አፍቃሪዋ ነፃ አወጣችው || የእስክንድር እጮኛ በላዩ ላይ ከብዙ ወንዶች ጋር ለገንዘብ ብላ እንደምትጋደም ደረስንባት

  Рет қаралды 148,457

ክህሎት

ክህሎት

7 ай бұрын

አፍቃሪዋ ነፃ አወጣችው || የእስክንድር እጮኛ በላዩ ላይ ከብዙ ወንዶች ጋር ለገንዘብ ብላ እንደምትጋደም ደረስንባት #donkey #rohe #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #eyohamedia #ethioinfo #kehelot

Пікірлер: 1 900
@maratalosow1741
@maratalosow1741 7 ай бұрын
የዚህ ልጅ እድናቂዎች የት ናቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
😘😘👍
@maratalosow1741
@maratalosow1741 7 ай бұрын
ልጀትዋ መሸልም እለባት የምትሉ ከጉድ እኮነው ያውጣችው እጃች እውጡ ።
@user-mj5id6my8y
@user-mj5id6my8y 7 ай бұрын
መሸለም ሳይሆን መገረፍ ያለባት !ምክንያት ለራሷ ጥቅም ብላ ስላደረገቺው
@user-gt8yo8rn5t
@user-gt8yo8rn5t 7 ай бұрын
ለራሶኮ ነበር የመጣቺዉ አልተሳካላትሲል ወዴነገር ገባቺጂ
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 7 ай бұрын
እኔም እዴዛ ባይ ነኝ👍
@naseematariq2142
@naseematariq2142 7 ай бұрын
ትሸለም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
​@@kamilaemar3687በቅንነት እነደማመር
@user-pl4lb1qn3e
@user-pl4lb1qn3e 7 ай бұрын
ልጅቷ ሂወትክን ታድጋካለች እንጀራይውጣላት አላህመልካሟን ሴት ይስጥክ ወንድሜ 😢😢😢😢😢❤❤❤
@negetube5884
@negetube5884 7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ብቻ ነን ታማኝ ድል ለማዳም ቅመሞች❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪😢
@mmakkiya
@mmakkiya 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesMekdes-wi7jf
@MekdesMekdes-wi7jf 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hophad3783
@hophad3783 7 ай бұрын
💚💚💚💚💚
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 7 ай бұрын
ድል ለመዳም ቅመሞች ተመቸችኝ 😃😃😃
@negetube5884
@negetube5884 7 ай бұрын
@@user-wn3bd1tu6d እኛ ከራስ በላይ ንፋስ😂😂😂😂😂😂
@BezawitDereje
@BezawitDereje 7 ай бұрын
እስክንድር ታላቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ላንተ ያላትን ጨዋ ሰው ይስጥህ:ለተበደለ ፈጣሪ መልስ አለው።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@gurfa2658
@gurfa2658 7 ай бұрын
Amnnne Amnnne Amnnne
@hiwot-
@hiwot- 7 ай бұрын
ድራማ እንዳይሆን?
@Zebu918
@Zebu918 7 ай бұрын
በቃ እኛ ብቻ ነን ታማኝ የመዳም ቅመሞች በኛ ማንም አይደርስም ወላሂ ❤❤❤
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 7 ай бұрын
አየ እህቴ እኛንስ ማን አየን 😂😂😂😂😂
@fedlujemal7778
@fedlujemal7778 7 ай бұрын
As wr wb❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 7 ай бұрын
ትክክክክክክክል፣እኛ ፣ስራ፣ብቻነዉ፣ጎደኛችን😂😂😅😅
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 7 ай бұрын
Yes❤❤❤❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 7 ай бұрын
አይ እህቴ እኛንስ ማአን አየን ብለሽ ወደኛ ቢመጡ ስንት ጉድ ይወጣል ስለማቅ ነው በጣም ነው ምናደድባቸው ስንት ጉድ አለ መሰለሽ 😢😢😢😢 ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እንጂ እኔንም ይሉኝ ነበር ጊዜሽ ተጠቀሚ እሱ ኢትዮጵያ የት ያይሻል እደፈለግሽ ብትሆኝ ሞኝ አትሁኝ ይሉኛል እኔ ሰው አየኝ ሳይሆን ፈጣሪ ነው የሚያየኝ መታመን ለራስ ነው እላቸዋለው😢😢😢
@mesi6505
@mesi6505 7 ай бұрын
የኔ ጀግና ራሰሺን መፀዋት አርገሺ ከማባይረባ ሂወት አድነሺዋል ጀግና ሴት 💞💞💞💞
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 7 ай бұрын
የወንጂዋ እራስሽን ጠብቂ ዉዴ ❤❤❤❤
@mesi6505
@mesi6505 7 ай бұрын
@@yasmalblooshi6939 እኔም ፈራሁላት ምኒክል ለሡ ያላት ክብር እኔ የወጂዋ ልጅ ሂወቶን አሲዛ እዳዳነችው ነው የምቆጥረው ወላሂ
@fitztek8119
@fitztek8119 5 ай бұрын
ይህ መታደል ነው! ይህንን ወንድም እግዚአብሔር አዳነው።
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 7 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ እዮብ ከዚህም በላይ ትግስቱን ይስጥህ ወንድማችን
@fantuamenu6076
@fantuamenu6076 7 ай бұрын
እስክንድር አንበሳ ላንታ ቃላት የለኝም ከምነግርህ በላይ ትልቅ ሰው ነህ የስንቶች እንባ አብሰሀል ዘርህ ብዝት ይበል 🎉🎉🎉🎉 እኔም ከባድና በጣም አስፈሪ ነገር ገጥሞኛል በጰሎታችሁ አስቡኝ ሁላችሁም ታስፈልጉኛላችሁ😢😢😢😢
@AmarechBelete
@AmarechBelete 7 ай бұрын
Esh 😢
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@seadaahmed8359
@seadaahmed8359 7 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ይርዳሽ
@AtliAtli-st7jv
@AtliAtli-st7jv 7 ай бұрын
Ayizoshhulumyalfaal 👏👋🖐️🖐️🖐️🖐️👋👏
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 7 ай бұрын
አላህ ሁሉንም ያቅልልሽ ለአላህ ምንምነገር አይሳነውምና አይዞሽ
@user-rv1gm4bm1j
@user-rv1gm4bm1j 7 ай бұрын
ዎው ልጂቷን የሚያደንቅ በላክ
@EnatLakew
@EnatLakew 4 ай бұрын
አንተን የወለዱ እና ያሣደጉ ቤተሰቦች ምነኛ የታደሉ ናቸው ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@user-ou6fe1hk9t
@user-ou6fe1hk9t 7 ай бұрын
ማርያምን አነጋግርህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፍጣሪ ልቦና ይሰጥሸ ባለጌ ነሸ😢😢😢😢😢
@melu-g
@melu-g 7 ай бұрын
እቺን ልጅ የላካት እግዚአብሔር ነው ልብህን ያውቃል ሊረዳህ ከእሳት ሊያወጣክ መጣ ስለዚህ ይሄን ያደረገውን እግዚአብሔር አመስግን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 ай бұрын
በጣም
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 7 ай бұрын
ይሄ የዝሙት መንፈሥ ነዉ ሀገራችን ሰላም ያጣችዉ ለዚህ ነዉ እኮ 😢😢😢😢😢😢
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 7 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ትግሥቱ ትህትናው የፊቱ አሣዛኝ ነገሩ እደው በሞቴ ይሄን ልጅ እዲህ አይነት ነገር ባያጋጥመው ደሥ ባለኝ ❤❤❤
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 7 ай бұрын
ልጅቷ መሸለም አለባት የምትሉ😮 ወንድሜ ያንተን ይስጥክ ከባድ ነዉ አንተ ምርጥ ሠዉ ነክ❤
@zemyeendris
@zemyeendris 7 ай бұрын
ምን ቤት ነው ሽልማቱ ሆ እሱን ልጠቅም አይደለም ነበር እኮ እራሷ ፈልጋው አልሳካላት ሲል ነው የተናገረችው የሷንስ ጉድ ማን አየው ሁሉም ለራሱ ጤነኛ ነው ከላይና በአፍ የሚወራው እና በልብ ያለው መች ተገናኜና እ
@user-tb9op4lu7v
@user-tb9op4lu7v 7 ай бұрын
እሱን ለራሷ ያርግላት ይህ ነው ሽልማቱ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 7 ай бұрын
@@user-tb9op4lu7v አሜን😃
@rabia4266
@rabia4266 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 7 ай бұрын
አው አለባት ይገባታል
@balainesh8473
@balainesh8473 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ሆሆሆሆሆሆሆሆ ዘንድሮ ጉድ ነው ወንድም ትግስትህ ይገርማል ምርጥ ሠዉ ነህ🎉❤ 👌👌👌👍👍👍❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 7 ай бұрын
እስክንድር በመጀመሪያ ደረጃ አንተ ዕድለኛ ነህ መልካምነትህን አይቶ መልዕክተኛ ልኮ ከማዓት አወጣህ የነገረችህን ልጅም የዘንድሮ ሳትሆን የጥንት ባለማዕተብ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት ገርል ፍሬንድ ተብየዋ ግን መጥፎ መንፈስ አምላኪነት ሳይጠናወታት የቀረ አይመስለኝምና አንተም የነገረችህም ልጅ በፆሎት ትጉጥንቃቄም አክሉበት እላለሁ ካንተ ጋር ያላትም ስጥ እና ተገላገላት እግዚአብሔር ይበቀላታል ላዳነ እግዚአብሔር ዋጋ ስጠው ልጅትዋ ባይልክልህ ምን ትሆን ነበር
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 7 ай бұрын
_ወንድማችን አንተ አልቅሰህ ማየት አንፈልግም አንተ የሰው እምባ አባሽ ነህ ግን ለበጎ ነው አላህ የተሻለ ነገር አስቦልህ ነው😢_
@user-rq7nk3ml3v
@user-rq7nk3ml3v 7 ай бұрын
ወይኔ ጓደደኝነት ገደል ገባ እስክንድር ወንድሜ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ትህቶናህ አንደኛ ነህ በቃ አይዞህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-op7ru2hx1w
@user-op7ru2hx1w 7 ай бұрын
ማነው ይሔንን ነገር በጉጉት ሲጠብቅ የነበር
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 7 ай бұрын
እኔ
@genet_tube
@genet_tube 7 ай бұрын
ደመኝ እስክ እኔም
@tsehay2watiro250
@tsehay2watiro250 7 ай бұрын
እኔ በጣም😂
@user-fu6ob8iv7b
@user-fu6ob8iv7b 7 ай бұрын
እኔ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
​@@genet_tubeበቅንነት እነደማመር
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
እስክንድር ወንድማችን አሳዘነኝ በእዉነት ወንድሜ ለበጎ ነዉ አይዞን ለቀበጧ ፈጣሪ ልቦናዉን ያድላት😢🙏እዉነቱን ላወጣቹ እህታችን እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርካት🙏እዉነት አትቀበርም። ለሌሎች እህቶቻችን መማርያ ዪሆናል ማየት መስማት መልካም ነዉ😘😘😘😍😍😍❤❤❤❤
@user-nl1tz7if3c
@user-nl1tz7if3c 7 ай бұрын
እስከክንድር በጣም ጡሩ ሰው ነህ ያሳደጉሁ ወላጃች በጣምነው የምያስቀኑት እ/ቤሔር ይባርካቸው አንተንም ፈጥሪ እድሜና ጠና ይስጥህ ልጅቱን ግን ሽልማት ይገባታል። ለምለም ከመቀሌ በጣም ነው ማደንቅኪ አቦ ሰላምህ ይብዛ
@rokiaali5726
@rokiaali5726 7 ай бұрын
ታማኝ የመዳም ቅመምቺ ነቸው ጀግኖቺ በረቱ
@user-vx7me1sj7y
@user-vx7me1sj7y 7 ай бұрын
ወይ እሄ ልጅ ፀበይ ሰነይ ❤❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 7 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@maryshara4466
@maryshara4466 7 ай бұрын
ዋውው እስክድር ምናነት መታደል ነው ትግስትህ ግሩም ነህ በኡነት መልካም ቤተሰብ ያሳደገው እዲህ ነው ዘመንህ ይባረክ !! ያተ ያላትን ይስጥህ ፈጣሪ❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 7 ай бұрын
ጀግና ወድማችን አቤት ትግስት እመቤትን ትክክለኛ ወድ በሴት ልጅ ላይ እጁ አለማሳቱ እዴት ብትመረቅ እዴት ብትመረጥ ነዉ ወድሜ አይዞክ አልልክም አይዞኝ ለሷ ወድሜ አተማ እግዛብሄር ላተ ብሎ የሰራት አዳም አለች በጊዜዉ ትመጣለች አሁን ያተ አልሆነዉ አራቀልክ ፈጣሪ ያተ የሆነቺዉ እስከሚሰጥክ በትግስት ፅና እዳትወላገድ ቀጥብለክ በእመንት ጠብቅ ወድሜ በጣም አድናቂክ ነኝ አክባሪክ ነኝ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ስወድህ ከጉድ በመልካም ሰዉች ተልኮ ያድንሀል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@iui44i22
@iui44i22 7 ай бұрын
ከጋዘጤኛ ሁለተኛ ሰው ተከዳ???💔😭😭😭😭😭😭😭 ኦጌታ ሆይ ማስተዋወሉን ስጠን እኔ መቸም ለባሌ ታማኝ ሴት ነኝ አስተዋይ እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ነኝ እግዚአብሔር ይመስገንንንን 😭😭😭😭😭😭😭💙💙💙💚💚💚💚💚💚
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o 7 ай бұрын
ጎበዝ ጀግናብየሻለሁብየእውነት እኔም ለባሌታማኝነኝ ዝሙትን ከሀገራችን ያጥፋልን
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 7 ай бұрын
መታመን ለራስ ነው ውዴ እግዚያብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤
@eses143
@eses143 7 ай бұрын
አንችን ባገባሺ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 ай бұрын
አስኬው ይች ልጂ ሂወትህን ታደገችህ አሁንም እመ ብርሀን ካንተ ጋር ትሁን አይዞህልን ወንድማችን❤❤❤❤
@tgmoges4029
@tgmoges4029 7 ай бұрын
ያለህ ትግስት እና እርጋታ ደስ ይለኛል መልካም ሰው ነህ👍❤️
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 7 ай бұрын
ወንድም እና እህቶቼ አንድ ነገር አስቡ ሁሌም በጀመርነው ነገር ላይ መሰናክል ሲገጥመን ለኛ ጌታ የተሻለ ነገር እንዳዘጋጀልን እናስብ ከቻልን እናመስግን ምክንቱም ትዳር ውስጥ ብንገባም እናዝን ይሆናል የማይሆኑን ሰዎች ከእኛ በጊዜው የሚለይበት ለበጎ ነው
@maratalosow1741
@maratalosow1741 7 ай бұрын
ጆሮ ልባለቤቱ ምንድነው የሚባልው 😢😢😢😢😢😢 እይዞህ ውንደሜ ያጋጠማል
@sishaia6875
@sishaia6875 7 ай бұрын
ጆሮ ለባለቤቱ ባዳነው ይባላን😢😢😢😢
@user-bu1em3hs8y
@user-bu1em3hs8y 7 ай бұрын
ጀሮለባቤቱባዳነውእህቴ
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 7 ай бұрын
​@@user-bu1em3hs8y መገን እኔ ጥሩ መምህር ናችሁ😂😂
@user-nz6zq1bz6b
@user-nz6zq1bz6b 7 ай бұрын
ምንም ቃላት አጣሁ እሚያፅናናህ 😢 ለማንኛዉም ጠካራ ሁን አንተ ካሰብከዉ በላይ እግዚያብሄር ያሰበልህ ይበልጣል😢😢❤❤❤አይዞህ
@eliassisay1876
@eliassisay1876 5 ай бұрын
ምን አይነት ርካሽ ሴት ጋር ነዉ ያላቀቀችህ እስክንድር
@gedam626
@gedam626 7 ай бұрын
እስክንድረ ከምረህ ነዉ ገረ ገባኝ የዉነት ላንተ ይህ አይገባህም ወንድማችን የዉነት አዝናለህ ሰዉ የለም 😢😢😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 7 ай бұрын
ሤት ቢሄድ ሤት ይመጣል እች ጋጠወጥ ነች ብቻ እርሡ አይግፋት እህቴ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@uthg7338
@uthg7338 6 ай бұрын
😢😢😢በጣም
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 7 ай бұрын
እሰክዬ አንተ ቅን መልካም ሰው እጅግ የማከብረህ ወ ንድማለም ክፎ አይካብኝ 🙏🙏🙏
@tseganettube5698
@tseganettube5698 7 ай бұрын
መቸ ነው ግን ጥሩ ሰው መልካም ነገር የሚገጥመው ኣይዞህ ወንድሜ😢
@user-yk3lu6yi6m
@user-yk3lu6yi6m 7 ай бұрын
ምኗ ፈጣጣ ናት አናቷን ነበር ማለት አስቀያሚ እስክንድር ግን ትግስትክ ደስ ይላል ሳላደንቅ አላልፍም ደግነቱ በጊዜ እውነቱን ማወቅህ ነው
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 7 ай бұрын
ዋው !! ድንቅ ሰው ነክ ወንድሜ አይዞህ የሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይቺ ልጅ ላንተ አትመጥንም ።
@iui44i22
@iui44i22 7 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ትልቅ ሰው ነህ አዋቂ ነህ ጎበዝ ነህ ጀግና ነህ።።። እግዚአብሔር ይፈረድባት አይዞህህህህ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭 ይች ምንም አታስፋልግህም እራቃት
@aberashayele66
@aberashayele66 7 ай бұрын
አመስግናትና ወዲያ በላት
@user-iz5qt7vf5k
@user-iz5qt7vf5k 7 ай бұрын
በፈጠርህ ለልጂቷ አንድ ነገር ሸልማት ሲሆን ፍቅሯን ተርዳት❤❤❤😢😢😢
@AzebTadele
@AzebTadele 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ አነጋገርህ ምን አይነት ትህትና የሞላዉነዉ ማሬያም ከወዶች የተለየህነክ የስጠህ ስብእናህ የዘላለም ያርግልህ አይዞህ ወድማችን ትለያለህ❤❤
@alzemtube5249
@alzemtube5249 7 ай бұрын
በስመዓብ የሌባ አይነ ደረቅ ውይይይይይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው 😢 አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ላንተ የተሻለውን ይሰጥሃል ወንድሜ የልብህ ንፅህና ነው ይሄንን ያደረገልህ
@user-pu5wq9ez9s
@user-pu5wq9ez9s 7 ай бұрын
የኔ መልካም ወንድም አይዞህ ይህ ላንተ አይገባህም ላንተም የምትሁን ሴት አይደለይም እግዚአብሔር ላንተ ያለው አለ
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p 7 ай бұрын
አጂብ የሠውን ህይወት ስታቀና ኑረሕ በፈጣሪ ላይ ያንተ ህይወት እንጀዚ በመሆኑ አዝኛለሑ 😢😢ግን ፈጣሪ ከተበዳይ ጎን ነው😢እንኳንም በሽታ አልያዘችሕ ይች ቅንዝንዝ😢
@WageyhSesy
@WageyhSesy 7 ай бұрын
እውነት ይችን ልጅ ሸልማት እስክድር ህይወትክን ነው የታደገችልህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 7 ай бұрын
ኣይዞህ ዉንድሜ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣር የተሻለ ይሰጥህ🤲😥❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 7 ай бұрын
ለበጎ ነዉ ወንዲሜ ፈጣራ ልብህ አይቱነዉ ያጋለጠልህ አብሽር አንተ ጠንካራ ጀግና ነህ ለብዙ ሠዉች እዉነትን አወጥተሀል ለአንተ ፈጣሪ ደረሠልህ አመሠግናለሁ ይችን ልክሥክሥ እንደለቀ ልብሥ ጥለሀት ወደ አላማህ ሂዲ ጀግና ነህ💪💪💪💪💪💪 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetayalew9017
@emebetayalew9017 7 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ እስክድር እግዜአብሄር ላይክስ አይበድልም ነው እና ላንተ ያላት የትም አትቀር የኛ ጀግና በርታልን እሽ
@user-xm2gt1zw1s
@user-xm2gt1zw1s 7 ай бұрын
ወይኔ እኛም በስደት ተቀምጠን እወነተኛ ፍቅረኛ ቀርቶ እውነተኛ ጓደኛ አጥተናል😢😢እስክደርዋ እዳተያሉ ታጋሽ አስተዋይ ወዶች ያብዛልን🙏
@haymishiferaw9427
@haymishiferaw9427 7 ай бұрын
በጣም የእኛ ነገር ያሳዝናል እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን አሚን በሉ❤❤የመዳም ቅመሞች ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን
@SeBintBaba
@SeBintBaba 7 ай бұрын
ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው አይዞን ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካሟን አዘጋጅቶልህ ለበጎ ነው።
@asterbede4961
@asterbede4961 7 ай бұрын
ወይኔ የሰዉ ታማኝ. የፈተሽክ. ያንተስ አሳዘነኝ
@Soliyna21
@Soliyna21 7 ай бұрын
ማርያምን እስክዬ የኔ ውድ ወንድም የእውነት እኔም በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤በጎነትህ ይለያል በጣም መልካም ሰው ነህ ይህ ያለህበት ስሜትና የገጠመህ ነገር በጣም ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ግን የእውነት ሄደህ በቤተ መቅደሱ ተንበርክከህ እግዚአብሔርን ልታመሰግን ነው የሚገባህ ምክንያቱም ከማንም በላይ ስለሚወድህ ስለሚያስብልህ ስለሚሳሳልህ እንድትጠፋበት ስለማይፈልግ የውስጥህን በጎነትና የዋህነት እርሱ ስለሆነ የሚያውቀው ከዚህ ሁሉ መጥፋት እርሱ በቸርነቱ አተረፈህ ሰው ዛሬውን ብቻ ሳይሆን ነገውንም ሊያስብ ይገባል በዚህ የዋህነትህ ነገ የበለጠ በእሷም ሆነ በሌላ እንደምትጎዳ ስለሚያውቅ ከወዲሁ አስተማረህ አዳነህም ታዲያ ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል ከምስጋና ውጭ ለሁላችንም ስለተደረገልንም ስላልተደረገልንም ሁሉ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@MahletGiday
@MahletGiday 7 ай бұрын
አንዳንዴ እኮ ፈጣሪም እንድንነቃ እንደ መልዕክት አድርጎ እንዲገለፅልን ያደርጋል እሄልጅ ወዳት አፍቅሯት ልብን ሰቷት አለመታመና በጣም ልብ ይጎዳል ብቻ ፈጣሪ ከምንሰራው አፀያፊ ተግባር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አንተንም ፈጣሪ ስለሚወድህ ነው እንድታይ ያደረገህ አብሽር ወንድም ህይወት ይቀጥላል
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይጠብቀን ፈጣሪ እንደ ወንጀላችን ሳይሆን በእዝነት አይንህ እይን የመዳም ቅመሞች ያሰባቹት ሁሉ አሳክታቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ❤❤
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x 7 ай бұрын
አማንን
@hophad3783
@hophad3783 7 ай бұрын
የልጅቷ ድፍረት👌👌👌👌👌👌
@shita276
@shita276 7 ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም ለአንተ እኮ አይገበህም አንተ እኮ ንጹሕ ሰው ነህ 👍💙እንዴዚች የለ ሻቃጥ ለማንም አይሆንም👹
@user-nv2fp4cy5o
@user-nv2fp4cy5o 7 ай бұрын
በርታልን ህይወት ይቀጥላል ፅናትና ትእግስት ይለግስህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 7 ай бұрын
ኸረ ወላጆች ምን አይነት ልጆች ነው ወልደን ያሳደግነው ለሀገርም እርግማን ለትውልድም መቅሰፍት ያተረፍነው እግዚያብሄር እንደቸርነቱ ምህረት ያውርድልን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 ай бұрын
ቢትሰብምንያርገ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 7 ай бұрын
ወላሂ በጣም ከባድ ነው ምን ይሻል ኧረ የሀገራችን ነገር ወዴት እየሄደ ነው 😢😢😢
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 7 ай бұрын
ውይ እስከደርየ አይገባኝምነበር ስትል አጀቴን በላህው አይዞን ቢከብድም እውነቱን ማወቁ አይከፋም ብዞወቻችን የዚህ አይነቱን ክደት አስተናግደናል በሚያሳዝን ሁኔታ🖤💔🖤
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 7 ай бұрын
እስክንድር አተ ንፁህ ስውነህ የብዙስው ህወት ትቀይራለህ አተልዩነህ ❤❤❤❤❤
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 7 ай бұрын
ወይ ዘንደሮ እረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 7 ай бұрын
ጌታወደየትይመጣል😢
@WWgio-ne7sf
@WWgio-ne7sf 7 ай бұрын
@@ekramemohamad7392 የኔ ጥያቄ ነው
@maryamendrees524
@maryamendrees524 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 7 ай бұрын
Yat naw getachin yamimaxaw medirin yafxaraw lafuxranu bicha naw
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 7 ай бұрын
@@ikramkasim5537 ከዘቀጠጋ አብረን አንዘቅጥም ዝምታ በራሱ በቂ ነው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 7 ай бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ አሉ እንደው ምን ጉድ ሴቶች ናችሁ ጭራሽ ምን ይጠበስ ፍጥጥ ኡፍፍፍፍ😡😡😡😡 እስኬ የኔ ምርጥ አይዞን ወንድምአለም አላህ ላንተ ጥሩ እና ጨዋዋን ይስጥህ የኔ ምርጥ ♥♥💕💕😘😘
@user-fz6gg6cp7k
@user-fz6gg6cp7k 7 ай бұрын
ስንቶቻችንን ነን ባመን ነው የተከዳነው ይቅርታ አርገን እንኳን ልባችን ሁሌም የሚደማው ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ ከሀዲዎች
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 7 ай бұрын
ሰውን ስት ፈትሹ የራሳችሁንም እዩ አይዞህ ወድሜ ተሻለች ይስጥካል ሀያሉ አላህ ለበጎነው
@helenehelene4564
@helenehelene4564 7 ай бұрын
ለሰው ስትኖር ሌላ ሰው ላንተ እማታውቀው ሰው ላንተ ይኖርልሃል። ❤አድናቂህን ሸልማት ❤
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 7 ай бұрын
ልቧ በጥቅም ተደፍኗል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላት አንተም ወንድማችን የአብርሐሙ ስላሴ ላንተ የምትሆንህን ልጅ ይስጥህ❤
@GenetKokebe
@GenetKokebe 7 ай бұрын
ኣይጣል በሉ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 ай бұрын
መድሀንያለም አባቴ ትእግስቱን ስጠኝ🙏🙏🙏…እስኬው አይዞህ... ወርቅን እምናጌጥበት በ እሳት ተፈትኖ.. ቀልጦ.. ድዛይን ወጥቶለት ነው... እኛ የስው ልጆችም.. ፈተናችን ብዙ ነው.. ፈጣሪ ደሞ እሚወደውን ስው.. በዚህም በዛም አርጎ ይፈትናል... ልጅትዋ ግን አዛ ናት አቦ ግብረገብ የሌላት መልስዋ .. ሁሉ አዝግ.. እስኬው ፈጣሪ የልብህን መሻት.. አይቶ.. መልካምዋን ይስጥህ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@EdenWorku-hb8zr
@EdenWorku-hb8zr 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ መልካም ስው ነህ ፈጣሪ የተሻለ ይስጥህ ልጂቷ ምስጋና የገባታል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-bw1he9pk9v
@user-bw1he9pk9v 7 ай бұрын
እስክዬ የቅኖች አምላክ ተጠነቀቀልህ😢እኮ ደስ እንድልክ ይገባል እግ/ር አመስግናው የእውነት በጣም ጥሩ ልጅ ነክ❤ወንድምነት
@rahelamare9877
@rahelamare9877 7 ай бұрын
ወንድማችን እስክንድር አንተ መልካም ሰው ነህ ይህ ለአንተ ይገባም ነገር ግን ነገር ለበጎ ነው ብዙ አትበሳጭ ነገም ሌላ ቀን ነው
@HaniHanigs3yl
@HaniHanigs3yl 7 ай бұрын
እስክንደር አይዞህ መገፋት ለመልካም ነው አንተ አትግፋ እንጂ ፈጣሪ ሁሌም ከተገፉት ጎን ነው ያሳይሃል ይችልጅ ለአንተ የላከልህ መልክተኛ ነች እግዚአብሔር አመስግን ወንድሜ እንደላም ገንዘብህን ስታልብህ ትኖር ነበር ግንብህን ብቻ ሳይ በሺህታም ልታመጣብህ ትችል ነበር ብር አላፊ ጠፊ ነው ሰርተህ ታገኘዋለህ ዋናው አንተ ደህና ሁን በግዜ ማወቅህ ጥሩ ነው እንደ አብረሃም በግ አድርጋህ በህይወት ጎዳናህ ስትጫወትበህ ከምትኖር ማወቅህ በጣም ጥሩ ነው አንተ የስንቱን ትዳር እያስተካከልክ የራስህን ሳታቅ የዋህ ነህ ልጅትዋ ግን የወንድና የገንዘብ ሱሰኛ አመንዝራ ባለጌ ናት ትላንት አትገባም የነገረችህ ልጅ ግን ላመሰግናት እወዳለሁ ሽልማት ይገባታል መልካም ተቆርቋሪ ስዎችን ያብዛልን
@memhiru8323
@memhiru8323 7 ай бұрын
እስከንድር አይዞክ ወንድሜ በሁሉም ዘንድ ያለነው ልጂቷን ግን አመስግናት 😢😢😢😢 የማያልፍ ቀን የለም!!!
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 7 ай бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 7 ай бұрын
ልጅቷ ስርአት ያላት ልጅ ናት❤❤❤
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 7 ай бұрын
ምኗነው ስርእቷ የልጅቷን ሳካ ሰንከር አብዝታ ከእኔጋር ቢሆን እያለችነው ?
@user-om5zc4zm2n
@user-om5zc4zm2n 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@argetoall6484
@argetoall6484 7 ай бұрын
እስኬው አንተ ጨዋና ደግ መልካም ሰው ነህ ለዛም ነው ይችን ልጅ ድንገት የጣለልህ ያመንካትን የነገ ሚሲቴ ትሆናለች ያልካትን ልጅ ጉድ እንድታይ የጣለልህ ስለዚህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ስለወደደህ በግዜ ማወቅህ ተመስገን ነው ምንም እንዳይሰማህ
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 7 ай бұрын
እስክንድር አይዞህ ሴት ብትሄድ ሴት ትተካለች አንተ ራስህን አረጋግተህ፣ ተጽናንተህ ሕይወትህን ቀጥል ሥራህንም ስራ ቤተሰቦችህ ይፈልጉሀል።
@user-dn7mm7up6v
@user-dn7mm7up6v 7 ай бұрын
አይዞን ወድም አይፍቅር መቀለጃ ሆነ አይዞን ❤❤❤❤
@Jgggfgajhvggghhg
@Jgggfgajhvggghhg 7 ай бұрын
ዬኔ ሚስኪን😢ወንድሜ አይዘህ ሴቶች ግን ምንሆናቻ ለገንዘብ ብቻ የምትቀረቡ 😢😢😢😢😢
@uthg7338
@uthg7338 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 ай бұрын
ልጅትዋ አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 7 ай бұрын
ልጅቷ ጤነኛ አይደለችም ፀበል ብትገባ ጥሩ ነው ደነቅ ነች ትግስቱን ይስጥህ ወንድማችን 😢
@Hiwot121
@Hiwot121 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ይልፋል ፈጣር ይበርታህ ፈጣሪ ነው ይችን ልጅ ለበጎ ነው ይገናኘክህ በርታ በል አንተ በጣም ጥሩ ልብ አለክ ስለዚህ ለንተ ይለችው የትም አቴድም አይዛን ወድሜ
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤🙏🙏
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
አሜን
@zaitunamaisapi183
@zaitunamaisapi183 7 ай бұрын
አሜን አሜኖ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
ወይ አይናውጣነት ለኛ ያለውን ስላዘጋጀ ነው ከነበረው መጥፎ ነገር የሚመልሰን አለ የተሻለ ነገር ልብ ይስጠን!!!
@ethio5132
@ethio5132 7 ай бұрын
ወንድማችን እስኬ ምርጡ ወንድማችን አይዞህ በርታ እግዝሐቤር የተሻለ እንደሚስጥህ አምናለው
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 7 ай бұрын
የጉድ ቀን አይመሽም ከመሸም አይነጋ ጉድ
@zaid8828
@zaid8828 7 ай бұрын
ኣይዝሆ ወንድም ለንተ የሀ አይገባህም ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ🙏 ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 7 ай бұрын
እስክንድር ወንድሜ አይዞህ ተረጋጋ ልጂቷን ፈጣሪ የላከልህ ያንተን የዋህነት ስለሚያቅነው ለወደፊቱ እዳትጎዳ ነው ፈጣሪህንም አመስግን
@Hanag-ot1jq
@Hanag-ot1jq 7 ай бұрын
የኔ ጀግና እስኬው ጠክር በል አይ ሴት መሆኔ ያስብላል ምን አይነት ዘመን ላይ እደደርስን ያሳፍራል 😢😢😢
@melawit-melawit
@melawit-melawit 7 ай бұрын
ለካ ሰውም መልኣክ ሁኖ ዮመጣል የሚባለው እውነት ነው በጣም ጎበዝ ሎጅ ነሽ👍
@ruyik3207
@ruyik3207 7 ай бұрын
ይች ሱስ ሁኖባታል ይች ምአይነት ናት አኡዙቢላህ
@mahigushish3862
@mahigushish3862 7 ай бұрын
እኔ አላምንም የምር 😢ፈጣሪ ሆይ ግን መልካሙን ከመልካም ሰው ጋር የማያገናኘው ለምን ይሆን 😢😢እስኪው ፈጣሪ ልብህ ያጠክርልህ ማርያምን ላንተ አይገባም ይሄ ሁሉ ፡ፈጣሪ ያበርታህ ወንድሜ 🙏😍
@brtukanbekele7463
@brtukanbekele7463 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድም ሠይጣን ያደነደነው ልብ ብዙ ያወራል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ
@seadi5
@seadi5 7 ай бұрын
ሚስት ትፈለጋላችሁየመዳምቅመሞችንአግቡ በጣም በጣምታማኝታማኝናቸውወላሂ ስደት ብዙአስተምሯቸዋል
@ormooapss442
@ormooapss442 7 ай бұрын
እውነት ነው የመዳም ቅሞሞች የሰው ሃብት የሰው ብር አንፍልግም ከመስጠት በስተቀር አንቀበልም ከመዳም ሃድያ ግን እሰጣለሁ ❤❤❤
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 7 ай бұрын
Yes
@safinamahmod
@safinamahmod 7 ай бұрын
አይ ያገሬ ሴቶች ልብ ግዙ እኛ ያስው ኩሽና እያጋራፍን ታምኝ ዋድ አታናል አናታ ጥላላታላቹ ልቦና ይስጣችሁ ሰላም ላጋሬ 👌👌👌👌👌👌
@user-jh9hg1fi9v
@user-jh9hg1fi9v 7 ай бұрын
እስኬው አይዞህ ወንድም በርታ ለበጎነው ፈጣሪ መልካም ሴት ይስጥህ ምርጥ አፍቃሪ ከጉድ አወጣችው ተባረኪ❤❤
@user-py1bx9ld9v
@user-py1bx9ld9v 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ እዮብ ከዚህም በላይ ትግሰቱን ይሰጥህ ወንድሜ አንተ እኔ ብትመከረኝ ደስ ይሰኛል ❤❤❤❤ቨ
@marye9391
@marye9391 7 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ግን ይሂን እያየን አንደት አምነን ነው ፍቅር እመንጀምራው አረ ውይይይ በቃ ታማኝ ሰው ጠፉ
@sablacell1012
@sablacell1012 7 ай бұрын
አይዞኝ ወንድም አለም ያጋጥማል የመጨረሻው ዘመን ነው የተሻለ ለአንተ አለ
ዲቦራ ማዲንጎ ለአባቷ የዘፈነችው ዘፈን። dibora madingo sing for her father
2:28
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 149 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 149 МЛН