KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopian pepper// how to make Berbere በጣም በቀላል ልዩ በርበሬ አዘገጃጀት በተለይ ውጭ ለምንኖር
27:18
ወንድሞቼን ለማግኘት አርቲስት እፈልግ ነበር | የኪዳነ ምህረት ቀን ሁሌም የደስታ ዜና ሰማለው!!! የሸዊት #life #lovestory #lifelessons
1:32:06
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
🩷🩵VS👿
00:38
Типичный день рождения... @Lorenzo.bagnati @Margofood @maxmakesvideo @samsebesushist
00:52
የበአል ዝግጅት//ብርዝ//ጎመንበአይብ//ክትፎ//ዶሮወጥ//ቅቤአነጣጠር//ስጋአልጫ//እንጀራ//
Рет қаралды 241,867
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 169 М.
Enat - Ethiopian food
Күн бұрын
Пікірлер: 285
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/p96XasKlq63dYps.htmlsi=4OO691hCkjhyi0K-
@redietbalcha9059
10 ай бұрын
እናትዬ ሁሌም ፍሬሽ ስጋ ነው ስትጠቀሚ የማይሽ ከየት ነው የምታመጭው ብትነግሪኝ
@enat-ethiopianfood7261
10 ай бұрын
@@redietbalcha9059 live poultry ብለሽ Google አድርጊ ባካባቢሽ ካለ ሂደሽ አሳርጅ የምትፈልጊውን እግር ብቻ ከፈለግሽም ይሰጡሻል
@bezikonjo2618
10 ай бұрын
ውይ ምነው ጠፋሽ ሁሌም አስብሽ ነበር እጆችሽ ይባረኩ ከቻልሽ ወፍጮውን ሊንክ አስቀምጪልኝ 🥰
@redietbalcha9059
10 ай бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 አመሰግናለሁ
@enat-ethiopianfood7261
10 ай бұрын
@@bezikonjo2618 በሰላም ነው የጠፋሁት አመሰግናልሁ በጣም🙏 CGOLDENWALL 300g Electric Grain Mill Grinder Safety Upgraded Spice Grinder Pulverizer Stainless Steel Machine for Dry Spices Herbs Grains Coffee Seeds Rice Corn Pepper 110V a.co/d/6ueAAn1
@bethelnnakuba9169
11 ай бұрын
እጆቺሽ ይባረክ አንቺ መልካም ሴት ነሽ በትግራይ ጦርነትም ለኛም ድምፅ ሆነሻል አሁን ደግሞ ለተፈናቀሉ ወገኞች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እዳቺ ያለው እግዚአብሔር ያብዛልን🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🍀🍀🍀🍀🧿
@hb6990
11 ай бұрын
በጣም እኔም ስወዳት እንደዛ ነው ሰው መሆን
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰
@bethelnnakuba9169
11 ай бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 ❤️❤️❤️❤️🙏🏽
@bethelnnakuba9169
11 ай бұрын
@@hb6990 ❤️❤️❤️❤️
@alemchekol548
11 ай бұрын
Betam leke nesh hulum afune bezega seat esua nate le tigeray hezebe demet yehonechew. Selam le hagerachen
@amsalugebrekidan6386
5 ай бұрын
ሞያ ከእርጋታ ጋር! አንችን ያገባ ምንኛ የታደለ ነው! ያንች ልጆች የሚሆኑትም ናቸው የታደሉ የሚሆኑት። በጣም በቅንነት ለምታስተምሪን ሞያ ሁሉ እናመሰግናለን ተባረኪ! ከመላ ቤተሰብሽ ጋራ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ! አሁን ገና የጾም ወቅት በመሆኑ ቪዲዮውን ሳየው የበዓል ዋዜማ ላይ ያለን ነው የመሰለኝ‼️
@user-dl2jp7rh9w
11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናትዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ሁሉም እንደ አንቺ ቢያስብ እንዴት ጥሩ ነበር ከሞቀ ቤታቸው ወተው ሜዳ ላይ የወደቁትን መርዳት 😥 ተባረኪልኝ እናትዬ🙏
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን የኔ እህት🙏❤️
@BizuayehuFikadu
7 ай бұрын
ይሄ አዲሱ አካውንቴ ነው ገብታቹ ጎብኙልኝ 🙏
@dagikuku2583
11 ай бұрын
የኔ ትሁት ሁሉም ነገር በጣም ያምራል እድሜ ለአንቺ ሙያ በሙያ ሆንን በተለይ እንጀራ 😋 እኛም አይናማ እንጀራ መብላት ጀመርን እጅሽ ይባረክ እናትዬ
@Meski-or8ln
11 ай бұрын
ጽድት ያለ ቆንጆ ስራ እናመሰግናለን
@solf2000
7 ай бұрын
በእውነት ባለሞያ ነሽ። እርጋታሽ ከምግቡ ጣዕም ይልቃል።
@hiwet-lh7tx
15 күн бұрын
አቤት ሞያ ዝምነዉ በፈጣሪ እጂሽ ይባረክ
@metagesakalugisila794
11 ай бұрын
አንቺ ጎበዝ ፅድት ያልሽ ስራሽ ፅድት ያለ: ተከታታይሽ ነኝ በርቺ 👍🏽 ስለሃገራችን አብዝተን እንፀልያለን : እግዚአብሔር ለግፈኞች አሳልፎ አይሰጠንም : ሊነጋ ሲል........
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@agertube7102
Ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም የሚያምር ልዩ የሆነ ምግብ ተባረኪ ምግብሽም የተባረከ የተቀደሰ ይሁን በርቺ ካንቺ ብዙ እንማራለን በርቺ ማሬ
@NomorehgdefEzgharya
10 ай бұрын
ኢድ ይበርኽ ወሓለ ኢኺ ድሕርሕጂ ደኣ ካብዚ እንዳረኣኻ ንበዓል ምድላው እዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MsWongelawit
10 ай бұрын
So balemuya. Keep up the good work
@le1785
11 ай бұрын
እናትዬ በጣም እናመሠግናለን የኔ ባለሞያ መልካም አውደ አመት ይሁንልሽ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን ለሁላችን እመሰግናለሁ🙏🥰
@sebleabeye3419
10 ай бұрын
Ejesh yibarek betam wedejewalehu kememu❤
@bruktesema3432
11 ай бұрын
You are amazing Enat! It is so good to see you back on your channel ❤
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤
@freedom-fp2ox
11 ай бұрын
the most decent you tuber ! Bless you and you are super clean and Balemuya. Thank you
@seniduteklu4935
4 ай бұрын
Enat I missed you a lot .....Welcome back keep shining 💚💛❤️
@hirutbekele7003
10 ай бұрын
ጎበዝ ጥሩ ሥራ ነው
@arafatasantii4312
10 ай бұрын
MashaAllah betam new yee anchin vidioch mayet yemiwedaw Allah ejishin yebarkilish❤❤❤❤❤❤
@ephremhailu4744
11 ай бұрын
Hmmmmm delicious i learn a lot thank you for share wonderful sis enjoy
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
You’re welcome enjoy. 🙏 ❤
@RedietasfawMaku-ox5ec
8 ай бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@khaniaahmed2567
11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ : በጣም ያስጎመዣል
@aziebhabte-selasie7329
10 ай бұрын
Waw endet yamral tebareki gobez balemoya nesh.
@nunitsegaye159
11 ай бұрын
ድምፅሽ ፅዳትሽ ምግብሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@fevenmiki4597
11 ай бұрын
wow ሙያ ብሎ ዝም👍👏👏👏
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@user-tw9qj1pr8f
10 ай бұрын
I love the way you cook . Looks delicious. I wish if you are my friend and neighbors.
@user-rr9pf1zr1j
11 ай бұрын
አሜን አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ጉደኛ ሞያ ነው ያለሽ እጅ ይባርክ በርቺ ጎበዝ
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@godislove1991
11 ай бұрын
I am from Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷, welldone sister keep going ❤❤❤❤
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤
@getebekele8167
11 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ! በጣም ባለሙያ ነሽ
@ritahagoss2482
10 ай бұрын
You are amazing, and I like you you clean the place when you doing anything wow I am so happy you are wonderful ❤❤❤❤❤
@saratadesse6657
11 ай бұрын
Wey enateye i miss you a lot yegna balemoya,enkuwan dehena metash Egueziyabeher yemesguen Enedatetefiben adera
@aynalemmengistu5255
11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ምርጥ ባለሞያ ነሽ ከመጀመሪያው ጀምሬ ነው የምከታተለው ብዙ ሙያ ተምሬያለሁ አመስግናለሁ 🙏
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@sikosilo754
9 ай бұрын
መገን ሙያ ከንጽህና ጋር ወይ ይቱብ ስንቱን ባለሙያ አሳየን ከሙያችሁስለምታካፍሉን በጣም እናመሰግናለን
@sewenettadesse8066
11 ай бұрын
ፅድት ያልሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@gedam.youtube8866
11 ай бұрын
እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ አሰተዋይ ሴት እኮነሺ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅረ ይሰጥልን🙏ጦረነት ረሀብ ሰደት ይጥፋልን🙏
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@alemat897
8 ай бұрын
you my motivator tebareky
@elsabeautynt
8 ай бұрын
I love your video🎉
@luwamhagos5074
10 ай бұрын
Could you please make a video of your Kitchen material or leave a link where you buy it please and thank you so much.
@user-tp2sy4my6q
11 ай бұрын
መልክ ስጠኝ እንጅ ሞዬ ከእናት ጎዳ ፐ እንዳው ጥፍት ብልሽ ነበር እንኳን በሰላም ተመለሽ 👌 ከሳምንት ከሁለት ሳምንት በፊት መስራት በጣም አሪፍነው በአሉን እርፍ ብለሽ ከእንግዶችሽ ጋር ለመጫወት እድልይሰጣል ቤትም ሽታው ይቀንሳል እናመስግናል ❤
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
በጣም እውነት ነው 🙏🥰
@asmarina1
11 ай бұрын
Welcome back, Enat. You are amazing!
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤
@tayutayu1298
3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤❤
@hannabruk7768
11 ай бұрын
Ameseginalehu Enatye Egziabher esikemelaw betesebsh yibarkesh Melkam Beale ❤
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@ruttendale8488
11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@user-mj6fm4tq9i
10 ай бұрын
Woow baayyee namati tola dhugaa jabbadhu
@nebyouahmed753
10 ай бұрын
betam gobez nesh u have the stuffs everything u need yemeyasefelegesh hulum ekawoch alush gobez.
@hanaethiopia1059
11 ай бұрын
Enatey! Well come back! I really miss your cooking video !!
@SEP2922
10 ай бұрын
ባልሽ የታደለ! በሰማይም በምድርም የተመረቀ❤️
@hayatyemam6123
11 ай бұрын
የኔ ውድ እንኩዋን ደህና መጣሸ የኔ ሞራል እናመሰግናለን
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@genetteferi9552
9 ай бұрын
የተባረክሽ ባለሞያ።
@semotzemebelugn4003
10 ай бұрын
እነዚህ እጆችሽ አሁንም ይበረኩ
@mariamichalidis8787
11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ እጆችሺን እባረኩ❤ ጎበዝ ነሽ
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@tsigezeirhun7150
11 ай бұрын
እናትዬ እንኮን መጣሽልን እጅሽ ይባረክ ባለሙያ እህቴ❤
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@BizuayehuFikadu
7 ай бұрын
ይሄ አዲሱ አካውንቴ ነው ገብታቹ ጎብኙልኝ 🙏
@memeaddis7928
11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@serkalemwilburn3971
9 ай бұрын
Anchi tileyalesh gobez nisuh set balemuya nesh berchi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mintamrgebeyawu4209
11 ай бұрын
Enquan abro Aderesen yene wude ejishi yibarek sewedshi
@Ethio-11
11 ай бұрын
Thank you sis I’ll watch it at the end 🙏🙏🙏❤️
@chuchumike3286
11 ай бұрын
የዱለት አስራርሽ በጣም አዲስ ሆንብኝ ሲጀመር በበርበሬ ዱለት ሲቀጥል እንደወጥ ንው የስራሽው የበስለ ዱለትም ጥሬም ብዙ አይበላለጡም ግን ሁሉም ስውእንደሚያውቀው ንው ማማዬ ሌላው ሞያሽ ግን 👌
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
ሞክሪው ትወጅዋለሽ❤
@bateyyoutube3038
11 ай бұрын
ከተፈጠርሁ ለመጀመሪያ ግዜ ቪዲዮ ጨርሸ ያየሁ ዋው ተመስጨ ነው ያየሁት ተባረኪ
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@eskedarworkneh5084
11 ай бұрын
Tebareki gobez 🙏🏾
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@MMolla-cr3bj
10 ай бұрын
ውይኔ ይች ልጅ ተመለሰችየትጠፋች ስል ነበር እንኩዋን በሰላም መጣሽ እናት we missed you ❤
@mesigmichael4719
11 ай бұрын
Balemuya! Enamesgnalen! Berchi!❤❤❤👏👏
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@fatimatube1902
3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት 🎉
@chuchumike3286
11 ай бұрын
እውንትሽን ንው ሃገር ስላም ሲሆን ንው ሁሉም የሚያምርበት አለዛ አገራችን አፍር ድሜ እየበሉ ሌላ ንገር ማየቱ የእውንት ማስቢያ ያለን ልናስብ ግድ ይለናል 🙏🏻
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@nigistsabab3777
10 ай бұрын
Thank you! May God keep our people safe🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@habeshamomkitchen51
10 ай бұрын
Welcome back Enatye 🙏 ❤
@aberashsabure4113
10 ай бұрын
አንቺ በጣም ባለሞያና ንፁህ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ የወጥ ማቅረቢያው በጣም የምራል ከየት ገዛሽው?
@tinayekonjo6949
10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነዉ በተለይ በዉጭ አገር ለምንኖር ግዜ ይቆጥባል ግን የኔ ጥየቄ ከበረዶቤት ሲወጣ ዉሀ ይይዛል ምን አየነት ዘዴ ተጠቅመሸ ነዉ አነቺ እባክሸ ነገሪኝ
@tedwon4942
11 ай бұрын
መልካም ሠው መልካም ሥራ
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@bahariyachnnel1581
8 ай бұрын
ማሻአላህ እቴህ አላህ ይጨምረልች❤❤❤
@SEP2922
10 ай бұрын
ምናለ ጎረቤትሽ ወዳጅሽ ብሆን! ብዙ ሙያ በተማርኩ! የምትገርሚ ባለሙያ! አንቺን የወለዱ ያሳደጉ እናት ይባረኩ❤❤❤
@user-qi7ju9ez3y
9 ай бұрын
ሰላም የምሰሪው ምግብ በጣም ቆጆ ነው ከቻልሽ የጥቁሮን ድስት ሊንኩን ላኪልኝ
@mihretzebene4904
10 ай бұрын
Thank you enatye ጎመን ማድረቁ አዲስ ሞያ ስላስተማርሽኝ እጆችሽ ይባረኩ❤
@user-jq5tr1ij5y
10 ай бұрын
ጉድ ጉድ ሴትነት እንዴት ያልሽ ቅምም ነሽ እጅሽ ይባረክ ያገኘሽ ታድሏል በእውነት ዋዉ ዋዉ ዋዉ ብያለሁ
@selamtamru7771
7 ай бұрын
Wow 😋 thank you
@abebe7532
10 ай бұрын
Besmam‼️endet Balemoya Set nesh ‼️🌹👍ejesh yebare🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️👏
@misteregebeyehu8064
10 ай бұрын
kemejemeriawe esetemechereshawe newe yeteketatelekute eseye yene balemuya🥰
@diniadem7852
6 ай бұрын
Endew endachi aynet balmoya ena tsedu alayehum yemir yene baleboya berchi demo tsedat 1gna
@tigest3176
11 ай бұрын
Yitebareke yihoune betame arefi muya nwe yalshi
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@tigesrabrar693
11 ай бұрын
Good Job ❤
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@genetmelese9487
7 ай бұрын
ለክትፎ ድንብላል ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል አይገባም በጉራጌ
@adanechmelake9179
11 ай бұрын
Eseye metashelen hasabum betam dese yelale gobeze neshe
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
🙏❤️
@sikosilo754
9 ай бұрын
ያንችባል አሁን ምንያወጣልሽ ይሆን ንጽህና እርጋታ ሁሉን ሰጥቶሻል❤❤❤
@alganishhaile3487
7 ай бұрын
Endanchi balemuya ayche alawkem 🎉🎉❤❤
@rahelw4920
11 ай бұрын
እናትዬ እንካን አደረሰሽ የኔ ቅን ባለሙያ አቤት ተገርሜ ነበር ቪዲዬሽን የማየው ጎበዝ ብቻ አይገልፅሽም እንደው ቃላትም የለኝ ተባረኪልኝ የኔ እመቤት ጀግና ነሽ:: አንድ ጥያቄ አለኝ የkitchen aid የሚገጣጠሙትን መፍጫዎቹን የት እንደገዛሽው ወይም ሊንኩን ከቻልሽ ብታስቀምጭልኝ ደስ ይለኝ ነበር በተረፈ ለምታቀርቢያቸው ሁሉ ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው በጥም እናመሰግናለን🙏
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ እሽ እልክልሻለሁ የገዛሁት Amazon 🙏❤️ነው
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
እኔ የገዛሁት አልቆአል ተመሳሳይ ይህ ነው Metal Food Grinder Attachment for KitchenAid Stand Mixers, Kitchen aid Meat Grinder Included 3 Sausage Stuffer Tubes, 4 Grinding Plates, 2 Grinding Blades, Kubbe Meat Processor Accessories a.co/d/fbfU9yC
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
$10% coupon አለው ስትገዥ እንዲቀንስልሽ ተጫኝው ብዙ ሰው አያስተውለውም ከታች
@rahelw4920
11 ай бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እሺ የኔ እህት በጣም ነው የማምሰግንሽ ብርክ በይኝ🙏
@ruthsolomon2917
10 ай бұрын
Egesche.ybarke btame balmoya .sate.nesche tbarkye tdaresche ybarke❤
@yeneneshwolde4281
11 ай бұрын
Gobez lij ejesh yebarek
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
አሜን🙏❤️
@eleniboulotte1591
3 ай бұрын
በውኑት፡እረጋ፡ያልሽ፡ባለመያ፡የማያ፡አስተማሬ፡ነሽ፡ተባረኪ፡👍🙏❤️🤗
@elsabat7830
10 ай бұрын
አሰራርሽ አሪፍ ነው ግን ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ለቅቤ ማንጠሪያ ሲሆን አይቸ አላቅም
@kokobgirmayhaile9032
10 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@fasikamesfun7232
11 ай бұрын
Amazing God bless your ✋️ where can we get your machine for grains please ❤
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
Thank you 🙏❤ Kitchen aid purchased from Costco Accessories , for grinding, from Amazon
@fasikamesfun7232
11 ай бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እግዚኣብሄር ይሃበለይ Thank you so much keep going please you teach us a lot keep going in everything i swear 🙏🏾💐⭐️
@user-vc4gz5un1i
7 ай бұрын
እናትዬ ጠፍተሻል የኔ ውድ በሰላም ነው የኔ መልካም ናፍቀንሻል ብቅ በይ ?🙏🥰
@emebet2513
11 ай бұрын
Well come back Enateye ❤❤❤
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤
@Tishg.
11 ай бұрын
መፍጫው ሊንኩን እባክሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ❤️በጣም ባለሞያ እርግት ያልሽ.
@tenad7309
11 ай бұрын
እናት ምነው ጠፍተሽ ነበር በሰላም ነው? እንክዋን በሰላም መጣሽ እናመሰግናለሁ🙏🏾
@mihret_mengesha
10 ай бұрын
Mahi's kitchen serve Ethiopian and Eritrean food for all occasions around European countries
@getebekele8167
11 ай бұрын
የሽንኩርት መክተፊያሽ የት ነው የሚገኘው? እንደገና ተባረኪልኝ!!
@ruthhaile7030
7 ай бұрын
I came here to say that we missed you Please come back.❤
@mihiretabiye9463
10 ай бұрын
Wow
@aklessatiruneh1901
11 ай бұрын
እናትየ የኔ እህት እንኳን አደረሰሸ ከነመላው ቤተሰብሸ ጋር እጆችሸ ይባረኩ 🤍🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@enat-ethiopianfood7261
11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ🙏❤️
@BizuayehuFikadu
7 ай бұрын
ይሄ አዲሱ አካውንቴ ነው ገብታቹ ጎብኙልኝ 🙏
@frehiwotamdie6525
10 ай бұрын
የነጭ ሽንኩርት መፍጫው የት ይገኛል ለመግዛት ነበር
27:18
Ethiopian pepper// how to make Berbere በጣም በቀላል ልዩ በርበሬ አዘገጃጀት በተለይ ውጭ ለምንኖር
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 334 М.
1:32:06
ወንድሞቼን ለማግኘት አርቲስት እፈልግ ነበር | የኪዳነ ምህረት ቀን ሁሌም የደስታ ዜና ሰማለው!!! የሸዊት #life #lovestory #lifelessons
Donkey Tube
Рет қаралды 491 М.
00:24
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН
00:11
Look at two different videos 😁 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
00:38
🩷🩵VS👿
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
00:52
Типичный день рождения... @Lorenzo.bagnati @Margofood @maxmakesvideo @samsebesushist
Кушать Хочу
Рет қаралды 6 МЛН
24:08
ፈጣን ልዩ ቁርስ ምሳ እራት// 2 አይነት የተሰራ ፓንኬክ // ቅቅል//ጎመን በድንች በካሮት//ድንች በRad beans //ሰላጣ
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 147 М.
1:40:22
እኔም የምለው አለኝ!“እኔም ፍትህ እፈልጋለሁ” የጌትነት ሚስት እኔ የማውቀውን እውነት ልንገራችሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 1,2 МЛН
11:47
ተበልቶ ማይጠገብ ሩዝ አሰራር best Ethiopian rice recipes
Mikikir Tube
Рет қаралды 317
55:21
ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ! #love #lovestory #weding #ፍቅር #relationship
Donkey Tube
Рет қаралды 505 М.
33:37
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 592 М.
30:49
ዮአዳን (ክፍል 23)
ለዛ
Рет қаралды 470 М.
24:32
ምድላው ንፓርክ ሒዝናዪ ንኸይድ መግብታት😍 Picnic food ideas😋| Leyla Channel
Leyla Channel
Рет қаралды 27 М.
31:30
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 533 М.
25:07
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
Adot አዶት tube
Рет қаралды 167 М.
17:35
ቁርስ ምሳ እና እራት
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 163 М.
16:14
РОДИТЕЛЕЙ ПОСАДИЛИ В ТЮРЬМУ 😭 ПОБЕГ ИЗ ТЮРЬМЫ СКУЛБОЙ | SchoolBoy Runaway
ЛИГЛЕЙЧИК
Рет қаралды 325 М.
25:40
THE RINGMASTER | ОБЗОР НОВОГО ГЕРОЯ | РАЗБОР КОМПЕНДИУМА | DOTA 2
ЧЕЛОВЕК-САМОВАР
Рет қаралды 301 М.
24:08
Я Запустил КОШМАРНЫЕ МИФЫ во время БИТВЫ СТРОИТЕЛЕЙ в Майнкрафт…
ТУМКА
Рет қаралды 860 М.
16:05
ТЕМІР АДАМ ҚЫЗ ТАБУ ҮШІН НУБТАН МЫҚТЫҒА АЙНАЛДЫ (GTA V)
Салли PLAY
Рет қаралды 60 М.
16:06
КТО СОЖРАЛ ЕЁ АРБУЗ!?🤬 ПРОВЕРЯЮ ПРИКОЛЫ, БАГИ И ЛАЙФХАКИ В ИГРЕ SCHOOLBOY RUNAWAYY!🤣
Holy Baam
Рет қаралды 1,4 МЛН
23:27
Я стал ПАРАЗИТОМ для Этого КЛАНА на Анархии за НЕДЕЛЮ Выживания - Майнкрафт ХолиВорлд
Нефор
Рет қаралды 701 М.
8:22
Қорқынышты Сериал / Орман / Майнкрафт Қазақша Сериал Кино
DOSYMZHAN KZ
Рет қаралды 106 М.