Emebet Kassa - የሚያስለቅስ ፍቅር - እመቤት ካሳ - New Ethiopian Music 2024 (Cover Music)

  Рет қаралды 331,161

Emebet Kassa

Emebet Kassa

6 ай бұрын

• እርድናን ፍለጋ ፒያሳ ውጠሁ!!! ዉድ ቤተሰቦቼ እኔ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ የሚል ሁሉ ሊንኩን በመጫን እገባችሁ ቪድዮዉን በማየት ዘና ፈታ በሉልኝ አሳብ አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫዉ ላይ አስቀምጡልኝ 🙏🙏🙏
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha ኸ #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Пікірлер: 2 400
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 6 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/b9WheJllyZfWXX0.htmlsi👈=YaWErKh2IiMshbFy ዲኤሚሲ👈👈 አፓርታማ
@alemhi8570
@alemhi8570 6 ай бұрын
እሙዬ ስልክሽን እንድት ላግኘው እኔ የደጀን ልጅ ነኝ ሀይ በይኝ ❤❤❤
@user-eh5kv3rs1h
@user-eh5kv3rs1h 6 ай бұрын
የኔወድ በርችልኝየኔልዮእህት
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 6 ай бұрын
እሙየ የኔ ዉድ በርች❤❤❤❤
@user-op3su7vo7y
@user-op3su7vo7y 6 ай бұрын
የኔ ጠካራ በርችል❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-pz1fm4rr7t
@user-pz1fm4rr7t 6 ай бұрын
በዚህ ድምፅ መዝሙር ዘምሪበት ዘመኑ ለመዝፈን አይሆንም ❤❤❤❤❤
@user-le2cp2jv9b
@user-le2cp2jv9b 6 ай бұрын
ትክክል
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 6 ай бұрын
መዝሙር ዝም ብሎ አይዘመርም እግዚአብሔር ሲመርጥ ብቻ ነው
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 6 ай бұрын
ንስሀ ገባሁ እያልሽ እደገና መዝፈን ምንይሉታል
@initesinites2988
@initesinites2988 6 ай бұрын
Eko
@user-qn7et6nc1s
@user-qn7et6nc1s 6 ай бұрын
በትክክል
@abuyetube
@abuyetube 6 ай бұрын
መዝሙር አውጪ እሙዬ በዚህ ድምፅ መዝሙር የምትሉ ❤
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 6 ай бұрын
በይ በይ ደከሞኛል እሷ ታቃለች እግደህ
@user-er4fh3ji9t
@user-er4fh3ji9t 6 ай бұрын
የኔ መመረጥ ያስፈልጋል ለሁሉም ነገር
@addesaddes9594
@addesaddes9594 6 ай бұрын
❤ትክክል እኔም እሶ ስለሆነች አዳመንኩ
@feuddhydfirsf8452
@feuddhydfirsf8452 6 ай бұрын
ትክክል ነው
@kuraz7873
@kuraz7873 6 ай бұрын
እወነት ዘፈን ዘለለም ህይወት የለዉም
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 6 ай бұрын
ፍፄ አሥፋዉ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እሙ ባተ ሠበብ ነዉ እዚህ የደረሠችዉ የኔናት
@abslotige8107
@abslotige8107 6 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@tekelechbiru7129
@tekelechbiru7129 6 ай бұрын
በዚህ ድምፅ መዝሙረ ዘምረበት❤❤ ዘመኑ ለመዝፈን አይሆንም😢😢
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 6 ай бұрын
በዚህ ዘመን ሙዚቃ የእግዛብሄር ቤት አምላክሽን ብታገለግይ መልካም ነው እሙየ እህቴ ❤🙏🙏
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 6 ай бұрын
Tekekele nw.
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-ez4kk3nj9c
@user-ez4kk3nj9c 6 ай бұрын
ትክክል እሙየ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ በዚህ ድምፅሽ ዘምሪበት ወላዲቷን ስትይ እኮ በጣም ደስ ትያለሽ ሙዚቃ መጨረሻው ጥፋት ነው ውዴ እመኝኝ በዚህ ከቀጠልሽ መስቀልሽንም አንድ ቀን ታወልቂው አለሽ🙏🙏😘😘
@ethio140
@ethio140 6 ай бұрын
እኔ እራሱ አልኩ በዘምር እንዴት ያምርባታል
@-cm2jp
@-cm2jp 6 ай бұрын
በዚ የሚያምር ድምፅ ለእግዚአብሔር እንደሚታመሰግንይበት ተስፋ ኣደርጋለኩኝ
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 6 ай бұрын
እሙ ዉዴ በዚህ ቆጆ ድምፅሽ እምትወጅዉን እግዚአብሔርን አመስግኝበት❤❤❤❤❤
@tsgeselamyoutube8746
@tsgeselamyoutube8746 6 ай бұрын
@yesufadem2112
@yesufadem2112 6 ай бұрын
ምን መዝሙር አለ ሁሉም ያው
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 6 ай бұрын
ይህን ድምፅ የስጠሽን አምላክሽን በመዝሙር አገልግይበት ዘፈን ሀጢያት ነው
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 6 ай бұрын
እሙ ተይ እናት😢 ንቂ ንቂ በዚህ ድምፅ ምናለ እግዚአብሔርን ብታመሰግኝበት😢 እግዚኦ ፍፃሜሺን ያሳምርልሺ የዳቢሎስ መነሀርያ አትሁኝ እናት
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 6 ай бұрын
በሰው ህይዎት አያገባንም ልክ እደልሎች ታዋቂይ ሠዎች አድቀን ትመለሣለች አሁን ትስራ ትለዎጥ ፈጣሪም ብዙ ሐጢት ስንሠራ ጠብቀን ለዚህ አብቅቶናል እና እሧ ገና ታዳጊይ ልጂይ ነች ትደግ ልበ ደግሞ ንፁህ ነው ድንግል ማርያምን ከነ ልጇ. ትዎዳታለች አትጥላትም ትጠብቃታለች
@helensahle6071
@helensahle6071 5 ай бұрын
❤👍
@user-qj6kv3zy8g
@user-qj6kv3zy8g 6 ай бұрын
በዝህ ድምፅሽ መዝሙር በዘምሪ በጣም ደስ የልነበር እሙዬ አሁን ግዜዉ አደለም ለዘፈን❤❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
መቼ ነው ጊዜው የዘፈኑ ??🙄
@user-qj6kv3zy8g
@user-qj6kv3zy8g 6 ай бұрын
@@AmalAmal-kg1qb ግዜ የለዉም
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
@@user-qj6kv3zy8g ለሁም ጊዜ አለው ትዝፈንም ታልቅስም ዝንብ ብለሽ ላይክ አድርጊ በተሰጣት መክሊት ሰርታ ትኑር አለቀ ።
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 6 ай бұрын
​@AmalAmal-kg1qb ለዘፈን ጊዚ የለም እሺ 👂👈
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 6 ай бұрын
እሙ የኔቆንጆ እህት በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔር ድንግል ማሪያምን እንድታመሰግኝበት እሱ መድሃኒያለም ይርዳሽ❤
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 6 ай бұрын
እንጀራ ስለሆነ ነዉ እኛ የምናበራታታዉ ዘፋኝን ስለሆነ ምን ታድርገዉ መንፈሳዊን እኮ አናበረታታም😂
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 6 ай бұрын
​uutyu8870 በትክክል😅😅😅😅😅
@akjulan7084
@akjulan7084 6 ай бұрын
ቆየት ያሉ ዘፈኖች እንደ አዲስ የዘፈኑ በጣም ደስ ይላል መደመጡ ሁላ አይሰለቹም❤❤
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq 6 ай бұрын
ለምን መዝሙር አታወጭም እግዚአብሔርን ማመስገን የበለጠ ይሰጣል ዘፈን ለሠው መዝሙር ለእግዚአብሔር❤❤❤😢
@user-py1bx9ld9v
@user-py1bx9ld9v 6 ай бұрын
በዚህ ድምፅ መዝሙር አውጭበት እሙዬ እግዚአብሔር አመሰገኝው❤❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ ደምሩኝ😊🌹🥰👍
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ወንድሜ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Fatima-cl7yb
@Fatima-cl7yb 6 ай бұрын
AMEN❤
@bzuyebeyeneheylemeskel586
@bzuyebeyeneheylemeskel586 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@filsenTube
@filsenTube 6 ай бұрын
አሚን😢
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 6 ай бұрын
አሜን በእውነት❤
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 6 ай бұрын
ትዘምራለች አንድ ቀን ይሄ የመጨረሽዋ ይሁንላት እግዚአብሔር ይጨመርበት ድንግል ማርያም ትርዳት ሰው ስለአለ ቢሆን ይህንንም ባልዘፈነች ነበር ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m 3 ай бұрын
እሙን ሣይ ፋፄ ይታወሣል መልካም ሠዉ ባለዉለታ ነህ ባለህበት ከነቤተሠብህ ሠላም ሁን
@Hiywot5
@Hiywot5 6 ай бұрын
የኔ ውድ አሁን የዘፈን ግዜ ሳይሆን የንስሃ የፀሎት የመዝሙር ነው መዝሙር ብዘምሪ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 6 ай бұрын
በትክክል ነው
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 6 ай бұрын
እሙዬ የኒውድአይ የሚወድ በላይክ ያሳየኝ👍👍😢😢😢😢😢
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 6 ай бұрын
የኔ ውድ እሙዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mareyam21
@Mareyam21 6 ай бұрын
እሙየ እግዛቤሕረ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🎉 ለምትተባበራት ያገሪ ልጆችንም እግዛቤሕረ የልባቹህን መሻት ይፈፅምላቹህ በስደት ያላቹህ በሰላም ላገራቹህ ያብቃቹህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤ እስኬ ማነው ደስ ያለው ልበ ቀና ሜደምርኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 6 ай бұрын
እኔ ሰወደት
@Birhane16
@Birhane16 6 ай бұрын
​@@Madi-zt4wxደምሪኝ ውዴ
@Birhane16
@Birhane16 6 ай бұрын
​@@Mareyam21ደምሪኝ ውዴ
@samriyouyube12
@samriyouyube12 6 ай бұрын
የስደት ጋደኞቼ ዛሬስ ከፋኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሁላችሁንም ባላችሁበትፈጣሬ ይጠብቃችሁ
@estub45
@estub45 6 ай бұрын
Amen wude😢😢
@samriyouyube12
@samriyouyube12 6 ай бұрын
😍😍😍
@lamlamlamlam9285
@lamlamlamlam9285 6 ай бұрын
😢😢😢😢ayzoshe
@samriyouyube12
@samriyouyube12 6 ай бұрын
@@lamlamlamlam9285 እሺ የኔ ዉድ
@user-rd7ir6sw8o
@user-rd7ir6sw8o 6 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴ
@user-fj9ye7yr1x
@user-fj9ye7yr1x 6 ай бұрын
ቆንጆነው በርች የሀገር ልጅ የጎጃሜዋ
@hiath
@hiath 6 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ ጥንካሬሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም ግን በዚህ ድምፅሽ የእግዚአብሔርን ቃል መዝሙር ብዘምሪበት በጣም ይደነቅ ነበር❤❤
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር በመዝሙር እድታመሰግኝ እሱ ይምራሽ
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 6 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊😊
@bitewm7998
@bitewm7998 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@feuddhydfirsf8452
@feuddhydfirsf8452 6 ай бұрын
ትክክል ነው
@hayatgetahun3391
@hayatgetahun3391 6 ай бұрын
እግዛብሔር እናት አለዉ እደ ፈጣሪ እደት ይወለዳል
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
አብ ልጅ አለዉ ወልድ እናት አለዉ ​@@hayatgetahun3391
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 ай бұрын
የእውነት ተናገርሸ ሰንቱ አይምሮውን ሰትዋል ፍቅር በጣም የሰው ልጅን ይጎዳል ሰንቱ እናት አባቱን ያጣ አለ በዚህ አይነት ድምፅ እያለሸ ይህን ዘፈን ለኔ ነው የዘፈንሸልኝ ሰንት ቁሰል አለ ውሰጤ ን አወቅሸልኝ በጣም ያሰለቅሳል ፍቅር ያላወቀው ብዙ ቤት ተብትኖዋል ዋው የት ነበርሸ እሰከ ዛሬ በርቺ በርቺ የውበትሸ ማማሩ ሁሉ የተዋጣልሸ ዘፈንሸው የጀግና ልጅ ነሸ በጣም ውሰጤን ነካሸው ባዳምጠው ባዳምጠው አልቅሼ አልቅሼ አልጠግብም ቤተሰቦቼን ናፍቁኝ ይቅር በለኝ ልበልን እንጂ ሰንቱን አጣሁ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 6 ай бұрын
ለሙዚቃ የምታወጪዉን ገንዘብ መዝሙር እየዘመርሽ እግዚአብሔርን ብታመሰግኒበት ነዲያን ብታበይበት ለነፍስ ስንቅ ነበር በርቺልኝ እሙዬ ብቻ ሰው የፈለገዉን ነው የሚሰራዉ መዝሙር ብትዘምሪ ምርጫዬ ነው እግዚአብሔር እዲታረቀን በዚህ ክፉ ዘመን 😢😢😢😢❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 6 ай бұрын
አይ መድሀኒአለም አባቴ አስተዋይ ልብ ስጠን በዝህ ድምፀሽ እግዚአብሔርን ብታመሠግኝበት መዝሙር ብታወጭ ምንኛ መታደል ነበር ባለፈ ፀበል ሡባኤ ገዳም አሁን ዘፈን ጪፈራ ዳኪራ እሡ መሀሪ አምላክ በምረቱ ይመልከተን
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 6 ай бұрын
እኔም ስል ነበር በእውነት
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 6 ай бұрын
ኧረ ተው ለሁሉም ጊዜ አለው
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 6 ай бұрын
Tekekele nw
@zadelove4676
@zadelove4676 6 ай бұрын
አሜን በእውነት
@yenemartube1
@yenemartube1 6 ай бұрын
እውነት ነው መንፈሳዊ ከአለማዊ ጋር ይጋጫል ፈጣሪ ወደቤቱ ይጥራት🙏
@user-xw5qe8cp9c
@user-xw5qe8cp9c 6 ай бұрын
የዛሬውማ ያበደ ነው እሙዬ በርቺ❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@gfg4073
@gfg4073 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@efratatube286
@efratatube286 6 ай бұрын
በርች አትበሉ ወገኖቼ ወደ ሞት ነው እንጂ ወደ ሕይወት እየሄደች አይደለም። ደነገጥኩ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
@@efratatube286 እስኪ እኔ ማነኝ በሉ አንች ዘምሪ እና ጽደቂ በመዝሙር ብቻ የሚጸደቅ ከሆነ እሙ ስለዘፈነችን ወደሲኦል ስትገባ እንይ ወይ ጉድ በቃ ይህ ሚዲያ ተመቻችሁ ፈራጅ ሆናችሁ የፈጣሪን ስራ ያዛችሁት
@Birhane16
@Birhane16 6 ай бұрын
​@@gfg4073 ውዴ ደምሪኝ
@user-uw1dc5sg6r
@user-uw1dc5sg6r 6 ай бұрын
እሙ ይህ የአንች ድምፅ አይድልም እህቴ አምላክ ነው እንደ ስጦታ የሰጠሽ የድምፅ ቅላፄ እና ዜሜ በጣም ልዪ ትግርት ነው ነው እባክሽን በዙህ ልዪ የሆነ ድምፅ መዝሙር ዘምሪበት ይበልጥ አለምን ጉድ ያሰኛል እህቴ አድናቂሸ ነኝ
@amrazaz1232
@amrazaz1232 6 ай бұрын
የኔ መልካም እሙ ድምፅሽ ያምራል የንስሃ መዝሙር ዘምሪበት የሚያሳዝን ድምፅ ነው የሚወጣው ካፍሽ
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የፈቀደጌዜ መዝሙር ትዘማራለቺ ብየተስ ፋአደርጋለሁ❤❤❤
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 6 ай бұрын
ሞት ቢቀድማትስ
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 6 ай бұрын
እረ ነባየትነህ አታሰለቅሳት ድምፅሺግን አንደኛ ነው👍👍👍👍
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 6 ай бұрын
አረ መባና አመቤት ግን አይመጣጠኑም
@MebrukaShriowm
@MebrukaShriowm 6 ай бұрын
ስንት ሰው ተጎድቷል 😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 6 ай бұрын
መዝሙር መዝሙር መዝሙር።
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 6 ай бұрын
እንደኔ ደጋግሞ።የሰማው ማነው❤❤❤በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው ግን ክላሲካሉ ይበዛል ከግጥሙ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kuraz7873
@kuraz7873 6 ай бұрын
3የሰማሁት ወደወ ወደወ እያለቀብኝ
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 6 ай бұрын
ዘፈን አትሱሙ አታበረታቱ በአሁኑ ሰአት ዲያቢሎስን ማበረታታት መሆኑን እወቁ
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 6 ай бұрын
እሙዬ የኔ ቆጆ ሁሌም አደቅሻለሁ የዘፈን አዳማጭ አይደለሁም በርች በዚህ ድምፀሽ ብትዘምሪ ደሰ ይላል እግዚአብሔር ያሳብሹን ሁሉ ያሳካልሽ ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ አንድ ቀን እደምትዘምሪ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ የፈቀደው ቀን በተረፈ ብርች 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
እንዲህ ነው ኮሜንት ጽድት ያለ አንዳዶቹ ፈራጅ ሁነው ይኮምታሉ ሰርታ መኖር አለባት ለሁሉም ጊዜ አለው ፈቃደ እግዚያብሔር ተጠይቆ ይዘመራል ከተፈቀደላት ነው እስከዚያው እሱ በሰጣት መክሊት ትስራ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 6 ай бұрын
እሣም እኮ ማቆም ውሥጤ ነው ግን እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ብላለች ​@@AmalAmal-kg1qb
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 6 ай бұрын
እሙዬ አንችን ሳይ እግዚአብሔር ለስደተኞች ሁሉ ታሪክ እንደሚቀይር አምናለሁ መጨሩሻሽን ያሳምርልሽ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 6 ай бұрын
ዘመኑን ያከፋነው የያንዳንዳችን የልብ ክፋት ነው በጣም ደስ ይላል ድምፅሽ ቀጥይበት❤
@_eltube534
@_eltube534 6 ай бұрын
እኔ ልፅፍ ያሠብኩትን አብዛኛው ሰው ፅፎት ሳየው በጣም ነው የተደሰትኩት እግዚአብሔርን በዚህ የዋህነትሽና በዚህ ድምፅሽ ብታገለግዪው ደስስስ ይላል ለዚህም እርሱ ይፍቀድልሽ
@user-fe5ol4ku4w
@user-fe5ol4ku4w 6 ай бұрын
እሙዬ የኔቆጆ መዝሙር ዘምሪበት ቆጆድምፃ ነው ያለሽ❤❤❤❤
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 6 ай бұрын
ነባ እንኳን ደስ አለህ ተዘፈነልህ ❤ ፍቅር ያሸንፋል ❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
😂😂😂 አኪት ለእሱ አይደለም
@asetrDejinei
@asetrDejinei 6 ай бұрын
አይ እሙዬ አሁን መዝሙር በዘምራ በጣም ቆንጅ ነበር እግዚአብሔርን ማመስገን በአሁን ሰዓት ሞዚቃ አያስፈልግም 🙏🙏🙏💒❤️👂👈
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 6 ай бұрын
መዝሙር አሪፍ ነዉ ግን የሚያበረታታ የለም የለፉበትን አያገኙም ለዚያ ይመስለኛል እኛም አናበረታታ ምን ያድርጉ
@nitart4949
@nitart4949 6 ай бұрын
Ere tewooo😂
@keroskeros5466
@keroskeros5466 6 ай бұрын
ከላይ ያለዉ መስቀል የተዘቀዘቀ ነዉ እባኳቹ ንገራት ወጎነቼ ሁላችን ባለ ማወቅ እንሳሳታለን
@brookebekele612
@brookebekele612 5 ай бұрын
Why you are watching?
@brookebekele612
@brookebekele612 5 ай бұрын
So why you are watching her
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov 6 ай бұрын
እሙዬ የኒ ዉብ እዉነት ነዉ መዝሙር ዘምሪበት እመብርሀን ትጠብቅሽ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 6 ай бұрын
አስተያየት የምሰጡ ሰወች ተረጋጉ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ወደ መዝሙር ትመለሳለች ዝም ብሎ እኮ መዝሙር ላይ ዘው አይባልም መዝሙር ማለት የእግዚአብሔር ቃል ማለት ነው እሙ ውዴ በርቺ ቆንጆ ነው❤❤❤❤❤❤
@emuephrem5120
@emuephrem5120 6 ай бұрын
😂😂😂
@yelejochemeznagna1533
@yelejochemeznagna1533 6 ай бұрын
Awo meterat yeteyekal setetera tezmeralech
@user-db9ct8wk7g
@user-db9ct8wk7g 6 ай бұрын
በዝህ ድምጽ በቅርቡ መዝሙር እደምዘምሪበት እርግጠኛ ነኝ ኮመቶች እዳለ መዝሙር ኮመንት አቢቢ እሙየ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wogayehubesu9540
@wogayehubesu9540 5 ай бұрын
ጎበዝ በርች፧፧፧
@s0lomon150
@s0lomon150 6 ай бұрын
እሙ, ጎበዝ, አሪፍ ምርጥ ሥራ❤❤❤
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 6 ай бұрын
እስኪ እንስማ ዛሬ የዘፈን ቀን ነው መሰለኝ 🎉🎉🎉
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርች ❤❤❤
@zalfazanga4985
@zalfazanga4985 6 ай бұрын
Kkkkkhhhhj
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 6 ай бұрын
አደኛነሽ፡👍
@user-tp2hy8vp5b
@user-tp2hy8vp5b 5 ай бұрын
እሙዬ የእውነት በዝህ ድምጽሽ መዘሙር በዘምሪቤት ምንኛ ደስ ባሌን ብዙ ታተርፋለሽ በነፍስም በስጋም እሱ የዓለም ንጉስ የሆነው መዳዓኃለም ወደ ቤቱ ይጥራሽ ❤❤❤
@user-dl1mi4xp3z
@user-dl1mi4xp3z 6 ай бұрын
ነባ ተዝፍነለት እውነት የሚያስለቅስ ነው 😢 ስብስክራይብ እኔንም አሳድጉኛ
@user-mn2pt7hj3c
@user-mn2pt7hj3c 6 ай бұрын
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@user-mn2pt7hj3cደምሪኛ
@Lidialidu4335
@Lidialidu4335 6 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 6 ай бұрын
ተዘፈነለት ብቻቻቻቻቻ❤❤❤❤❤
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@fekerteh974
@fekerteh974 6 ай бұрын
ዋዋ ዋዋ የዛሪ ልዩ ነው እምዬ በርቺ ጎበዝ
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 5 ай бұрын
ጥሩ ድምፅ አለሽ። ያንቺን ህይወት ልወቅልሽ የሚሉትን ባዶዎች አታዳምጪ ።
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 6 ай бұрын
እሙ የኔ ውድ❤❤❤❤ እሰኪ ሰውን ለመኳነን መጀመሪያ እራሳችን እንፈትሸ ሰቶቻችን ነን ከሀጢያት የነፃን አይ ሰው ከቱ እያሰባችሁ ኮሜንት ሰጡ ሁላችንም ከዚህ የበለጠ ሰንት ሀጢያት ሰርተን ይሆን😢😢😢😢😢😢😢
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 6 ай бұрын
ዋውነው ድምፀሺ ወደሙዚቃው በርች እህቴ
@gebattube
@gebattube 6 ай бұрын
የእሙ ሙዚቃ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@alemsehay9584
@alemsehay9584 5 ай бұрын
እሙየ የኔቆጆ በዚድምጽሽ ዘምሪ ማማ ማርያምን ትወጃት አይደል 💚💛❤️💞💞💞በዚግዜ ምንምአያደርግም ዘፈን
@mekdiyrahel9245
@mekdiyrahel9245 3 ай бұрын
ዘማሪ ሁኝ እግዚአብሔር ነው በሰዎች ተመስሎ ታሪክሽን የቀየረው እህቴ አመስግኝሁ ከእናቱ ከድንግል ጋር ደጋግመሽ አመስግኝ🙏 ምንይሳንሃል ከወደቅነበት ታነሳናለህ
@user-ci5ok7gy3y
@user-ci5ok7gy3y 6 ай бұрын
በጣምኮ የዎሀ ነች እመቤትየ እውነት ይለፍልሸ❤❤❤❤
@MisaMkonen-fv9ou
@MisaMkonen-fv9ou 6 ай бұрын
ወይኔ መዝሙርቢሆን እደትደስይልነበር❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ዘማሪ አጣ ነው ተዋህዶ እስኪ ጸጋ ላልተሰጠው ሰው ላይ ከምታላዝኑ የዘመሩትን ስሙ እነ ቆንቆየነሽ እነ ምርትነሽ እነ እንግዳ እረ ስንቱ እነሱን ሳታዳምጡ ንስሀ ሳትገብ በአለም ያለች እህታችን ጋ አታስጨንቆት ፈጣሪ ሲፈቅድላት ነው የምዘምር
@user-ft5zr1tk1p
@user-ft5zr1tk1p 6 ай бұрын
ለእምነትሽ ትልቅ ቦታ እንዳለሽ አውቃለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶልሽ ሰሙን ለማወደስ ያብቃሽ እሱ ሲመርጥ ነውና ሁሉ እሚሆነው ከተመርጡት ጋር ይሁን ስምሽ😊😊😊
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 6 ай бұрын
ደስ የሚል ለዛ
@Tina-wr5ce
@Tina-wr5ce 6 ай бұрын
በርች ድምፀእኮ ዋዉነዉ ፍቅርፍቅር ኘራክ የምትሉትን ወደዛ ጣይዉ በሙዚቃዉ በረች❤❤❤😊
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 ай бұрын
Remix ተደርጎ ነው በጣም ጓልቶ የሚሰማው ቅንብሩ😂😂😂😂
@user-cc7uf3tv7m
@user-cc7uf3tv7m 6 ай бұрын
​በትክክክል የእሙ ድምፅ አይደለም ቅንብሩ ነው​@@tsigenigatu3922😅😅😅😅
@sabamekuria959
@sabamekuria959 6 ай бұрын
Betam betam tekekel beleshal Ye enem hasab new tebareki
@sabamekuria959
@sabamekuria959 6 ай бұрын
Be tekekel
@Addisalem-eq3ms
@Addisalem-eq3ms 6 ай бұрын
በጣም የሚያምር ድምፅ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 6 ай бұрын
የእውነት የሙዬ ሙዚቃ ስነሳም ስቀመጥም ስሰራም ነው የማዳምጠው ለዛውም ደጋግሜ ዛሬ ሶስተኛ ቀኔ ነው ምንም አይሰለችም ድምጿ ጆሮ ውስጥ ይገባል❤❤❤❤❤
@alemhi8570
@alemhi8570 6 ай бұрын
የኔ ውዴ በጣም ምርጥ ድምጽ አለሽ ግን አነሰችምኝ ስንት ግዜ እንደደገምኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fp5yb5fq1j
@user-fp5yb5fq1j 6 ай бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ በዝህ ድምፅሽ መዝሙር ዝማሬ የምትለው 👍👍👍👍👍
@selamhailu5392
@selamhailu5392 6 ай бұрын
ጎበዝ በርች
@ebz1040
@ebz1040 6 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ሁሉንም እየሞከርሽ ነው አድናቂሽ ነኝ
@HH-uo7el
@HH-uo7el 6 ай бұрын
እሙ የኔ ጀግ ዘፈንሽ ዋው ቀጥይበት ወደፊት ለነባ ነው የተዘፈነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@pakpak8558
@pakpak8558 6 ай бұрын
በሪቺ
@buskaman3817
@buskaman3817 5 ай бұрын
ጎበዝ!!!!!!!!!!!!!
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 6 ай бұрын
አይይ ምንአለ ለጌታ ብዘምሪ በዚህ ድምፅ በመጨረሻው ዘመን ሙዚቃ😢😢
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 6 ай бұрын
ጌታ በብቸኝነት አምልኩኝ ተገዙኝ እንጅ ዘምሩልኝ አላለም። መዝሙርም ሙዚቃም የሰይጣን ስራ ነው
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 6 ай бұрын
ahuin foka layi nat Neba leman tita 😂😂😂
@user-xj8dt5dl5i
@user-xj8dt5dl5i 6 ай бұрын
በዚ ድምፅ ማዝሙር ዛምርበት 🥹🥹🥹🥹🥹🥰🥰
@GetnetBelay-js9jt
@GetnetBelay-js9jt 6 ай бұрын
ድምፅሽ ያምራል
@DanielGedamu-n3w
@DanielGedamu-n3w Ай бұрын
ድቅ ድምፅ በርች እሙ
@hagaresime8058
@hagaresime8058 6 ай бұрын
መዝሙሩም ግዜው ስደርስ ይዘመራል አሙ ጎበዝ በርች ኔ ውድ ወደፍት ወደ ዋላ የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 6 ай бұрын
አደል በርች በዘፈነዉ ምታበረታቻት
@emusherashu7413
@emusherashu7413 6 ай бұрын
የመዝሙር ግዜው መቼ ይሁን ባክ😢😢😢
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 6 ай бұрын
ነባዬ ለአንተ ነው የተዘፈነልህ ሁለተኛ እንዳታስለቅሳታ። አደራ እሙዬ ጥሩ ድምፅ አለሽ ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘምሪለት ተባረኪ 🙏💕
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 6 ай бұрын
ትንሽ ቢዘገይም ኣሁንም ቢሆን ድምጽሽ ሸላይ ነው ፡ ለመዝሙሩ ብትጠቀሚበት ስሜት የሚያነሳሳ ስጦታ ነው ያለሽ። ፈጣሪ ይሰጣል ነገርግን ወሳኔው በያንዳንዳችን ነው። ልቦናም ይጠይቃል።ለዉሳኔ እመብርሃን ትርዳሽ። ደግሞ ሃይለኛ ኣምሮብሻል ((መይካፕዋ ኣርቲስት ተሸላሚ ናት!! የምር!!))። በርቺ!!
@appid4765
@appid4765 3 ай бұрын
ዋውውውውው Good 👍👍👍
@2010nardos
@2010nardos 6 ай бұрын
እመቤትዬ ድምፅሽ በጣም ያምራል:
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 6 ай бұрын
እውነት አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ በርቺ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘👍👍
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 6 ай бұрын
እሙዬ ባለ ብዙ ተሰጦ ያለሽ ተወዳጅ አርቲስት በጣም አሪፋ ስራ ነው በሙሉ አልበም እንደምትመጪ ደሞ ተስፋ እናደርጋለን We love you dude 👌💪🥰🍁💃🥰🍁💃🥰🍁💃🥰🍁💃🥰🍁💃🥰🍁💃🙏🙏🙏
@kokoko1355
@kokoko1355 6 ай бұрын
በዚህ ድምፅ መዝሙር አውጭ በት እሙ ዘመኑ የሚዘፈን በት አደለም ንሰሀየምንገባበት እግዚአብሔርን እምናመሰግንበት ነው መዝሙር እደምታወጭ ተስፋ አለኝ
@animawgashu2436
@animawgashu2436 6 ай бұрын
ሰዎች በዕምነት እሙ ከሚገባው በላይ ጠንካራ ናት፣ በሰው ህይወት እንደ እርጎ ዝምብ ጥልቅ አትበሉ፣ እሷ የራሷ ምክንያት ይኖራታል፣ ያልተገራ ድምፅ/ጉሮሮ እንዲሁ መዘመር አይቻልም። እሙየ በጣም በጣም ድንቅ ነበር። እንወድሻለን። ቀጥይበት......
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 6 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 6 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-tc8gx8ku9u
@user-tc8gx8ku9u 6 ай бұрын
እመቤትን የቀየርክ ጌታ እኛንም ቀን አወጣልን የሰዉ ቤት ኑሮ ምርር ብሎኛል
@WheShsu
@WheShsu 6 ай бұрын
ዋውውውውውዎ
@እምነት
@እምነት 6 ай бұрын
ዋውውውእሙ በርች🎉 ኮሜተሮች ደስትላላችሁ ሁላችሁም መዝሙር አውጭ ማለታችሁ❤🙏
@ትእግስት
@ትእግስት 6 ай бұрын
መዝሙር በዘምሪ በጣም ደስ የል ነበር እሙዬ🙏🙏🙏
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 6 ай бұрын
ይሔን ሙዚቃ የሠራልሽ ሠው ተንኮለኛ ነው ወቅቱን ያማከለ ሙዚቃ ገራሚ ነው
@wtalife5666
@wtalife5666 6 ай бұрын
የሚያስለቅስ ፍቅር ብለሽ ባትዘፍኝም እያየንሽ ነው ከጠዋት እስከማታ ስታለቅሺ ላንቺ ቀለል እንዲል አንጎራጉሪ አሁንማ በዘፈን አውጭው በአደባባይ ችግር አታውሪ ብሎሽ የለ ምስኪን እያለቀሱ ከመኖር እግዜር ይገላግልሽ አንድ ነገር ልንገርሽ ነባ አግብቶኝ ልጅ ወልጄ ብለሽ ፍጹም እንዳታስቢ ምን አለች በይኝ ሲሞላለት ሰባብሮሽ ነው የሚሄደው ታሳዝኛለሽ በርቺ ግን የዛሬን ኑሪ ቆንጅዬ ልጅ አለሽ ግዜዬ አለፈብኝ የምትይው ነገር የለም ተመስገን
@mirekatesehefera3022
@mirekatesehefera3022 6 ай бұрын
ነባ የት ነህ ተዘፈነልህ በሚገባ ምርጥ ነው ቀጥይበት ❤
@susubutajera4910
@susubutajera4910 6 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ በረቺ 🎉🎉🎉🎉
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
እሙዬ በጣም ነው የምወድሽ:: እግዚአብሄር ልጅህን ያሳድግልሽ::🙏🏽💜👏🏽🙌🏽🥰
@GenetWende
@GenetWende 6 ай бұрын
ዋውውውውውው በርቺቺቺቺቺቺቺቺቺቺ ጎበዝ በትክክል ❤❤
@user-jr4jt6pn1l
@user-jr4jt6pn1l 6 ай бұрын
ማዓረይ አቤት ድምፅ 😢❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
ወይ እሙ እኔም ሳላስበው የሚያስለቅስ ፍቅር በድገት ይዞኝ ነበር አምሮብሻል ዋው የምወድሽ እሙዬ❤❤❤
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🤦😍😍😍😍😍
@mekuriawassefa353
@mekuriawassefa353 6 ай бұрын
የአሁኑ ሙዚቃቅ አለሠበኜም የበፊቱን ግን ሁሉም ደሥ ይለኛል
@user-of6gn7ot2h
@user-of6gn7ot2h 6 ай бұрын
ላብይ ተዘፈን አሁን ደግሞ ለጋላዉ ፍቅረኝዋ😂😂😂
@user-os2yq1nw5u
@user-os2yq1nw5u 6 ай бұрын
በጣም ያምራል
ሳነሳሳ - እመቤት ካሳ | እንዝርት | Enzert  - Abbay tv - Ethiopia
8:26
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 17 МЛН
የጉድ ቀን አይመሽም
20:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 50 М.
የመጣዉ ሁሉ ልቤን ሰብሮት ይሄዳል!!!
22:05
Emebet Kassa
Рет қаралды 63 М.
Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview
4:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1,9 МЛН
ለማነው የዘፈሽው??
17:53
Emebet Kassa
Рет қаралды 56 М.
ДЕЛАЛИ ПОД СЕБЯ
0:33
KINO KAIF
Рет қаралды 2,7 МЛН
Кто же из них настоящая дочь Королевы? 🤔
1:00
dancing bubblegum #comedyvideos #comedy #shortvideos
0:11
Poly BeLOVA
Рет қаралды 2,5 МЛН
Я НЕ ОЖИДАЛ ЭТОГО!!! #Shorts #Глент
0:19
ГЛЕНТ
Рет қаралды 4,7 МЛН
МБАППЕ слил УЧАСТНИЦУ🥶 #2дротс #мбаппе #2drotsdays #мбэйп
0:17