ኤርፖርትላይ ተዘረፈች || ሐረብ ሃገር 6አመት ልፍታ ሐገሯ ስትገባ ሌቦች ዘርፈው ገንዳስር ጣሏት

  Рет қаралды 73,693

ክህሎት

ክህሎት

8 ай бұрын

ኤርፖርትላይ ተዘረፈች || ሐረብ ሃገር 6አመት ልፍታ ሐገሯ ስትገባ ሌቦች ዘርፈው ገንዳስር ጣሏት #donkey #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #eyohamedia #rohe #kehelot #ethioinfo

Пікірлер: 711
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 8 ай бұрын
እየገባችሁ አበርቱኝ ቻናሉን ኮሜንታችሁ በጣምነው ያስደስተኝ ልብየሚጠግንነው ክብርይስጥልኝ የእውነት
@saw430
@saw430 8 ай бұрын
😢አሚንያረብ
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ😢
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 8 ай бұрын
አይዞሺ ይህም ያልፋል
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 8 ай бұрын
በርታ ወንድማችን የምትሰራው ስራ በጣም ሚደገፍ ሚበረታታ ነው❤❤❤❤❤❤
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 8 ай бұрын
_የአላህ በዚህ በስደት አለም ላይ ለብዙ አመታት የደከመ ልባችንን በመልካም የሂዎት አጋር ካስልኝ😢_
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
🤲
@zedahmed9371
@zedahmed9371 8 ай бұрын
አሚንንን
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-md1fe4jy8c
@user-md1fe4jy8c 8 ай бұрын
አሜን❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን እማ
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l 8 ай бұрын
ሀገር ስትገቡ ተቀባይ ቤተሰብ ሳይመጣላቹ ከኤርፖት አትውጡ ውጪ የተደራጁ ላቦች አሉ ብዙ ሰዎች አጋጥመቸዋል የተዘረፍ ነው ተጠንቀቁ 😢😢😢
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 8 ай бұрын
በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ሰው ምክራቸውን ለግሰውናል ከቤቶች ድራማ ጀምሮ በድራማ መልክ ሰርተው አሳይተውናል ግን እኛ ሀበሻ መስሚያችን ጥጥ ነው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ይሁን በስደት ጠባቂያችን❤
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 8 ай бұрын
አሜንንን የኔ ውድ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ትሁት አንች ከራስሽ በላይ ለሰው ስለምትጨነቂ ስለምታስቢ የኔ ሽቁጥቁጥ ሴትየዋን አግዛለሁ ብለሽ ነው አይዞሽ የኔ ማር አንች አይደለም የሰው ልትወስጅ የራስሽንም አሳልፈሽ ትሰጫለሽ አይዞሽ እንረዳዳለን ቃል😢😢😢😢😢😢
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
@@alemnesh.alemneshtegen4369 አሜን የኔ ውድ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ በሌላ ሀገር መኖር የመስለ ነገር የለም ቢክፋንም ስደት ላይ ሀገራችን ግን ፈራል ማርያምን 😢😢😢😢😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
እስከመቼ😂ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
@GffJjj-fb3wk
@GffJjj-fb3wk 8 ай бұрын
​@@user-ft9no6co4dበህልም አለም ኗሪ ማለት እኛ ነን 😂 ብቻ ለኸይር ነዉ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
@@GffJjj-fb3wk Yewunet tekkl
@raheltadesse7578
@raheltadesse7578 8 ай бұрын
የዝች ልጅ ጓደኞች እባካቹን ተረዷት እውነቷን ነው ቦሌላይ በጣም ትልቅ ዝርፊያ አለ እዳለችው ትልልቅ ሰዎች ናቸው የሚዘርፉት ዝም ብላቹ ልጅቷን አትፍረዱባት ነግ በኔ ነው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
አፈረ ይብሉ እነዚሌባ የሰው ልብ በጣም የሚሰበሩት 😢😢😢እህቶቼ እስኪ ተማሩ😢😢 ቤተሰብ እስኪ ሚመጣ አትውጡ ።እህቴ አይዛሽ😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ።አንቺ ትልቁጤናነው
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 8 ай бұрын
እንኳን የስው ልጅ በስላም አስርክብሽ ዋናው ነገር አንቺም ልጅም በስላም መግባታችሁ ነው❤❤
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጀ መድሐኒያለም እንኳን አተረፈሽ ገንዘብ ንብረት ተተኪ ነው የሰዉ እቃ ይዞ መሄድ ከባድ ነው ሰዉ አይረዳም ትልቅ ትምህርት ነው
@altudz4055
@altudz4055 8 ай бұрын
ናቲዬ አይዞሽ እቃ በእቃ ይተካል እንኳን ተረፍሽ ጠላትሽ ያልቅስ አታልቅሺ 🥺
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u 8 ай бұрын
ስልክ ያዠልኝ ያላችሇት ልጆች ካላችሁ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አታስቸግሯት እንኳንም እሷ ተረፈች ሀገራችን ከባድነዉ እደዚህ እያለቀሰች ከሷ መቀበል ይክብዳችሁ ምክኒያቱም በሻንጣዋ ስንት እቃ እደሚትይዝ ይታወቃል ተረዷት እኔ እህቴ እደሷ ሁናለች ስት ስልክ ስንት እቃ ከስራለች እናም ተረዷት
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 8 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@rahimam
@rahimam 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰልም
@zdhsyoutube7398
@zdhsyoutube7398 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hulumyalfal7052
@hulumyalfal7052 8 ай бұрын
ጅል
@tgtg7068
@tgtg7068 8 ай бұрын
ዘባራቂ
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 8 ай бұрын
እግዞኦ ማረና ክርስቶስ አቤቱ የሰራዊት ጌታ አንተ ከዝህ አይነቱ ሰውረን ምስኪን ስታሳዝን እንኳንም በህይወትሽ ተረፍሽ እህቴ💔😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
Amen yadenen Geta❤❤
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h 8 ай бұрын
አሜን
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 8 ай бұрын
በስመአብ በወልድ ሀገራችን ምን አይነት የሌባ መንፈስ ነው የገባብን😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ እንኳን አንቺ ተረፍሽ ሌሎቻችሁ ተጠንቀቁ የሚቀበላችሁ ሰው ሳይኖር ኤርፖርት ውስጥ አትወጡ እራሳችሁን ጠብቁ ሳትፀልዩ የትም ቦታ አትቀሳቀሱ😢😢😢😢😢
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 8 ай бұрын
የልጅቶን ሊኪ አስቀምጠልን ወንድማችን❤❤❤❤
@khnews1740
@khnews1740 8 ай бұрын
መጨረሻ ላይ አለ ኮ እህቴ
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 8 ай бұрын
ይሄን ነው መፍራት ወገን እር ሀገር ሥገባ ጥንቃቄ እናድርግ😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
ምን አይነት ጥንቃቄ እናግርግ አላህ ይጠብቀን እንጂ 😢😢😢😢
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ. እንኳን ተረፍሽ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 8 ай бұрын
በተጠነቀቀ አይደለም የኔ ቆንጆ እሚያደነዝዝ ነገር አላቸው እኔም አጋጥሞኛል😢😢😢
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 8 ай бұрын
የሚስነኩት አላቸው በዛነው አሉ😢😢😢
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 8 ай бұрын
ወላሒእኔምአጋጥሞኛል
@fanahaile1153
@fanahaile1153 8 ай бұрын
ገንዘብሽን ንብረትሽን የዘረፉሽ ገንዘብ አያርግላቸው የኔናት እንቺ ታማኝ መሆንሽን ካወቅሽ ምንም የሚያስጨንቅሽ ነገር የለም ምንም ማረግ አትችይም በልተሽው አይደለም ተዘርፈሽ። ነው እንኩዋን አንች ሰላም ሆንሽ እዳቺ ብዙዎች ይገጥማቸዋል እንኩዋን ህይወትሽ ተረፈ አይዞሽ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
❤❤እረአንቺ በህይወት ተረፍሽ እህቴ ሰርተሽ ትመልሻለሽ 😢😢 ፈጣሪ ልቦና ያድላቸው እረአንቺበህይወትተረፍሽእህቴሰርተሽትመልሻለሽፈጣሪልቦናያድላቸውለነሱም ❤
@tij6
@tij6 8 ай бұрын
ይከብዳል ኡነት እባክ ከ እናቷ ጋው አጋናንያት ወንድማቺን 🙏🙏😭
@destamelese3244
@destamelese3244 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሺ እንኳን አንች ተረፍሺ የእኛ አገር ነገር በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር የሥራቸዉን ይስጣቸዉ እህቶቼ ከስደት ስትመለሡ በጣም ተጠንቀቁ ቤተሠብ ሳይመጣላችሁ ከኤርፖርት አትዉጡ በጣም ከባድ ነዉ
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 8 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ አችን እናውቅሻለን ሀቀኛ ሰው አክባር ጥሩ ልጁ ነበርሽ ቀን ጣለሽጂ😢😢😢😢😢
@rahimam
@rahimam 8 ай бұрын
አይዞሽ ወገናችን እካንም አላህ በሂወት አተረፈሽ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 8 ай бұрын
ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጂቶልሺ ይሆናል በመትረፍሺ የድግል ማርያም ልጂ ስሙ ይመስገን እመብረሀን ስሞ የተመሰገነ ይሁን😢😢😢 አይዞሺ😢
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t 8 ай бұрын
እኔም 2004 ከዱባይ ማታ ገባሁ አድስ አባባ እዘመድ ቤት አድሬ ጧት እቃ ላውጣ ጉምሩክ ሄዱኩኝ ከዘመድ ጋ እታክሲ ላይ ሁኝ እናቴን በስልክ በስላም ገብቻለሁ ማታ ብየ ሳውራ ዱረየወች ታክሲ ውስጥ ነበሩ የት ነበረሽ አሉኝ ዱባይ አልኮችው የዋሂቱ😂😂 ታክሲው እየሄደ ትካሻችን ንክት አረጉን ታክሲ ውስጥ እቅልፍ ይዞን እኔም ዘመድም ያለንን እጥብ አድረገው እሆነ ቦታ ሲጥሉን አድት እናት አይታ ጩሀ ለፓሊስ አሳይታ ከ2ስአት ቡሀላ ከእንቅልፎ ስነቃ ራሴን ፓሊሲ ጣቢ አገኝሁት 😢😢😢😢 ወላሂ ስማዪም ምድሩም ድብልቅልቅ አለብኝ ከልብሴ ውጭ ምንም ነገረ የለኝ ወረቄ 3ስልክ ብሬ 😢😢😢😢 ብቻ አለሀዱሊላ ከባድ ነው ከ3ወረ ቡሃላ አድስ አበባ ተመልሽ መጣሁ የክፍለ ሀገረ ልጅ ነበረኩ ሳውድ ለመሄድ ጋምካ የሚባል ቦታ ፕሮስስ ለማሟላት ስሄድ አድኛውን ሌባ አገኝሁት ምገድ ላይ ልብሱ ግጥም አድረጌ ይዜ በጮህት ከተማውን አጥለቅልቄ መገድ ዳረ ያሉት ፓሊሶች ደረሱልኝ ያዙት ክስ ከፍች ነበረ እስረ ቤት ገባ መውስዱን አመነ ገዘቡን ተከፋፍለነዋል አለቃ አለን ቢሮም አለን አለ ለፓሊሶች ክስ ላይ እዳለ እኔም ሳውድ መጣሁ 😢😢😢😢 ሂወት ይቀጥላል ያጣሁትን ወረቅ ገዘብ ስልክ አገኝሁ እህቶች ከአረብ ሀገረ ስትገቡ ተጠቀቁ በተለይ እደኔ የገጠረ ልጅ ሲጠይቊችሁ እውነት የምታውሩ ሲጠይቀኝ ከዱባይ መጣሁ ባልል ኑሮ ምናልባት ያ ክስተት ያልፍ ነበረ ብቻ ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነው 😢😢😢😢🎉
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 8 ай бұрын
ኧረ ባለ ስልኮቹ ተረጋጉ ያጥማል እኮ😢😢😢ምንም አትበሏት በቃ በዚሁ ጦሳችንን ይውሰድ ብላችሁ እለፉ😕🙂አይዞሽ ብዙ ልጆች ተሰረቀዋል የምር የቦሌ ጉድ ተነግሮ አያልቅም😢
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ደግሞ ሌቦቹ ተይዞ በድል ትመለሻለሽ የመኪናዎን ታርጋ ሰውሊያቅ ይችላሉ እና ቢፈልጉልሽ ቁጥሩን አስቀምጪው ደጋግ ኢትዮጵያውያን አሉና
@abebabedir4392
@abebabedir4392 8 ай бұрын
ከትላት ቀጣይ እይጠበቅን ነው እትማሟቹ የት ደረሱ
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b 8 ай бұрын
አዎ😢
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 8 ай бұрын
የኔ ትሁት ነው ፍትህ በሳኡዲ አረበ ሀገር ለሚሰቃዩት ወንድም እህቶቻችን እውነት ነው ፍትህ😥😥😥😥💔 አይዛሽ እንችም እንኳን ተረፍሽ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
😢😢😢😢ቃልዬ ወይኔ ጉዴ የኔ እናት አይዞሽ እማ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 8 ай бұрын
እንኳን እንቺ ተረፍሽ ሌላው ትርፍ ነው ይተካል የማይተካው የሰው ህይወት ነው እይዞሽ እህቴ
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 8 ай бұрын
በእዉነት ያሳዝናል አይዞሺ እህታለም ዋናዉ ጤና ነዉ እግዚአብሔር ከአዲሳባ ሌቦች ዘራፉዎቺ ስደተኞቺን ይጠብቅልን ለሁሉም መማርያ ነዉ ሰዉ በአገሩ የምገርም የምያሳዝን ነዉ ትንሺ እርራሄ እዝነት ያልፈጠረባቸዉ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
አረብ ሀገር ሰርተን የኛን ገንዘብ የምበሉ እሳት ይሁንባችሁ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
Amen
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 8 ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞሺ እኔም ደረሦብኛል
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 8 ай бұрын
አሚን😢
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 8 ай бұрын
አሜን
@ATayetub
@ATayetub 8 ай бұрын
ወይ መከራችን እኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ እፍፍፍ😢😢😢😢😢
@askaldesie4791
@askaldesie4791 8 ай бұрын
ተቀባያችሁን ሳታዩ እታች አትውረዱ😢😢😢
@addisaddis8701
@addisaddis8701 8 ай бұрын
እንኳን አንቺ ተረፈሽ እህቴ የሠዉ ገንዝብ የምትበሉ ሠወች አፈር ብሉ የስርቆት ቴክኒካቸዉ ድዝዝ አድረገዉ ላንቺም እግዚአብሔር የተሻለዉን ነገር ይስጥሽ ሀገር ስነገባ ጥንቃቄ ማድረግ ከ እግዚአብሔር ጋር
@zenatali7913
@zenatali7913 8 ай бұрын
አይዞሽ እማየ እንክዋን በገንዘብሽ አለፈልሽ አንች ደህና ከሆንሽ ገንዘብ ሰርተሽ ትተኪዋለሽ
@redeactef
@redeactef 8 ай бұрын
በአስማት አፍዘዋት ነው በመቃብር አፈር በምትሐት ነው ያፈዘዟት መንፈሱ ገብቶባቷል ፀበል ተጠመቂ እሕቴ ስንወጣ ስንገባ በፀሎት በስግደት መሆን አለበት ቀናችንን ለእግዚአብሔር አሳልፈን መስጠት አለብን አለበለዚያ በጣም ከባድ ነው
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 8 ай бұрын
ከውስጥ አትውጡ ሲባሉ አይሰሙም እነሱምኮ ሳሚ ይለፈልፋል እኛ አንሰማም
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
😢ሳህ
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 8 ай бұрын
እመቤታችን ምስጋና ይድረሳት ምንም አይሳናትም
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 8 ай бұрын
የዝች ልጅ ታሪክ በኔ ላይም ደርሶብኛል እርግጠኛ ነኝ ዘራፊዎቿ እኔንም ለመዝረፍ የሞከሩት ናቸው.. እነሆ ታሪኩ እኔ ከአውሮፓ ነበር በረራዬ ልክ አዲስ አበባ ኤርፖርት ስደርስ ተቀባዬ ወንድሜ ስለነበረ እሱን በመጠበቅ ላይ እያለሁ ተለቅ ያሉ ሰውዬ ልክ ያደናቀፋቸው መስለው ገፈተሩኝ ከዛ በኋላ የሆነውን አላውቅም ። አጋጣሚ ሆኖ የሰፈሬ ልጅ ከዱባይ ገብታ ስለነበር በእርቀት ድርጊቱን ትከታተል ነበር ወዲያው ሻንጣዬን ይዘው ወደ መኪና እያስገቡኝ እያለ በጓደኛዬ እርዳታ ለወንድሜ በመጠቆሟ ወዲያው ደርሶባቸዋል ገራሚው ነገር ተደራጅተው ነው የተሰማሩት ወንድሜ ሺፌሩን በካልቾ ከዘረረው በኋላ አምልጠዋል እንዲህ አይነት ነገር ሲደርስባችሁ ወደ ሕግ ሳትሄዱ የእራሳችሁን እርምጃ ውሰዱ ምክንያቱም የህግ ሰዎችም አብረው ነው የሚሰሩት ። አይዞሽ እህት ስሜትሽን በሚገባ እረዳሻለሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሜን 🙏
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን አተረፈሽ በህይወት መኖርሽ ራሱ ተመስጌን
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 8 ай бұрын
ሚስኪን እኔም ያች እጣ ገጥሞኛል ልዩነታችን እኔ የሠው እቃ አልያዝኩምጂ እና እኳንም ሂወትሽ ተረፈ ሁሉም ያልፋል የልፋትሽን አታጪም አይ ሌቦች አይለፍላችሁ ደሞኮ ያሰራረቅ ቴክኒካቸው ሱበሀን አላህ ከዛ ወዲህ ሠው አላምንም
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
የማናቀውን ሰው በፍጹም ማእራት ማገዝ አያስፈልግም
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 8 ай бұрын
አይዞሽእህቴ. ሁሉምያልፋል. ዋናውአችሰላምከሆሽ
@sartt3754
@sartt3754 8 ай бұрын
እረዋሺ. እስርቤት የሚደፈር የለም አቺሳዉዲኮነዉ. በሌብእጁ እደሚቆረጥ. የገደለ ይገደላል. ጥብቅ ነዉ. እንዲአይነት ቀልድ. የለም. የደፈረ እንደሚገረፍከባድ ቅጣት ይደረስበታል. እዳገረረሺመግስት መሰለኝ. እኔም ሳዉዲነኝ.
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 8 ай бұрын
ሴት ብቻ ነዉ እንጅ መድፍር የለም ህግ አለ እኮ ቢደፍሩ ይግደላሉ በሰይፍ
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 8 ай бұрын
ሢጀመር ያለተቀባይ ከውስጥ መውጣት አያሥፈልግም😢😢😢😢
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 8 ай бұрын
የኔናት ውቃቤሽን ገፈፉሽ ቀልባቸውን ይግፈፋቸው በውነት ሰውሀገር ገብቶ ሰላም አገኛለሁ ብሎ አይ በምኑ ነጋሽ የኔምስኪን ከውስጥ ምናአለ ብትቆይ ፍትህ ስለለነው እንጅ ታርጋውን ከተያዘ ታገኝነበር በውነት በውነት የልፋትሽን ዋጋ አያሳጣሽ አንች መልካም ሰውነሽ አይዞሽ እማየ የልብሽን ፈጣሪ ነውየሚያውቀው ሰው መቸነው የሰው ችግር የሚረዳ በውነት አንች እንኳን ደናሆንሽ እማየ ያለማወቅነው እማ አንች አንድነገር ብትሆኝስ ልም ይበል ገዘብነው የጠፋ እማየ አይዞሽ እናትሽን ደሞ ህደሽእያት አልሰረቅሽ ምንታደርጊ አንች አይዞሽ የላብሽን ዋጋ ይስጥሽ እናመሰግናለን ለኛትልቅ ትምርትነው አንች አንዳች ምንም አልሆንሽ እማየ በጣም ደስ ያለ የሰውልጅ እንኳን በሰላም ሰጠሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
ሳሙኤል ማስረሻ ብዙ ግዜ ተናግራል ቦሌላይ የተደረጅ ሌቦች አሉ ተጠቀቁብ ላል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 8 ай бұрын
አዎ ሁል ጊዜ ይናገራል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
@@mosebtube1027 👍🥰
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አንች ተርፍሽ እማዬ አይዞሽ አታልቅሽ የኔ ውድ እህት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት እኳንም ዲንሺ ከበሺታሺ እግዚአብሔር ይመስገን መስደዲችንም አዲደየ ለበጎ ነው በብዙ ፈተናወች ላይ ሁነን በእምነታችን ካለንበት ይበልጥ እድንጠነክር አድርጎናል
@SofiyaSofiya-fk9xm
@SofiyaSofiya-fk9xm 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሺ ያለተቀባይ እሪፖርት መሄድ ከባድ ነው በዚህ ግዚ😊
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
ተቀባይ እስከሚመጣ አለመዉጣት
@SofiyaSofiya-fk9xm
@SofiyaSofiya-fk9xm 8 ай бұрын
@@fatimaabdallah1397 አወ እማ ተቀባይ ያሥፈልጋል በጣም አጭበርባሪ በዝታል ግዜው ከባድ ነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
😢😢😢እፍፍፍፍ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢 አይዞሽ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ አንቺን😢😢❤
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 8 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ በጣም ነው ይሳዘነችኝ ውይ አገራችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😮
@zamzam372
@zamzam372 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ወላሂ በ2004 አ.ም እኔም እደዚህ ገጥሞኛል ገና በለጋ እድሜየ እያለቀስኩ ዱባይ ሰርቸ ብዙ መከራ አይቸ ያገኘሁትን ንብረት አድስ አበባ ኤርፖርት ተቀባዮቸጋ ሳልገናኝ አስቀድመው 2ልጆች አግኝተውኝ ከፖርሳቸው አውጥተው ፊቴን ቀቡኝ ከዛም ይዘውኝ ወተው ወደ ክፍል ሀገር እድንልክሽ ብር አዘርዝሪ ብለው ባክ እድገባ ካደረጉኝ ቡሀላ እቃየን ይዘው ጠፉ አዷ ከባክ አብራኝ ገብታ ተራ እየጠበኩ እያለ መጥታ ጉጨን ስማኝ ወጣች ወድያውኑ ባነንኩ የት ነኝ በማለት ሰዎችን መጠየቅ ጀመርኩ አለቀስኩ መሄጃው ጠፋኝ የአደራ ስልክ 2የእኔ 2ነበር እስካሁን አይረሳኝም ነብሳቸውን የጃሀነም እሳት አላህ ያድርጋቸው😢😢😢😢😢
@zemamadane2092
@zemamadane2092 8 ай бұрын
እንኳን አንቺ በህይወት ተረፍሽ መሞትም አለ እህት ለም ገንዘብ ተሰርቶ ይከፈላል የማይከፈለዉ ውድ ህይዎት ብቻ ነች አይዞሺ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 8 ай бұрын
ኡፈፈ የኔ እት አይዞሽ ሁሉ ለመልካም ነው ውስጥሽን አርጋግ እንኳን ጌታ ኢየሱሰ ነፍስሽን አተርፈ አይዞሽ አልቅስሽ አስቀለስሽኝ 😢😢 ለሁሉም ፈጣር ማስተዋሉን ይስጠን እንደ መጣነው ባናወራ ባንፈርድ ይሻለናል የኔ የዋ አይዞሽ ተስፍ የስጠ የታመነ ነው በሱ እመኝ ሁሉ ለመልካም ነው 😢😢
@alemmami3781
@alemmami3781 8 ай бұрын
እኔ ቡዙ ሰው ይዘሽልኝ ሂጂ እቃ ይሉኛል አሁን ፈራሁ የሰው እቃ መያዝ አስፈልግም የራስ ቢወሰድም እችለዋለሁ የሰው ግን አያምኑ በዛላይ ውለታውን ገደል ጭቀት ሁሏም በራሷ ይወጡት
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 8 ай бұрын
ይቅረብሽ እህቴ
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
ይዝሽ እዳትሄጂ በዚህ ተማሩ
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 8 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴ በጣም ያማል ፈጣሬ ካንቺ ይሁን ኢትዮጲያ ተበላሸች እኮ ከዝሙት ከስርቆት ውጪ ልላ ምን አለ ብለሽ ነው አብሽር
@samera1233
@samera1233 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o 8 ай бұрын
@@samera1233 ምኑ ያስቃል ያስለቅሳል እንጂ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 8 ай бұрын
በጣም ያማል እህታችን እግዚአብሔር እንኳን አቺን አተረፈሺ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሌቦች አፈር ብሉ የሷ እባ እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁ
@aishubintmohammedasselefiy6758
@aishubintmohammedasselefiy6758 8 ай бұрын
እንኳን አንች በሂወት ኖርሽ አይዞሽ ያልፋል ብዙ አሳልፈሻል አይዞሽ እኔ እረዳሻለሁ ኤርፖት ከግቢው ከወጣሽ ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ ቤተሰብ እስከሚመጣ ከውስጥ አለመውጣት ነው
@raheltadesse7578
@raheltadesse7578 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ችላ አትበይው ሌላ ፖሊስ ጣቢያ ሔደሽ ሰዎች የሰጡሽን የመኪና ሰሌዳ ድጋሚ አመልክቺ እነዚህ ሰዎች ነገም በሌላ ሰዎች ይደግሙታል
@mamabkaseadm6644
@mamabkaseadm6644 8 ай бұрын
አይዞሽ እህት😥😥😥😥😥😥
@user-zt5nj2pl6z
@user-zt5nj2pl6z 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ዋናው ሰላም መሆንሽም ነው። ለሌሎቻችሁም ትምርት ነውና ቤተሰባቹ ቀድመው እንዲጠብቋቹ አድርጉ።
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኳን አችሰላምሆንሽ ገንዘብ ይገኝል 😢😢😢😢
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu 8 ай бұрын
ማማ ሚድያ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 8 ай бұрын
እንኮን በሰላም ለአገርሽ አበቃሽ ሁሉም ነገር ያልፋል
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ወደሽ አይደለም፣ግድ ሆኖብሽ ነው የተዘረፍሽው፣እግዚአብዚአብሔር የዘረፉሽን እነዚህን አረመኔዎች አሳዶ ይይዛቸዋል፣አይበሏትም፣አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ፣ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፣እንጂ ነገ ሰርተሽ እጥፍ ታተርፊያለሽ እመኚኝ።
@robekaeth3984
@robekaeth3984 8 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ገዘብ ተሠርቶ የሚገኝ ነገር ነው
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 8 ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ
@saw430
@saw430 8 ай бұрын
😢የኔማር ❤አላህ ❤ የበለጠዉን ይዞልሺነዉ 😢አብሺሪ ነገም ሌላ ቀንነዉ❤
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 8 ай бұрын
ለምን ውጣሽ ባልሽ አትውጪ ያላችሁ ምናምን ምትሉ ውስጥ አስነኩታት ነው እንጂ በራስዋ እንደ አልውጣች ትርዳች ስውዮ ያለችው ነው አስንከታት ነው አፍዝዛት ነው😢 አትፍርዱ ኤርፕርት ውስጥ ብዙ ችግር አለ
@nunubeyene5957
@nunubeyene5957 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ላሀርሽ አበቃሽ አይዞሽ እህቴ
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 8 ай бұрын
እንኳን አች ደህና ሆንሽ አይዞሽ ያጋጥማን ሰርተሽ ትከፍሊአቸዋለሽ
@senait1912
@senait1912 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እንኳን አካልሽ አልጎደለ ይሄ ማንም ላይ ሊያጋጥም ይችላል🙏🙏🙏
@banchiayhutaye55
@banchiayhutaye55 8 ай бұрын
እህታችን እንኳን በሰለም አንቺ ተረፍሽ አይዞሽ ገንዘብ ይሔዳል ይመጣል አይዞሽ ያንቺን እኮ እግዚአቤሔር ያውቀዋል ቀጥርሽን አስቀምጪልን እንረዳሻለን አይዞሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 8 ай бұрын
የኔ እህት የኛ መንከራተት ማለቂያ የለውም አይዞሽ አሁንም ሌላ ቀን ነው
@sarashemse23
@sarashemse23 8 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም የሆነዉ ለመልካም ነዉ እንኳንም አንቺን አልጎዱሸ ብርም ተሰርቶ ይገኛል ዋናዉ ጤና ነዉ አይዞሽ እግዚአብሄር ጥንካሬ ይስጥሽ 😢
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 8 ай бұрын
በጣም ይሰዝንል 😭💔
@user-dk6yq3zp2y
@user-dk6yq3zp2y 8 ай бұрын
እንኳን ሒወትሽ ተረፈ እህቴ
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 8 ай бұрын
የኔ መልካም ሴት አይዞሽ ቃልየ እመአምላክ ብርታት ትሁንሽ😥
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እንኳን አንቺ ሰላም ሆንሽ ዋናው እሱ ነው እሄቴ እኔንም እንዳንቺ ነው ያጋጠመኝ የለበስኩትን ልብስ ብቻ ነው ያስቀሩልኝ ኢትዮ ብሶባቸዋል አሁን እህቶቼ ተጠንቀቁ😢
@user-oi2gv5rf5r
@user-oi2gv5rf5r 8 ай бұрын
Ayzoshe.yne.wade.egzabere.ale.
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 8 ай бұрын
ዉይይይይ የኔእህት አይዞሺ ሀገራችንግን ማንይሆን የረገማት😢😢😢 በስደት ተሰቃይተን ሀገርስገባ በስቀቀን የስራቸዉን ይስጣቸዉ 😭😭😭
@user-dn7mm7up6v
@user-dn7mm7up6v 8 ай бұрын
አይዞሽ እህት ለጊዜዉ ነዉ ነገ ይጠየቁበታል አላህ ያበርታሽ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 8 ай бұрын
ህግ የለም እህቶች እንጠንቀቅ
@user-pv9pd9yy1f
@user-pv9pd9yy1f 8 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ እኳን አች ደህ ናሆሺ
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 8 ай бұрын
ከሌሎች ሰዎች መማር አለብን ብዙልጆች እያስተማሩ ነው ከኤርፓርት ዘመድ ይቀበላች እኛ ለአገሩ እንግዳ ስለሆን ያለውንነባራዊ ሁኔታ ስለማናውቅበአጋኛችሁ ታኪሲ አይኬድም ተብለን ነበር ግን አንማርም
@Simboo860
@Simboo860 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ 😢😢😢
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 8 ай бұрын
በዚህ አይነት ሰው የፈለገ አደጋላይ ሲሆን መርዳት ያስፈራል
@fanatube196
@fanatube196 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢 አይዞሽ እማ ፈጣሪ እንኳን ለናት ሀገራሽ አበቃሽ እኛም ለናት ሀገራችን ያብቃን
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 8 ай бұрын
የኔ ዉዴ አይዞሽ እግዚአብሔር የስራችውን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 8 ай бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አይዞሽ እህት እግዚአብሄር አምላክ ይፈርዳር
@user-ri2fl4hz7i
@user-ri2fl4hz7i 8 ай бұрын
እውነት አላት ልጂቱ የኔምስኪን ስታሳዝን አይዞሺ እማ ሁሉም ያልፋል
@hanaselam-sp9iv
@hanaselam-sp9iv 8 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር አለ አይዞሽ የደረሰበት ነዉ የሚያቀዉ 😭😭
@user-ln2me7yx4j
@user-ln2me7yx4j 8 ай бұрын
እረ የኔም ጓደኛ የሠፈሬ ልጅ ተዘርፋለች የለበሰቻት ልብስ ብቻ ነው የቀራቸው የጆሮዋ ያንገቷ የጣቷ ወርቅ አውልቀው እጫካ ወስደው ነው የጣሏት ብቻ እንኳንም አንች ተረፍሽ 😢😢😢😢
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
😢ኑሮ
@kidanabera5960
@kidanabera5960 8 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው እንዴት እንደምናገኘው ገንዘቡ እኛ ነን እምናቀው ለማንኛውም እንኳን አንችን አልጎዱሽ እህቴ
@user-es3vg3wl3i
@user-es3vg3wl3i 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢አይዞሸ እህቴ
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o 8 ай бұрын
Ayezoshi Yena Wede❤❤❤
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 8 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
አይዞሽ ቃልዬ የኔ መልካም የኔ ትሁት 😢😢😢😢😢😢አይዞሽ እማ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,8 МЛН
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 13 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН