ለማነው የዘፈሽው??

  Рет қаралды 56,156

Emebet Kassa

Emebet Kassa

5 ай бұрын

Пікірлер: 553
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 5 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/atCcptOJtcqtlZc.htmlsi=QTuxlSgTs976lp1M የሚያስለቅር ፍቅር
@user-ee5xj8lq4t
@user-ee5xj8lq4t 5 ай бұрын
አንፈልጊም ምን የደረጋል ሆሆሆ 👎👎👎👎👎👎😂
@torishtorish7655
@torishtorish7655 5 ай бұрын
እሙ እደዚህ ነው እምያምርብሽ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 5 ай бұрын
አሙ❤
@torishtorish7655
@torishtorish7655 5 ай бұрын
ላንተ ነው ብትይው ምን ችግራለሁ ሰገጤ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 5 ай бұрын
​@torishtorish😅😅😅ስድቡ ምን አመጣው😊7655
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ሙዚቃ ህይወቴ ነው የምትሉ አርቲስቶች No ህይወታችን ለኛ ብሎ የተሰቀለው ደሙ የፈሰሰልን የድንግል ማርያም ልጅ ነው።❤እሙም የሆነ ሰሞን ያለች መሰለኝ😂😢
@user-sh2ro5wk8n
@user-sh2ro5wk8n 5 ай бұрын
Kemenfesaw wede alemaw😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
​@@user-sh2ro5wk8nእሙዬ መንፈሳዊ ነገር ገባት ስንል ወደ ኋላ ተመለሰች ለዚህ ደሞ መረዋ ድምፅሽ እያሉ ጀግና ጀግና የሚሏት ናቸው የገፋፏት😅 ብቻ ክርስቶስ ወደ ቤቱ ይመልሰን😢❤
@Birhane16
@Birhane16 5 ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ በማርያም
@monali2071
@monali2071 5 ай бұрын
።የሚሉሽ የዝብ ወተት ምን አገባሽ ስለሷ ሀይማኖት ስለራስሽ እወቂ የማትገቢበት የለሽም​@@yeshumethiolove275
@donkeytub3504
@donkeytub3504 5 ай бұрын
Tikiki 😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
ማርያም በጣም ታምራላችሁ ሰው ሲፋቀር ሲዋድ ደስ ይለኛል ❤❤ እኛም በር ከቱ ይደርበን❤🎉
@Birhane16
@Birhane16 5 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tinahadi374
@tinahadi374 5 ай бұрын
ሀሀሀሀ አሜን
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 ай бұрын
❤❤❤
@selamasfefa2123
@selamasfefa2123 5 ай бұрын
😂😂አሚን
@hossainhossain5155
@hossainhossain5155 5 ай бұрын
እሙ መዝሙር ዘምሪ ድምፅሽን እግዚአብሔር ነው የሰጠሽ ስለዚህ ዘምሪ ፀበል ትሄጅዬ በዘውም መዝሙ አድርጊው የበለጠ ፍቅር ሁሉም ነገር እንዲሳካልሽ የኔ ው ደም እግ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 5 ай бұрын
የዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ዘፈን አልወድም ዘፈን የኔን ማንነት አይገለፅም ብዬ ስለማምንና ዘፈን ደግሞ በመጸሐፍ ቅዱስ ሀጢአት እንደሆነ ስለማቅ አላዳምጥም ዘፋኝነት የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ይላል እሙዬ አንቺ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ ስለዚህ ከዚህ ብወጭና አምላክሽን ብታመሰግኝ መልካም ነው
@asetrDejinei
@asetrDejinei 5 ай бұрын
አይ ይህን ጠላ እይጠጣች መቼይ ይሰማታል ለፀሎት ና ለእግዚአብሔር ምስጋና እግዚአብሔር በቻ ማሰታውልን የሰጠን 🙏🙏🙏💒❤️👈👆
@asetrDejinei
@asetrDejinei 5 ай бұрын
ሞሉ በሞሉ በቤተክርስቲያን ሞዚቃ አፃት ነው ፀበል መጠመቁን ጨራሽ የሞዚቃ እናቱ
@ghfy1881
@ghfy1881 5 ай бұрын
ጥሩነሽ,እደዛካረጋችሁ,ግን,ሁላችንምመራቅአልቻልንምከምር,እሷን,ለማደናቀፍካልሆነ,ሁላችንም,ይመልሠን
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹👍
@user-vz8qy3pl2n
@user-vz8qy3pl2n 5 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏
@Birhane16
@Birhane16 5 ай бұрын
አሜን
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 5 ай бұрын
አሜንንንንን እረፍቱ ቀርቶ በቅጡ ይስጠኝ❤
@erozi217derege3
@erozi217derege3 5 ай бұрын
ውይይይ አረ አሜን አሜን አሜነሰ ይሁነሰ ይደረግልን🙏💔😥
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 5 ай бұрын
Amen, amen amen
@workalemmera7080
@workalemmera7080 5 ай бұрын
ለሃገር ሚባል ነገር የለም ምክንያቱም ሃገር በድንገት ፍቅር አያስዝም አፈቅራለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር በድንገት ግን በሱ ፍቅር ወደኩ ነው ያለችው ምንም ማስተባበል አያስፈልግም
@nitart4949
@nitart4949 5 ай бұрын
Wow❤
@comcell2827
@comcell2827 5 ай бұрын
ባርች የቅናት ያስመስልብካል
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 5 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ❤ጆን ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፍከዉ❤ሲከፋን ብቻ እግዚአብሔርን መጠየቅ መጥራት ያለብን ሁልጊዜ መጠየቅ አለብን❤እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🙏
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 5 ай бұрын
ዋውውውውው ምንኛ ቃል ነው የድግሱ ጊዜ እግዚአብሔርን ዋውውውው እግዚአብሔር ይሥጥህ ትልቅ ሰው ነህ ማርያምን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
No More ዘፈን ለእሙ ኖኖኖኖኖ ብለናል አዳሜ ደሞ ተንጫጩ ካለኛ የሚወዳት የለም የምትሉ😊እሙዬ እኔ ግን በጣም ስለምወድሽ ነው ዘፈን አቁሚ የምልሽ እህቴዋ❤
@user-lm4to8cg1x
@user-lm4to8cg1x 5 ай бұрын
❤❤ ጎበዝ ትክክለኛ ወዳጅ ነሽ
@user-sh2ro5wk8n
@user-sh2ro5wk8n 5 ай бұрын
Tikikil
@selamtubeEht
@selamtubeEht 5 ай бұрын
ትክክል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
Ataqomm. Kotetsmoch👺
@HH-uo7el
@HH-uo7el 5 ай бұрын
እሙየ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ 🎉🎉🎉🎉 ፍቅር እስከመቃብር ዋው ብያለሁ ነባየ ሽረህ ደግሞ በጤና ተመለሱ 🎉🎉🎉
@lifeat2401
@lifeat2401 5 ай бұрын
ጎደኞቹ እንኮን መሰከሩ "እንኮን ተዘፍኖልህ" አሉት እውነት ነው እንደሚመስለኝ የዘፈነችው ውስጦ ያለውን እህህ ለማውጣት ይሆናል እሙዬ አደለም መዝፈን ከዛ በላይ ብታደርጊ ነባ ማለት ልበ ድፍን ነው ብዙ ከሱ አትጠብቂ ሚዜ ምናምን የሚለውም አውቆ በጭንቅላትሽ ሊጫወትብሽ ነው የኔ የዋህ😍
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 5 ай бұрын
😊😊😊😊😊 እሙ እኖድሻለን ዘፋን አቁሜ ድራማ ብሰሬ እሪፍ ተዋናይ ይወጣሻል የምትሎ በላይክ👍👍👍👍👍👍
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 ай бұрын
Kotetsmoch. Ataqomm👺
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ ድምፅሽ አያምርም ሲቀጥል ዘፈን ሀጢያት ነው ድምፅሽ ያምራል እያሉ ወደ ገደል እየከተቱሽ ነው ፈጣሪን ብታመሰግኚ ይሻልሻል ስንት ድምፃቸው የሚያምር ታዋቂ ዘፋኞች ከዘፈን አለም ወተው ፈጣሪን እያመሰገኑበት ነው ከነሱ ተማሪ
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 5 ай бұрын
እውነት ብለሻል ብዙዬ በዚያ በተስረቅራቂ ድምጸዋ ያንቆረቆረችውን አበላሸችባት፡፡
@user-kq6ju6qk8p
@user-kq6ju6qk8p 5 ай бұрын
noneofyourbuisess..
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 5 ай бұрын
እህህህህህህ ያልሽዉ ለኑሮዉ ከሆነ ድንገት የያዘሽ ፍቅር ግን ከነባ ነዉ ለምን ይዋሻል🤣🤣🤣
@user-ev2sp9vf2i
@user-ev2sp9vf2i 5 ай бұрын
በጣም ታምራላቹሁ በተረፈ እሙየ ትንሽ ሳቅ ብቀንሽ ሴት ልጅ ፈገግ ስትል ነው የሚያምርባት
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 5 ай бұрын
እኔ የሙና የነባ ደስታ ያስደስተኛል ❤❤ ግን ከተጣሉ እከፍለሁ😢😢 ማነው እደኔ ደስታችሁ ያስደሰታችሁ በላይክ አሳዩኚ
@user-ch9dr4gf8c
@user-ch9dr4gf8c 5 ай бұрын
እሙየ ቆንጆ ለነባየ ቢሆንም ዘፈኑ ችግር የለውም በናት በሃገር በእውነተኛ ፍቅር ድርድር የለም አወ ለነባየ ነው በያቸው ትግስትህን ስወድልህ ነባየ❤❤❤
@Ayutube857
@Ayutube857 5 ай бұрын
ሁሌም እንደዚህ ስትሆኑ ደስ ትላላችሁ እሙ እማ የነባ ነገር እህህ ሆኖ ብሻል ነባም ተጨመርና አብራችሁ በመዝሙር እንጠብቃችሁ አለን❤❤❤😊😊😊😊
@Yichalaltube
@Yichalaltube 5 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 ай бұрын
አው የሚያስለቅስ ፍቅር ይዞሻል እሙ ለምን ትከራከሪያለሽ ባለፈው በር ዘግተሽ አልጋ ትተሽ ፍራሽ ላይ ቁጭ ብለሽ ለ 3 ቀን አልቅሰሽ የለም እንዴ😂😂😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
40 80 ማውጣት ነበር የቀራት😂😂😂😂
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 እሄ ግሩፕ ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂😂 አይናማዬ
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 5 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ጠና ጠና ያሉ አሉበት ቁም ነገር ይኖረዋል ብየ አስባለሁ ቢቀጥሉበት
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 5 ай бұрын
እሙዬ ብዙ ጥሩ ነገሮችሽ አሉሽ ግን አንቺ የድንግል ልጅ አይደለሽ በድምፅሽ እስዋንና ልጅዋን አመስግኚ ለፃድቃን ሰማእታት ለቅዱሳኖች ክብር ለመላእክት ምስጋና ዘምሪ ዘፈን ይቅርብሽ
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 5 ай бұрын
ነባ እሙዬ ምንም ነገር ቢከሰት በመሀላችው ምንም ክፍተት አታስገብ አያችው ደስ ሰትሉ ❤
@TiruHabtam
@TiruHabtam 5 ай бұрын
ለነባ እኳን ዘፈን ሌላም ይገበዋል በጣም ታጋሽ ልጅ ነው እና ደግሞ ባሁኑ ጊዜ ዘፈን የምንሰማበት አይደለም እሙ እስቢ አገራችን ምን ላይ እዳለች የውነት መዝሙር ፀሎት ነው የሚያስፈልገው
@HanaWomen
@HanaWomen 5 ай бұрын
በዚህ ዘመን ዘፈን ሀጢያት ነው የድሮዎቹ ዘፋኞች እንኳን እየተመለሱ ነው እናማማማ. ለማንኛውም ድምፅሽ ብዙም አይነፋም
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 5 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ ሞቅ ደመቅ ብላቹአል ጆን ባርች ጨዋታቹ አይጠገብም ከአውን በኋላ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ ባላቹበት ሠላማቹ ይብዛ ነባ እሙ ፍቅራቹ ብዝትዝት ይበል❤❤❤❤❤❤
@brukie7774
@brukie7774 5 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው የኔ ውድ በርችልኝ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
እሙዬ ዘፈን ሀጥያት ነው አትዝፈኝ በተስጠሺ ድምፅ ለእግዚአብሔር ክብር ዘምሪ ❤❤
@alemnishbiru8260
@alemnishbiru8260 5 ай бұрын
እሙዬ ሙዚቃው በራሱ የፍቅር ዘፍን ነው እንጂ ለሀገር አይሆንም ይዘፍንሽውም ለነባ ነው ምንአስፈራሽ ደግመሽ ዝፍኚለት
@user-fy1pr2tv2w
@user-fy1pr2tv2w 5 ай бұрын
ባርች ሙድክ ደስስስ ሲል🥰🥰
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 5 ай бұрын
ባርች ደስ የሚል ሰዉ ነዉ
@user-jc9yt8cu4y
@user-jc9yt8cu4y 5 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ምንግዜም አሸናፊ ነው በርቱ ለሠርጋችሁ በሠላም ያድርሳችሁ ያድርሠን
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 5 ай бұрын
😂😂😂 የሚያሰለቅሰ ፍቅር አወነት ነው ይዞሻል❤❤❤ ምረጥ ነው በረቺ
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 5 ай бұрын
ፍቅር የሆነው ጌታ መዳኒዓለም ይክን ነው የሚወድ በጣም ነው ደስ የምትሉ ተባረኩ ሁሌም አራእያ ለመሆን ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂እንዳልከው ወንድሜ በሰርጋችን ጌታ ኢየሱስን ከጠራን እናቱ ድንግል ማርያም ቅዱሳን ሐዋርያት ሌሎችም ይገኛሉ እንባረካለን መጨረሻችንም ያምራል I love you so much God bless you ❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 5 ай бұрын
ባርች ግን ቀልድህ አይጠገብ😅ቀጥሉበት ደስ ትላላችሁ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
እህህ ነው ነገሩ ❤💛💚 ሰላም ለሀገራችን😢
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 5 ай бұрын
በእሙ ዘፈን የቀና የተቃለጠለ አለ እረሱ ደብቆ አዲየ አያምርም ይላል ሊላው ደሞ ዘምሪ ይላል በሰው ኑሮ ይዘባረቃል የራሰ
@123abay
@123abay 5 ай бұрын
ደስ ስትሉ በማርያም በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችጟለን በቃ ይሄ ፕራንክ የሚባል ትታችሁ እንደዚህ ብትመጡልን ደስ ይላል❤❤❤❤
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 5 ай бұрын
እደዚ ነው መዝናናት ነባ አንዳንዴ እደዝህ አዝናናት አየክ በጣም ነው የምታምሩት ስትስቁ ስትጫወቱ በጣም ደስ ትላላች❤
@user-fk9is8bj1q
@user-fk9is8bj1q 5 ай бұрын
አይነባየ ካሁን በፊት ምን ነበር የሚያስከፋህ? የዚህአይነት ደስታ ፈገግታ የትነበር ይህን ፈገግታህን እግዚአብሔር አያርቅባችሁ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 5 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት በፍቅር ስትሖኑ ፈጣሪ ፍቅራችን እስከ መጨረሻ ያፅናዉ
@fekerteh974
@fekerteh974 5 ай бұрын
ውላቹ በጣም ደስትላላቹ በርቱ ጭቅጭ ሁለተኛ እዳንሰማ ህሙዬ መባ ተሻለህ
@Gashmente.
@Gashmente. 5 ай бұрын
Mood eyeyazubachu eko new
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 5 ай бұрын
አበርታቶት አትሳቁባት አየነባ አታልቅሺብኝ በላት😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ነባ አላህያሺርህ🙏🙏
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 5 ай бұрын
እሙ በዚህ ድምፅሽ ዘምሪበት እግዚአብሔር አመስግኚበት ዘፈን ሀጢያት ነው ይሄ ለአንቺ አይነገርም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
ገላትያ 5/20_21 ያለውን ቃል አንብቢ እሙዬ ቆንጆ❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 5 ай бұрын
እህህ ያስብላል እኮ ሀገሬ ላይ ባሆኑ ሳአት😢😢❤😊
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 5 ай бұрын
የምር ደስ ስትሉ ባሬዉ ወሬዉ ሴስቅ ነባ እንዴት ነህ አልተሻለህም❤❤❤
@AbebechYoube
@AbebechYoube 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክዉ፡ታዳር ጥሩ ነዉ አይ እሙ ለነባነዉ የዘፈንሺዉላንተ ነዉ ብተይዉሲ❤❤❤❤❤❤
@yikanus6097
@yikanus6097 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ጨዋታችሁ ደስ ስል እሙዬ ሁሌም ሳቅልን ❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 5 ай бұрын
እመቤት ካሳ ከምዘፍኚ ምናለ እግዚአብሔር በዝማሪ ብታመሰግኚ አሪፍ ነበር ❤️
@user-yz5xo9yh9y
@user-yz5xo9yh9y 5 ай бұрын
ውይ በደስታ በስርአት እደዚክ ነውጅ እሚያምርባችሁ ሁሌ እኝኝኝኝ ሠውን ታሠለቻላችሁኮ በሉ በርቱ ደስስ ብሎናል ባረያው ሲያስቅ አትጥፋ ከምር
@user-zh3mi8sq9s
@user-zh3mi8sq9s 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እሙ ይች አለም ናት ለእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘምረለት መዳም፣በኢየሱስ በክርስቶስ ነዉ ዘፈን ሀጻአት ነዉ እሙ መ
@katherineskula7235
@katherineskula7235 5 ай бұрын
Express your love for Neba by beautiful song. Good job Emmy nice love song ❤❤
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 5 ай бұрын
እሙዬ የኔ ተወዳጅ በጣም አሪፍ ስራ ነበር 👌🥰🥰🥰💚💛❤️🍁🍁🍁💃💃💃👏👏👏
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 5 ай бұрын
ባሪያው ሁልቀን ይኑር የምር ፈታ ያለ ጨዋታ አዋቂ ነው 😊😊😊😊
@comcell2827
@comcell2827 5 ай бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ
@wudeayano8662
@wudeayano8662 5 ай бұрын
እሙይ ሰላምሽ ይብዛ በርግት የዋህነትሽ ግልፅ ነው በዚህ ላይ ትንሽ እሱ በሚፈልገው መልኩ ረጋ ማለቱን ብትጨሚርበት በታም ደስ ይላል
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 5 ай бұрын
በጣም ችኩል ናት እረጋ ብትል ደስ ትል ነበር
@bayosh7590
@bayosh7590 5 ай бұрын
እረሙ የማዳም ኩሽናም እያስለቀሰነው 😂😂እኛ ምንፈልገው የሚያስደስት ፍቅር ነው ❤❤ ለማንኛቸውም በርቱ
@mekdi7550
@mekdi7550 5 ай бұрын
እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ ❤ ባሪች ግን ስያስቅ😂😂😂
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 5 ай бұрын
ባርች ይቀልዳል አይገልፀውም 😂😂😂
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ መዝሙር ይመልስልሽ ዘንድ እለምነዋለሁ እህቴ❤❤❤❤
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 5 ай бұрын
እሙዬ የኔ ማር በይሰሞን አውቃችሁበታል ሰብሰብ አባባላችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ደስታችሁን ስላየሁ ❤እሙዬ ሁሌም ፍክክት በይልኝ ❤❤
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 5 ай бұрын
በጣም ተጫዋች ነክ ወይ አንት ዳይፕሪ አልክ😁😁❤️💕❤️🥰💐💐💐
@amaamm4474
@amaamm4474 5 ай бұрын
እሙየ በጣምታ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-vb8bu6cl5r
@user-vb8bu6cl5r 5 ай бұрын
እሙ በጣም ታምራላችሁ ነባዬ አሁንም አልተሻለህም ❤❤❤❤
@user-kk7df5ir5w
@user-kk7df5ir5w 5 ай бұрын
እሙየዉዶቸ፡በእዉነትእንደት፡እንደምታምሩ፡ሁሌም፡በደሥታ፡በፍቅር፡ሥትመጡበጣም፡ያምርባችኋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 5 ай бұрын
የእሙን የዋህነት የሚወድላት የሩታ እና የአብርሽ ነገር አሳሰበኝ ምን ትሉኛላችሁ 😢😢👍👈
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o 5 ай бұрын
ምን ሆኑ
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 5 ай бұрын
ሙቢ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም አታስብ
@josephlahoud1660
@josephlahoud1660 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@user-vd2cp9eh5z
@user-vd2cp9eh5z 5 ай бұрын
ድራማችሁ መቸ ነዉ የሚቋጨዉ ሙቤ በጣም ያስጠላል እሾ😂😂😂😂
@asniyutub2975
@asniyutub2975 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ስታምሩ ሁሌም እደዚህ ይመርባቹ
@hagaresime8058
@hagaresime8058 5 ай бұрын
Emye geta emebete turedachwalchi ayizoachihu sitamiru❤❤❤❤❤
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 5 ай бұрын
እሙየ የኔ የዋህ ሰተሰቁ ነዉ የማምረባሽ
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 5 ай бұрын
ፍቅር ነዉ ሚያምርባቹ እግዚሀብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 ай бұрын
እምዬ ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ያድርግሽ አይቶ ከሚከዳ ይሰውርሽ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ የህይወት ዘመናችሁ እንዲሆን እመኛለሁ
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 5 ай бұрын
እሙዬ ልዩ እኮ ነሽ
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 5 ай бұрын
ምርጥተዘታነዉ,❤ሰዉየልቡንነዉ❤በዘፈንየሚያወጣወ,❤እሙደምጰሸ,,አሪፈነዉ❤❤❤❤
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 5 ай бұрын
ውይ ዛሬ ደስ ስትሉ ሳቅበሳቅ ናችሁ ነባ እግዚአብሔር ይማርህ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 5 ай бұрын
አደኛነኝ ዛሬ😂😂ላይክ ግጩኝኝኝኝኝ😂😂😂
@user-uh1th8oh3i
@user-uh1th8oh3i 5 ай бұрын
Beriichii yenee konjoo ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 5 ай бұрын
እሙ ግን ዘምሪ እሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@user-zy2uy3lo7k
@user-zy2uy3lo7k 5 ай бұрын
መጨረሻውኡ ይመርላችሁ እሙየ አይክፍሺ ይመችሺ
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 5 ай бұрын
እሙዬ በዚህ ድምፅሽም በጣም ነው የሚያምረው በርችበት ትንሽ ዪቀርሻል በምን መሰለሽ ከድምፅሽ አዪደለም ከባንዱ ነው ድምፅሽና ሙዚቃው አንድ አዪደለም እዲስልሽ እዳዪከፋሽ የስቢከሩ ድምፅ በደንብ ወፍራም መሆን አለበት ከድምፅሽ ጋር በጣም ቀጭን ነው ድምፁ የስብከሩ በሌላ ጊዜ እደምታስተካኪዪ በአዲስ ሙዚቃ እደምትመጪ ተስፋ አለኝ በናትሽ ዝፈኝለት ለፍቅረኛሽ ለነባ ዝፈኝለት
@Tizita341
@Tizita341 5 ай бұрын
ዋው ስትስቁ ስትጫወቱ ደስ ትላላቹ ባርያው ደሞ ቀልዱ ደስ ይላል ምችት❤
@fekadulemlem
@fekadulemlem 5 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹህ የኔ ዉድ ብርቱልን ❤❤❤
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 5 ай бұрын
ጆን ትክክል ብለሀል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤ እሙየ
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
ሁሌም ሣቁ❤❤❤
@user-hd2pp6ce6i
@user-hd2pp6ce6i 5 ай бұрын
Emuya mezimur new kanch gar yemihadewu degimomi hatati new behala yikochsali
@user-lq5cf7ow1w
@user-lq5cf7ow1w 5 ай бұрын
ጫዋታ ጨመራችሏል ዛሬ መጥጡነዉ መሰል😂😂😂😂
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 5 ай бұрын
ባርች ድምፁ ሲያምር❤ የመልኩ መካሻ 😂😂
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-xe9cq7qm2d
@user-xe9cq7qm2d 5 ай бұрын
እሙየ የኔ ዉድድ❤❤❤❤❤
@user-ih6dk
@user-ih6dk 5 ай бұрын
ደስ ትላላቺሁ እሙዬ ቀልዳቸው ደስ ይላል😂
@genettecere8937
@genettecere8937 5 ай бұрын
ያብርሽና የሩታ ነገር አሳስቦኛል ጭንቅ ብሎኛል
@user-bm5zn9fg3v
@user-bm5zn9fg3v 5 ай бұрын
😂😂😂
@zainabmuhammadzainab1330
@zainabmuhammadzainab1330 5 ай бұрын
ሆሆ እኔስ ሀገሬ ነው የሚያስጨንቀኝ😢
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 5 ай бұрын
❤so beautiful ❤️ keep it up marrrrrr nice vice
@user-pj1dr9ev6c
@user-pj1dr9ev6c 5 ай бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ
@እምነት
@እምነት 5 ай бұрын
ታምራላችሁ በጣም ባርች ፈታያልክልጂነክ የምር
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 ай бұрын
በጣም ነወ የምታምሩት ❤❤
@amaamm4474
@amaamm4474 5 ай бұрын
እኳን ድህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 5 ай бұрын
እሙየ ና ነባ ፈጣሪ አይለያቹሁ❤❤❤❤
@meserettadese9663
@meserettadese9663 5 ай бұрын
❤❤❤ደሰ ትላላችሁ እሙዬ
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 5 ай бұрын
አይእሙ ቀላልአሥለቅሦሻል ።የነባየፍቅርማ ደምእባነውያሥለቀሠሽ ።ፍቅርናጉርሻ ፣ሢያሥጨንቅነው አብሽሪ
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 5 ай бұрын
እሙይይይይይይይይይይይይዬ በርችልኝ ረጅም የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ ነባየ ❤❤💖💖😘😘
ለእናቴ ስትሉ ነፍሴን አድኑልኝ😭😭😭
15:38
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
እሙ ተሰደደች
17:59
Emebet Kassa
Рет қаралды 79 М.
ሁለተኛ ልጅ መጣ
18:30
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 282 М.
ስሞትልህ ይቅር !!!
15:54
Emebet Kassa
Рет қаралды 68 М.
መኪና ገዝቼ የመጣብኝ መዘዝ
11:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 155 М.
Ethiopian-Yemaleda kokeboch at Final Emebeta Funny interview
4:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1,9 МЛН
ፋሲካን ያስለቀሳት የሱራፌል ድርጊት
39:30
Zena Jokers
Рет қаралды 187 М.
የቃልን ልደት ሰርፕራይዝ አረግናት
38:44
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 146 М.
የኔ ፍቅር የእውነት ነው---
15:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 348 М.
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 9 МЛН
Red❤️+Green💚=
0:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 10 МЛН