MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ሐሰተኞችን ለመቃወም ጻድቅ መሆን አይጠበቅብንም !

  Рет қаралды 116,104

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 594
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 Жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት ተደብቀው የነበረቱን ሊቃውንት በየ ጉባኤ ቤቱ አስሶ እንድንማር አደረገን እግዚአብሔር ይስጥልን። ከአፋቸው ማር የሚፈስ አንደበታቸው ወርቅ የሆኑ አባቶቻችን ሚዲያውን ሲቆጣጠሩት እንዴት ደስ ይላል።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!!
@getanehdirshaye7078
@getanehdirshaye7078 Жыл бұрын
እውነት ነው
@tesfahiwetgere301
@tesfahiwetgere301 Жыл бұрын
Itkj😮 1:58 😮
@user-bi2ku2or2r
@user-bi2ku2or2r 7 ай бұрын
​@@getanehdirshaye7078፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤😮 ።&
@Habtam-lh4zw
@Habtam-lh4zw Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ አባት መካሪ ቃሉን የሚኖሩ ሁሉን ከመግሰፅ ወደ ኅላ የማይሉ ነቸው። ሕይውት የሆነውን ቃል ያሰማልን አባታችን
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Жыл бұрын
ለሊ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ የእርሶ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም እንኳን አየኖት መስከረም ተባረኪ እንኳን አቀረብሽልን
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያናችን እና ሀገራችን የሚኮሩባቸው ታላቅ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 19 күн бұрын
ዋዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አባ የኔ እቁ አባት እድሜና ጥና ይስጥልን🎉❤
@dr.mastewal3858
@dr.mastewal3858 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት አባት ስላለን የቅዱሳን አምላክ ሃያሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን። አሜን 🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 10 күн бұрын
የኔታ ቃለ ሂይወት ያሰማልን ቸርነቱ በኛ ላይ ሰለበዛ ይክበር ይመስገን መዳኒዓለም የአለም በዛ ተመስገን አሜን አሜን አሜን እህታችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@milonbd764
@milonbd764 14 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መታደል ነው በዚህን ስአት እደናተ አይነት አባት ስላለን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 Жыл бұрын
ሁሉም መምህራን እንደዚ አባት ቢሆኑ ስንት ትውልድ ይባረክ ነበር ከቃለ እግዚአብሔር ፖለቲካም የሚሰብኩት ብዙ ነው እና። በረከታቸው ይደርብን አባታችን አፈወርቅ🙏🌺
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 Жыл бұрын
@@Hiyawsim ይህን አባት አንድ ቃል አላቸው የምትምጥናቸው የዘመናችን#አፈወርቅ።
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@mohammedkaum9563
@mohammedkaum9563 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋል ያድለን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@Lemiyat-vs2wb
@Lemiyat-vs2wb 2 ай бұрын
አባታቺን በረከታቹህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ፀጋዉን ይብዛላቹህ በዲሜበጤናያኑርልን
@fgggggyy8299
@fgggggyy8299 11 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብረሀን በእድሜና በጤና ትስጥልኝ ትጠብቅልን❤
@hirutbitewlign45
@hirutbitewlign45 Жыл бұрын
አባ አግዚአብሔር የመረጠወት ስለ ሀይማኖታችን እንድናውቅ የሚያስተምሩን አባት ነዎት
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube Жыл бұрын
💒 👳🏽 ✝ እናቱ ገበያ የሔደችበት ልጅ እናቱ እስክትመጣ በእጅጉ እንደሚናፍቅ ሁሉ ይህ ቀን ይመጣ ዘንድ በእጅጉ እናፍቅ ነበር ትክክለኞቹ አበው፣መምህራን(አገልጋዮች) እንዲህ ስፍራውን ይሞሉት ዘንድ አውደምህረቱ ላይ ይታዩ ዘንድ በእጅጉ እናፍቅ ነበር አምላከ ቅዱሳን መቼም ስራው እጹብ ድንቅ ነው በክፉው ዘመን እንኳን ደጋግ አገልጋዮች መስጠቱን አያቋርጥም የቸርነቱ ሥራ....ለዚህም ክብር ምስጋና ይድረሰው። አንድ ነገር ልል እወዳለሁ እንደዘመኑ "አነቃቂ" ነን ባዮች ሳይሆን የእውነት ውስጤን የሚሰማኝ መጭው ዘመን በመከራ ውስጥም ቢሆን ለኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነታችን ብሩህ የትንሣኤ ዘመን ነው ምልክቱ ደግሞ እኒህ ጎምቱ ሊቃውንት መምህራነ አበው ናቸው የቀረው የእኛ የምዕመኑ ድርሻ ነው እንበርታ ማኅበረ ቅዱሳን ሆይ ዘወትር በአገልግሎታችሁ እንደረካሁ ነውና እግዚአብሔር ማኅበሩን ይባርክልን ያስፋልን 🕊 💒 🇨🇬
@shegermobile5625
@shegermobile5625 Жыл бұрын
አሜን እኛም በጉጉት ስንጠብቃቸው የነበሩ አባት ናቸው የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube Жыл бұрын
@@shegermobile5625 አሜን ወንድሜ/እህቴ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@sarazenebe3326
@sarazenebe3326 Жыл бұрын
አሜን ያድርግልን።
@betretsionweldesilasse9537
@betretsionweldesilasse9537 Жыл бұрын
በዕድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ። ቡራኬዎ ይድረሰን።
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@21Maryam2
@21Maryam2 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሊቃውንት አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን
@SosenaAmesalu-wv8sb
@SosenaAmesalu-wv8sb 7 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@user-rp2fs7fn9q
@user-rp2fs7fn9q 8 ай бұрын
,አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 4 ай бұрын
አሜን፫ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤
@gyyuu1930
@gyyuu1930 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤
@mekonnenbirhanu4186
@mekonnenbirhanu4186 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን ያለ እውነተኛ መምህራን ያልተወልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሮ መድኃኔ ዓለም !!! ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@takelealemu1484
@takelealemu1484 Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ዛሬ የተለየ እንግዳ አባታችን እድሜና ጤናን ያድልልን
@dmulugeta
@dmulugeta Жыл бұрын
ጥርት ፣ ግልፅ ያለ ትምህርት! እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን። የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ!
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@fggh6526
@fggh6526 25 күн бұрын
Kale hiyewt yasemalin abatachin bereketachew yideribnnn😢❤❤❤❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 6 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tiruworkbeshe56
@tiruworkbeshe56 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ለኛ ሲል ያቆይልን ::ውዥንብሩ በዝቶ እየሰማን ያደግንው ስህተት እስከሚመስለን ድረስ የተጨነቅንበትን ጉዳይ በመማራችን ብዙ ዎችችንን ከመጥፋት የሚመልሰን በመሆኑ በርቱልን እንላለን ::
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p Жыл бұрын
በእዉነቱ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን
@saudalajmi9541
@saudalajmi9541 Жыл бұрын
እናተን አባት አድርጎ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@user-dj6xe1yh1k
@user-dj6xe1yh1k 10 ай бұрын
ቃለሕይዎትን ያሰማልን ክቡር አባታችን❤❤❤❤❤
@user-sz9cw2pb2z
@user-sz9cw2pb2z Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@hailegirma4522
@hailegirma4522 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሰጠን መምህራን አንዱ ናቸው። እርሱ ይጠብቅልን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ሐሳውያን ከራሳቾው ኖው የሚናገሩት በትክክል ሕዝቡን ምን ያደርግ ታሰረ እኮ እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችን ይክፈትልን
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Жыл бұрын
እንቁ የሆኑ አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይል
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ላይክክክክ ያስባቸዋሉ አትሰስቱ ለይኩ
@user-tb3wu4ig6j
@user-tb3wu4ig6j Жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mikeunited
@mikeunited Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ለኛ ሲል ያቆይልን:: ይኸው እርስዎ ያሏቸው ሰዎች ከተደበቁበት ወጥተው ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ሊያፈርሱ ቆርጠው ተነስተዋል::
@teme2023
@teme2023 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን።የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@TemesgenGenie
@TemesgenGenie Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ic1bz2kt3r
@user-ic1bz2kt3r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏👏
@solishami1188
@solishami1188 Жыл бұрын
#እውነት ለመናገር እንደ ቀደሙት አባቶቻችን በዚህም ዘመን እግዚአብሔር ለእኛ ዛሬ ላለን ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች የተሰጠን አባታችን ናቸው። ለእውነት የቆሙ፣ እንደቃሉ በሕይወት የሚኖሩት፣አርያአችን ናቸው። አባታችንን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@Emandatube
@Emandatube Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@ruthDesta
@ruthDesta 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@malthmealath548
@malthmealath548 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቶት ይደርብን አሜን፫ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባታችን እደናተ ያሉትን ያብዛልን አሜን፫ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን 🇪🇹🇪🇹ሰላም ያርግልን አሜን፫🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ ፍትህ በየቦታው ምንም በማያቁት ነገር ለሚገደሉት ንጹሀን ፍትህ ፍትህ💔💔🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 Жыл бұрын
ለአባታችን ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማለን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Жыл бұрын
መምሀር ቃለህይወት ያሰማልን እናመስግናለን ማህበረቅዱሳን ጥሩትምርት ነበር
@hayilesilase4196
@hayilesilase4196 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@aemero7477
@aemero7477 Жыл бұрын
ከሐሰተኞች ነቢያት እግዚአብሔር ይጠብቀን። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@weldeabbeyene3742
@weldeabbeyene3742 Жыл бұрын
ክብር ይስጠልን ኣባታችን!!! "ከማን እንደተማሩ ኣይታወቁም " ድንቅ መልእክት ነው፡ ግን በዚ ሰዓት እነዚ ሰዎች በየ ግባኤው እና ኮሌጁ ገብተዋልና ! እንዴት ንፍታው!!!
@edengenet1
@edengenet1 Жыл бұрын
What a BIG Message !
@netsanetbirhanu5648
@netsanetbirhanu5648 Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
አባታች ዕርሰ ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳንን እግዚአብሔር በዘመናች ስላስነስልን እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታች ረጀም እድሜ ና ጤና ይስጥልን በእዉነቱ አባታች እዉነት ብቻ ነዉ ሚስተምሩን ደስ የሚል የህይወት ትምህርት ሰለሚስተምሩን እናመሰግናለን እጅ እንወዳችዋለን በእንከብራችሁለን በተማረነዉ ፍሬ እንድናፈራ ይፍቀድልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!!
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Жыл бұрын
መስኪ ባንች ሁሌም መንፈሳዊ ቅናት ይሰማኛል። አለምን ንቀሽ እግዚአብሔርን ለማገልገል በድንቅ የጋዜጠኝነት ችሎታሽ ስለምታገለግይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏 አባታችንም ቃለህይወት ያሰማልን፤ በረከትዎ ይደርብን አባታችን🙏
@tube6079
@tube6079 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ገና አሁን አባቶችንን ማቅረብ ጀመራችሁ .....ከሁሉም ሚድያ መጋበዝ ያለባቸው ናቸው።.. እንደው ሁሉም እንደ እርሱ ቢሆኑ....❤❤❤❤❤
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
ተሳስተሀል፤ካላወቅህ ወደኋላ ተመልሰህ ተመልከት።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@mulukenalem5060
@mulukenalem5060 10 ай бұрын
ማሕበረ ቅዱሳን በርቱልን
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ማኅበረ ቅዱሳኖች ዲያቆን ዮርዳኖሰን አቅርቡልን
@user-gy8rx6yz3m
@user-gy8rx6yz3m Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ቃለሂወት ያሰማልን
@massialem6676
@massialem6676 Жыл бұрын
የኔ አባት አቤት ትህትና ብራኬዎ ይድርስኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 Жыл бұрын
" ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15)
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@user-vw9rl5lt2x
@user-vw9rl5lt2x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን እኒህን ድንቅ አባት ስለሰጠን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e Жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን የጠፉ ወገኖቻችን በቸርነቱ ይመልሰልን የሚያሰቱትንም ልቦና ይሰጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@meronsisay4058
@meronsisay4058 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@user-qp7yo2ze8u
@user-qp7yo2ze8u Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
@hitechinstituteoftechnology
@hitechinstituteoftechnology Жыл бұрын
ለአባታችንም ለማህበሩም ቃለህይወት ያሰማል
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@fhydjdg6692
@fhydjdg6692 Жыл бұрын
ቃለ ሆይወት የስመዐልና አባታችን
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 25 күн бұрын
አሜንቃለህወትያሰማልን
@wubetube9848
@wubetube9848 Жыл бұрын
አባታችን በእውነት በአሁኑ በዚህ የከፋ ዘመን ልዑል እግዚአብሔር እደናተ ያሉትን አባት የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜና ጤናውን ጨሞሮ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ከሀሰተኞች ይሰውረን በስነዱዋ በቅድስት ቤተክርስቲያንን ያፅናን❤🙏💒🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n Жыл бұрын
ቃለ ህይወቱን ያሰማልን አባታችን ግልፅ ያለ ድንቅ ትምህርት❤
@tesgaengeda957
@tesgaengeda957 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@ghggghgg7068
@ghggghgg7068 Жыл бұрын
እዲሜ ከጤናጋይስጥልን። መምህራችን
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ትድረሰን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@shegermobile5625
@shegermobile5625 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወድወት እና የምናከብርወት ጥልቅ የሆነ እና የረቀቀ እውቀት ያለወት ስለ እውነት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ እና ለመገሰፅ የእግዚአብሔርን ትክክለኛውን ሀሳብ የሚገልፁ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@djdjjrjff7936
@djdjjrjff7936 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ሊቁ አባታችን
@user-nl3hx7zv7u
@user-nl3hx7zv7u Жыл бұрын
የአባታችን አጋቶን በረከቱ ይደርብን በፆለቱ ይማረን አሜን፫
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@user-yd1ix4zd6x
@user-yd1ix4zd6x Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን
@simachewaddisu2877
@simachewaddisu2877 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በረከትዎ ትድረሰን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!!
@gultlemamm6303
@gultlemamm6303 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥወት አባታቺን
@user-re2kq6pr4r
@user-re2kq6pr4r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን የሰመልን ለአባታችን
@enatmaed9408
@enatmaed9408 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት እንደነአባገብረኪዳን አይነት አባቶችን ያብዛልን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@hfdjhgd3624
@hfdjhgd3624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ርሰዎን የሠጠን አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
@dawitfekadu3131
@dawitfekadu3131 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
How beautiful to see such kind of fathers!! So satisfying! Aba: The studio became bigger Journalist: “it is because of your prayers” Aba: “it is because of all Saints prayers” Thank you 🙏 Kale Hiwot Yasemalin!
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን።ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤አሜን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::
@birktawitmengistudemeke4955
@birktawitmengistudemeke4955 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንድሜ ይስጥልኝ አባታችን ደስስስስስ የሚል መንፈስ የተረጋጋ አንደበት በእውቀት የተሞላ አረዳድ ተመስገንንንን
@sisaytadele7194
@sisaytadele7194 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤናውን ያድልልን :: Thank You Mahibere Kidusan
@alexender5983
@alexender5983 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@menaze4203
@menaze4203 Жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን አባታችንን ትምህርት ስላሰማሽን ቃለህይወትን ያሰማልን
@balemlayyetayew663
@balemlayyetayew663 Жыл бұрын
አባታችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልዎት በእርሶ ትምሀርት ብዙ ነፍሳት እንደሚድኑ አምናለሁ በየጊዜው የሚሰጡን ትምህርት ህይወት ነው 🙏✝🙏
@nebiyeleultesfaye3304
@nebiyeleultesfaye3304 Жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@user-vr1rq5xz5i
@user-vr1rq5xz5i 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ላባታችን
@zola92
@zola92 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እምላክ ፀጋውንና እድሜውን ይስጥልን🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!
@dejenieshiferawteklu3477
@dejenieshiferawteklu3477 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@sofoniyas2121
@sofoniyas2121 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ht1bm9fo7b
@user-ht1bm9fo7b Жыл бұрын
አባ እግዚያብሔር እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን እንደዚህ አመሳጥሮ የሚነግረን የአባቶቻችን ልጆች እነሱን የሰጠን አምላክ ይመስገን…ደጋግመዉ ቢያዳምጡት የማይሰለች ሚስጢር ነው…እባክዎ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን::!!
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 193 МЛН
ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
49:52
MK TV || ምክረ አበው || የጥያቄዎ መልስ ?
2:17:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 116 М.
አባ ገብረኪዳን ስብከቶች👏
10:28
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 202
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47