Emebet Firew - Embualele | እምቧለሌ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 1,023,410

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

7 жыл бұрын

Ethiopian Music : Emebet Firew | እመቤት ፍሬው - Embualele | እምቧለሌ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hotethiopianmusic
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 520
@user-eu5xs7jz6d
@user-eu5xs7jz6d 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ የባህል አለባበሣችሁ ምርጥ ሥራ ነው በርች
@user-yq8gk8kq2l
@user-yq8gk8kq2l 7 жыл бұрын
ጎጃም ደሣለኝ ትክክል ነው አባባሉን ይመቸኛል
@TheFhdude
@TheFhdude 7 жыл бұрын
ባህርዳሮች በጣም ነው የምናመሰግነው! ቆንጆ ሙዚቃ፣ ጥንታዊ ባህሉን የጠበቀ አለባበስ ማለትም እናቶቻችን የፈተሉትን ነጩን ሸማ እንጂ ወያኔ ያመጣብንን አረንጓዴ እርካሽ ምናምንቴ ባለመልበሳችሁ! በዚህ ላይ የእስክስታ አጨፋፈሩ ለዛው! ዘና ብለው ፊታቸው ፈካ ብሎ ነው የሚጨፍሩት እንጂ እንደ አዲስ አበቤዎች ግራ የገባው እንደ ሥራ ፊትን አጨማድዶ በትግል የሚደረግ ኤሮቢክስ አይደለም። ቂቂቂ እንዲህ ነው ባህርዳሮች! አዲስ አበቤዎች ቁጭ ብለው ብዙ ነገር ከእናንተ መማር አለባቸው፤ እንዲያው ምንቅር ምንቅርና የእብዶች ኤሮቢክስ አይሰራም! ቂቂቂ
@motimoti4306
@motimoti4306 7 жыл бұрын
TheFhdude ?
@user-we8nu9cv6r
@user-we8nu9cv6r 7 жыл бұрын
TheFhdude ተናግረሽ ሙተሸል ወረኛ
@user-ip5pm4st1l
@user-ip5pm4st1l 7 жыл бұрын
TheFhdude betam tkekekl. ahun ema erakotachewn mehde jimrwan
@TheFhdude
@TheFhdude 7 жыл бұрын
العسيري أبو سطام ከስድብ ሌላ የምትሰጪው ሃሳብ የለም ማለት ነው?
@TheFhdude
@TheFhdude 7 жыл бұрын
kale Ydngel Maryam Legje Embta Yzelalem Bata Thank you!
@hintsaa7835
@hintsaa7835 7 жыл бұрын
She has a beautiful skin. Much love from Eritrea.
@user-ou5zb7rl2k
@user-ou5zb7rl2k 6 жыл бұрын
WMUH l
@yirgashumet
@yirgashumet 2 жыл бұрын
You are welcome sir
@melkambelay4107
@melkambelay4107 7 жыл бұрын
ዋውውውው ካለባበስሽ ጀምሮ በጣም ተመቸተሽኛል ደስ ይላል።
@sileshiy.277
@sileshiy.277 7 жыл бұрын
The next ambassador of traditional song, I saw her a few years on a song and then it was clear that she is one of the talented. I hope i will see you being successful.
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ባህልን የሚያንጸባርቅ ዘፈን ነው:: እናመሰግናለን።
@samiagazihabeshawieritrawi7552
@samiagazihabeshawieritrawi7552 7 жыл бұрын
I try this traditional dance እስክስታ 💃🏼 always . but I can't .I lave Ethiopian 🇪🇹 music 🎶 from Eritrea 🇪🇷 Samsom ❤️🇪🇹❤️🇪🇷👍🤛
@asfawabebe5938
@asfawabebe5938 6 жыл бұрын
Sami agazi Habeshawi eritrawi ቅደመ አያቶችህ የመጡት ከጎጃም ሊሆኑ ይችላልና ዘሩ ወደዚያ እየሳበህ ይሆናልና እንደ ጥበበኛው ያሬድ ብዙ ከሞከርክ ይሳካል ዋናው ተስፋ ያለመቁረጥ ነው ወንድሜ ሳምሶን።
@oneloveeter7449
@oneloveeter7449 6 жыл бұрын
Sami agazi Habeshawi eritrawi hahahahahaha the same to me
@haymithemikaelgoogle2997
@haymithemikaelgoogle2997 6 жыл бұрын
Sami agazi Habeshawi eritrawi 🇧🇴ahun tedemeren congestion Sami haway ❤
@haymithemikaelgoogle2997
@haymithemikaelgoogle2997 6 жыл бұрын
Sami agazi Habeshawi I'm firom gonder ❤ ethopina
@mehreteabte1139
@mehreteabte1139 7 жыл бұрын
I from eritrea ,I love Ethiopian music & peoples , God bless you † † †
@endrisendris8162
@endrisendris8162 6 жыл бұрын
ያምራል
@bxxbnnxn781
@bxxbnnxn781 7 жыл бұрын
ዋው እንቧለሌ ቆንጆ ሙዚቃ ነው።አለባበሳችሁ ያምራል መረዋ የሆነ ድምፅ አለሽ በርች!!
@warkradb4321
@warkradb4321 6 жыл бұрын
Bxxbn Nxn ዋው ያምራል
@zenabechgemuchu442
@zenabechgemuchu442 6 жыл бұрын
Bxxbn Nxn yamralll konjooooo
@tayegetahun8686
@tayegetahun8686 7 жыл бұрын
ጎጃሜዋ የአገሬ ልጅ የአገር ባህልን በጠበቀ ሁኔታ በጣም ጥሩ አርገሽ ተጨውተሽዋል ስራሽን እግዛብሄር ይባርክልሽ በርቺልኝ እህታልም ....I am proud of you!
@chimakalu41
@chimakalu41 6 жыл бұрын
Ethiopian woman have such beautiful names and unique too.
@user-vf3se1pc6n
@user-vf3se1pc6n 9 ай бұрын
ማይ ጎጃም 🥰❤️😊😊
@user-vm2qt9bk8q
@user-vm2qt9bk8q 7 жыл бұрын
ዘፍኑ ይለፈኝ ነገር ግን የባህል አድናቂ ነኝ#More አለባበስን ለሌላውም አለም ስለምታስተላልፍ በርቱ ባህል ላይ ብዙ አልተሰራንም መሰርታችንም ውበታችንም ባህላችን ነው
@yohan7782
@yohan7782 7 жыл бұрын
ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ ሃይማኖተኛ መሆንሽ ነው ?
@motimoti4306
@motimoti4306 7 жыл бұрын
Yohan ክse '
@motimoti4306
@motimoti4306 7 жыл бұрын
Yohan ክse ? @
@feryalabourafe3982
@feryalabourafe3982 7 жыл бұрын
ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ ❤❤❤❤❤Hii🌷🌷🌹
@user-bv3ln4lr6z
@user-bv3ln4lr6z 7 жыл бұрын
ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ 👍🏻👍🏻❤️❤️❤️
@yohannesgebru9233
@yohannesgebru9233 7 жыл бұрын
ከሰለሞን ደምሴ ከወንዶች ቀጥሎ ከሴቶች ያየሁት ቆንጆ ትክክለኛ ባህላዊ ሙዚቃ
@user-vw8lj4hr4w
@user-vw8lj4hr4w 7 жыл бұрын
ድምፅሽ ውስጤ ነው ሙዚቃውም ቆንጆ ነው ዘፍነሽዋል
@chuasmare22
@chuasmare22 6 жыл бұрын
She is so beautiful 😍
@user-vw8lj4hr4w
@user-vw8lj4hr4w 7 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ያማልሰለቼው ሙዚቃ
@user-ru3nz4kq6x
@user-ru3nz4kq6x 7 жыл бұрын
I really Love her so much she is Gorgeous !!!!
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 7 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም ድምፅሽ ሁሉ ነገርሽ ምርጥ ነሽ እኔ ባእሌ እወዳለሁ ባእላዊ ሙዚቃ ውስጤ ነው በርቺ ጨፉሪዎቹም ምርጥ ናቸው በርቱ
@mogesyeshiwas4140
@mogesyeshiwas4140 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ቀረፃው የባህል አለበባሶዋ ድምጽዋ አጠቃላይ ሁሉም ነገሮዋ የሚመጥን ስራ ነው
@abrhamman6489
@abrhamman6489 Жыл бұрын
ይህን ሰራ ሳየው ደሜ ይፈላል ፡።ገጣሚነኝ ባዩ ልታፈር ይገባል ሀሳቡ የኔ ነው ማን አሳልፎ እንደሰጠህም ጠቅቀህ ታውቃለህ ።
@Soso-gu5vj
@Soso-gu5vj 7 жыл бұрын
ዘፈኑ ብዙም አይነፍም ግን ባህላችን በጣም ገለፅሽው በጣም ያምራል በርቺ የተሻለ እንጠብቃለን ሰለጠልን እያላችሁ የእናት ሀገራችን ባህልና ወግ የረሳችሁ እንብርት ማሳየት ውበት ለሚመስላችሁ ሁሉ እዚ ኑና የማሚ ኢትዬ አለባባስ እዬ
@hanagonder3995
@hanagonder3995 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያምራል ድምጥሽ በርች ከናለባበስሽ
@user-dh4bu8xk9u
@user-dh4bu8xk9u 7 жыл бұрын
Hana Gonder በጣምየምራልጨምሬበት
@syedrafeeq2949
@syedrafeeq2949 4 жыл бұрын
Assalam alaikum. Very different. I enjoyed the music 👌
@hadushaarefayne8058
@hadushaarefayne8058 7 жыл бұрын
love Ethiopia this music too my name is hadusha
@elsamesi542
@elsamesi542 6 жыл бұрын
ke alebabesachihu eske music dmtsishi👌👌👌 !!!!!! betam arife sra new emu berechi ❤❤❤🎶🎶🎵🎵🎵🎶🎶🎶🎶🎶🎼🎼🎼🎼🎼🎼
@user-by2tu7fj7u
@user-by2tu7fj7u 7 жыл бұрын
ዋው ድምፅሽ ሲያምር የሚግደረደር ነው ፁም ውሎ የሚያድረው ልክ ነሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mohammedyusuf1407
@mohammedyusuf1407 3 жыл бұрын
Emebete your sound is extremely sweat. It ignites my childhood life. It is really magneficient.
@wosenmengest7739
@wosenmengest7739 Жыл бұрын
Q
@temesgenalemayehu2868
@temesgenalemayehu2868 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ የሚገርም ድምፅ የዘመኑ ጋጋታእና ጩኸት የበዛበት ፋሽን ያልተጠናወተው ቀጥሉበት
@rattazelalem6299
@rattazelalem6299 6 жыл бұрын
Ethiopian old music
@user-qz5nb9xp8j
@user-qz5nb9xp8j 7 жыл бұрын
yene magnawech ayezosh berch betam aref sera new
@ewnetayineger9852
@ewnetayineger9852 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሑ። ቦታ አመራረጣችሁ በጣም ቖንጆ ነው። አለባበሳችሁም ባህላችንን ይጠብቃል። እንደዚ አይነቱን ለልጆቻችን ማሳየት እንችላለን።
@Yetenbi114
@Yetenbi114 7 жыл бұрын
Love you from the bottom of my heart ❤️ I have never ever heard of this beautiful song 👌🏻
@atakiltiberhe4213
@atakiltiberhe4213 7 жыл бұрын
ho
@malasmalas9641
@malasmalas9641 6 жыл бұрын
የኔማር ስታምሪ የኔልዩ
@ayt2574
@ayt2574 7 жыл бұрын
ዋው የባህል ቀሚሱ ተመችቶኛል ባህሌም ስለሆነ ሳላደቀው አላልፍም። ዘፈኑ........ምንም አይል
@wert-kz8we
@wert-kz8we 7 жыл бұрын
ዋው ድምፅሽ አለባበሥሽ በጣም አሪፍ ነው ይመችሽ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ ውባለም
@user-qz5nb9xp8j
@user-qz5nb9xp8j 7 жыл бұрын
wawwwwwwwww betam yameral wed yeager lijch betley eseksetaw weseti new
@lacinkurdukurd9152
@lacinkurdukurd9152 7 жыл бұрын
ay love ETHIOPIAN PEOPLE MUSIC
@nigussiemeharie6604
@nigussiemeharie6604 7 жыл бұрын
I hope we will see you soon with sweet song like this one.stay safe.
@gebrehiwetgebresillasie6622
@gebrehiwetgebresillasie6622 6 жыл бұрын
Wow konjo shikorina betam arid zefen new
@HelloWorld1947
@HelloWorld1947 7 жыл бұрын
በስማም! ባህላዊ ፣ ማለት ፣ ይህ ፣ ነው። ሙዚቃው ፣ ልብሱ ፣ አወዛወዙ ፣ ድምፅዋ ፣ ውበቷ። ከአልጋ ፣ ላይ ፣ አስነስቶ ፣ አስደነሰኝ። እሰ! እሰ! እሰ! ኢትዮጵያዊ ፣ ባልሆን ፣ እሞት ፣ ነበር። የስንት ፣ ሀገሮችን ፣ ሙዚቃ ፣ እሰማለው። ግን ፣ እንደ ፣ ንብ ፣ ወደ ፣ ማር ፣ ልቤ ፣ ወደ ፣ እስክስታ ፣ ተገድዶ ፣ ይመለሳል። ጌታ ፣ ይመስገን!
@atakiltiberhe4213
@atakiltiberhe4213 7 жыл бұрын
Gual Aksum!
@kalfikir2090
@kalfikir2090 7 жыл бұрын
እሰይ እቧለሌ በዘፈን ቀረበልኝ በጣም አመሰግናለሁ ከከከከከከከከከከከከ ልጂነቴ ነው አስታወስሽኝ የሚገርመው በልጂነቴ በጣም የምወደው ጨዋታየ ነበር እናቴ ስትጠራኝ አልሰማትም ነበር ለማንኛውም አሪፍ ሥራ ነው ውስጡ መልእክት አለው
@talgatakimov6916
@talgatakimov6916 7 жыл бұрын
KAL FIKIR ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እኔ እራሱ ስንጫወተው ነበር
@kalfikir2090
@kalfikir2090 7 жыл бұрын
erjan tokotaev አመሰግናለሁ በኮመንትሽ(ህ)ዳግም እንዳዳምጠው ስለተጋበዚኩ
@talgatakimov6916
@talgatakimov6916 7 жыл бұрын
KAL FIKIR ክክክክክክ ይመቺሺ
@user-ll2zd1gy4p
@user-ll2zd1gy4p 7 жыл бұрын
betam new miamir
@abayaschale5295
@abayaschale5295 7 жыл бұрын
I like too much Thanks. But people please stop insult on any social medias on fb, youtube every where. it is shameful pleaseeeee
@yibeltalyideg
@yibeltalyideg 7 жыл бұрын
betam arif des yemil music wow i like it!
@loveyoumom1573
@loveyoumom1573 7 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም አሪፍ ነው አለባበሳችሁ ሲያምር
@DTB9524
@DTB9524 7 жыл бұрын
የውቦች መንደር ባህር ዳር ምርጥ ስራ ብዙ እጠብቃለን ቀጥይበት
@guduru612
@guduru612 7 жыл бұрын
beautiful voice.
@tigestaebb2521
@tigestaebb2521 7 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@workneshbekele6188
@workneshbekele6188 7 жыл бұрын
yaz Gojjam wow ebwalele astawoshgn melksh konjo voice konjo endeyaw batkaly yeGojjam konjo beyshalhu
@bekeletadese8091
@bekeletadese8091 7 жыл бұрын
hulum techtognal emebt betam wededkuesh
@febenibaba3271
@febenibaba3271 7 жыл бұрын
ድምፅሽ ያምራል👌💌💃💌💃💌💌💃💌💃💌💃
@girmawedajeneh9939
@girmawedajeneh9939 7 жыл бұрын
Beautiful, fantastisic sound and traditional song at its best
@user-my1oj6mh7n
@user-my1oj6mh7n 7 жыл бұрын
ዋውውውውው በርቱ ተበራቱ በጣም ያምራል በርች እህቴ
@sewenetaychilie2560
@sewenetaychilie2560 6 жыл бұрын
betame yameral. including with our endemic dressing style.
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 7 жыл бұрын
wow nice music new thanks
@hanasalananewhaana9104
@hanasalananewhaana9104 7 жыл бұрын
I love it 😍
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
👌👌👌👍👍👍💃💃💃💃💃wowwwwwww betam arif new
@boontuusalaale7749
@boontuusalaale7749 6 жыл бұрын
Wowww beybatam desa yalel yamehane bewanat asmasni please l love you Ethiopian music 💕💕💕💕💕💕💕💃💃💃💃🎶🎶🎶🎧🎧🎤🎤❤️❤️❤️
@tamaratamara8427
@tamaratamara8427 6 жыл бұрын
Ayelu Abdissa 🍍🍍🍍🍍🍍🍓🍓🍓🍓🍓🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቀጥይበት
@meseretnigatu4109
@meseretnigatu4109 7 жыл бұрын
wowwwww betam yamral💚💛❤💚💛❤
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 жыл бұрын
😘😘😘mert y bahl albabas nw
@boontuusalaale7749
@boontuusalaale7749 6 жыл бұрын
Wowww wowww💖💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚💝💝💝💝💝
@mamaethiopia3773
@mamaethiopia3773 7 жыл бұрын
wow byalew yehabesha-kongo😙😙😘😘😚😚💚💛❤💚💛❤💚❤
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 2 жыл бұрын
Hiii Ababee koo kk
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 7 жыл бұрын
በርች እናመሰግናለን ኢትዬጲያዊነታችን ኩራታችን ነው
@asmelashtegegn6717
@asmelashtegegn6717 4 жыл бұрын
wow it amazing sound
@user-xq9tu9jy6c
@user-xq9tu9jy6c 7 жыл бұрын
ዋዉአለባበስሽ በጣምያምራል ይህነበር ብሃላችን
@senayaynalem2876
@senayaynalem2876 6 жыл бұрын
keep up on you are best singer nice
@user-bs4sr3lf6m
@user-bs4sr3lf6m 6 жыл бұрын
ባህላዊ ሙዝቃ ዉስጥ ነዉ በርቺ
@zekariasbekalu9985
@zekariasbekalu9985 6 жыл бұрын
betam harif sera gobez lej
@aeeass1073
@aeeass1073 7 жыл бұрын
wow asnkute yena mertochii
@user-ru3nz4kq6x
@user-ru3nz4kq6x 7 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ልጅቱንም ይዞ እንቧለሌ ማሰራት ነበር
@ndjd9458
@ndjd9458 7 жыл бұрын
የፍቅር ሰው። እሷማ ፍቅር እረቷቷል ክክክክክ
@mdjalaluddin7104
@mdjalaluddin7104 7 жыл бұрын
የፍቅር ሰው kkkkkkkkkk hoooo
@user-ru3nz4kq6x
@user-ru3nz4kq6x 7 жыл бұрын
ቆንጅየ ነች ደሞ ሲያዯት እንቧለሌ ምትችል ነው ምትመስለው ፣ እዳለችው ሳልግደረደር ይሄው ጠየቅኋት እንቧለሌ እንስራ ብየ
@ndjd9458
@ndjd9458 7 жыл бұрын
የፍቅር ሰው። በለው ምናለበት ትንሽ ብትግደረደር ክክክክ
@user-ru3nz4kq6x
@user-ru3nz4kq6x 7 жыл бұрын
እረ አልግደረደርም ፣ ግን እሷ እንዳትግደረደር እሱን ፍሪ
@user-pz6tz3rq8i
@user-pz6tz3rq8i 7 жыл бұрын
wow kongo ser new betlya አለባበሳቹህ bahlchn endt yemran
@user-vw8lj4hr4w
@user-vw8lj4hr4w 7 жыл бұрын
ያዝ ጎጃም
@fikirbeza6782
@fikirbeza6782 3 жыл бұрын
emuy Ynie konej betame new ymetameriwe
@wedieri4081
@wedieri4081 7 жыл бұрын
btame konja music 🙌🙋😎😗😚😚😚😚
@speakzworld
@speakzworld 7 жыл бұрын
ያዝ ጎጄ!
@user-vj1wx9er8d
@user-vj1wx9er8d 7 жыл бұрын
ባህላዊ ልብሱ ዋው ነው
@motimoti4306
@motimoti4306 7 жыл бұрын
Demelash Mamo op
@user-th6mz9hc2b
@user-th6mz9hc2b 5 жыл бұрын
ኣባባኪር ዋሎ
@user-th6mz9hc2b
@user-th6mz9hc2b 5 жыл бұрын
ኣለንይ
@bettytesfaye4925
@bettytesfaye4925 7 жыл бұрын
wowww betam arif new berchi Konjoooo
@amharabofed1748
@amharabofed1748 7 жыл бұрын
እምቧለሌ!!! እሙ እንደ መጀመሪያቈንጆ እና የሚያድግ ስራ ነው!!! በርች!!!እምቧለሌ!!!እምቧለሌ!!!እምቧለሌ!!!
@abrhamman6489
@abrhamman6489 7 ай бұрын
ንገሯት ሀሳቡ አይድያው የተሰረቀ ነው ደራሲው ሊያውቅ ይገባዋል ስህተት ሰርቷል
@molaligncheklie2184
@molaligncheklie2184 3 жыл бұрын
Yemiamir bahlawi music.
@ahmeddileba3051
@ahmeddileba3051 6 жыл бұрын
احلي اغاني في الدنيا
@user-fw8mm8xl1p
@user-fw8mm8xl1p 7 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነዉ ሳይሺ ደስ ያለኝ በእዉነት በአላማሺ ብርቱ ሁነሺ ለዚህ ስለበቃሺ እጂግ በጣም ደስ ብሎኛልእዉነት ነዉ የምልሺ እሙየ
@tamaratamara8427
@tamaratamara8427 6 жыл бұрын
حويሀዊየሗላ حوياመሸአላህአላህይጨምርላችሁ 💃💃💃💃💃💃🍏🍏🍏🍏🍏🍏🌰🌰🌰🌰🌰🍎🍎🍎🍎🍎🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍍🍍🍍🍍🍍🚁🚁🚁🚁🚁🚁🇧🇴
@alemtsahay3502
@alemtsahay3502 7 жыл бұрын
wowwww music wuste nwu des yilal
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 7 жыл бұрын
waww betam arif new
@user-tl9fz7sd8h
@user-tl9fz7sd8h 7 жыл бұрын
ወዳጄ የሚንደረድር ነው ጾሙ የሚያድረው haha big ላይል ሰጥቼዋለክ
@user-fj9qq2mq7l
@user-fj9qq2mq7l 4 жыл бұрын
Keshet nesh sewedsh demitsh wawwwwww new
@abduseid6845
@abduseid6845 7 жыл бұрын
አሪፍ ዲመምጥ ነው ያለሺ አብሺሪ
@rezikaziynu1791
@rezikaziynu1791 7 жыл бұрын
good job keep it up
@rozazegeye7605
@rozazegeye7605 6 жыл бұрын
ሲያምር
@user-cy2de9el2v
@user-cy2de9el2v 7 жыл бұрын
wowww well come
@user-wp1hb9mj6e
@user-wp1hb9mj6e 7 жыл бұрын
روعــــــــــ وأبداع ـــــــة
@kerstynakersetyna407
@kerstynakersetyna407 7 жыл бұрын
wow😊
@slmcrazy-gang5262
@slmcrazy-gang5262 7 жыл бұрын
Nice
@userwawmetamdesssbcell7159
@userwawmetamdesssbcell7159 7 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@luciyehit2212
@luciyehit2212 7 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርቺ ቆጅዬ
@nbaajour
@nbaajour 7 жыл бұрын
እኑ አስናቀ እኑi
@sophiae7253
@sophiae7253 7 жыл бұрын
koda anshi mejimra minisitaki new silazfen koment misxew woowww konjo beshi
@OM-qr8wh
@OM-qr8wh 7 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ቆንጆ በርች ተመችቶኛል
@aynadisshamble1466
@aynadisshamble1466 6 жыл бұрын
ወይ ቁመናሽ እና ድምፀሽ እግዚአብሔር ይጠብቀሽ በመቀጠል ልብሶችሽ ሲማራኩ
@user-ve2ot7ng9r
@user-ve2ot7ng9r 6 жыл бұрын
ዋው ምረጥ ስራ ነው እሰ ተወዛዋዦችሽ
@user-yu2ne6zo1v
@user-yu2ne6zo1v 7 жыл бұрын
አቤት የባህል ልብስ አለባበሳቸሁ ዲምፅሺ ቆንጆ ነው በርቺ
Emebet Negasi - Yeregnaw Fikir - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
6:05
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 20 МЛН
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,7 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 86 МЛН
DIRON BEZENIDIRO MASHUP MIX 2022 BESTS OLD NONSTOP MIX ETM VOL 85
1:18:12
Dj ETm Mix remix
Рет қаралды 394 М.
Tigrinya Music - Debesay Zegeya | Kuda | Wata | Non Stop Collection Music
1:40:59
Aned Neger Godlual
1:08:57
Amsal Metike - Topic
Рет қаралды 275 М.
new ethiopian cover collection(non stop)
1:30:10
ALENGA TUBE /አለንጋ ቲዩብ
Рет қаралды 816 М.
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 7 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35