Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023

  Рет қаралды 1,557,050

Yam Habesha Entertainment

Yam Habesha Entertainment

3 жыл бұрын

የኔ ዜማ ሙሉ ፊልም - Yene Zema Full Ethiopian Movie 2023
ዘውድ እና ጎፈር 2 ሙሉ ፊልም | Zewd Ena Gofer 2 | Full Length Ethiopian Film 2023 Eliana Entertainment
የሱፍ አበባ ድንቅ ፊልም/ Full Length Ethiopian film 🎥/2023
አዛምድ - AZAMD Full Amharic Movie 2023
Full Amharic Movie 2023
ሌባ እና ሌባ ሙሉ ፊልም - Leba Ena Leba Full Movie New Ethiopian Movie 2024
ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
Enegele Full Amharic Movie 2021 - Enjoy Enegele Ethiopan Movie and don't forget to subscribe Yam Habesha Entertainment to get latest Ethiopian Movies, Dramas and Ethiopian Comedy.
#EthiopianMovie
#Enegele
#YamHabesha

Пікірлер: 613
@seyidaliyo6085
@seyidaliyo6085 3 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ያገሩን ሰላም በጣም የናፈቀው ወላሂ ሃገሬ ሰላምሽን ብዝት ይበልልኝ
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 3 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑር ••• በጣም ትምህርት አዘል ወደ ሃላ መለሳቺሁን እርሻ •••ኑሮ በዘዴ •••እጅ ስራ ውይ ትዝታ •••
@amaremulatu863
@amaremulatu863 3 жыл бұрын
ተምረሻል እንዴ?
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 3 жыл бұрын
በሚገባ ነዋ እርሻ እጅ ስራ ኑሮ ዘዴ ተምሬአለሁ !
@fatimahyasian2155
@fatimahyasian2155 2 жыл бұрын
ውይ ተዘራ ሞተ እንዴ
@hadiahussen2782
@hadiahussen2782 2 жыл бұрын
እረ እኔ አልተማርኩም አካባቢ ሳይንስ ስነ ዜጋ እስቴቲክስ ነው የተማርኩት ኢለመንተሪ
@hannobay5561
@hannobay5561 Жыл бұрын
እስከዛሬ ይሄን የመሰለ ገራሚ ሀሳብ ያዘለ ፊልም ሳላይ በመቆየቴ ቀሽም ነኝ። አቦ ጌታ ይባርካችሁ! አባታችንንም ነብስ ይማር!
@user-lg9nq8xo8j
@user-lg9nq8xo8j 3 жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው
@thasupreme7826
@thasupreme7826 3 жыл бұрын
እስኪ ዝም ብለህ ፊልሙን እይ ንፍጥ
@user-lg9nq8xo8j
@user-lg9nq8xo8j 3 жыл бұрын
@@thasupreme7826 የትበዳ ልጅ ውሻ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
አረ ውይ እኔ በእውነት
@user-wu6oe5ul4f
@user-wu6oe5ul4f 3 жыл бұрын
ውይኧረ በጣም እንጂ ወደ ሀገር ለመግባት ሳሰብ እፈራለሁ
@sintayehugebru8543
@sintayehugebru8543 3 жыл бұрын
ante ketot wech men yetayhal Lejo ewnton now%
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 ай бұрын
የእውነት ለእኛ ለኢትዮጲያዊያን የሚያዋጣን ኑሮ በዘዴና እርሻ ነበረ ሰለጠንን የሚሉ ገልቱዎች ናቸው ሀገራችንን ወደማይሆን ነገር የዘፈቁብን
@iloveyouethiopia3911
@iloveyouethiopia3911 3 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ ሞክዬ ስወድህ እኮ ምርጥ እና አስተማሪ አርቲስቶቹ በጣም በብቃት ተወተውታል ። እንዲህ አይነት አስተማሪ ፊልም ሲታይ ደስ ይላል በርቱልን
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ የሀገሬ ነገር እንቅልፍ ነስቶኛልና እባክህ ድረስልን እግዚኦ ወገኔ አለቀ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ጋሽ ተዘራ ሲያይ ቀልቡ ግፍፍ ያለው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
@@user-qb7ly6et3h እኔም
@matikirkos717
@matikirkos717 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ተዋናኞቹ ስክት ያሉ ናቸው ደራሲው ዳትሬክተሩም ጎበዝ እንደዚህ ኢትዮጵያ ዊነት ይዘት ያለው ፊልም አሳዩን አመስግናለው በጣም ሙሉ የፊልም ክሩውን
@asdinkwt9688
@asdinkwt9688 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የተመቸን ዝብለው ዝባዝኬ ነገሮችን ከመልቀቅ እዲ እውቀት ያለው ነገር ብትለቁ ላለንበት ትውልድ ይጠቅማል ። የሞቱትን ነብስ ይማር
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
በሰደት ላይ ጭንቅ ብሎኛል እሰኪ በፀሎት አሰቡኝ😭 እናቴን አሞበኛል😭😭😭
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይልስብሽ እመብርሃን ትማራቸው
@AlamAlam-pr3be
@AlamAlam-pr3be 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እህት
@user-bc2up1fm1q
@user-bc2up1fm1q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት እመብርሀን ትዳብሳት አይዞሽ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@user-bc2up1fm1q አሜን
@user-pt3qh4rx3g
@user-pt3qh4rx3g 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እህት
@geni2791
@geni2791 3 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ማህተብህ ብቻ ይበቃል የኔ አባት❤😭😭😭
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k 2 жыл бұрын
Kkkkkkk ግሀነብ ገብቶል አትጠራጠሪ ምክነያቱም ካፊርነዉ ካፊርኮ ገነት አይገባም በአላህ እስታላመነድረስ
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
@@user-nt5tg6hl5k ههههههههه😕😄እነሱም ሙሥሊም ጀነት አይገባም ይላሉ እኛም ክርስቲያን አይገባም እንላለን😄😂
@sameerasameera335
@sameerasameera335 3 жыл бұрын
አንደኛ ፊልም ምናለ እነዚህን ትምህርቶች መልሰው ያሁን ዘመን ልጆች ቢማሯቸው እኔ 33 አመቴ ነው እስከ 4 ኛ ክፍል ድረስ ተምሬያቸዋለሁ እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው።
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
እኔም ከ89 1ክፍልእስከ 3ኛ ተምሬአለው አይይ ትዝታ 35 አመቴ ነው ወይኔ ጊዜ ሀሉ ነገር እንዴት ያምር ነበር አሁንማ እብድ ዘመን
@aynitashu4609
@aynitashu4609 3 жыл бұрын
ዋው! ከረጅም ጊዜ በኋላ ገራሚ ፊልም የኛን የሆነ አየሁ 👌🙏🙏🙏
@derejeabel3147
@derejeabel3147 2 жыл бұрын
ያነሳችሁት ሃሳብ ትልቅ ነው ተዋናዮቹም እንደዛዉ ለሞቱት ነብስ ይማር በህይወት ላሉትም እረጅም እድሜ ከከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@habtom439
@habtom439 Жыл бұрын
ሁለ ነገሩ ደስ የሚል ፊልም በብዙ ነገር ወደ ውኃላ መልሶኛል በዚች አጭር ዕድሜ ስንቱን አየን🤣🤣🤣ከዛ😭😭😭 መልካሙ ሁሉ ይሁንልን
@user-nq1qg5dq8z
@user-nq1qg5dq8z 3 жыл бұрын
እዴ ጋሽ ተዘራ😢😢😢 ማነዉ እደኔ ሲየየዉ የደነገጠ ነብስ ይማር😭😭
@squatmt
@squatmt 3 жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጉኝ
@mulutsegategsetu1755
@mulutsegategsetu1755 3 жыл бұрын
እኔም 😭😭😭😭💔
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 жыл бұрын
እኔማ በሂወት ያለ ሁላ መሰለኝ
@meriapps
@meriapps 3 жыл бұрын
😭😭😭
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
ጋሽ ትዘራ ሳይ እንዴት ደስ አንዳለኝ ነፍስህን ከደጋጎኖች ጎን ያሳትፍልን 😭😭😭
@gaema9673
@gaema9673 3 жыл бұрын
Enim
@eyouelmamo5469
@eyouelmamo5469 3 жыл бұрын
Semsg mendnew
@metasebiyameti9114
@metasebiyameti9114 3 жыл бұрын
ማራማዊት ችሎታዋን ገና ሰው አላወቀውም ስትችል አይገልፀውም❤️😘
@mdhabss4228
@mdhabss4228 3 жыл бұрын
አረ በጣም ወጣ ያለ ፊልም ነው ሞኬ ማራማዊት አድናቂያችሁ ነኝ ።ዋው 100%ፀዴ ነው ፡፡
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 жыл бұрын
ዋው የተሜ ውንድም ነው ደራሲው ትምህርት አዘል ሀሪፍ ድራማ ነው ግን ሞኬ እና ተዘራ በጣም ነው ያሳቁኝ ኑሮ በዘዴ ባልትና😂😂😂😂
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ሰላምዋን አሰማን ጌታዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለፊልሙ አመሰግናለሁ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚልና ለየት ያለ ስራ ነው ደራሲውም ተዋናዮቹም ከልብ እናመሰግናለን ።
@temesgenaron7987
@temesgenaron7987 3 жыл бұрын
Egnam enamsgnaln
@user-qp1pm3rs1e
@user-qp1pm3rs1e 2 жыл бұрын
@@temesgenaron7987 😒
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
ህይወት እንደዋዛ ተዘራ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ፫ ደራሲው የሚያስመሰግን ድርሰት ነው እራሳችንን እንድናስተውል የሚያደርግ ትወናውም በደንብ ተተውንዋል
@emebetadall5293
@emebetadall5293 3 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ! ቆንጆ ኢትዮጲያዊ ፊልም ነው ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ!!
@kedestmogese6304
@kedestmogese6304 3 жыл бұрын
ተሜ የኔ አባት ነፍስህን በአውደ ገነት ያኑርልን
@zobleselam5695
@zobleselam5695 3 жыл бұрын
የመጨረሻ ምርጥ ፊልም ነው። እባክዎን ይመልከቱት ።
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ነው ከልብ የሚገባ ፊልም ያየሁ ሞኬና ተዜ ያሉበት ፊልም አይጠገብም ከቁምነገር ጋር ለሀገርና ለህዝብ የሚያስተምር ትውልድን የሚቀይር ታሪክን ማንነትን ወደሗላ የሚያስታውስ ልዩ ድንቅ ስራ ነው የሰራችሁት ተዜ የኛ እንቁ የአርት ሰው ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ኑሮ በዘዴና እርሻ የተማረ😂😂😂🙌😘 የፎቶ አስቻለው ትዝታስ ወይ ትዝታ 🙈😁ጋሼ ነፍሶትን ''አምላክ'' ይማረው🙏
@Samdus
@Samdus 3 жыл бұрын
አቦ ደስ የሚል ፊልም ነዉ
@djalexdenver9506
@djalexdenver9506 3 жыл бұрын
በህይወት እያሉ ክብር እንስጣቸው አመሰግናለሁ
@nazerawet1661
@nazerawet1661 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያች ለዘላለም ትኑር 🙏🇪🇹🙏🙏❤️❤️❤️
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ መልካም የፆም ወቅት ያርግላችሁ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
አሜን
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Amen yarglin🙏🙏
@dureti742
@dureti742 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አርፊ ነው ተዜ አፈሩን ያቅልእልክ
@eyujokera808
@eyujokera808 3 жыл бұрын
ተመስገን ደና ፊልም አየው 👏
@HilinaT
@HilinaT 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ፣ምርጥ ሀሳብ፣ ተዘራ ብትኖር መልካም ነበር ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ሁሌም እናስታውስሀለን!!!!
@sarasentayehu209
@sarasentayehu209 3 жыл бұрын
በጣም መታየት ያለበት ነው ይገርማል ጋሽ ተዘራ ነፍስህን ይማረው ትልቅ ሰው አጥተናል
@bontumilkessa1192
@bontumilkessa1192 3 жыл бұрын
Wow wow ለኔ አንደኛ ፊልም ነው በተለይ ትምህርቱ👌❤💪
@HayderLeraTube
@HayderLeraTube 3 жыл бұрын
ደረሲውንነ ተወነዮችን ቁጭ ብድግ ብዬ አመስግኜችለሁ
@ethyopiaethyopia7673
@ethyopiaethyopia7673 3 жыл бұрын
Ba egzhr kuch bl
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
you are speaking to my heart. we dont need to copy and took over everything from west! we need to evaluate, take the good and reject the bad! remember good means not always GOD
@nebma7402
@nebma7402 3 жыл бұрын
ከክላሲኩ ጀምርዎ ሆዴን አላወሰው በተለይ የእጅ ስራ ስብስብ ውስት ያለው ሰፌድ ልጅ ሆኜ ነብስዋን ይማረው አያቴ እምትሰፋውን ነው ያስታውሰኝ በቃ ሳላስበው እምባዬ ማቆም አቃተኝ, በቃ ትዝታ እንዳንዴም ስመም እንዳንዴም ደስታ ነው!
@g.g8919
@g.g8919 3 жыл бұрын
Thank you ‼️ the best movie ever and keep it up......we love you Dear Tezera💕
@saragach9525
@saragach9525 3 жыл бұрын
ይሄፊልም ሳይ ትዝይለኛ በአንድወቅት አካውንቲክ እየተማርኩ ዩኒቲ ዩንቭርስቲ አዲስ አበባ ገርጂ እያለው ፍረሽ ተማሪነበርኩ እና ትምህርት ሞክርነበር እና ፋይናል የመጀመሪ ሲሚስተር ላይ ልክእደማራማዊትነበር የሆንኩት ማለትም ከሆላ ጐደኛዬ ነበረች የተቀመጠችው እና ስጪኝ መልስ የታችኛውን አለቺኝ የታችኛው ቦታ ጥያቄው ዳሽሙላስለነበረ በጣም ስታጣድፈኝ ዞሬ ቆይ ሰጥሻለው ጠብቂኝ አልጨረስኩም አልኮት ዞሬ ለካስ መምህሬ ሰምቶኝ ውጪአለኝ በጣም ተናደድኩ አለቀስኩ ቀላልፈተናነበር መቼም አረሳውም እርሱን ፈተና ድጋሜ ከፍዬ እደምፈተን ነገረኝ በዛው አልተሰካልኝም ከዛ ትምህርትቤት ወጣው የወጣውት በእርሱ ብቻ ሳይሆን በሂወት ውጣውረድ ብቻ ትዝአስባላችሁኝ ጥሩ ፊልምነው በደብ ሰርታችሁታል አሁን አረብ ሃገርነኝ ያለውት ስሙለስ ወደሃገሬ ህግማጥናት ፈልጋለው ብያለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ።
@user-zs2ix8sr4b
@user-zs2ix8sr4b 3 жыл бұрын
Egziyabher yasakalish
@saragach9525
@saragach9525 3 жыл бұрын
@@user-zs2ix8sr4b አሜን አሜን አሜን
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳካልሽ እኔም እንደሱ ነው ሀሳቤ
@saragach9525
@saragach9525 3 жыл бұрын
@@user-tc7ct5xq8y አሜንን ዜድዬ አብሮ ያሳካልን የኔእናት አመሰግናለው
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 3 жыл бұрын
@@saragach9525 አሚንንን
@nurhussenfeki7502
@nurhussenfeki7502 2 жыл бұрын
interesting, new idea, history, love, technology, agriculture, friendship...composed in all one....loved it and informative.....
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 2 жыл бұрын
አንደኛ ከሰው ቦሐላ ቀረን ከሰው በፉት ጀምረን የሚገርመው እኔ የምኖርበት ሐገር ኢሮፕ ውሰጥ ነው 1954 ኢትዮጵያ የሰንዴና የዱንች እርዳታ ሰታቸዋለች በችግራቸው ጊዜ ??? እርሻ ወሰኝ ነው ከቤት አትክልት ጀምሮ እሰከ ትልቅ ልማት ቢያንሰ አንራብም አሰተማሪ ነው እናመሰግኔለን
@mesfinashagre8793
@mesfinashagre8793 2 жыл бұрын
I loved the whole setup & idea of the movie to be translated to pass the message. Kudos !
@dagiiitube3599
@dagiiitube3599 2 жыл бұрын
ታሪኩ ደሳለኝ ጥሩ ድሰት ነው! ፊልም ከፊልምነቱ አልፎ የ ገሃዱ አለምን ሲያሳይ ደስ ይላል ይህም ፊልም መልእክቱን አስተላልፎ ለውጥን እመኛለው
@Tube-xz3et
@Tube-xz3et 3 жыл бұрын
ጋሽ ተዜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ❤😭😭😭
@user-ub1io9hf3o
@user-ub1io9hf3o Ай бұрын
የተነሳው ሀሳብ ጥልቅ ነው !!!❤😊
@balewgizem
@balewgizem 3 жыл бұрын
እጃችሁ ይባረክ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ( ያላያችሁ እዩት ትወዱታላችሁ )
@eyosiasbeyene3573
@eyosiasbeyene3573 3 жыл бұрын
ታሪኩ ደሳለኝ ላመሰግህ እወዳለሁ በጣም የሚገርም ጥበብ ነው ተዋናዮችም ሆኖ ሌሎች ባለሞያዎች አንደኛ ናቹ
@effortmedia3337
@effortmedia3337 Жыл бұрын
እንባዪ እየመጣ ነው ያየሁት፣ እውነት ደራሲው፣ ዳይሬክተሩ፣ ተዋናዮቹ፣ እኔንጃ በ ኢትዮጲያ ታሪክ ለኔ እሄ ፊልም ማስተሩ ነው። ክበሩልኝ፣ ብቻ ፊልም ከተሰራ እንደዚህ ቢሆን ሁሌም ፊልም ላይ የምውል ይመስለኛል፣ አመሰግናለው በጣም
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ጋሽ ተዘራ ነፍስዎን በደጋጎቹ ጎን ያኑር ጋሽ ሞኬ እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@tasa8948
@tasa8948 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያገሩ ሠላም የናፈቀው
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
ዋውውው ያበደ ነው ያላያችሁ እዩት ለካ በጭቅጭቅ ውስጥ ፍቅር አለ
@maserat1616
@maserat1616 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት አዘል ፊልም ደስ ይላል
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 2 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነፍሥህን ይማርልን በጣም ቆንጆና አሥተማሪ ፊልም ነዉ 💚💛❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💛💛💛💙💜💜💜💜💜💜
@Universe12_234
@Universe12_234 3 жыл бұрын
RIP Artist Tezera Lema, WOW, it was a Wonderful film, all of the artists played very well. Thank you 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@merymery7515
@merymery7515 3 жыл бұрын
ሞት ክፉ ስንቱን ነጠቀን አሳመመን ቅስማችንን ሰባበረው
@user-qu9vu8uy5m
@user-qu9vu8uy5m 2 ай бұрын
ነብሱን ይማረው ጋሼ ተዘራ በጣም የምወደው አርቲስት ነብስህ በሰላም ትረፍ ብዙ የሰራ በአጭር ያጣነው ብዙ ስርቶ ያልተዘመረለት በሰላም ትረፍ ነብስህ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ጋሽ ተዘራ ነፍስወትን በአፀደ ገነት ያኑረው
@yemafeyo
@yemafeyo 4 ай бұрын
ደራሲውን የሃሳቡን ትልቅነት፣ እንዲሁም የተዘባረቀውን ሁሉ ወዴት መመራት እንደሚኖርበት እንዲሁም ወደቀልባችን ተመልሰን፣ ከተያዝንበት ግራ መጋባትና አዙሪት ፣ በሀገራዊ ማንነትና ለዛ መንገዱን መውጫውን፣ ግልፅ በመድረግህ ከልብ አመሰግናለሁ።
@user-eg5hi8vh1k
@user-eg5hi8vh1k 2 жыл бұрын
ውይ ካሽ ተዜ እኔ አይኔ ይፍሰስ በጣም የምወድህ ምርጥ አርቲስት ነበርክ ነብስህን ይማር ፈጣሪ
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 3 жыл бұрын
ይች የውጭ ሀይል እጅጅጅ ትገርማለች አዝናኝ ነበር እናመሰግናለንንን
@FikaduTewalda
@FikaduTewalda 7 ай бұрын
Wawe Amzinge Filmem Agrachnene Temlesene Endnasetawese Yemiyaderge Merte Filme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttigist9156
@tigisttigist9156 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት አዘል ነው የምቱትን ነብስ ይማርልን በህይወት ያሉትን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብን ያብዛልን
@hddi491
@hddi491 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል😢
@meselehaile7004
@meselehaile7004 3 жыл бұрын
ከከከከከከከከ። በልትና።። እጅሥረ። እርሻ። ስማቸው ደስ ስል ክክክክ
@abrhameketema7586
@abrhameketema7586 3 жыл бұрын
ሚኪ በጣም አሪፍ ፊልም ነው እንደዚህ አይነት ፊልም ቶሎ ጀባ በለን።አብርሃም/ቶማስ
@martiasmamaw6168
@martiasmamaw6168 3 жыл бұрын
በእውነት እንደዛሬ ኢትዮጵያዊነቴ አስደስቶኝ አያውቅም የኢትዮጵያ ልጆች ወድቀድሞ እንመለስ አምለክም ይታረቀናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾😇😇😇
@molalignmichael3864
@molalignmichael3864 3 жыл бұрын
Ebakachu masetewale bisoch akumu
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@destawfentaye8819
@destawfentaye8819 3 жыл бұрын
ፊልሙ በጣምምምምምም ተመቸኝ ግን የሀገራችን ሰላም በጣም በጣም እያሳሰበኝም እየናፈቀኝም ነው
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 2 жыл бұрын
Tell to Abiy to stop fighting
@binihabesha5096
@binihabesha5096 3 жыл бұрын
ህያዉ ስራ ከመቃብር በላይ ነዉ ማለት ይሄ ነዉ ! ነብስ ይማር አርቲስት ተዘራ
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 2 жыл бұрын
ነበስይማር ምርጥ ሰዉ ተዋናይነበሩ ሁላቺሁም እናመሰግናለን ሞኬ ተመኘሁ እድሜናጤና
@eyosiasgetnet2545
@eyosiasgetnet2545 3 жыл бұрын
I love the concept!
@user-mw2jg7zu4l
@user-mw2jg7zu4l 3 ай бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ነው ስልጣኔ እየተባለ ብዙ ነገር አተናል ጋሽ ተዘራ ነብስ ይማር በጣም የምወዳቸው አባት ነበሩ በፊልሙ ዙሪያ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
ወይኔ ተዚ እዲሁ እደዋዛ ተለየህንን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ምርጥ 💕💕💕💕ድርሰት ምርጥ ትወና ከምርጦች ጋ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘100%ትልቅ ቁምነገር የያዘ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕❤️
@molalignmichael3864
@molalignmichael3864 3 жыл бұрын
Arif film new kelel yale aychenanekm
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 5 ай бұрын
እናመሠግናለን በዙ ትምሕርት አለዉ ቀጢሉበት በጠም በጠም ደስ ይለል
@tsegadula7185
@tsegadula7185 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ነው. ይሄ ፊልም የተሰራው ለኔ ነው
@afomiyakefiyalew9624
@afomiyakefiyalew9624 2 жыл бұрын
Yemir gerami film new betam betam new yewededikut arif artistoch tesatifewibetal 😍😊😊😍😍😍
@bezaananiya6019
@bezaananiya6019 3 жыл бұрын
የተዘራን ነፍስ ይማር ቆንጆ ፌልም ነው ስለፊትበር ሲያነሱ😍❤
@getahungizaw20
@getahungizaw20 3 жыл бұрын
ተዝዬ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ተዜ ነፍስክ ይማረው ፊልሙ ለተዜ ከሆነ የሰየማቹት ከገቢው ደሞ ለቤተሰቦቹም ብትሰጡ ጥሩ ነው
@fitsumshimeles2363
@fitsumshimeles2363 3 жыл бұрын
wow i love this movie and concept
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን ጋሽ ተዜ ነፍሶትን እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን
@user-yi9zu7ox9z
@user-yi9zu7ox9z 3 жыл бұрын
የመኮነን እና የአቶ ተዘራ አድናቂዎች
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 3 жыл бұрын
በርቱልኝ ይህ ነዉ ፉልም ማለት
@hiwetyemr955
@hiwetyemr955 3 жыл бұрын
Wow it's amazing 👏😍
@user-rk5yf9sv5m
@user-rk5yf9sv5m 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ምርጥ ድራማ ነው አሰተማሪም ነው
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 3 жыл бұрын
እስቲ እንደኔ እጅስራ፣ ኑሮበዘዴ እና እርሻ የተማራቹ🤔
@yigardushzelalme2664
@yigardushzelalme2664 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዝታ ያምራል!!!
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
ዳራሲ ታሪኩ ደሳለኝ እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው እድሁም ተዋናይወች ተዘራ ለማ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@ehetamareyamalemu6116
@ehetamareyamalemu6116 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል እሚያስተምር ፊልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mastygebra6421
@mastygebra6421 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን
@marteshow
@marteshow 3 жыл бұрын
Gash Tezera nebs yimar 😭😭😭 be emba new ayiche yechereskut 😭😭😭 fetari hagerachin selam yadirgilin 🙏🙏🙏
@rohineeyadav2126
@rohineeyadav2126 2 жыл бұрын
ዋው ደራሲውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ምርጥ አስተማሪ ፊልም
@lidiyamare9068
@lidiyamare9068 3 жыл бұрын
Wowwww#1 👌💕
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 3 жыл бұрын
Thanks betam asetemre new
@muluken07
@muluken07 3 жыл бұрын
Very nice idea! Thank you
@liethiopiaethiopia4228
@liethiopiaethiopia4228 3 жыл бұрын
Amazing movie. Be ewket yetesafe script and the actors nailed it
@user-ph4ym4fi1k
@user-ph4ym4fi1k 3 жыл бұрын
ምርጥ ፌልም ነው ወድጄዋለሁ ወደሗላ እንድንመለስና እንድናስተውል ያደርጋል ዋው ነው
How did CatNap end up in Luca cartoon?🙀
00:16
LOL
Рет қаралды 7 МЛН
Why? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 30 МЛН
ለህዝቡ እውነታውን ተናገረ!
50:18
Addis Radar
Рет қаралды 41 М.
ትዝታና ፍቅር   Memory and Love TRAILER
1:03
YE TUBE
Рет қаралды 36 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 584 М.
ዘመድኩን በቀለ ተመልሷል
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 401
ዳገቱ ላይ ሙሉ ፊልም Dagetu Lay full Ethiopian movie 2020
1:50:25
Como ela fez isso? 😲
0:12
Los Wagners
Рет қаралды 6 МЛН
Испытала свой автомобиль🤯
0:43
WORLD TOP
Рет қаралды 10 МЛН
Radmiru noob or pro? 🤔 #shorts
0:19
radmiru
Рет қаралды 12 МЛН
Цыганка пристает к посетителям фудкорта
0:16
Новостной Гусь
Рет қаралды 16 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
0:12
dednahype
Рет қаралды 10 МЛН