MK TV ግነዩ | መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን መዘምራን

  Рет қаралды 201,947

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

3 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s.... kzfaq.info?s....
#MKTV​​​ #MahibereKidusan​​​ #EOTCMK​​​ #Orthodox​

Пікірлер: 249
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 жыл бұрын
Dedication at it’s best!!! እንዲህ ሲሰሙትም ሆነ ሲያዩት የሚያሳርፍ ዝማሬ እንዳሰማችሁን እግዚአብሔር የመላዕክቱን ጣዕመ ዜማ ያሰማችሁ::
@user-ek5lv9oq2p
@user-ek5lv9oq2p 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ልብ የሚማርክ ስርአት ትህትና አለባበስ እፍፍፍፍፍ እንዴት መታደል ነው ከዚህ ቤት ውስጥ መኖር ጌታ ሆይ እርዳይ ከደጅህ እንዳልጠፋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መጨረሻችሁን ያሳምርልን የጨረሻችን ነው እየከፋብን ያለው ከቁጥር አያጉድላችሁ
@mesfengemeda9417
@mesfengemeda9417 Жыл бұрын
beljinete ewdew yenebere yemsgana mezmur
@user-nk4do8uu7x
@user-nk4do8uu7x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
@user-uk4sg2qs2x
@user-uk4sg2qs2x Жыл бұрын
የእውነት አዋ በአሁን ዘመን ምዌጣ ዝማሬዎች ከስራት የወጣ የዜማ የክራራ ድምፅ ከዘፍ እንደ መናፍቅ የሆና ነዉ እግዚአብሔር ይመሰገ ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርክህልን
@user-zf5kw5ug3r
@user-zf5kw5ug3r 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማኅበረ ቅዱሳንን መዝሙር በግቢ ጉባኤ ብቻ ሳይሆን በየሰንበት ትምህርት ቤቱ ሊጠና ይገባል።
@nahomgebre1638
@nahomgebre1638 2 жыл бұрын
በእዉነት የበረታን ያድርገን!!!
@tizitatadesse3169
@tizitatadesse3169 2 жыл бұрын
yakebiriwa lesenbet yemilewin mezmur minale ihud binisemaw betekiristian wist
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l 25 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበኡነቱ ዝመሬ መለእክትን የሠመልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 2 жыл бұрын
በስመ ሥላሴ መዝሙሩ ሽብሸባው አለባበስ በምን ቃል ልግለፀው⛪💚💛❤🕊🕊 በሂወቴ ሽብሸባና ወርብ ላይ ስቀርብ ሁሌም እመቤቴን የሥራቱን ሚስጢር ግለጭልን እላት አለሁ በጣም መንፈሳዊ ሰው ሳይ እቀናለሁ በቤቱ ያፅናልን እንዲህ የሴትነት ልብስ እንደለበሳችሁ እውነት በሂወታችሁ ሁሉ የሴትነት አለባበሳችሁን ጠብቁ አሁን እኛ እየጠፍን ያለነው እንዲህ ውለን ከሰአት ከአለባበሳችን ጀምሮ ሌላ ሰው ነን እና ሁሌም ክርስቲያን አለባበሳችን አናጥፍው እመብርሀን ትርዳን
@woldemikeal3705
@woldemikeal3705 3 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እልልልልልልልል
@khanpk166
@khanpk166 16 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 жыл бұрын
🙏🙏Zimare melaekit yasemalin . Hule timket simeta yihe mezmur new belibe yemimelalesew betam new des yalegn silesemahut🙏🙏
@kumnegerdegu9162
@kumnegerdegu9162 2 жыл бұрын
አጥት የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሁ!
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 3 жыл бұрын
አለባበሳችሁ ይህ የእውነት የቤተ ክርስቲያን አለባበስ ነው። ማኅበራችን ሆይ ኑሩልን ያ ሰባኪያንም ሆነ የሰንበት ትምህርት ቤት የሚለብሱት ኢንፎርም ግን የካቶሊካዊያን ልብስ እንደሆነ እኮ ብዙው ሕዝብ አያውቅም። እኛም ስለምንለብሰው የእኛ እየመስለን ግን የእኛ ሥርዓተ ልብሳችን ነጠላ ነው በቃ እንደ ማኅበረ ቅዱሳን የእውነት በድንግልና የወለድሺው የአንቺ ፅንስ የድኩማኖች ብርታት ነው የህሙማን ፈውስ ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንች ነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@Yedengel2127
@Yedengel2127 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መሀበረ ቅዱሳኖች በርቱልን የኛ ተስፋዎች።የልጆቻችን አምላክ ያግዛችሁ ያበርታችሁ። ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም ያዘከረ ።።።።።
@hanabamalku1365
@hanabamalku1365 3 жыл бұрын
Elelelelellelelelellee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@senaittafere7150
@senaittafere7150 3 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን
@meski229
@meski229 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Geneyou Le Egzibhar Esmehar (2) Esme LeAlem Mehrtu Esme LeAlem(4)🙏 Ellllllllllll💐👏Ellllllllllllllll💐👏Ellllllllllllll💐👏 Abate Des Setelw Yetwahdo⛪️🕊Eqw Lijoh💔 Bewnte Lewd Ehte💐👏Wedmohahyn💐👏 Egzibhar Amlike Ateten Yemilemelm Yemelikten Teum Zamin Yasemilen Bebatu Beqalw Yatsnaln Bedma Betsga Yaqoyeln Amen(3)🙏Tesfa Yemenadergaten Erste Megste Semiyten Yawrseln Amen(3)🙏Yenatahyn Yeqedst Degel Miram Erdat Berkt Meljana Tslot Yederbn Amen Amen Amen🙏
@tizta6325
@tizta6325 3 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አቤት ዉበት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑርልን እድሜና ጤና ይስጥልን አገልግሎታችሁን ይባርክልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ምስጋና በቸርነትህ ተቀበል
@timnittesfu2583
@timnittesfu2583 3 жыл бұрын
Zemari melakti tesmalna wendmach Btami des elha
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህት ወንድሞቻችን 👏👏👏🌷🌷🌷🌾🌾🌾 አቤት መታደል !!! አቤት ውበት !!! ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 🤲🌷🌾✝️💜💙 ክርስቲያን ስላደረከኝ አመሠግንሃለሁ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ 🤲✝️💙
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
💎💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜 መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ እልልልልልልልልል
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 4 ай бұрын
ዘማሬ መለአክት ያሰማልን መግስተ ሰማአትን ያውርስልን!!!
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን ለአስተርዮ ማርያም ዋዜማ አደረሳቹ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
ማህረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያንን ስራት የጠበቀነው በእውነት ❤❤❤❤❤❤
@tersittefera2498
@tersittefera2498 3 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll zemar melhikt yasemaln!
@user-fd3ij5mt5s
@user-fd3ij5mt5s Күн бұрын
ዝማሬዉቻችን ቃልይሁት ያስማልን
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💜💜💜💜💜💜💜
@babanon9062
@babanon9062 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@maruseboka2329
@maruseboka2329 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን💐💐🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️😍😍 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@senaitsengal1686
@senaitsengal1686 3 жыл бұрын
Elllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll zmare melakti yasemaln.
@user-dq5fs4mv6f
@user-dq5fs4mv6f 7 ай бұрын
ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ ቃለእይወት ያሰማቹ አሜን አቤት ዝማሬ እንዴት ውስጤን ደስ እዳሰኛቹት ሁሌም ደስ ይበላቹ
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 жыл бұрын
Endat des yelal rega yale mezmur Elllllllllllllllll Amennnn zemari melaktin yasemalin babetu yaxnachu 💒❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-zy4zw6uh7d
@user-zy4zw6uh7d 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️
@Kor-is1yt
@Kor-is1yt 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአህልክትን ይሰማልን እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶ ማበረ ቅዱስን ሰበት ተማሪ መሆነ ነው ሚናፍቀኝ እግዚአብሔር ቢረዳኝ
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 3 жыл бұрын
zemara malekete yasamalne yagalgelote zmanchune ybarke
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን ይባርካችሁ
@bethiefi4688
@bethiefi4688 2 жыл бұрын
Marm. Tmrachu
@ethiogibzhatube4365
@ethiogibzhatube4365 Жыл бұрын
እንዲህ ሲሰሙትም ሆነ ሲያዩት የሚያሳርፍ ዝማሬ እንዳሰማችሁን እግዚአብሔር የመላዕክቱን ጣዕመ ዜማ ያሰማችሁ::
@TT-24YYZ
@TT-24YYZ 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!👏👏👏
@bewketujrjr1086
@bewketujrjr1086 3 жыл бұрын
በርቱልን የኛ ብርቅዪዎች
@mesiyewube
@mesiyewube 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከቁጥር አያጉድላችሁ
@mahilet_z1921
@mahilet_z1921 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@sababelda7525
@sababelda7525 9 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን የምታቀርቡት ዝማሬ ትክክለኛ የሆነችውን የኦርቶደክስ ተዋህዶ ያሬደዊ ዜማ መንፈስን ወደ እግዜአብሔር የሚወስድ ልብን የሚያድስ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፡፡
@user-ns6nt4lq8c
@user-ns6nt4lq8c 3 жыл бұрын
ምን ልበል እኔ ቃላት ያጥሩኛል ።
@user-rw7mo1ej1o
@user-rw7mo1ej1o Жыл бұрын
አጥትን በሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መሀበረ ቅዱን በርቱል❤❤❤
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልል ልልልልልልል
@MiheretTema-ud4rx
@MiheretTema-ud4rx 6 ай бұрын
Zimare Melaekt yasemalin Mengist Semayat yawursilin. Bertu Egiziabher kenant gar yhun .
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ቅድሰተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንች ነሽ
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
💚💛❤ የመላእት ምስጋና ያሰማቹሁ መዘምራን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
ይገርማል ይህ መዝሙር ከረጅም ጊዜ ቦሃላ አዳመጥኩት ; ወደ ሃላ ልጅነቴ አስታወሰኝ ; ሼር ስላደረጋችሁት አመሰግናለሁ ።
@mohamdalice2206
@mohamdalice2206 Жыл бұрын
በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድሰ ሰትሉ እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይስማልን
@solianaberihun
@solianaberihun 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን .እንዲህ ነው ዝማሬ እንደመላእክቱ...እንደ ቅዱስ ያሬድ
@semayatasnake-qq3yf
@semayatasnake-qq3yf Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@haniwondimu9482
@haniwondimu9482 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@besufekadtariku5255
@besufekadtariku5255 3 жыл бұрын
እባካቹ እኔንም የበረከቱ ተሳታፊ አድርጉኝ
@aram4687
@aram4687 Жыл бұрын
የት አካባቢ ነው የምትኖር
@BiographyChannel206
@BiographyChannel206 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜 በቸርነቱ አወቀን ከበደል አራቀን
@amba27
@amba27 Жыл бұрын
እንዲህ ያለ በእውነትም አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ሳይ በጣም ነው ደስስስ ያለኝ፡፡ ግን ይህ የመሰለ መዝሙር በ1 ዓመት 92ሺህ ተመልካች እንዳዬው ሳይ ደግሞ ትክክለኛና እውነተኛ ነገሮች ሁልጊዜ ተደራሽ እንደማይሆኑ ተረዳሁ፡፡ በማሲንቆ ብቻ መዝሙር የሚመስሉ በመዝሙር የተለበጡ ሙዚቃዎች በወራት ሚሊዮን ሰው ሲያያቸው ይደንቀኛል፡፡ የመጨረሻዋን የሕይወት ቃል አብሮ ያሰማን፡፡ ተባረኩ
@grrjhfr2209
@grrjhfr2209 3 жыл бұрын
ዝሜሬ መላእክት ያሰማለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@local-host80-80
@local-host80-80 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማን ያሰማልን
@hiwetreta8175
@hiwetreta8175 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@emuyabara4562
@emuyabara4562 3 жыл бұрын
Elllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏zimare melktn yasemaln
@SurafelKenaw
@SurafelKenaw 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
ግነዬ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር/4/ግዜ
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@abebumulat1871
@abebumulat1871 3 жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላይክትን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@HelenDarsema
@HelenDarsema Ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ቃል ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ አሜን
@-golgota27
@-golgota27 2 жыл бұрын
ማሕበሩን ያስፋልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ArmanMalik-db1ey
@ArmanMalik-db1ey 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
@user-en8ri8xj9m
@user-en8ri8xj9m 6 ай бұрын
ምናለበት ሰንበት ትምህርት ዘማሪ እንደ እናንተ ቢሆኑ አስተምሯቸዉ።
@mussieteklit4010
@mussieteklit4010 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚኣብሔር ጸግኡ የብዝሓልኩም ወገናተይ ጥዑም መዝሙር።
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእት ያሰማልን መዘምራን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💕 🙏💕 በጣም ደስ የሚል የሚገርም መልእክትን የያዘ ነው 👏
@melkamunaseman377
@melkamunaseman377 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@aderajewwbante973
@aderajewwbante973 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒🥰🥰🥰
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእት የሠማቹሁ
@josetadesse1163
@josetadesse1163 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@simretabdulsemed477
@simretabdulsemed477 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@woldemikeal3705
@woldemikeal3705 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክልን
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤ይቺ ናት ተዋሕዶ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላክትን ያሰማል
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
💛💜በድንግልና የወለድሽው ያንች ፅንስ 💜💜💜የድኩሟኞች ብርታት ነው የሕሙማን ፈውስ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@fikrtegetahun5678
@fikrtegetahun5678 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን
@yeneshmesfin5438
@yeneshmesfin5438 2 жыл бұрын
ዚማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን በእዉነት! መዝሙር የምትዘምሩ ኦርቶዶክሳዊያን ዘማሪዎች ሽብሸባ፣አለባበስ፣ ሁሉንም ከማህበረ ቅዱሳን ተማሩ!! ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋለን!
@demsewelde4866
@demsewelde4866 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@temesgentelahun7720
@temesgentelahun7720 Жыл бұрын
ayi sirat nefsachinin yemiyadis zimare ke sirat gar. egziyabher yibarkachu.
@hiwiberhani149
@hiwiberhani149 3 жыл бұрын
እስመ ለዓለም ምህረቱ እስመ ለዓለም
@mmamayayele7028
@mmamayayele7028 3 жыл бұрын
አቤት ተዋህዶነት ማማራችን ⛪️⛪🙏🙏🙏🙏
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 3 жыл бұрын
እልልልልልልልለድንግል
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
ጠፍታችኃል መዝሙራችሁ ይምጣልን ያ የያሬድ ጥኡመ ዜማ ።
@tifaypte4425
@tifaypte4425 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@ethio-tech6089
@ethio-tech6089 3 жыл бұрын
Amen zmarie meleakt yasemaln.
@azebassf8663
@azebassf8663 Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስታምሩ
@tiginani3753
@tiginani3753 3 жыл бұрын
zimare melakt yasemalen liyu webut new yayenew
"አድርገህልኛልና በቸርነትሕ መዝሙር" ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
6:04
ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን - Zema WeTibeb zMK
Рет қаралды 44 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)
14:14
Dekike betu
Рет қаралды 4,2 МЛН
Serving, Glorifying, and Praising God|EOTC Mahibere Kidusan USA Campus Ministries(Gibi Gubaeyat)
11:29
Campus Ministry (Gibi Gubae), EOTCMK USA
Рет қаралды 13 М.
ድንቅ የከበሮ አመታት  አንጺሖ ሥጋሐ yekebero ametat
6:41
Zemari Tewodros yosef ሚካኤል New Ethiopian orthodox mezmur 2018
7:19
St. Michael EOTC DC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ትምክህተ ዘመድነ (መዝሙር ቁ. 5)
5:20
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 216 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН