MK TV ጠበል ጸዲቅ | ”ቡና መጠጣት እንደማልችል ተነገረኝ”

  Рет қаралды 28,149

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

3 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s.... kzfaq.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK

Пікірлер: 192
@user-uq8cu2dn9i
@user-uq8cu2dn9i 3 жыл бұрын
የምወደዉ ፕሮግራም የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ?
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አለን ፫ እንብዛ +++
@workingcodes8831
@workingcodes8831 3 жыл бұрын
mine too
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Alne
@tigatig457
@tigatig457 3 жыл бұрын
Kalhiwrte yasmalne
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 3 жыл бұрын
Ewent new betam tewedaje ena asetemari new
@sintenega319
@sintenega319 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ላክ ሸር እናርግ።
@ffyudgghu1331
@ffyudgghu1331 3 жыл бұрын
Amen amen ame kala yewet yesemalan
@asinibatelham2422
@asinibatelham2422 3 жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋና ጥበቡን ያድልልን የተዋህዶ ልጆች አዳምጡ ኑ የትናችሁ በማይጠቅማችሁ ቦታ ጌዜ አታባክኑ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የወደደውን አደረገ።መምህር ዲያቆን ተስፉ ነፍስህ በሰማይ ደስታ ላይ ናት።
@user-nh5fl3zp1b
@user-nh5fl3zp1b 2 жыл бұрын
ማለት በህይወት የለም እደ
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
🌿🍀☘️ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏⛑🕊🕊🕊
@desalegnanmut6606
@desalegnanmut6606 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!! ደስ የሚል ማብራሪያ ነው። ስለሌሎች የሱስ ዘሮች፣ ጫት፣ ሲጋራ እና ሃሽሽ ተመሳሳይ ኣይነት ማብራሪያ ቢሰጥ መልካም ነው።
@yibeltalzewdu4971
@yibeltalzewdu4971 3 жыл бұрын
በርቱልን
@_beth20_
@_beth20_ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑሩልን +++
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalewot yasemaleng
@kallsemaw6670
@kallsemaw6670 Жыл бұрын
እየሱስ ይመስገን
@elshadaysolomon2315
@elshadaysolomon2315 3 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💖
@workingcodes8831
@workingcodes8831 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ፡፡ ወንድማችንንም ቃለ ህይወት ያሰማለን፡፡
@andnetbelay3321
@andnetbelay3321 3 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን በሰማነዉ ቃል ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ💗💗💗በርቱልን ማኅበረ ቅዱሳኖች💗
@kallsemaw6670
@kallsemaw6670 Жыл бұрын
ማርያም የፍቅር እናት ናት ።
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን ያቆይልን ሁሉን የሚችል ልውል እግዛአብሔር
@user-sc4jt2mw5l
@user-sc4jt2mw5l 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 2 жыл бұрын
መምህር እንዲህ ስታስተምር ስለአየሁ ደስ ብሎኛል ፡ አሁን በአካለ ስጋ ስተለየኸን እንናፍቅህአለን !
@ehitehitedemena
@ehitehitedemena Жыл бұрын
መምህር በቅዱሳን ጎን ያስቀምጥህ
@awet5949
@awet5949 6 ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅለን ❤❤❤
@user-tm5ly6xb8l
@user-tm5ly6xb8l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
@user-nl2hh9ki2e
@user-nl2hh9ki2e Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@kebedegebru3496
@kebedegebru3496 Жыл бұрын
አለን
@user-zb6rt8cp5k
@user-zb6rt8cp5k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን👏 እህታችን አንደበትሽ ይጣፍጠኛል።መምህር የህይዎትን ቃል ያሰማልን
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህሮቼ
@aminaggebeyinhs6424
@aminaggebeyinhs6424 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abayetube5052
@abayetube5052 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 2 жыл бұрын
egziabher yestelen melkam timhirt nw
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@user-oh3dr1in9t
@user-oh3dr1in9t 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@mitikubekele514
@mitikubekele514 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ማህበራችንን ያስፋልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በዚሁ ቀጥሉበት👏👏👏👏
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ግሩም አድርገህ አስተምርሀል አመሰግናለሁ እንደ አንተ ያሉ መምህራኖች በጣም ያስፈልጋሉ የእናንተን ፕሮግራም ከማየቴ በፊት ሌላ አባት ስለ ቡና ጥሬ ሥጋ ክትፎ መብላት የተከለከለ ነው ብለው ሲያስተምሩና አዘጋጂዋ ምን ያህል ክትፎ ለመተው ተቸግራ እንደነበር አይቼ አዝኜ ተገርሜ በሉ የሚያገለግሉት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይግለፅለዎት ብዬ ብቻ ተውኩት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ይሄን በመስማቴ መምህር በደንብ አስቀምጠውታል በሁሉም መንገግ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ስለ ፕሮግራማችሁ እናመስግናለን 🙏
@ABH517
@ABH517 3 жыл бұрын
metetat hatat bayhonm . alemetetat gn bergiteninet hatyat aydelem
@bernabasgirma5334
@bernabasgirma5334 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekdi1921
@mekdi1921 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። መምህራችን ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን መድኃኔዓለም 🙏🙏🙏🥺
@fackabi7445
@fackabi7445 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እህታችን መድኋኔያለም ይጠብቃችህ
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 11 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለምምህራችን
@dadiweyifen
@dadiweyifen 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መርሐግብር ነው !!! ሁሌ አስተያየት እሰጣለሁ እያልኩ እስከ አሁን ቆየሁ ፣ የህብስቱን ነገር ብታስቡበት (በመርሐግብሩ ላይ የሚቀርቡት መምህራን ለመቁረስ ሲቸገሩ እመለከታለሁ ጥሩ ህብስት ቢዘጋጅ)
@genetwubu3523
@genetwubu3523 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ni5ls2em4s
@user-ni5ls2em4s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን የሁላችንም የሚያስፈልግ መልስ ነው
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን♥️
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 3 жыл бұрын
ቃለህ ይዘት ያሠማልን
@user-zn2dd2pn2h
@user-zn2dd2pn2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ።ያክብርልን
@emamytefa529
@emamytefa529 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል ጸጋውን በረከቱን ያድልልን
@user-tg9ou8mp1w
@user-tg9ou8mp1w 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@abiyteshome9194
@abiyteshome9194 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@user-mt9qw6mx2i
@user-mt9qw6mx2i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-pf9zb1zc6y
@user-pf9zb1zc6y 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን
@pomekassa8262
@pomekassa8262 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalene
@hameregulilat1800
@hameregulilat1800 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@aseratberara9058
@aseratberara9058 Жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልንአባታች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን መሐበሩን የቅዱሳን አምላክ ያስፋልን።
@user-ry8qs9di1z
@user-ry8qs9di1z 2 жыл бұрын
በትክክክክል ተመልሶልናል ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን አባቴ 💒🙏😻🔒
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! በርቱልን MK !
@shiferawgashaw5855
@shiferawgashaw5855 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@almefikr7849
@almefikr7849 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር እምነቱን ይጨምርልን
@user-gu2og3eo5v
@user-gu2og3eo5v 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-nh5fl3zp1b
@user-nh5fl3zp1b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይ ወት ያሰማልን
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
እውነት ለአባታችን ቃለሂወትን ያሠማልን ተሥፋ መንግሦተ ሠማያትን ያውርሥልን
@selamyeagersewu8307
@selamyeagersewu8307 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን እዲሁም ለህታችን ሰጋውን ያብዛላቹህ አጠያየቅሽ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን በርቱልን🙏🙏🙏
@jidaray8869
@jidaray8869 3 жыл бұрын
Kale eiwhoten yasemalen
@mikaelayele4047
@mikaelayele4047 2 жыл бұрын
Kaleheywte ysemalen
@user-hk6tc7fm6z
@user-hk6tc7fm6z Жыл бұрын
Kal hiwet yasemalne abatachin
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 3 жыл бұрын
Amne amne amne KAlE hiwote yasemalne abatachne
@mekdesabraham4373
@mekdesabraham4373 3 жыл бұрын
Nefse yemarelen 🙏
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዎትን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን። ኡፍፍፍፍፍፍ
@kidistambachew9852
@kidistambachew9852 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 3 жыл бұрын
አሜን፫
@nigusekelelew4830
@nigusekelelew4830 Жыл бұрын
ቡናን በሚመለከት በድርሳነ ጽዮን፣ በዜና ሥላሴ.... ወዘተ ላይ የተፃፈበት ምክንያት ምንድን ነው??? መፃሕፍቱስ ላይ ለምን ተፃፈ???
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
እልልልልልልልል 💐💐💐💐💐💕💕🙏💕💕
@hibretkassie1499
@hibretkassie1499 3 жыл бұрын
kalehiwet yasemaln betam tru mereji new
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b 3 жыл бұрын
kale hiwete yasemale wede memeherachine
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 3 жыл бұрын
ደስ ሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 3 жыл бұрын
በ እውነት ቃለ ህወትን ያሰማልን ለምጠይቁትም ለምትመልሱልንም አባቶቻችን ሳልጠግብ ነው የሚያልቀው
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ማህበራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤
@nitsuhabebaw2705
@nitsuhabebaw2705 2 жыл бұрын
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፦፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
@tsionfar3924
@tsionfar3924 2 жыл бұрын
ቃል ሒወትን ያሰማልን መምህር ሁል ጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝን ነገረ ነው ዛር መልስ ያገኝውት በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሀገር ቤት እያለሁ የቅዳሴ ፀበሉን ስንሻማ በጣም ፈሶ መሬቱ ይረሰርስ ነበር 🤔 ፀበሉን ተቀብለን ጠጥቼ ፊቴንም እተባበሰው ነበር ማስተዋል አይ ልጅነት። አለማወቄ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 жыл бұрын
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያረግን👍👍👍👍
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 3 жыл бұрын
ወይኔ ግን የእኛ ነገር like ማረግ እንዳይቆጥርባችሁ ፈርታችሁ ነው? ኧረ ላይክ አርጉት ሲያንሰው ነው
@genisemusemu2
@genisemusemu2 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
Memhroy bereketo aiyleyen bedmna besega yaqoyot qalyot yasemaln!
@wastinatube3593
@wastinatube3593 2 жыл бұрын
ነፍስህን ይማር መምህር ተስፉ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ሞቷል እንደ 😳😳😳😳
@taborceramics8228
@taborceramics8228 11 ай бұрын
ቡና መጠጣት አይቻልም ቤተሰቦች እኔ እጅግ ሱሰኛ ነበርኩ ካልጠጣው ስራ መስራት አልችልም ነበር ፆም እንዳልፃም ይከብደኝ ነበር እስከ 9 የምተኛበት ጊዜዎች ነበሩ ምንም ሱስ የሚሆን ነገር የአጋንት እኛን መያዣ ናቸው አሁን እግዚያብሆር ይመስገን በአቡዬ ጠበል ተላቆኛል ወራቶች ሆነዋል እንዳውም አሁን ያለ ቡና ጥሩ ንቃት አለኝ እናንተም አቁሙ ለእግዚሀብሆር ብቻ ነው መገዛት
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 жыл бұрын
አሜንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንበእዉነትእናመሰግናለንየማናቀዉንእድናዉቅስለምታደርጉንእድሜይስጥልንማህበረቅዱሳንንያስፋልን
@kallsemaw6670
@kallsemaw6670 Жыл бұрын
ሚካኤልን እወደዋለሁ።
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 жыл бұрын
ጥያቄዬን፡ሥለመለሥክልኝ፡አመሠግናለው፡ቃለህወትምያሠማልን
@user-jp2zp8ek9j
@user-jp2zp8ek9j 2 ай бұрын
ድርስ ፅወን ማርያም ቁጥር 267 የተገለፀዉ ትምህር ላይ ምንን ነዉ የሚያስተምረዉ መጠጣት ወይም አለመጠጣት ነዉ በደን ቢገለፀ ጥሩ ነዉ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
እሰይ አርእስተሐ ቢናሽን አቁሚ የምትሉኝ መስሎኝ ደነገጥኩኝ እንጂ አላመልክም ስኒ አልኮለኩልም እጠጣለሁ ግን ሰውነቴን የሚያስደስተኝ ነገር ስለሆነ በህማማቱ እንኳ ብተወው ጥሩ ነበረ ያበርታኝ
@worku3723
@worku3723 7 ай бұрын
እግዜር ይሥጦት ወንድሜ ቡና የሴጣን ደም ማለት ነው አይጠጣም እደዚ እውነቱን መሥክሮ ከአምላክ ጥላ ውሥጥ ማደር ነው ወላዲተአምላክ ትባርክልን
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 7 ай бұрын
የቅድስት ቤተክርስቲያንን እና የገዳማትን ህግና ስርዓት ማክበር አለብን ።ይገባልም። ዘፈን እና ሰዶም እንዲሁም ልዩ ልዩ ሱሶች አሁንም በይፋ መወገዝ አለባቸው ። ቡና ሰብሳቢ ነው። ጥያቄው በቡና ዙሪያ እግዚአብሔር ይከበራል ወይ ይመስለኛል። ሱሰኝነት፣ ሀሜትን እና ባዕድ አምልኮን ቡና ለዚህ አላማ እንዳይውል ማድረግ ይገባል። ለትምህርቱ እናመሰግናለን።😊
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 7 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 185 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 62 МЛН
ቡና መጠጣት በቤተክርስቲያን እይታ ድንቅ ትምህርት በመምህር አባ ኪዳነ ማርያም
1:02:16
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН