Emebet Negasi - Begize | በጊዜ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 929,942

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

6 жыл бұрын

Ethiopian Music : Emebet Negasi | እመቤት ነጋሲ - Begize | በጊዜ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 876
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 6 жыл бұрын
በጊዜ፨፨፨፨አቤቱ አምላኬ ሆይ በጅንስ ተወጥራ የምትውለዋን ሳይሆን በስራ ተወጥራ የምትውለዋን ስጠኝ!! አሪፍ ዘፈን ነው እሙዬ
@sara.4204
@sara.4204 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ.ክክክ 😍😂😂😂😂😂😂😂 እደምኞትህ ይሁንልጥ ወድሜ እግዜአብሔር. ያሳካልህ
@user-xo5rx6rt3l
@user-xo5rx6rt3l 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ Abesher ena alew kkkk
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 6 жыл бұрын
Samira Khan የታለሽ አትታይም
@user-xo5rx6rt3l
@user-xo5rx6rt3l 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ eshe bekie elalew
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 6 жыл бұрын
Samira Khan እንዴት ነው ግን ሙያ ላይ
@ibrahimabdallah9980
@ibrahimabdallah9980 6 жыл бұрын
I'm from Sudan 🇸🇩 I like 💗 Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 music believe me guys I love ❤️ so much
@walelignasnake10
@walelignasnake10 6 жыл бұрын
ya she song i love so much. come on ontime titel
@user-qh8wo6ge2t
@user-qh8wo6ge2t 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢ/ያ ውበት ከነ ድንቅ ኣለባበሳችን ፣ የኔ ቆንጆ ውድድ ነው ማረግሽ በጣም ጣፋጭ ዘፈን keep it up ፣ ፈጣሪ እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥሽ ፣ ለ ኢ /ያ ኣገራችን ሰላሙን ያውርድለን በጊዜ ፅሓዩ ሳይመሸን ፈጣሪ ሆይ ኣገራችን ባርክልን ፣ጠብቅልን ።
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
ቃንዛ‘ሎኒ ቃንዛ ምፍልላይ አሜን አሜን አሜን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ሰላም የሐገሬ ልጆች ስለ አዳዴስ የስልክ apps & Games እንዲሁም የኮምፒውተር software & Games ብዙ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን እናውራለን ይህን ይንኩት👉🏽kzfaq.info/love/HxhjHSPRdm837kwfL8hIIA?view_as=subscriber አስተያየታቹ ያስፈልገኛል plz 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 👉🏽👉🏽👉🏽Subscribe ደሞ
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
በጊዜ አጫውተኝ 😘 ኧረ ለኛስ ሊረፍድ ነው በሰው ሀገር ኩሽና ታሽገን 😢😢
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
አምባሰል ወለዬ ነኝ አይዞሽ። ማር
@seidmdb1409
@seidmdb1409 6 жыл бұрын
አይዞሽ፣ ያገር ልጅ። ትንሽ ጊዜ ብቻ ሁሉም፣ ሙሉእ ይሆናል፣ አይዞሽ፣ እህታለም።
@yeshewerkalemu9098
@yeshewerkalemu9098 6 жыл бұрын
አይዞሸ ማር
@mhds6659
@mhds6659 6 жыл бұрын
አምባሰል ወለዬ ነኝ ኣይዞሸ የኔ ኮንጆ ሁሉም በጊዜው ይሆናል
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
እሽ የኔ ውዶች
@user-xb9vj7nb4z
@user-xb9vj7nb4z 6 жыл бұрын
አለባበስ 👍 ድምፅ 👍 ውበት 👍 ፈገግታ 😘 ሰወድሽ 👉😘😘😘
@EthioKitchen
@EthioKitchen 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ባህላዊ ሙዚቃ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 እንደሚመስለኝ ስለ ሰዓትም ስለ እድሜም የምታዜም ይመስለኛል።
@betty9094
@betty9094 6 жыл бұрын
እንዴው በ እሙዬ ይሁንባችሁ። በጊዜ ላይክ አድርጉኝ ......። ዋው ስወዲሽ የኔ ልዩ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ። ስሞት ላይክ እንዳረሱኝ
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 6 жыл бұрын
betty ወሎየዋ እረ ኡኡ ለላይክ ብለሽ ልትሞቺ hhhhhhhh
@betty9094
@betty9094 6 жыл бұрын
akiya akiya. ለሙዬ ስል ምን እማልሆነው አለ ብለሽ ነው akiya Konjo
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 6 жыл бұрын
betty ወሎየዋ የኔ እናት በጣም ነው ያሳቅሽኝ እኔ ግን አላደርግሽም hhhhhhhhh
@betty9094
@betty9094 6 жыл бұрын
akiya akiya kkkkk እንዴዴ አላደረግሽኝም እንዴ። ሸም ኦፍ ዩ aki ። እሽ አሁን አድርጊኝ ስኖርልሽ
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 6 жыл бұрын
betty ወሎየዋ አዎ አላደረኩሽም ትንሽ ለምኝኝና ነው ማረግሽ hhhhhhhhhhhh
@DIMATUBE-yu6yj
@DIMATUBE-yu6yj 6 жыл бұрын
ካንቺ በፊት ያርገኝ ላይክ አድርጉልኝ በሞቴ
@jamilash3976
@jamilash3976 6 жыл бұрын
ኧረ ጉድ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
Amanuel sisay ክክክክ
@efgdjfhfhfddhdjfgfffdy3501
@efgdjfhfhfddhdjfgfffdy3501 6 жыл бұрын
Nice
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 6 жыл бұрын
Amanuel sisay እእእእ
@DIMATUBE-yu6yj
@DIMATUBE-yu6yj 6 жыл бұрын
ስለ ምወዳት እኳ ነኝ ታድያ መውደዴን በምን ልግለጥላት እቺ የኔ አስተዋየ እባካችሁ ቁጥር ካላችሁ ተባበሩኝ ያገሬን ልጆች እኔ እኮ በአካል ሳላያት ሞሞቴ ነው
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
ዎውውው ይበል ደርፊ ኣፍሮ መዓረይ like ከኣ ሃቡና ሰናፋት ቀዲመኩም
@danaytgualmekelle981
@danaytgualmekelle981 6 жыл бұрын
Mussie Tadese kkkkkkkkk moyte dye gele
@mussietn1966
@mussietn1966 6 жыл бұрын
danayt gual mekelle kkkkk
@danaytgualmekelle981
@danaytgualmekelle981 6 жыл бұрын
Lol
@user-jo5zm3pe5q
@user-jo5zm3pe5q 5 жыл бұрын
ዉዉዉዉ የኔ ልዩ እረ እኔስ ግዜዉ እየህደ ብኝ ነዉ እዉነትሺ ነዉ ፍቅርን በግዜ ነዉ እጂ ግዜዉ ካለፈ አይጥምም አባ ይመቺሺ ማርየ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@markyoung3251
@markyoung3251 6 жыл бұрын
I love this song, I am somewhat addicted to it I think. I Listen to it everyday, thank you sister for a job well done. All your hits are unique, classy. Thank you for bringing joy to so many. God Bless you sis
@markyoung3251
@markyoung3251 6 жыл бұрын
Just Amazing, great work from a truly talented artist. Very Unique; absolutely beautiful and highly talented singer. Saw her live in 2015 at Yod Abesinia; it was fantastic. I hope to visit Addis one day, and see her again. God Bless you Sis.
@braddavis4377
@braddavis4377 5 жыл бұрын
That bass makes the song! Shout out from the USA 🤘👍👌😎
@user-il4ko8zv2z
@user-il4ko8zv2z 6 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሁሉም በጊዜ ነው የሚያምረው እናመሰግናለን የኔ ማር
@ninbanaandegay7132
@ninbanaandegay7132 6 жыл бұрын
I Love Ethiopia Songs From Somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@user-fr2he5rl2y
@user-fr2he5rl2y 6 жыл бұрын
Aar Siciid We love you too sweety.
@ninbanaandegay7132
@ninbanaandegay7132 6 жыл бұрын
ethiopia tandem related ywdem Thanks bro
@user-jg4op1uw6o
@user-jg4op1uw6o 2 жыл бұрын
@@user-fr2he5rl2y ስምሽ ያምራል አው ኢትዮጵያ ትቅደም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@user-xi6uc3ju1r
@user-xi6uc3ju1r 6 жыл бұрын
የኔ ቸኮሌት ስወድሽ😍😘😘😘😘የኔ ሀበሻ😘😘 በርች አሪፊ ስራ ነው፡፡
@user-qj3dr3lo4v
@user-qj3dr3lo4v 6 жыл бұрын
እሙ የሀበሻ ቆንጆ ስርአትሽ የዘጋ ነው ከለባበስ ጀምሮ እሥኪ እነ እትና ከዝች ተማሩ ወደነዋል እሥኪ የወደዳችሁ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
አይ በግዜ ሳይመስለኝ አለፈ እሙየ ውድድድድድደ ደርባቢት😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
ዋው ምነው ሰሞኑን እጀን እግሬን ቁርጭምጭምቴን እያሉ አድክመውኝ ነበር እደዚህ በጊዜ ነይ እና ገላግይኝ እጅ 😃😘😘💚💛❤
@user-oe4by9dt8x
@user-oe4by9dt8x 6 жыл бұрын
Tsegenet Ayalew ሀሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ቅመም ገላገለችሽ
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
ሰሰለት ድራማ ውስጤ ነው አወ ገላገለችኝ ማማየ
@user-je6vp5rv5r
@user-je6vp5rv5r 5 жыл бұрын
ሀገሪለምለምልሚሀሻውድ
@ayalewnegash4741
@ayalewnegash4741 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጂየ የዘመኑ ያልነካት ስነ ስርአት የላት ሴት! !!!!!!!!!! ዋው
@maryegetachew383
@maryegetachew383 6 жыл бұрын
ሁሌም ዘፈኖችሽ ሳልጠግባቸው ነው የሚያልቁብኝ፡፡‹‹ወይኔ ድምፅሽ ገራሚ ነው ›› ኑሪልን
@user-jq7sy5nt5t
@user-jq7sy5nt5t 6 жыл бұрын
በጊዜ አጫወተኝ አታስመሽብኝ ተመችቶኛል ይመችሽ ድምጽሽም ያምራል
@paulabebe8048
@paulabebe8048 4 жыл бұрын
የኔ ማር እንኳን ዘፍነሽ አይደለም ስታጓረመረሚም ያምርብሻል በተጨማሪ የምትዘፍኛቸው ዘፈኖች ሁሎ message አላቸው መካሪ ኗቸው thank you for that god bless you my🍬🍬🍬❤️❤️❤️ በዚሁ ውበትሺን ድምጽሺን ጠብቀሽ ኑሪልን 👌👌👌👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🏵️🏵️🏵️🏵️🌻🌻🌻🌿🌿 cheers🥂🥂🥂🍺🍺🍺
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 6 жыл бұрын
Efffff የኔ ማር ድምፀ መረዋ ፍልቅልቅ አቤት ስወድሽ😘😍😍😍😍😍
@ermiasbeene124
@ermiasbeene124 6 жыл бұрын
abi habesha z2…
@abdulaziz-ts9co
@abdulaziz-ts9co 6 жыл бұрын
የደጋጎች ሀገር እዴምነው ወሎ
@loveethiopia7785
@loveethiopia7785 6 жыл бұрын
I just love this lady so much. Hey voice and expression is on fleak. Try acting boo💕💕💕💕
@TiyeeglowTV
@TiyeeglowTV 3 жыл бұрын
Love it too 💓 😍
@shmaabdulla4085
@shmaabdulla4085 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትጵያዋት ነሽ አለባባስሽ ዋውውውውው
@user-yf5bd3tj6p
@user-yf5bd3tj6p 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ሀበሻ አለባበስሽ መስቀልሽ ዋው ነው ሙዚቃሽም እንደዛው 😘
@brhangualtigeray389
@brhangualtigeray389 6 жыл бұрын
Sweett😍😍❤❤
@user-pi7mj7do5g
@user-pi7mj7do5g 6 жыл бұрын
መስቀሉ ቀሚሱ እዴት እደሚያምርብሽ! በርች ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንስት ነች ! ! ምናለበት እራቁታቸው የሚበላቀጡት ከአንች ቢመሩልን እኛም ሙዚቃው ለማየት አንሳቀቅም ነበር ።
@ethiolove1202
@ethiolove1202 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ አለባበስሽ ውስጤ ነው! ስወድሽ 😘
@msm2094
@msm2094 6 жыл бұрын
Amazing and great work Emebet Keep going to introduce the great Ethiopian art and song's. God pless you
@nzjzjnnn5812
@nzjzjnnn5812 2 жыл бұрын
አይይ
@tesfayegubena108
@tesfayegubena108 6 жыл бұрын
እሙዬ ደርባባ ቆንጆ ነሽ! ምን ይሻላል፣ያሳዝናልና በጊዜ ይሚሉትን ዜማዎችሽን በጣም ነው እምወድልሽ!!!
@user-vi2tl5ic6s
@user-vi2tl5ic6s 6 жыл бұрын
በዚህ ውበትሽ ስለወሎ ምርጥዘፈን አውጭልን በሚያምረው የባህልቀሚሳችን አደራ እሙየ
@kiduiloveu2631
@kiduiloveu2631 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስስ የሚል ዘፍን በጊዜ የሚል ቀጥልበት ማሬ
@user-gl3cw2gz5l
@user-gl3cw2gz5l Жыл бұрын
ፍቅር ያህለ ነገረ እሳት በልብ ይዞ በጣም ነው እምወድሽ አለባበስ አቤት ድምፅ 💚💛❤️
@hayatlove1520
@hayatlove1520 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው የኔቆንጀ እሙየ ሰራሽ ሁሉ በጣም ደስይላል ውበትሽ እና ኢትዮጵያዊነትሽ ለሌሉች አርቲስቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ እሙየ
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 6 жыл бұрын
beautiful song, smart/elegant lady/ nice ethiopian traditional dresses!!
@Fedelman111
@Fedelman111 6 жыл бұрын
እመቤት ድምፅሽ ውበት የ ዚነት ሙሃባን ዜማዉች ያስታውሳል.. የመጀመሪያው የሰማሁት ሙዚቃ ያሳዝናል...የሚለው ሙዚቃሽን እጅግ ውድጂዋለሁ... በኔ ህይወት ውስጥ የሚያሳዝን የተለየ ህይወትን ያየሁበት /የእምነት የህይወት ትንሳኤ ሀሳብ አለው/ እንደገና ህይወት ..የሚያሳዝን ...ነገር በድጋሜ አየሁ/እንደገናው አሳዛኝ ታሪክ ግን ሚስጥር እና አስገራሚ ነበር/አሳዛኝ የሚለለው ዜማ እና ከመንገድ ላይ ያየሁት አሳዛኝ የከተማው አግልግሎት መኪና ሲቃጠል.. ያሳዝናል ሙዚቃሽን ሁለቱንም አሰደንጋጭ እና አስደሳች የሚያሳዝን ስሜቶችን አየሁ። በግዜ የሚለው ሙዚቃ..ለብዙ እህት ውንድሙች አስተማሪና አዝናኝ ዜማ ነው። የጥበብ የሀገር ልብሱ እጅግ ያምራል። አድናቂሽ ነኝ From USA ♦K♣T♥L ~2018
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 6 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ♥
@nanifiker4934
@nanifiker4934 6 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ዋው በጣም ምርጥ ስራ በርችልኝ 😘😘👌
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
ውይ ስወዳት፡፡♥♥♥
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
wow swedat emuye berch arif music new 😍😍
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው ስወድሽ❤👌
@deepakbasra4683
@deepakbasra4683 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊነት አሳየሽን ኑሪልን ቆንጆ
@fekaduts1672
@fekaduts1672 6 жыл бұрын
yes nice music continu.....
@sars126
@sars126 6 жыл бұрын
እረረረረ ስወድሽ አሪፍ ነው ይመችሽ 😍😘😘
@juudikonjo2833
@juudikonjo2833 6 жыл бұрын
Wowww yene konjo 😍😍😍😍😍😗😗😗
@Haile-mt5wk
@Haile-mt5wk 3 жыл бұрын
Beautiful beautiful song
@samtopfive9359
@samtopfive9359 6 жыл бұрын
ኣሪፍ ዘፈን ነው፡ love it, ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፡ ኣሜን
@enaammajdalani6434
@enaammajdalani6434 6 жыл бұрын
Kan
@cydiaahmed1551
@cydiaahmed1551 6 жыл бұрын
ውበቷን አያቹት ያለሜካብ ሥወድሽ ሁሉሙዚቃዎችሽን እወዳቸዋለው
@helen143able
@helen143able 6 жыл бұрын
Cydia Ahmed yalemekab?
@merryyebaba2847
@merryyebaba2847 6 жыл бұрын
ufffa yene mar mar nesh eko sewedesh yene lielet❤❤❤
@user-nm4jq5tj2q
@user-nm4jq5tj2q 6 жыл бұрын
ዋውውው ማሬ ስወድሽ
@user-bo8pu8fs3t
@user-bo8pu8fs3t 6 жыл бұрын
Wow beautifully
@hannaalemu812
@hannaalemu812 6 жыл бұрын
ontime love it.
@rayazeamhara3021
@rayazeamhara3021 6 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ከምርጥ ድምፅ ጋር በርች እሙየ
@tigrignapost
@tigrignapost 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ሁሉም ነገርሽ ቆንጆ Embiti!
@abebahadush5531
@abebahadush5531 6 жыл бұрын
Beautiful really natural with ice teeth God bless you
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 5 жыл бұрын
ማር ምርጥ ኢትዮጵያዊይ አለባበስ ከምር ጥ ቁንጂና ከምርጥ ድምፅ ጋር ተዋህዶ ዋውውውው በርች የኔ ልዩ😍😍😍😍😘😘😘👌👌👌👌
@sadaahemedsoft9032
@sadaahemedsoft9032 6 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ይመችሽ። ቀጥይበት
@saraweloywa5250
@saraweloywa5250 6 жыл бұрын
የኔ ማር ምርጥ ነው
@yonasadisu9635
@yonasadisu9635 6 жыл бұрын
Sehr sehr schön emebet So wudddd😘😘😘
@AbdulHalim-cn4vl
@AbdulHalim-cn4vl 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው እሙየ በርች ውድድድድድ
@Yetenbi114
@Yetenbi114 6 жыл бұрын
Fiker yehonesh nesh. Love it. Saw her performing in real life, her voice is really amazing.
@user-kr4tn1bg4o
@user-kr4tn1bg4o 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥይላል የኔ ውብ
@mesfinalemnehalameraw1788
@mesfinalemnehalameraw1788 6 жыл бұрын
Love!
@TheFhdude
@TheFhdude 6 жыл бұрын
A very good music arrangement, a lyrics with content and poetic beauty. Very nice. Good that you are alone on the clip. This is way better than those weird aerobics fake eskista dancers. Well done!
@Lealti_2
@Lealti_2 6 жыл бұрын
♡♡her voice
@Abc-yt9lp
@Abc-yt9lp 5 жыл бұрын
ከማህተብሽ ጀምሮ እሥከ ፈገግታሽ ዉይይይ ምን ልበልሽ እሙዬ እረጅም እድሜ በጤና ጋር ከመኘሁልሽ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ፍልቅልቅ ሙዚቃወችሽ ምችት ይላሉ ይመችሽ♥♥
@setotazemedu1897
@setotazemedu1897 6 жыл бұрын
Wowww yene wedd...
@darfurboy9539
@darfurboy9539 6 жыл бұрын
Beautiful
@Kunama_tube
@Kunama_tube 6 жыл бұрын
She has nice voice and love 😍 her songs
@muluadugna9159
@muluadugna9159 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው የኔ ቆንጃ
@tegesmulugeta9983
@tegesmulugeta9983 6 жыл бұрын
ቆንጆ ጥሩ ነዉ ይመችሽ
@hayemulakew7329
@hayemulakew7329 6 жыл бұрын
yene konjooo 😘
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
ወኔ ስጠብቃት ነበርኩ የኔ ማር ስወድሽ በጣም ደስየሚል ዘፈነዉ ርጋታሽ ሁሉነገርሽ በጣም ታምሪያለሽ በርቺ ዋዉ 😍😍👌👍💋
@malicktjmatiabeyuwi7587
@malicktjmatiabeyuwi7587 3 жыл бұрын
Love Ethio Emebet you are special yah bless
@user-ee2gl8kq2k
@user-ee2gl8kq2k 6 жыл бұрын
yene mar😘😘😍
@manofgod4310
@manofgod4310 6 жыл бұрын
Listening and Dancing 👏👏👏👏
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 6 жыл бұрын
እመቤት በጣምጥሩ ነው በዚህቀጥይ እንዲሁም ሙዚቃመሳሪው በባህል ነው ይምያርብሽ በርቺ!!!
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 жыл бұрын
Yene dbusho swedshi eko. Na begize betam arif new Hulu negershi ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mu6jd1dj1g
@user-mu6jd1dj1g 6 жыл бұрын
Ufffffffffffe ❤️👈🏼 yemnka zefen 💕💕
@almazydingellij6167
@almazydingellij6167 6 жыл бұрын
ዋው ማራኪየ ስወድሽ ውድድ
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 5 жыл бұрын
Wawww Yene mar Emuy
@braddavis4377
@braddavis4377 4 жыл бұрын
Much love from the USA ❤️
@adamia3883
@adamia3883 6 жыл бұрын
Lovely
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሲአምርብሽ እኮ እዉነት ነዉ በጊዜ ነዉ ማፍቀር ተወዛዋዥ ቢኖረዉ ሞር ዋዉ ነበረ።
@babeethopia2475
@babeethopia2475 6 жыл бұрын
Nice music
@sadaahemedsoft9032
@sadaahemedsoft9032 6 жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል። በግዜ
@salmanrt4737
@salmanrt4737 6 жыл бұрын
WOW KONJOYA 😍😍
@user-qw3ew4gq4r
@user-qw3ew4gq4r 6 жыл бұрын
wawu!!ሲያምር
@teweldeissak9
@teweldeissak9 6 жыл бұрын
I’m from Eritrea but I love this song so nice job sweet
@endristube7710
@endristube7710 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከግዜው የሚሄድ አርፍ ዜማነው
@tigyamryameljet8783
@tigyamryameljet8783 6 жыл бұрын
Yana konjo setamre wawe batme dase yelale albabshe 😍😍
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 6 жыл бұрын
ዋው!!አሪፍ ነው
@user-bq7yy9rt8o
@user-bq7yy9rt8o 5 жыл бұрын
የውቦች ውብ ማሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-pt1iq1fz7v
@user-pt1iq1fz7v 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውው ምረጥ ነው
@Brhanai
@Brhanai 6 жыл бұрын
Ebakh achawtat le emuye👌
@burtey6105
@burtey6105 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ ያምራል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልዩ ነሽ
@alemzewdu7503
@alemzewdu7503 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@habtomokubagabr6319
@habtomokubagabr6319 5 жыл бұрын
Wwwew Emebet konjo
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Musician Emebet Negasi
6:27
Seifu Show
Рет қаралды 267 М.
Fasil demoz - wollo- New ethiopian music 2022. ፋሲል ደሞዝ (ወሎ)
25:40
Gashuti tube / ጋሹቲ
Рет қаралды 1 МЛН
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 24 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Зарядил патрон гвоздями как в фильме «БРАТ»
1:00
Оружейный Барон - Top Hunter -
Рет қаралды 6 МЛН