MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የአህያ ሥጋ ብበላ ምን ችግር አለው?

  Рет қаралды 46,221

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

8 ай бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 417
@user-cd7kx1ff1k
@user-cd7kx1ff1k 8 ай бұрын
ጠያቂዋ የምትከራከረው የሷን ሐሳብ ሳይሆን የጠያቂዎቹን ሀሳብ ነውእንጅ ከሷየመጣ አድርጋቹህ አታስቡ የስራው ጠባይ ነው ትክክል ናት መረጃ የሌላቼው ሰዎች በደንብ እንዲረዱ ብላ ነው አላማው እንደማይበላ ማስረዳት ነው
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x 8 ай бұрын
ሆዱ አምላኩ የሆነ ህዝብ በየ ጎዳናዉ አንድ ዳቦ አጥተዉ ጎማ አጭሰዉ ሶስት ቀን የሚያድሩ አሉ ስጋ በሚበላበት ገንዘብ ምስር በልቶ በተረፈዉ ዳቦ ገዝቶ ለጎዳና ልጆች ይስጥ የጎዳናን ህይወት ያየ ብቻ ነዉ የሚያዉቃት
@meseretnigatu2476
@meseretnigatu2476 8 ай бұрын
Anete demo medenew mekebaterew mamo lela metawekiyaw lela😏
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 8 ай бұрын
ትክክል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 8 ай бұрын
ትክክል
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አህያ ከሞተች እንኩዋን ወደ ወንዝ ዳር ወይም ሜዳ ላይ ማለትም ጂቦች እንዲበሉ ይደረጋል እንጂ የገጠር ሰው አይበላም ለሁሉም ስርዓት ወግ ባሕል አላቸው ልብ ይስጠን በነፈሰበት እየነፈስን መወዛገብ ሆነ😢
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ
@ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ 8 ай бұрын
የኔታ ኃይለ ማርያም ዘውዴ እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 8 ай бұрын
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት :: ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
@user-xx5nq2uk5o
@user-xx5nq2uk5o 8 ай бұрын
መለያየት ... ሆድን ማምለክ... ማሰናከል ... ማሕበረሰብ መበታተን ... ትውፊት ማፍረስ «ወንድሜን ከማሰናክል ስጋ ለዘላለም አልበላም።»
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 8 ай бұрын
ሰው ተጃጅሏል አለ አባ ገ/ኪዳን ኦርቶዶክሳዊን በዘመን ጎርፍ አንናድ እንጂ በመፀሀፍ ቅዱስ መመገብ የምንችላቸውና የማንችላቸው ተሰንደው ተፀፈዋል ከነ ምክኒያቶች እናብብ ይህ ካለ ማበብ የመጣና ካለመማ እንዲሁም ከግዴለሽ ነት የመጣ ነው ተው ተዋህዶዊን ወገኖቸ እንደ አበቶቾቻችን በከፍታ ባንኖርም ወርደን እንደ አሳማ አንርመጥመጥ !!!!
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 8 ай бұрын
👏🥰🥰
@YoniAbabe-kh6eb
@YoniAbabe-kh6eb 8 ай бұрын
አርሴምዬ የኔ ውድ ትለያለሽኮ!!!!!ሁሌም የምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ልዩ ናቸዉ ።እድሜ ይስጥሽ!!!!
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ለኛ መረስተዋል ያድለን😢😢😢እርኩስ የሆነገረ ነገረ እግዚአብሔር እጅግ ይጠላዋል
@sikosilo1323
@sikosilo1323 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 8 ай бұрын
መንጋ ምን ተማርክ ማፈሪያ
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 8 ай бұрын
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት :: ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
@agichesetegn4468
@agichesetegn4468 8 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን እደደርስን በእውነት በጣም ያማል 😢😢 እንኳን ለመብላት ቀርቶ ስሙ ሲነሳ እራሱ እዴት ይዘገንናል
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 8 ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን አሜን ኦ ጌታ ሆይ ከእንዴት ያለው ጊዜ ደረስን አህያም ምግብ ሊሆን በጥያቄ ይቅረብ ሰው እኮ እንዳለ ግብሩን ለውጧል አባታችን እንዳሉት ከተሜው
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 8 ай бұрын
በስመአብ ያሳዝናል ወዴት እየሂድን ነው አቤቱ ይቅር በለን የራሳችንን ጥለን የሰውን መውዴድ😢. ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 8 ай бұрын
እጅግ ይገርማል ያሳዝናል ርእስ መሆን የማይችልና የማይገባው ነገር የበዛበት ዘመን።
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 8 ай бұрын
bro ሉካንዳ ቤት አለህእንዴ?
@zinagizat5269
@zinagizat5269 8 ай бұрын
ተመስገን እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ እራሱ በሬውን አርዶ አይኑ እያየ ከሚበላው ማህበረሰብ የፈጠረኝ አምላክ ይመስገን አይይይ ገጠር ፓለቲካ አያውቅ ነገር መስራት አያውቅ ኧረ ስንቱ❤❤❤
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 8 ай бұрын
እውነት ነው ሁሌየም እኳራለሁ ❤
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul 8 ай бұрын
ወንድም አለም ... የገጠር ልጅ ስለሆንክ ወይንም የአህያ ስጋ ስላልበላህና ስለበላህ አትጸድቅም ... የምትድነው የጌታችንን ስጋና ደም ስትበላና ስትጠጣ ብቻ ነው ።
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 8 ай бұрын
የገጠርም ይሁን የከተማ ዋናው መማርና ማወቅ መረዳት ይመሰለኛል ለኔ ሰንት የከተማ ልጅ አለ በሐይማኖቱ የፀና ጌታ በወንጌሉ ነገሮናል እንደማይበላ አመሰግነዋለሁ
@erbikanfalta
@erbikanfalta 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔም ነኝ
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 8 ай бұрын
@@tigi_habeshawit የገጠር ልጅ ስኳኝ ገዝተሽ አበይ በጅሽ ተባርኳ የታረደውን ነው ከቴ ስኳኝ የሱቅ ስጋ ነው
@use1K629
@use1K629 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን !🙏
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 8 ай бұрын
እንዲሁም ሃጥያታችን በዝቶ ዓለም እየተናወጠች ነዉ በተለይ ሀገራችን የደም ገንቦ ሆናለች አሁን ደሞ አህያ ወይም እርኩስ የተባለውን እንሰሳ እንብላና ምድርቱዋን በእርኩሰት እድፍ አድፈናት ምድሪቱዋን የቁጣ መዓት መፍሰሻ እና ማፈሻ አታድርጉዋት :: ሲጀመር ዘመኑ አልኩዋል ሰይጣን እና ልጆቹ እርኩሰትን በህዝብ በአፍ እንዲወራ ሃሳቡ እንዲንሸራሽር እና እንዲለማመድ ከዛ እንዲቀበለው ነዉ እና ሕዝበ ክርስቲያን ንቃ ኃጢያት እና እርኩሰትን ቀስ በቀስ እያለማመዱክ ነዉ ✝️
@almazdubale9277
@almazdubale9277 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 8 ай бұрын
አይ ሞት ይሻላል😭 የዚህም ህግ ለማስከበረ ተብሎ ለጥያቄ ይቀርባል አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን እነደ ስሙንም ሲጠራ እነዴት እንደ ሚዘገንን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 8 ай бұрын
በጣም ይደብራል
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 8 ай бұрын
አባታችን መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ❤❤❤
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 8 ай бұрын
ጭፍን መንጋ ምን ተማርክ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እድሜ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይበሉ በስልምና ፈርስ አንበጣ ሌላም አለ ስሙ አለያስኩም ትበሉ ነበር በሁሉም ነገር ኢትዮጵያዬ ተዋህዶዬ ኑሪልኝ ህመምሽ ህመሜ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 8 ай бұрын
እስቲ ምን አገባሽ ስለሰው ሀይማኖት ። ሁልግዜ ጥላቻ ብቻ ።
@yehune
@yehune 8 ай бұрын
ማቴዎስ ወንጌል 3:4
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
@@michaelyemariamlij2633ፐ ማሽቃበጥ
@user-vz9dx3vp3k
@user-vz9dx3vp3k 8 ай бұрын
እንኳን ፈረስ የበከተ ፍየል በግ እንኳን በኛ ያሉት አይበሉም እኅቴ ጠፈፍ ያሉ ናቸው
@matiasbezabeh4547
@matiasbezabeh4547 8 ай бұрын
ማንበብ ጥሩ ነው እውነት አርነት ያወጣል@@yehune
@user-il9lg6qc4d
@user-il9lg6qc4d 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ከሆድ ባርነት እግዚአብሔር ያውጣን በእውነቱ የአህያ ሥጋ ሲሉት በራሱ ይዘገንናል እንኳን ሊበላ😢
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 8 ай бұрын
አርሱዬ በርችልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች።መምህረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 8 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እንደክርስቲያን ካሰብን እንኳን የተከለከለውን የተፈቀደውንስ ብንተወው
@kiya277
@kiya277 8 ай бұрын
ከብቶች የላይ ጥርስ እንደሌላቸው ዛሬ አወኩኝ። ጋዜጠኛዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እግዚአብሔር ጥበብና እውቀቱን ይስጥሽ።
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤❤❤❤❤
@tigst3925
@tigst3925 8 ай бұрын
አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@avolatube_8253
@avolatube_8253 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። የኔታ ርስበርሱ የሚምታታ ውኃ የማይቋጥር ነገር ነው የሚናገሩት። ኃጢአት አይደለም ብለው አይበላም የሚል ነገር አመጡ። በመጀመሪያ የኔታ ከሃይማኖት መምህርነት ወጥተው የባህል ጠበቃ ሆነው ነው የተከሰቱት። ጋዜጠኛዋ ወጥራለች።
@selamwossne8992
@selamwossne8992 8 ай бұрын
ጠያቂዋ እህታችን አጠያየቅሽ እራሱ መታረም አለበት እዚላይ ወተሽ ድርቅ ያለ ጥያቄ ከምጠይቂ
@YoniAbabe-kh6eb
@YoniAbabe-kh6eb 8 ай бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች ግን የአህያ ስጋ ቤት አላችሁ እንዴ ?ልክ ናትኮ የኛን ጥያቄ ነው እኮ የጠየቀችው ።ነው ወይስ የግል ችግር አለባችሁ ?እንዴ ኧረ ምንሼ!!!!!!
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 8 ай бұрын
ስራዋ ነው እናንተ ሊቅ ስለሆናችሁ ቀድማችሁ አውቃችኋልና ዝም በሉ የኛን ጥያቄ ትጠይቅልን
@walelgnakele2437
@walelgnakele2437 8 ай бұрын
የሚበላው የማይበላውን አይንቀፍ ሚለው እኮ ለሚፆሙ እና ለማይፆሙ (ለሚበሉ) ነው መምህር ከተከለከለው ጋር የሚየያዝ አይመስለኝም።
@amenhelen7108
@amenhelen7108 8 ай бұрын
በፍጹም አንበላም ሃይማኖት እንኳን ቢፈቅድ ለ 2000 ዓመት ያለልበላን ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አንበላም አንበላም አንበላም ትልቅ ጸጸብ ነው የሚፈጠረው
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 8 ай бұрын
እውነት ነው
@user-oo7pg7yp8r
@user-oo7pg7yp8r 8 ай бұрын
በትክክል ሞት ይሻላል
@myhb1219
@myhb1219 8 ай бұрын
የመምህርም ትምህርት እሄ ነው
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጠል የሆኑ ገዚዎች እና ሰለጠን ባይ ተከታዮች እንዲውም ስግብግብ ነጋዴዎች ተጨምረው ባህልን ሀይማኖት ለማጥፋት እየተጠቀሙበት ያለ ዘዴ ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
አሳማ የሚፀየፍ ህዝብ አህያ እንዴት አሰብነው ?
@tewodroswasihun8240
@tewodroswasihun8240 8 ай бұрын
አህያ አትበላም ባህላችንም አይደለም እየሱስ ክርስቶስም ለ ሆሳእና የመረጣት ናት። መምህራችን ቃለሂወት ያሳማልን🙏🙏 አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ እንሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው ትሑትም ሆኖ በአህያም በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫዪቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል። ዘካ9፣9
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 8 ай бұрын
መምህር ሃሳቦዎት ተስማምቶኛል የሚበላው የማይበላውን አይንቀፍ የማይበላውም የሚበላውን አይንቀፍ!
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ጎበዝና አስተዋይ ጠያቂ ነሽ! ስለመብሉ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች መጽሐፍ ቅዱስ ምንድነው የሚለው ተብሎ ቢጠየቅ ምዕመናኑ ባህልንና ሃይማኖትና መለይት እንዲችል ትልቅ አስተዋጾ ይኖረዋል! በምዕመናኑ ዘንድ ያለው መረዳት የአህያ ሥጋ መብላት ከመርከስ ጋር የተገናኘ እንጂ ከባህል ጋር ብቻ የተገናኘ አይደለም! እንደውም አህያ ብሎ ከመሳደብ ይልቅ አህያ መብላት እኖደሚያረክሰን ነው የምንቆጥረው! አስተማሪው ለእግዚአብሔር ቃል ከማድላት ይልቅ ፈራ ተባ እያሉ...
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 8 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@alexdrsha1079
@alexdrsha1079 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@gdjgd9775
@gdjgd9775 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ትግስቱን ስጠን እህታችን መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰው እያሰረዱ ከአህያ ስጋ ላይ ድርቅ አልሽ
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ .......
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 8 ай бұрын
እስኪ አስቡት አፋችን ውስጥ የአህያ ሥጋ ፣ለመብላት አይደለም ለማሰብ ይዘገንነኛል
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 8 ай бұрын
አዎ
@girumadane7515
@girumadane7515 8 ай бұрын
በጣም እንጅ 😢😢😢
@user-we6kl4bp4o
@user-we6kl4bp4o 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን። ማህበራችን ማህበረቅዱሳንን ያቆይልን።
@orthodoxZemaa
@orthodoxZemaa 8 ай бұрын
ጠያቂዋ በጣም ጀግና:: የዘመኑ ሰው ምን ችግር አለው እያለ ነው ሁሉንም ህግ የሚያቃልለው ስለዚህ አንቺም ጉዳዩ ለዳግም ጥያቄ እንዳይነሳ አጥብቀሽ መላልሰሽ ግልጽ እስከሚሆን ድረስ መጠየቅሽ በሙያሽ ያለሽን ብቃት ነው የሚያሳየው:: መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 8 ай бұрын
ልክ ነው የዘመኑ ሰው ጥያቄ መጠየቁ ስለማይቀር ፣ ግልጽ እስኪሆን መብራራቱ መልካም ነው
@brhanabi3755
@brhanabi3755 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-lg8ke7qe6d
@user-lg8ke7qe6d 8 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@Sarasaraa-ke6lv
@Sarasaraa-ke6lv 8 ай бұрын
ቃለ ሀህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 8 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችነም ጋር ይሁን ውድ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን አባላት በእውነት በጸበል ጻድቅ መርሃ ግብር እሚቀርቡት ጥያቄዎች እና መምህራኖች የህይወት መንገድ ናቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አሜን ጥያቄያን ሳቀርብ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ነው የእኔ ጥያቄ ወንድሜ በመተት ወይንም በድግምት ተይዟል ታዲያ ቤተ ሰቡ ለሁለት ተከፍሏል ግመሹ ብር ከፍለን እናስፈታው ይላል የተጠየቀው ዋጋም እነሱ ባሳሰሩበት እጥፍ ነው ነገር ግን የገንዘቡ ብዛት ሳይሆን የግማሹ ቤተ ሰብ አቋም ብር ከፍሎ ማስፈታት ኃጢአት ነው በሚል ነው ። እባካችሁ አሁን ለልጁ እሚጠቅመውን እና ከእግዚአብሔር መንገድ እማይለየውን መፍትሄ ንገሩን እባካችሁ ባጭር ጊዜ መልሱልን ? #ብር_ከፍሎ_ማስፈታቱ_ኃጢአት_ይሆንን ?
@sarhss4407
@sarhss4407 8 ай бұрын
እረ የሁላችንም ጥያቄ ነው መልሱልን ውድ መምህሮቻችን
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t 8 ай бұрын
ይሄ ጥያቄ ያንች ብቻ አይደለም እኔም ጥያቄ ነው እባችሁ ውድ መምህሮቻችን መልሱልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰመልን መምህር
@yohannisadmass1786
@yohannisadmass1786 8 ай бұрын
በእውነት አባቴ በጣም ግሩም ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን !!! 1/ አህያ በዓመት እንኳን 1 ጊዜ ነው የሚወልደው 2/ ችግር ቢመጣ የሚለው logical ነው ? ያኔ በችግር ጊዜ አህያ ለመኖሩ ምን እርግጠኛ ነን ?
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 8 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@girumadane7515
@girumadane7515 8 ай бұрын
እሄ ነገር መስመት እረሱ እንዴት እንደምቀፍ ኧረ እንደ ሀገር ብዙ ነገርን እያጣን ነዉ 😢😢 ቃላሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@sewalemgetaneh7016
@sewalemgetaneh7016 8 ай бұрын
በውነት ቃለህይወት ያሰማልን ግን የከተማሰው እንብላ ነው በጣም ደስእሚል አናጋገር ነው
@serkalemtemuary5579
@serkalemtemuary5579 8 ай бұрын
አርሴማዊት ዛሬ በጣም ተከራከርሽ ቆንጅዬ መምህርን ስታቋርጭ ነበር ቢስተካከል ተወዳጅ
@BiranaMedia
@BiranaMedia 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ትልቅ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማል፣አባታችን፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፨
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤እግዚዎ ወዴት እዬሄድን 😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
የማውቀውን ነው የምናገረው የተወለድኩት አማራ ክልል ነው በእምነትም ጠንካራ ህዝብ ነው ያሳደግናቸውን ከብቶች እንኳን አርደን አንበላም እንደ ቤተሰብ አካል ነው የሚታዩት ወይ አንዱን ከብት ሸጠው ሌላ ገዝተው ያርዳሉ እኛ ልጆች ግን ሲታረድ አናይም ጭካኔን እንዳንለማመድ ነው የተዋህዶ ልጆች በእምነታችሁ ፅኑ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።
@user-es3pb4cc8h
@user-es3pb4cc8h 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hayath8505
@hayath8505 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 8 ай бұрын
ይሄ ጥያቄ በጥያቄ መልክ መቅረቡ ቢገርመኝም ነገር ግን አባታችን ለሕዝበ ክርስቲያኑም ለአህዛቡም በደንብ አድርገው በሚገባ መልሰዋል❤❤❤ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን🎉🎉🎉
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 8 ай бұрын
ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን ግን ዛሬ ዘመን ያለን ሰወች እደው ለሆዳችን አደራ የተባልነ ነው እሚመስለው እግዚኦ አውጣኝ ነው
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ ጠያቂዋ እህታችን ምን ተሳስታ ነው ብየ አስተያየት ሰጭዎችን አይቼ አሁን ስመለከተው ምንም አልተሳሳተችም😮 እሷ የኔ ቢጢ ብዙ ምን ችግር አለው ባይዎች ስላለን እና ሀይማኖታዊ መሰረት አለው የለውም እንድሁም በባህላችን ያለውን ሁኔታ በደንብ መምህር እንድያስረዱን ነው ምን ችግር አለው እያለች የጠየቀችው! አይ የኛ ነገር በቃ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው የምናየው ማለት ነው!? ለሁሉም መምህር እንዳሉት እርስ በርስ መገዳደልን እንዳለማመዱን ሁሉ የአህያ ስጋውንም አለማሞደው ኢትዮጲያዊ ባህላችንን ሊያስጥሉን ነው።😢 የኔ ትውልድም ሁሉን ነገር ምንችግር አለው ባይ ግደለሽ መሆኑን አውቀውታል።
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@user-pn9ej8pc9j
@user-pn9ej8pc9j 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@estifanosgirma8305
@estifanosgirma8305 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
@solomondenbel5938
@solomondenbel5938 8 ай бұрын
ከፈላክሽ ብይ አጠያየቅሽ እራሱ ድርቅ ያለነው ለስለስብሽጥይቂ
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን. አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን ጉድ እንሰማለን. መጨረስሻው ዘመን መድረሳችን ነው እንጂ አህያ ይበላ ተብሎ ጥያቄ መጠየቁ እራሱ ምን አይነት ደረጃ መድረሳችን ነው አህያ እንኮን ስጋውን. ስሙን ስንጠራው እንደት ያስጠላል ሰሞኑን ስንሰማ ውስጣችን. እደት እንደሚያጥወለውል ሀገራችን ሰላም ነው ያጣነው እንጂ የአህያ ስጋ ጤነኛ አእምሮ ያለው ኢትዮጴያዊ አይበላም. የበሉትም የጤና እክል ያለባቸው ብየ አስባለሁ በስመአብ
@lawayesh8994
@lawayesh8994 8 ай бұрын
የኔታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አቤቱ መድሐኒአለም ማስተዋሉን ያድለን ብቻ
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k 8 ай бұрын
ጠያቂዋ ስርዓት የላትም ብዙ ጊዜ እከታተላታለሁ ቢያስ ለመልካም ነገር ብትሞግት ጥሩ ነበር ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 8 ай бұрын
አንች ደግሞ የመንደር ወሬሽን አቁሚ ይሄ መንፈሳዊ መድረክ ነው ስነ ስርዓት ተምረሽ ተመለሽ ቂም ያለብሽ ነው የሚመስለው ንግግርሽ ታረሚ እስኪ አውቃለሁ ተብሎ ዝም ተብሎ አይወራም የምዕመናኑን ጥያቄ ነው እየጠየቀች ያለችው
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 8 ай бұрын
እዝቡ ባጠቃላይ ተቃውሞ መውጣት አለባቸው።ይህ ሰይጣን ከሰልጣን ይውርድ። አለበት
@yoniyoni5030
@yoniyoni5030 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መርሃ ግብር አዘጋጃችንም እንዲሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ በርቺ። ግን ከባህል አንጻር ነው በኢትዮጵያ የተከለከለ ሲባል፣ ብዙ ባህል ጠል አካላት ስላሉ ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮ አንጻር ያለው ጎልቶና ተብራርቶ ቢገለፅ። ምክንያቱም መምህር በተረዱበት አውድ ሁሉም ላይረዳው ይችላልና ቢታሰብበት
@HgHg-et1kt
@HgHg-et1kt 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@hanahani8692
@hanahani8692 8 ай бұрын
ገቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Kala Hiyewotne Yesamalne Abatachni
@yilkaltemesgen-bx6vd
@yilkaltemesgen-bx6vd 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 8 ай бұрын
የኔታታታታታታ❤
@user-kt2ig3ir9j
@user-kt2ig3ir9j 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🌻🌻🌻
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 8 ай бұрын
ጠያቂዋ ምንሆነሽ ነው መልካሙን ትዕዛዝ የምታጣሚው
@antenehwolde4773
@antenehwolde4773 8 ай бұрын
ጠያቂዋ መብላት ፈልጋለች መሰል ክልክል ነው ተባልሽ ጠቃሚ አይደለም ከፈለክሽ አንቺ እዛው ምን ትመስላለች እማይጠቅመን ስለሆነ ነው በክት ነው ትከራከራለች እንዴ ዋው ላንቺ ተፈቅዷል እኛ ግን አንበላም :;
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 8 ай бұрын
መጀመሪያ አዳምጥ ከዛ ፃፍ ምን ይመስላል
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጦት አባታችን
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል ቢበላስ ምን ችግር አለዉ ብለሽ መጠየቅሽ እራሱ ያማል አንቺም ክርስትያን ነሽ መብላቶት እኮ ዮቻላል ግን ሰዉን ወይስ እግዚአብሔር ነዉ የመፈራዉ ኧረ ከባድ ነዉ
@kidanegirma669
@kidanegirma669 8 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@silasadwa6045
@silasadwa6045 8 ай бұрын
ዘመን ይስጥልን አባታችን +++
@fasileniyew7354
@fasileniyew7354 8 ай бұрын
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቁም የሊቃውንትን መልስ ነው የሰጡን እህታችንም የጠያቂዎችን ሙግት ነው ያቀረበችው
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 8 ай бұрын
በልቱ የፀደቀ የለም ግን አባታችን የቻሉትን ያክል መልሰዋል 👏👏👏ግን የተሻለ አባቶችን መልስ ይሰጥበት
@myhb1219
@myhb1219 8 ай бұрын
መልሳቸው ሁሉ ትክክል ነው ከሳቸው የበለጠ እሚያስረዳ አይኖርም
@user-xo1dd9di6o
@user-xo1dd9di6o 8 ай бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🎉🎉🎉❤
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 8 ай бұрын
ቀቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አለ
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 8 ай бұрын
አረ በሕግ ጥያቄሽ ምን ችግር አለው ማለት እራሱ ችግር ነው 🙄🙄🤔🤔 ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 8 ай бұрын
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 ай бұрын
አረ በህግ አምላክ ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቁት ?😢 በእውነት አድነን አምላኬ በጭራሽ የማይታሰብ ዘግናኝ ጥያቄ ነው የጠየቀው
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ መምህራችን ከአሁን በኃላ እንኳን ሆቴል ስጋ ቤት ስጋ ለመግዛት እኔ አላምንም
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 8 ай бұрын
ቃሊህይዉትን ያሰማልን
@samitesfaye3740
@samitesfaye3740 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ
@getnetkefylwgetnetkefylw4054
@getnetkefylwgetnetkefylw4054 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዋን፡በጣም፡ወድጄአታለው፡ሞጋች፡ጠያቂ፡በመኾና፡መልስ፡ብቻ፡የመትሰማ፡ሳትኾን፡ተገቢውን፡ሙግት፡በማድረግ፡ማወቅ፡መረዳት፡ያለብንን፡እንድንረዳ፡አድርጋናለች፡ክብረትይስጥልን፡አንዳንድ፡ጋዜጠኛ፡እንግዳውን፡ብቻ፡መልስ፡አድርጎ፡ያቀርባል፡
@brainfuel9593
@brainfuel9593 8 ай бұрын
ለመስማት ያልታደልን
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 41 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН