No video

Enyew Yeshambel | denu cimnter እንየዉ የሻምበል |ደኑ ሲመነጠር -New Ethiopian Music Official Music 2023 Music

  Рет қаралды 51,028

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

7 ай бұрын

Enyew Yeshambel | denu cimnter እንየዉ የሻምበል | ደኑ ሲመነጠር - New Ethiopian Music Official Music April 2023 Music
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Enyew Yeshambel
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Пікірлер: 58
@aidatewolde8331
@aidatewolde8331 7 ай бұрын
አማራው ተራራው አይ ዞን ፋኖ እየመጣ ነው ድል ለፋኖ❤❤❤
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 7 ай бұрын
ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
@yerasew1
@yerasew1 7 ай бұрын
አማራ ፋኖ ፋኖ አማራ አንድ አማራ: ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ ሁሉም በጣምራ
@MohammadHasan-sd9pb
@MohammadHasan-sd9pb 3 ай бұрын
ፋኖኖኖኖ😊
@Visionarymoss1992
@Visionarymoss1992 7 ай бұрын
❤❤❤ ጠፍተህ ነበር ብሮ ይመችህ
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 7 ай бұрын
ደመቀ መኮነን የሚባል አህያ ተገሎ መንገድ ለመገድ ሲጎተ ት ማዬት የናፈቀው ላይክ ያድርገኝ 👍🏻
@desilalethiopia8279
@desilalethiopia8279 7 ай бұрын
ጥንብ አፍ የጎንደር ልጅ አህያ አይደለም ሞቶ የሚጎተት የቴዎድሮስን ታሪክ ጠይቅ ለጠላት እጅ አይሰጥም የጎንደር ልጅ ደግሞ ኮሌኔል ደመቀ ሲያምርህ ይቅር መቶ ኪሎ አህያ አህያ አቋም
@user-yz5gh5jn3j
@user-yz5gh5jn3j 7 ай бұрын
ቱ 🐛
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 7 ай бұрын
​@@desilalethiopia8279 አቤት ለወሬ መቸኮል ! አሁን ጀግናው ወንድ ወልቃይቴው ጎንደሬ ኮሌኔር ደመቀ ዘውዴ እንጀ መች ነው ደግሞ ደመቀ መኮንን ወሎ እንጅ ጎንደሬ የሆነው ? መቸም የዚህ ዘመን ይህ ትውልድ ንፍሮ ሆኖ ሊያልቅ ግድ ነው ። በእግዚአብሔር ቸርነት በመታገሱ ብዛት ከቀን ላይ ቀን እየጨመረ ጊዜን በጊዜ እየተካ ለንስሃ እንድንበቃ የአንዱ ሞት ላንዱ እንዲማርበት እያሳዬን እኛ ግን ጥቁር ድንጋይ ልባችን ወይ ፍንክች ። አንዱ አንዱን ሲወነጅል በሬ ወለደ ወሬውን አፍን ከፍቶ መቀባጠራችን ተያይዘነዋል ወይ ጉዳችን ። እንስሳት ከእኛ የተሻሉበት ዘመን የአምላክን መልክ ይዘን የከበረችውን እስትንፋሱን ሰጥቶ ከፍጥርታት አልቆ ቢፈጥረን እኛ ግን በዚህ ዘመን ያለነው ሰው መባል ሳይገባን ስያሚ የሌለው ፍጥረቶች ሆነናል ።
@user-xk6tg9jr9c
@user-xk6tg9jr9c 7 ай бұрын
እረምንእሱብቻ ያሉትሁሉዪገተቱ
@ayenewwude3329
@ayenewwude3329 7 ай бұрын
Ahya nesh denkoro
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 7 ай бұрын
ፋኖ አማራ ነው አማራ ፋኖ ነው ድል ለፋኖ አማራ !!!
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው እናመሰግናለን!!!!
@teferiwoldeyohannes4699
@teferiwoldeyohannes4699 7 ай бұрын
Amara
@kmthailu2262
@kmthailu2262 2 ай бұрын
አማራ አለቦታው አረም መሀል የተፈጠረ ህዝብ ነው። ጎጄ ሸዋ ወሎ ጎንደር ❤❤❤❤
@seay2550
@seay2550 7 ай бұрын
💚 💛 ❤ ከምር ፋኖ እጅግ በጣም ይችላል! 💚 💛 ❤
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 7 ай бұрын
ደሞቼ❤ድል በግፍ ለታረደዉ የዐምሓራ ህዝብ
@abz7127
@abz7127 7 ай бұрын
👌ድል ለፋኖዎቻችን👌 ★★★★★★★★ ኢትዮጵያዊ ፣ ዕንቁዎችን እዮያቸው ፣ ፋኖዎቹን የአንድነት ፣ መልክተኞችን ድንበር ፣ ጠባቂዎቹን የስብዕና ፣ ጥጎቹን የመኖር ፣ ትርጉሞችን የልዕልና ፣ እሴቶችን ለድምፅ አልባ፣ ድምፅችን ፍትህ ፣ አዋቂዎቹን ነፃነት ፣ አብሳሪዎችን የሐገር ፣ ኩራቶችን ኢትዮጵያዊ ፣ ህብሮችን እንደ ንብ ፣ ታታሪዎችን እንደ እርግብ፣ የዋሆችን ለምርክቸው ፣ እሩሩዎችን የትህትና ፣ ተምሳሌዎችን ክተት ሲባል ፣ ደራሶችን ዋስ ጠበቃ ፣ ደጀኖቹን የእናት ዕንባ ፣ አባሶችን ★ እኔን ተብየ ፣ ጠቅላይ??? ከአይዞን በርቱ፣ ተቆጥቤ ትውልድ፣ በማያሻግር እሳቤ በእራስ ዓለም፣ ተከብቤ በጎሳ ቋት ፣ ተሸብቤ በሸረባየ ፣ ተሸርቤ ለግል ዝና፣ ተጠብቤ ሁሉን ወርፌ ፣ ተሳድቤ በውይይት ላለመረታት፣ አሳት ጎርሸ ስጎነትላቸው ጥምን በማይቆርጥ ተባለ፣ ቁንስል እሳቤ ስሞግታቸው ከእርምጃቸው ፣ ስገታቸው ከሐገር ማዕረግ ወርጀ፣ በጎጥ በሰፈር ስማማል የዘወትር ምላሻቸው፣ እጅግ እፀብ ድንቅ ሚባል በይቅርታ የተሞላ፣ ሰላማዊ ቅላፄ አለው እራሳቸውን ይመለከታሉ፣ በሌላው ጫማ ስር ሁነው በስዕነ ምግባር ታንፅው ፣ ህይወትን ያለመልማሉ ትግስት ተስፋን ሰንቀው፣ ሰለ ኢትዮጵያ አንድነት ያዜማሉ መሰጠት ማለት እንዲህ፣ ነፃነት ለዜጋው መሻት፣ ወድቀው በአንድየ ፍቅር በእነርሱ እፀብ ድንቅ ልብ ውስጥ፣ ሌላን በሰላም ማኖር። ★ ባክህ አቦ ፣ ለቀቅ አርገን በሴራህ ፣ አታድክመን ጀዝበህ ፣ ጀዝባ አትበለን ጅል ጅላጅል ፣ ጅላንፎ አትሁን አትሞክር ፣ ልትገንዘን ★ ይልቅ ስማኝ ፣ ልመናየን ልጅ ለአባቱ ፣ ሚመክረውን ይቅር በአላህ ፣ ተባብለን ልብ ለልብ ፣ ተገናኝተን እንኖር ዘንድ ፣ ተደጋግፈን ባክህ ወዳጀ ፣ ተው ተለመን ሳንጠፋ ፣ እንደ ጉም ተነን ሐቅ ተናግርህ ፣ ሰው አድርገን ልመናችን ፣ ፍርሃት ይሁን ይቅር ብለናል ፣ ይቅር በለን አይን ያወጣ ፣ ጥላቻህን በየዋሁ ኦሮሞ ስም ፣ ቅፈላህን በጎጥ በጎሳ ፣ አሸንድየ አጀንዳህን የአንድ አንሁን ፣ መልክትህን የእረስ በርስ እልቂት ፣ ቅስቀሳህን ማራዘሚያ ፣ ስልጣንህን ማሞቂያ ፣ ወንበርህን ማስፈፀሚያ ፣ አኬልዳማህን አበልፃጊ ፣ ጥቂቶችን በአለቀ ስአት ፣ ቅሌትህን በጥልቀት ፣ መታደስክን አታውርሰን ፣ ጥበትህን ያልተኖረ ፣ ዘመንህን ለዚህ ትውልድ ፣ የማይመጥን እርካሽ ፣ አመልህን በንፁሃን ደም ፣ መፈንጨትክን ፋሽስተዊ ፣ አካሄድክን እባክህ እርሳው ፣ ስብከትህን ስብሃልና ፣ ጆከርህን ብሄር እምነት ፣ አታላዝን አትስረቀው ፣ ሙዳችንን ብልፅግናን ፣ በብልግናህ ተክተኽልን ዕዳሴ ውዳሴ፣ ግድብ ወደብ አትበለን በ11ኛው ስዓት ፣ ነቄ ነን አቦ በሰላም ፣ ለሽ በልልን አትሞክር ፣ ልትገንዘን በእኩይ ምክርህ ፣ አታላሽቀን ። 👌👌 ★ ፍትህ በእኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ ሰማዕታት ፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ ስለሆኑ ብቻ ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች ።
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 7 ай бұрын
Artificial intelligence warriors coming soon , we are very proud & Careful Professional Commandos seeing 👀 you Hope Peaceful ✌️ Transition
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 7 ай бұрын
❤My hero Fano !!! Victory to Fano!!!❤❤
@Alehegn0946
@Alehegn0946 7 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነዉ
@mkg9145
@mkg9145 7 ай бұрын
ያዝ እንግዲህ!
@EthtRyyu-mj6ws
@EthtRyyu-mj6ws 7 ай бұрын
አማራነት ኩራት ነው ድል ለገፊው አማራ ፌኖ
@JooklJookl
@JooklJookl 7 ай бұрын
❤❤
@user-gp6er4jz9x
@user-gp6er4jz9x 7 ай бұрын
ክብርና ሞገስ ለጀግኖቻችን
@muluadamayenew6018
@muluadamayenew6018 7 ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው ❤❤ መላ አማራን ያቃተተ ቢሆን መልካም ነበር 🙏
@kassa4882
@kassa4882 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 7 ай бұрын
It is uplifting and inspiring. I heard it with the feeling of sadness with what is happening right now and tearfully with the price paid for being patient for the last 50 years.
@user-hl3cy2zu6d
@user-hl3cy2zu6d 7 ай бұрын
ቆንጆ መውደው ዘፈን❤❤
@alemcharity6581
@alemcharity6581 7 ай бұрын
As always what a fabulous work
@user-fi6jp9jh9z
@user-fi6jp9jh9z 7 ай бұрын
Ab
@BirhanuAnley
@BirhanuAnley 7 ай бұрын
I am fano
@user-ci5ls4oo6e
@user-ci5ls4oo6e 7 ай бұрын
የአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 7 ай бұрын
አሁን ይሄን የመሰለ ድምፅ አማራ ፋኖ እያልክ ወቅትና ዘመኑ የሚጠይቅህን ብታዜም መልካም ነበር በላይን በነብሱ እና ዘመኑን የዋጃ ዘመናዊ እቁ አማራው ፋኖ ሁኖልሀል ተጋድሎውና ገሉ ስለሚለያይ አዜምለትማ በቅርብ ። ድል ለአማራ ፋኖወቻችን ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍራ ።
@tegestejade2671
@tegestejade2671 7 ай бұрын
❤DELE ❤❤❤LEFANWE 🐯🐯🐯💪💪💪💚💛❤️🤗😍😍😍👌
@madi2644
@madi2644 7 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@LL-im6jw
@LL-im6jw 7 ай бұрын
አማራው 50 አመት ሙሉ ለሽ ብሎ ተኝቶ አገሯ ተበጣጥሳ አለቀች
@hewan676
@hewan676 7 ай бұрын
❤❤❤🎉
@hadia1097
@hadia1097 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hmichaelnigus3994
@hmichaelnigus3994 7 ай бұрын
አበሳው ፋኖ
@bekaluyalew5411
@bekaluyalew5411 7 ай бұрын
"እንኳን አበሻ" ማለት? አንዘባርቅ እንጅ
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 7 ай бұрын
Please write the music title as "Ethiopian Amhara music." Don't forget our name, Amhara, at every time and every place. We shoud give credit to our people culture and history by mentioning the name Amhara❤😊
@zoskals4414
@zoskals4414 7 ай бұрын
ሲመነጠር ወይስ ሲመኘጠር??? እንደዚህ አይነት ተራ ስህተት ኧረ ሼም ነው
@BeKii21
@BeKii21 7 ай бұрын
Amarigna tawukaleh gin😂
@user-mx8bv6bl7z
@user-mx8bv6bl7z 7 ай бұрын
​@@BeKii21አንቺ ታዉቂያለሽ ? አይ ዘንድሮ
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 7 ай бұрын
ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
@BirhanuAnley
@BirhanuAnley 7 ай бұрын
I am fano
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 7 ай бұрын
ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 125 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,9 МЛН
DIRON BEZENIDIRO MASHUP MIX 2022 BESTS OLD NONSTOP MIX ETM VOL 85
1:18:12
Dj ETm Mix remix
Рет қаралды 401 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН