የውሸት ፍቅር አዚም እዛም ባል አወቀ

  Рет қаралды 148,716

Endalk Tube

Endalk Tube

Жыл бұрын

እጮኛዬን የምጠራጠርበት ምክንያቶች አሉኝ ማስፈተን እፈልጋለሁ በራሴ መንገድ ተከታትያት ነበር የዋሸችኝ ነገር አለ ካለን በሁላ ፈትነን እውነት የያዝንበት ለጥቅም የቆመች እንጂ ለሱ ፍቅር እንደሌላት ያየንበት ቪዲዮ ነው።
ለማስፈተን ለማሰለል ለክትትል ከፈለጉን
ቴሌግራም
0941563055
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::

Пікірлер: 557
@tademantade
@tademantade Жыл бұрын
የተባርከች ሚስት ስለሰጠሽኝ ፃድቃኔ ማርያም ክብር ይግባኝ አሞኝ ገዳም ገባሁ አራት ወር ፀበል ተከታተልኩ ሚስቴን ብህልሜ አሳየችኝ በእውን አገኘሆት በ21 ተፈወስኩኝ በ21 አገባሁ በ21ወለድኩ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
መታደል ነው አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ 😊
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ያደለህ
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
አብራችሁ አርጁ
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h Жыл бұрын
ታድለህ
@azezetegene660
@azezetegene660 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የጻርቃኔዋ እመቤቴ እንኳን እረዳችህ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 Жыл бұрын
"ሴት ልጅ ማሟላት ያለባትን ነገር ታውቃለህ...ሴት ልጅ የምትፈልገውን ነገር ብዙ ሰው ይረዳዋል..."🤔 ስትይ ? በነገራችን ላይ ሴቱ ሁሉ እንደ አንቺ ገንዘብና ዲያስፖራ አሳዳጅ አይደለም እህቴ በጊዜ ወደራስሽ ተመልሽ!
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
ሴት ልጅ ከወድድች ሟች ናች
@mekdelawitgirma
@mekdelawitgirma Жыл бұрын
Yehen eyasebeku nebere hulum ende esua meselate
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን😍😍
@nardinardi9385
@nardinardi9385 Жыл бұрын
አሜን የኔውድ🤲🤲🤲
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hannaalam7354
@hannaalam7354 Жыл бұрын
Ameen
@amenkonjo9911
@amenkonjo9911 Жыл бұрын
አቤት ይገርማል እረ ተው ሴቶች እና ወንዶች ሚስት ካላችሁ ሚስታችሁን አክብሩ ሴቶች ደግሞ እንደዚ ሆዳም ባለጌ አትሁኑ ወይኔ ምን አይነት ቀፋፊ ግዜ ነው የ 90ዎች ልጅች እኛ እድለኞች ነን ፍቅር በኛ ግዜ ቀረ
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Жыл бұрын
እጅግ በጣምምምምምምምምምምምምም
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ለፍተን ነው የምንኖረው እንጂ ባልገን አይደለም አቦ ላገራችን ያብቃን
@maluuhussein815
@maluuhussein815 Жыл бұрын
Chger inate wondeni birre iyesaxachu new aberachu mitnoruti
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
አሜን እረ ምን ጉድ ነው ሰው ግን በሰላሙ አመስለኝም እንደዚህ ያሚያረገው ክክክክክ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
ምን ትርጉም አለ ለሊፈት ብቻ የተጠርን ሰዎች ነን
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ለጥቅም ብላ የሁለት አመት ፍቅረኛዋን የካደች ከንቱ ሴት
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ ጀግና ! ! ምነው ወንድሜ በሆንክ? በእህቶችህ ቀናሁባቸው😢❤
@Samira-gm6zc
@Samira-gm6zc 7 ай бұрын
ወላሂ እኔ ለራሱ እደውም ትልቅ ወድም ባላቸው እቀና ነበር አሁን ደግሞ በዳልክ እህቶች ቀናሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 6 ай бұрын
እኔም😳በእናቱ በእህቱ ለወድፊት ሚስቱም እህ ብቻ ምን ልበል ምን ስጋ ባያገናኘን ምንም በሀካል ባናገኘውም ኢትዩጵያን ምርጥረ ወድሜችን ነው
@mogesalamata4024
@mogesalamata4024 Жыл бұрын
እንኳንም ስደት አደረግሀኝ ተመስገን አገር ቤት ተበጥብጣ የለ😂🙊
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 6 ай бұрын
😁😁
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
አታዋርደኝ ጌታየ ዘንድሮ የኑሮ ዉድነት ነዉ መሠል ፈጣሪዉን የሚፈራ የለም ያሳዝናል
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Жыл бұрын
menme yanoroo we'd enate benorme ka matamane Gare menme ayganaywem yehaa souse naw yawned amale
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
እግዚአብሔር የት እንዳለ እንኳን እረስተውታል
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
😂😂😂👍
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ትክክል😢😢😢
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
እንዳልክዬ ወንድሜ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ ስንቱን አጭበርባሪ አጋላጥክልን ይመችህ 😍 ሌቦች ቢቀንሱ ይህን አይተው
@betaarsema8979
@betaarsema8979 Жыл бұрын
አይ መቀነስ😂😂
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ውዴ
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
መልካም የመዋረድ ዘመን ይሁንላችሁ ሌቦችየ
@fenifiker1450
@fenifiker1450 Жыл бұрын
😄😃😃😃😃 Amennnnnn yemil ayitefam eko
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Amennnnnnnnn yawaredachwe
@user-oj2fm2oh3u
@user-oj2fm2oh3u Жыл бұрын
😄😄😄😄😄🙆🏼‍♀️
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
አሜን ይታባታቸው
@nanilove8410
@nanilove8410 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-qy2yo7np5f
@user-qy2yo7np5f Жыл бұрын
😂😂😂😂ያሳቀኝ አለባበሡ ይሄ ማስክ አንዳደየ ለሌባም እያመቻቸውነው ይቅርታ ይሄን ስል ደግሞ
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk እኔም አስቆያኛል ወላ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የልጂቷ አይና አውጣነት በፈጣሪ 😳🤔🤔🤔😳
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
ወይይይይ ውርደት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የሰውን ህይወት የምታበላሹ ለቦችና አጪበርባሪወች በክቶች😠😠😠☝☝☝
@fatimafa7560
@fatimafa7560 Жыл бұрын
እዳልክየ እራስህን ጠብቅ እባክህ ስራህ 100 አሪፍ ነዉ
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g Жыл бұрын
ውይ አሰብሁት ህመሙን ሲሰማት ፈጣሪ አምላክ ለበጎነው ወድማችን ጥናቱንይስጥህ እዳልህ በርታልን
@hayat6647
@hayat6647 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ልጅነሽ አላላትም ይች ሸለመጥማጥ ማጋጨት ነበር
@user-rw3xt1rd8n
@user-rw3xt1rd8n Жыл бұрын
ክክክክክክ
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@noorianooria3667
@noorianooria3667 Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@tigsttigst5038
@tigsttigst5038 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@tigsttigst5038
@tigsttigst5038 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
ወድማችን እዳልክ እንክዋን ደና መጣክ እራስክን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር 👏👏👏
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
Kkkkkkkjjjkkkkkk
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkjjkkk
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
Hqcv
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይጣት ለሚያልቅ ገንዘብ አይኗን አፍጣ. ፍቅረኛ የለኝም አለች ልጁ ምስኪን ነው ፈታኙ ግን ጎበዝ ነው ቀጥልብት
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Жыл бұрын
እንዳልክዬ የዳንኤል አምላክ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ በጣም መልካም ነገር ነው እናመሰግናለን
@wt8066
@wt8066 Жыл бұрын
እችማ አይናዉጣ ና ት 🤔🤔🤔🤔🤔ቆይ ሳይስሩ መብላት አይድብርም 😔ስራ ስሪ ና ብይ 😔😔😔..........
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
የእኛ ሀገር ልጆች ዲያስፖራ ሲባል የምትምበረከኩት ነገር ነው የማይገባኝ? ዲያስፖራ ማለት ሥደተኛ ማለት ነው ምን ሆናችሗል? ሰው እንደት ከሥደተኛን እንዴ በጎ ነገር ይቆጥራል?? ሥደት ክፉ ነገር ነው ፀባይን ይቀያይራል አሁን የኔ ጭንቀት ሀገሬ ገብቸ እንዴ ቀድሞው ከሰው ጋር ተግባብቸ መኖን እችላለሁ ወይ የሚለው ከባዱ ጭንቀቴ ነው በሰው ሀገር ገንዘብ ለማጠራቀም ሥንሰራ ያለችንን ትዕግስት መቻል መቻቻል የምትባል ሀብታችንን አንጠፍጥፈን ጨርሰን ነው ወገኖቸ አሁን በሀገራችን ነባራዌ ሁኔታ መታገስ ከሌለ መኖር አይቻልም
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
ተሳስተሸል ሀገር ቤት ያሉት ናቸው አውሬ የሆኑት
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ትክክል
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
ወድማችን ተባረክልን የስቱ ሂወት ኪስ ታተርፋለህ በሩትልን
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
እስከዛሬ ሚዲያላይ ካየሁት ሁሉ ተፈታኝ ሙስሊም አልገጠመኝም አልሀምዱሊላህ
@noorianooria3667
@noorianooria3667 Жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Жыл бұрын
በትክክል
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
አልቀርባችሁም ሁሉ ነገር ከሀይማኖት ጋ ማያያዝ ስቶዱ ልቦና ይስጣችሁ
@hanaabebehana8796
@hanaabebehana8796 Жыл бұрын
አዳኙ ላይ አለልሽ በነሱ አይብስም ጊቢና እይ እዛ ላይ
@fatumara3244
@fatumara3244 Жыл бұрын
አቦ አታካብዱ በዚህ ሰአት ሁሉም ባለየናቸው
@metikengussia7487
@metikengussia7487 Жыл бұрын
ፈጣሪየ ሳታዋርድ ዉስደኝ🤣🤣ምኔቱ ወራዳ ነሺ ወዬ አበስኩ ገበርኩ
@love-ep6tg
@love-ep6tg Жыл бұрын
ወየዉ😅😅😅ሳታዋርድ ዉሰደኝ አላለችም😅😅😅😅😂😂😂
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
ዉርደት በችርቻሮ ነው የዛሬዉ ደግሞ 😂😂 ተበልተሻል
@karimaayman3519
@karimaayman3519 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ከደዚህ ያለ ውርደት ፈጣሪ ይጠብቀን
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Жыл бұрын
ክንደዬ ተባብርን ጋርድ እንቅጠርልህ ግን ከጋርድ የበለጠ የጌቶች ጌታ የሰላም አምላክ የፍቅር ሁሉ ባለቤት ይጠብቅህ አሜን
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p Жыл бұрын
አላህ ከንደዚህ አይነት ቅሌት ይጠብቅን መልካም መዋረድ ዘመድ
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
ድፍረቷ እራሱ ልብ ቢስ ናት እረ ምን ጉድ ነው ዘመነፈጣጣ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o Жыл бұрын
እዳልክ በዚች ምድር ላይ ውድ የፈጣሪ ስጦታ ነክ እግዚአብሔር ሺህ አመት ያኖርህ እንወድሃለን በርታ
@banchalemworkneh2989
@banchalemworkneh2989 Жыл бұрын
Zedero gude new yemetayewe
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube Жыл бұрын
በተሰብ አድርጉኛkzfaq.info/get/bejne/e9GGgbuLnLbOo5c.html
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
ጉድሽን ባልሰማሽ አሉ ድፍረቷ
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o Жыл бұрын
@@Sarasara-tf7rs ምን ጉድ አለው 😏😏
@martolitabdisa4769
@martolitabdisa4769 Жыл бұрын
አር የሴቶች ሳክስ ብዛ 😂😂😂 ገልቱ እኔም ለወንድ ጊዜ አልስጥም 😂😂😂😂አላለችም ጮምላቃ
@medinayosafmedinayosaf5566
@medinayosafmedinayosaf5566 Жыл бұрын
እዳልክየ አላህይጠብቅክ ወንድሜ❤❤❤ሴቷግን ባገኛት ወላሂ ቅርጫነበርየማሰጋት ይች ዱቄት አፈርብይ አሳዳጊሽ አይማር ባለጌ
@yilem1073
@yilem1073 Жыл бұрын
ወይ ዘላለም አብሮ መኖር እናቴ ና ቁርጥህን ስማ 😥😥
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
ክክክልክ
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
እኔ ልጁ አሳዘነኝ ሲያሳዝን ድፍረት ብሎ ዝም ነው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 6 ай бұрын
ተውውው አታስቁኝ😁
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Жыл бұрын
ወይጉድ ዘንድሮ የቅስፈት ዘመን 🤦‍♀️
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 Жыл бұрын
በጣም
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ሲጀመር ምን አቺን ማስፈተን አስፈለገህ ያው በደብ ኣሳይሃለች እኮ ካንተጋ ሁና በሌላ ምትማለል ከሆነ መሸኘት ነው የምን ማስፈተን ነው
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Жыл бұрын
አቤቱ በምህረትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ
@hanaregasakekeba9498
@hanaregasakekeba9498 Жыл бұрын
እረ እንደው ዘንድሮ የማይታይ የማይሰማ ጉድ የለም ምን አይነት የዘቀጠ ትውልድ እንደተፈጠረ እግዚኦኦኦኦ ነው የሚያስብለው
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
Brother, first love ur self & try to find true love & a girlfriend who value ur personality prior to other things.
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын
ሴቶች ችት ስታረጉ እኮ ከወንድ በላይ ናችሁ🙄🙄🙄🙄በፐርሰንት እኛ ወንዶች ብንበልጥም ሽምጥጥ ለማድረግ 1ኛ ናችሁ🤔🤔
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ፒ ኤች ዲ አለን😂😂😂😂
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын
@@user-pb6cf4lw7e በጣም እንጂ🙄😁😁😁
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏ደግ አደረግች ውንድ ብቻ ለ ጥቅም ይጠቀማል ከ ተግኝ ሴቶችም የተሽለውን መምረጥ 😁😁ለማንኛውም ከ ውንዶች አይብስም
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын
@@user-kp2vl5fc3c እኩልነት ነዎ😁😁😁😁
@Ethio-
@Ethio- Жыл бұрын
😀😀😀
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 Жыл бұрын
እንዳንክዬ አላህ ይጠብቅህ ሁሌም ከ እውነት ጎል አራስህን መፅዋት አርገህ ይመችህ ብሮ ምናለ 100 ብናስገባው ከዚህም ላይ ይገባሃልዐ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🌹
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
እኔ አንዳንዴ ሳየው ድራማ ነው የሚመስለኝ . ለምን እንደዚ ተሸፋፍኖ መልኩ በጭራሽ ሳይታይ . ልጅ ነህ ምናምን ትላልች . ማስኩን አውልቀው ልይህ እንኮን አላለችም . በዚህ ምክንያት እነዚህ ሰዋች ድራማ እየሰሩ ነው ብዬ ጠረጠርኩ . እንደኔ የተጠራጠረ ላይክ ይግጨኝ .
@abse4305
@abse4305 Жыл бұрын
ደረራማ ነው ለዩቱብ ሽቀላ
@user-st4tp3cl4j
@user-st4tp3cl4j Жыл бұрын
ድራማ አይመስለኝም በፊት እንዳገኘት ከንግግርዋ ስሚው ነግራህ የለ ስትለው ነበር ብቻ እውነት ይሁናል የኢትዮጵያ ሴቶች አይይይ እኔ ከበደኝ እውነት
@1993Rihna
@1993Rihna Жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳች ነኝ ድራማ ድራማ ነዉ የሚመስለኝ
@zebibaabdela7058
@zebibaabdela7058 Жыл бұрын
የመዳም ሞቶሮች ቅመሞች ጀግናዎች ከበሩልኝ ምድር ላይ ካሉ ሰዎች እንደኛ ክብር ያለው የለም በራሴ ኮራው
@semirasemira7810
@semirasemira7810 Жыл бұрын
😍😍😊😊😊
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
ምን አይነት ፈጣጣ ነች ሴት ልጅ ሴት ትላለይ ደግሞ ስንት ጀግና ሴት አለ ስርተሽ አበይም ልጁ ምስኪን ይመስላል ሲያወራ ተበልተሻን ክክክክ
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ደርሰናል እኮ ምንም ነገረ አይገርምም።
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 Жыл бұрын
እንዳልክዬ ተመቸኝ ድምፅህ😂😂😂😂😂
@hanichogmar6343
@hanichogmar6343 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድፋሽ ሴጣንን በአካል እያየነው ነው😢
@lizameskl4941
@lizameskl4941 Жыл бұрын
እንዳል አንተን የምታገባ ሴት ታድላ !!! ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ መልካም
@user-sk8xc1fp9u
@user-sk8xc1fp9u Жыл бұрын
አገባ እኳ
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын
ትዳር ሌላ :ስራ ሌላ: ምን አገናኘዉ?ዳኛ የሆነ ሰዎ አያጠፋም ብሎ እንደመከመከራከር ነዎ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-sk8xc1fp9u ውዴ ደምሪኝ😍😘
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-vs2nt4fz6o ደምሩኝ😍😍
@yilem1073
@yilem1073 Жыл бұрын
በይ ሳይቀድሙሽ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Жыл бұрын
ወይ እንዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅክ እኔ ለአንተ ስፈራልክ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
እቺ አለሌ ቱ ።ትንሹ እንዳልክ ጎበዝ ፈታኝ አንዳንዴ ያግዝህ
@selamdereje7779
@selamdereje7779 Жыл бұрын
ስወድክ የምር ለእውነት የቆምክ ልጅ ነክ ተባረክ ለምልም ስትዋ ገን በስማም የማታፋር ልጅ ናት በስማም
@mzammm8374
@mzammm8374 Жыл бұрын
TekeL
@eldatuba8716
@eldatuba8716 Жыл бұрын
አይ ትዳር ፍለግ እና ትፍልግ አይግነኝም እኮ
@user-lo4xc4tn3k
@user-lo4xc4tn3k Жыл бұрын
ብቸኝነቴን ወደድኩት ሴቱ አጭበርባሪ ወንዱም እንደዛው ወይ አምላኬ
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j Жыл бұрын
ፍታኙ ገና አልተለማመደም ያስበላል
@user-tb4dl3kp1b
@user-tb4dl3kp1b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱን ደግሞ ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው እንዴት አምነን ከሰው ጋር እናውራ ጎበዝ🤔
@emawayshshumeta4362
@emawayshshumeta4362 Жыл бұрын
በንደነዚህ አይነት ባለየወች ነው ሰው እምነት የሚያጣው
@love-np1dy
@love-np1dy Жыл бұрын
True
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ታመኝ አድርገኝ ቻታማኝ ባልም ስጠኝ አይ ሴቶች ልበላ 🤦‍♀️
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
ዊ አንተልጅ ምናለ ከተዋረዱ ቦሀላ ብትሸኛቸው እንኳን😂
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 Жыл бұрын
እነዚህን ወራዶች ነኝ መሸኘት ያስፈልጋል ቢቻል ከምድረ ገፅ ማጥፋት ነው እነጂ ቆሻሾች
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
እዳልክየ በእውነት ተባረክ የስቱን ሰው ሂወት አስተካከልከው የተከዱ መተት የተደረገባቸው ከባላቸውይ ወይከሚስታቸላይ እሚማጉጡ ታጋልጣለህ ተባረክ እመቤቴ አለሁ ትበልህ ወድማችን
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Жыл бұрын
ከኘሮግራሙ በዋላ ያዘዛችሁን ሰው የታሪኩን ባለቤት ስሜት ውሳኔ ብታቀርቡ መልካም ነበር ካለዚያ ከዚያህ የሚያስብል ያልተቋጨ ስለሚሆን አስተማሪ አይሆንም ማቸት ነው ፕሮግራሙ...በርቱ ፊታችሁ ቢሸፈን መልካም
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
ስኪ እንስማው አይ ዲያስፖራ በስደት ሽንትቤት እየጠረገ ለፍቶ የሚኖር ነው አለማወቅሽን ነውጅ ታፍሶ የሚመጣ መሰለሽ አትጠልጠሉ
@lovefamily846
@lovefamily846 Жыл бұрын
ማን ይወቅልን ✅✅✅✅✅
@user-wh2od3yq9h
@user-wh2od3yq9h 11 ай бұрын
ለትዳር ታማኝ የመዳም ቅመም ናት👍
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ጉድ በል ወሎ በጣም እየከበደ ነው ሰአቱ በባል ላይ ባል በፍቅረኛ ላይ ፍቅረኛ በጣም ታሳፍሪያለሽ ለፍቅር ታማኝ መሆን ለራስ ነው💔😢
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ዛሬ ተራው የኛ ነው ኑ ጉዳችንን እንይ ቤቴን ሰላም ሳትሉ እንዳታልፉኝ ቅመሞች
@adissapp6197
@adissapp6197 Жыл бұрын
እንይ እንዛመዲ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign melesalewu
@tub371
@tub371 Жыл бұрын
ሴትዮ እራስሽን ወክለሽ ተናገሪ ሴቶች ብለሽ አትለጥፊብን ። ገንዘብ አሳዳጅ አይዴለንም እንዴአንች
@wudineshhailu7015
@wudineshhailu7015 Жыл бұрын
WoW, I can’t believe how some women are thinking. What comes round it goes round. The young man at least you are very lucky that you found out sooner than later. I know you have waisted your 2 precious years but it could have been worst. I am sure god will give you the right person for you. I know one day when she realizes what a true love is, she will regret it. Endalk May God bless you for what you do and for help people out of a disaster and in secure life.
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
ሰላም ውደ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት🙏💜💜💜💜💜
@hakimbrods
@hakimbrods Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ታማኝ ባል ሰጠኝ ጓደኛዋ ግን አሳዘነኝ
@mahigushish3862
@mahigushish3862 Жыл бұрын
እንዳልክዬ እንኳን ደና መጣህ ተናፍቀህ ነበር 😍😍😍እንደዚህ ያሉ ሰዋች እንዴት ነዉ ታድያ የሚቀየሩት ቆይ ለወደፊቱ 🤔🤔🤔
@karimaayman3519
@karimaayman3519 Жыл бұрын
ሲዋረዱ ነው የሚፀፀቱት ፈጣሪ ከውርደት ይጠብቀን
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
እኔ ተሳቀኩኝ ለነሱ ፈጣሪ ድረስልኝ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አረ ማርያምን ትክክል ስለእነሱ እኔ እፈራለሁ እዴት እደምደነግጥ ተይኝእማእቀጠቀጠለሁ በጣም እፈራለሁ 😢😢😢😢😢ልብ ይስጣቸውእጂ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ ፍቅር በየቦታው ይዘራል
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
ለብር ብላ የለኝም አለቸው እረ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናን ግን😢😢😢😢
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
የመርያምነኝየመዳምቅመም
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 Жыл бұрын
ኦ አምላክየ አንተው ጠብቀኝ ከጥቅመኛ ሴት🙏🙏
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እዳልክ ፍቅርን በገዘብ ምትቀይሩ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ውይ አምላኬ ምን አይነት ትውልዶች ነው የሆነው? ፈጣሪ ይጠብቅህ እዳልክ ሰዎችን ምታሣምንበት መንገድ በጣም ነው ሚገርመኝ የዚህን ዘመን ትውልድ ስሜት የተረዳ አንደኛ ነህ ለኔ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🌹
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube Жыл бұрын
ድምርቀኛkzfaq.info/get/bejne/e9GGgbuLnLbOo5c.html
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
አይ የአበሻ ሴት ለገንዘብ ብቻ መቼ እደምሞቱ አያቁም
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ በሆንክ አንዳለከዬ ሰመተካል
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ወንድማችን የምታደርጋቸው ሁሉ በጣም አስተማሪ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💛❤💒💒💒💒👏👏👏👏👏
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️ያረቢ
@bezawerklakew7489
@bezawerklakew7489 Жыл бұрын
ወይኔ ግን ማነው የሚታመነው ሴቱ ሊባ ወንዱ ሊባ እግዚአብሔር ይማረን 😭😭😭
@meowysgdudg2627
@meowysgdudg2627 Жыл бұрын
ሡባሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሥን
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
ኧረምንጉድነው..ዘንድሮ
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j Жыл бұрын
ገራሚ ነው ልጅቷን በደንብ አቃታለሁ ግን አልተሳካላትም
@SamsungAG-yv9no
@SamsungAG-yv9no Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ
@FatmaAli-qb7eg
@FatmaAli-qb7eg Жыл бұрын
Abet Alen alen alen
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se Жыл бұрын
መልካም የመዎረድ ዘመን አላለም ክክክክክክ
@gbhcvvhjhvvf6854
@gbhcvvhjhvvf6854 Жыл бұрын
ሰላም አንዳልክዩ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን
@saronbari327
@saronbari327 Жыл бұрын
ግን ለምንድን ነው ወንዶች ሴቶችን ሲንከባከቡ ሚከዱት ግድ የሌላቸው ለሴቶች ደግሞ ሴቶች በጣም ታመኝ ይሆናሉ?????ለነገሩ እግዚያብሄርን የምትፈራ ሴት አትገኝም እንጅ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
አጋጥም አይሰጥ ሌባን ለሌበበሆነማ ጡሩነበር
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt Жыл бұрын
ግን ምን አይነት ሰዉ ነዉ ያለሁ የኒዉድየመዳም ቅምናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qe7pi2sf1f
@user-qe7pi2sf1f Жыл бұрын
እዳልክ መልካም ሰው ❤️❤️❤️
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 Жыл бұрын
እኔ ግን በዚህ ፈተና ሸባውና አዳኙ ናቸው እውነተኛ የሚመስሉኝ አላውቅም ግን እውነተኛ ነው አላውቀውም አዲስ ነኝ😂
@mikiaskebde2568
@mikiaskebde2568 Жыл бұрын
ሼባው የውሸት ድራማ ነው ትክክለኛው hab media (አዳኙ ካሜራ) እና endalke tube ናቸው
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 Жыл бұрын
መነዉ እሄም ፖሮግረም ያምወደዉ በለይክ😂👍👍❤😘
@Amina-pi6fp
@Amina-pi6fp Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ መልካም ቅሌት የኔ ቆንጆ እራስህን ጠብቅ እንዳልክየ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 11 ай бұрын
ውይ እማማ ኢትዩ ስቱን ችለሽዋክ ከቶ ይሄ ሁሉ ዝሙት እደመኖሩ አሏህየ በርህመትህ በቃ በለን ንንንን ያርብብብብብ አይይይይ😢😢😢😢😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣህ እንዳልክ ለስራህ አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ አለባበስ ሁልግዜ እንደዚህ ልበስ አላህ ይጠብቅህ
@SSs-li3uk
@SSs-li3uk Жыл бұрын
እዳልክ እኮ አይደለም። ጓደኛው ነው
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Жыл бұрын
የእዳልክ ኘሮግራም እድ ግብ ሚዲያ ቢሆን ግብ ሚዲያ ሲያቀር በጣም ደስ ይላል ክፍል ሁለት እራሱ ወዲያው ይልቅ ቃል ይሄ ግን ክፍል ሁለት ካላለውቀ በዛው ይቀራል
@emawayshshumeta4362
@emawayshshumeta4362 Жыл бұрын
እንዳልክ ወንድሜ ሰላም ነህ
@dlshhe4706
@dlshhe4706 Жыл бұрын
ምናአነት ዘመን ነው የደረስነው
@mignotzinabe4808
@mignotzinabe4808 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 Жыл бұрын
የኛ አገር ወዶች የመጨረሻ ጅል መሆናቸውን ያወኩት የእኛን የመዳም ቅመሞችን ሲንቁ እድለኛ ወንድ ግን እነሡን ያገባ ከተማረ የበለጥ የምታስብ ሁሉን የምታቅ ብልህ ሴትናት እህቶቸ አላህ ይወፍቃችሁ የልፋታችሁ አምላክ።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ኧረ ሰው ኧረ ሰው ጫው አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰው ኧረ የትኛው ነው የሚታመነው ሰው እህት ወንድሞቼ ዛሬ ግዜ ከሴቱም ከወንዱም ታማኝ ሰው የለምና ፈጣሪ ለቤቱና ለትዳሩ ታማኝ ሰዉ ይስጣችሁ
@italyzuodo1610
@italyzuodo1610 Жыл бұрын
😂😂😂ውይ ጉድ ውዲት እየህድነ ነው መለካም ውርድት
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እስቲ ታማኞችን አቅርብና አስደስተን ባክህ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
እንዳልክ እንኳን በሰላም መጣህልን🙏
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Жыл бұрын
ድምፅቸው አይሰማም በተረፈ እንዳልክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ተጠንቀቁ!  ብዙዎቹ እየተጭበረበሩ ነው።
44:30
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН
በ አንድ ቀን የፈረሰው ትዳር
27:25
Endalk Tube
Рет қаралды 129 М.
ለነገሮች ባንቸኩል አሪፍ ነው
20:50
Endalk Tube
Рет қаралды 45 М.
ያለውል ቤት አትግዙ
25:57
Endalk Tube
Рет қаралды 36 М.
የማታው ቪዲዮ አስጠፍተውብኛል
6:39
Endalk Tube
Рет қаралды 40 М.
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 48 М.
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН