Meselu Fantahun - Welelaw | ወለላው - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 5,403,453

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

6 жыл бұрын

Ethiopian Traditional Music : Meselu Fantahun | መሰሉ ፋንታሁን - Welelaw | ወለላው - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 1 200
@hbalemayehu7692
@hbalemayehu7692 3 жыл бұрын
ጎጃም ወለላው ዘርማንዘሬ ነው! ፍቅር የሆነ ሕዝብ ❤️❤️❤️ ጥርት ያልኩ አማራ ነኝ❤️❤️
@user-df8xq5ry4u
@user-df8xq5ry4u 5 жыл бұрын
አማሮች በጣም ታምራልችሁ። በጥበብና ጥልቅ አስተሳሰባችሁ የኡትዮጵያ ነፍስና ስጋ ናችሁ። እናንተ ባትኖሩ ኡትዮጵያ ነፍስ የሌላት በድን ትሆን ነበር። ኑሩልን ያገራችን ምሶሴዌች። ጉራጌው አድናቂያችሁ ነች
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እኛም ጉራጌዎችን እንወዳችሗለን እውነት ለመናገር ከአማራ ቀጥለሽ ማንን ትወጃለሽ ቢሉኝ ጉራጌ ነው የምል ጉራጌ ውሥጤ ነው አገራችሑን ወዳድ ናችሑ❤
@asresahegnbelachew8419
@asresahegnbelachew8419 2 жыл бұрын
be ur self!!
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
እኛምዉድድድድድድድየኔ💚💛❤💪💕💕💕💕💕💕💕
@GROOM49
@GROOM49 Жыл бұрын
ትክክል ጨዋታችን ኖሮችን ሁሉ ኢትዮጵያ ዌ ነ ት ነው ።
@allinone_belhufikadu4668
@allinone_belhufikadu4668 Жыл бұрын
Amharic music is not only a sign of the Amhara ethnic identity. Please correct your speech, brother.
@nahusenaytube5916
@nahusenaytube5916 3 жыл бұрын
ማን ነው ለወርቁ አይተነው ነው የተዘፈነው ሲባል፣የመጣ????
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
Me😂😂
@yemisrachasferawu4153
@yemisrachasferawu4153 3 жыл бұрын
እኔ
@user-lx6ob8gc2h
@user-lx6ob8gc2h 3 жыл бұрын
እኔ
@serkaserka9008
@serkaserka9008 3 жыл бұрын
እኔ
@user-uu1dv7ni8f
@user-uu1dv7ni8f 3 жыл бұрын
እኔ
@user-yt5ll4gd3m
@user-yt5ll4gd3m 3 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማ ሰዉነቴን የሆነ ነገር ይነዘርኛል የኔ ዉድ ባሌም ጎጃሜነዉ ቤተ አማራዎች ፍቅር ነን በቃ ባጭሩ!!!
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ወሎ፤ ጎጃም ፤ጎንደር ፤ሽዋ ያዙ አማሮች የፍቅር ስወች ዘራችሁ ይብዛ💚💛❤👌👌💪
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
በኩራት የምናገረው እኔ የነዚህ ማህበረሰብ ልጅ ነኝ💪 አማራው ተራራው.!
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@ethiopiamamaye5591
@ethiopiamamaye5591 3 жыл бұрын
ክበሪልኝ ማማየ ፩ አማራ።♥
@ethiopiatube2923
@ethiopiatube2923 2 жыл бұрын
@@hiwotandualem6880 ሠሰጨ አሰኤኤኸኸጨጰጨኸጨጥከጠሰከጨከሰከአሰአ ሰሰጨሸአኸረረከእረአአረአጬረኘኚኛሣአኤአአ
@mydubai2173
@mydubai2173 3 жыл бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ አማራው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጠላታችሁን አይኑ ይጥፋ
@asregiddemeke6821
@asregiddemeke6821 5 жыл бұрын
ያዝ ጎጃም!!!የግዮን ልጆች አቤት ውበት።አማራ አማራ አማራ ቅኔ የሆነ ህዝብ!
@edenhailu275
@edenhailu275 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
በኩራት የምናገረው እኔ የነዚህ ማህበረሰብ ልጅ ነኝ💪 አማራው ተራራው.!
@edenhailu275
@edenhailu275 3 жыл бұрын
A💓m💓a💓r💓a 💓l💓o💓v💓e 💗💗💗💗💗💗
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
😍😘😘💚💛❤
@makiman12tube56
@makiman12tube56 2 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 aa
@soliyanaabraham1949
@soliyanaabraham1949 2 жыл бұрын
@@makiman12tube56 vv b b nbb vnb vv
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 4 ай бұрын
yes my,amhara💚💛❤💪💪👑👑👑
@buzeyetedy925
@buzeyetedy925 2 жыл бұрын
ለንጉሱ ለወርቁ አይተነው ይገባዋል ይሔም ሲይንሰው ነው የኔ ደርባባ ፍልቅልቅ በጣም የምወደው የማከብረው መልካም ሰው ግርማ ሞገሱ ብቻ ይበቃል በክፉ የሚያይክ እግዜአብሄር ጥላ ይሁንልክ 💖💖💖
@olwethuthandoroqwana6325
@olwethuthandoroqwana6325 2 жыл бұрын
South Africans let’s camp here🇿🇦🇿🇦❤️❤️
@hoseabopape603
@hoseabopape603 2 жыл бұрын
I enjoy it without knowing what she is saying ❤️✨
@MntamboScelo
@MntamboScelo 2 жыл бұрын
Thanks to "my friend" for the name of this joint🔥
@pietstephen7776
@pietstephen7776 2 жыл бұрын
Yebo 🕺🕺🕺🕺
@tegegnmekengo444
@tegegnmekengo444 Ай бұрын
Yebo yes Olwethuwam
@helenasmerom6613
@helenasmerom6613 6 жыл бұрын
ጎጃሜ ውስጤ ናቹ እህታቹ ከመቀሌ
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
Helen Asmerom egnam enantene enwedachualen bemahilachne yemigeba setane lebona yistew egna 1 nene
@user-tz7xj6tj5e
@user-tz7xj6tj5e 6 жыл бұрын
አሜን እኛም እሱ ነው የምንፈልገው እነዚህ እርኩስ መሪዎች ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
Amene konjo
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
akaleweld gebremedhin metfo yimiasbutn new eshe demo mere egzyiabher new ayidelhm?
@sophiecadero1334
@sophiecadero1334 6 жыл бұрын
Helen Asmerom tnx
@Media-xb4gs
@Media-xb4gs 3 жыл бұрын
ወርቁ አይተነዉ😍 ይገባዋል🙏🙏
@danawitgbere
@danawitgbere Жыл бұрын
Betam ena erasu lezefnlat new😅😅
@user-yx8sj3lz8d
@user-yx8sj3lz8d 6 жыл бұрын
*ምርጥ ስራ ....ደስ የሚል ድምፅ እስክስታውም original ነው አይን ማፍጠጥ ምናምን የለውም ያዝ አማራ እንግዲህ*
@hananjaafar7239
@hananjaafar7239 5 жыл бұрын
mare
@azezakelala8864
@azezakelala8864 4 жыл бұрын
Wawwww
@rainman1775
@rainman1775 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😋😂😂😂😂😂
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እያፈጠጡ አስመርረውሻል እኔም ሲያፈጡ ያስጠሉኛል
@Rahma-et3rt
@Rahma-et3rt 3 жыл бұрын
ለልጀ አባት ነዉ ማሥታወሻ የዘፈከለት እትዉልድ ቦታዉ ሂጀ ሥትል እየሮጥኩ መጣሁ😳
@eleniseboka5857
@eleniseboka5857 3 жыл бұрын
Me ✌️😁
@jujulovefufu5726
@jujulovefufu5726 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ አሁን ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😂😂
@titijimmatube8361
@titijimmatube8361 3 жыл бұрын
አቤት ለወሬ እኔም ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😂😂😂🙆
@fayzaseid9480
@fayzaseid9480 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እዳንች እሩጨመጣሁ እሱን ስለምወዴው
@user-sw6ev7hi3g
@user-sw6ev7hi3g 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@rahelgirma5983
@rahelgirma5983 3 жыл бұрын
አቤት ፍጥነቴ ለወርቁ አይተነው ነው የዘፈንኩት ስትል ኢንተርቪው ሳያልቅ ለወሬ መጣሁ hahahah
@yekidan7275
@yekidan7275 3 жыл бұрын
😂😂
@tikishoppingandtravelvlog6451
@tikishoppingandtravelvlog6451 3 жыл бұрын
Yegermale enem 😂😂😂😂
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 жыл бұрын
😁😁
@rutbk6275
@rutbk6275 3 жыл бұрын
Me to😂😂🤣🤣🤣
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 3 жыл бұрын
እኔም😂😂😂 እኛ ሸቃሎች እኮ
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 6 жыл бұрын
ገራገሩ ያ ገሬ ሰወች የኔ ምርጦች ልባችሁ ክፍት የሌለበት እንደ በረዶ ፍንትው ያለ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ። አማራ ጀግና የጀግና ዘር ከዳር እስከ ዳር።
@libbelu6566
@libbelu6566 3 жыл бұрын
እንኳንም የአብማ ማርያም የጎጃም ደብረማርቆስ ልጅ ነኝ።የሰው ፍቅርን የተማርኩበት ሀገሬ ሁሌም እወድሻለው።
@user-jn1qq8bf8c
@user-jn1qq8bf8c 6 жыл бұрын
ወይ አገሬ ምነው ሠላምሽ ቢመጣ እፍፍፍፍ ለዚህ ፍቅር የሆነ ህዝብ አሁን ምን አለበት ሠላም ቢወርድ
@user-tt7zn4oi5s
@user-tt7zn4oi5s 6 жыл бұрын
በጣም አማራው ህዝብ በያቅጣጫው እየገደሉት
@user-yz7yv7gr8x
@user-yz7yv7gr8x 6 жыл бұрын
እንጀራ በአገልግል ውሃ በቅምጫና ገጠሬ ነኝ ። ሰላም ይሆናል አብሽሪ ኢንሻ አላህ
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 6 жыл бұрын
እንጀራ በአገልግል ውሃ በቅምጫና ገጠሬ ነኝ ። ውነትሽነው ሁሉም አለ ሰላምብቻ ጠፋ
@godislove9115
@godislove9115 6 жыл бұрын
ጎጃሜዎች ስወዳቹ ምርጥ ዘፈን from Tigray
@pinashalom9644
@pinashalom9644 3 жыл бұрын
Leza new amharan kalatefan yemitlut ....ebaboch
@abrahambelay5904
@abrahambelay5904 3 жыл бұрын
I am in tears out of a mixed feeling. It took me back to my childhood the houses, the environment and most of all the people the way they dress up - I really love my people. I didn't know this song exists, long time since I left home and busy in life. I bleed with Amhara people for the injustice and inhumane actions by then TPLF and now by blind ethnic biased individuals. May God bless Ethiopia.
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ😂 ጎጃሞች እኮ ፍቅር ነን ጀግናወችም ነን ዋሸሁ እንዴ😀 ለሀገራችን ሠላሙን ያውርድልን ሙዚቃው በጣም ቆንጆ ነው አለባበስሽ ሁሉም ነገር💖❗
@tinkshu4002
@tinkshu4002 6 жыл бұрын
ሀይሚ የዩቱብ ዘበኛ btraka twld
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
Abubeker Fuad ምነው
@tinkshu4002
@tinkshu4002 6 жыл бұрын
Be tarki antebrer Tgri tnat mto abatochachin endh nachew maltu le hulum Amhara tgebi aydelem ega jegna enhun kmalam tgri kagerachuin snaswta jegnnet yaneye new man
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
Abubeker Fuad ዘረኛ ነህ ልበል አልገባኝም ልትለው የፈለግኸውን እንደገባኝ አማራወች ጀግናነኝ አትበሉ መሰለኝ
@omichaelbelay5325
@omichaelbelay5325 6 жыл бұрын
ሀይሚ የዩቱብ ዘበኛ ህሉው ያልከው ነገር በያገሩ ብየመንደሩ ኣለ የተለየ ነገር ኣላልክም ከፈቀርኪህ ለራስህ ጅግና ኮንክ ለኣገርህ ነው
@merig627
@merig627 3 жыл бұрын
The best traditional music in my opinion !!! Watched it 10x and couldn't get enough of it ! She is so beautiful with great voice
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 2 жыл бұрын
My hall time favorite
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 жыл бұрын
እፉፉፉፉ ማን እንደ ገጠር የምር በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው የገጠሩን ገፅታ ቁጭ አድርገሽዋል ,ገጠር ተወልጄ ማደጌ አሁን ላለሁበት ማንነቴ ትልቅ ማስተር ስለሆነኝ የገጠር ባህል ጭፈራ ሳይ ውስጤ በደስታ ይሞላል 👌🇪🇹🇪🇹
@birtkangebeyew8608
@birtkangebeyew8608 6 жыл бұрын
Abebach Desalew ስ
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ስራ ነው የጎንደር ነፍጠኛ ነኝ የጎጃም ነፍጠኞች ፍቅር ሊደፋኝ ነው አማሮችዬ ውድድድድ ኢትዮጵያዬ ውድድድ
@lukej2891
@lukej2891 3 жыл бұрын
ለሚሊየነር ወርቁ አይተነዉ (ለልጇ አባት) የተበረከተ ዘፈን እንደሆነ ebs ላይ ቀርባ ዱብ አድርገዋለች።
@user-xw4hb7bo6z
@user-xw4hb7bo6z 3 жыл бұрын
አወ ብላለይ
@seadamohammed2408
@seadamohammed2408 3 жыл бұрын
እኔም ሰምቼ ልጎበኝ ነው ዱብ ያልኩት
@ysvf2071
@ysvf2071 3 жыл бұрын
ዎርቁ፡አይታነው ባላሃብቱ፡ባሉዋነው ስላላኩኝ ነው አስራዱኝ??
@seadamohammed2408
@seadamohammed2408 3 жыл бұрын
@@ysvf2071 የልጄ አባት ነው ያለቼው እንዴት እንዴሆነ እንጃ
@teddytech7970
@teddytech7970 3 жыл бұрын
bilaley adel hahhahahahahahahahhaha,er bilalech new
@zizitino6797
@zizitino6797 3 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ሳይ ሁልጊዜ አልቅሳለሁ ምክንያቱም የዋህ ሕዝብ ያሳዝነኛል ሰው እንዴት በየውሃነቱ አማራ ሰለሆነ ብቻ ይገደላል? ፈጣሪ የየዋህ አምላክ ፍርዱን ይስጥ
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
እንደምን ዎላችሁ ለቱጃር ወርቁ የተዘፈነውን ለማየት ነው ብቅ ያልኩት ። ደ..ህ..ና ሁ.ኑ❤
@mylady9674
@mylady9674 3 жыл бұрын
አቤት ቆንጆ ብቻ ኢትዮጵያዬ እንዲህ ውቦች ናችሁ ♥
@betiselam
@betiselam 6 жыл бұрын
I am Gondere, I love Gojjame, wollo and shewa Amara 😍😍😍😍😍😍
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
በኩራት የምናገረው እኔ የነዚህ ማህበረሰብ ልጅ ነኝ💪 አማራው ተራራው.!
@esayasbahiru1675
@esayasbahiru1675 3 жыл бұрын
@@1Amhara1888 እኔም የነዚህ ማህበረሰብ ዘር እና ትውልድ ነኝ የኔ ምርጥ ህዝብ
@pinashalom9644
@pinashalom9644 3 жыл бұрын
Proud to be Amhara blood ...ye neftegnaw lig 💪
@tzitab8961
@tzitab8961 2 жыл бұрын
amhara yelove u💚💛♥
@muradredi
@muradredi 2 жыл бұрын
What about other
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ጎጃሜዎች ውስጤ ናችሁ አቤት ስውዳችሁ ፍቅረችሁ በጣም ደስ ይለል እስክ ጎጃሜዎች #በላ ፈልጉ እግዚአብሔር እትዮጵያን አስበት
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ yine konjo lenem anchie weste neshe enamsegnalne
@user-tt7zn4oi5s
@user-tt7zn4oi5s 6 жыл бұрын
አማሮች በይልኝማ ስማችን ይሄ ነው
@user-tz1nb4mz5t
@user-tz1nb4mz5t 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ 💕💙💚💛💜💓💖👈
@zawdnhsedagaw7593
@zawdnhsedagaw7593 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ የኔ ማር ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ለምን ለአማረኛ ዘፈን በተለየ ለጎንደር ለጎጃም ለወሎ በምሰጪው ኮሜንትሽ ደሞ ለባል ምን ችግር አብሽሪ
@user-tz1nb4mz5t
@user-tz1nb4mz5t 6 жыл бұрын
zawdnhse dagaw 😀😀😀በይፈልጊላት
@mulugenetu4565
@mulugenetu4565 3 жыл бұрын
ዋዉ አማራወች ባህላችሁ ሲያምር እግዜሓብሔር ዘራቸሁን ያብዛዉ
@yoditaddis2181
@yoditaddis2181 Жыл бұрын
Amen Amen Wendemalem ❤
@user-tp6mt6pj9r
@user-tp6mt6pj9r 6 жыл бұрын
ዋው አማራባልሆንይቆጨኝነበር ♥♥♥
@siedsahil8330
@siedsahil8330 Жыл бұрын
I love you amhara ppl From🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌🏼✌🏼
@alemumolla7350
@alemumolla7350 Жыл бұрын
I also love Eritrean, they are honest
@user-ku4dg8zb1j
@user-ku4dg8zb1j Ай бұрын
አማሃራ ህዝብ በጣም ነው የምወዳቹህ❤❤
@user-ve8rj3qz1e
@user-ve8rj3qz1e 6 жыл бұрын
ጎጃሜነቴ ውበቴ ውድድድ የአማራ ልጆች
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
በኩራት የምናገረው እኔ የነዚህ ማህበረሰብ ልጅ ነኝ💪 አማራው ተራራው.!
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 жыл бұрын
እፉፉ ብቻ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የዲማው ጊወርጊስ ከክፉ ነገር ይጠብቀን !!🙏🙏🙏💚💛❤
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 6 жыл бұрын
እናቶች ደስ ሲሉ ሲደሰቱ ማየት 1 ደስታ ነው መልከ መልካሞች
@abushdebele8031
@abushdebele8031 6 жыл бұрын
የኔ ማር መሱ እንዴት እንደምወድሽ እኮ😍 የብዙዎቻችን የልጅነት ትዝታችን ነው የምገልፅበት ቃላት የለኝም በአጠቃላይ ዘፈኑም ክሊፑም እጅግ በጣም ምርጥ ነው💚💛❤ no word alikis alkis new yalegn
@nehes
@nehes 4 жыл бұрын
ጎንደርኛዉንም አዳምጨዋለሁ ፡፡ሁለቱም ስራዎች የሚገርም የሚያስረቀረቅ ድምጽ ስሜትን የሚገዛ ድንቅ የባህል ዜማ እዉነተኛ ማህበረሰቡን የሚገልጽ ቪድዮ። ድምጽ መርዋ ነዉ፡፡ እናመሰግናለን
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 6 жыл бұрын
proud to be amharan ,ETHIOPIAN
@aizzegy5399
@aizzegy5399 5 жыл бұрын
Me to dear!!
@selamamhara7524
@selamamhara7524 3 жыл бұрын
Me tooo
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 жыл бұрын
በኩራት የምናገረው እኔ የነዚህ ማህበረሰብ ልጅ ነኝ💪 አማራው ተራራው.!
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️I really miss Ethiopia
@assefamolla6497
@assefamolla6497 5 ай бұрын
Proud to be Ethiopian
@birhanyehuala4535
@birhanyehuala4535 2 жыл бұрын
አቤት ስወድልሽ ሁሌም ባህላዊ ዘፈን አዘውትሪ ያምርብሻል
@maryamdngley3422
@maryamdngley3422 2 ай бұрын
እኔ ኤትራዊ ነኝ ኣማርኛ ዘፈን ግን በጣም ነው የሚሳብደኝ
@chuchuraye3313
@chuchuraye3313 Жыл бұрын
ጎጃሜ ፍቅር ነው ፀብ ከፈለክም ጥይቱን ይቆጥርልሃል ግምባርህ ለይ ጀርባህን አይደለም ይሄን ጀግናና ፍቅር አዋቂ ህዝብ አለመውደድ ከባድ ነው
@birtefekirngne9211
@birtefekirngne9211 6 жыл бұрын
እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ጎጃሜን እንደራሴ አድርጌ ነው ምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ደግሞ መስየ ሳላደንቅሽ አላልፍም ይመችሽ
@messimessi9986
@messimessi9986 5 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ውሰጤ ነው
@mujamelsamera7535
@mujamelsamera7535 5 жыл бұрын
ወላህ እኔ ያዳቡብ ልጂ ናኝ ኣማራወች ስወዳችሁ ያእትዮጲያ ኩራት ናችሁ
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
ሁሉ ምን ኢትዮጵያ ህዝብ እንደራስሽ መቀበል አለብን
@shambelbelayneh8813
@shambelbelayneh8813 5 жыл бұрын
እኔ ጎንደሬ ምናምን ትያለሽ እንዴ አማራ አማራ ነው ፋራ ነገር ዥልጥ
@jemaneshassen6738
@jemaneshassen6738 5 жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊
@kokobeseyoum4875
@kokobeseyoum4875 3 жыл бұрын
ይህን የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ♥️♥️♥️♥️
@TINATO73
@TINATO73 6 жыл бұрын
ገንዘብ ግጥምና ዜማ በእንደዚህ ያሉ ድምፅ መረዋዎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ትተው ጆሮአችንን የምድረ ቆርቆራሊዮ መጫወቻ አደረጉት! ከረጅም አመታት ከሮሃ ባንድ መፍረስ በዃላ ለዛ ያለው ዘፈን ዛሬ ሰማሁኝ ተመስገን thank you የኔ ወለላ ድምጽ ።
@user-ux3kh9uh5x
@user-ux3kh9uh5x 6 жыл бұрын
ጎጃም ስዎዳቹ እውነት ውስጤ ናቹ ፍቅሬ ጎጃም ነው።እኛ እዳሰብነው እግዚአብሔር ከፈቀድ የወደፊቱ የህይወት አጋሬ እሱ የሚመልከት ነገር ሁሉ እዎዳለሁ።
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 6 жыл бұрын
የኔ እመቤት አገሬን አስናፈቅሽኝ ጎጃም የውቦች የጀግኖች አገር ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@zinetyaaelahbariya2303
@zinetyaaelahbariya2303 6 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው ጎጃሜ ባልሆንም ሙዚቃው ግን ውስጤ ነው
@mollaworkie4380
@mollaworkie4380 6 жыл бұрын
ጎጃሜዎች ውስጤ ናችሁ አቤት ስውዳችሁ ፍቅረችሁ በጣም ደስ ይለል እስክ ጎጃሜዎች
@bettygeb3544
@bettygeb3544 2 жыл бұрын
Each and every thing about this community is so lovely 🥰🥰🥰 proud to be from them 😘😘😘
@ghiontube746
@ghiontube746 3 жыл бұрын
Gojam,Gondar,Wollo ,Shewa =Great people in Africa..
@assefamolla6497
@assefamolla6497 5 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ትልቅ ህዝቦች
@fitsecasi1795
@fitsecasi1795 6 жыл бұрын
ምን ኣለበት ፣ ከዚህ የዋህና ስለፍቕር የሚዋራና ህዝብ ኣንድ ብንሆን ችግር ኣለው አንዲየ በጣም ነው የ ኣምርኛው ዘፈን የሚወደይ ተስፋየን በ ለ ኡል ኣምላካቺን ትሊቕ ነው ኣንድ ቐን ኣንድ ህዝብ ኣንድ ሃገር አንድንሆን ።
@aneshamood6033
@aneshamood6033 3 жыл бұрын
እንደ አንቺ ያለ ዘጠኝ ሴት ተፈጠረ ቤተሰብ አክባሪ ነኘጥሩ ባል አክባሪ ከበደ የማታወጣ ጐበዝ ጨዋ የጨዋ ልጅ ለሰው አስተማሪ በረሃ የኔ ጨዋ ልጅ አላህ ይ በረክሸ
@doctorsolomon8893
@doctorsolomon8893 2 жыл бұрын
አባቴ ጉራጌ ነው እናቴ አማራ ናት ለዚህ መሰለኝ ኢትዮጵያዊነት ደሜ ውስጥ የተዘራው
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
I'm from eri i like this music. Slezi like agrchw abluley
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
ene negn thanks
@hananjaafar7239
@hananjaafar7239 5 жыл бұрын
hayii
@hananjaafar7239
@hananjaafar7239 5 жыл бұрын
carmuxa
@Kunama_tube
@Kunama_tube 6 жыл бұрын
Wow gojam lovely people they can dance as well and what a song she has nice voice simply gorgeous 😘😘😘
@mulugetaayalew5800
@mulugetaayalew5800 Жыл бұрын
ለጀግናው ጀኔራል ወርቁ አይተነው የአማራ ህዝብ ደምመላሽ ኩሩ የልማት አርበኛ እጅግ ሰውና ደግ አማራ ምርጥ ጎጃሜ ከዚህ በላይ ሊዘፈንለት ሊዘመርለት የሚገባ የክፍለዘመኑ ጀግናችን ነው ።
@michaelgebriel5757
@michaelgebriel5757 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ለወርቁ ሳንስበት ነው:: ለአማራው ኩራት የሆነ ወንድም ነው::
@user-pn4sz6oz4r
@user-pn4sz6oz4r 10 ай бұрын
እኔወሎየነኝ ጎጃምሲጠራወይም ሲባል ችላእልነበር የምር እውነተኛፍቅር አጥባቂ ማንእደጎጃም ሚሥቴ ደባጫ ጎጃሜናት❤❤❤❤❤❤
@solomongnv9087
@solomongnv9087 6 жыл бұрын
I am from eritrea i love you ethiopan music
@user-kh7ol7xv7y
@user-kh7ol7xv7y 5 жыл бұрын
Very beautiful
@mekedienegnyabatienafakiec6662
@mekedienegnyabatienafakiec6662 5 жыл бұрын
Ralley but from ertria nahoum very nacie soung
@user-ib4hy9zy5g
@user-ib4hy9zy5g 3 ай бұрын
Wow amazing voice
@Gelilatube788
@Gelilatube788 6 жыл бұрын
From Eritrea i love Ethiopia music and people Love Eri❤Ethio.
@eastsoldierson
@eastsoldierson 3 жыл бұрын
We love u back
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 3 жыл бұрын
You know Amora Tube... i have a lot of best Eritrean friends in North America so i love Eritrean music .... Specially traditional.
@hailemariammamo1051
@hailemariammamo1051 3 жыл бұрын
We love 💕 you too
@bonakebet5495
@bonakebet5495 3 жыл бұрын
@@user-zb7cf3go6n .........., 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@agareth1659
@agareth1659 3 жыл бұрын
🇪🇹❤❤❤🇪🇷
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 6 жыл бұрын
በጣም የምራል መሲ ግን ጎጥ ይቅርብን አማራ ብላቹህ ዝፈኑ ወገኖቻችን የሚሞቱት በማንነታቸው ነው እባካቹህ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሽዋ እያላቹህ አትበታትኑን አንድ ነን አማራ ብላቹህ አዜሙልን ለምን ከሌሎቹ አትማሩም ግን እስቲ ህዝባችን አንድ አርጉት ከተጋርጠበት አደጋ አንድ ሆነ ይዳን
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 6 жыл бұрын
አማራ ፍቅር ነው ሀሳብሽ ባልከፋ ግን ጎንደሬውም ጎጃሜውም ወሎየውም የራሱ የሆነ የጭፈራ ዘይቤ ነው ያለው
@birzenebfanta5932
@birzenebfanta5932 6 жыл бұрын
አማራ ፍቅር ነው wow
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 6 жыл бұрын
Sfhhh Ffggg ታዳ ምንችግር አለው በአማራ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ብሄር ውስጥ ያለ ነው ለምሳሌ የሪሴ ኦሮሞ እና የወለጋ ይለያያል ግን ኦሮሞ ብለው ነው እሚዘፍኑት በሌሎች ቤሄሩች ብዞዎቹ አንደዛው ?
@magdalene3431
@magdalene3431 6 жыл бұрын
ትክክል 👍🏽
@user-mc2gd3ih3d
@user-mc2gd3ih3d 6 жыл бұрын
ትክክክክክል ነው
@ghionentertainment4482
@ghionentertainment4482 6 жыл бұрын
This is our rihote. የአማሬ ባህል እርዮተ ከማይልቀው ቅኔና ውበት:የታሪክና የእውቀት:የፍቅር ማዕድ ከጊዮን ሰገነት እንዲህ እየተቃኛችሁ አረስርሱን። አማሬ ኩራቴ! ክብሬ ማንነቴ ባንተ ነው ማማሬ ካንተ ነው መማሬ መፍለም ለክብር ለእናትና ሃገሬ!!
@smottaawokeandyaliga3781
@smottaawokeandyaliga3781 6 жыл бұрын
bekalu tiruneh ddd
@mogesaleme2576
@mogesaleme2576 5 жыл бұрын
Slame nwo
@mogesaleme2576
@mogesaleme2576 5 жыл бұрын
Edatenwo
@tigesttesgezab8335
@tigesttesgezab8335 3 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ዉበታችሁ ለዛችሁ እኮ ነው የሚያስቀናቸዉ እንጂ ምንም ምክንያት የላቸውም።
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
ጎጃሜውች ስውዳችሁ እኔም ጎንደሬ ነኝ ፍቅር እኮ ነን ወሎ ሽዋ ባጠቃላይ አማራ አንድ ነን እግዚአብሔር ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለኢትዮጵያ አገራችን
@user-eh3wy9gm4b
@user-eh3wy9gm4b 6 жыл бұрын
የጎጃሞች አንገታቸው ላይ የሚያረጉት ነገር ደስ ይለኛል
@user-ng2di7su5f
@user-ng2di7su5f 6 жыл бұрын
ውይ ጎጃሜዎች ስወዳቹ እኮ ጥሎብኝ ፍቅረኛቼ ጎጃሜዎች ናቸው ይሄንንም ከገባሁበት ነው ማቀው
@user-uy4fb9uk5m
@user-uy4fb9uk5m 3 жыл бұрын
ስንት ናቸው😂
@umarnubiankush6926
@umarnubiankush6926 3 жыл бұрын
I love to much Ethiopia because of my girlfriend I wish all the best for my second Country 🇪🇹❤️❤️❤️
@lily35678
@lily35678 6 ай бұрын
Is her nationality 🇪🇹Ethiopian ???
@meskeremayele4209
@meskeremayele4209 14 күн бұрын
ጎንደሬ ነኝ!!! ጎጃመኛ ውስጤ ነው ❤🥰
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 жыл бұрын
ባሻህ ይሳቅ እንጅ ሀገሩ ገርሞት አንድ ግዜ ስሜህ ልሙት ዘጠኝ ሞት አቤት ቅኔ ኸረ ይመችሽ ገጣሚው ልዩ ችሎታ አለው በርታ
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
ጎጃሜዎች አቤት ሠውዳችሁ የሀገሬ ልጆች በርቺ 😍😘😘👏👏👏
@helusweet3112
@helusweet3112 6 жыл бұрын
Helen Berhe 😣😴
@saraalmedon7080
@saraalmedon7080 3 жыл бұрын
አማራ ውስጤ ነው!!! የኢትዮጵያ ውሃ ልክ።
@esubalewabago4823
@esubalewabago4823 3 жыл бұрын
ከድሮ ጀምሮ የምወድሽ የማደንቅሽ ጎበዝ ድምፀ መረዋ መሠሉ ፋንታውን ለኔ ጀግና ድምፃዊነሽ ;; ስወድሽኮ በጣም አንቺን በሰማውበት የዘንድሮ ዘፉኝ ተጫወተብን :: ተከለል የሚለው ዘፈንሽ ውስጤ ነው
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
የአካባቢውን ስዎች እስክስታ ማየት በጣም ያስደስተኛል
@fitsecasi1795
@fitsecasi1795 6 жыл бұрын
ድምጽሽ አንዃን ሰው አንስሳውን ይማርካል ተወዛዋዞችም ደሞ በጣም ደስ ይላሉ ከልክ ያለፈ ሓሪፍ ሙዚቓ ነው።
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ስወድሽ ድምፅ ምርጥ ነው😘👌
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
ዋው እኛስ ባህላችን ያኮራል ሙያችን አሉ መሰሉ ድምፃሽ በጣም ይመቸኛል ጥሩ ሰራ ነው እናመሰግናለን
@adinam8542
@adinam8542 6 жыл бұрын
አለባበሳችሁና ቦታ ደስ ይላል #ጎጃም #አማራ ውስጤ ነው!!
@saintata2
@saintata2 3 жыл бұрын
Such a beautiful vocal. I loved it
@berhanea3798
@berhanea3798 3 жыл бұрын
Your voice is amazing!! I love this!!
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Ай бұрын
አተ አመለሸጋው ጣምናህ ጣዝማ ማር ወለላ ዳሞት ጎብኝተህ ቢችና አድርግና የደበጫው ጀግና ናልኝ የኔ ጀግና❤
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ጎጃም ወለላው ኑሩልና 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍😍😍😍😍😍
@vivajijel
@vivajijel 6 жыл бұрын
Oh so beautiful, i love it so much
@adyamdemissie5238
@adyamdemissie5238 6 жыл бұрын
Amhra love people
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 2 жыл бұрын
ድንቅ የምስል ቅንብር ከድንቅ ግጥምና ዜማ ጋር መሰሉዬ ስትጨመሪበት ልዩ ፩ ነው የሚሆነው
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ዋውውነው መሠሉየ ይገበዋል ለዚህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመሠግናለን
@fraolmtf
@fraolmtf 3 жыл бұрын
የጎጃም ልጆች አቤት ውበት።
@kage3759
@kage3759 6 жыл бұрын
She has such a lovely and gritty voice 😍
@user-qi7ql8ut2d
@user-qi7ql8ut2d 4 жыл бұрын
ወለላው ጎጃሜ የቆንጆ መፍለቂያ እኔን አይታችሁ መፍርድ ትችላላችሁ ለጎጃም ውበት ❤️
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ይህን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ፣ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዛለችሁ!!
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 жыл бұрын
I love and respect gojam people Very Hard worker good people ❤
@user-je3qb2dy8x
@user-je3qb2dy8x 6 жыл бұрын
Hop ውስጤ እኮ ነህ😍
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 6 жыл бұрын
ጎጃሞች ዋው ፍቅራችሁም ጨርቅ ነው ሚያስጥል እባክህ የኔ ውድ አብረን እንሁን እሄው ስንት አመቴ ምጠብቅክ
@danielketsela9640
@danielketsela9640 3 ай бұрын
አማራ የፍቅር ሰው ፣ የኢትዮጵያ ባህል መኮንኖች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን 💚💛❤️👌💪🙏
@meronneguse5871
@meronneguse5871 4 жыл бұрын
Amhara ❤❤❤❤❤❤
@user-nm4jq5tj2q
@user-nm4jq5tj2q 6 жыл бұрын
ዋው መሲዬ ስወድሽ ማር ድምፅሽ ውስጤ ነው
@destadesta4750
@destadesta4750 6 жыл бұрын
Wow great ladies konjo nice music 👌👍
@zigzagshow5577
@zigzagshow5577 3 жыл бұрын
የስንት አመት ችግር።።። ፍቅር ለሁሉም እኮ ነው የዘላለም ችግር የፈታው።እድሜና ጤና ለቱጃሩ ወርቁ አይተነው
@kibrombeyene4259
@kibrombeyene4259 Жыл бұрын
I am from Eritrea I love amharik music it is like amedicen
@user-if7ge5ko5n
@user-if7ge5ko5n 6 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ውይ ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤liki ግጩኝ የመጀመሪያ ነው ኮመት ስሰጥ 😃❤😍
Mafi Leul - Lewiyo | ሌዊዮ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:18
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 10 МЛН
Mitiku Dj abush ker hawassa#ethiopianmusic #music #አማርኛ #ker
1:29
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 107 МЛН
Meselu Fantahun - Gojam Lay - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:09
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,2 МЛН
የ ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ ፪  Ye maryam mezmuroch sibsib 2 #Ethiopian orthodox mezmur
32:23
Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024
5:46
Andualem Gosa
Рет қаралды 5 МЛН
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 35 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 5 МЛН
ҚАЙНОНАСИГА ПРАНК 😨
0:15
BOBUR ALI
Рет қаралды 6 МЛН