EMS Eletawi "ሠራዊቱ የመፍረስ አደጋ ተጋርጦበታ" የሰራዊቱ ተወካዮች Mon 08 19 July 2024

  Рет қаралды 55,214

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

13 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
emsnews.net/membership/
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected
ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Пікірлер: 94
@werkemelese7492
@werkemelese7492 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DaneilDires-ot3py
@DaneilDires-ot3py 10 күн бұрын
ሰላምወገኖቻችን በሱዳኖ ሀገር አፈና ግድያ ዘረፍ እየተፈፀመባተውነው ድምፅ ሁኑልኖ
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 11 күн бұрын
ግን እውነት ነው የምታሥተላልፍት
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 10 күн бұрын
ሰላም ወንድሞቼ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@Taye77
@Taye77 11 күн бұрын
Zare kefanoga siwaga newe yehehulu zere koxera wesex yegebachut .yetegray gize belew setel alneber ende.
@abdurahmanmohammedkassaw9410
@abdurahmanmohammedkassaw9410 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጦች
@user-qt6xq6yk3v
@user-qt6xq6yk3v 11 күн бұрын
Mashaa allahaa oromiyyaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 11 күн бұрын
የትኛው መከላከያ? ፋኖ?
@alemayehu8764
@alemayehu8764 11 күн бұрын
በስመ ማጆሪቲ ያልተማረ እና ያልሰለጠነ እንዲሁም ስለሀገር አንድነት ብቃትና ሀላፊነት የሌለውን በየደረጃ ካለው ወሳኝ ቦታ ላይ ማስቀመጥ ጽንፈኝነትና ለግል ጥቅም ሀገርን እና ህዝብን አዘቅት ውስጥ መክተት ነው። ማንም ይህን አይደግፈውም። ልክ ናችሁ።በርቱ!!
@siedyoutube7357
@siedyoutube7357 11 күн бұрын
ጋሸ ግዛው የት ጠፈ¿????
@Taye77
@Taye77 11 күн бұрын
Lezi newe eko mefnkel menegest yaltesakalachu
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 11 күн бұрын
10/08/2016 - 02/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@MunadAbdurhman
@MunadAbdurhman 11 күн бұрын
ሰላም EMS አዘጋጄች ❤ የምታቀርቡት ዘገባ በቻለቹ መጠን እውነት ላይ የተመሰረታ ነው ነገር ግን ቱክረታቹ በአንድ ከልል ላይ በይ ሆንና ሁሉንም ከልል ብደስስ የተሻለ ነው 6:05 6:05 6:05
@danielshewangizaw7344
@danielshewangizaw7344 10 күн бұрын
Anatih yifres
@user-hr2io9kd1k
@user-hr2io9kd1k 10 күн бұрын
ጡሩግ በሉ
@romiooo0193
@romiooo0193 11 күн бұрын
ድል ለፋኖ ❤
@mowsy5298
@mowsy5298 11 күн бұрын
Fake news 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 11 күн бұрын
ማዕከላዊ ጎንደር ነዉ። ሰሜን ጎንደር ያልከዉን አርም።
@redjun7073
@redjun7073 10 күн бұрын
ጋሽ ግዛው የት ጠፉ በዙ ሰኞችና አርቦች አለፉና በሰላም ነው ወይ?
@GetachoZargaa
@GetachoZargaa 11 күн бұрын
Hw❤
@mulumebet5436
@mulumebet5436 11 күн бұрын
ወንድም አገኝ፣ ጀረናል የሚለው ጀነራል ቢባል።
@user-mv7yy7fs8w
@user-mv7yy7fs8w 10 күн бұрын
Fasil fano kemetene belaye tetenakero eyemeta new
@abebeengdasaw2914
@abebeengdasaw2914 11 күн бұрын
ወንድምአገኝ የተሻለ ትንታኔና አቆም አለው
@abdusaadem7943
@abdusaadem7943 7 күн бұрын
የ ዛሬ 10 ዓመትም እንድሁ ስለ ኧግቻን ችግር ስናወራ እንበረም ይሆን እኔ ፈራሁ
@yesawku
@yesawku 11 күн бұрын
ኢኤምኤሶች ቤንሻንጉል ክልል አሶሳን ጨምሮ መብራት በኦሮሞ ብልግና ከተቋረጠ ሦስት ሳምንት ሆኗታል ቀጣዩም ተስፋ የለዉም ። እባካችሁ ድምፅ ሁኑን!!
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 11 күн бұрын
የአሜሪካው አምባሳደሩ ባይናገር ይሻል ነበር! አንድ ኦሮሞ በአማራ ክልል ኦሮሞ ነው ተብሎ የታፈነበትን 1 ክስተት መጥቀስ ትችላለህ? አምባሳደሩ በኦሮምያ የሚፈፀመውን አፈና (በብዛትም ሆነ በጭካኔ) ከአማራ ጋር ማነፃፀር ፌዝ ብቻ ሳይሆን ጭካኔም ነው። ኦሮሞያ ኦሮሞ ላልሆኑ በተለይም ለአማራዎች የተከለከለ (NO GO ZONE) ቦታ ተብሎ መመዝገብ አለበት! Can you list 1 incident where an Oromo is kidnapped in Amhara region for being an Oromo? It is ridicules ad cruel for the Ambassador to compare & equals the kidnapping in Oromya (both in the frequency & the savagery) with Amhara. Oromya should be listed as a NO GO place for Non-Oromos specially for Amharas!
@alemu-lz8wn
@alemu-lz8wn 11 күн бұрын
27 አመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አላላችሁም እንዴ ብርሃኑ በደንብ በራላችሁ አይደል አረ ይቀጥል 😂😂😂😂😂
@brukeyob3666
@brukeyob3666 11 күн бұрын
ጭንቅላታችው ይፍረስ የምትፈርሱት እናንተ ሟርተኞቹ ናችው አትቀደዱ ዝም ብላችው እስኪ ሰላም አንድነት ስበኩ ምንድነው መቀደድ😂😂
@yesuethio
@yesuethio 11 күн бұрын
እነርሱ እየተናገሩ ያሉት መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ ነዉ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 күн бұрын
ስው ሆይ ...? አህያ እያሲያዙት ያሳደጉት ...? ስው ...? ዛሬም አይህያ ያዢ ከመሆን ...? አይድንም !! ንጉስነት ...? ግን ...? ከላይ እንጂ ..? ከታች የለም ! ወይ ጉድ የህል እጀራ...? ላም አለኝ በስማይ ...? ለማያውቀው ስው ቢታጠን ...? መግማቱ ያማይቀር ነው ...? ከግም ጋር አብረህ አታዝግም !!!! ልብ ያለህ ልብ በል ???? እውነትው ይሄው ነው !!!! ገና ምኑ ..? የሚጎለጎለው ...? መቼ ተጎልጉሎ ....? ዝብ ያልነው ዝብ ሆነን ሳይሆን ..? ለውገን ብለን እልቂት ብለን ነበር ...? ዋ ...? የተጎለጎለ እለት ..,? ሁልህም ኢትዮጵያን ለራስህ ግን ከእንግዲህ ...? እወቅበት ...? ዘር ስሳትቆጥር ,..? አንድ ሆነህ .,? ያንግዜ...? አቀህበታ ...?
@Xestra37490
@Xestra37490 11 күн бұрын
Please, Amharas military shouldn’t abandon the military. It’s the only one that’s responsible that will act in defending the country and all Ethiopians. If they abandon the military the Oromo’s definitely will commit genocide against none Oromo’s. It’s crucial the defend the country and the people. It’s their country why would Amharas abandon and give power to Oromo’s understanding how Oromo’s extremists will act irresponsibly. May the lord bring victory to FANO! 🙏🏼
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 күн бұрын
እስከመቼ የዚህ ...? ያበደ ስው ...? ከእብድ ጋር እያበደ ይኖራል....? ስው እኮ..? ሁሉም አንድና, አንድ አይነት ነው ...? ሞትም ያለ ነው! ለክብር መሞት ግን..? ክብር ነው ! ልብ ይለህ ልብ በል????
@user-ov7yb9gd1q
@user-ov7yb9gd1q 11 күн бұрын
very good
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 күн бұрын
ይህን እስካመን ድረስ አንድ የሀገር ትልቅ ስው ...? ምን እስከሚሆን ድረስ ነው እራሱ ....? እርምጃ መውስድ ያቃተው..? እሱም ስው ...? ሌላው ስው ! ማን ከማን ...? እንዲህ ይገፋዋል ...? እዚህ ላይ ...? እራሱ ቆም ብሎ ማስብ ያለበት ስአት ነው !! ልብ ካለው ልብ ይበል...????
@workuKebede-ds5os
@workuKebede-ds5os 11 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ እናንተ ወደ አማራ ህዝብ በመመለሣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@MelakuTarekegn-bv3fp
@MelakuTarekegn-bv3fp 11 күн бұрын
አንጀታችሁ ይፍረስ ምድሬ ቆሼ
@0ahh858
@0ahh858 11 күн бұрын
አረልቦና ይስጣችው ህዝብ እያለቀ እናንተ የመከላከያ መፍረስ ታወራላችው ፍርስርሱ ይዉጣ ደደቦች
@dkm1666
@dkm1666 11 күн бұрын
መከላከያ ሰራዊት ሲኖር አይደለም እንዴ እሚፈርሰው የለም የአብይ እሕመድ ወንበር ጠባቂ እንጂ
@esayasyismaw6006
@esayasyismaw6006 11 күн бұрын
ሁለት ሞታኖች
@dkm1666
@dkm1666 11 күн бұрын
ምልክት የሚባል የለም የአብይ እሕመድ ወንበር ጠባቂ እንጂ እሱም ሽንታም ቅዘናም ፊሪ ነብሰ በላ ጨፍጫፊ ነው
@0ahh858
@0ahh858 11 күн бұрын
😂😂😂😂አየጋላ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 күн бұрын
ከእዳነች በቀር ....? ሌሎቸ ..? ልቦች ባንዳ , የስልጣን ጥመኛች ናቸው !!! ግን ጀነራል አበባው ...? ለራስው ይውቅበት ...? ሺጉጡ ወልውሎ ...? ማዘጋጀት ..? ይበጀዋል ...? የምናውቅ ..,? ውስጡን ስለምናውቅ ...? ልብ ብለህ እውቅበት በለው ..? ግን ...? እሱም ያውቅበት ይሆናል ..? እንዳባቱ , ቅድመ አያቱ ...? ያንግዜ ...? እናወራላታለን .????
@abdusaadem7943
@abdusaadem7943 7 күн бұрын
አጥንት ቆራጭ የሰውን በቤዝል አርከፍክፎ ማቃጠል ሙሻሮች ቤት ዘጌቶ ማቃጠል የለመዱትን ፋኖ ለምን አትኵንኑም ስለ እውነት የቆማቹ ከሆነ
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 11 күн бұрын
የአብይ አህመድ አላማው ግልፅ አልሆነላችሁም። "ኢትዮጵያ አትፈርስም" ሲልህ እውነት መስሎሃል? "አልበላሽምን ምን አመጣው?' አለች ያቺ እንስሳ!
@abebateshale4263
@abebateshale4263 10 күн бұрын
ፋስል በመከላከያ reform ተመልክቶ የሰጠው አስተያየት ፈፅሞ ስህተት ነው። በወያኔም ይሆን የኦነግ-ብልፅግና የአንድ ዘር ውክልና የትም አየሸደርስም። መጨረሻዉ መበተን ይሆናል።
@YemaneHadgu-tt8ys
@YemaneHadgu-tt8ys 11 күн бұрын
ፋሲል (ዳምጤ)ነው የሚመጥንህ ፋራ ጎጃሜ
@user-gw7pp8oi5k
@user-gw7pp8oi5k 11 күн бұрын
የባለጌ ፅንስ መሆንህን ስነግርህ ባክብሮት ነው
@MelakuTarekegn-bv3fp
@MelakuTarekegn-bv3fp 11 күн бұрын
ቀላል ፈራ ጎጄ ያውም ጫማ ያለበሰ ጎጄ
@Metadelb13
@Metadelb13 11 күн бұрын
We always said that Abey Mohammed is worst than woyane .
@MelakuTarekegn-bv3fp
@MelakuTarekegn-bv3fp 11 күн бұрын
አይ ፋስል ጅሎ ፋኖ አብዛኛውን አማራ ክልል ተቆጣጥሯል አልክ አንተ እውነት ጨልለሻል አንተ ጅል ሰገጤ
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 11 күн бұрын
የስርዓት ለውጥ ከሌለ የሚቀየር ነገር የለም።
@alemmoges5810
@alemmoges5810 11 күн бұрын
Wondimagegn; Gernal, Corenel. Learn to pronounce properly. General, Colonel
@abrahammulugeta2958
@abrahammulugeta2958 11 күн бұрын
አናታችሁ ይፍረስ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 11 күн бұрын
ጥያቄ ያነሱትን ለማየት ያብቃን ይረሽናል ያለርህራሄ በተለይ አብይን ተጠግታችሁ የኦሆደድ የጎባጣ አሽከር የሆናችሁት የአማራ ከፍተኛ መኮንኖችም ሆናችሁ ዝቅተኛ ትረሸናላችሁ አብይ ጥርሱን እንደነከሰባችሁ ከነሽመልስና ጌታቸው አስፋ ጋር እየዶለቱባችሁ ነው እወቁበት
@girmaabdi182
@girmaabdi182 11 күн бұрын
አካላችሁ ይፍረስ። ሙዋርታችሁ በናንተው. ይድረስ!
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 күн бұрын
የእናተን እንኮን ...? ስርተው ለወገን ያልደረሱ ....? ስለናተ የማውራት ...? ቅቃል እንኮ ሊቀልሙ ባልቻሉ ነበር ...? ግን ምን ያደርጋል ...? ይህ አይነቱ ግዜ ...? ይህን ለናተ የማይገባ ቃል ...? ይጽፋል , ይደሶክራል , ያውም ...? የሚስጠላ ...? እናተ ግን ...? የመላው ኢትዮጵያን የእውነት ቃል ናችሁ !! ማን ያውቃል አንድ ቀን ..? ያውም በቅርብ ..? ክብርና , ስጋና ...? እንደ ፀሀይ ብረሀን የበማላዳ ...? ብረሀን ሆኖ ...? ታያላችሁ !!!! አይዞን ?💚💛❤️🙏🏿👍
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 11 күн бұрын
ጋሽ ግዛዉ ለምን ጠፋ ???
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 11 күн бұрын
ተጋሩ ተከዜ መሻገራቸው ተከትሎ ነው😂
@tadesseej198
@tadesseej198 11 күн бұрын
ሰላም ወንድዬና ፋሲል ድንቅ ትንተና ትክክለኛ መሬት ላይ ያለ መረጃ ነው ...!!ወንድዬ እኔ ሳዳምጥ ተሳስቸ ይሆን እንጃ (ጀረናል ስትል ሰማው ? ጀኔራል ..)ከይቅርታ ጋር..!!
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 11 күн бұрын
General ጀነራል
@AsefaTafere
@AsefaTafere 11 күн бұрын
ደንቆሮ ናቹህ ፋሲል ወንድማገኝ እልህ አታስገቡን ትግራይ ሕዉሐት አትበሉ ተውን በአማራ ኢሊት ተጎተናል እና ተውን
@abetube8757
@abetube8757 11 күн бұрын
ካድሬ ሆድ እንጅ ጭንቅላት የለውም የብልፅግና የሚድያ ካድሬ ተከፋይ አጎብዳች
@brukeyob3666
@brukeyob3666 11 күн бұрын
አንተም አትቀደድ ወያኔ የዘራው መርዝ ነው ለዛሬው ለአገራችን ፈተና እናንተን ፈጣሪ በጨረሳችው ምናይነት ደንቆሮዎች ናችው ዘለአለም የማትቀየሩ ጥቁር ድንጋዮች አገሪቷን መአት አመጣችውባት መአቱ ይውረድባችው እናንተ ቆሻሾች ለዚች አገር ጥፋት ወያኔ ዋናው ተጠያቂ ነው
@abdumoha2441
@abdumoha2441 11 күн бұрын
እናንተ የውሼት ጆንያዎች ዝምብላችሁ ህዝቡን ፎግሩት እኛ ግን እዚያው ሃገር ውስጥ መሃል ጎንደር ሆነን እንታዝባችዋለን ሌቦች
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 10 күн бұрын
ተዉ አገኘው ተሻገር
@yaredaa4930
@yaredaa4930 7 күн бұрын
ante ye denqoro joniia....coolie
@abetube8757
@abetube8757 11 күн бұрын
ቀን አፃፃፋችሁን አሥተካክሉ በተረፈ በርቱ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@berhanuberhanu7032
@berhanuberhanu7032 11 күн бұрын
❤ተማረዎችን ያፋናው አብይ ያደራጀው ቡዱን ነው
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 11 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@YemaneHadgu-tt8ys
@YemaneHadgu-tt8ys 11 күн бұрын
ሽንታሙ የተረገመ ግዛው የስድብ ወርሐዊ ምክርና ስድብ ያስፈልገዋል
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 11 күн бұрын
ወንድምአገኝ ሰራዊቱ ለምን ፍርክስክስ አይልም ። ምን አገባን
@user-hr2io9kd1k
@user-hr2io9kd1k 10 күн бұрын
የዱሮ ሰርአት ናፋቅዎች ልትበታትኑን ጫፊ ላይ ናችሁና በርቱ ደደቦች
@Abrham-z6s
@Abrham-z6s 11 күн бұрын
እናንተ አስመሣይ ሕዝብና አገር አፍራሾች ከማሃይምነት ድነቅርና መቼ የምትወጡት ያስገደላቹሁት ሠው ይብቃቹ Ems ና ባልደረቦቻቸው ደጋፊዎች
@TafeseTilahun
@TafeseTilahun 11 күн бұрын
ከመከላከያ፡ላይ፡ውረድ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 11 күн бұрын
የቱ መከላከያ ለእራሱ ያልታገለ በግለስብ የሚታፈን ነው እውነተኛ ክሆናችሁ ከወንድማቹ ጋር የሚጋደለውን መከላከያ ነው
@tadesseej198
@tadesseej198 11 күн бұрын
ቡአ ይውረድህና የትኛውን መከላከያ ነው የምትለው ..የአንባገነን ስልጣን አስጠባቂ መንጋ ነው..!!
@TafeseTilahun
@TafeseTilahun 11 күн бұрын
ፈሳም፡ሁላ፡ከመከላከያ፡ላይ፡ዉረድ
@Funny0001-nc9qt
@Funny0001-nc9qt 11 күн бұрын
Kebt
@user-yc9pt4mj8k
@user-yc9pt4mj8k 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 күн бұрын
ስው ሆይ ...? አህያ እያሲያዙት ያሳደጉት ...? ስው ...? ዛሬም አይህያ ያዢ ከመሆን ...? አይድንም !! ንጉስነት ...? ግን ...? ከላይ እንጂ ..? ከታች የለም ! ወይ ጉድ የህል እጀራ...? ላም አለኝ በስማይ ...? ለማያውቀው ስው ቢታጠን ...? መግማቱ ያማይቀር ነው ...? ከግም ጋር አብረህ አታዝግም !!!! ልብ ያለህ ልብ በል ???? እውነትው ይሄው ነው !!!! ገና ምኑ ..? የሚጎለጎለው ...? መቼ ተጎልጉሎ ....? ዝብ ያልነው ዝብ ሆነን ሳይሆን ..? ለውገን ብለን እልቂት ብለን ነበር ...? ዋ ...? የተጎለጎለ እለት ..,? ሁልህም ኢትዮጵያን ለራስህ ግን ከእንግዲህ ...? እወቅበት ...? ዘር ስሳትቆጥር ,..? አንድ ሆነህ .,? ያንግዜ...? አቀህበታ ...?
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 11 күн бұрын
የትኛው መከላከያ? ፋኖ?
@workuKebede-ds5os
@workuKebede-ds5os 11 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ እናንተ ወደ አማራ ህዝብ በመመለሣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@sudusudu1234
@sudusudu1234 11 күн бұрын
አናታችሁ ይፍረስ
@abdumoha2441
@abdumoha2441 11 күн бұрын
እናንተ የውሼት ጆንያዎች ዝምብላችሁ ህዝቡን ፎግሩት እኛ ግን እዚያው ሃገር ውስጥ መሃል ጎንደር ሆነን እንታዝባችዋለን ሌቦች
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 19 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Top U.S. & World Headlines - July 17, 2024
13:39
Democracy Now!
Рет қаралды 122 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН