Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)

  Рет қаралды 2,613,222

Leul Sisay

Leul Sisay

Күн бұрын

Leul Sisay First Album "ልዑል"distrokid.com/hyperfollow/leu...
Leul Album All Tracks List
0:00 ሆድዬ / Hodye
05:33 የኔ አመል ?Yene Amel
11:43 ዘፍቅራ / Zefkra
16:32 መልኬ በቃኝ / Melke Beqagn
21:48 ይቆጨኛል / Yikochegnal
26:32 እንዳለመታደል / Endalemetadel
31:38 ይገርማል / Yigermal
36:20 ባቅሜ / Baqme
41:50 ባሰብኝ / Basebgn
45:00 በሉለይ / Beluley
49:18 አይናማዬ / Aynamaye
53:38 አልጠላሽ / Altelash
56:42 ባያት / Bayat
1:00:37 ዉል አለች / Wul Alech
Follow us
Facebook _ / leulsisayprince
Instagram _ / leulsisaypr. .
Tiktok _ / leulsisayprince
Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
#leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album

Пікірлер: 1 100
@leulsisay
@leulsisay 15 күн бұрын
ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው ! በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ ! ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏
@Danivilogs24
@Danivilogs24 10 күн бұрын
በርታ ወንድማቸን
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 7 күн бұрын
በርታ ወንድሜ በሰዎችዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆኑሙዚቃዎች ናቸው ሁሉም❤❤
@mesihabesha3096
@mesihabesha3096 5 ай бұрын
ውበት 100%፣ ፀባየ ሰናይ 100%፣ ድምፅ 100%፣ ግጥም 100%፣ ዜማ 100% በርታ እንዲዚህ አድርገው ላሳደጉህ ሞራል ለሆኑህ እናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም ከአይን ያውጣህ🙏💗💗💗💗💗💗
@user-hm4pk4ex6u
@user-hm4pk4ex6u 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@demekuberu6526
@demekuberu6526 5 ай бұрын
wow❤❤❤❤❤
@samsondemissie7276
@samsondemissie7276 5 ай бұрын
​@@user-hm4pk4ex6uto iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@hahuh57
@hahuh57 5 ай бұрын
ጠበሳ ይመስላል
@user-ms2rc5qd7z
@user-ms2rc5qd7z 5 ай бұрын
@user-nb3dm9fk9f
@user-nb3dm9fk9f 5 ай бұрын
ልዑል እርጋታህ ለዚህ አሁን ላይ ላሉ ለሚንቀዠቀዡ ሚረግጡትን ሚይዙትን ለሚያጡ ወጣቶች ትልቅ መምህራቸው ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሁሌም በከፍታ ያኑርህ ጨዋ ጨዋ ጨዋ እንዳሳደገህ መሆንህን የምታስታውቅ ልጅ ነህ ዘፈንህንም ደስ የሚል ነው ተባረክልኝ
@Pheven9869
@Pheven9869 5 ай бұрын
እርጋታህ ፣ስርአትህ ፣የቤተሰብፍ ፍቅር ... አንተን የወለደች እናት ልዑሌ ረጅም እድሜ ከጤና🙏🙏❤
@samrawittadesse6333
@samrawittadesse6333 5 ай бұрын
L 😊😊
@danielabraham6143
@danielabraham6143 4 ай бұрын
​@@samrawittadesse6333😮😔😔rr😮😮a😮😮😅😮😮😮ar❤️😔😮aeer😮😮r🌹😮😮😮😮❤️😔😮😮re😅😮😔😮😮😅arr😮😮😅😮r😮😮😮😮r😔😮😅e😮😮😅er😅😮re😮😮❤️eea😮😮😮e😮aa😮❤️e😮😔😮ar😔ere😮a😮r😮😮a😔😔😮ra😮er😮e😅😮erre😅😅😔😮😮😮😮😮😅😮❤️rw😔😮😅a😮😮😅😮r😮😮r😮😮aa😮😅😮a😮😮😮😮😮😮r😅a😮😮😮rra😮😅ara😮😮😮😅😮😮😮😮😔😅😮
@seyfutgstu7490
@seyfutgstu7490 3 ай бұрын
6134
@Pheven9869
@Pheven9869 3 ай бұрын
@@seyfutgstu7490 ?????
@user-it6ql4zl8p
@user-it6ql4zl8p 5 ай бұрын
ዳዊት እና አንተ ወደ 90ዎቹ መለሳቹን ይሔንን ደሞ አለማድነቅ ይከብዳል ❤❤❤❤❤
@lidyaabdella8769
@lidyaabdella8769 3 ай бұрын
ilovebyou so much
@chuchu.simachew1919
@chuchu.simachew1919 Ай бұрын
And mastewal eyayu aydel wogen
@NardosAlemayehu-xg8yt
@NardosAlemayehu-xg8yt 5 ай бұрын
እርጋታ እና ስነ ስርዓት አንተን በአካል አየሁ። የአስተዳደግ ውጤት ነህ አንተ ። ኢትዮጵያ ውስጥ ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ ስነስርዓት ያለህ እና ክብር የሚገባህ ሰው አንተ ነህ ። እድሜ ጤና እና ደስታን አብዝቶ ይስጥልኝ ይሄን ነው ምለው
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 ай бұрын
💚💛❤ ልዑል ሲሳይ - አዲሱ ኮከብ እያንፀባረቀ (እያበራ) ነው ! [Leul Sisay - The New Star is Shining !] ....... "አራዳ ማለት እናቱን የሚወድና የሚረዳ ነው፡፡" ...... የአራዳ ልጅ - ተባረክ !!! 🙏🤩😍🥰🙏
@PrinceFaf-ml2xe
@PrinceFaf-ml2xe 5 ай бұрын
የሆነ የድሮ ዘፋኝማ ውጠሀል አባቴ ካልሆነ በቀር በዚ ዘመን ይሄን የመሠለ ዘፈን ከየት ይመጣል አባቴ ሰላምክን አብዝቶ የእናትክ ፀለሎት ጠብቆክ ዘመናችንን የሚያስታውስ የማይረሳ የማይጠገብ ሌሎችም አልበሞች ለመስራት ያብቃክ ወንድሜ ይቻምክ❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 3 ай бұрын
ሞገስ ተካ እራሱን የዋጠው ይመስለኛል የሞገስን ድምፅ ይመስላል ድምፅህ🥰🙏
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 3 ай бұрын
ንኳን ዘፉኑ ለልዑል የሚስጡት ኮሜንቶች እይጠግቡ❤❤❤
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 5 ай бұрын
እናቱ የሚወድ ቤተሰቡን የሚወድ ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ።
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 5 ай бұрын
ልዕል!!!ከለዑልነትህ ወደ ንግሥናህ እንደምትደርስ አጀማመርህ ምስክር ነው።እግዜር ስብዕናህን እንዲሁ ጠብቆ ለአርቱ ንግሥናህ ያብቃህ!!!
@yoseftessema8684
@yoseftessema8684 5 ай бұрын
ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እናት አባቱን ቤተሰቡን እሚያከብር ሰው ሁሌም ታላቅ ይሆናል በርታ ይህንን ጸባይህን አይቀይርብህ ወንድሜ
@endalkzemayilma5983
@endalkzemayilma5983 4 ай бұрын
በዚህ ግዜ ከነ ጊሊዶ ተርፈህ እንዲህ አይነት ቆንጆ ስራ መስራት ባሁኑ ግዜ በሊቢያ በኩል በቀላሉ አዉሮፓ እንደመግባት ነዉ
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 5 ай бұрын
ከድሮ ጀምሮ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እራስህን ክብርህን ጠብቅ ዝና እንዳያታልልህ
@misrakkidane6528
@misrakkidane6528 5 ай бұрын
በርታ በጣም እርጋታህ ይለያል። በተለይ ለእናትህ ያለህ ፍቅር እና አክብሮት የሚገርም ነው ። ሁሌም አምላክ ካንተ ጋር ይሁን !!
@foomfamely
@foomfamely 5 ай бұрын
በጣም ደስ ሚል ሙዚቃ ነዉ የ90 ወቹ ተመልሶ የመጣ ነዉ የመሰለኝ በዚ እንካን እንረፍ እስቲ ተመስገን ከተነሞ ተሸሞ ሰላወጣከን እዲ መልክት ያለዉ ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር🎉
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 5 ай бұрын
እናትህን መውደድህን ስሰማ በጣም አደነቅሁ አከበርኩህ ፈጣሪ የእናትህን ውለታ ከፋይ ያድርግህ በርታ የኔሌጅ ወርቅ በእሳት ይፈተናል ሁሉም ለበጎ ነው።
@AbejeBogie
@AbejeBogie 5 ай бұрын
ምርጥ የ ገና በረከት በዚህ አጋጣሚ መልካም የገና በዓል ይሁንለችሁ የሀገራችን ሠላም እግዚአብሔር ያምጣልን
@user-jq6tb4it1k
@user-jq6tb4it1k 5 ай бұрын
እንወድሃለን እመብርሃን ትጠብቅህ ከሰው ኣይን ያወጣህ 😢😢😢እረጂም እድሜ ኑር ትንሹ ቴዲሮስ ካሳሁን 😍😍😍 😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 5 ай бұрын
🎉❤ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስነምግባር ከቁጅና. የመጣህበትን ሰምቸ ምንኛጀግና እናት አለህ 😢አኩርተሀታል እናትህን ከወንዶች የዘመኔ ጀግና ሙዚቀኛ ትችላለህ
@chuchubezabihtekileyes877
@chuchubezabihtekileyes877 5 ай бұрын
መልካም ዘር እራስዋን አፈራች ማለት ልዑልና እናቱን ማየት በቂ ነው። የእናቱን ስብእና አይቶ የእሱን መልካምነት ከ interview መስማት የአንድ ሳንቲምን ሁለት ገፅታዎች ማየት ነው።
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 5 ай бұрын
ታሪክህ ከታሬኬ ይመሳሰላል ጀግና እናት ያሳደገው ተስፋ አይቆርጥም አንበሳየ በርታ ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን በጀግና እናት ያደኩ ነኝ።።።።።
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 5 ай бұрын
የዚህን ዘመን ሙዚቃ በሁለት መንገድ ነው የምመለከተው ። የሚደመጥ እና የሚታይ በሚል። ለብ ለቡን በክሊፕ ደግፈው ያቀዣብሩናል። እውነተኛውን ሙዚቃ በጆሮ እያንቆረቆሩ ይመግቡናል። በጣም ምርጥ ስራ።
@hamdi2230
@hamdi2230 5 ай бұрын
Pipe
@MezgebeGezahegn
@MezgebeGezahegn 5 ай бұрын
ጠንካራ ልጅ ተፈትነህ በመውጣትህ ነጥረክ ወጣክ ሙሉ ታሪክክ ማንነትህን ይናገራል
@alex1992-Lij
@alex1992-Lij 5 ай бұрын
ሰላም፣ ጤና፣ ደስታና እደገት ይሄን ዘፈን ልምታዳምጡ ሁሉ❤❤❤ ልዑል ተባረክ፣ የዘመኔ ምርጥ ወጣት ድምፃዊ❤
@mamaewrwrw4976
@mamaewrwrw4976 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wawaw
@user-lx5iv8ji2t
@user-lx5iv8ji2t 2 ай бұрын
ችግርን ያላየ ሰው ደስታን አያዉቅም በፈተና ማለፍ ጥሩ ነው የእናትህን ዋጋ አዉቃሃል በምንም አትቀይራትም በሀብት በሚስት በማነኛዉም አትቀይራትም ስዚህ በቃ አምላክ ይመስገን ለእናትህ ጤናና ዕድሜ ይስጣት እግዚአብሔር እንወዳሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayejame-jn5ck
@tsegayejame-jn5ck 5 ай бұрын
ልኡሌ በርታልን በጣም ምርጥ ስራ ነው አደራ የናትህን ውለታ መልስ ለእናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰🥰🥰
@haileyesusmulatu4896
@haileyesusmulatu4896 5 ай бұрын
ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእናቱ የታዘዘ እንደ ክርስቶስ እንደዚህ ነው...እናቴ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ትለኝ ነበር አንተ እንደዚህ ነህ በርታ ወንድማችን
@mesaratmesi3042
@mesaratmesi3042 5 ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው ሉሌ ለናትህ እና ለቤተሰቤችህ ያለህ ክብር ደግሞ እጅግ ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ ❤❤❤
@firesenaydemissie4313
@firesenaydemissie4313 5 ай бұрын
የምርጥ ኢትዮጵያዊት እናት ውጤት ነህ።
@serketufa5375
@serketufa5375 5 ай бұрын
ሰይፍ ላይ ቃለመጠይቅክን ሰምቶ አንተን አለማድነቅ አይቻልም:: እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስክ:: የእናትክን ልብ የምታሳርፍ ልጅ ሁን
@ribkaafework5656
@ribkaafework5656 5 ай бұрын
ጀግና ነህ ቤተሰብህን ወዳድ እንደወንድ የሚወደድ ባህሪ ነው አይቀይርብህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ
@amennile7235
@amennile7235 5 ай бұрын
ጀግና የእናትህ ልጅ ቤተሰብህን ወዳድ ቤተሰቡን በዚህ ደረጃ የወደደ ለሀገሩና ለወገኑ ፍቅር በእጅጉ የታመነ ነዉ። መጭዉ ግዜ ደምቀህ የምትታይበትና የምትሸለምበት ነዉና ፈጣሪ ለሁሉ ነገርህ ይቅደም ይከተልህ
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck 5 ай бұрын
ታሪክህን ስሰማ በሰይፉ በጣም የሚያሳዝን እና በጣም ጠንካራ ከዝህ ሁሉ ውጣ ውረድ መድረስ እግዚአብሔር ሁሉንም ያደረገው ለበጎነው የእናትክን ጥሩ ቦታ ሳታደርስ አደራ ውለታውን መጠን የለውም አስደስተህ ተመርቀ እግዚአብሔር በአጭር ቀን ከምትፈልገው ደረጃ ከናትህ ድካም ጋር ያሰብከው ያሳካል እግዚአብሔር የመረቀ ከእርጋታ ጋር አሞልቶ የሰጠህ ልጂ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ግዜ ሰጥቸ እንዲህ የፃፋኩት የመጀመሪያው ሰው ነህ
@habtiedemeke
@habtiedemeke 5 ай бұрын
🎉
@surasura7951
@surasura7951 5 ай бұрын
Mn aynet ababal new tidar endatageba malet enat ke kusakus belay agbito waldo lijun biyasayachaw new destachaw
@RedietR
@RedietR 5 ай бұрын
Woww i like your voice very much and i very like your dimples ❤❤❤
@Pheven9869
@Pheven9869 5 ай бұрын
🙏🙏❤
@user-ti9je8zt2l
@user-ti9je8zt2l 5 ай бұрын
😮😮?፧
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 5 ай бұрын
አንዳንዴ ለማድነቅ ቃላት ያጥራል ማድመጥ ማቆም አልቻልኩም ደግሜ ደጋግሜ እጅግ አብዝቼ አመሰግንካለው ሰው ሁሉ ነገር ይተደላል ❤❤❤❤❤ፍቅር ከያዘኝ ተያቂ ነክ😂😂😂😂😂
@genetadem7795
@genetadem7795 5 ай бұрын
ልኡል በጣም ገበዝ ልጅ አስተዋይ ፀባየ ሰናይ አ/ር ይመስገን እንደው እናትህ እንዴት ደስይላቸው እኔ መቸም ከሰይፉ ጋር ያደረከውን ኢንተርቪው እያለከስኩ ነው ያየሁት ከደስታዬ ብዛት ላንተም ለናትህም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@solomonhumanhair-ly4sv
@solomonhumanhair-ly4sv 2 ай бұрын
እጅግ ጥዑም ሙዚቃ ንው የሰራኸው ልዑሌ። በርታልን ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን።
@user-ct6ut9cw1y
@user-ct6ut9cw1y 5 ай бұрын
ላልጀመሩ ለጀመሩ ጀምረው ደከመን ብለው ከመንገዱ ለቀሩ ከቆሙበት ይቀጥሉ ዘንድ ከሙዚቃ ስኬትህ ለብዙዋች የህይወት ልምድህ ውጣ ውረድህ ብዙ ያስተምራል congratulations I enjoying it 😊
@letariktube9214
@letariktube9214 5 ай бұрын
ልውሌ በጣም የሚወደድ በሳል ስራ ነው በደንብ ይማል ባሪፍ ስራ መተህ ጆሮዋችንን አደስክለን በጣም ጎበዝ በርታ ወንድሜ
@dawithaile4284
@dawithaile4284 5 ай бұрын
የሚያስቀና ስርዐት አለህ የእውነት ሌላው ይቅርና የሰህ ነገርህ ብቻ ተወዳጅ ያደርግሀል አስደናቂ ልጅ ነህ
@BetyBirhanu-wx8vd
@BetyBirhanu-wx8vd 10 күн бұрын
የኔ ጨዋ መረጋጋትህ ዴስ ሲል እድሜ ይስጥህ የኔውድ
@jerylove5970
@jerylove5970 2 ай бұрын
Damn what aGolden voice keep up ...u ma favourite singer n no 1wish all z best ❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaittt2356
@senaittt2356 5 ай бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል ድንቅ ነው ግጥምና ዜማው ቅንብሩ እናም በልዑልዬ ድምፅ ሲንቆረቆር እንዴት እንደሚያምር እንዳስደሰተን እናመሰግናለን በሁሉም እድግ በልልን እድግ በልላቸው ለጠንካራዋ እናትህ እና ቤተሰቦችህ የኛ ዕንቁ እንወድሀለን እናደንቅሀለን በጣም የኛ ልዑል
@MadinaAbdalkarem
@MadinaAbdalkarem 18 күн бұрын
ሉኡል ትለያለህ በርታ ❤❤❤❤❤
@biruktemechew
@biruktemechew Ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ዘፋኝ ነህ ጀሮአችን ደነዘዘ እኮ በማይረባ ዘፈን እንደዚህ ህይወት ያለው ስራ ይዞ ብቅ የሚል ምርጥ ዘፋኝ ባለበት አገር በርታ የኔ አንበሳ
@tirsettadese1347
@tirsettadese1347 5 ай бұрын
መልካም እድል የኔ ባለዲንፕል😊
@serkalemmola166
@serkalemmola166 5 ай бұрын
ጀግና😮😮😮😮😮
@teshomeasefaw3023
@teshomeasefaw3023 20 күн бұрын
😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊lul😊
@user-qb5bn3er2u
@user-qb5bn3er2u 5 ай бұрын
Great 💯 Album overall....ብጣዕሚ ጽቡቅ ስራሕ🇪🇷
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው።
@admasugebru
@admasugebru 5 ай бұрын
ልዑሌ ጥበብን እጅግ እዳከበርካት ገና ከዚህ በላይ ከፍታደርገሀለች።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 5 ай бұрын
ዋውውውውው ደምፀ መረዋ ነህ በረታ ከጎንህ ነን ሙዚቃ መሰማተ አቁሜ ነበረ የምወደው በሞተ ሰላጣሁ💔😓 ሙዚቃ ሰሰማ ውሰጤ ሰለሚረበሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በረታ
@abse4305
@abse4305 5 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ የሰጠህ ግጥምና ዜማ አንደኛ ነው
@tshayeberhanu4781
@tshayeberhanu4781 5 ай бұрын
በጣም የተረጋጋህ ወጣት ነህ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ አብሮህ ይሁን: እምታምነው አምላክ ሁሉግዜም ከዚህ በበለጠ ደረጃ ያስቀምጥህ ሁሉንም ዘፈንህን ወድጄዋለሁ ተባረክ
@Eyerus879
@Eyerus879 5 ай бұрын
ልዑሌ በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ቀጥልበት ጠንካራ መሆን እንደዚህ አይነት ስራ ይሰጣል ❤❤❤
@GerryAb-rg5cx
@GerryAb-rg5cx 5 ай бұрын
ልዑል ፍፃሜህን ያሳምርልህ ጥሩ ጅማሬ ነዉ አስታዉስ ይሄ መነሻህ እንጂ መድረሻህ አይደለም
@suzankahsay6673
@suzankahsay6673 5 ай бұрын
ዋው ቆንጆ ስራ ነው በርታ በተለይ እርጋታህ ደስ ይላል ቀጥልበት ለናትህ ያለህን ስሜትም በተግባር ኣሳያት ❤
@azebteshomealemu9556
@azebteshomealemu9556 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ካሠብክበት ያድርስ ለናትህም እድሜና ጤና ሠቷቸው የሁላችሁንም ስኬትያሣያቸው አይዞህ በርታ ሙዚቃህም ምርጥ ነው እያዳመጥኩት ነው
@user-lw5dh4jt7r
@user-lw5dh4jt7r 5 ай бұрын
ጥሩመሆ ለራስነው የሚባለው እውነትነው ለዚሁሉ መሠረት ትልቋ እናት ውድ ናት❤
@pinaseifu2830
@pinaseifu2830 5 ай бұрын
ልዑሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደግሞ አወራርህ እርጋታህ ንጉሱን ቴዲ አፍሮን ትመስላለህ ስለምወደው ነው መሠለኝ ❤❤❤❤❤❤
@dasewole4740
@dasewole4740 5 ай бұрын
ዎው ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ግጥም ምርጥ ስራ ነው አክብራችሁን የሰራችሁትን አክብረን እንሰማለን 💪💪💪
@tikvahpharma
@tikvahpharma 5 ай бұрын
ከየት መጣህ ተብሎ ሳይታሰብ፣ በወሳኝ ስዓት ወሣኝ ልጅ፣ የኢትዮጵያ የመጪው ዘመን ኮኮብ ልልህ አይበዛብህም!
@genetabreham1303
@genetabreham1303 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ልዑልዬ እኔ ያኔ ኮካ ያዘጋጀው አይዶል ላይ ያየሁክ ግዜ ነበር ያንተን ጉብዝና ያርጋገጥኩት
@user-zi6ek5hg7i
@user-zi6ek5hg7i 5 ай бұрын
ልኡል አሳበድከኝ በአንተ ስራዎች ፍቅር እንኳን ተወለድክ አሜን የሠይፉ ሰርፕራይዝ በውድቅት ለሊት ዋው ደስ ይላል ቃለመጠየቁ አስተማሪ ነው ተባረክ አድናቂህ ነኝ ከድሬደዋ።
@rozasebru103
@rozasebru103 5 ай бұрын
ልኡልዬ በርታ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርሰሀል በርታልን አድናቂህ ነኝ💐🌹❤️💐🌹❤️🇪🇹🙏🙏🙏
@tewodrosgetahun5164
@tewodrosgetahun5164 5 ай бұрын
❤❤❤የእውነት ትላንት ሰይፉ ሾው ላይ ነበር በደንብ ያወኩህ ልዑሌ የእውነት አስተዋይ የተረጋጋህና እጅግ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ መሆንን ተረድቻለሁ። በዚሁ ቀጥል በርታ እሺ ወንድሜ የወደፊቱ የቴዲ አፍሮ ተተኪ መሆንህን እርግጠኛ ነኝ። የእናትህ አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kx9di3cx2r
@user-kx9di3cx2r 5 ай бұрын
ድሮም በጣም እወደው ነበረ የአንጋፋ ዘፋኞችን ዘፈን ሲዘፍን ከነራሄል ጌቱ ጋር እርጋታው ምርጫው ከእድሜው አይጠበቅም ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ ልኡልዬ በርታልኝ❤❤❤❤😂😂😂
@solomondegu5664
@solomondegu5664 6 күн бұрын
አሪፍ ስራ❤️
@zedworku2393
@zedworku2393 5 ай бұрын
Thanks! you've deliverd the best tracks I am celebrating Christmas lunch with my family in Toronto Canada enjoying your songs.
@hanahagos5861
@hanahagos5861 4 ай бұрын
afrudyhdhfhehdjehrjehhnnrbejrueyjdjjqehfjsjejrrwjhreerjjehrjrhejebrhehrhebbbebbbebbbrvrnebfnebrnebrbrbrbhebbdnbbjehrjerjrrhrhebbeegrnebrueggyudtwippurdjfnroryfkejdnndjiruueehrjeheffjrwrdbjruhbebrbeieedjrhrje Heejjdjnbbwhhajdhruturuu
@COFFEEMEDIA2016
@COFFEEMEDIA2016 5 ай бұрын
የኔ አመል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወድጄ መጥላት አልችልበትም ቀርቤ መራቅ አላውቅበትም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ አመል አንድነው አይለወጥም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ ምርጥ ስራ ነው
@tefri
@tefri 4 ай бұрын
Dddddfffkkdffkkkddkkkdddkkkddddkkddkkkdkd
@COFFEEMEDIA2016
@COFFEEMEDIA2016 4 ай бұрын
@@tefri አልገባኝም
@user-wo1uu8kf8b
@user-wo1uu8kf8b 4 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@KaleabDereje-ml9kg
@KaleabDereje-ml9kg 5 ай бұрын
በርታ👌👌👌👌
@meseretabera8270
@meseretabera8270 5 ай бұрын
ከዳዊት ፅጌ በኃላ ሙዚቃ አበቃላት ብዬ ነበር የሚገርም ስራ ነው ሙሉ አልበም ገራሚ ነው በርታልን ።💙💙💙
@dagmawiabebe7101
@dagmawiabebe7101 5 ай бұрын
ልዑል ! ድሮ ነበር ጎበዝ እንደምትሆን የገትኩህ፡ ስሟን አላስታውስም ብቻ ከአንድት ልጅ ጋር ሆነህ የሂሩት በቀለን እየተቀባበላችሁ ስትዘፍን ነበር ይህ ልጅ ግሩም ዘፋኝ ይወጠዋል ያልኩት ይሄው ግምቴ ልክ ነበር፡፡ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፡፡ ቴዲንም አመስግነዋለሁ፡፡ ስለ ቴዲ አፍሮ የሰጠህው አስተያየት ያንተንም ትልቅነት ያሳያል፡፡
@selamawitnegash7515
@selamawitnegash7515 5 ай бұрын
መስማት በጆሮ ማዳመጥ በልብ ነውና የሚሰማ ሳይሆን የሚደመጥ ሙዚቃ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን ልዑሌ ኪሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከልብ እናመሰግናለን
@tadelebedasso2458
@tadelebedasso2458 5 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
@liyadaniel6230
@liyadaniel6230 5 ай бұрын
❤❤❤ Am from Eritrea ሁሉም ነገርህ ረጋ ያልክ መሆንህ፡በ ዲሲፒሊን እና ጥበብ ማደግህ ድንቅ ምስክር ነህ እና ለ እናት እህት ዎንድምህ ታላቅ በረከት እና ጤና ይስጣቹ።በ ስራህን ሁሉ ስኬት፡ጤና,እድሜ እመኝልሃለው፡በርታ
@abdulkadirkemal8483
@abdulkadirkemal8483 5 ай бұрын
እውነትም ልዑል ! ለእናትህ የሰጠኸውን ቦታ ወድጀልሃለሁ በተረፈ ሱስ ምናምን ውስጥ እንደማትገባ ሁኔታህ ይናገራል :: እርጋትህን እንዳትለቀው ::
@wubetmekasha563
@wubetmekasha563 5 ай бұрын
ውበት 100%፣ ፀባየ ሰናይ 100%፣ ድምፅ 100%፣ ግጥም 100%፣ ዜማ 100% በርታ እንዲዚህ አድርገው ላሳደጉህ ሞራል ለሆኑህ ቤተሰቦችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው:: ከዚህ በላይ የምትሰራበት እድሜ እና ጤና ይስጥህ፣ በርታ ጆሮአችንም ሳይጎዳ መስማት እንድንችል ስላረክ እናመሰግናለን፡፡ 🙏💗💗💗💗💗💗
@eskedarnigatu4894
@eskedarnigatu4894 5 ай бұрын
ልኡልእየ የኔ ጀግእና ትልቅ ቦታ እደምትደርስ አቅ ነበር በርታ ያሰብከው ቦታ ሁሉ ትደርሳለህ እናትህም ጀግእና እናት ነች እድሜእና ጤና ይስጣት ፍቅር ያለው ቤተሰብ ውስጥ ስታድግ ውጤቱ ይሄ ነው በርታ ጀግእናየ
@Hanicho43
@Hanicho43 5 ай бұрын
ገና ሣይህ goosebumps በቅርብ የማውቅህ አይነት ስሜት ነው የተሠማኝ ዘፈን ብዙ አላቅም ግን አንተ ውስጥ እውነት አለ እውነት ትለያለሕ ሠላም እና ጤና ለ የምትወዳት እናትህ ከ ሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር ብዝት ይበልልህ😊😊
@kimemtube2810
@kimemtube2810 5 ай бұрын
የ ዓመቱ ምርጥ አልበም ነው , ዘመን ተሻጋሪ ስራ 🙏
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 5 ай бұрын
ጀግና ለአድማጭ የሚመጥን ስራ ነው ሁሉንም ወድጄዋለው ለእናትህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልክ 🙏🙏🙏
@ZehrahussenZehra
@ZehrahussenZehra 5 ай бұрын
የገን ሠብ ምርት ሥራ pr0und of you ❤❤❤❤❤
@user-yp1cc4xr7s
@user-yp1cc4xr7s 5 ай бұрын
ተመንደግ እንዴህ እንደሆንክ ፀባይ ሰናይ ይዝልቅህ አቦ እናቱን ወዳጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@azitabxe3380
@azitabxe3380 5 ай бұрын
እሚገርም ስራ ነው ስንቴ እየደጋገምኩ እንደስማውት ❤ አንደኛ አቤት ግጥም ዜማ ቅንብሩ ኩልል እያለ አቤት ድምፅ በርታልን
@yeabkal.tamrat
@yeabkal.tamrat 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-de9zg1if4y
@user-de9zg1if4y 5 ай бұрын
ሁሉም ኣማልቶ ነዉ የሰጠህ ፈጣሪ ኣሪፍ ስራ ነዉ ምንም እንከን የለለዉ ትንሹ ቴዲ ኣፍሮ ❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 5 ай бұрын
ልኡሌ በጣም አሰተዋይ ልጅ ነህ አተ ለብዙ ልጆች አሰተማሪ ትሆናቸዋለህ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ከከፍታ ማማላይ ያድርሰክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እንወድሀለን
@sitylove-do7yx
@sitylove-do7yx 5 ай бұрын
እውነት ነው ትዳር በእሱ እድሜ ከሆነ የሚስቸኩል አይደለም ቀስ ብሎ ይደርሳል ከትዳር በፊት ቤተሰብ ይቀድማል ምክንያቱም ትዳር ማለት ቤተሰብን የሚያስረሳ ስለሆነ
@cloudyrain19
@cloudyrain19 4 ай бұрын
የጆሮ ካሳ!!!
@salarsky4735
@salarsky4735 5 ай бұрын
ልኡልእየ ጀግእና ነህ ትልቅ ቦታ እደምትደርስ አቅ ነበር በርታ❤
@zelalemasegid2633
@zelalemasegid2633 5 ай бұрын
Teddy afro ,gossaye tesfaye ,dawit tsige, now leul sisay my ❤❤❤❤
@TsiK-mg5pr
@TsiK-mg5pr 5 ай бұрын
❤❤በጣም የተረጋጋና ጨዋ ልጅ የቤተሰቦችህ ታሪክ ያሳዝናል እንኳን ተወለድክላቸው በርታ❤❤❤
@yhenewaddis2396
@yhenewaddis2396 5 ай бұрын
የሚታይ audio ❤❤❤
@user-vh8ec7ro9y
@user-vh8ec7ro9y 5 ай бұрын
በርታ በጣም እርጋታህ ይለያል። በተለይ ለእናትህ ያለህ ፍቅር እና አክብሮት የሚገርም ነው ። ሁሌም አምላክ ካንተ ጋር ይሁን :
@abesha0268
@abesha0268 5 ай бұрын
እጅግ በጣም የተዋጣልህ ድምፅ, ግጥም , ዜሜ, ቅንብር ሌላ ምን ልጨምርለት :: ለዛውም የመጀመሪያህ እንደዚህ የተዋጣለት ድምፃዊ አላቅም ::እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ደርቦ ይስጥህ:: እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!
@meseretgetachew1748
@meseretgetachew1748 5 ай бұрын
ምርጥ አልበም ሲወጣ ወንድ ልጅ ወለድኩ አራስ ቤት ኮመኮኩበት ስሙን በአንተ ልሰይመው❤❤❤❤❤❤❤እደግ
@mercyAzig1621
@mercyAzig1621 3 ай бұрын
ልዑሌ አንደኛ .....
@agddag4626
@agddag4626 5 ай бұрын
Wow. So. Good!!!
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 5 ай бұрын
ጀግናዬ ምርጥ ስጦታ እኮ ነው ያበረከትክልን 🙏ዜማውን ግጥሙን ድምፅህን ሰምቶ መጥገብ አልቻልኩም ቀጣዩ አልብምህ ካሁኑ ናፈቀኝ ❤️❤️❤️
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 5 ай бұрын
የማሽቃቀጥ የመጨረሻዉ border አይ አበሻ
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 5 ай бұрын
ቅናት ብዙ ያናግራል አልፈርድብህም 😄
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 5 ай бұрын
@@netsanetthomas8803 አስመሣይ ነሽ
@betsyhomedecor5716
@betsyhomedecor5716 2 күн бұрын
The next teddy afro, love love the 2nd music👌
@rahaninegussie8669
@rahaninegussie8669 5 ай бұрын
ቆንጆ ሙዚቃ ነው ሉሌ እ/ር እድሜና ጤና ሰጥቶህ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ ምኞቴ ነው!!🙏🙏
@sintayehumamo4996
@sintayehumamo4996 5 ай бұрын
The Next Superstar is born for sure!!
@yalewmamo5282
@yalewmamo5282 5 ай бұрын
I do not have words to express what I feel. Simply, it's the number 1 album in recent years.
@genetfikere1009
@genetfikere1009 5 ай бұрын
ቃላት አጣውለት በህወቴ በጣም የወደድኩት ዘፈን:: ወድጄ መጥላት አንደኛ::
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 22 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
አስቴር ከበደ ምርጥ ዘፈኖች Best of Aster Kebede
37:54
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
BABYMONSTER - 'LIKE THAT' EXCLUSIVE PERFORMANCE VIDEO
2:58
BABYMONSTER
Рет қаралды 49 МЛН
Ademim
3:50
Izbasar Kenesov - Topic
Рет қаралды 73 М.
Лето
2:20
MIROLYBOVA - Topic
Рет қаралды 559 М.
Төреғали Төреәлі & Есен Жүсіпов - Таңғажайып
2:51