Enena Bete - New Amharic Full Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 421,982

News ET Social

News ET Social

8 жыл бұрын

Enena Bete - New Amharic Full Movie from DireTube Cinema ድሬቲዩብ አዲስ ምርጥ "እኔና ቤቴ - Enena Bete" የተሰኘውን ፊልም እነሆ ወደ እናንተ ለማድረስ ተዘጋጅቷል።
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 427
@TarikuAlemu1
@TarikuAlemu1 6 ай бұрын
Who is watching this with me now 2024
@diressmikiyasfasil640
@diressmikiyasfasil640 5 ай бұрын
Me😂
@diressmikiyasfasil640
@diressmikiyasfasil640 5 ай бұрын
But still there is big msg
@ermikeku153
@ermikeku153 5 ай бұрын
ከጤዛ ቀጥሎ በኢትዮጵያ 2ኛው ምርጥ ፊልም። በጣም ብዙ ግዜም አይቼዋለው ለሰው በከፈትኩት ቁጥር አብሬ እያየው❤😂
@abeltadesse7789
@abeltadesse7789 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ይህን የመሰለ ምርጥ ፊልም እንዴት ሳላየው ቀረው ብዬ ገርሞኛል። በጣም አሪፍ ፊልም ነው። Keep it up!
@ethiosecret117
@ethiosecret117 8 жыл бұрын
ድድድ...ሮ በንጉሱ ዘመን እረኞች እና አዝማሪዎች የህዝቡን ብሶት እና በደል በዜማ እና በግጥም ለሌላው ያደርሱ ነበር በዚህም መሰረት ጉዳዩ የበለጠ ትኩረት ያገኝ ነበር። ለረጅም ግዜ በአገራችን እየተሰሩ ያሉ ፊልሞች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ሲሆኑ፤ እንዲህ ያለ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ እና በቅርቡ ከ2000 በላይ የሚሆኑ የሪል-ስቴት ቤት ገዢዎች ብሶት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ምርጥ የጥበብ ስራ ነው!!!.
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 8 жыл бұрын
I have been watching Ethiopian movies for the last 3 years, most of them,almost 70% are identical.This movie is simple and beautiful, with different & educational ideas.the sounds and background music wasn't loud. great job
@abrahamgizachew199
@abrahamgizachew199 6 ай бұрын
Thank you Tiktok for making me find out about this masterpiece, Absolutely brilliant and Artistic
@nathanbaheru8400
@nathanbaheru8400 8 жыл бұрын
I have no idea to say thank you for all the crew who work's in this movie .....The best movie of my time ....
@berhanvillamor7438
@berhanvillamor7438 7 жыл бұрын
ዋው መፅሀፍ ያነበብኩ ነው የመሰለኝ በርቱ እናመሰግናለን
@FootyArts
@FootyArts 6 ай бұрын
ሀይ ያገር ልጅ አንድ ነገር ተባበርኝ እባክህ ካላስቸገርኩ?? {09} (አስራሶስት),(አስራምስት) (ሃምሳዘጠኝ) (ሰማንያ አራት) አ) ኢሞ ወይ ቴሌግራም አውራኝ please ቀላል ነገር ነዉ 👍
@brownshade3725
@brownshade3725 8 жыл бұрын
very Impressive Store. የአገራችንን የModern Film industry በአንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ገራሚ movie.
@efratagirma2592
@efratagirma2592 8 жыл бұрын
Waaaw! !!!በጣም ምርጥ ፊልም ነው ጠንከር ያለ ሀሳብ ነው ያለው ደስ ይላል ቀጥሉበት !!!
@SLeniu
@SLeniu 8 жыл бұрын
አቦ በጣም የሚያስደስት ፊልም ነው! ተዋንያኑ ግሩም ናቸው። ከሁሉም የወደድኩት ግን ታሪኩን ነው። ሮማንቲክ ኮሜዲ እያሉ በየቀኑ ተመሳሳይ ፊልም እየሰሩ አዛችንን ከሚያስጥሉን "አርቲስቶች" ይልቅ ለእነዚህ ወጣት ተዋንያን በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ክብር አለኝ። ለጥበብ ያላቸውን ፍቅር ከትወናቸው መረዳት ይቻላል። ሌሎችም ከዚህ አይተው ቢማሩ ይበጃቸዋል። በርቱ! በርቱ! በርቱ!
@eludream
@eludream 8 жыл бұрын
The Best Ethiopian Movie Since Teza!!!
@Redi8
@Redi8 8 жыл бұрын
+eludream Thank you!! that was exactly what i thought after watching this.
@meklitsolomon1706
@meklitsolomon1706 8 жыл бұрын
Absolutely stunning Ethiopian movie ever watched! great cinematography very impressive story line for an Ethiopian movie. hands down best Ethiopian movie 2016! great job my people!
@henokterefe1863
@henokterefe1863 8 жыл бұрын
By far the Best Movie( Picture, Sound, Idea). Amazing job guys!!! I enjoyed every second of the movie!
@hanagetacawe2363
@hanagetacawe2363 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ፍቅሩና ፍቅርተ አሰልችቶን ነበር አደዚ አዲስ ነገር አሳዪን
@toybatoybaa4830
@toybatoybaa4830 8 жыл бұрын
ማናቸውፍቅሩና ፍቅርተ
@unityfirst2119
@unityfirst2119 8 жыл бұрын
+Toyba Toybaa eskezare yemtayachew filmoch nachewa hhhhhh
@emerwabeleta1130
@emerwabeleta1130 8 жыл бұрын
Toyba Toybaa
@memoaboody5474
@memoaboody5474 8 жыл бұрын
+Toyba Toybaa እናንተ ሰፈር ያሉት
@musahid5859
@musahid5859 8 жыл бұрын
ለገባው ዋው የሆነ ፊልም ነው የሆሊውድ ፊልም እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጬ ነው የተመለከትኩት
@elifguzelimcetamouromarabd9370
@elifguzelimcetamouromarabd9370 8 жыл бұрын
The editing , camera , light everything's perfect I see the first time Ethiopia film at this time wow really like it the story also well I appr for the director good job I think at next time I see 1000 films
@tinabelay1352
@tinabelay1352 2 жыл бұрын
Why do I see all the access real estate story in a movie 🤔🤔🤔🤔
@tsebhaothvision2825
@tsebhaothvision2825 6 ай бұрын
my question too
@nuhamin8801
@nuhamin8801 8 жыл бұрын
Thank God!!!!! I was waiting for a long time to see a movie that is different from movies with love stories. thumbs up!!!! FYI, the guy has my dream car.
@Nati-lulie
@Nati-lulie 8 жыл бұрын
wooow betame betame gerami film beka new idea endzhi newe.. it worth to watch 100 times.
@cabdifataxnimcan95
@cabdifataxnimcan95 8 жыл бұрын
kkkkkkkk
@ephremtilahun9261
@ephremtilahun9261 3 жыл бұрын
ከ 5 አመት በውሀላ ባየውም በጣም ምርጥ ፊልም..!!!
@user-zp8oq2uu3v
@user-zp8oq2uu3v 8 жыл бұрын
wow. አመሰግናለሁ ተመችቷችኋል
@betterethiopia3609
@betterethiopia3609 7 ай бұрын
watching this movie is just having Bachelor of Sales and marketing.
@michaeltikur9681
@michaeltikur9681 8 жыл бұрын
As far as video quality this is the best ethiopian movie I ever seen. Good job guys keep up the hard work and may God be with you
@bertkntegegan6588
@bertkntegegan6588 8 жыл бұрын
betam yemiyamr movie new mechireshawn lemayet yemiyagaga wawwwww😍😍👑👑👑👍👍👍👍
@ambaw1004
@ambaw1004 8 жыл бұрын
Brilliant new face what a performance amazing nice direction & story line enjoy it thank you
@eastkibret7938
@eastkibret7938 8 жыл бұрын
ድንቅ ምርጥ ፊልም ዋው ቃላት የለኝም በርቱ በሁሉ ነገር 1ኛ ግን im Q በሁሉ ነግር
@Redi8
@Redi8 8 жыл бұрын
Thank you!!! and well done for everyone who participated on this!! esti endih aynet film eyeserachu ye ethiopian film 1step forward adrigulin!!!
@eyu1526
@eyu1526 8 жыл бұрын
ወጣ ያለ ምርጥ ፊልም
@raheltizazu
@raheltizazu 8 жыл бұрын
impressive! that's all I can say
@bilenadem6668
@bilenadem6668 8 жыл бұрын
በብዛት ከሚሠሩ ፊልሞች ለየት ያለብኝ እና የወደድኩት ፊልም ነው. አዳዲስ ተዋናዮች አይቼበታለሁ የፊልሙ ደራሲ ቤቶች እንገነባለን ብለው ቃላቸውን ስለማይጠብቁ ድርጅቶች በሚገባ በጥሩ አቀራረብ አሣይቶናል.
@hiwotmoges2385
@hiwotmoges2385 5 ай бұрын
Betam arif film, arif tewna wow 👌 yaseblale
@eyrusalembarega3118
@eyrusalembarega3118 8 жыл бұрын
finally something Nice and unique. ...way to go Girum! love it 👏👌
@mimimussie561
@mimimussie561 4 жыл бұрын
The best Ethiopia move good job
@fasikadejen1489
@fasikadejen1489 8 жыл бұрын
እስኪ እንደዚ ለየት ያለ ህብረተሰቡን እየጎዳ ባለ ሀሳብ ላይ ቅረቡ ሰው ይሄን እያዬ እንኳ ትንሽ ቢነቃ!
@tigistgebreweld4004
@tigistgebreweld4004 8 жыл бұрын
የትያንስ ድርጅት መጨረሻው እንደዚ ፊልም ነው....
@beza1934
@beza1934 7 жыл бұрын
ትክክል
@MimiMimi-wj1oy
@MimiMimi-wj1oy 7 жыл бұрын
tigist gebreweld. ክክክክ ውይ አለ እንዴ። እስከዛሬ እሱ ሰው ሞቶ የተቀበር መስሎኝ ነበር
@mehubajuhar7597
@mehubajuhar7597 6 жыл бұрын
tigist gebreweld
@user-rs6dq4he2s
@user-rs6dq4he2s 6 жыл бұрын
tigist gebreweld ክክክክክክክቅ ምነው
@halemammm8365
@halemammm8365 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk.liki.nesh.mare
@mesulemma4025
@mesulemma4025 8 жыл бұрын
ለየት ያለ ሀሳብ ይዛቹ ነው የመጣችውት ድብዝዝ ያለ ቢሆንም ተመችቶኛል ብዙ የማላቀውን አወኩበት መቼም የለመድነው ... ስለሆነ
@user-nv5bd1ou1z
@user-nv5bd1ou1z 8 жыл бұрын
እፍፍ ጠራ ያለ ፊልም
@selinasweet8010
@selinasweet8010 8 жыл бұрын
ግራ እንደገባኝ ያለቀ የመጀመሪያው ኢትዩጲያዊ ፊልም...
@helenendale3168
@helenendale3168 8 жыл бұрын
በአይነቱ ፣በአቀራረቡ፣ሀሳቡ፣ የመብራት ሲስተሙ፣ ምስል ፤ድምፅ ጥራቱ..........ኧረ ምንቅጡ በጣም ሚያስደምም ነው። እናመሰግናለን
@ashaogge1105
@ashaogge1105 8 жыл бұрын
. oromo music
@weyint1141
@weyint1141 8 жыл бұрын
waw Arif New
@alfiyya6818
@alfiyya6818 6 жыл бұрын
የኔ ቸኮሌቶች
@alfiyya6818
@alfiyya6818 6 жыл бұрын
ምንም እከን የሌለው ፊልም ነው ተመችቶኛል
@aasssa4822
@aasssa4822 4 жыл бұрын
ውነት ፊልም የማየውኬሜት አብቤ ነበር ያምራል ሲሉ ደስብሎኝ ነበር ኬሜቶች ዛሬ ዋሽታችሆል አያምርም ከነሰወቹ
@tsegaStudio
@tsegaStudio 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ኮማች አንተ ካልወደድከው ጤነኛ እንዳልሆንክስ አመንክ🤔
@amjemal
@amjemal Жыл бұрын
ፊልሙን ለመውደድ የፊልም ወዳጅ መሆን ይጠይቃል ; ፊልም የሚወድ ፊልም ያያል,ፊልም ያቃል! ይህ ፊልም ከነችግሮቹ እስከአሁን ከተሰሩት ጥቂት ነብስ ካላቸው የአማርኛ ፊልሞች አንዱ ነው። የምሬን ነው!!
@tsiontibebu859
@tsiontibebu859 6 ай бұрын
Temermere
@firehiwotzerefu2945
@firehiwotzerefu2945 2 жыл бұрын
bravo! one of the best..
@samsonberhane3100
@samsonberhane3100 6 жыл бұрын
Best story telling. It is almost similar with the case happened at Access Real Estate.
@user-ud1zp2mt2q
@user-ud1zp2mt2q 8 жыл бұрын
wow በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው አቦ ይመቻቹ እንደዚ አዲስ ነገር ሲኖር ደስ ይላል ሁሌ የማንኖርበትን አለም.መተወን(ተመሳሳይእስክሪፕት ፊልም ማድረግ ) መልካም.አልነብበረም በጣም.ወድጄዋለው በተለይ መሃል መሃል ጣል ጣል ምታረጓት ግጥም ጣፍጣለች በጠቅላላ ይለመድ ይሄን የሚመስል ስራ ይሄ ቢዝነስም ብዙ ጉድ ያለው ቢዚነስ ነውና ጫፉን አሳይታቹናል በጣም ጥሩ ብያለው
@sintayehuhailu7225
@sintayehuhailu7225 8 жыл бұрын
በአዲስ አቀራረብ እና ወቅታዊ የሆነ ጉዳይ አንስታቹህ ያቀረባችሁት ፊልም ወድጀዋለሁ በርቱ ፡፡ በታም ሰልችቶኝ የነበረ ልክ እንደ ህንድ ፊልም አንድ አይነት የሆነ የፍቅር ፊልም ብቻ የሚያቀርቡ ፕሮዲሰሮች ወቅታዊ የሆነ ነገር የማያነሱ እባካችሁ አታስልን አዲስ ነገር ስሩ፡፡
@yoasyacob9676
@yoasyacob9676 8 жыл бұрын
I really loved this movie. it has life; I usually skip through most of Amharic movies, but I didn't even want to blink my ayes while I was watching this one. most Amharic movies have the same kind of flow however this one is totally different from beginning to the end. those of you who like to watch Amharic movies might understand what I meant. it is really different, and of course I recommend watching it. for everyone who had contributed thank you thank you and thank you...
@purplemeone
@purplemeone 8 жыл бұрын
wow this is more like it, this definitely signifies the achievement and growth of Ethiopian film industry. I applause the film director and producer, we would love to see more of your brilliant work in the near future. Bertu
@zaza_z_prod
@zaza_z_prod 3 жыл бұрын
Just perfect 🙌👏👏👏👏
@lydiaselassie1962
@lydiaselassie1962 8 жыл бұрын
Endezi ayenet movie mayet nafkogn neber bertu betam arif new!
@zatormedia1
@zatormedia1 6 жыл бұрын
le 8gna Gize Ayehut Betam Mirt Film leyet YAle
@kt.m3463
@kt.m3463 8 жыл бұрын
What a special and different idea not only that is the good thing, the art job done well too, Better and unusual actors, better camera and audio effect and it is educational idea, wel done guys!
@jujufabregas7783
@jujufabregas7783 8 жыл бұрын
true ! I absolutely loved it!
@salhabest5791
@salhabest5791 8 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል
@memoaboody5474
@memoaboody5474 8 жыл бұрын
Kibrom eyasu ምን አለ በሚያግባባን ቁዋንቁዋ አስተያየትክን ብትሰጥ:-/
@kt.m3463
@kt.m3463 8 жыл бұрын
+Memo Aboody በጣም የቅርታ ? ግን ይሀው ፊልሙን ያለኝ ኣስተያየት፦ የተለየ ስነሓሳብ የተለየ ኣሰራር ፡ ያልተለመዱ ተዋናይዎች፡ ኣሪፍ የድምፅ እና የእይታ ቅንብር። በጣም ወድጀዋለው፡ ቀጡልበት!
@rastijordan7501
@rastijordan7501 8 жыл бұрын
u rite............i loved it
@eyerusalemaberra6225
@eyerusalemaberra6225 8 жыл бұрын
👍👍very nice. .. well written. .. beautifully done! ይመቻችሁ።
@Meba94
@Meba94 5 жыл бұрын
The best I have ever seen. Well done.
@sarakeqaterl5445
@sarakeqaterl5445 8 жыл бұрын
ደብሩኛል እስኪ ልየው ግን የሚያምረ እይመስለኝም
@Filimon731
@Filimon731 19 күн бұрын
Ena endet new
@yowhanesbelay4384
@yowhanesbelay4384 6 жыл бұрын
CAMERA AND SOUND 100% SO NICE
@amjemal
@amjemal Жыл бұрын
ፊልሙን ለመውደድ የፊልም ወዳጅ መሆን ይጠይቃል ; ፊልም የሚወድ ፊልም ያያል,ፊልም ያቃል! ይህ ፊልም ከነችግሮቹ እስከአሁን ከተሰሩት ጥቂት ነብስ ካላቸው የአማርኛ ፊልሞች አንዱ ነው። የምሬን ነው!!
@befkadadisuasefa2119
@befkadadisuasefa2119 8 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት።።።።
@mahdermekda6799
@mahdermekda6799 8 жыл бұрын
ዋው በጣምም እናመሰግናለን ፡ከእውነት ባያልቅ ነው፡ የወደድኩት ደስ የሚል፡ እናእውቀት የሚሰጥ.1ኛ፡ ሰውገንዘብሲያገኝ ያለፈታሪኩን አለመርሳት 2ኛ ጉዋደኛ ቤተሰብ አለመርሳት ይኖርበታል። ቆይ እኔኮ ሰው ራቁቱንተፈጥሮ፡ ራቁቱን ለሚሄደው፡ ትንሽ ለስጋ ደስታው ሲያገኝ ፡ጭራሽ ስለመፈጠሩም፡ ይረሳናደሀን የፈጠረ ይመስለዋል፡ በጣም የሚገርመኝና የሚነገኝ ነገር ቢኖር በአለም ላይ የሚከሰተውም ይሄው ነው።እግዚአብሄር ማስተዋልን ያድለን አሜን። ስለፊልሙ ቃለት የለኝም ከእውነት፡ ደግሞኮ በጣምያሳዝናል፡ ብሩክ እኮ አለማየሁ በተደጋጋሚ ሲፈልገው ተገናኝተውና፡ ልክ እደበፊቱ ተወያይተው ቢሆን ላይሞት ይችል ነበር!!! አሌx. በመሞቱ አስለቀሰኝ ፡አሳዘነኝ በተረፈ በጣም እጅግ በጣም ጥሩና እውቀት ያለው ሞቭነው ይመቻችሁ በሌላ በተስፋ እንጠብቃለን። ኮሜት ሰጪወች፡ አይገባንም ተረት ነው ወይስ እቆቅልሽ ምናምን እምትሉት፡ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ፊልም እያይሽወይም እያይህ መሆኑንተገዘቡ ፡የሂዲወይም ቱሪኪ መስሎን ለማስተርጎም ፈልጋችሁ ከሆነ ምን ይደረግ ሌላትርጉም የለውም ደጋግማችሁ ግን ብታዩት በጣም እውቀትታገኙበታላችሁ። መፋቀር መጣላት መታረቅ፡ ካስጠላኝ የፊል ታሪክ ቢኖር ይሄ ነው መፈቃቀር መጠላላት እፍፍፍፍ እሲደዚህ ለየት ያለ ታሪክ ፃፉ ዳይሬክተሮች
@mimikasayemimikasaye5260
@mimikasayemimikasaye5260 7 жыл бұрын
ይህን ሁሉ የጣፍሽበትን አይተሽ ትጨርሽ ነበር
@Youarebad21
@Youarebad21 6 жыл бұрын
Great movies first time I ever wanted to know more about the actress,writer, directors and producers.
@ahmrak5085
@ahmrak5085 7 жыл бұрын
እናመሰግናለንያምርል
@emuyekonjit1775
@emuyekonjit1775 8 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ለየት ያለ ነው ወድጄዋለው ግን ግልፅ ቢሆን ቶሎ እንረዳው ነበር ግን ተወሳሰበ ያው ፊልሙን ለማሳመር የተደረገ ነገር ስለ ሆነ አይከፋም ግን እኮ በቀጥተኛ መንገድም በመሰሩ ያምራል ፈመልምን የሚያሳምረው ውጡ የያዘው ፍሬ ሀሳብ ወይም ታሪኩ ነው እኔን እንደ ሚመስለኝ 100% ግን ምርጥ ፊልም ነው ይልመድባቹ አዳዲስ ታሪኮችን ማመንጨት
@user-nv9tj7lp7w
@user-nv9tj7lp7w 8 жыл бұрын
Astonishing and so creative.
@ssksjssjsjdj1443
@ssksjssjsjdj1443 7 жыл бұрын
አርፍ ፊልም ነው የኛ ህዝብ ግን ለምን እንደሁ ባላወቅን በቁም ለስዋ ልጅ ሳይስብ ከሞት በሆላ።
@user-vf8qf5jf1x
@user-vf8qf5jf1x 8 жыл бұрын
Thanks direoche sirayen sicharese ayewalhu
@yanazerabruke1419
@yanazerabruke1419 8 жыл бұрын
kaltoche yatrweyale andeya nwe thanx guys
@user-yz8cf5sh4v
@user-yz8cf5sh4v 6 ай бұрын
አሪፍ የሚገረም ታሪክ
@aschalewbekele6489
@aschalewbekele6489 8 жыл бұрын
አሪፍ ግራ የሚያጋባ ነው........ ሁሌ የህንድ የሚመስል ፍልሞችን ከማየት ይሻላል not bad
@nigusssolomon7986
@nigusssolomon7986 8 жыл бұрын
Amharic Movie, which I liked the most .
@marthakiros1078
@marthakiros1078 8 жыл бұрын
Good job guys I love it.
@meronberekek225
@meronberekek225 8 жыл бұрын
Best idea so far 👍👍👏👏👏
@sarfadssarfads3531
@sarfadssarfads3531 8 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ነገርግን ውስብስብ አለ ድጋሚ ካልታየ የፊልሙን ጭብጥ ለመረዳት ይከብዳል
@randaissa5674
@randaissa5674 8 жыл бұрын
+Jos Net benate komete kemisetu sewech meret komenet sech beyehele tekekelega neger new yemetenagerew yemechh bezihu kete betam meret lej beyehehu ajet ras yemiyareg komet new yemesetew yemechh abo asri adebete
@mekdsetesgaye8548
@mekdsetesgaye8548 8 жыл бұрын
+Jos Net። እውነት ከጥበብ ጋር ስትዋሀድ ይበልጥ ታስደስታለች !!
@randaissa5674
@randaissa5674 8 жыл бұрын
Hi
@najatnuru7141
@najatnuru7141 6 жыл бұрын
Sarfads Sarfads እኔ ለራሱ ደግሜ ልየው ጂ አልገባኝም
@4filimon
@4filimon 8 жыл бұрын
one of the best...... keep up the good work
@balamekonen0
@balamekonen0 10 ай бұрын
My number 1 Ethiopian movie
@selamselina2367
@selamselina2367 8 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ትንሽ ግራ ያጋባል ግን የገባኝ ያህል ገብቶኛል
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 8 жыл бұрын
አስተያየት ልሰጥ ነበር ግን የሙያው ባለቤቶች ከነ የተለየ እይታ ስላላቸው ለነሱ ተውኩት.. ....እኔ የተሰራውን በሚገባኝ መልኩ ማየት ብቻ ነው.. ...
@tessekubu5692
@tessekubu5692 8 жыл бұрын
ባይነፋም ኣይከፋም
@yanaganmanyawqal4397
@yanaganmanyawqal4397 4 жыл бұрын
አሪፍ ኮመንት
@alweaymohmd1479
@alweaymohmd1479 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍኮሜታቹ በዛ ልየዉ መሰለኝ ከሚደብረኝ
@tonnyfreedjr.3137
@tonnyfreedjr.3137 8 жыл бұрын
nice dialogue unlike many thrash Amharic movies... nice idea with new faces.... cool
@alazardemese3879
@alazardemese3879 8 жыл бұрын
I like it!
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 4 жыл бұрын
በጣም ምወደው ፊልም
@mohammedsaeedt6667
@mohammedsaeedt6667 7 жыл бұрын
Wooow betam konjo movie tnx
@alextek3131
@alextek3131 8 жыл бұрын
tip top and incredible movie according its history. obviously,the main weakness of Ethiopia movie is the fallow of history,all they consider only to pleasure audience and to collect huge amount of money not to transfer a Good idea.
@xxxethiopiawit5719
@xxxethiopiawit5719 7 жыл бұрын
Omg...ds yemele movie nw...beze qetelu👌👌👌👌
@azebadagi4319
@azebadagi4319 8 жыл бұрын
woooow minm kalat aygeltsewum ewnet derejawun yetebeke betam leyet yale astemari yawum addadis acteroch mirt adrgew sertewutal yimechachu ketilubet
@nebiyatmohamed1342
@nebiyatmohamed1342 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ለየት ያለ ነው ብዚው ቅጥሉ
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 8 жыл бұрын
የአልክስ መጨረሻ ያሳዝናል ትልክ ትምህርት ይሰጣል
@tube-du2lv
@tube-du2lv 8 жыл бұрын
asayew lalayew...what a film...wow wow
@mercyansa
@mercyansa 5 ай бұрын
nice and complicated movie i really i like it
@hayatabdi9905
@hayatabdi9905 8 жыл бұрын
migerm movie lemejemrriya gize leyet yale idea yizo yemeta betam arif 👏👏👏
@fikersalme3075
@fikersalme3075 7 жыл бұрын
ድንቅ
@samsonberhane3100
@samsonberhane3100 6 жыл бұрын
Thumbs up!!
@tachawtmelese7560
@tachawtmelese7560 7 жыл бұрын
harife new
@zeboabdi8203
@zeboabdi8203 8 жыл бұрын
አረ ምንድነው መልክቱ ምንም አልገናኝም ምንም ሳይገባኝ አለቀ ግን ምስል ጥራት ድምፅ ዋው ነው::
@liyukebedecell5784
@liyukebedecell5784 8 жыл бұрын
woww betam arif new yansawe erese hulu negeru weta yalnew enamsegenalne betane👍👍👍
@amanmeles8652
@amanmeles8652 8 жыл бұрын
wawwww betam Arif new
@marewatnafu1524
@marewatnafu1524 8 жыл бұрын
Go ahead. It is nice to see such movies
@seyemral7704
@seyemral7704 8 жыл бұрын
እኔ አልገባኝም
@mebratbelachew9417
@mebratbelachew9417 6 жыл бұрын
በጣም ምረጥ ፍልም ነው
@bezen2009
@bezen2009 8 жыл бұрын
Wow yasblal I seen different faces and ideas well done
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 8 жыл бұрын
ihe film yaligebaw temelikach kale gerimognim ayabara woow betam new yetemechegn liyu new lene
Yene Jegna - Ethiopian Film Full - DireTube Cinema
1:28:55
News ET Social
Рет қаралды 486 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 84 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,6 МЛН
Kelem Enna Kemis - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:14
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1 МЛН
እንጠይቃት - Ethiopian Movie Eneteykat 2017 ሙሉ ፊልም
1:24:02
Dynamite (ዳይናማይት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:26:48
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 296 М.
የፈጣሪ ያለህ New Ethiopian  Movie - Yefetari Yaleh Full 2015
1:38:31
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,2 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,6 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 9 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 14 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН