EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | የከፋ ሀ/ስብከት አሁናዊ ሁኔታ

  Рет қаралды 52,032

EOTC TV

EOTC TV

Жыл бұрын

Пікірлер: 129
@teddy__23
@teddy__23 Жыл бұрын
አባት ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ🙏🙏🙏😭😭😭!!!
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 Жыл бұрын
በዚህ ልክ አባቶችን ምዕመንን ማሰቃየት እግዚያብሔር ይፈርዳል😥😥
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Please gazategawa tihitina temari
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Egiziabihar Ethiopian yitebikilini
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 Жыл бұрын
@@selammamo4166 Amen Amen Amen
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ንቁ ምእመናን ህይወት ለእኛ ክርስቶስ ነው ሞትም ደግሞ ጥቅም ነውና ይሄ የዳቢሎስ እና የልጆቹ ዘመን ነው ዕድሜያቸውም ደግሞ አጭር ነው እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኘን ✝️
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤት ግፍ አቤት ግፍ አቤት ግፍ
@zizibekel9249
@zizibekel9249 Жыл бұрын
የቦንጋው ቅዱስ ሚካኤል ሺበክንፉ ፈጥነህ ና ወደኛ😭😭😭🙏
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭
@tngimma7577
@tngimma7577 Жыл бұрын
የአባቶቻችንን እንባ እግዚአብሔር ያብስልን። አሜን!
@destagetahun8264
@destagetahun8264 Жыл бұрын
ይህን ጥጋባቸውን እግዚአብሄር ያብርድ የታዎረው ልቦናቸውን ክርስቶስ ይመልሥላቸው
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለምታበረታን እናመሰግንሀለን! ስለማትተወንም እናመሰግንሀ ለን!!!!
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
ከፋ ሀገሬ ሰማዕቷ ቅድስት አርሰማ ቅዱስ ምካኤል ከናንቴ ጋር ይሁኑ።
@dreams2384
@dreams2384 Жыл бұрын
Amen
@zizibekel9249
@zizibekel9249 Жыл бұрын
እግዘብሔር ሆይ የሆነብንን አስብ አቤቱ ክንደህን አበርታ 😭😭😭🙏🙏🙏
@meskineway4162
@meskineway4162 Жыл бұрын
የአባታችንን እንባ ፈጣሪ አሰብ
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
ወይ ድፍረት እኔ አምላክ ነኝ ያለዉ ሳጥናኤል አደል የሰፈረባቸዉ ኦ አድንህዝቭከ🙌🙌😭
@tadesseyeshaw
@tadesseyeshaw Жыл бұрын
እግዚ አብሄር ሆይ ይህንን ሁሉ እብሪት ተመልከት፣ፍርድህንም ሳትዘገይ አሳየን።
@kidistabatasswe7276
@kidistabatasswe7276 Жыл бұрын
😭😭🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል‼️‼️‼️
@asead5209
@asead5209 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የአባቶችን እባ እበስልን እረኛ ከለለ እኛ ምንም ነን ለመጋው ተግተው የሚያገለግሉ አባቶችን ማሳደድ ይቁም ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅሺን ማልጅልን እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ😥
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
የኔ እባት እኔ ልንከራተት መከራችን በዛ አምላክ ያስበን የከፋ ህዝቦች በርቱልን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አቤቱ የሄንብን አስብ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
አቤቱ በምህረት አስበን
@user-fo8ed4vl5b
@user-fo8ed4vl5b Жыл бұрын
በርቱ ምዕመናን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Жыл бұрын
በባም ያሳዝናል የሚሆነውን ማመን እያቃተኝ ነው ኢትዮጵያን በዚህ መልኩ ጨካኝ እንሆናለን ብዬ አስቤ አላቅም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን
@tadekimalbichaesunsitigere4197
@tadekimalbichaesunsitigere4197 Жыл бұрын
በርቱልኝ፡ክርስቲያኖች
@yayatub8927
@yayatub8927 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል 😢🙏👆
@salamselam1080
@salamselam1080 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አረ በቃ ባለን
@mikyasbogale5858
@mikyasbogale5858 Жыл бұрын
የማይፈርድ መስሎት ጳጳሳቱን ቢያስር ይፈርዳል አይቀርም ይፈርዳል እግዚአብሔር
@surafelhabetmariamtamene8891
@surafelhabetmariamtamene8891 Жыл бұрын
እልፍ አእላፍ ሆነን ከ 60ሚሊየን በላይ ሆነን በትንሹ እንዴት EOTC የዩቲዮብ ቻናል ከ1ሚሊየን በላይ ማድረስ አለብን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
ማድረሰ አለብን🙏
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ሚሊዮን ማድረስ አለብን
@meklitasefa9879
@meklitasefa9879 Жыл бұрын
አንቱ በይ እኅት ዓለሜ::
@Ty-mk7xi
@Ty-mk7xi Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ
@bityasefa4349
@bityasefa4349 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@denekem9847
@denekem9847 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፊርድባቸው 😢
@user-uq2px4jk5r
@user-uq2px4jk5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን
@robelpaulos5148
@robelpaulos5148 Жыл бұрын
አባካቹ ስለ ሃይማኖታችን መሞት ብቻ ኣትንገሩን መከላከል አንደምንችል መግደልም አንደ ምንችል ንገሩን ቤተ ክርስትያናችን አንደዚ ኣይነት መከራ ሲገጥማት ህዝቡ አንዲፈራ አንዲደነግጥ ብቻ ኣይሁን ኣይዞዋቹ ጠንክሩ በርቱ ቀኝ አጃችን የአግዚኣብሄር ወንጭፍ ሃይል አንዳለው ህዝቡን ኣሳውቁት ከኛጋራ ሃያሉ አግዚኣብሄር ኣለ በሉን!!! መሞቱ አንችልበታለን ኣረማውያን ሲነሱ ደሞ መግደል አንደ ምንችል ህዝቡን ኣስተምሩት ይንቃ!!!!!
@saradebebe5840
@saradebebe5840 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ😭😭😭😭😭😭
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
እግዚሆ እግዚብሔር ሆይ እሰከመቼ ነው ዝምታህ። ልጆችህ እናለቅሳለን እንጮአለን እባክህ ሰማን። አንተ ብቻ ነህ ተሰፍችን።
@almaztechalu7861
@almaztechalu7861 Жыл бұрын
አባቱ ማረን ይቅርም በለን ስለ ወይብላ ማርያምም አቅርቡልን መጥታችሁ የአባቶቻችንን ድምፅ ስሙሉን ጥቁር ለብሳችሁ አትገቡም ተብለን በተለመደው ልብሳችን እየገባን ነው የቅዱስ ሲኖዶስንም ትእዛዝ ለመፈጸም ቀራንዮ መድኃኔዓለም እየሄድን ነው ፍትህ ለወይብላ ማርያም
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ ፍርዱ ከአንተ ይሁን
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ማረነ ክርስቶስ
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m Жыл бұрын
አቤቱ አድነን😥
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ወይ ጥጋባቸው እንደው ግን ምነው እነዚህ ፈረኦናዊውይ ጠገቡ ። አምላአከ እስራኤል የስልጣን ዘመናቸውን ያሳጥርልን ።
@lozaasegu2863
@lozaasegu2863 Жыл бұрын
መድሃኒያለን ተለመነን🥺🥺🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
ያማል እውነት💔💔💔
@fekerte
@fekerte Жыл бұрын
ወዮላችሁ።
@shewa1271
@shewa1271 Жыл бұрын
እግዚአብሄር፡ ይፍረድ ፡
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
አይዟችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው!! ኢትዮጵያ ልትድን ነው!!
@hailemariamtsehay8196
@hailemariamtsehay8196 Жыл бұрын
የጥጋበኞችን ልብ አስተንፍስልን።
@ethiofirst9836
@ethiofirst9836 Жыл бұрын
እንደው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን አሜን ሌላው በአባቶቻችን ላይ ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ነው ንቀቱ ያለው ለምሳሌ ጋዜጠኛዋ በጣም ስድ ነሽ ካህን አንተ አይባልም በጣም ነው የተበሳጨሁት😢
@girmamoges9114
@girmamoges9114 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@taikugezaw1221
@taikugezaw1221 Жыл бұрын
ይህቺ የቤተክርስቲያን ሚዲያ ላይ እየሰራች አንቱታና አጠያየቅ አትችልም ባጠይቅ ቢቀርባት
@plustube2121
@plustube2121 Жыл бұрын
abetu geta hoy maren yikr belenn
@zenabudesta3562
@zenabudesta3562 Жыл бұрын
የብልፅግና ካድሬዎች ምን እየሆኑ ነው(ወይስ የተደበቀው ብልግናቸው እየጎላ ነው)
@asegidbekele62
@asegidbekele62 Жыл бұрын
እውነት ነው በእ/ር ስም እናመሰግናችኋለን !
@user-xx8me3ut2j
@user-xx8me3ut2j Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም በጭር አይፃፍም ማስተዋሉን ይስጠን😭☝🙏
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Жыл бұрын
እናስተውል ወገኖቼ የልዑል እግዚአብሔርን ስም በአጭ መጻፍ 😭😭😭😭😭እባካችሁ በሙሉ ጻፉ
@dessiebahiru9672
@dessiebahiru9672 Жыл бұрын
ye Egziabher sim atasatiru muluwun safut
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Жыл бұрын
☝️
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እራራልን!
@zelalemasfaw2189
@zelalemasfaw2189 Жыл бұрын
እግዚ አብሄር ሆይ ፍርድህንም አሳየን።
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
GOD IS ALWAYS WSTCHING ETOC
@aleshilegngemechu6217
@aleshilegngemechu6217 Жыл бұрын
Gize yestew kel dengayi yiseberal
@onelove-qz6gk
@onelove-qz6gk Жыл бұрын
fetare yefredbachu😭😭😭😭😭😭😭
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 Жыл бұрын
I can’t Believe you working EOTC
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Жыл бұрын
💔💔💔
@yimeyirdaw8989
@yimeyirdaw8989 Жыл бұрын
የኦሮሚያ የፀጥታ ሀይል ከሁሉም ህብረተሰብ ጋር ተባልቶ ይችለዋል ወይ አይ ጊዜ ይህም ያልፋል።
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
እነዚህ መቼ ሰው ሆነው ነው
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 Жыл бұрын
ካፋ/ቦንጋ/በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የእውነተኛ ዴሞክራሲ፣የጠንካራ እምነት ተምሳሌት፣ለእውነት ሟች ሆኖ ለዘመናት የዘለቀ ህዝብ ነው ይህ የጠንካራ ህዝብ ስራ በየዘመኑ መንግስታት ዋጋ ቢያስከፍለውም ዛሬም ለእውነት ያደረ ኩሩ ህዝብ መሆኑን በብቃት አስመስክሯል!!! እናመሰግናለን!!!
@woyneshtwoynesht3174
@woyneshtwoynesht3174 Жыл бұрын
ግሩፒ ከፍተን እንደራጅ ከፋ ጀግና ነወ ለማንም ሸንታም አይገዛም
@dessiebahiru9672
@dessiebahiru9672 Жыл бұрын
Ethiopia lay tewahido megefatuwa yasafiral betam😭
@emwedishyemaryamlji5282
@emwedishyemaryamlji5282 Жыл бұрын
💒😭😭💒
@Moonlight-ws5qt
@Moonlight-ws5qt Жыл бұрын
Betam yaszenal 😭😭
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Жыл бұрын
Effff fetari ydreselen becha
@mihiretgetuu7756
@mihiretgetuu7756 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@woyneshtwoynesht3174
@woyneshtwoynesht3174 Жыл бұрын
ወገኖቼ ቦጋወች መቼም እጅ አነሰጥም በሐይማኖት ቀልድ የለም ተከብራ የኖርቸውን ከፋ ቦንጋን በደም የጨቀዩ መቼም መሬታችን አይርግጡም ቦንጋ ማለት ተፋቅርን ተከባብርን ምኖሩባት ትነሹዋ እትዮጰያ ናት አነኝ አራጅ ቡድን ኦሮምያ ባንክ እንዳትጠቀሙ ሸንታም ቡድን እንተያያለን ደቡቦች አራጀ ኦነግ ሃገር አልባ ልያደርግ ነው እንደራጅ ድል ለተዋህዶ::
@egizabhiryemesgen1888
@egizabhiryemesgen1888 Жыл бұрын
🔔 🔔 🔔 🔔
@user-sf3nc8xl1v
@user-sf3nc8xl1v Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የ አንድ ትልቅ እምነት ተቋም ጋዜጠኛ ሰነስርአት የለሽም ?
@eliasabrha3645
@eliasabrha3645 Жыл бұрын
የከፋ የክርስቲያን በታሪክ ብርቱ አማኝ ነው
@emandaawlew
@emandaawlew Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥
@elsabeyene4828
@elsabeyene4828 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fekerte
@fekerte Жыл бұрын
የናቡቴን እንባ መሬት ላይ ፈሶ አልቀረም። የአባቶቻችን እንባም ፈሶ አይቀርም የኦሮሞያ ፓሊስ አባቶችን የምታጉላሉ የኦርቶዶክስ ተከታይን የምትገድሉ።
@yemenzwerku5687
@yemenzwerku5687 10 ай бұрын
😊
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl Жыл бұрын
አቤቱ ስንቱን አየነዉ በዚህ 4 አመት 😭😭😭
@solomon5376
@solomon5376 Жыл бұрын
Yiftugn Heche isawalu
@girumadane7515
@girumadane7515 Жыл бұрын
እች ጋዜጠኛ ግን ሰዉ ነት መክበር ልማጅ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
ይገርማል እኮ
@tdtadesse547
@tdtadesse547 Жыл бұрын
የውጪ አገር ቤተክርስቲያን ሲጣሉ እንደዚህ ነው ሲደረግ የቆየው ጳጳስ ካህን አለማስገባት መደባደብ የነሱ ድፍረት አሁን አገራችን ገባ 😭😭😭😭😭😭😭 ታቦት መደፋፈር ይቅርብን እረ ተዉ ኦሮምያ ተብዬዎች ይቅርባችሁ ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 Жыл бұрын
ጋዜጠኞች አባቶች ምንም ወጣቶች ቢሆኑም እንዴት "አንተ" ብላችሁ ትጠሩዋቸው አላችሁ? ማክበርን አስተምሩ እንጂ።
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Жыл бұрын
Beyans kehinetun akbru gazeteghoch
@missylebanon4723
@missylebanon4723 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 Жыл бұрын
ሰብክራይብ አድረጎ የተዋህዶ ልጆች♥ ፈጣሪ ሆይ 😭😭😭💒💒
@beneiamhaile6430
@beneiamhaile6430 Жыл бұрын
Abatachen edeme yestote!
@sosinaayalew6219
@sosinaayalew6219 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 Жыл бұрын
Even if you’re Brother or your husband please talk like our culture Erso Antu
@hanasisay7752
@hanasisay7752 Жыл бұрын
😭😭😭🙏
@yonasgeta9873
@yonasgeta9873 Жыл бұрын
ይክሰናል!
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
እንንዴኤ አረ የመንግስት ያለ ህግና መንግስት ወድት አለ????😢😢
@fatematm9276
@fatematm9276 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤
@hussenmohammed9788
@hussenmohammed9788 Жыл бұрын
ጉዳዩ የኦርቶዶክሶች ብቻ አይደለም፡፡እኔ ሙስሊም ነኝ ከጀርባ የሚደረግ ጣልቃ ገብነት አልበቃ ብሎ ፊት ለፊት ምንም አታመጡም በሚል ትምኪት የሚደረግ አሳፋሪ ተግባርን በመቃወም ከጎናቹ ነኝ ብዙ ሙስሊም ወንድሞቼም ተመሳሳይ ሀሳብ እንዳላቸው አልጠራጠርም…ያንተ ቤት ሲንኳኳ…አደለም እንዴ አባባሉስ
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Жыл бұрын
So sad
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
አይ አብይ አህመድ ፈጣር ይፍሬድብህ የተዋህዶ ፍርድ ከፈጣር ነዉ።።
@assefaassefa2463
@assefaassefa2463 Жыл бұрын
አምላክ ይፍረዳ
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 Жыл бұрын
😭😭❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤😭😭
@yourhome9957
@yourhome9957 Жыл бұрын
Bertu wendmoch hoy GETA EGZIABHER kegna gar new EGZIABHER BRHANENA MEDHANITE NEW YEMIASDENEGTEGN YEMIASFERAGN MANEW Betekrstian betelat cfrawoch sera atfersm
@user-jo8pf3qq3y
@user-jo8pf3qq3y Жыл бұрын
🥲🥲🥲🥲💔
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 Жыл бұрын
አይ ካፋ የዛሬ 30 መት ወያኔ ጀማን የሚያክል ከተማ ቀሟቹ ለኦሮሞ አሳልፈው ሰጡ ኦሮሞ ዛሬ ሰማያዊ ቤታቹን ካልቀማን እያለ ነው አሁን ሁላቹም አንድ ምትሆንበት ወቅት ነው ቦንጋን ልክ እንደ ጅማ ሳይወሮባቹ
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
አይ ሽመልስ አብዲሳና አጋሮቹ ! በእናንተ ትእዛዝ ይሄ ሁሉ ስቃይ! ሰው በገዛ ሃገሩ መንቀሳቀስ ሳይችል! ይሄ ሁሉ ደም መፍሰስ እና ህዝብ መንገላታት! እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሁ::
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
ቱ ጋዜጠኛዋ ምን አይነት ሰው ነሽ የሰው ክብር የማታውቂው ነው ወይንስ ይሄ ቻናል ትክክለኛ EOTC አይደለም ካህናትን አንተ የሚል መንፈሳዊ ቻናል አይቸ አላውቅም
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
ይገርማል እኮ😥😥😥
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ቄስ ናቸው አባ በማለት አስተካካይ እንደ ቆሎ ጓደኛ ምንድነው ክብር ማውረድ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 10 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
የኢትዮጵያ እህል በ666 ሊቆለፍ ነውን? | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa
1:22:26
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН