EOTC TV | ዕቅበተ እምነት | ሉተር ስለ ድንግል ማርያም ምን አለ?

  Рет қаралды 57,399

EOTC TV

EOTC TV

Жыл бұрын

Пікірлер: 242
@asnakech7666
@asnakech7666 Жыл бұрын
የእመቤታችንን ክብር እናንተ ተናግራችሁ ጽፋችሁ አትጠግቡም እኛም አንብበን ሰምተን አንጠግብም ።አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 Жыл бұрын
ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንጅ መፀሐፍ ቅዱስ አንብበክ ቢሆን ክብር ለማን እንደሚገባህ መልሱን ታገኝ ነበር ይህ ወጣት አሳዛኙ ፈላስፋው እባብ ይባላል እንጂ መምህር አይደለም
@asnakech7666
@asnakech7666 Жыл бұрын
@@adamtadesse9239 መጽሐፍ ቅዱሱን መጀመሪያ እናንተ አንብቡት። ይዞ መዞር እና ጥቅስ መጥቀስ ትርጉም የለውም
@erilove215
@erilove215 Жыл бұрын
@@adamtadesse9239 እናንተ መስማት የተሳናቹ ናቹ
@Itisnot2late
@Itisnot2late Жыл бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@benawagash244
@benawagash244 Жыл бұрын
እኔ የካሃዲዎች ነቀፋዊ ጥያቄ የሚያስጠላኝንና የሚያናድደኝን ያክል በአንድ በኩል ያስደስተኛል። ምክኒያቱም👉🏾እነርሱ አፋቸውን ባያበላሹ ኖሮ ስንቱን የማናስበውንና የማናውቀውን ነገር ሳንማር እንቀር ነበርና ነው። ✝️መጋቤ ሀዲሳት!!!!መምኅር!!!ዶ/ር ሮዳስ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው የሰጡን!!! ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!!
@weldegebreal621
@weldegebreal621 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን ..ማርያም ዛሬም ;ዘወትርም ታማልደን አሜንን 🙏🙏🥰
@Wwefightinh
@Wwefightinh Жыл бұрын
በመሠረታዊ ነገር ምን አገባቸው በእኛ እምነት ለእምነትህ ተጋደል ተብሏልና ይህ ሰው የእግዚአብሔርን እናት ሰድቧልና በፍፁም ምድር ላይ እንዲኖር መፈቀድ የለበትም ።
@misganawayal7140
@misganawayal7140 Жыл бұрын
kale hiywot yasemaln mengste semayatn yawrsln!!! amen
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ስምሽን ሲጠራ ድንግል ለአንዳባቴ ማር ነሽ የልቤ ሰላም የህይወታችን ብርሃን የዲነታችን ምኪኒያት ሥላሴ በሰጡሽ ፀጋ እና ክብር እናከብሪሻለን እናመሰግንሻለን አባቶቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን የእመ አምላክ ረዴት ከሁላችን ጋር ይሁን ✝️
@Wwefightinh
@Wwefightinh Жыл бұрын
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው አምላኳም ልጇም ነው ። የማዳንንም ልብስ አልብሶኛል እመቤታችን አዳኝ ነች ።
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኗታችን ምልጃዋ አይለየን 🙏
@nononononono3721
@nononononono3721 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፅጋውን ያብዛልህ
@__-sm5tf
@__-sm5tf Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቅድስት ንፁህቲ ልዬ ናቱ ድንግል ማርያም የሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት ለመምህራኖቻችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫
@seedmantwo4123
@seedmantwo4123 Жыл бұрын
ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር ይህን ትምህርት ግንዛቤ ትንታኔ ስለሰጡን። የመረዳት እና የመገንዘብ ክፍተት ምን እንደፈጠረ አጥርቼ እንዳይበት ረድቶኛል።
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 Жыл бұрын
ግሩም ግሩም ግሩም !! ህዝቡን ወደ ሞት ከምታግዝ ከስህተት ትምህርት ትጠብቁ ዘንድ እናንተን መምህራን አድርጎ የሾመልን ራሱን ያለምስክር ያልተወ አምላካችን በእውነት ቡሩክ አምላክ ነው። እነርሱ ለጉዳት ያነሱት ሀሳብ ለብዙዎች የእውነት እውቀት መፍሰሻ ምንጭ አደረጋችሁት መምህራኖቻችን ረዥም እድም ከብዙ መንፈሳዊ መገለጥ ጋር ይጨምርላችሁ።
@m.t2022
@m.t2022 Жыл бұрын
Proudly Orthodox.
@abeninat
@abeninat Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@gashawmenberu2180
@gashawmenberu2180 Жыл бұрын
በእውነት ስንዱ እመቤት ቤተክርስቲያንን ሰይጣን ነካ፤ ቤተክርስቲያንም በልጆቿ ክብሯን ገለጠች፡፡ ከሁሉ ቀን ዛሬ ደስ አለኝ ተመስገን፡፡
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 Жыл бұрын
እመቤቴ ሆይ ንፅህናሽ ቤዛ ትሁነኝ🙏 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን: እግዜር ይሥጥልን እናንተን አያሳጣን አምላክ
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፫ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን 💜✝️💙
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 Жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ ትምህርት እውነት እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስቦት መምህር ሮዳስ ቃል የለኝም ለኛ ለምናምነውም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን የናቱን ፍቅር ይጨምርልን ተዋህዶ አርገህ የፈጠርከኝ አምላክ እባክህ ለንስሐ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ተባረኩ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍቅሯን በረከቷን ያብዛልን አሜን
@Wwefightinh
@Wwefightinh Жыл бұрын
ሰው ምን ያህል ሀጢያቱ ቢበዛ ነው የፈጣሪን እናት የሚሳደበው ።
@erilove215
@erilove215 Жыл бұрын
ኣሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማል መምህራችን እግዝኣብሄር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@rahelketema6735
@rahelketema6735 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራኖቻችን
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet Жыл бұрын
“ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥” - ሮሜ 3፥11
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 Жыл бұрын
ምን ጥልቅ አደረክ ደንቆሮ
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Жыл бұрын
ተማር ፡ እንድትማር።
@tr7094
@tr7094 Жыл бұрын
ምን አይነት የድንቁርና አጋንንት ነው የተጠናወትህ??? አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይስማም.....ካልተማርክ ግዜህን ለምን ታባክናለህ???
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
ሃሃሃሃ ዘርፌ ከበደን ንገራት በናትህ፤ የቡና ቤት ሰራተኛ መስላ ጻድቅ ነኝ እኔ እያለች የምታስጨፍራችሁን
@hailemichaelbogale6258
@hailemichaelbogale6258 Жыл бұрын
አንተ እና መሰሎችህ ራሳችሁን ጻድቅ ለማረግ ትደፍሩና ማርያም ጻድቅ ነች ሲባል ይከፋኻል አለመታደልክ።
@astermuche6457
@astermuche6457 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎ ዘን ያርዝምልን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።ጸጋውንም አብዝቶ ይስጥልን ቸሩመድአኒአለም የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ
@abibekele4680
@abibekele4680 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@genetwork8035
@genetwork8035 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ! 2ኛ ቆሮንቶስ 10 5፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
@nardostsigenani3787
@nardostsigenani3787 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን አሜን
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችን 💚💛❤🙏💒
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
በእዉነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@howmuchtube2868
@howmuchtube2868 Жыл бұрын
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን
@reggaeroot4332
@reggaeroot4332 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክቶር❤🙏💒
@teferahana2578
@teferahana2578 Жыл бұрын
I am always happy to hearing u'r program
@ayalewtadegeabera1403
@ayalewtadegeabera1403 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ድንግል ማርያም ውለታው ትክፈልልን ዕንቁ መምህራችን
@cndalemworede6040
@cndalemworede6040 Жыл бұрын
ሊቃውንቶቻችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 Жыл бұрын
Dengel mariam kelegewa tetebkachehu Amen Amen Amen
@atikiltbiset8584
@atikiltbiset8584 Жыл бұрын
kalehiwetn yasemalin memihirachin
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@mekdesbiruk372
@mekdesbiruk372 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
መምህሮቻችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@wegf6808
@wegf6808 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@yisihakabera1105
@yisihakabera1105 Жыл бұрын
ስለ ድንግል ክብርና አንዲት ሀይማኖት እንሰዋለን
@yetiwube2558
@yetiwube2558 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 Жыл бұрын
Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan mamerachen yagelgelot zamanuten yarzamelen amen amen amen
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@kebedekoshe7580
@kebedekoshe7580 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያውርስልን
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን አሜን
@birhanu7953
@birhanu7953 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አጥጋቢ ትምህርት ነው።
@zufangebreselase2451
@zufangebreselase2451 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@danielnema7154
@danielnema7154 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin Egziabher Amlak tsegawin yabizalih
@befkadufantu4882
@befkadufantu4882 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekidesgetahun7779
@mekidesgetahun7779 Жыл бұрын
kalehiowet yasemaln
@fasildawit4708
@fasildawit4708 Жыл бұрын
እውነትን ትመስክር ኦርቶዶክስ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@yosefe5083
@yosefe5083 Жыл бұрын
ዶ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@rarecell7098
@rarecell7098 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትንያሰማልን
@tesfitmihreteab3550
@tesfitmihreteab3550 Жыл бұрын
ቃል፡ሂወት የስማለን መምህር ሮዳስ
@zse-z-ab6739
@zse-z-ab6739 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ቤትክርስትያን እድህ ያሉ አባቶችን ቀድማ ባታፈራ እንዴት እንሆን ነበር
@Selambird
@Selambird Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@solami4708
@solami4708 Жыл бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@meseretteka4524
@meseretteka4524 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen!!!!!
@genet4431
@genet4431 Жыл бұрын
Dr Kalehiowet yasemalen
@tesfayeadugna-topic5183
@tesfayeadugna-topic5183 Жыл бұрын
የኛ ድንቆች
@user-pm7gj5sb6j
@user-pm7gj5sb6j Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
እማምላክን ለመውደድም ለማወቅም መመረጥ ያስፈልጋል።
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Жыл бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኗታችን ምልጃዋ አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን 💚💛❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK የእኛ ሀገር ሰው ከራሱ ከፈጣሪው በላይ ለመሆን ጥረት ያረጋል ግን ለምን እመን ብቻ ነው የተባለው እሱ እራሱ የመረጠውን ያደርጋል ምንም ማድረግ አይቻልም። ሀጢያት እያየች እንዳታድግበት ቤተ መቅደስ ነው ያሳደጋት ምርጥ እናቱን ።በቃ መቀባጠር አያስፈልግም ማመን ብቻ ነው።
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 Жыл бұрын
Qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen.
@alambekallah7541
@alambekallah7541 Жыл бұрын
አሜን
@yonasfshaye1822
@yonasfshaye1822 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጸጋ ያንሩልኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርን ኣማላጅ ናት በረከቷን ረዲአቷን ለዘለኣለም ይደርብን 💗💗💗🙏🙏🙏💖💖💖
@tesfayeadugna-topic5183
@tesfayeadugna-topic5183 Жыл бұрын
እመ አምላክ እናቴ❤❤❤❤
@adeengineering1669
@adeengineering1669 Жыл бұрын
Amen
@GOD_is_good10
@GOD_is_good10 Жыл бұрын
egziabher keteret yitebken
@user-bi8hw4sm3z
@user-bi8hw4sm3z Жыл бұрын
ጎበዝ እኮ ኖት መምህር ሮዳስ። ኮከብ ቆጠራዋን ቢተዋት ደግሞ አንደኛ ኖት፠
@zergitaye9548
@zergitaye9548 Жыл бұрын
Kale'Hieot yassemalin. Yih timihirt lenem betsm tekmognal.
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💛🙏
@nattytakele4102
@nattytakele4102 Жыл бұрын
46 ማርያምም እንዲህ አለች። 47 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ 48 የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና፡- እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w Жыл бұрын
EOTC😍🙏
@legessehalachahalala9912
@legessehalachahalala9912 Жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ብቻ ይዘዉ ከላይ ለሚቃርሙ ሁሉ ትምህርት ነዉ።
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 Жыл бұрын
Abatochachen hoy Edmena tena yestachehu nurulen Ezgabihair yekber yemsgen enanten abat yeseten xegachehun bezt ydrglachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey
@mailangels
@mailangels Жыл бұрын
እኔም ባንድ ወቅት እንደናተ እውር ነበርኩ ጌታ እየሱስ አይናችሁን ያብራላችሁ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Yihe metawer kehone be desta ewur enhonalen beralgn yalkew yetgnaw mebrat endehobe gn leyiteh ewek diablos le hewan negruat yeberalat new weys egziyabher yemiyaberaw new? Yihenn leyito mawek yasfelgal egnam wede enante metew ketefut eyafelesn new ewunet yashenfal bemecheresham
@mailangels
@mailangels Жыл бұрын
@@thinkitsnotillegalyet እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው። የዮሐንስ ወንጌል 8:32 ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። የዮሐንስ ወንጌል 14:6 እውነት እየሱስ ነው ከተረት ተረት ያሮጊቶች ወሬ ውጣና መጽሃፍ ቅዱስህን አንብብ ኣምላክህን በጅምላ ሳይሆን በግል እወቀው። እሱ ለፈለገው ለማንም ይገኛል ።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
@@mailangels tkkl new eyesus krstos menged hiwot ewunetm new ke esu wuchi lela ye hayil ena yemedan mnch yelem neger gn hayiln bemisetegn be krstos hulun echilalehu endale hawaryaw enem hulun be esu hayil chye yakeberachewn akbre be selam enoralehu ye enante chigr ye eyesus krstosn madan ke kdusan lja gar kelaklachihu masebachihu new ena egnam endeza endemnamn adrgachihu masebachihu ena le lelawm mastemarachihu new tlku chigr lemangnawm ewunetegnaw geta eyesus krstos ewunetegnawn wengel yigletsln ye kalun deji yikfetln
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
እነዚ ሰኦች እኮ ሰለየትኛው እየሱስ እንደሚሰብኩ ከአፍአቸው ፍሬ እያየነው ሎቱ ሰበአት ከዚ ያድነን
@lizatube14
@lizatube14 Жыл бұрын
እነሱ በጮሁ ቁጥር ስንመልስ አንኖርም ማወቅ ከፈለጉ ቀርበው መጠየቅ ነው መተቸት ያለማወቅ ማሳያ ነው ተዎቸው ያውሩ ማወቅ እና መረደት ቢፈልጉ መጀመሪያም እንደ እንስሳ ጠፍተው ባልቀሩ ነበር
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 Жыл бұрын
In 1532, Luther said, ' God has formed the soul and body of the Virgin Mary full of the Holy Spirit, so that she is without all sins, for she has conceived and borne the Lord Jesus'... This is something Protestants really cannot stomach and dovtheir level best to bury it deep down so no one becomes aware of! If they try to remain true to the Bible...the fact that she is the only person angel of God(Gabriel) ever addressed a human being as full of grace...and to have conceived by the Holy Spirit...and the early Fathers described her as the realization of the ...Tabernacle of Old Testament...
@MrFaith1377
@MrFaith1377 Жыл бұрын
Thank you both for your diligence and teachings. I have two questions for you! 1- Where in the scripture can I find a verse that shows explicitly about immaculate conception? 2- Does immaculate conception the same as the idea in Luke 1:35? Thank you again, GOD BLESS
@lintohalabo1626
@lintohalabo1626 Жыл бұрын
እስቲ እባካችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ተናገሩ ሳትጨምሩ ሳትቀንሱ ብትናገሩ የተሻለ ነው
@hallegmail
@hallegmail Жыл бұрын
Yeteret Abat wengelsbeju
@ababumegersa8929
@ababumegersa8929 Жыл бұрын
“ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት)
@misganawasres1443
@misganawasres1443 Жыл бұрын
ጨረቃዋ ታምራለች ሲባል ከፀሀይ ግን አትበልጥም አይባልም ወንድሜ፡፡ እየተነገረ ያለው ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንጂ ስለ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አይደለም፡፡ ሊነፃፀር የማይችል ነገር አታነፃጽር፡፡ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብበው፡፡
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
Eski Eysus Amalk belek kamenk zare segedelet ena comment tsafelegn? Wore
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
ሉተር።እናመሰግናለን
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet Жыл бұрын
ሮሜ 3 ²² ...ልዩነት የለምና፤ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 Жыл бұрын
እነደ አንተ አይነቱ አዋ ለ ትዝታው ንገረው ሸርሙጣ
@hailemichaelbogale6258
@hailemichaelbogale6258 Жыл бұрын
ይህ በትክክል ለአንተና ለመሰሎችህ ነው። ለማርያም እን ለቅዱሳን አይደለም።
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
Ante Zendo Ewunet elehalwu Ye Geta enat Hatiyategna nate yalkebaten ken yemteregemebet Gize yemetal. Yawum Bekrebu. Yane Astewusegn.
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
‼️‼️‼️👉🏾ወደ ሮሜ 8 34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@yigermalydenkal7493
@yigermalydenkal7493 Жыл бұрын
በተአምረ ማርያም ላይየተጻፈው ከሀዲው ዮናታን ቃል በቃል ያነበበውን እንደ እሁድ ሰንበት አድርገው 33 በዓላትን ያክብሩ የማያከብረውን አውግዘናል ለሚለውና እሷ መድሐኒታችሁ ነች በፍፁም ልቡና እመኑባት ለሚሉት ቃላት በጥቅሉ መቅድሙ ላይ ትንታኔ ቢሰጥበት ደስ ይለኛል ሌላው የብፁዕ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖትን ሞታቸው በተቅማጥ ስለሆነበትና ያንንም እንደሰማዕትነት እንደሚቆጥርላቸው ስለተጻፈው ትንታኔ እንፈልጋለን እኛ ኦርቶዶክሳውያኑ እርስ በእርስ ተወያይተን በቂ መልስ አላገኘንም ካለማወቃችን ስለዚ በእነዚ ጉዳዮች ማብራሪያያስፈልጋል
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
Ante Zendo Ewunet elehalwu Ye Geta enat Hatiyategna nate yalkebaten ken yemteregemebet Gize yemetal. Yawum Bekrebu. Yane Astewusegn.
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 Жыл бұрын
“በምድር ላይ መልካምን የሚሠራ #ኃጢአትንም #የማያደርግ ጻድቅ አይገኝምና።” - መክብብ 7፥20 ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ጻድቅ የለም #አንድ #ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ #ሁሉ #ተሳስተዋል፥ … ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ በዝህ አውድ ሁሉም የምለው #አንድም #እንኳን ሳጽቀር የምለውን ነው የምወክለው። እንደተፃፈው አንብ። ማርያም ኃጢአት አላረገችም ነው የምትሉት?
@me-fs4yy
@me-fs4yy Жыл бұрын
If you think holy Mary the mother of God’s she make a mistake telling us based on bible ! What I know “ Gebrieal himself grating to Mary , God he chose you ! You are clean of sin congratulations “ that means holy Mary she never ever a mistake and that’s exactly why she have been chosen by god to be his mother.
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Жыл бұрын
ሉቃስ ፩ ፡ ፳፰ (1፡28)
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet Жыл бұрын
ሮሜ 3 ²² ...ልዩነት የለምና፤ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 Жыл бұрын
@@me-fs4yy can u tell me when Gabriel says to Merry " u are clear of sin"? Where did u get that versus? ክፋትና ስህተት ያልተገኘበት ብቸኛው ሰው ኢየሱስ ነው። ማርያም ኃጢአት አድርጋ ካልሆነ የኢየሱስ ሞት ለእርሷ አይጠቅማትም ማለት ነው። ምክንያቱም ኢየሱስ የሞተው የሰውን የኃጢአት ዋጋ ለመክፈል ነው። ይክን ምትል ከሆነ ማርያም ለመዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን አያስፈልጋትም፣ ምክንያቱም እርሷ ከመጀመርያ ኃጢአት ስለሌላት። ይህን ሃሳብ ግን የቃሉ ማስረጃ የለውም። ማርያምም የዳነችው በመድሃንቷ አምና ነው። የኢየሱስ ሞት ለማርያምም ጭምር ነው።
@godismyway7305
@godismyway7305 Жыл бұрын
Ante Zendo Ewunet elehalwu Ye Geta enat Hatiyategna nate yalkebaten ken yemteregemebet Gize yemetal. Yawum Bekrebu. Yane Astewusegn.
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
" ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። " ስብከተ ወንጌል በመጋቤ ሐዲስ ስቡህ አዳምጤ #share share ኦሪት ዘጸአት 20 1 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ 2 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። 3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። 5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ 6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። 7 የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና። 8 የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። 9 ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ 10 ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው፤ አንተ፥ ወንድ ልጅህም፥ ሴት ልጅህም፥ ሎሌህም፥ ገረድህም፥ ከብትህም፥ በደጆችህም ውስጥ ያለ እንግዳ በእርሱ ምንም ሥራ አትሥሩ፤ 11 እግዚአብሔር በስድስት ቀን ሰማይንና ምድርን፥ ባሕርንም፥ ያለባቸውንም ሁሉ ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን ዐርፎአልና፤ ስለዚህ እግዚአብሔር የሰንበትን ቀን ባርኮታል ቀድሶታልም።‼️‼️‼️
@selenatkedir4208
@selenatkedir4208 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👏🥰🥰☦️☦️☦️☦️
@YibeltalMekete
@YibeltalMekete Жыл бұрын
መምህር ትምህርትዎት መሳጭ እና አውነት ነው ነገር ግን የሚያስምሩት ትምህርት ምእራፍና ቁጥር ቢጠቅሱ ጥሩ ነው እኛም ጥቅሶችን ይዘን በሌላ ጊዜ ለማንበብ ይጠቅመናል ፡፡
@fromgelemso9028
@fromgelemso9028 Жыл бұрын
😁
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 119 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
አንድ ጉዳይ  - የኢትዮጵያ ዕዳ (ክፍል 2)
45:23
Fana Television
Рет қаралды 4,7 М.
ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
49:52
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 17 МЛН