No video

ስሟን ቀይራ ጅቡቲ ነው የምትኖረው !በምን ተከፍታ ይሆን እንዲህ የጨከነችው!

  Рет қаралды 58,628

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

ለእናት እቤት የለሁም አትፈልጊኝ ብላ የጠፋችው ወጣት በ 9 ዓመቷ ጅቡቲ ላይ ታየች!
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 231
@simegeghiwot450
@simegeghiwot450 Ай бұрын
አንችን ያስጨከነሽ ድሎት አይመስለኝም ያሰብሽውና ያገኘሽው አንድ ሳይሆን ቀርቶ ነው እባክሽን ጊዜ ሳትወስጅ ለዚች ምርጥ እናትሽ አለሁ በያት ሁሉም የሆነው በምክንያት ነው ።
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Ай бұрын
እናት መሆን መስዋእትነት ነዉ፣፣ይህን ሁሉ ዘመን ያለቀሸበት እንባ እግዚአብሄር ያብስልሽ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Ай бұрын
የዘንድሮ ልጆች ጨካኞች ናቸው
@lidyadaniel5341
@lidyadaniel5341 Ай бұрын
Try yezendro enatochm chkagn nachew
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
እውነት ሚጣ ሆና ይህ መልእክት ደርሷት አለሁ ብላ ለእቅፍሽ ያብቃልሽ እግዚአብሔር እህታችን አይዞሽ ። ሸገር ኢነፎ ( መሲ ) እግዚአብሔር የስጣችሁ ❤
@sabalegesse2959
@sabalegesse2959 Ай бұрын
😭😭😭 አባክሽ የኔ ልጅ እናትሽን አግኛት ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
አይ የእናት መከራ😭😭😭😭😭 ስው በልጅ አይቀጣ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏🏾
@alemituali6406
@alemituali6406 Ай бұрын
እባክሽ ሚጣዬ ያይኔ ማረፊያ እያለችሽ አጨክኝባት
@user-ke8lb6ft6e
@user-ke8lb6ft6e Ай бұрын
ናይ ሎሚ ውሉድ ጨካናት ዘይኮኑ ዘበን ምዕባለ ስለ ዝኮነ አረሐቁና ፈጣሪ ምሕረትካ እውርድልን
@medinaali274
@medinaali274 Ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ እናታችን ልጅሽን በስላም ለማቀፍ ያብቃሽ ድምፆ መስማቱ ቀላል አይደላም እግዛብሄር ይርዳሽ ክብር ለእርሱ ይህን
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Ай бұрын
ጨካኝ ትውልድ 9 አመት እናቷን የማታስታውስ ጨካኝ ብቻ ሳይሆን ሰይጣናዊ አስተሳሰብም ጭምር ነው
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p Ай бұрын
ኸረ ውይይይይ እናትየዋን የምሰማበት አቅም አጣሁ 😢😢😢😢😢በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኚ እናትሺን አለሁ በያት እባክሺን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በጣም ካለሸ አለው በያት
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Ай бұрын
ምነው ይህቺ እናት የእኔ እናት በሆነች እውነተኛ እናት የእናት ፍቅር አላት❤
@Yordanos-qu4cd
@Yordanos-qu4cd Ай бұрын
መሲ ለምታሪጊና ለምትሰሪ በጎ ስራና ተግባር እግዚአብሄር ከነበተሰቦችሽ ዘመንሽ ይባረክ እድመና ጤና ይስጥሽ
@muluwork5313
@muluwork5313 Ай бұрын
ዛሬ ይቺ ልጅ በመገኘቷ በመታየቷ እጅግ ደስ ብሎኛል። ለምን እንደሆ ባላዉቅም በጣም አስባት ነበር በአለሁበት አገር እሷን የሚመስል ልጅ ባየሁ ቁጥር እሷ ትሆን እያልኩ አስብ ነበር። እባክሽ የኔ ልጅ ለእናትሽ እዘኜላት ስል በፈጣሪ ስም እጠይቅሻለሁ። 🙏
@azebgebremariam2347
@azebgebremariam2347 Ай бұрын
እግዚአብሔር የልጄሽን ልቦና ያራራልሽ በሰላም ያገናኝሽ
@user-so4hf6wo7f
@user-so4hf6wo7f Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናታችን ልጅሽን በስላም ለመገናኘት ያብቃቹ፡፡መሲ ተባረኪ እውድሻለው በርቺ❤❤❤
@GenetTesfaye-mu1un
@GenetTesfaye-mu1un Ай бұрын
ኡፍ አይዞሽ እህቺን እናት ልቅሶዋን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ አልቅሼ አልጠግብ አልኩ እግዚአብሔር ይርዳሽ እና ለመገናኘት ያብቃችሁ
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx Ай бұрын
አራ፡አኪራ ለናትሽ አለሁ በያቸው እናትሽ በጠም፡ልቡዋ ተሰብሮዋል አለሁ በያቸው ያሳዝነሉ፡ አለህ ይጠብቅሽ፡ በለሽበት
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 Ай бұрын
የዘንድሮ ልጆች ጨካኞች ናቸው፣ አይዞሽ እህቴ፣ እሷም "ወልዳ ትየው"
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo Ай бұрын
ይህ አባባል ቀላል ይመስላል ነገር ግን ትልቅ እርግማን ነው አትበሉ
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
ትክክል ቀልድ ይመስላል ግን ይደርሳል በተለይ ወላጆች ከተናገሩት​@@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo Ай бұрын
አስታዋይ እናት ጌታ በሰላም ያገናኛቹ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የአንቺን መልእክት የምታየው ከሆነ ትጨክናለች ብዬ አላስብም ፈጣሪ ቀልቧን ይሰብስብልሽ ይመልስልሽ ተደስተሽ እንደምናይሽ አምናለሁ።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
አይዞሽ እናቱ በሰላም ተገናኙ ቸር ያሰማሽ እሙዬ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ በሰላም ከልጅሸ ያገናኝሸ እናትነት ከባድ ነው
@medinaali274
@medinaali274 Ай бұрын
መስዩ ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ስለመልካም ስራሽ ከልብ እናመስግንሻላን
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 Ай бұрын
የኔ ሆድ አታልቅሺ ፅልይ ሽፍን ድብቅ አድርጎ እቅፍሺ ውስጥ ያስገባልሺ ልጀ አንችም አትጨክኝባት እናት ሺታዋ እንኮን መዳኒት ነው የውጭ ነገር ስሙ እንጅ ተግባሩን ያየ ብቻ ይገባዋል አልሞላ ብሎሺ ከሆነ ነይ እናትሺ ቤት ሆዴ አንችን ራስሺን ይዘሺ ግቢላት እባክሺ ስለእግዚአብሔር ብለሺ ሩህሩህ ሁኝላት ተባረኪ
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu Ай бұрын
ሚጣየ የኔ ቆንጆ በእናትሽ አትጨክኝ ተጎድታለች ተሰብራለች እውነት ልጅን ማጣት በጣም ከባድ ነው ወላዲተ አምላክ ተገናኝተው ለማየት ታብቃን
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Ай бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ባይሳካልሽ ይሆናል እጂ ጨክነሽ አይደለም ምን ይዤ የሚባል ነገር ገዳይ ነው ለኔ ከስቱ ያወጣል እማ እባክሽ ግዜ አትስጪ ነይላት
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ከቤተስ ጋር ያገናኛቸው❤ እናቴ አታልቅሽ
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee Ай бұрын
መስዬ የምወድሽ ❤ አላህ ያገናኛቹሁ እናትና ልጅ😢
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ልጅሽ መልስ ትሰጥሻለች
@GenteSofe
@GenteSofe Ай бұрын
እግዜአብሔር ይርዳሽ የኔ እእህት በቅፍሽ ያስገባልሽ 😢 የኔ ልጅ እባክሽ አትጨክኝ
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d Ай бұрын
እናትስ አታልቅስ ውይ እምየ ማለትለኔ የመኖሬ ሚስጥር ናት ሺአመት ያኑራችሁ እናቶቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የእናት እባ ከባድ ነው የወለደ ሰው ያቀዋል😢😢😢😢
@ethioasni6631
@ethioasni6631 Ай бұрын
እንደው በፈጣሪሽ ብለሽ ድምፅሽን አሰሚያት። የልጅን ነገር አንቺም ስትደርሽበት ይገባሻል።
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 Ай бұрын
ወንድ አታልሎ ወስዷት ይሆናል ።እግዚአብሔር ልቧን ይመልሰው
@goodnews2392
@goodnews2392 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድ ከአንድ እናቷ ነጥሏት ከሆነ ጨካኝ ሰው ነው ለሷም አይሆናትም እግዚአብሔር ብቻ የእናቷን እንባ አይቶ ወደ እናቷ እቅፍ ይመልሳት።
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 Ай бұрын
@@goodnews2392 አዎ እግዚአብሔር ልቧን ይመልሰው ።ከናቷ ጋር ግጭት የሌላት ልጅ ።ምክንያቷ ሚሆነው ወንድ ነው
@habeshawork
@habeshawork Ай бұрын
የኔ እናት እናት በጣም ታሳዝናለች የልጅ ነገር የወለደ ያዉቀዋል::
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j Ай бұрын
መሢ ገእግዛቤር ጋር አንች የነካሽዉ መፍትሔ አለዉ መሢ የምር እናመሠግናለን
@user-my6jk9rw7p
@user-my6jk9rw7p Ай бұрын
በምንም : ችግር ላይ ብትሆ ኚ ፡ እናት ፡ እናት ናት እባክሽ፡ አለሁ፣በያ ት
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ሸገሮች ይህቺ እናት ልቧ ደስ ይላል ወደ ልቦናዋ ፍቅር ገብቶ ልጅሽን ደግ እግዚአብሔር ያሳማሽ እናቴን አሳሰብሽኝ የኔ እናት በህይወት ባትኖርም ደስታሽን ልስማ የኔ እናት
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 Ай бұрын
መሲዬ አንቺ ትለያለሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ይስጥሽ ልጆችሽን መልካም ያድርግልሽ መሲዬ አንቺ ለገንዘብ ብቻ ብለሽ የማትሠሪ የሠው ህመም የሚያምሽ መልካም ሰው ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@AbCd-c9v
@AbCd-c9v Ай бұрын
መሲዬ የተገኘውን ፎቶ አላሳየሽም እርሷ መሆኗ በምን ታወቀ
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 Ай бұрын
መሲ አይኔ በእንባ ሊጠፋ ነው እግዚሐብሄር ጣልቃ ይግባና ያገናኛቸው መሲ መጨረሻቸውን በጉጉት እጠብቃለን አይ እናት መከራዋ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
👉እህቶቼ እናቶች ካንሰር ስትባሉ ቀጥታ ወደ ገዳም ሂዱ
@solomonhalefom1092
@solomonhalefom1092 Ай бұрын
ጅል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Ай бұрын
አዎ በትክክል የእግዚአብሔር ሕክምና ይበልጣል 🙏❤️
@zamzambashir349
@zamzambashir349 Ай бұрын
😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
@@zamzambashir349 ምን ያቅሻል???? ያንች እምነት ስለማያድን የሌለው አያድምን ????አክስቴ ከ ኤች አ ቪ በጸበል ነው የዳነች ከካሰርም ደሞ የሚድኑ ብዙ ሰዎች እያየን ነው 🙄ማየን ማመን ነው እንጅ ማየት አለማመን እና ከደት አደለም ::::::
@solomonhalefom1092
@solomonhalefom1092 Ай бұрын
@@tigesttigest75 ምን አይነት ገልቱ ነሽ እባክሽ:: ቄስና ጳጳስ ጭምር እኮ ነው ወደ ዘመናዊ የሚሄደው:: ህዝብ መጨረስ ነው አላማሽ:: ደንቆሮ
@SaidaAdam-hf9il
@SaidaAdam-hf9il Ай бұрын
ሰላም መሲየ እኔም ጅቡቲ ነው እምኖረው ያለትበትን ቦታውን ባቅ ብጠይቃት
@mothermother2001
@mothermother2001 Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ! በአይነ ስጋ ለመተያየት ያብቃችሁ መሲ የተገኘውን ፎቶ ለእናቷ ብታጋሪ መልካም አልነበረም ወይ? ምንም ስሟን ብትቀይር ምንም ዘጠኝ አመት ቢያልፈው ትለያታለች እናት አይደለች
@firewen9668
@firewen9668 Ай бұрын
መሲዬ አላህ ይስጥሽ ብዙ የተጠፋፉትን ስታገናኚ ሁሌም ውክጤ ይላወሳል አንድ የአክስቴ ልጅ በጅቡቲ በባህር ወደሳውዲ ለመሄድ እንደወጣች ይኸው ዛሬ 7 አመት ሞላት ድምጽ የሚባል ነገር የለም እናቷ በጣም ነው የምታሳዝነው በማልቀስ በሽተኛ ሆነች የት ነሽ ፈጡማ ተስፋ አንቆርጥም አንድ ቀን ትመጪ ይሆን ኢንሻአላህ 😢😢😢😢😢
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Ай бұрын
she gone run away !!!ይህ ፕሮግራም መተላለፍ አልነበረበትም መሲ ፎቶዋ አሁን ያለችበትማ ካለ እናት እቦታው ድረስ ነበር መሄድ የነበረባቸው !!
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Ай бұрын
ጠፍታ እኮ አይደለም ፤ፈልጋ ነው እራሷን የደበቀችው።
@ElizabethMulat-f8b
@ElizabethMulat-f8b Ай бұрын
የኔ እናት እግዚያብሔር ይድረስልሽ በልጅ እንደመፈተን ምንም ልብ የሚሰብር ነገር የለም
@zenashezena1975
@zenashezena1975 Ай бұрын
መስዬ የኔ መልካም ሰው
@user-tt6wl1ug3x
@user-tt6wl1ug3x Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ስሜቱ በልጅ ማንም አይፈተን የኔ እናት አይዞሽ መልካሙን ብቻ አስቢ ፈጣሪ በጉያሽ አስገብቷት ደስታሽን ሙሉ ያድርገው
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Ай бұрын
እባክሽ ልጅ ተብዬ እባክሽ በእናት አይጨክንም እና አውሪአት
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Ай бұрын
I'm proud of you Queen Mesi
@Ethiopian123
@Ethiopian123 Ай бұрын
ለልጆቻችን እንደዚህ የምንለፋው የምንሰቃየው አድገውም ስቃያችን አያበቃም ማለት ነው እናት እድሜ ልኳን በልጇ እንደተፈተነች ነው ማለት ነው እግዚአብሔር የእናቶችን እንባ አንተ አብስ
@utty3720
@utty3720 Ай бұрын
መሲየ የኔመልካም ሰላምሺ ብዝት ይበል ❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 Ай бұрын
እባክሽ ካለሽ አትጨክኚ ስለእናትሽ ስትይ😢አለሁ በይ
@TegistBekele-mo6hd
@TegistBekele-mo6hd Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@Didu-Midu
@Didu-Midu Ай бұрын
እባክሽ የኔ እህት እናት እናት ናት ሳይረፍድ አለሁልሽ በያት . እኔም እናት ነኝ አመመኝ አባባልዋ ሚዱ ነኝ ከ CH
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
ምን ሆና ነው በመድሀኒያለም እረ ለእናትሽ አለሁ በያት ልጅት
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
የኔ ናት:ፈጣሪያገናኝሺ
@eyrusalemteklay312
@eyrusalemteklay312 Ай бұрын
ውይ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ ያማል አንድ ልጅ ከባድ ነው እኔም የአንድ ልጅ እናት ነኝ እና ህመሙ ይገባኛል መልእክትሽ ሁሌም ያስለቅሰኛል በፊትም ሰምቼሽ አመመኝ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
እባክሽ ሚጣዬ እናትሽ ውስጧ አይጎዳብሽ ድሃም ብትሆን እምዬ እምዬ ናት አትጨክኚ !!
@AbatMehamed
@AbatMehamed Ай бұрын
መሲ እሷ መሆን አለመሆናን ትንሽዬ ቪድዬ ቀንጨብ አርገው ቢልኩልሽ መልካም ነው
@bsquadreact
@bsquadreact Ай бұрын
🔥እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏
@bsquadreact
@bsquadreact Ай бұрын
❤🔥🙏
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n Ай бұрын
ከባድ ነው ልጅ በዚህን ያኽል ለእናት መጨቀን ለእናትሽ 1 ልጅ እኮ ነሽ ቶሎ ተመለሺ ለእናትሽ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Ай бұрын
አይደለም ስምንት ዓመት ይቅርና ለአንድ ቀን እራሱ ሲለዩን ምንያህል እንደሚጨንቅ መገመት አያቅትም እባክሽን ሚጣ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኚ እንኳን ለእናትሽ አለሁ ብለሽ ድምፅሽን አሰሚያት እናትሽ እንደዚህ ባንቺ ናፍቆት እየተሰቃየች አትጨክኚባት ተይ ልጄ በኃላ ይቆጭሻል እህቴ እግዚአብሔር አንገቷን ያራራልሽ😢😢😢😢😢😢😢
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 Ай бұрын
እናቶች ብዙ ጊዜ ልጆቻችን ደህና ደረጃ ላይ እንዲደርሱልን በጥሩ ስነ ምግባር እንድያድጉልን በማለት የምናረገው ነገር ልጆቻችን ሳይረዱን ይቀሩና ክፍተት ተፈጥሮ ለመራራቅና ለመለያየት ምክንያት ይሆናል። እግዚአብሔር እናትና ልጅን በሰላም ለመገናፕት ያብቃችሁ።
@hargegobena8962
@hargegobena8962 Ай бұрын
እመብርሐን ሆዷን ታራራልሽ የልጅን መከራ ና ጭንቀት የምታቀል እሷ ናትና
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Ай бұрын
ሕክምና ከእግዚአብሔር ጋር ይሰራል።
@tesfutsegay9236
@tesfutsegay9236 Ай бұрын
ወንድሞች አሀቶች በናታቹ በእናት ኣትጨክኑ እናት እግዚኣብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
የዘደሮ ልጅ ጨካኝነው መስየ አችም እግዚአብሔር ይስጥሺ ለትብብርሺ
@tigistgugssa1174
@tigistgugssa1174 Ай бұрын
Amen amen
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 Ай бұрын
Egziabihir yerakbekn wladka msan kebid eu 😢
@ybk3551
@ybk3551 Ай бұрын
ወይ፡ ዘንድሮ! ብዙ፡ ጉድ፡ ስለሰማሁ፡ በኔ ግምት : ታግታ፡ ማንንም፡ እንዳታገኝ ተገዳ፡ ከሆነስ፡ ለምን፡ አፍራ ነው ብለን፡ ብቻ፡ እናስባለን የሚያስፈራራት: ሰው፡ ካለስ: የሷን፡ በሕይወት መኖር፣ የጠቆሙት እንዲከታተሉ መሲ፡ አደራ፡ ጠይቂያቸው፡
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይጭንቃል መቼም ትውልድ ይረዳዋል 😢😢😢😢 እባክሽን እኪያ በእናትሽ እትጭክኚ ውድድር ይቆጭሻል ይዘው ልጅ የሚግጥመው እታውቅም እኪያ ንዋይ ንይ ልእናትሽ እባክሽን 😢😢😢
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta Ай бұрын
እጅግ ከባድ ለእናት እንዴት እንደሚከብድ አሰብኩት እኔም እንዳንቺ ያለአባት የማሣድጋት ልጅ ስላለችኝ እጅግ አለቀስኩ የእኔ ልጅ አባቷ ሲሞት ልጄ የ6 ወር ህፃን ነበረች አሁን የ22 ዓመት ልጅ ናት ግን ልክ የኔ ልጅ የጠፋችብኝ ያክል አዘንኩ እናት ስለሆንን አንዳንዴ ስለምንቆጣ ልጆች ሊከፋቸው ይችላል ግን እንድንቻቻል እግዚአብሔር ይርዳን አንቺ እናት ልጅሽን አመብርሐን የልጅን ነገር ታውቀዋለች እና ከእቅፍሽ ታስገባልሽ መሲም ተባሪኪ
@sebleworkgelan
@sebleworkgelan Ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ኡብረን ለመደሰት ያብቃን እናትነትን ሆነው ካላዩት በቃላት መግለጽ ከባድ ነው ህመሙ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤❤ፀሎቴነው❤❤ልጅ ብትቸገሪም ከእናትሽጋተገናኙ
@azebgebremariam2347
@azebgebremariam2347 Ай бұрын
እናት ማለት ለምንኖረው ኑሮ ማጣፈጭ ናት ከእግዚአብሔር ቀጥላ ኢንች እድለኛ ነሽ እናትሽን አግኛት እኔ አገሬን ሳስብ እናቴ የለችም ሁሉም ነገር ያስጠላኛል ሁልግዜም የናቴሽታ ይናፍቀኛል ነገር ግን እግዚአብሔርን እረፍት ስጥልኝ እያልኩ እለምነዋለሁ እናቴ ምንላርግልሽ ስላት አንች ባትመጭ ልብስሽን ላሽተዉ ትለኝ ነበር
@MaMa-tq9eq
@MaMa-tq9eq Ай бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን ብታደርግ እናት እናት ናት እባክሽ እናትሽን ከዚህ በላይ አታስለቅሺያት ወደፊት ይቆጭሻል ከእናትሽ ጋር ተገናኚ
@Amina-muhammed123
@Amina-muhammed123 Ай бұрын
😢😢😢ስምንት አመት ቀርቶ ለስምንት ቀንም ካላወራሗት እናቴን ያመኛል በጤናዋ ይሆን አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Ай бұрын
wow eseya gud new
@semiramohammed9040
@semiramohammed9040 Ай бұрын
አይ እናት
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 Ай бұрын
Egziabher beselam yagenagachew leenat kebad new
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Ай бұрын
Egzabeher lebonashen yararaleshe Egzabeher yeredahe 🎉Amen 🙏
@TffgfdGgcfv-wf4vx
@TffgfdGgcfv-wf4vx Ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ😢😢😢😢
@almasbh6100
@almasbh6100 Ай бұрын
ወዳ ላይሆን ይችላል የጠፋችው ተጠልፋም ሊሆን ይችላል😢😢😢
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
የኔ እናት😢😢😢😢❤❤❤
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s Ай бұрын
ልጁች በጣም ጭካኝ ናቸዉ ይሂዉ ስደት ላይ ሁኝ ዋጋ የከፈልኩባት ባሏ ከሚሲቲ እራስ ዉረጂ ሚሲቴ የኔ ብቻ ናት ሲለኝ መሪት ጨሰማይዉ ነዉ የተደፋብኝ ልጁች ጭካኝ ናቸዉ
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c Ай бұрын
ወይኔ መሲ መግቢያሽ በጣም ተንዛዛ እጥር ምጥን አድርጊው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ሰዉ ይህን ቲክቶክ ለምዶ የሀያ ደቂቃ ፕሮግራም ማዳመጥ ትእግስት አጣ ።
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c Ай бұрын
@@alemkebede5848 ከ20 ደቂቃ ውስጥ 10 ደቂቃው መግቢያ ብቻ ነው በዛ ላይ የቃላት ድግግሞሽ አለበት ይሰለቻል
@Bekoji_Media
@Bekoji_Media Ай бұрын
ትዕግስቱን ይስጥልን ምን ይባላል😊😊😊😊😊
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
ያዛዛሽ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 Ай бұрын
ተመሳሳይ እዳትሆን ያችስ ለምን ቁጥሯን አትቀበልም ነበር
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Ай бұрын
ውዴ በአለም ላይ አንች እድለኛ ነሸ እናትሸ በሂወት ኑራ እየፈለገችሸ ነው 😭😭😭😭
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Ай бұрын
ባክሽ ለናትሽ መልስ ስጭ ምን አልባት አንችም ነገ እናት ትሆኝ ይሆናል እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥሽ
@Woina502
@Woina502 Ай бұрын
ካሁን በፊት ያየሁት መሰለኝ፡፡
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
አዎን እናትዬው ከዚህ በፊት ቀርባ ልጇ እንደጠፋችባት ተናግራ ነበር አሀን ጅቡቲ ታይታለች ተብሎዋል ለዚያ በድጋሚ አቅረበቻት
@Woina502
@Woina502 Ай бұрын
@@coolnassa1420 እሺ የኔ ማር የመጀመሪያውን ብቻ አይቼ ነበርና ነው ሙሉውን ስሰማው ተረዳሁት አመሠግናለሁ፡፡
@kenebeker8651
@kenebeker8651 Ай бұрын
we care የምትባሉ የህክምና ተቋም ልጆች ትኩሳት በሽታ አይደለም የቱክሳት የአንድ ነጋር ምልክት ነው
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
😂😂😂"እውነት ነው ::
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 Ай бұрын
እባክሽ ሚጣ በምንም አይነት ሁኔታ ብትሆኝ እናትሽ እንደዚህ ናፍቃሻለች ከእናትሽ ጋር ተገናኝ ሁሉም ችግር ያልፋል እንደ እናት ያለ ዘመድ ገበና ከታች አይገኝም እናትሽን ታስጠብቂያት አለሁ በይ ብዙ አመት ተጨንቃለች ይበቃታል
@BertaMeketa
@BertaMeketa Ай бұрын
በፈጠረሸ አምላክ ሚጣዬ የእናት እንባ ጥሩ አይደለም አለው በየት እባክሸን እባክሸን
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r 12 күн бұрын
ዊኬሮች የበሽታ ምልክት ትኩሳት ይባላል
@Eyutub-l8w
@Eyutub-l8w Ай бұрын
ማርያምን እኔም ከቤተሰብ ከሚውቁኝ ሰዎች ርቄ ተደብቄ መኖር ነው ሁሌም የምፈልገው😢
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Ай бұрын
እባሽን ያቡስልሽ😢😢
የታዬ አጽቀሥላሴ ''እንባ'' እና የፊልድ ማርሻሉ አቻ|ETHIO FORUM
17:46
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 21 МЛН