014 3 жыл бұрын
وَعَلَيْكُمُ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ ان شاء الله
@user-ic8oj4jd9i
@user-ic8oj4jd9i 2 жыл бұрын
ይለፍይሆን ያአላህ አተእርዳን የአላህቤተሰቦቸን ታላያቸዉ እዳትነጥለ አይስደት ጀዛሁላሁ ኸይር
@sofiyaali2679
@sofiyaali2679 3 жыл бұрын
ትክክል አሚን አሚን ጀዛከላህ ኸይር
@aasaas3010
@aasaas3010 3 жыл бұрын
አላህ ጀዛህን ይክፈለው በሪታአ ላይክ ሽሪ አድሪጉ ወድሞቸናአ እህቶቸ
@user-mq8zm1kc9v
@user-mq8zm1kc9v 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ኸይር ወንድሜ የዛሬውማ ለየት ያለነው ያቀረብከው አላህ ሆይ ከሰው ቤት ግርድና ነጃ በለን ኡፍፍፍፍ አሁንስ መረረኝ ደከመኝ 8 አመት በስደት የራህማን ሪዝቃችን በሀገራችን አርግልን
@foziyakonjo9888
@foziyakonjo9888 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 жыл бұрын
ያረህማን አንተው እዘንልኝ ካንተው ውጭማንም መጠጊያየለለኝ ባሪያህነኝ
@user-cj4ls6nc6h
@user-cj4ls6nc6h 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ور حمة الله وبر كا ته አህለን ወንድማችን ስደት ከባድነው 😥😥😥ግን الحمد الله
@user-kz1tg5nq9e
@user-kz1tg5nq9e 3 жыл бұрын
አላህ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኽይር ኡስታዝ እባ እባ እያለኝ ነው የሰማሁት ብቻ ሰለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ የልጂነት እዲሜየ አለቀ በስደት
@user-fg4fx1nx7b
@user-fg4fx1nx7b 3 жыл бұрын
Saaah wallahi jezakallahu kheyir Ustaze
@rtube5192
@rtube5192 3 жыл бұрын
አህላ ኢላፍ ወላይኩም ማስላም ወርህማቱላሂ ወባርካቱ ጃዛ ካአሏህ ኽይራን
@qejdtfasgqsdgatrwc7007
@qejdtfasgqsdgatrwc7007 3 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዜ አወ ስደት በጣም ከባድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔም ስደት ነው ያለሁት እና ዱአ አድርግልኝ ባለቤቴ እስር ቤት ነው ከደወለ 4ወር ሆነው ወደሀገር ቤት እዲገባ በዱአህ አትርሳኝ እኔ የአኬራህ እህትህ ነኝ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
አላህ ይገዝው ያረብ
@qejdtfasgqsdgatrwc7007
@qejdtfasgqsdgatrwc7007 3 жыл бұрын
አሚን ኢንሻ አላህ
@fatumaEbrahim-oc5nr
@fatumaEbrahim-oc5nr 2 ай бұрын
አላህ ለጨነቀውደራሽነው ከቀትቡሀላ ደስታ ከጨለማ ቡሀላብርሀን አለና አላህ ይርዳሽ አላህይገዝሽ አብሽር ዱአአርጊ የሚወደውን ይፈትናል
@user-iz7vo2qf7z
@user-iz7vo2qf7z 3 жыл бұрын
ጀዘኸለህ ኡስታዝ
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 9 ай бұрын
የኢለፍ ተማሪዎ ለአለህ ብለቹዱአ አድርኩልኝ በሰው ሀገር ከፈቶኘል ከልጆቼ ተለይቼ ምንም ነገር አልሞለ አልሰከ አለኝ ደከመኝ ስደት ሰለቸኝ
ኃጢአተኛ ነኝ...ምን ላድርግ? || ELAF TUBE
21:05
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 41 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 166 МЛН
ሪዝቅህ በአላህ እጅ ነው‼️ 21/10/2016 የጁሙዓ ኹጥባ በኡስታዝ አቡየህያ አብዱልዋሲዕ || ተንዒም መስጂድ
34:45
Ustaz Abdulwasie official || ኡስታዝ አቡ የህያ አብዱልዋሲዕ
Рет қаралды 13 М.
ፈጣሪን ፍለጋ !!
20:50
Elaf Tube
Рет қаралды 96 М.
ምክር ለባለትዳር እህቶች ጠቃሚ ምክር ትዳር በኢስላም
24:16
ዳሩ ሰላም || daru selam
Рет қаралды 18 М.
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 41 МЛН