No video

ኤርትራ Ke Habeshaguru

  Рет қаралды 17,435

AD Habeshawit

AD Habeshawit

Ай бұрын

#art

Пікірлер: 307
@user-wk7cr6mw7m
@user-wk7cr6mw7m Ай бұрын
ERITREA 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 💯 Eseyas Long Life.
@teclebrhanhagos6043
@teclebrhanhagos6043 Ай бұрын
ኤርትራ ከጣልያት በኋላ ለኣስር እንግሊዝ ኣስተዳድረዋል ከዛ በኋላ ነው ለኣስር ኣመት በፈደረሽን የተገናኘች እንድታውቂ ማለት ነው
@Asmara1991
@Asmara1991 Ай бұрын
Eritrea was colonized by the Turks Egypt Italy Britain and finally by Ethiopia for a total of 570 years. And let me add one more thing that Eritrea had never been part of Ethiopia. And also as Pro.Eskel once said that Ethiopia had never had a port during its whole life.
@ethinew
@ethinew 29 күн бұрын
You study well የሻዕቢያን story
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 27 күн бұрын
wel said but Ethiopia don't want know the truth.
@ethinew
@ethinew 27 күн бұрын
@@aziebtekie4932 i see it, you are confused between story and history ..
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 26 күн бұрын
@ethinew maybe you confused 😕
@samuleissayaseberakie
@samuleissayaseberakie Ай бұрын
ኤርትራ 50 ዓመት በጣልያን 10 ዓመት በእንግሊዝ ሰትገዛ ኢትዮጵያ በማንም አልተገዛችም ስለዚህ ታሪኩ እራሱ ይመልሰዋል መልሱን ። ጣልያን በእንግሊዝ ተሸንፎ ነው ኤርትራን የተዋት እንግሊዝ ለኢትዮጵያ በUN ወሳኔ በፌዴሬሽን ለ10 ዓመት ከኢትዮጵያ ጋር እድትቆይ እና ህዝቡ እዲወስን ሲባል ፌደሬሽኑን ሃይለስላሴ በጉልበት አፈረሱት ህዝቡም ተቆጣ በጣም ብዙ ሂወት ቀጠፈ መጨረሻም የሚፈልጉትን ከ30 ዓመት በኃላ አገኙት ።አሁንም ያለው ትውልድ ነጻ ሀገር መሆናቸው መቀበልና አብሮ ማደግ መሆን አለበት ምርጫው ።
@user-hx1zv8ih5m
@user-hx1zv8ih5m 27 күн бұрын
@@samuleissayaseberakie ለወራሪ ማስረዳት ባንሞክር ይሻላል ወራሪ ለኤርትራ ለ 30 ዓመት በቅኝ ግዛቱ አስገባት በተደረገው ትግል ከኤርትራ ተባርረዋል አለቀ ዋጡት ።
@milionephrem489
@milionephrem489 18 күн бұрын
​@@user-hx1zv8ih5m #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው። ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው። ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው። ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው። ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው። የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው። ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው። ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው። ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው። ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው። የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል። የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል። ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።
@wintaweldu8473
@wintaweldu8473 Ай бұрын
99.8% new
@sobr1677
@sobr1677 25 күн бұрын
የመሰደድ መንስኤው ምክንያት ከኢትዮጵያ ኣመራሮች የመጣ ችግር ነው
@user-hx1zv8ih5m
@user-hx1zv8ih5m 27 күн бұрын
አንድ ያልነበሩ እንዴት ተገነጠለች ይባላል።
@friendsforever-cj2nb
@friendsforever-cj2nb 19 күн бұрын
Ahun telo blachuh wtu mech metanbachuh metachuhbn enji
@YonasOgbazghi-ol9qh
@YonasOgbazghi-ol9qh Ай бұрын
U are right God bless you!
@eritrea1st594
@eritrea1st594 29 күн бұрын
ለመታየት ብለሽ ነው! በልጣጣ ! we love our beloved country Eritrea.ምቀኛ ቡዳ !
@user-sr9zl7wn2l
@user-sr9zl7wn2l 27 күн бұрын
Please study the history thoroughly before discussing it on KZfaq. Eritrea was annexed by force by the USA to Ethiopia, not by the will of the Eritrean people.
@YasinMohamed-un3nr
@YasinMohamed-un3nr 27 күн бұрын
ያንቺ አሰተሳሰብ በጣም ነው የሚመቸኝ
@user-ol3pn6zd8b
@user-ol3pn6zd8b Ай бұрын
ሀይለ ሥላሴ እኮ ኤርትራ መሪትዋ እንጂ ህዝቧን አልፈልግም ብሏል
@tigistihaile9318
@tigistihaile9318 Ай бұрын
ዓገናእ
@foryou4761
@foryou4761 29 күн бұрын
Wenet new
@foryou4761
@foryou4761 29 күн бұрын
Wenetun new
@user-hx1zv8ih5m
@user-hx1zv8ih5m 27 күн бұрын
@@user-ol3pn6zd8b ሃይለ ስላሴ ወራሪ ነው ማን የሰጠው አማራጭ ነው ህዝቧን ይሁን መሬትዋን ለማለት ይህ ራሱ ስድነት ነው ።
@user-hx1zv8ih5m
@user-hx1zv8ih5m 27 күн бұрын
@@user-ol3pn6zd8b ውድ ኤርትራዊ ሃይለ ስላሴ ወራሪ ነው ማን የሰጠው ኣማራጭ ነው ህዝብዋን አልፈልግም መሬትዋን እንዲል ወራሪ የኢትዮጵያ ንጉስ ነበር ወደ ፈጣሪ ተሸኝተዋል ቦሃላ ደርግ መጣና ወደ ዝምባበ ተሸኝተዋል ህውሓት መጣና ወደ ጫካ ተምበን ተሸኝተዋል የሚመጣው ግዜ አደብ ካላደረጉ የት እንደሚሸኙ ፈጣሪ ያውቃል ።
@edenamanuel979
@edenamanuel979 Ай бұрын
የሰው አገር የኛናት ብሎ ማበድ ጥሩ አይደለም ባይሆን በፍቅር ይሄን ላበድርሽ ያንን ደሞ አበድሪን ብሎ በጥበብ መበልጸግ ነው እንጂ ሁሌ ውሽትን ታሪክ አርጎ ለጥፍት መፎከር ውርደት እንጁ ድልን አያመጣም።
@YasinMohamed-un3nr
@YasinMohamed-un3nr 27 күн бұрын
ብሩህ ጭነቅላት ነው የለሽ ይመችሽ
@debeleserbesa6527
@debeleserbesa6527 29 күн бұрын
መቼም ቢሆን ኤርትራን ከኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያን ከኤርትራ ማለያየት ማለት ለኔ እናትና ልጅን ከማለያየት የተለየ ትርጉም የለዉም ። መሬትም ሆነ ድንጋይ ማዕድናት ግዑዝ ናቸዉ ፣ ተቆርጥሞ እንደ ዳቦ አይበላም ፣ ሰዉም ዝንተ ዓለም በዚህች ምድር ላይ ቋምና ቀሪ ፍጥረት አይደለም ፣ ሁሉም አላፊ ነዉ ። ስለሆነም ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረችበት ወቅት ለልዐላዊት ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ ክ/ሀገርን ጨምሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀገራቸዉን ከዉጭ ወራሪ ለመጠበቅና ለመከላከል እኩል የደምና የህይወት ዋጋ ከፍሏል ። አሁንም ቢሆን ዋና ቁምነገሩ ከልብ እርስ በርስ የመተሳሰብ ጉዳይ ነዉ ። ለላ ቀርቶ ሰላማዊ ጎሬቤታሞች ሆነን እርስ በርሳችን እየተጠባበቅን አብረን በሰላም መኖር እንችላለን ።
@AmanuelZeray-ri6hf
@AmanuelZeray-ri6hf 26 күн бұрын
Don't ever say Eritrea is part of Ethiopia. Ethiopia has been our enemy b/c of its government which is underdeveloped ideas & thoughts.
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 24 күн бұрын
እሱ የእናተ ህልም ነው በደማችን የመጣች ሃገራችን ማንም ኣይሰፈልገንም እሳችን ሰላም ነን 9 ብሄሮች ይበቃሉ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷only eri
@Asmara1991
@Asmara1991 24 күн бұрын
@@debeleserbesa6527 We Eritreans believe that in the a very short time the whole East Afcican countries will have an Economic Integration with the exception of your country Ethiopia. Very sorry to say it that because you are the most unbelievable people in the world. Just to mention some፤ 1.The betrayal of our Ras W.Michael by Ethiopia 2.The abolishment of Eth/Eri federation by the dwarf king Haile Selasi 3.The massacre of innocent civilians by brutal derg rgime 4.The betrayal by the evil uncivilized weyane 5.And finally betrayal by the immature present Government.
@Asmara1991
@Asmara1991 23 күн бұрын
@@debeleserbesa6527 Dear neighbor Do you know that Eritrea and Ethiopia have never been together since the early time people began to settle in the Horn of Africa in exception of the 40 bloody years 1952-1991 only?
@milionephrem489
@milionephrem489 18 күн бұрын
​@@ZebibaBelay-dn4dt #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው። ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው። ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው። ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው። ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው። የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው። ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው። ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው። ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው። ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው። የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል። የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል። ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።
@mhreteabisaias8770
@mhreteabisaias8770 Ай бұрын
አንድ ጓድ መንግሥቱ ሃይለማርያምን የተናገረው እነገርሽ ሻዕቢያን ለህወሃት ክላሽን ብቻው አይደለም ሱሪ ያስታጠቃቸው ሻዕቢያ ነዉ እውነተኛ ይህ ነዉ ,🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@AYB171
@AYB171 21 күн бұрын
ጉራ ብቻ
@milionephrem489
@milionephrem489 18 күн бұрын
#የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው። ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው። ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው። ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው። ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው። የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው። ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው። ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው። ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው። ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው። የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል። የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል። ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።
@dman-oc4mf
@dman-oc4mf 20 күн бұрын
ዋው አንችልጅ ብቃት አለሽ
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 22 күн бұрын
በምንም ታአምር ከኢትዮጵያ መሆን አንፍልግም:ኤርትሪውነት ኩቡር መንነት🇪🇷❤️
@Milimiraaa
@Milimiraaa 11 күн бұрын
yene konjo slagegnehush betam des blognal betam new yemadenksh🥰
@mhreteabisaias8770
@mhreteabisaias8770 Ай бұрын
99.8 ኤርትራ ለኤርትራውያን 🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷
@eritr
@eritr Ай бұрын
Anchu Leba we, Eritreans 🇪🇷 were not part of ur backward Ethiopia in the first place we were forced to be federated. After 30 years struggle Ethiopia out of our.land and sea. We are happy to be truly independent and we love our President.
@eritr
@eritr 26 күн бұрын
@@ethinew ....U must be uneducated, it was the agenda of neocolonialist to indirectly colonize Eritrea 🇪🇷, Tplf Ethiopia was their instrument by opening a refugee camp but We, Eritreans 🇪🇷 after 25 years of struggle against fake democracy exporters, we won over ur Masters. Ethiopia is food aid dependent
@aronhidray69
@aronhidray69 Ай бұрын
100% Isaiah much better from haileslase and mengstu?
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 27 күн бұрын
you did explain good about Colonized but you need to know more about why the young people left the cuntry I would love to advise you to Hear from real Eritrean 🇪🇷
@lidusabit8773
@lidusabit8773 19 күн бұрын
Ya she is correct ❤enetu tenageret
@mussietesfatsion3757
@mussietesfatsion3757 21 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ERITREA ኤርትራ ኤረይ ኤረይ.
@angawtegabu761
@angawtegabu761 13 күн бұрын
ኤርትራዊያን ስደተኞች ወደካምፕ ይግቡልን ብዙ የዝርፊያ ወንጀል እየፈጸሙ ነው መንግስት ትኩረት ይስጥበት
@user-sr9zl7wn2l
@user-sr9zl7wn2l 27 күн бұрын
John Foster Dulles pronounced before the UN demonstrates the manner in which Eritrea became part of Ethiopia. “From the point of view of justice, the opinion of the Eritrean people must receive consideration. Nevertheless, the strategic interest of the US in the Red Sea basin and considerations of security and world peace make it necessary that the country be linked with our ally Ethiopia.” The federal resolution was, thus, contrary to the principle of the right of self-determination of the Eritrean people and principally planned to satisfy the geo-strategic interests of super powers.
@ኤርትራዊየ
@ኤርትራዊየ 19 күн бұрын
U need attention gobez😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mahdereteklay4918
@mahdereteklay4918 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤❤Eritrea ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amannegus8465
@amannegus8465 28 күн бұрын
የኔ ቆንጆ: በኤርትራ ጉዳይ ያነሳሽው ጥያቄ መልካም ቢሆንም : ወደ መጨረሻ በተከበሩት የኤርትራ አባት ጀግናው ፕረዚደንት ኢሳይያስ ላይ የሰነዘርሽውን መጥፎ ቃላቶች: እራስሽን ትዝብት ውስጥ አስገብተሻል:: ሰላም ሁኒልኝ!!
@asmarina8019
@asmarina8019 27 күн бұрын
ያነሳችው ጥያቄ መገንጠል ወይ አለ መገንጠል ነው:: እውነቱን ግን ነጻነት ወይ ባርነት ነው:: ባርያ መሆን የሚፈልግ ኤርትራዊ ደግሞ የለም::አማንየ,ኢትዮጵያውያን የባህራችን ህመም ሲነሳቸው መዘባረቅ ይጀምራሉ::ይህች አሁን በኢትዮጵያ ስንት የሚወራ ጉድ አለ::ለምን ስለ ሃገራ አትናገርም?እነሱ በብሄር በጎሳ እየተፍጁ ,ስለጎረቤት ያልሆነ ታወራለች::
@6Sky6
@6Sky6 25 күн бұрын
ዕውነት ቢመርም ትክክል ነው የተናገረው::
@milionephrem489
@milionephrem489 18 күн бұрын
#የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው። ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው። ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው። ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው። ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው። የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው። ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው። ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው። ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው። ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው። የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል። የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል። ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።
@milionephrem489
@milionephrem489 18 күн бұрын
​@@asmarina8019 #የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው። ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው። ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው። ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው። ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው። የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው። ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው። ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው። ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው። ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው። የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል። የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል። ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።
@aronnaizghi4891
@aronnaizghi4891 Ай бұрын
እናመስግናለን እውነተኛ ታሪክ መናገርህ።
@woldumehari
@woldumehari Ай бұрын
You are telling the truth.
@Edrisawate
@Edrisawate Ай бұрын
Watch and read the history or documentary that ethiopian leaders killed to eritrean people.
@user-hx1zv8ih5m
@user-hx1zv8ih5m 27 күн бұрын
@@Edrisawate Eritrea was under colony of Ethiopia under the help of western countries for 30 years all Eritreans fought against this colony they were completely destroyed and Eritrea becme independent country 🇪🇷.
@milionephrem489
@milionephrem489 18 күн бұрын
#የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው። ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው። ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው። ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው። ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው። የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው። ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው። ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው። ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው። ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው። የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል። የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል። ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።
@zowdi810
@zowdi810 22 күн бұрын
Wow you are amazing 🇪🇷 yes you are right thanks 🇪🇷 god bless to you and to erterawe people and to etophy people we are love to gather love it is good 🇪🇷 👍 😊 😀 ❤️
@eritrea576
@eritrea576 22 күн бұрын
Kkkk, good message
@AYB171
@AYB171 21 күн бұрын
ኤርትራውያን አንድ ላይ መኖር አንፈልግም:ከናንተ ጋር ቤተሰብ መሆን አንፈልግም ነገር ግን እንደፈለግን ንግዱን እንቆጣጠረው የሚል ግግምና ላይ ክችች ብለዋል:እኛ ደግሞ አንፈልግም ሰላማችንን ስጡን እያልን ነው:የሚሰማ ካለ🫣
@onelove4923
@onelove4923 23 күн бұрын
ግብጽ ቱርክ ጥልያን እንግሊዝ ወዲ ሸርሙጣ ተፍሪ መኮነን መንግስቱ ከርናፍ ኣድጊ ክፍለ ሃገር 😂😂😂 እስጠጵያ ኤድስ ስንት ሰው ነው የተገደለው very sad history😂😂😂 37 million ተግድለዋል Until 2023 good job እስጢጵያ 😮😮😮😮😮
@TaherJemal
@TaherJemal 24 күн бұрын
ለምእራባውያን ለአሜሪካዊ አንገዛም ከተባለ ያው ማእቀብ እያሉ ለዛ ህዝብ የሚያሰቃዩ አረመናውያን ናቸው. ይሄ ሁሉ ግፍ የደረሰብን በነሱ ነው. ኤርትራዊ መኖር የለበትም እንዲበተን እናደርጋለን ያሉት ቢያደርጉ በውስጣቸው ያለች ኤርትራዊነት ሊፍቃት አልቻሉም
@Mesgana7
@Mesgana7 22 күн бұрын
Ha ha anchi wushetam zm blesh koyi. Isaias is our king 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Ertra Kedma Alech🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-hx1zv8ih5m
@user-hx1zv8ih5m 27 күн бұрын
አሁን ያለው ኤርትራ አገር ናት 🇪🇷 ኢትዮጵያ አገር ናት 🇪🇹 አለቀ ይህ ያልተመቸው አፈር ይብላ ወደ ፈጣሪ እንዲሸኝ የሚፈልግ ካለ አሁንም እንድንሸኘው ዝግጁ ነን ።
@alemno
@alemno 23 күн бұрын
A lot of ethiopain donot really know about the history of Eritrean they only what was taught in their text book. I am glad to see she understand the history thank you
@milionephrem489
@milionephrem489 18 күн бұрын
#የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ባከበራቸው ባስጠለላቸው ባጎረሳቸው ህዝቦች ዘላለም የሚነከስ የሚዋረድ ገራሚ ህዝብ ነው። ወዳጁንም ሆነ ጠላቱን የማይለይ ምስኪን ህዝብ ነው። ጥቂት ኤርትራውያን ለኢትዮጵያ ጥሩ አመለካከት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ ምቀኞች ናቸው። ጣሊያን ቀጥቅጦ በባርነት ስለገዛቸው ሁሌም በበታችነት ስሜት በሽታ የሚሰቃዩ ናቸው። ለኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በንጉሱ ዘመን ጀብሃን በንግግር ወደሰላም እንዲያመጣ ተመልምሎ በወቅቱ ሰላሳ ሺህ ብር ተሰጥትት ቢላክ በሲአይኤ ተጠልፎ የጀብሃ አመራሮችን በመርዝ ገሎ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሻዕብያን የመሰረተ ከሃዲ ነው። የኢትዮጵያን እድገት የሚጠላ ክፉ ሰው መኾኑን ለማወቅ የቀደመ ታሪኩን ማወቅ ተገቢ ነው። ያኔ ወያኔን አደራጅቶ አሰልጥኖ እና አስታጥቆ ኢትዮጵያውያንን በወያኔ ግፍ አገዛዝ እንዲማቅቁ ያደረገ ኦነግን ግንቦት ሰባትን አስጠልሎ የኢትዮጵያን ስም ያጠለሸ ያንቋሸሸ ሰው ነው። ኤርትራን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ያደረገ አሁን ደግሞ የአማራ ሽፍታዎችን እያደራጀ እያስታጠቀ ኢትዮጵያን የሚያተራምስ ሰው ነው። ኢሳያስ አፈወርቂ ማለት የማይወደውን የኤርትራን ህዝብ በግድ አፍኖ የሚገዛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ነፃ ሚዲያ ፍርድ ቤቶች እና ጠበቃዎች የሌሉባት ኤርትራን የምድር ሲዖል ያደረገ ሰው ነው። ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ዘመን በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ኢሳያስ ገንጣይ አስገንጣይ እንዳላለው ሁሉ እርቁ በተፈፀመ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የአዲስ አበባ አጎራባች ህዝቦች እና አዲስ አበቤዎች ግልብጥ ብለው በመውጣት ከቦሌ እስከ ቤተመንግስት ያለው መንገድ በከፍተኛ ህዝብ ተጥለቅልቆ በበርካታ የሰላሌ ፈረሰኞች አጀብ ወደ ቤተመንግስት ሲያቀኑ የነበረው ደማቅ የህዝብ አቀባበል የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። በተጨማሪም ከአዲስ አበባ እስከ አዋሳ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ኢሱ ኢሱ የሚል ስም ገዝፎ ሲጠራ ነበር። የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ገራሚ ህዝብ ነው። የአንዳንድ ክልል ህዝቦችማ ለፕሬዛዳንት ኢሳያስ ቡልኮ ጋቢ አልብሰው ገንፎ እያጎረሱ ጣቱ ላይ ወርቅ እያጠለቁ ፈረስ ከነኮርቻው ጋሻ ከነ ጦሩ በስጦታ ያበረከቱ ህዝቦች ናቸው። ሰሞኑን የወደብ ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል መርህ ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈረሙን ተከትሎ የኢሳያስ መንግስት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምቶ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ ጦር መስበቅ ጀምሯል። የኢሱ ስልጣን ዘመኑ ከነ ክፉ ስራው ማብቂያው የደረሰ ይመስላል። ኤርትራውያንም ከፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግፍ አገዛዝ ነፃ መውጫቸው የቀረበ ይመስላል።
@angawtegabu761
@angawtegabu761 13 күн бұрын
መለስ ዜናዊ አሰብ የኢትዮጵያ መሆኑን ኣያወቀ አሳልፎ ሰጠብን እንጅ ኤርትራ መገንጠላቸው ኢትዮጵያን አይጎዳትም አሁንም የኛ ትኩረት መሆን ያለበት አሰብ ላይ ብቻ ነው በህግ ጠይቆ ማስመለስ
@abrahamyitagesu2488
@abrahamyitagesu2488 19 күн бұрын
አሁን ኤርትራ ራሷን የቻለች ሀገር ናት ። ወደ ኋላ መመለሱ እና የቀድሞ መሪዎችን አንስቶ ኤርትራ እንዲህ ነበረች የሚለው ነገር ለማንም ጥቅም የለውም ይልቁኑ ቀጣዩን የኤርትራውያንን ሆነ የኢትዮጵያውያንን ትውልድ ሴራ ውስጥ መክተት ነው ። የሴራን መንገድ የጦርነትን መንገድ የስደትን መንገድ የረሀብን መንገድ አይተናል ምንም ያተረፍነው ነገር የለም ከአለም ወደ ኋላ ነው የቀረነው ። ኤርትራውያን የኢትዮጵያውያን ልጆች ናቸው ኢትዮጵያውያንም የኤርትራውያን ልጆች ናቸው ።👫👭👬❤❤❤
@gebreyohannesgoitom
@gebreyohannesgoitom 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@primastar-li6ck
@primastar-li6ck Ай бұрын
Deuteronomy 5 አማ - ዘዳግም 21: የባልጀራህን ሚስት አትመኝ፤ የባልንጀራህንም ቤት እርሻውንም ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም፥ ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ። Deuteronomy 5 SEV - ዘዳግም 21: “You shall not covet your neighbor’s wife. You shall not set your desire on your neighbor’s house or land, his manservant or maidservant, his ox or donkey, or anything that belongs to your neighbor.”
@christinemabratu5053
@christinemabratu5053 24 күн бұрын
ኤርትራ ሕዝቧ በነጻነታቸው በጣም ደስተኛ ናቸው መንግስታችንን ለኛ ተይው እናንተ የፈለጋችሁትን በሉ እኛ ገን ኢሱን እንወደው አለን ዲክታተር ሳይሆን ጀግና መረ ነው🇪🇷🇪🇷❤❤
@user-hf4zr5pv8s
@user-hf4zr5pv8s 19 күн бұрын
ለ ነገሩ ቀዳሚዋ ከ ኢትዮጵያ በፊት ሀገር የነበረችው ኤርትራ ነች በ ሁሉም እስማማለሁ በ ታላቁ የ አፍሪካ ኩራት የሆነው ታላቁ መሪ ፕሬዝዳንት ኢሰያስ ዲክታተር ማለትሽ ስተት ነዉ ህዝቡ የሚወድ በ መሃል ሕዝብ አብሮ ተራ ኑሮ የሚኖር ከ ሃገሩ አልፎ ስለ ኢትዮጵያ አፍሪካ የምያስብ ታላቅ መሪ መሆኑ አምናለሁ
@user-ls5jo8ml7m
@user-ls5jo8ml7m 11 күн бұрын
አድናቂሽ ነኝ የምሬን ነው !!!!!
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 22 күн бұрын
አንድ አፍሪካ አንድ መሪ ወደሚለው ሃሳብ ካልተመለስን ያው በችጋር ና በዋሃላ ቀርነት እንደታወቅን እንዘልቃታለን::መለስ እና ኢሳያስ አሜሪካ ሄደው ነው ኢትዮጵያን ለሁለት የተካፈሉት::ከዚያ በውሃላ አሜሪካ ትልቅ ማዕቀብ በኤርትራ ላይ በመጣል በችጋር ቀጣቻቸው::ካለፈው ስህተት ተምሮ የየሻለ ስራ እንደመሥራት ጭራሽ መለያየት!?እንኩዋን እንደ ሀገር እንደ አህጉር አንድ ካልሆንን ያው እያከክን እንኖራታለን::የችጋራም ለማኝ እንጂ ጀግና የለም::ጀግናዎቹማ ብስነሳቸውን እየሰሩብን ነው::እነሱ የጦር መሳሪያ ያመርታሉ እኛ ገዝተን እንገዳደላለን::ከዚያም ጀግና ጀግና እንጫወታለን::ጭንቅላት ከማጣት ሁሉን ነገር ማጣት ይሻላል::የማንም መጫወቻ ቀፎ ያደርጋል እንደኛ::
@berakiyergalem3002
@berakiyergalem3002 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eyobeyoba3360
@eyobeyoba3360 23 күн бұрын
i see first time some one talking true
@kibrenzo777kidane3
@kibrenzo777kidane3 25 күн бұрын
Eritrea Ethiopian HoNa Atawukummm MN gzem
@serawitmekonnen6381
@serawitmekonnen6381 28 күн бұрын
አዎን ታርኩ ይህ ነው ።የደረሠቧው ግፍና ጭካኔ ሰውን በግድ መግዛት አይቻልም ።በነገራችን ላይ ይህንን ትግራዊያንም ይገሩታል በዚህም የተከታተለ የመንግስት ግፍ ጥንካሬና ጽናትን ፈጠረላው ።ይኸው እኛም ወደድንም ጠለን አድናቂያቸው ሆንን ጀግና ሁሌም ይደነቃሉ ።ሌለው ሀማሴኖችና አጋመዎች አንድ አይደሉም ግን ኃ/ስላሴ የጀመሩትን ጦርነት ደርግም አሰቀጠለው በኃለም የኢትዮጵያን መንግስት ጥለው ጥሩ ጎረቤት ለመፍጠር በመርህ ደረጃ አንድና ህብረት ፈጠረው መስራት ጀመሩ ደርግን ጣሉትም ።በኃላም ተጣሉ በቅርቡ ግን ሻብያ ህወህት ማክሰም ሞክሮ ነበር ያው አልተሳካለትም ።በቅርቡ ወደፊት ደግሞ አብረው ሁነው ጠንካራ የቀጠናው መንግስት የሚመሰርቱ ይመስለኛል ።
@user-hx1zv8ih5m
@user-hx1zv8ih5m 27 күн бұрын
@@serawitmekonnen6381 ኢትዩጵያ ለኤርትራ ወረረች ከምዕራባውያን ተስማምታ ለ30 ዓመት ኤርትራ የቅኛ ግዛት (ኢትዮጵያ) ነበረች በተደረገው ትግል ከኤርትራ ተባረረች ። አሁን ኤርትራ ሉኡላዊት አገር ናት 🇪🇷 አለቀ ።
@elizabethtekle2368
@elizabethtekle2368 Ай бұрын
you are telling me the truth but you are very brave you can find out why eritrean leave eritrea is not about esyas it’s about wayne and sun cation . ios make eritrea very bed . we eritrea understand what happened in eritrea.🇪🇷 you are very good keep surching . .
@6Sky6
@6Sky6 25 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ
@amimichael2040
@amimichael2040 20 күн бұрын
Min agebash weregna sile eritrea yemtzelabdiiiii
@emahatsionyohannes2272
@emahatsionyohannes2272 27 күн бұрын
Zim beyi amenzra
@meremayeb1360
@meremayeb1360 Ай бұрын
❤❤❤
@petrosgebreamlak2965
@petrosgebreamlak2965 24 күн бұрын
Waaaa ewneteqa ethiopian tegeqech
@harounekubal8436
@harounekubal8436 28 күн бұрын
-የምታወሪዉ የተለያዩ ኢቶጵያዉያን የጻፉት የፈጠራ ወሬና ተረተረ ነዉ ። -ጣልያን ኤርትራ ወሮ ስይዝ ኢትዮጵያ እንደአገር አትታወቅም ። - ኢትዮጵያ እንደአገር የታወቀቹ ኤርትራ በጣልየ ቅኝግዛት እንደአገር ከተገዛች በኋላ : በምኒሊክ ግዜ ነዉ ። የኤርትራ ኡነታን ለማወቅ የኢትዮጵያ ተረተረ ሳይሆን እዉነተኛ ታሪኮችን ማገላበጥ ፦ "From the point of view of justice, the opinion of the Eritrean people must receive consideration. Nevertheless, the strategic interests of the United States in the Red Sea Basin and world peace make it necessary that the country be linked with our ally Ethiopia." (U.S. Secretary of State John Foster Dulles, 1952) ❤ 🇪🇷 ⭐️ !!!
@YasinMohamed-un3nr
@YasinMohamed-un3nr 19 күн бұрын
ጎበዝ እኮ ነሽ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 20 күн бұрын
የመገርመው 30 ለነፃነት ብለው ያሁላ ደም እና አጥንት ተከፍሎበት ይህንን አሁን ኤርትራ እና ህዝቧ ያለበትን ህይወት ለመስት ነበር ???? ከአለም እጅግ ወደሗላ የተጎተተች ሀገር በስልጣኔዋ ..በኢኮኖሚዋ,,ወደሗላ ወሀ የለም መብራት የለም internet የለም,,መድሀኒት የለም ,,,የለምም,,የለም
@ibrahimali-iu1jz
@ibrahimali-iu1jz 22 күн бұрын
You are crazy. Does it really work?
@solyanasolyana4982
@solyanasolyana4982 24 күн бұрын
Gefo fit kennannte blay yetsedede ale tersam
@user-zl7po6zm9s
@user-zl7po6zm9s Ай бұрын
You are the smartest young woman from Ethiopia
@habtemariammebrahtu6947
@habtemariammebrahtu6947 22 күн бұрын
ከናንተው ዲሞክሪሲ ኣሁን ያለንበት በደንብ ይበልጠናል።እያየናችሁ ነን እኮ። ኣፍን ከመክፈት ቅድሚያ ተሽሎ መገኘት ነወ።
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 21 күн бұрын
የኤርትራን የትግል መነሻ ጥሩ ገልፀሽዋል:: ነገር ሙሉ መረጃ ይጎድልሻል:: አሁን ያለውን የኤርትራን መንግስት ባህርይም የገለፅሽበት ልክ አይደለም:: ሃገሪቱ በአሜሪካና በሃያላን ሃገራት ተባባሪነት ወያኔ ኤርትራ ላይ ጦርነት እስክታውጅ ድረስ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ስርዓቷ ጥሩ እየሄደ ነበር:: አሜሪካ ላቀረበችላት የአሽከርነት ጥያቄ እምቢ ስላለች ግን በወያኔ በኩል በድንበር ሰበብ መንግስት ቀይረው አሻንጉሊት ለማስቀመጥ ጦርነት አወጁባት:: ከዛን ግዜ ጀምሮ መላ ሃገሪቱ በተጠንቀቅ ስለነበረች ወታደራዊ አገዛዝ ስር መሆን ነበረባት:: በዚያ ላይ ያለምክንያት የተጣለባት እገዳ ሲጨመርበት የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዋ በጣም ስለሚገደብ ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈልጋል::
@tadelehailemariam3912
@tadelehailemariam3912 19 күн бұрын
ለዚህ ትርክትሽ ዋቢ መጽሐፍ ብትጠቅሺልን።
@edensolmon4624
@edensolmon4624 19 күн бұрын
80 % you right . But you left the behest ting Konjo.1/ eritrea 🇪🇷 never been with Ethiopia . Only hyleslase zemen . You go back find any map..Eritrea with Ethiopia 🇪🇹 never . But Ethiopia leaders the writer wrong story . So sad.❤️🇪🇷❤️
@robeltewelde1199
@robeltewelde1199 28 күн бұрын
ኣባታችን ኣክቲቭስት ወልደ ኣብ ወልደ ማርያም ምን ኣሉ መሰለሽ ኢትዮጵያ ያልሰልጠነች ራስዋን ማስተዳደር ያልቻለት በብድርና ኣሽከርነት የምትኖር፣ እንዴት ኣርጋ ኤርትራ በጥልያን ስልጣኔ ያየች የምታስተዳድር ኣሉ ስለዚ ከኢትዮጵያ መቆየት ያጸጽታል።
@rahwina5514
@rahwina5514 24 күн бұрын
Uuuu are benatsh Tarik anbbi hayleslasi ke talyan aydelem yetekebelut ke 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 newu OK pls Tarik anbbi bzu shtet alewu programsh
@kidistgebrehiwot6559
@kidistgebrehiwot6559 28 күн бұрын
@molalignabate5546
@molalignabate5546 16 күн бұрын
ምንም አታውቂም ብዙ ይቀርሻል አንብቢ
@user-tm2on6dc7f
@user-tm2on6dc7f Ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪✊
@sabatewelde2234
@sabatewelde2234 19 күн бұрын
Tekmewatal
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 28 күн бұрын
ምነው የቅርብ ግዜ ታሪክ ነው እኮ ኤሪትሪያ ከኢትዮጲያ የተገነጠለችው ነፃ በሆነ የምርጫ ስርዓት አይደለም የውሸት 98% የሚባለው ውሸት ነው የመገንጠሉ ዋናው መሪ ቃል ጨለማ ወይም ብርሃን በሚል የድምጽ አሰጣጥ የተወሰነ ስለሆነ ምርጫው በራሱ ትክክል አይደለም የኤርትራ መገንጠል ለኤርትራም ሆነ ለኢትዮጲያ የማይጠቅም ነው ብዬ አላስብም ልክ ዩክሬን ከሩሲያ መገንጠሏ ለራሷም ሆነ ለሩሲያ እንዳልበጃት ዓይነት ነው ነገሩ በጣም የሚገርመኝ ኤርትሪያኖች የሰለጠኑ ናቸው የሚለው ከንቱ ውዳሴ ነው በምንድን ነው ሥልጣኔያቸው የሚሻለሁ ምላሽ እፈልጋለሁ ።
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 24 күн бұрын
Ethiopians generation after generation are going crazy about eritrean independence about eritrean people etc etc pls watch out otherwise you will go mad eri yohana mesaka alena❤❤
@YohanesMesfun
@YohanesMesfun Ай бұрын
ኣንቺ ሰለኤርትራ ከመውራት ሰለ ሀገርች ማውራት አለበት የማይ መልከተ ኣታወሪ
@Eritreamassawaredsea
@Eritreamassawaredsea Ай бұрын
Zim beli ANICHI NEFTAM ZINGIRO. MEGEMERIA ERETREA RASWA YECHALESH GIGNA YE AFRICA HAGER NAT .ENDEANCHI YE AMERICA 🇺🇸 SIRNAY EYELEMENU YEMINERU HIZIB AYDELUM. KETILO ERETREA 🇪🇷🇪🇷🇪🇷HABTAM HAGER NAT WISHA DEDEB YETERABU ENA YETEGEDELU NALU HIZIBIHIN MEGEMERIA ASITEDADIRI COROKONDA AYT VIVA ERETRA FOR EVER 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷✌️✌️✌️🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪🇪🇷
@user-cm8ti8to6n
@user-cm8ti8to6n 21 күн бұрын
ሦሥት ሺ አመት ሙሉ የኢትዮጵያ አካል ነበረች አሁን ጣሊን 60 አመት ቅኝ ስለገዛት ነው አኩርፋ የተገነጠለችው ስለዚህ ከትንሽ ግዜ በኋላ እንቀላቅላታለን
@ZeramariamKiflay
@ZeramariamKiflay Ай бұрын
Anti denqoro 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 24 күн бұрын
Hej corret more than 30 erterawenet kuber menent we love u Eri ❤❤❤
@eastafrica2023
@eastafrica2023 Ай бұрын
Exactly 💯 💯
@zemenzemen4987
@zemenzemen4987 17 күн бұрын
❤ገና መቼ በኤረትራ መገንጠል ይወሰናል ብለሽ ነው ትግራይም ሳትደገም ብለሽ ነው? ለምን ብትይ በአሁኑ ስአት በተጋሩ ወንድሞቻችን ላይ በደረሰውና እየደረሰ ባለው ጭፍጨፋና አግላይ ሁኔታ ተጋሩ ወደ ቀድሞ ማንነታቾው ባህረ ነጋሽ ወይም በሌላ አነጋገር ትግራይ ትግርኚ በአንድነት አንድ የጋራ ማንነት ያላቾው በመሆናቾው ለዚህ ቢበቁ ምን ያስገርማል ትያለሽ ?❤
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 28 күн бұрын
ኤርትራ የተገነጠለቹ ብዓድዋ ድል ናት በመልሊክ 123 ዓመት ሆለዎም።
@RahawaRahawa
@RahawaRahawa Ай бұрын
Gabaz ❤❤❤❤❤❤
@aidahaile6735
@aidahaile6735 25 күн бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 From Eritrean girl 🇪🇷
@eyobseilu9913
@eyobseilu9913 Ай бұрын
45 አመት በጣሊያን 10 አመት በእንግሊዝ እንደሌላው የአፍሪካ አገሮች ነፃ መውጣት ሲገባት በአሜሪካና በእንግሊዝ አሻጥር በፌዴሪሸን ከኢትዩጰያ ከዛ ኃ/ሰላሴ በጉልበት እንድትቀላቀል አደረገ ሀቁ ይህ ነዉ ሌላዉ ደሞ አብይሸ ነዉ ወይ ኢሳያሰ ገዳይ ሌላዉ ደሞ ተሰደደ ያልሸዉ በተረገባት የምዕራባውያን የ20 አመት ማዐቀብ የኢኮኖሚ ሰደተኛ እንጅ የ መንግሰት ጥላቻ አይደለም ሀቁ ይህ ነዉ የኛን የቤት ሥራ ለኛ የናንተን እናንተ መንጠር አሰፈላጊ አይመሰለኝም
@davidberhane5010
@davidberhane5010 24 күн бұрын
Kefafi
@sameasfwe7572
@sameasfwe7572 25 күн бұрын
ውዴ ቢዘገይም ይጠቅም ይሆናል ብዬ ተሰፋ አረጋለሁ።ስለኤርትራናኢትዮጵያ ያነሣሽው ሐሣብ ጥሩ ነው።በጋራ የሚሠሩ ሥራዎች ሁሉ ውጤት አላቸው ብዬ አምናለሁ።5አመት ኢትዮጵያ ከጢላያን ጋር ሰዋጉ እንደነበረናውጤቱ ምን እንደሆነ አንቺም ገልፀሸዋል።ግና ኤርትራ ከመገንጠል አንድነትን ከመለያየት ህብረትን ብናስብ ጥሩ ነበርና ለማንኛውም የባህርበርን በተመለከተ አሰብ የኢትዮጵያ ግዛት እንደሆነከሙሁራን እሰከኢሣያስ ድረስ በደንብ ያቁታል።ይህንንም መረዳትተገቢም ይመስለኛል።ስለዚህም አቶመለሰ የሠሩት ታሪካዊ ስህተት ነው።
@awetyosef6973
@awetyosef6973 22 күн бұрын
Why you all Ethiopian have a problem with Eritrean ppl😂😂😂
@Eritreafirst1
@Eritreafirst1 26 күн бұрын
ኢዜአከ ካበይ መጺይትና አዋይ ሃላውለው አንታይ ገደሰኪ ሰቅ በሊ
@berheandeberhan1871
@berheandeberhan1871 25 күн бұрын
እህቴ መቸም ኤርትራ ኢትዮጵያ ሆና ኣታቅም። ትንሽ ታሪክ ዳሰስ-ዳሰስ ብትርጊ መልካም በሆነ ነበር።🌹
@yonasgoitom5692
@yonasgoitom5692 7 күн бұрын
አልተገነጠለችም ነፃ ነው የወጣችው
@akberetgezae4694
@akberetgezae4694 Ай бұрын
ዞወር በይ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ዲክታተር አይደለም የራስዎ አሮባት የሰው ታማስላለች??????
@wedigermen2776
@wedigermen2776 22 күн бұрын
ከርናፋት የኡድጊ ብቃንቃ ዘንራኽብ ክልተ ሃገር እና ከናንተ ብሩቅ ብቻ 😂😂
@mulualemu4560
@mulualemu4560 22 күн бұрын
ኤርትራ ራሷን እድትችል ወይም እድትገነጠል ሲባል ምን ተብሎ እንደተጠየቀ ታስታዉሻለሽ? በነገራችን ላይ እኔ ኤርትራ ነፃ መሆን ተቃዋሚ አደለሁም
@AbdelkaderSaleh-wu9ot
@AbdelkaderSaleh-wu9ot 23 күн бұрын
A lot of wrong information dear 😜🤪
@brhanalem5387
@brhanalem5387 23 күн бұрын
መገንጠ ኣለ መገንጠ ኣይደለም ተሳስተሻል ኣንቺ ተባ ተባለ እንድ ሰምተሽ ነዉ እኛ ገን ነበርን እዛላ በጣ ታሳዝኛለሽ በ 21 ክፍለ ዘበን ለምን ኣታቂም እዉነተኛ ታሪክ ተመራመሪ ደግሞም ወጣት ኣሮጊት ያልሆንሽኣንድ ቀ ን ካወቅሽህ ሶሪ ኢንደምትዪ እርግጠኛ ነን
ለ ቲጂ ምክር ከ ሊያ ሾው
5:40
AD Habeshawit
Рет қаралды 2,6 М.
የጂጂ ኪያ ባል
7:14
AD Habeshawit
Рет қаралды 1,5 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
ጂጂ ወረዱባት
6:21
AD Habeshawit
Рет қаралды 2,1 М.
ከ ሊያሾው
6:44
AD Habeshawit
Рет қаралды 911
ከ ጂጂ ኪያ እና ሊያ ሾው
13:45
AD Habeshawit
Рет қаралды 2,2 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН